Тёмный

“የምንጊዜውም ምርጡ በረኛ “ተካበ ዘውዴ |ክፍል 1 | ጥቁር እንግዳ  

Asham TV | አሻም ቲቪ
Подписаться 116 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 33   
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 3 года назад
ተካበ ልባችን ውስጥ ያለህ ትልቃችን ገናናችን ነህ ፈጣሪ ሙሉ ጤንነትህ ከረጅም ዕድሜ ጋር እንመኛለን አይዞህ ተካብ ያቅምህን ሁሉ ለዚች ሀገር እድርገሀል ገኔ ሌላው ድምፅ በጣም ደካማ ነው አይስማም አስተካ ክልልን
@henockabraham6685
@henockabraham6685 3 года назад
Tekabe Zewdie The Greatest of All Time (GOAT) Ethiopian goalkeeper. Thanks for doing this interview Genene Mekuria, but please please try not to interrupt too much. Let the interview subject tell the story. Thanks
@IStyle714
@IStyle714 3 года назад
ኖር ኖር ገኔ ታላቅ ሰው🙌🏽🙌🏽 ስለ ተካበ እየሰማን ነው ያደግነው ዛሬ አየሁት ተካበ ስላደረከው ሁሉ እናመሰግናለን 🙌🏽
@getachewgeremew9177
@getachewgeremew9177 3 года назад
ድምፅ የለውም ለራሳችሁ እምታወሩ ነው የሚመስለው
@biniyammebratu507
@biniyammebratu507 3 года назад
ተካበ የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማችን ነህ
@danielassefa7015
@danielassefa7015 3 года назад
ተካበ ዘውዴ የማይረሰኝ ነገር ከሰላሳ አምስት አመት በፊት ያኔ እኔ የአስራ ሁለት አመት ልጅ ነኝ እነተካበ ለትሪኒንግ እኛ ሰፈር መጡ ሰፈራችን ኮስ ሜዳን አልፎ አቶ በየነ ግቢ የሚባል ሰፈር ነበር እሱ አጠገብ አነስ የሚል ሜዳ ነበር እዛ ልምምድ እያደረጉ እኔ ከትንሾ እህቴ ጋር ልምምዱን እያየሁ ወደ ተካበ ጎል የተመታ ኮስ ተካበን አምልጦ እህቴን ሆዶን መቷት እራሷን ስታ ወደቀች እነተካበ የሞተች መስሏቸው የደነገጡት ድንጋጤ አይረሳኝም ከዛ በስንት አበሳ ነቅታለች ይሄ ቃለመጠይቅ የልጅነት ትዝታዬን ቀሰቀሰው።
@Mirkuzz
@Mirkuzz 2 года назад
1- ተካበ ዘውዴ 2-ኣማኑኤል እያሱ 3-ዳኛቸው ደምሴ 4-አስራት አዱኛ 5-በቀለ ብርሃኔ 6-ነጋሽ ተክሊት 7-ሙሉዓለም እጅጉ 8-ሙሉጌታ ወልደየስ 9-ሙሉጌታ ከበደ 10-ገብረመድህን ሃይሌ 11-?
@derejebelayneh5424
@derejebelayneh5424 Год назад
ታላቅ ትዝታ ነው።
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 года назад
ሊብሮ ተካበን ስላቀረብከው ደስ ብሎኛል ተካበን የማልረሳው ጨርቃ ጨርቅ ከ ኤርትራ ጫማ ሳጫወቱ በትሴራ በኩል ያዳናቸው ተደጋጋሚ ሙከራዎች የሐረር ምርጥ ከአዲስአበባ ምርጥ ጋር ተካበ በመጀመሪያ ግማሽ የተሰጡትን ሁለት ፔናሊቲ ከማዳኑ ሌላ ያዳናቸው ካሶች ለረፍት ሲወጡ እስታዲየም በሙሉ ያለው ተመልካች ከመቀመጫቸው በበመነሳት አጨብጭበውለታል
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 года назад
የኢትዮጵያ ስመ ገናና ተካበ ዘውዴ ስላየውክ በጣም ደስ ብሎኛል
@lamrof
@lamrof 6 месяцев назад
ተካበ ዘውዴ፤ በአርምሞ የሚገስጽ፣ ትከሻው ከባድ፣ አኳሃኑ ሁሉ የመሪነት ሞገስ ያለው ሰው ነው።
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 2 года назад
ልጅሆኜ የመረሳው በረኛ ተካበ ዘውዴ ሁሌም ሰላም ሁንልን
@munaalhabesha8147
@munaalhabesha8147 19 дней назад
The Greatest & Best Dire Dawa Person he was Learning Misrak Jegnoch School
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 3 года назад
Tekabe Zewde, we love you brother. I wish you all the best.
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ Год назад
ታላቁ ተካበ ዘውዴ
@asmaratsaeda9245
@asmaratsaeda9245 Год назад
መታረም ያለበት ነገር ቢኖር ፡ ፍጹም ቅጣት ምት መጀመርያ የመታው ገብረመድህን ሃይሌ ሳይሆን የኤርትራ ጫማው ተጫዋች ነጋሽ ተክሊት ነበረ፡፡ቀጥሎ የመታው ኣሁንም የኤርትራ ጫማው ኣማኑኤል እያሱ ነበር፡፡ከዛ ቀጥሎ ነበር የቢራው ገብረመህን ሃይሌ የመታው፡፡በዚህ ቢታረም ይሻላል፡፡
@lamrof
@lamrof 6 месяцев назад
የምሥራቅና መካከለኛ ውድድር የመጨረሻውን ጨዋታ ናይሮቢ አንዲት መናኛ ኪዮስክ ደጃፏ ላይ ሆኜ በስዋሂሊኛ በተደረገ የሬድዮ ትልልፍ ነበር የተከታተልኩት። ቋንቋው በቅጡ ባይገባኝም ከሌሎች የሱቋ ሰዎች ገጽታና ከማውቃቸው ውስን ቃላት በሰፊው መረዳት ችዬ ነበር። የማልረሳው ነገር፤ አስተላላፊው፤ እምቱ ኡዩ ተካበ /ይህ ሰው ተካበ/ እያለ ሲያዳንቅ የነበረውን ነው።
@JjMm-ks4wv
@JjMm-ks4wv 19 дней назад
ሙሉጌታ ከበደ አለ ግን እኔ እራሡ የድሮ ትውሥታ
@eskeeee5197
@eskeeee5197 3 года назад
Tekabe we love you 😍
@shimeleshunde8318
@shimeleshunde8318 3 года назад
ድምፅ ዜሮ እረ እባካችሁ አሻሽሉት።
@sintayhuderessa3572
@sintayhuderessa3572 3 года назад
ተካበ የምትለው መምህር ሽመልስ ዘውዴ በጺሙምክንያት(ጎት ፍየል)የሚሉትን ይሆን?
@hailegnaw3627
@hailegnaw3627 3 года назад
Waw, minim altekeyerem
@yacobfantaye4658
@yacobfantaye4658 10 месяцев назад
ሲተርኩ ትንሽ ጊዜ ብትሰጣቸዉ
@wosuasfaw5348
@wosuasfaw5348 3 года назад
Ye demts terat yegolewal.
@yd9122
@yd9122 День назад
"ተካበ ዘውዴ ተወርዋሪ በዘዴ" ይባልለት ነበር
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 3 года назад
ድምፃችውን ከፍ አድርጉት፥ ኣይሰማም።
@asmeromyosief5213
@asmeromyosief5213 3 года назад
👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯💯
@fakrunafia4061
@fakrunafia4061 2 года назад
ድምጽ የለም
@b.k.1768
@b.k.1768 3 года назад
ተኬ ሪፐብሊካን ጋርድ መስሎኝ
@woldemariambekele4085
@woldemariambekele4085 3 года назад
ትንሽ ቆይተህ ደሞ ተማርኮ ነው ትላለህ ? color blind neh ende?😁😁😁😁😁
@selamawitbabi7195
@selamawitbabi7195 2 года назад
ማይኩን አስጠጋ እባክህ ገኔ ገናና ቀዳዳው😂😂
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 2 года назад
ቁልቢ ይቅደድ
Далее
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Просмотров 488 тыс.
БЕЛКА РОДИЛА КОТЯТ#cat
00:20
Просмотров 1,2 млн
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Просмотров 488 тыс.