Тёмный

“ዐቢይና ኢሳያስ ይዋጋሉ” የደህንነት ሹሙ፣ “ስለእስር ማዘዣው” ከትግራይ ምላሽ፣ አነጋጋሪው የወታደሮች ድርጊት ቪዲዮ፣ "ስርዓቱ በወራት ማስወገድ"አመራሩ|EF 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 926 тыс.
Просмотров 48 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 173   
@eleiasathbhanere9895
@eleiasathbhanere9895 2 часа назад
እኔ እልም ያልኩ ድሀ ነኝ የአንተን ዜና ለመስማት ግን ዋይፋ ያለበት ቦታ መጥቼ ዜናህን ለመስማት ከገጠር ወደ ከተማ መጥቼ ሰምቼ ሰሄድ የምታቀርበው ዜና ለእኔ ምግብ ነውና ከነቤቸሰብህ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ። /እኽሱም ማርያም ምሰ ዕያልካ ትሓልኻ
@estifanoskassahun6362
@estifanoskassahun6362 2 часа назад
deha kehonk sera betsera ayshalehem
@jesusmysaviour2468
@jesusmysaviour2468 2 часа назад
ኣጆኻ (ኣጆኺ) እልም ያልኩ ደሀ ነኝ የምትለዋ ቃል ውሰጤን በጣም ነው የረበሸችኝ ከ 3 ወር በኋላ ኢትዮጵያ አመጣለሁ ውጪ ነዉ ያለሁት አሁን ያለሁበትን መናገር አልችልም ግን ስመጣ ትንሽ ነገር ልረዳህ(ሸ)እችላለሁ ከተቻለ ኢሜል በታስቀምጡልኝ 😢😢😢
@TedTed-s6k
@TedTed-s6k Час назад
እልም ያለ ለሰይጣን ተልኮ አንግቦ የሚጮ ሚዲያ እንደሆነ አታቅም ወይም ደሞ ሌሎችን እንዳያውቁት የሚዲያውን አላማ እንዳይረዱት ነው እንዲ ምትፅፈው! እትትት ግን የትም አይደርስም! ለጊዜው ቁስል እየነካካ አድማጭ ይስባል! የቁርጥ ጊዜ ሲመጣ እንደሌሎቹ ይቆረጣል! እውነት እና ንጋት እያደር ይጠራል! እግዚአብሔር ይርዳን ለሚመጣው ሁላ!
@jesusmysaviour2468
@jesusmysaviour2468 Час назад
ኣጆኻ (ኣጆኺ) ድህነት ኀጥያት አይደለም እልም ያልኩ ደሃ ነኝ ስትል (ሰትይ) ውሰጤ አንድ ነገረ ቀረ ትነሸ ነገር ባካፍል ብዬ አሰበ ከ3 ወር በኃላ ኢትዮጵያ አመጣለሁ ውጪ ነዉ ያለሁት አሁን ያለሀበትን መናገር አልችልም ግን ስመጣ ትንሽ ነገር በደርግ ብዬ ስላሰብኩ ነዉ ቢቻል ኢሜይል ይቀመጥልኝ😢
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar Час назад
​@@TedTed-s6k እዉነት መራራ ናት። አልዋጥ አለህ????
@EsubalewAdis
@EsubalewAdis 2 часа назад
ድል ለፍኖ❤❤
@ephremsolomon8435
@ephremsolomon8435 2 часа назад
ገዳዩ ቡድንና ዐብይ አህመድ ለፍርድ መቅረባቸዉ አይቀርም የጊዜ ጉዳይ ነዉ፡፡
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 Час назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ የዘመኑ ኣስከፊ ጀኖሳይድ ለተፈፀመበት የትግራይ ህዝብ 😢
@fisshadesta
@fisshadesta 2 часа назад
እውነተኛና ተማኝ ዜና አቅሬቢ ሚድያ ናቹ በርቱ።
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 2 часа назад
እደል ለፋኖ ያረቢ😢😢😢😢😢😢
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 2 часа назад
10/12/2016 - 18/02/2017 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! . . . . . . . . . የአሜርካ ዶላር ወይም ሌሎች የውጭ ምንዛሪዎችን በጨረታ እንዲሸጥ መደረጉ እጅግ የባሰና የከፋ አደጋ የሚያስከትል መሆኑን ከላይ ያሉ መሪዎች ለምን መገንዘብ ተሳናቸው??? በመሠረቱ አንድ ድርጅት ወይም አካል የሆነ ነገርን ለጨረታ የሚያቀርበው የተሸለ ዋጋ ለማግኝት በማሰብ ነው፡፡ በተለይም የአቅርቦት እጥረት ያለበትን ነገርን ለጨረታ ማቅረብ ዋናው ዓላማ የተሸለ ዋጋ ለማግኘት መሆኑን ለማንም ግልጽ ነው፡፡ ከዚህ ቀደም በወያኔ አገዛዝ ዘመን በቂ አቅርቦት ባለመኖሩ ምክንያት ከፍተኛ እጥረት ይስተዋልበት ከነበረው የፍጆታ ምርት አንዱ ስኳር ነበር፡፡ ይህ ፍላጎት ከፍተኛ የሆነ እና አቅርቦት ደግሞ በጣም አነስተኛ የሆነው ስኳር በአንድ ወቅት በየተወሰነ ጊዜ ለጨረታ ይቀርብ ነበር፡፡ ምንአልባት ይህ ይደረግ የነበረው ዋጋን ለማረጋጋት ምርቱን ለተጠቃሚው በፍትሐዊነት እንዲቀርብ ተብሎም ሊሆን ይችላል፡፡ ሆኖም ያስከተለው ግን በጣም የተገላቢጦሽ ውጤት የነበረ መሆኑን ለብዙዎቻችን አይዘነጋም፡፡ ለዚህም ማሳያ ቀደም ሲል አንድ ኪሎ ግራም ስኳር ከ20.00 (ሃያ) ብር በታች ነበረው ዋጋ በአጭር ጊዜ ውስጥ አርባ፣ ሃምሳ፣ … እያለ የአንድ ኪሎ ግራም ዋጋ ከአንድ መቶ ብር በላይ እንዲሆን አድርጎታል፡፡ ነገሩ እንዴት መሰላችሁ፤ የሚጫረቱት ትላልቅ አከፋፋይ ነጋዴዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ነጋዴዎች ደግሞ በዚሁ ሸቀጥ የማከፋፈል ንግድ ላይ እየሰሩ እንደመገኘታቸው ቀደም ሲል የገዙት ስኳር ክምችት እንደሚኖራቸወ አይጠረጠርም፡፡ በየጊዜው ሲጫረቱም ቀደም ሲል ከነበረው ዋጋ እየጨመሩ ይገዛሉ፡፡ ምክንቱም የገዙትን ሲሸጡ ትርፋቸውን ጨምረው የሚሸጡ መሆኑ እና ቀደም ብለው ገዝተው ያከማቹትን ስኳር በከፍተኛ የትርፍ ዋጋ እንዲሸጡ ስለሚያስችላቸው፡፡ በቅርቡ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የዶላር ጨረታ አንድ ባንክ አንድ የአሜርካ ዶላርን ወደ አንድ መቶ ሰባት ብር በመግዛት አሸናፊ ስለመሆኑ በሚዲዎች ሰማሁኝ መሰለኝ፡፡ ነገር ግን ጨረታ ከመካሄዱ በፊት አንድ የአሜርካ ዶላር ወደ ዘጠና አራት ብር አካባቢ ነበር የሚገዛው፡፡ . . . አካሄዱ በጣም የሚያስደነግጥ እና የነዋሪዎችን ተስፋ በጣም የሚያጨልም መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል፡፡ በአብዛኛው ጊዜ በአገራችን የሚታየው ነጻ ገብያ፣ ነጻ ህጋዊ የንግድ ስራ እንቅስቃሴ ሳይሆን … በነጻነት የንግድ እንቅስቃሴን በአድማ፣ በአሻጥር በመሳሰሉት ማካሄድ ልብ ልንልም ይገባል፡፡ . . .  በክፉኛ ለታመመው የአገራችን ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በተለይም የቱሪዝም ኢንዱስትሪን ለማከም ከሚያስፈልጉ መድሃኒቶች ውስጥ ዋነኛው ከልብ የመነጨ እወነተኛ ሠላምን ማስፈን ነው፡፡ በአገሪቱ ሠላም ማስፈን ለኢኮኖሚ ብቻ ሣይሆን ለሕብረተሰቡ ጤና ክፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው ልብ ልንል ይገባል፡፡ ሌላው ማለትም ፕሮፖጋንዳ፣ … ሁለተኛ እና ሶስተኛ ናቸው፡፡ . . .  አገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች ብትሆንም በተለያዩ ምክንያቶች በኢኮኖሚ በጣም ጥሩ ባማይባል ሁኔታ ውስጥ እንድምትገኝ ይታወቀል፡፡ እግዚአብሔር የሰጠንን ጸጋ በአግባቡ በማልማት (ስራ ላይ በማዋል) የኢኮኖሚ ችግሮቻችን ለመፍታት ደግሞ በዙ ቢቻል 24 ሰዓት መስራት እንዳለብን ግልጽ ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአመራሩ በኩል በተለይም አዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የሚወጡ ደንቦችና መመሪያዎች ይህን ግንዛቤ ውስጥ ያስገባ አይመስለኝም፡፡ ለማሳያነት ለምርታማነት አነስተኛ ፋይዳ ያላቸውን ተሸከርካሪዎችን የትራፊክ ፍስተን ለማሳለጥ ሲባል በይበልጥ ምርታማ የሆኑትን የጭነት ተሸከርካሪዎችን በጊዜ በመገድብ በምርታነት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሲያደርስ ይታያል፡፡ . . .  በእርግጥ ከሚያወራ እና ለታይታ ጊዜን ከሚያባክን ይልቅ የተግባር ሰው ነው በጎ ለውጥ የሚያመጣው፡፡ ስብሰባ ዲሞክራሳዊ እና ልኩን በጠበቀ ሁኔታ እስከሆነ ድረስ ሊሰራ ለተወጠነ ነገር የተሸለ ሃሳብ ለማሰባሰብ ለመምረጥ እና የሰራ አቅጣጫ ለማሳለፍ አስፈላጊ መሆኑን አይካድም፡፡ የተዋበ ልብስ ለብሶ ለታይታ እና ለፕሮፖጋንዳ ፍጆታ ከሚለፋ ይልቅ እጁን በተግባራዊ ስራ ላይ የሚያሳልፍ ነው ትክክለኛ ልማት የሚያረጋግጠው፡፡ በተመሳሳይ መንገድም እውነተኛ ሠላምን ለማረጋገጥ ከምናምን ጥልፍልፍ ነገር እርቀን ክልብ በማመን በተጨባጭ መንገድ ተግተን ስንሰራ ብቻ ነው ሠላምን ማስፈን የምንችለው፡፡ . . .
@amedworkabera7043
@amedworkabera7043 Час назад
አሁን እነዚህ ምን ሰዎች ናቸው ለካ ነጮች አፊሪካውያን ጭንቅላታቸው አይሰራም የሚሉት በምክንያት ነው የአህያ እንኳ ክብር አለው ሰው እንደት እንድህ እንደ ገብስ ይወቃል ጎበዝ
@teshomekahssay866
@teshomekahssay866 2 часа назад
አልደነቅበትም፡ከዚህ፡የባሰ፡በትግራይ፡ጦርነት፡አይተናል፡ሰው፡ከነነፍሱ፡እሳት፡ላይ፡የሚጣልበት፡ግፍ፡ብልፅግና፡ከስልጣን፡ካልወረደ፡ህብረተሰቡ፡ሰላም፡አያገኝም።
@DrMATIAS-ly4ch
@DrMATIAS-ly4ch 2 часа назад
አብይ አህመድ ኢትዮ ፎረምን እንደሚከታተል ታውቃላቹህ??!! አብይ እስቲ 👍አድርግ
@Mengesha-l9r
@Mengesha-l9r 2 часа назад
ወዶ ነው
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 2 часа назад
😂
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 Час назад
የማይቀረው የመጨረሻው ከባድ ጦርነት ምስራቅ ኣፍሪካ ውስጥ መካየዱ የማይቀር ነው
@AmiGetachew
@AmiGetachew 2 часа назад
አማሮች ያሸንፋሉ የምንለው የንጹሀን ደም ሶለሚፈርድ ነው
@sabagebru6850
@sabagebru6850 52 минуты назад
የንፁሐን ደም አሁን ነው እንዴ የፍስስው ?
@ትግራይዓይነይ123
@ትግራይዓይነይ123 2 часа назад
#ትግራይ 💛❤️✌️👋🙏
@BariyaGabirBari-cs9oq
@BariyaGabirBari-cs9oq 45 минут назад
መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በብልጽግና ላይ መራር ጥላቻ በአሁኑ ጊዜ ያደረበት ቢሆንም አስተባብሮ እንዲነሳ ቆራጥ የፖለቲካ አመራር ስለሌለው ኢትዮጵያ ዓለምን ጉድ የሚያሰኝ የኑሮ ውድነትና የአገዛዙ አፈና ምስቅልቅሉ ያወጣታል እጅግም ያስፈራልና ሕዝቤ ሆይ በቁም ከመቀበርህ በፊት ቀድመህ ተነስ!!!
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 2 часа назад
#ንፁሀ አማራ ጭፍጨፋ ይቁም!!!#አማራ ፍትሀዊ ስርዓት ለመፍጠር ህይወቱን እየሰጠ ነው.....💪💪🇪🇹
@DhdjjxDhjdd
@DhdjjxDhjdd 2 часа назад
ድል ሥታገኙ መላዉ አማራ ፋኖ ትላላችሁ ሥትመቱ ደሞ ንጡሃን ተጨፈጨፈ ፍትህ ትላላችሁ አይ የእናንተ ነገር ዉሃ ቅዳ ወሃ መልሥ በላይ ነሽ አመድን አረሣችሗትም እ
@Tesfaye-vx5zp
@Tesfaye-vx5zp 2 часа назад
እረ አታሱቁን
@esate725
@esate725 2 часа назад
​@@DhdjjxDhjddእስቲ ብልፅግና አንድ ተራ ፋኖ ገላቹ አሳዩን ወሬ ንፁሀን መግደል ነው የምትችሉት ወሬ አንድ ውባንተ ነው የተገደለው አመት ሞላቹ
@TaytuGrmaw-v8j
@TaytuGrmaw-v8j Час назад
ጅል ንፁሀን አትግደሉ ነው ያልንው​@@DhdjjxDhjdd
@selamselam7358
@selamselam7358 Час назад
😂😂😂😂😂😂😂
@EnaburaTaso-ty5ju
@EnaburaTaso-ty5ju 44 минуты назад
ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪
@user-es5rc8im7c
@user-es5rc8im7c 2 часа назад
ይህን የህዝብ ድምፅ ለምን1&2ሚ አናስገባውም
@zelalem-m1t
@zelalem-m1t 2 часа назад
ይቅርታ እና ይኸን ጀዝባ እንደ ሰው ቆጥራችሁ አብይ ብላችሁ ባትጠሩት መሸርፈት ሳክስፎን ሀ ገደሉ መስል ስሞች አሉት እሱን ብትጠቀሙ
@AberaMelaku
@AberaMelaku 2 часа назад
መቼ ይሆን? መቼ ይሆን? መቼ ይሆን? ሀገሬን የሚመጥን መሪ የማገኘው? መቼይሆን?
@ZerihunMache-ff3hq
@ZerihunMache-ff3hq 2 часа назад
wel come ምርጡ ሚድያያያ
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm Час назад
ድል ለተበደለው ፍትህ ለተገፋው ህዝብ ይሁን
@dawitegedile3141
@dawitegedile3141 Час назад
ፓረላማ መልስ ማምጣት ይችል ይሆን እድሜና ጤና ይሰጠን የሚሉትን ለመስማት
@Mengesha-l9r
@Mengesha-l9r 2 часа назад
ድል ለአማራ ፋኖ
@mebratufentahun4316
@mebratufentahun4316 2 часа назад
ብልፅግና የህዝብ ፀር!
@idrishSayid
@idrishSayid Час назад
ድል ለፋኖዬ🎉🎉🎉🎉🎉❤
@Tokuma-j7l
@Tokuma-j7l 16 минут назад
እኔ የሚገርመኝ ደምወዝ ይከፈል ጥያቄ ድላ መብራትና ውሃ ድላ ምንም ሲጠየቅ ነው ሰው መብቱን ጠየቀ ተብሎ መልስ የሚያገኘው ትርፍ መብራት አለ የሚባለው የማይገባኝ የቱ ሐይል ነው እንጀራ ጋገራ እዛኛው ሰፈር ጋገራ እየተሔደ ትረፍ ግልፅ ቢሆን
@BilalSeesay
@BilalSeesay 2 часа назад
ድል ለነፃነት የሚዋደቀዉ ፋኖ ይሁን ኢትዮ ፎረም በርታ
@selamselam7358
@selamselam7358 Час назад
😂😂😂😂
@AmiGetachew
@AmiGetachew 2 часа назад
የንጹሀን ደም ይፈርዳ እግዚያብሄር የንጹሀንን ደም ዝም አይልም
@eleiasathbhanere9895
@eleiasathbhanere9895 2 часа назад
እኔ እጅግ የማዝነው የአማራ ተወላጆች የሆናችሁ የትግራይን ህዝብ ይቅርታ ጠይቁ ቄሱ አይቀር ጳጳሱ የትግራይ ህዝብ እንዲጠፊ ከአብይ ሆነው ሲቀሰቅሱ ነበር። አሁን በአማራ ክልል የሚደረገውን ጦርነት ግን አንድም የትግራይ ተወላጅ የሚደግፍ አለመኖሩ ግን በትግራይ ህዝብ ኮራሁ
@LubabaShefar
@LubabaShefar Час назад
ክክክ ወሎ መታቹ ቲማቲም ነው እደ የረጫቹህት
@dawitegedile3141
@dawitegedile3141 Час назад
ስለህዝቡ የምታወሩ ጥንቃቄ አድርጉ አንተ አንድ ግለሰብ ነህ የትኛውንም አካባቢ ማህበረሰብ አትወክልም የወከለህም የለም የራስህን ብቻ አስተያየት መፃፍ ትችላለህ
@Dxbuae-gy3he
@Dxbuae-gy3he Час назад
ቆሻሻ ትግሬ እናተናችሁ ይቅርታ መጠየቅ ያለባችሁ🙃
@Dxbuae-gy3he
@Dxbuae-gy3he Час назад
​@@LubabaShefarእኮ
@marigoldan1
@marigoldan1 Час назад
ኧረ ባክህ አንተም ይቅርታ አልጠየክ በመሪዎችህ፣በሚዲያ፣ በዘፈን በስታዴየም አማራን ስታሞግስ የነበርክ አስመሰልከው፤ ድንበር ጥሰህ ገብተህ የዘረፍከው ያጠፋኸው ነፍስስ? በወራት ቀምሳችሁ ወደ ቦታችሁ ተመልሳችኋል።በጣም ያበሳጫችሁም ስንገድል ስንዘርፍ አማራ ለምን ዝም አላለንም ነው። አሁንም ማንም ያንተን የአዞ እንባ አይፈልግም አማራ በልጆቹ ራሱን ያስከብራል።
@WKaz-cs8tg
@WKaz-cs8tg 39 минут назад
Excellent news
@aishasaeed3790
@aishasaeed3790 2 часа назад
ድለ ለፋኖ🇨🇬💪😠
@زينبمحمد-ظ8ن
@زينبمحمد-ظ8ن 2 часа назад
😂ሰው እንደ ምኞቱ ነው ያርግልን አማራ እኮ ሲነይት በቀላሉ አይልም😂👌🇨🇬🇨🇬💙
@mimia7202
@mimia7202 2 часа назад
አረ ምን አይነት ጨካኝ አራዊት መንግስት ነው😡😡
@skylimit1423
@skylimit1423 2 часа назад
ወሬውን ያስወሩት ቮድካቸውና ዘንዶው ናቸው ። የህዝብ ምላሽን ለመለካት ። እንደ እርግብ የዋህ ;እንደ እባብ ልባም ሁን ብሏል መጽሀፉ !! ሰሜን ያቸንፋል !!
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 2 часа назад
🙏💛❤️
@teshomekahssay866
@teshomekahssay866 2 часа назад
እረ፡መቼ፡ነው፡ከዘርና፡ቋንቋ፡መባላት፡መገዳደል፡የምንወጣው፡ሰው፡መቼ፡ነው፡እንደ፡ሰው፡መኖር፡የሚችለው፡ሁሌም፡ጦርነት፡አይሰለችም????
@BiniGetachew-sx7jy
@BiniGetachew-sx7jy 2 часа назад
ያየሰው ይህን ዜና አልሰማህም ከማረሚያ ቤት ብልፅግና ወታደራዊ ምልመላ ጀምሯል
@HenokGebi-we8vg
@HenokGebi-we8vg 2 часа назад
Where about what do you mean
@yonasaraya3212
@yonasaraya3212 2 часа назад
❤💛TDF❤️💛TDF❤️💛TDF❤💛
@aronyonas7563
@aronyonas7563 31 минуту назад
❤TPLF + TDF ❤ brother sisters Semtic spikors are from one stomach ❤❤❤
@aronyonas7563
@aronyonas7563 29 минут назад
❤TPLF + TDF Semitic spikors are from one stomach period❤ Absolutely regardless tough faster fighters in the world our GENERALS CONERILS long live state TIGRAY❤❤❤ ብቅልፅምና
@raswok
@raswok 2 часа назад
ቸግሮናል እርቦናል
@bereketgetachew3384
@bereketgetachew3384 2 часа назад
Well Come
@DesalegnDelele-i4i
@DesalegnDelele-i4i 2 часа назад
የእናንተ ዜና አጅግ በጣም ይመቸኛል!!!ነገር ግን መረጃዎችን ለእናንተ ለማድረስ ፈልገን በምን እናግኛችሁ?
@MyHeroes12dotcom
@MyHeroes12dotcom 2 часа назад
የጉድ አገር 😢
@gebretinsae-z3c
@gebretinsae-z3c Час назад
የአብይ ስርዓት ግፍ ጀመረ እንጂ መጨረሻው ገና ነው፡፡ ስርዓት እነደ ስርዓት በጋራ እንዳነጥለው የጋራ ዓላማ አንዳይኖረን ተደርገናል፡፡ ሰለዚ ስቃያችን በራሳችን ፍቃድና ይሁንታ እንዲቀጥል ወስነ ናል ማለት ነው፡፡ ዳቦ ተወደደብን በሚል ምክንያት መንግስት የሚቀይር ህዝብ በጎረቤትተህ እያየህ ባንተ ላይ ይህን የመሰለ ግፍ የሚፈፅም ስርዓት ተሸክመህ መኖር መቻል የኛ የኢትዮጵያውያን ትልቁ ችሎታችን ሳይሆን አይቀርም፡፡
@2011Tehetena
@2011Tehetena Час назад
ኢዲያሚንን የሚያስንቀው አብይ የአማራን ስጋ ሰድስት አመት ሙሉ በላ አሁንም እየበላ ነው ግን አልጠረቃም ስልጣን ወይም ሞት ብሎ መድረቅ እንዲያው ለመሆኑ በ21ኛው ክፍከዘመን ከሁለት ሚሊዮን በላይ ህዝብን ጨፍጭፎ በምን ተአምር የዚች አገር መሪ ሆኖ ይቀጥላል??????
@abhtube2024
@abhtube2024 Час назад
#Fano
@YonasTadesse-e7h
@YonasTadesse-e7h Час назад
ድል ለፋኖ ።
@FikaduDemessie-e1z
@FikaduDemessie-e1z 2 часа назад
🎉🎉🎉🎉❤
@MebrahtomGurum
@MebrahtomGurum 2 часа назад
gze hulum yasayal
@Abdslegn
@Abdslegn 2 часа назад
እሪ ኡኡኡኡኡ ኧረ ዛሬስ የዚህ ጠቅላይ ሚኒስትር ውሸት አሰለቸን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ሰው ይዋሻል እኔም እንዲሁ ሰው ነኝ እና ግን የዚህ ሰውየ በዛ ስድስት አመት ሙሉ በውሸት ጉዞ
@መሳይአስራት
@መሳይአስራት 2 часа назад
ስሰላም ለሁላችን!
@tigistwoldegiorgis424
@tigistwoldegiorgis424 13 минут назад
ምነው በወላይታ ላይ ችግሩ በዛ ?
@mieessaayaachis2336
@mieessaayaachis2336 Час назад
ይህ ነው እንግዲህ ህግ የማሰከበር ዘመቻ ላይ ያለ መንግሥት። ወታደርና ፖሊስ ህዝቡን የሚያሰቃይና ኢሰብአዊ ድርጊት የሚፈፅም የመንግሥት ቀኝ እጅ ነው።
@ArodoAkile
@ArodoAkile 30 минут назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yohannes8242
@yohannes8242 2 часа назад
Wel come
@asadRemo-wm8vv
@asadRemo-wm8vv 18 минут назад
ኢትዮ ፎረም ትክክለኛ እና ታማኝ ሚዲያ ነው በመረጃ ነው ሚያቀርበው
@logochiwa1
@logochiwa1 2 часа назад
Nice
@BiniyamMamo-x5j
@BiniyamMamo-x5j Час назад
የከምባታ ወጣት ፋኖን ተቀላቀል
@reflection9636
@reflection9636 18 минут назад
Malaria? Sad this is sad since a lot of effort that has been made and it appears to have been reversed during the war period.
@yontig
@yontig 2 часа назад
#BRINGBACKTEGARUREFUGEES #RESTORETIGRAYSSOVERNITY TDF TDF TDF TIGRAY
@Geezemebrat
@Geezemebrat 2 часа назад
እሱ ህዝቦችን ማደናገርና ውሸት ያለው,ኦሮ አገዛዝ.የተጸናወተው,ያረጀ,ተግባሩን,ሌሎች ላይ,ይለጥፋል,የእሳትራት👎[ፕሪሚቲቭ]💥
@WendetaWendeta-l7l
@WendetaWendeta-l7l 40 минут назад
መቼ ነው ከዚህ ህዝብ ላይ ፈጣሪ የሚነቅላችሁ አይ መጨረሻችሁ ይዘገንነኛል የተፈናቀለው ህዝብ ወደየሰፈሩ ይመለሳል ያኔ ምን ታመጣላችሁ ከመቃጠል ውጫ በህይወት ካላችሁ ነው እሱንም የምታዩት እእመኑኝ ትንሽ ቀን ነው
@tigistmekonene5826
@tigistmekonene5826 Час назад
ABEY AHMED ERITREAN BIMOT AYWAGAM AKMUN TENKEKO YAWKAL
@saraMusie-j8g
@saraMusie-j8g 2 часа назад
ከድብደባው ጥይት ይሻላል ሰው የሀገሩን ሰው ቆሞ ማሰቃየት እኔ በራሴ ካየሁት በኋላ አመመኝ እባካችሁ የሀይማኖት አባቶች ይህን ካያችሁት መንግስትን እዲራራ ጠይቁ የመንግስት ባለስልጣን የወከለውን ህዝብን ረስቱል
@tayetaye3400
@tayetaye3400 2 часа назад
አረ ኡኡኡ........2005 የቆጠብነውን ረሳችሁት እሳ ምንድነው ነገሩ 12 ዓመት ኢትዮፎረም እናንተም አንሱልን
@HabenGirmay-u6s
@HabenGirmay-u6s 2 часа назад
በለዉ
@yenesewbelew4552
@yenesewbelew4552 2 часа назад
አንተም ያዉ ደነዝ ነህ
@aronyonas7563
@aronyonas7563 22 минуты назад
በ ጆኖሳይድ ይጠየቃል 😂
@FfdfgHgdhj
@FfdfgHgdhj 2 часа назад
ኢትዮ ፎረም በርቱ እናመሰግናለም
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 2 часа назад
በመሐይማን የሚተረኩና የሚሠነዘሩ ሒሦችን ቅሬታዎችን ከቁምነገር መውሠድና ማዘን ጤናን ያውካለ። መሐይሙን ነው ዕሥከዛሬም ችለው ዕያጭበረበሩ ያሉት። ምነው ዓብዘኞቻችን የተገንጣዮችና የከፋፋዮች ደጋፊ ሖነን አናውቅም? ክብር ካላቸው ወርቅ ዜጎች ካፈራች ሐገር መሐል ለመፈጠራችን ፤ ጃማይካና አሜሪካ ካሪቢየን ደሤቶች ተጠልፈው ተሽጠው በባረነት ሢሠቃዩ የነበሩን ለመከላከል ነፃ አውጥቶ፤ ኑ ነፃ ወደ ሖነች ሐገራችሑ፤ ኑ ወደ ኢትዮጵያ፤ ቦታም ሐገርም ወገንም ይኖራችሗል፤ ሐገር ወገን ዕንደሌለው አትሑኑ ያለ ጀግና፤ ንጉሥ ሖኖ ቀረቦ፣ የጥቁርም ንጉሥ ዕንዳለ ለመላ አለም ያሣየ፤ በስቃይና በበታችነት የሚሠቃዩን፣ ዘርሕ ለባረነት ነው የተፈጠረው ዕየተባሉ ያደጉን፣ የውሸት ትረካን የፋቀ፤ ንጉሠነገሥት ግርማዊ ቀዳማዊ ሐይለሥላሤ ዘኢተዮጵያ ፣ የሚባል የክብር ሠው ያሥተዳደራት ኢተዮጵያ ውሥጥ ነው የተወለድኩት። የወረሥኩትም ጥቁር ሕዝብ የኔን ዕገዛ ዕንደሚፈልጉና ዕነሡንም ነፃ አውጥቼ አሠባሥቤ አቅፌ ሠላማቸውን አንግሼ ዕራሣቸውን ዕንዲከላከሉ ማሠለጠን ማሥተባበር ማሥተማር ማክበር ማሥከበር ሐብታም ማድረግ ነው የኔ ውርሥና ተልዕኮዬ። አሜን፤ ሐሌሉያ። የ ፈጣሪን ልጆች የአዳምና የሔዋንን ልጆች የዘር ልዩነት አላችሑ ያለ የለም ዕብዱ አብይ ና ግብረአበሮቹ ዕንጂ። ሣይንሡም አረጋግጦልናል። ባሐል ቋንቋ ጀበና ቲቪ ሠው ሠራሽ በሠው የተቀረፁ ናቸው ዘራችን መለያችን አደሉም የችሎታችን ማንፀባረቂያ ዕንጂ። ከነሡም የተሻለ ያቀረበውን መርጠን ተውሠን ገዝተን ለመገልገል ዕንገደዳለን፤ መበላለጥ ያሻሽላልና ያለና ወደፊትም የሚኖር ነው።
@mimia7202
@mimia7202 2 часа назад
ህውሀት በምን ጠአሙ
@aronyonas7563
@aronyonas7563 33 минуты назад
ፋኖ አድጊ ጥፋ ጡት ቆራጭ game over RIP😂 አረብ ስደተኛ
@aronyonas7563
@aronyonas7563 32 минуты назад
አማራ ኤርትራ የሚባል በታሪክ የለም አማራ የሚባል የዘር ሀረግ ብሄር ወይም ጎሳ እንደሌለ ታሪክ ይመስክራል እና አማራ ማለት ማንነታቸው የጠፋባቸው ብሄርብሄረስቦች ለማጥፋት የአፄዎች የፈጠራቸው የፓለቲካ አስተሳሰብ ተጠያቂዎች ስብስብ ብቻ ናቸው ቻ በሎ ፋኖ RIP 😂 ጦብያ እርሳት
@MohammedSeid-f5m
@MohammedSeid-f5m 2 часа назад
Ethio Former good
@EthioLove-lf6yl
@EthioLove-lf6yl 2 часа назад
💚💛❤️ Fano tesfachin
@JosefBelay
@JosefBelay 2 часа назад
Wegene eyemerah yalewu zendo mehonun atrsut enji ,shor memory, yalewu lk newu ende ???
@MesfinTesfaye-uo8df
@MesfinTesfaye-uo8df 2 часа назад
በማፓችሁላይ ታሪካዊውን የትግራይ ድንበር ማሳየት አይገባም?
@FrezerHusen
@FrezerHusen Час назад
"የወራት ትግል"'ያለው እራሱን እያሞኘ ነው
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 2 часа назад
Ethio Forum ❤
@oromtichaoromia1265
@oromtichaoromia1265 2 часа назад
Avid Isaias te wagaku malet ye avid siltan abekaket maket naw😂😂
@tfbb3874
@tfbb3874 2 часа назад
አቶ ኢሳያስ እና አብይ አህመድ መዋጋታቸውን ማይቀር ነው አማራ እና ትግራይ ግን ከኢሳያስ ጎን መሆን አለባቸው
@gebremedhinhadera4652
@gebremedhinhadera4652 2 часа назад
،እረ ባክህ?? ለሌለ በለው አብይን ደግፈህ ትናንት የጨፈጨፍከዉ ህዝብ አሁን ሲጨንቅህ ወዱጅ ፈለግክ? የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም ይላሉ ዘመዶችህ!!
@aronyonas7563
@aronyonas7563 26 минут назад
አብ ይን ኢሳያስ ማለት የፊክ አብደልከወል ማለት ሚሊሊክ ናቸው አንለያቸውም ድለ ጦብያ አይመለከታትም ወይዘሮ ትግራይ ወደ ትግራይ የመጣ ዱላው ያቁታል ና የመጨረሻ ምእራፋችሁ ይዘጋል 😂
@mesrakmeskel4920
@mesrakmeskel4920 2 часа назад
Mane yewagal
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 Час назад
ETHIOPIA SHERMUTA LEZELALEM TWDEM
@sabagebru6850
@sabagebru6850 38 минут назад
❤️💛TDF 💪💛❤️ የትግራይ ሕዝብ ዋስትና የአብይ ሰራዊት ገዳይ ጨፍጫፊ የራሱን ሕዝብ ከባዕድ ሀገር ጋር ሆኖ በትግራይ ሕዝብ ላይ ጀኖ ሳይድ የፍፀመ የማይረባ ሰራዊት ነው ኢትዮጵያ የምትባል ፍርሳለች የትግራይ ሕዝብ ጠባቂው ከ እግዚአብሔር በታች የትግራይ ሰራዊት ብቻ ነው ❤💛💪🙏
@aronyonas7563
@aronyonas7563 18 минут назад
❤ The king of TIGGER TIGRIYANS TPLF The king of TIGGER TIGRIYANS TDF❤ Absolutely regardless tough faster fighters in the world our GENERALS CONERILS long live state TIGRAY for ever period❤ TPLF + TDF brother sisters from one stomach ❤❤
@MasratNuse
@MasratNuse 2 часа назад
😭😭😭😭😭😭😭
@mikielweledmariam2884
@mikielweledmariam2884 Час назад
Tebda kemalame wethi
@AmiGetachew
@AmiGetachew 2 часа назад
አብይ ከኤርትራ ጋር?????
@TadesseKIdanemariam
@TadesseKIdanemariam 56 минут назад
በትግራይ የሓሰት ፕሮፓጋንዳ ለህዝባችን አዲስ አይደለም ለ50 አመት በአልባልታ የነበረ ስርአት ስለሆነ እንዲህ አይነት የውሸት ሥራ መጠመዳቸው ህዝባችን ጠንቅቀው ያውቀዋል
@DarkAngel-n7b
@DarkAngel-n7b 2 часа назад
ህዝብ ካስጨፈጨፉ በኋላ ጦርነት አንፈልግም ማለት ምን ማለት ነው በህግ መጠየቃቸው አይቀርም
@haymanotazemeraw2202
@haymanotazemeraw2202 2 часа назад
ኢትዮ ፎረሞ ???? ይችን ካርታ ከየት አገኘሀት ???
@skylimit1423
@skylimit1423 Час назад
የቢሆንስ Scenarios 1-ኦሮሞ ፋኖን ያጠፋል 2-ፋኖ ኦሮሞን ያጠፋል 3-ፋኖና ኦሮሞ ይደራደራሉ 4-ኦሮሞ ኤርትራን ይወራል 5-ኤርትራ ኦሮሞን ከ 4 ኪሎ ያባራል 6-ኦሮሞና ኤርትራ ይታረቃሉ ለሁሉም መዘጋጀት ያስፈልጋል
@tomasfaf3147
@tomasfaf3147 Час назад
Biltsegina sihon bilgina kehona koye fano niguse new arat kilo mekemet bicha menges aydelem
@reflection9636
@reflection9636 23 минуты назад
Is she full of lies or truthful?
@ZagweD
@ZagweD 2 часа назад
First :)
@getahunewunetu5473
@getahunewunetu5473 Час назад
ነውረኛ ሥርዓት
@Fajaja-o2z
@Fajaja-o2z Час назад
Kkkkkk
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 2 часа назад
ngusu aby Dem lemduwal be sltanu lemekoyt kehone y Dhawn Dem megeber alebet ngusu aby le Hzbum rnkuwan denta ylewum aby kaltefa be millyonoch nxuhan ytefalu
@robimassawino
@robimassawino 2 часа назад
የትግራይ ሰዎች ኣቢይ ሻብያን ጋብዞ እንዳስጨፈጨፋቹህ እናንተም ከሻብያ ጋር ተባብራቹህ ልክ እንደ ደርግ ኣቢን ኣስወግዱት ።
@aronyonas7563
@aronyonas7563 20 минут назад
foolish silly dabble standard dabble face ህግደፍ + ጃዊሳ የፊክ አብደልከወል ማለት ሚሊሊክ ልጆች ናቸው ደርበን ግን ምእራፋቸው ይዘጋል አይቀርም ጦብያ እንዳታስብዋት ሙታለች 😂 ፋራ ኮካኮላ
@abdulhafizkemalissa1254
@abdulhafizkemalissa1254 2 часа назад
ል ል
@sabagebru6850
@sabagebru6850 48 минут назад
የትግራይ ሕዝብ ደም ይፋረዳቹሃል እግዚአብሔር ዝም አይልም ይፍርዳልአሜን 🙏🙏🙏እናንተ ዲያብሎሶች 👹
@EfremHailuemru
@EfremHailuemru 2 часа назад
Parlama. Hahahaha ye eneklef parlama belew menorachewunem ayakum
@abdulhafizkemalissa1254
@abdulhafizkemalissa1254 2 часа назад
llll
@MF23720REG
@MF23720REG 2 часа назад
shabiya metfat alebet selam lehon, Dr aby azoh
@woldemirach5669
@woldemirach5669 2 часа назад
Do you think there are differences between the two? You need brain exercise!
@tomorrow9473
@tomorrow9473 2 часа назад
ፃድቃን አሁን በረደለት ማለት ነዉ። እንደ ነገረኛ በሬ መሬት እየጫረ እንዋጋ ማላት ቀረ።ጥሩ ጅማሬ ነዉ።
@Dats11112
@Dats11112 2 часа назад
Agegehu Teshager
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 2 часа назад
በሬ! አህያ! በግ ??? በሬ ነገር ነህ🧐ጭባ
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr Час назад
ልክ ለትግራይ ህዝብ ያዘክ ይመሰል😂 ጦሱን ማን ሆነና ተው ያለው ተው እባክህ በገንዘብ የማይገዛየለም አለው መሪው ጄኔራል ፃድቃን ከህዝቤ አብሬ ልሙት ያለ አባታችን ነው ለሁሉም አባቶቻችን ጀግኖች ክብር አለን
@tomorrow9473
@tomorrow9473 Час назад
@@FikirtGebiregZihabr አይ መከራ እረ ተዉ። ሁለት እግር እና ሁለት እጅ የቀረዉ ብቸኛ ነበርክ እሷንም እንዳታጣ ነዉ ፆድቃን ጦርነት እምቢይ ያለዉ መሰለኝ ካማረህ ቀጥል።
@unknownUnknown-lv9gb
@unknownUnknown-lv9gb 46 минут назад
የትግራይ ጆኖሳይድ ተጠናክሮ ቀጥለዋል እይ!!!!
@aronyonas7563
@aronyonas7563 23 минуты назад
ፋራ ኮካኮላ አይመለከትህም ደርበን ምእርስፋቹህ ይዘጋል ፋኖ አድጊ ቻ በሎ ሙጀልያሙ ፋኖ
@KhudirChamsu
@KhudirChamsu 2 часа назад
ያተውሸት ወደር የለውም ከባለስልጣኑ በላይ አቃለው አልክሳ አገር ሰልባጅ አደለችም ስራትያዝ ጩጬ
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 2 часа назад
የኮሎኔል አብይ ችግኝ ጠባቂ ነህ እንዴ😮 ዞርበል ክዚህ አልቃሻ🥊
Далее
Купил КЛОУНА на DEEP WEB !
35:51
Просмотров 2,9 млн
skibidi toilet 77 (part 4)
05:20
Просмотров 13 млн
EMS ዜና Mon 28 Oct 2024
Просмотров 593
Купил КЛОУНА на DEEP WEB !
35:51
Просмотров 2,9 млн