Тёмный
No video :(

“ኮሎኔል መንግስቱ ግድያ አይበቃም ወይ? ተብለው ተጠይቀው ነበር” ገስጥ ተጫኔ ክፍል 5 | ጥቁር እንግዳ|  

Asham TV | አሻም ቲቪ
Подписаться 112 тыс.
Просмотров 62 тыс.
50% 1

#Tikur_Engeda​​​​​ #Genene #geset techane

Опубликовано:

 

18 сен 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 102   
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 Год назад
ገነነ ጥሩ ጠያቂ (investigative Journalist) ምን ማለት እንደሆነ አሳይተሀል! (መረጃ በደንብ እንደሰበሰብክና ብዙ እንዳነበብህም ያሳያል)... መላሹ ገስጥ ተጫኔም በጥሩ ትእግስትና መረጋጋት በዘዴ የሚያውቁትን መልሰዋል! እኛም ብዙ ግንዛቤ አግኝተናል! በጣም እናመሰግናለን!
@tewodroszewld2208
@tewodroszewld2208 Год назад
Ewnetuan binegrew teyakiw yashashil neber. Teyakiw talka eyegeba new.
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 Год назад
በጣም ልፕትክክለኛ መረጃ ኑው እየሰጡን ያሉት። እናመሰግናለን
@sinidugebremichael1361
@sinidugebremichael1361 Год назад
ጠያቂው በጣም አሰልቺ ነው ... ዝም ብሎ ለመላሹ እድል አልሰጠም
@fantatilahun8555
@fantatilahun8555 Год назад
Wow wow I was across the street that night I do remember still have nightmares
@hailetsehaiou4275
@hailetsehaiou4275 Год назад
ገስጥ ምርጥ ፀሐፊ ነው :: እድሜና ጤና ይስጠው :: አድናቂውም አክባሪውም ነኝ ::
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Год назад
Everyone assume Mingstu Hailmariam is cruel but the truth was people around him were power thirsty who killed each others. To me Mingstu Hailmariam is a natural genius. Mingstu Hailmariam weakness was he is not a politician.
@samyhabte2821
@samyhabte2821 Год назад
ጋዜጠኛው{ጠያቂውን ካለማወቅ የተነሳ በጋዜጠኛው ላይ አንዳንደች የምትሰጡት ሚዛናዊ ያልሆነ አስተያየት በጣሙን ነው የገረመኝ እውቁን ጋዜጠኛውን ያለማወቃቹና በግምት የምትናገሩ ሁልጊዜ በትችት የምትኖሩ ሰዎች ናቹ ጋዜጠኛው በጣም የሚወደድ በሳልና እረጅም ጊዜ በሙያ የቆየ በሳልና ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው አንድ ተራ ሰው ቢጠይቃቸው ኖሮ እንዲህ የወረደ አስተያየት አትሰጡም ነበር ውዱን ጋዜጠኛ ገነነን መጀመሪያ ማወቅ ይጠበቅባችኃል መጀመሪያ እወቁት ከዛ መልሱን ታገኛላቹ
@senaitbogale1700
@senaitbogale1700 2 месяца назад
ጥያቄው አንዲያውም የረሱትን አንዲያስታውሱት ነዉ የጠቀማቸው
@ss-jm8se
@ss-jm8se Год назад
ዮሀንስ ምትኩ ጀግና ጀግና
@zewedugemeda3738
@zewedugemeda3738 Год назад
ገኔ ኢንተርቪ ስታደርግ እስጨርስ ጣልቃ እትግባ
@mohamednurhussein729
@mohamednurhussein729 Год назад
This guy is authentic source of Mengistu’s cruelty. It is his leadership who enabled TPlf to get power which was worse than him. Though I didn’t read his books from his interview I didn’t any regrets to what they did at the time even after forty years
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Год назад
This guy is a good writer than he is as an interviewee. I have read his books. He is a master when he expresses his opinions in his writing. We are lucky to have someone like him with first hand accounts of our past ugly history. There are always two sides of history.
@solomonmekonen5952
@solomonmekonen5952 Год назад
ምንኣለ ሌላ ስው ቢጠይቃቸው ?
@sentayehufenta6309
@sentayehufenta6309 Год назад
Why?
@gezahegnwoldemichael5805
@gezahegnwoldemichael5805 Год назад
ልክ ነህ ደደብ ሰው ቢጠይቃቸው ከእውቀት ነፃ የሆነ ሰው ቢጠይቃቸው ላንተ አይነት ሰው ጥሩ ነበር
@samyhabte2821
@samyhabte2821 Год назад
ጠያቂውን አለማወቅህ ነው እንጂ ጠያቂው በሳልና እውቅ ጋዜጠኛ መሆኑን አለማወቅህ ነው
@Habesha8286
@Habesha8286 Год назад
የጠየቀውን ጥያቄ እየመለሱለት በመሀል አስር ጊዜ ጣልቃ እየገባ እራሱ መላሽ ሊሆን ይሞክራል ። ምንም እንኳን ታሪኩን ቢይውቀውም መልሱን ለተጠያቂው ብቻ ነው መተው ያለበት ።
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 7 месяцев назад
እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ
@user-gw3ly1vd3z
@user-gw3ly1vd3z Год назад
ዮሀንስ ግን ጄግና ኑራል ቢያንስ ስው በላውን ዳንኤል ገድሎ መሞቱ እስኪ ኮሎኔል ዳንኤል የግል ታሪክ ንገሩን ይህ ስው ለምን እንዲህ ጨካኝ ሆነ ንጉሱን ራሱ አንቆ ገድሏል የሚለውስ ምን ያህል እውነት ነው
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Год назад
Colonel Daniel yemecheresha Deg, yesintun deha nebs yaterefe jegna etioypiawi tiliq mesewatinet yekefele abiyotawi NW.
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Год назад
The enemies of mengistu propaganda claimed Daniel killed the king, there was no gain in doing that the king died from old age and illness.
@quaafseid4475
@quaafseid4475 Год назад
አው ኮለ ዳንኤል ንጉሱን አፍኖ ገድሏል እውነት ነው።
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Год назад
@@quaafseid4475 where you an eye witness?
@samsonabraha7702
@samsonabraha7702 Год назад
@@werqzeleke2815 ዳንኤል ከፖሊስ ሠራዊት ወደ ደርግ የመጣ የመግስቱ አጃቢ አለቃ ነበር ብዙ ትልልቅ የጦር መኮንኖች አገር አስተዳዳሪወችን ገድሎአል ከጀነራል ጌታቸው ናደው, ጀምሮ ጀነራል አማን አምዶምን, ጭምር የረሸ ነው ከዛም አልፎ የዛን ቀን ጀነራል ተፈሪ ባቲን, ኮለኔር አስራት ደስታን, ኮለኔር ህሩይ, ሻበል ሞገስ, ሻበል አለማየሁን, ሌሎች ስማቸውን የማላስታውሳቸው 3መኮንኖችን ጨምሮ ባጠቃላይ 7የደርግ መሪ የነበሩትን በዛን ቀን በመግስቱ አስተባባሪነት ግድያው በዳንኤል አሰፋ እጅ ተፈጽሞአል በመጨረሻም በሻበል ዮሐንስ ምትኩ, ተረሸነ ዳንኤል አሰፋ ከመግስቱ ያላነሰ አረመኔ ፋሽት ገዳይ ነው
@EJ.7580
@EJ.7580 Год назад
Melesse Zenawi was with Zied Baree of Somalia
@danharamaya
@danharamaya Год назад
ጠይቀህ ለመልስ ጊዜ የማትሰጠው ለምንድን ነው??😭
@shemles
@shemles Год назад
It’s an interview, not an interrogation. Please let the guest tell it like it is.
@solomonmekonen5952
@solomonmekonen5952 Год назад
እባክህ አንተው ጠያቂ አንተው መላሽ ትሆናለህ :ይቅርብህ ስፓርቱ ለይም እንደዚህ ነህ
@oneil6645
@oneil6645 Год назад
Minale bitasiwerachew ante Jilajil yehonk sewiye
@zerguat
@zerguat Год назад
ገነነ አሰልቺ አይነት አጠያየቅ ... ነው ።
@tomtom-qj4fv
@tomtom-qj4fv Год назад
ደርግ የነበሩ ሲናገሩ እርምጃ ተወሰደበት በኩራት ነው የሚናገሩት። እነዚህ ማፈር ነበረባቸው
@biniammario3018
@biniammario3018 Год назад
ማፈርና አለምስፈርን ሁኔታዎችን በዘመኑ አስተሳሰብና በሰዎቹ ጫማ ውስጥ ቆሞ ማየት ይጠይቃል።
@user-ni4qc3bs2h
@user-ni4qc3bs2h 3 месяца назад
ያስቻለው እንግዳ
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 7 месяцев назад
ሁሉም ሰው ይይዛል-ሁሉም ሰው ያሴራል-ሁሉም ሰው ይገላል
@antenheeijgu3162
@antenheeijgu3162 6 месяцев назад
ውይ ገነነ ላሼ አልሸ !!!!
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q Год назад
በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ
@ss-jm8se
@ss-jm8se Год назад
በላቸው ሳይሆን ዳምጠው ጓንጉል ይባላል
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 Год назад
Sometimes the guy who is conducting the interview need to calm down you invite a guest against who was there while all this going on back in the days during mengistu halamarium era of let him at least give him a chance to speak the side of the story and stop interrupting him act like you know better than he does and all that I think you should keep it quiet while the main speak interview is to me it was annoying because you think like you know the history better than he does and he was there in the middle of it but you keep interrupting him and trying to correct him or whatever you intend to do you I need to change calm down just sit there you ask the question let the man answer the way he does
@KFASIL
@KFASIL Год назад
እኔም እኮ ግራ ግብት ብሎኝ ነበር ሁለተኛ ይህን ሰውዬ አልሰማም
@gamilasultangamila5864
@gamilasultangamila5864 Год назад
ዪኒቨርሲቲ ዮኑስና
@tewodroszewld2208
@tewodroszewld2208 Год назад
Lemin afun ayzm teyakiw
@sofoniasabreham1481
@sofoniasabreham1481 Год назад
😆😆😆😆
@nemerajorgo8105
@nemerajorgo8105 Год назад
ማን ይናገር የነበረ ።
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 7 месяцев назад
ወዝሊግ፤ሰደድ፤ወጭልግ፤????ምን ማለት ነው?
@nesredinmuhammed6000
@nesredinmuhammed6000 Год назад
ገስጥም እንደነ ፍስሀ ደስታ እና ፍቅረስላሴ ሁሉ እውነቱን በግልጽ ለመናገር ዳር ዳር ማለቱ ያሳዝናል የደርግ አፍቃሪ የነበሩት መቼም አይድኑም አሁንም የመንግስቱ ሀይለማርያም እና የደርግን ጥፋት ለመሸፋፈን መሞከርህ በጣም ይገርማል ዛሬ እንኳን ሀቁን ብትናገር ምን ነበረበት
@belultauruskinda2476
@belultauruskinda2476 Год назад
የጋዜጠኛዉ ብቃት ማነስ አጓጉል ጣልቃ ገብነትና የሞኝ ጥያቄዎች የተጠያቂዉን የበሰለ የሀሳብ ፍሰት አበላሸዉ!!
@weldenegodguad4974
@weldenegodguad4974 Год назад
ንገርልኝ እባክህ.......
@tariktube332
@tariktube332 Год назад
The questionnaire has full of knowledge, and he has full of capabilities to lead this interview
@belultauruskinda2476
@belultauruskinda2476 Год назад
@@tariktube332 He is the type of journalist they call “master of the obvious” Interfering with uncalled for and silly questions!!
@yonnasmichael9466
@yonnasmichael9466 Год назад
የሞኝ ጥያቄ አልከው የገነነን እውቀት ሙሉ እውቀት ስላለው ነው እያንዳንዱን ነገር እያነሳ የሚሞግተው ከትችት በፊት ሙሉ ስዕል ይኑረን
@mulugetatesfa8331
@mulugetatesfa8331 Год назад
ከየት የመጣ ጋዜጠኛ ነው። ምናለበት ለማደመጥ ሞክሮ ባለው መረጃ ላይ ጥያቄ ቢያደርግ ለአድማጭ ጥሩ በሆነ ነበር። ይህ ጠያቂ ምንድን ነበር ከአሁን በፊት። አሁን ማን ይሙት ከገስጥ በላይ አውቃለሁ ማለቱ ነው?
@tektil1348
@tektil1348 Год назад
ሙሉውን በምን ላግኘው?
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Год назад
አሻም ቲቪ ብለህ RU-vid ላይ ታገኘዋለህ።
@ss-jm8se
@ss-jm8se Год назад
ሻለቃ ምትኩን እንዲጠራ የተላከው አምሳ አለቃ ዳምጠው ጓንጉል ነበር በላቸው አይደለም
@zackgulema6298
@zackgulema6298 Год назад
this is like interrogation. the journalist is not professional.
@weldenegodguad4974
@weldenegodguad4974 Год назад
ይሄ ቅልብልብ ጋዜጠኛ ምን ይሻለዋል? የሰዉየዉን መጽሃፎች እንዳነበብክ ገብቶናል ግን እኛ መስማት የምንፈልገዉ ኣንተ ያነበብከዉን ታሪክ ሳይሆን ባለ ታሪኩ የሚተርከዉን ነው::
@ss-jm8se
@ss-jm8se Год назад
ድድብናህን አጉልተህ አወጣኸው
@weldenegodguad4974
@weldenegodguad4974 Год назад
@@ss-jm8se እኔን ማለትህ ከሆነ በስምህ ኣትጥራኝ
@alexg5424
@alexg5424 Год назад
@@weldenegodguad4974 you are completly gadem
@lifelove1621
@lifelove1621 10 месяцев назад
😂😂
@ss-jm8se
@ss-jm8se Год назад
አይድ መሀመድ የህዝብ ድርጅት ሀላፊ የነበረ የተገደለ
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 7 месяцев назад
😂ለምን አልተገደለም ነው?ሙጭጭ
@ayshuwolde9265
@ayshuwolde9265 Год назад
እባክህ እባክህ ገነነ አትዘባርቅ ምን ሆነህ ነው
@tesjij8484
@tesjij8484 Год назад
አኔ የምለው ደርግን ገዳይ ብቻ ማረግ ትንሽ የነበርበትን ሁኔታማወቅ ሀገሪቱ የምተዳደረውሶሻሊዝም ተብሎ ታወጀ እነ ሚኤሶን ኢህአፓ ትክክለኞ ሶሼሊዝም አይደለም ብለው ነው የሚቃወሙትሶሻሊዝም ጠላትህን አስወግድ ልክ ወያኔ እንደሚያደርገው ሁሉም ገዳይ ነበር
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Год назад
ኮ/ኔል ዳንኤል የሚባለው ሳይኮፖት ይመስለኛል፣ ብዙ ሰው ገድሏል።
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 7 месяцев назад
መንጌማ መንጌ ነው
@seyfudada9641
@seyfudada9641 Год назад
ወይኔ እንግዳው ግን የኢዮብን ትእግስት የተላበሱ ናቸው ከእንዲህ አይነት ልብ አድርቅ ጋዜጠኛ 😂ተብዬው ጋ ታግሰው ኢንተርቪይውን መጨረሳቸው!!
@meeyaad12
@meeyaad12 Год назад
ምን አይነት ጅቦች ናቸው ጃል? መበላላት? ለነገሩ የዛሬውም ከዚያ ተወራርሶ የመጣ ነው
@user-gw3ly1vd3z
@user-gw3ly1vd3z Год назад
ሟሂት በጎንደር ሰመኔኛች አማርኛ ግልፅ ነው ይህ ለምን ለሸዋ ግልፅ አልሆንለት እንዳለ ግራ ገባኝ
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 7 месяцев назад
አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት ገንግና ቀረች ገነነ
@mussieeyassu2048
@mussieeyassu2048 Год назад
የአብይ ጭፍጨፋ አይብስም
@Kazabishotu
@Kazabishotu Год назад
አይ ደርግ የአውሬወች ስብስብ ነፍሳችሁ አይማር
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Год назад
Viva mengè ✊✊✊✊✊
@ss-jm8se
@ss-jm8se Год назад
ደደብ መንግስቱ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Год назад
@@ss-jm8se smart jegna whooped your daddy
@pukichorpac2759
@pukichorpac2759 Год назад
እራስህ ጠይቀህ እራስህ ትመልሳለህ እንዴ?
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 7 месяцев назад
አረ ያውራበት እየዘላበድክ አቋረጥከውኮ
@ss-jm8se
@ss-jm8se Год назад
ቁሬማው ነበር መገደል ነበረበት
@ababut.tiruneh9504
@ababut.tiruneh9504 Год назад
Ere bakiih afer fit shimbira ras baria..wgegna nah aferu.
@thirdworld2893
@thirdworld2893 Год назад
ገስጥ ተጫኔ ሳላደንቅህ ኣላልፍም ከ40 ኣመት በላይ የሆነን ክስተት ልክ ትላንት እንደተከናወነ ነገሩን ፍሬም በፍሬም ስታስቀምጥ ።ጋዜጠኛው እኔም ኣውቃለው ለማለት መሰለኝ ከፍሬ ነገር ውጪ ዝብዝቦሽ ውስጥ ሲገባ ይታያል ይህ ባይሆን ምን ይሆን ነበር ? ? ? የመሳሰሉ
@user-in2bw1cr5v
@user-in2bw1cr5v Год назад
ገነነ ግን በጣም ይቀርሀል አንተን እንስማ እሳቸውን?
@Gerensay71324
@Gerensay71324 Год назад
ለነገሩ እስካሁን በሂወት የቆየኸው በዚህ ብልጣብልጥ ባህሪህ ነው
@ss-jm8se
@ss-jm8se Год назад
ዳንዔል ከይሲ ሰይጣን
@abrish338
@abrish338 Год назад
እንደዚህ የወረደ ጋዜጠኛ አላየሁም
@mikyestifanos1761
@mikyestifanos1761 Год назад
''ያየ ሲናገር የሰማ ከለከለው'' አንተ የነፍቅረስላሴን መጽሃፍ አንብበህ ነው. ጓድ ገስጽ ተጫኔ በቦታው የነበሩ ሰው ናቸው. ምናለ ብታስጨርሳቸው? ጥያቄ በጥያቄ ላይ ትደራርባለህ።
@zewedugemeda3738
@zewedugemeda3738 Год назад
ልክነህ ወንድሜ ገኔ ጠያቂ ሳይሆን መርማሪ ነው የምመስለው
@user-in2bw1cr5v
@user-in2bw1cr5v Год назад
5 ክፍል ሙሉ እንግዳ ጋብዞ እራሱ የሚያወራ ደነዝ ጋዜጠኛ ይሄን አየው ነገሩ አሻም ቲቪም አይረቤ ነው😡
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q Год назад
ደነዝማ አንተ፡ነህ ጫታም
@ss-jm8se
@ss-jm8se Год назад
ይሄ ባርያ የስልጣን ጥመኛ በስባሳ
@seifedinm.6756
@seifedinm.6756 Год назад
መንግስቱ የሲኦል መሆኑን ገና ሳይሞት ያውቀዋል
@mussieeyassu2048
@mussieeyassu2048 Год назад
የአብይ አይብስም
@belachewke
@belachewke Год назад
አዳምጥ ወይ አንተ አውራ
@user-in2bw1cr5v
@user-in2bw1cr5v Год назад
ቆሮቆንዳ ጋዜጠኛ ሲያስጠላ የግል ወሬ ነው የያዝከው?
@araedombahram4150
@araedombahram4150 Год назад
ሰውየው ውሸታም ነው
Далее
ነበር | ገስጥ ተጫኔ | ሙሉ ትረካ
1:24:01