Тёмный

“ከሞት የከፉ ቀናቶችን ብቻዬን አሳልፌአለሁ” - በረከት ገበሬዋ  

AddisWalta - AW
Подписаться 498 тыс.
Просмотров 58 тыс.
50% 1

Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
RU-vid: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 98   
@halimab609
@halimab609 Год назад
በረከት እንደስምሽ በረካ ነሽ የኔ ጀግና ። አንቺ ማለት ትምርት ቤት ነሽ። ቃላት የለኝም ለጀግንነትሽ ሴት አይደለም ወንዱ ካንቺ ቢማር ሀገራችን ድህነት ይቅርና እንጃ። ይሄ ጫት አኛኪ ትውልድ ፡ ይህንን ውድ ወጣትነታቸውን ተዘፍዝፈው ውለው ሲያድሩ ማየት ምንኛ ያማል።
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Год назад
በረከትየ ለብዙ ዘመን ግብርና የሚሰራ እንደ ፋራ ይቆጠር ነበር ለሁሉም ጊዜ አለው በእውነት ባንች ምክኒያት ሙሉ ለሙሉ ይቀየራል አስተሳሰባችን ይቀየራል እኔ የገበሬ ልጂ ነኝ ሙሉ ኩራት ይሰማኛል አባቴ ጎበዝ የጤፍ አምራች ገበሬ ነው
@burtkanshowtube
@burtkanshowtube Год назад
በረከት የጀግኖች ጀግና ላንቺ እኔ ቃላት አጣው ጥንካሬሽ ይገርማል
@tube3507
@tube3507 Год назад
ክብር ለገበሬዎች👍👍👍 የአባቴን እርሻ ማረስ እና ማምረት ነው የተመኘሁ ባንች ምክንያት ቅመሟ
@emualemu493
@emualemu493 Год назад
እኔ አንቺን የማያደንቅ ሰው ከሌለ በውነት ቸሩ መድሃኒአለም ሰው አድርጎ የፈጠረው አደለም። በጣም በጣም የምትደነቂ እፁብ ድንቅ የሆንሽ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ። ግን አንድ ነገር ሳልናገር የማልፈው አንቺ በጣም ውብ ሰው ነሽ ምንም አይነት አርቲፈሻል አይገባሽም ፀጉርሽን ቀይሪው አንቺ ከአርቲፊሻል በላይ ነሽ። ጀግና
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Год назад
ክብር ለገበሬ ገበሬ ከሌለ ህይወትየለም ጀግኒትብየሻለሁ❤❤
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ Год назад
በረከቴዬ በጣም ጀግና ሴት ነሽ ወላሂ በዛላይ ስብእናሽ ለሰው ያለሽ ክብር በርቺ አላህ ዬጠብቅሽ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail Год назад
ጋዜጠኛዋ ልጅነት ያጠቃታል ይሄ ትልቅ መከበር ያለበት አገልግሎት ነው ትልቅ ጋዜጠኛ ይጠይቅ
@derejegetachew7013
@derejegetachew7013 Год назад
በረከት ገበሬዋ በርቺ ጀግና ሴት ነሽ!!!!
@melakumelkamu9676
@melakumelkamu9676 Год назад
ይጨምርላት ፈጣሪ ከጤናጋር 👍
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 Год назад
ጋዜጠኞቹ ከተሜ ነን ብለው ሲሞላቀቁ እሷ ላጥ ላጥ ስትል 😂😂😂 ይመችሽ ጀግና በርች😊
@fart2535
@fart2535 Год назад
የማትሰለቸኝ ጀግና ሴት በረከት❤❤❤
@ተፈስሒፍስሕት
@ተፈስሒፍስሕት Год назад
በረከት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልሽ
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 Год назад
ዋዉ በረከት ጀግና Amazing my dear I’m proud of you 🏃🏽🏃🏽‍♀️💕🙏👏👏👏
@رحمتوسن
@رحمتوسن 5 месяцев назад
ማሻአላህጀገናሴትነሺበረቹ🎉❤
@tesfayehabtemariam4272
@tesfayehabtemariam4272 Год назад
SHE MUST BE MINSTER OF AGRICULTURE OF ETHIOPIA🇪🇹👌👋
@denekealembo840
@denekealembo840 Год назад
ጀግና ሴትነሽ በረከት በርቺ ጌታ ይርዳሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ እህቴ
@jemalhussein6392
@jemalhussein6392 Год назад
You are a real Ethiopian Hero, dear Bereket.Keep up the hard work!
@Danatube721
@Danatube721 Год назад
የምትደንቅ ልጅ ናት አቦ አላህ አትረፍርፎ ዕውቀትን ይጨርልሽ እኔም ግብርና ሀሳቡ ነበረኝ የበለጠ ለመስራት ወሰንኩኝ
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Год назад
ያሁኖቹን ዶክተርና ፕሮፌሰር ነን ባዮችን የምታስንቂ ድንቅና ብርቱ ሴት በጣም አደንቅሻለሁ ።እግዚአብሔር ሁሌም ካንች ጋር ይሁን ።በርች እወድሻለሁ በጣምም አከብርሻለሁ።የዘመናችን ድንቅ ሴት ❤❤❤❤❤
@SelamawitGenetu
@SelamawitGenetu Год назад
ለእኔ ጀግና ከምላቸው ሴቶች መሀል አንዷ ናት!!!!💪💪💪💪😘😘😘😍😍
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg Год назад
እንደ በረከት 1000 ጠንካራ ሴቶች ቢኖሩ ስንት ተማሪዬት ያለችግር ይማራሉ
@danielmelese3776
@danielmelese3776 Год назад
ጀግና ምስል የሆንሽ ሰው ነሽ። ኢትዮጲያን እንዳንች አይነት በሚሊዮኖች ያስፈልጉናል።
@sobrnjemiltube8450
@sobrnjemiltube8450 Год назад
መሲየ እኛ የመዳም ቅመሞች እንወድሻለሁ በርች ጀግና ነሽ
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Год назад
በረከትዬ ጀግና ነሽ ተባረኪ❤️❤️❤️
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
በረከት አድናቂሽ ነኝ ከማዳም ኩሽና
@hananwerebabotube
@hananwerebabotube 11 месяцев назад
ጀግና ሴት😍😍😍😍
@መዲነኝየጃእፈርእናት
እኔማ አይች አልጠግብሽም በረከትዬ በርቺ
@ashrqamuhammad227
@ashrqamuhammad227 Год назад
Lanch Qallei yelnyeim jabdhuu Lencatti 🥰
@emmy1365
@emmy1365 Год назад
ጀግና እህቴ በእውነት ኩራቴ ነሽ!! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ!!!💚💛❤🙏
@neima2690
@neima2690 Год назад
የኔቆጆ መሲየ እኛም በጣም እንወዲሻል ሀገር ስንገባ ያችን አራያ እንከተላል
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 Год назад
በ fb አያታለሁ ጎበዝ ታታሪ ! ሰራተኛችሽንም አስተዋውቂን የማዳም ቅመሞችን ስላከበርሽን እናመሰግናለን በረከትዬ❤❤❤
@tezetaafework5479
@tezetaafework5479 Год назад
እግዛብሄርባርካሻል በረከትዩ ❤❤❤❤❤
@yalemtamir146
@yalemtamir146 Год назад
ebakachihu waltawoch bereketin agenagnugn
@barakhaile9498
@barakhaile9498 Год назад
She is hero smart kind dulcet strong hopefull different lady God bless bereket
@tesfayehabtemariam4272
@tesfayehabtemariam4272 Год назад
🤩WOW😍 :SHE IS THE BEST ETHIOPIAN GOLDEN LADY . SHE IS THE MOTOR OF ETHIOPIAN WOMAN AGRIBUSINESS. RESPECT & PROUD IN HER🎉
@zeharamohammedchanal6875
@zeharamohammedchanal6875 Год назад
ስወድሽ በረከት እርሜይ ይስጥሽ
@tesfayehabtemariam4272
@tesfayehabtemariam4272 Год назад
"BERKET GEBERW"- U AN EXAMPLE PROSPERITY🇪🇹 OF ETHIOPIA!) GOD BLESS🙏 YOU !))
@NserssTyoub
@NserssTyoub Год назад
ያኛ ጃግና ኡፍፍፍፍ ባረካት ውስጤናት ውስጤጤጤጤጤ
@sinnertube2941
@sinnertube2941 Год назад
የኔ ጀግና በርቺ አላህ ያግዝሽ ቁጭ ብለው አገር ከምያፈርሱ የሠሁ ደም ለመጠጣት ከሚማከሩ ካንች ብዙ ይማሩ አገር መውደድ ምን ማለት ህንደሆነ ስለ መጵሀፉ የሰጠሽዉ አጥጋቢ መልስ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏የገባው እንደዝህ ነው እህቴ በርችልን❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ewantsira5130
@ewantsira5130 Год назад
My hero
@denekealembo840
@denekealembo840 Год назад
ዳከቶ ኩቤ በጣም ጥሩ የሆነ መሪነው 🎉❤
@woinishetchabbert6195
@woinishetchabbert6195 Год назад
She is a hero God bless her.
@yalemtamir146
@yalemtamir146 Год назад
beki magegnet betam efelgalehu adnakish ena teketayish negn
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Год назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን ❤ ጀግኒት ፈጣሪ ይጨምርልሽ❤
@misrakbelay4225
@misrakbelay4225 Год назад
I am proud of you, Bereket! Keep up the good work.
@woinishetchabbert6195
@woinishetchabbert6195 Год назад
Wow Awesome ,
@quranineasyway
@quranineasyway Год назад
you are hero bereket u are amazing
@abrehammekonen1812
@abrehammekonen1812 Год назад
በረከት በተለይ ውጪ ላሉት ሰዎች ተሞክሮ ለመጠየቅ ስልክ ቁጥር ብታስቀምጪልን
@bruktyrose820
@bruktyrose820 Год назад
Wowwwwww Jegna nesh❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍
@tadla8200
@tadla8200 Год назад
ጀግና አይገልፅሽምእህቴ ታሪክሰርተሻል ከዚበለይ እድሰሪ። ቸሩ መዳኒያለም እድሜናጤና ይስጥሽ
@asresgetu4605
@asresgetu4605 Год назад
Courageous 👏👏👏
@abebamail3599
@abebamail3599 Год назад
Elumunaty selehonesh jesewu huwala endeteseqayesh newu yemetnorrewu. Ye erkus menfesun teezazatm lemeqeblna sera lay lemawal enqlf eyasatash yeteseqashwun esky cherf cherf adergsh gelechmn
@መዲናሠይዲአልብኮዊ
ትክክክል
@SitiAhmed-ib2lz
@SitiAhmed-ib2lz Год назад
❤Yana jagena bagaingshe dase yelingal
@Abuaboset
@Abuaboset 3 месяца назад
በረከት አንዴ አውሪኝ እስቲ
@barakhaile9498
@barakhaile9498 Год назад
When I come to Ethiopia I will visit your farm
@tesfayea5408
@tesfayea5408 Год назад
እረ ተይ እንተዋወቃለን 😢
@BurtiFan
@BurtiFan Год назад
ፈጣጣ ናት ሰትታይ ሳይጣን እንዳለባት ያሰታዉቃል
@saadas1965
@saadas1965 Год назад
ጀግና ሴት ናት
@besratasgedom2664
@besratasgedom2664 Год назад
ከቃላት በላይ ነሽ የምታኮሪ ገበሬ ቀናሁብሽ 👌🙏👋
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Год назад
ጋዜጠኛዋ አለባበስሽ የፊልድ መሆን አለበት ለሌላ ጊዜ አስተካክይ ጂንስ ቲሸርት ወይም ቱታ ነው መልበስ ያለብሽ
@hayatali5711
@hayatali5711 Год назад
የውነት ወንድ ታስንቃለች በየሰው ሀገር ተቀምጠው ብሄር ከብሄር እያባሉ ሳንቲም እየለቃቀሙ ሴታሴት ባሉበት ሀገር መንግስት ሰው በላዋችን ጉልበተኞችን ከምትሸልም እደዝች አይነቷን ብትሸልም ምንአለ
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina Год назад
jegna nesh.
@maregemarege
@maregemarege Год назад
ጎበዝ በርች ግን አሳማ ለምንሽ ነዉ እምታረቢዉ
@hananhanan2023
@hananhanan2023 Год назад
❤❤
@medimedi1485
@medimedi1485 Год назад
በጣም እፈልግሻለሁ በምን ላግኝሽ በረከትየ
@abrehammekonen1812
@abrehammekonen1812 Год назад
ገበሬ ሚለው ቃላት አርሶ አደር በሚለው ቢቀየር
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
ያዉ ነው ሁሉም አንድ ነው
@hasnag3161
@hasnag3161 Год назад
ገጠሬ ገበሬ ብለው የሚሳደቡ ወይ የሚንቁ እዩን አናፍርበትም
@ahmedbadaso1250
@ahmedbadaso1250 Год назад
Jegnit
@a04eadco85
@a04eadco85 11 месяцев назад
Ke wolayita wuxu wolayita ko ye hayimanot ager nechi ye lusiper ageligay agerachin indiregixi anipeqidim🙄🙄🙄🙄
@tredre9802
@tredre9802 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አሚራቱዩብ-ለ2ኘ
@አሚራቱዩብ-ለ2ኘ Год назад
ሞትን ማን አይቶት የመጣለ እደሞት ከባድ የለም
@muke614
@muke614 Год назад
ጀግኒት
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg Год назад
ሴቶች ከስዎ ውበት ማለት ዱቄት መለቅለቅ ብቻ ሳይሆን ለፍቶ ሰርቶ መለወጥ መሆኑን አሳይታለች
@alesultan1165
@alesultan1165 Год назад
በእትዮጲያ አብይ አህመድ መፈንጫ ነዉ ሌላዉ ታሰቃይቶ ነዉ የምኖሮዉ
@እንደምድርአሸዋ
ጎበዝ ሰው። ግን አሳማ ማርባቱ ይቅርብሽ። ከእምነታችን አንጻር የኢትዮጵያ ህዝብ ይቀየምሻል።
@Hkim185
@Hkim185 Год назад
ፈረንጅ ቻይና ምን ይብላ? አሳማ ማለት እንደዶሮ የሚባዙ ትልቅ ገበያ፠ ይኖረዋል በነገራችን ላይ እኔም አልበላም ግን ሰዉ አታርባ አትብላ የሚሉት ነገር አይዋጥልኝም
@እንደምድርአሸዋ
@@Hkim185 ያለነው ኢትዮጵያ መሰለኝ፣ ምን ያገባናል ስለ ቻይና እና ፈረንጅ፣ ለስራ የመጡ ካሉ በኛ ባህል መሰረት መብላት ነው። ለላ ስጋ ጠፍቶ ነው?። ሲቀጥል ደሞ ማንንም አትብላ አላልኩም። በእኛ ባህል ግን 95% በርግጠኝነት ደስ አይለንም።
@ferhanaremedan1841
@ferhanaremedan1841 Год назад
Hewan?
@tmch7282
@tmch7282 Год назад
Hero!!!all ethiopian must make routine use of biki esp females,don't cravy only for car!!
@Ethiopian8076
@Ethiopian8076 Год назад
ጎበዝ ነሽ ግን እናትሽን አክብሪ እናትሽን እርጂ ምንም ብትከፋ እናት እናት ናት በዋላ ይቆጭሻል ሀብትም ንብረትም አላፊ ነዉ
@dinkyatanafu9864
@dinkyatanafu9864 21 день назад
❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@HadraBet
@HadraBet Год назад
ካንሰር እመም ለምትሰቃየው እህታችን ዱባይ ላይ እንድረስላት በበሽታው ልትሞት ነው ጡቷን የምታስ ቆርጥበት እና ታክማ የምትድነው ሁለት መቶሽ ድርሀም ተጠይቃለች እንተባበራት አንዳችን ለአንዳችን መዳን ሰበብ እንሁን ru-vid.comJMyLT9HCHWQ?feature=share
@Hkim185
@Hkim185 Год назад
ሐድራ እኔ ቪድዬዉንም አላየሁትም ለምን መርዳቱም አቅሙም የለኝም ሰሐዚህ ልቤ አይችልም የሚያሳዝን ዜና መሰማት ሐድራ ለንቺ ይህቺ እህትሸ ሁሉ ነገርሸ ናት ልታድናት ሁሉን ነገር ብታረጊ አልፈርድብሸም ግን አንድ ታሪክ ልንገርሸ አርቆ የማሰብን ጉዳይ ልንገርሸ አላህ ተከሰቶ ምን ላርግልሸ ቢሊሸ እህትሸን ብቻ አይደለም አድንልኝ የምትይዉ ጠቅላላ አረብ አገር ያሉትን ሕህቶቻችንን ከበሸታ ጠብቅልን ትይዋለሸ ይቅርታ አርግልኝ በአላህ ምሳሌ ሰለሰጠሁ ግን ይህ ምሳሌ ለምነግርሸ ነገር ጥሩ መንደርደሪያ ይሆናል ከወራት በፊት አብይ መጥቶ ምን ላርግላቹህ ሲላቸህ ከአላህ በታች ሁሉ ነገር ሊያረግላቹህ የሚችለዉን ንጉሰ ምን ልጠይቀዉ ሲላቹህ ቤተክርሰቲያን ይሰራልን አላቹህ ከዚህ ሁሉ ሆሰፒታል በነፃ እንድንታከም ወይ በነፃ ፍቀድልን ወይ ዋሰትና ገዝተን በዋሰትናችን እንታከም ወይ ኢትዬጰያ ዉሰጥ ሆሰፒታል ተሰርቶ ለሀገራችንም እያገለገለ የዱባይ እህቶቻችንን በነፃ ቢያክም ብላቹህ ብትጠይቁ ጥሩ ነበር ይህ ቤተክርሰታን 50% ነዉ የሚያገለግለዉ በክርሰታን ፆም የፍሰክ አዞ ክርሰታኑ ጎደኛ ሒሳቡን እንዲከፍል መጠበቅ ነዉ አሁንም ግዜዉ አለለፈም 100,000 የመዳም ቅመሞች ቢኖሩ 100 united arab emirates dirham ዋሰትና ኢትዬጰያ ዉሰጥ ያለ ሆሰፒታል ቢገዙ ወይ ዱባይ ወሰጥም ለማሳከም ይችሉ ነበር ሰምምነትና ሕብረቱ ቢኖር
@Sada-bc4sq
@Sada-bc4sq Год назад
የሴትምየወድምበላይላነሽ
@darikgetachew2646
@darikgetachew2646 Год назад
የሉሲፈርሯ ገበሬ😂
@እንደምድርአሸዋ
NO አሳማ።
@alesultan1165
@alesultan1165 Год назад
በራካት የሉስፌራ የሴጣን አበል ነች
@emurabaapppz9005
@emurabaapppz9005 Год назад
ኦነግ ሼኔ እዳያዩሽ በረከት
@jemstambruce2262
@jemstambruce2262 Год назад
She’s fake at all ! I knew her from the scratch
@abel8835
@abel8835 Год назад
በ 50 ሺህ ኤውሮ የአብይን የመቀነስ መፅሀፍ ገዝተሽ ይሄ ሁሉ መሬት በነፃ ወይ ጊዜ
@Hkim185
@Hkim185 Год назад
ወንድም መሬት የመሰደችዉ ወላይታ ነዉ አማራ ክልል አይደለም
@Hkim185
@Hkim185 Год назад
አንድ Like ለሰጠሸኝ ልጅ በጣም አመሰግናለሁኝ፠ እህቶቼ አንድ ነገር ልንገራቹህ ለሁሉ ነገራችን ሉጋም ያሰፈልገናል አሁን አባባ አቤል ለበረከት መሬት እንዳይሰጣት አማራ ክልል ላይ መከልከል ይችላል ግን ሉጋሙን መያዝ አለበት ወለይታዋች መሬት ከሰጡዋት የወላይቶች ችግር ብቻ ነዉ አብረን መኖር የምንችለዉ ሁላችንም ለጉልበታችን ሉጋም ማበጀት አለብን እንበል አሜሪካ ሐገር ሁለት ክልሎ በነገር ካልተሰማሙ አንዱን አንዱን አያጠፋም ከዚሁሉ አንተም በክልልህ እኔም በክልሌ ተባብለዉ ይለያያሉ ለምሳሌ ቴክሳስ ሰወ የገደለ መገደል አለበት ይላሉ ካሊፎርኒያ 25 ዓመት መታሰር እንጂ መገደል የለበትም ብለዉ አይከራከሩም አንተም በቀዬህ እኔም በቀዬዬ ነዉ የሚባባሉት ይህም እኛ የምንቃቸዉ ዱባዬች ዉሰጥ አለ ለምሳሌ መጠጥ በፍፁም የማይሸጥበት ክልል አለ ሌላዉ ከልል ደሞ ሁቴል ዉሰጥ መጠጥ እሸጣለሁ ይላል ሁለቱም ክልሎች መሰመር, ከልሏቸዉ በሰላም ጎን ለጎን መኖር ይችላሉ ማለት ነዉ ለምሳሌ በአባባ አቤል አባባል በረኸት ከአገር ተፈናቅላ መወጣት ከለባት የአብይን መፀሐፍ ሰለገዛች ነዉ የሚሉን እኔ ደግሞ መጠላያዋ ወላይታ ነዉ፠ ይህንን ሁሉ ለመብራራት የፈለግሁት መሐይመነታችን አንድ ሚሊዬን በሁለት ዓመት ጦርነት አጥተናል እሰቲ ምን ነበረበት ትግሬዎቹ አርፈዉ ትግሬ ዉሰጥ ተቀምጠዋል አልደረሱብንም አንድረሰባቸዉ ብለን ብንተዋቸዉ ኖሮ ይህ ሁሉ ጣጣ ይመጣብን ነበር ወይ?
@adanechmatiwos6076
@adanechmatiwos6076 Год назад
​@@Hkim185 uuuffff ወታደሩ ወንድሜም የዓይን ብሌኑን አጥቷል ገና አላገባ አልወለደ ብታምኑም ባታምኑም እሰከ አሁን ቤት አልመጣም ህክምና ላይ ነው 😭😭 ብቻ ፈጣሪ ይመሰገን !!! በሕይወት መትረፉ ይበቃናል ፈጣሪ ማሰተዋሉን ይሰጠን ሀገራችንንም ይጠብቅልንን ያዘኑትም ይጽናኑ 🙏🙏
@dribasenayittube6639
@dribasenayittube6639 Год назад
ምን አገባሽ አንቺ አለሽ አይደለም እንዴ ህገወጥ ቤት ምትሰሪው
Далее
V16 из БЕНЗОПИЛ - ПЕРВЫЙ ЗАПУСК
13:57
ውሎ አዳር- ከበረከት ገበሬዋ ጋር
31:24