Тёмный

“ይሄ ጌም እንኳን እንግሊዘኛዬን አማርኛዬን አስረስቶኛል🤣🤣” 9D ጌም ተጫወትን //በእሁድን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 116 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.

Развлечения

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 101   
@user-xo1hs99
@user-xo1hs99 2 месяца назад
አስፊት ነብሱን ይማረውና ናፍቂ ሊያ ሁነው የሰሩት ነበር❤❤❤❤
@kidu_media
@kidu_media 2 месяца назад
የመዳም ወታደሮች ቆይ እያንዳንድ ላገኝሽ እናንቴ እያላቹ ቤቴን ዝንብ ወረረ 😢 የመዳም ስራ ድክም ብሎኛል 😢 በዛላይ እግሬ አብጠዋል ለምን እንደሆኔ አላቅም በፀሎት በዱዓ አስቡኝ ዉዶቼ ለልጄ አስፈልገዋሎ 😢 ባላቹበት ክፉ አይንካቹ ስደተኛ እህቶቼ❤
@HabHajdishw
@HabHajdishw 2 месяца назад
አብሽር
@jemilaahmed1415
@jemilaahmed1415 2 месяца назад
አብሽሪ አላህ ያሽርሽ በርቺ ማማየ🌹🌹
@ابومحمد-ش9ح4و
@ابومحمد-ش9ح4و 2 месяца назад
ምቅድየ ወላሂ በጣም ነው እምወድሺ ግን ሱሪ አትልበሺ ቀሚስ ነው እሚያምርብሺ የኔ ጀግና ቆጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mengistuew6469
@mengistuew6469 2 месяца назад
ስተትለማየት አትሩጪ
@woldeadane8940
@woldeadane8940 2 месяца назад
የት ግን ቦታው?
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h 2 месяца назад
የምትወዱት አማታውቁ ደደብ
@zulfahussain852
@zulfahussain852 2 месяца назад
መቅዲ ክክክክክክ መጀመርያያዙኝልቀኝስትይ አልነበር ሉላለይ ጃፒ ክክክ መቅዲግን አሳዝነሽኛል ❤❤❤❤❤❤❤
@-swtube5575
@-swtube5575 2 месяца назад
መቅዲ ስታለቅስ አስፊቲ ነበር ሚያባብላት😢😢😢😢
@shumituchaka9090
@shumituchaka9090 2 месяца назад
Wowowowo very very very nice good good job continue ❤❤❤❤❤❤
@lovetube9672
@lovetube9672 2 месяца назад
ሲጀምር ትጮሂያለሽ አላለችም አይ መቅዲ 😂😂
@user-mr9yi8ro5s
@user-mr9yi8ro5s 2 месяца назад
ቦታዉን የምታቁ ንገረኝ እኔም ልሞክረ ዉ
@senayephrem3181
@senayephrem3181 2 месяца назад
የት ነው?
@robelg-her4692
@robelg-her4692 2 месяца назад
የዚህ አይነት ጨዋታ ጨዋታ አይደለም። ጥሩ መዝናኛ የለውም ለምንድነው ሰዎች እንደ እግር ኳስ ፣ የቅርጫት ኳስ በትርፍ ጊዜ ማሳለፊያዎች ከዞምቢዎች ይልቅ አይጫወቱም (ለሰው አይጠቅምም ሌላ አጀንዳ አለው ከ ..... It's not good for human... so plz ebs try to avoid those things!
@natnaelfeyissadegefi8157
@natnaelfeyissadegefi8157 2 месяца назад
ምን አገባህ ሰው የፈለገውን ይጫወት ወረኝ
@BereketZegeye-kv1lz
@BereketZegeye-kv1lz 2 месяца назад
​@@natnaelfeyissadegefi8157ewunetune nw mn malet nw mine agebak malet??
@GenetNigussie
@GenetNigussie 2 месяца назад
❤❤❤❤❤1❤¹
@ergoyezelelew4115
@ergoyezelelew4115 2 месяца назад
ጃፒየየአስፊቲምትክእንደአባትህፈታብለህፈታየምታደርግ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@sedetegewa
@sedetegewa 2 месяца назад
መቅዲ ፀጉሬ ወልቆ😂😂😂
@user-qx3zm4yp8e
@user-qx3zm4yp8e 2 месяца назад
ጃፒየ
@robs5120
@robs5120 2 месяца назад
ጃፒ ሙድ እየያዝክባቸው ነው አይደል Roller coaster አሜሪካን ተጫውተህ አታውቅም???? በቪዲዮ ጌም እሪሪሪ ትላለህ ኧረ ይደብራል
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi 2 месяца назад
ተጫውቼ አውቃለው አለ እኮ
@danieldemeke2160
@danieldemeke2160 2 месяца назад
የት ነው
@medinaimam4666
@medinaimam4666 2 месяца назад
እኔእፈልገዋለሁለመጩህ😂😂😂
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 2 месяца назад
እውነት ለመናገር ኢቢ ኤስ አስፊቲ ከሞተ በኋላ ሞገሱን አቷን የህፃን ጨዋታ አደረጉት በተለይ መቅደስ ድርቅናዋ በጣም ይደብራል ሉላዬ ደስ ትላላች እነ ትንሱዬም ያው ድሮ የሚሰሩትን ነው የሚሰሩት ግን መቅደስ በጣጣጣጣም አበዛች አስቃለሁ ብላ የምትሆነው ነገር በጣም ያናድዳል አሠራሩን ብትቀይሩ ጥሩ ነው የሆነ ቅመም ጨምሩበት
@HABA_Media
@HABA_Media 2 месяца назад
ወይኔ መቅደስ ለካ የኢቢኤስ ልብስ ነው ሰው ሚያስመስልሽ የድሮ አሪፍ ነው ምትሠስይው ከነ ጫማሽ😅😅😅
@user-xe8ee3jx4k
@user-xe8ee3jx4k 2 месяца назад
እሰይ ዝንጥ ያለች ናት
@HABA_Media
@HABA_Media 2 месяца назад
ላንቺ አዎ የሷ አይነት ስለሆንሽ
@AlmazAlmaz-ys6ff
@AlmazAlmaz-ys6ff 2 месяца назад
ላጣ ወሬው ነው ምቀኛ​@@HABA_Media
@AusiYalew
@AusiYalew 2 месяца назад
የፈጠራ ድርቅ የገባበት ጣቢያ ስንት ጊዜ ነው እንደዚ አይነት ፕሮግራም ምታሳዩን ebs ኢዲቶሪያል ያለውም አይመስል
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 2 месяца назад
አልገባሺም መሠል ማስታወቂያ ነውኮ በዛውም ቦታውን ገለቴ😂
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg 2 месяца назад
ማስታወቅያ ነው ይህን ላሳዩበት እክፍለወል ድርጂቱ
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 2 месяца назад
ካሁን አሁን ፀጉሩ ወለቀ አልወለቀ እያልኩኚ😂
@madinashaker4471
@madinashaker4471 2 месяца назад
😅😅😅😅ነብድሽ።አይመር
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 2 месяца назад
@@madinashaker4471 እ
@user-rm3oy5fe2r
@user-rm3oy5fe2r 2 месяца назад
አይ መቅዲ ሚስጥር ከወጣሽ ለካ ከካሜራ ጀርባ ፀጉራችሁም ይወልቃል
@teshayneshfikremelaku8993
@teshayneshfikremelaku8993 2 месяца назад
WOWOW ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-eq7ld4pl5t
@user-eq7ld4pl5t 2 месяца назад
እኔም ባለፈተጫውቻለሁ ያሥፈራል😂
@woldeadane8940
@woldeadane8940 2 месяца назад
የት ነው
@Fatima-ye9wl
@Fatima-ye9wl 2 месяца назад
ክክክክ😂😂😂
@user-dx4uj7cx3o
@user-dx4uj7cx3o 2 месяца назад
አበላሻችሁት እኮ በስመአብ
@user-xh1rw8oq2y
@user-xh1rw8oq2y 2 месяца назад
Yet new???
@SerkiSerki-u2r
@SerkiSerki-u2r 2 месяца назад
ጃፒ❤❤❤❤
@pinielmekebo3049
@pinielmekebo3049 2 месяца назад
መቅደስ ምንድነው አለባበሷ ከነጫማዋ ከነፀጉሯ
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 2 месяца назад
😃😃😃😃😃
@shumituchaka9090
@shumituchaka9090 2 месяца назад
Makdeye❤❤❤❤ wowowowo jappiye ❤❤❤wowowowo luliyee ❤❤❤❤
@hayaatedrs402
@hayaatedrs402 2 месяца назад
ምድነዉ እዲአይነት ጫወታ አስፍዉንም ይሄንን እያሳያችዉ ነዉ በሽታዉን ያባሳችዉበት ሌላ የባሃል ጨዋታ ፈልጋችዉ አቅርቡልን
@user-dx4uj7cx3o
@user-dx4uj7cx3o 2 месяца назад
ምን ገበጣ ያቅርቡልሽ 😁
@user-xe8ee3jx4k
@user-xe8ee3jx4k 2 месяца назад
ጂፒዬ
@jesus-x1k1d
@jesus-x1k1d 2 месяца назад
Yehan game saye asefayen tiz alny😢😢😢😢
@user-xx1kb1mg8z
@user-xx1kb1mg8z 2 месяца назад
እናንተ በተዝናናቹት እኛ ምን አገባን
@kassechzena8383
@kassechzena8383 2 месяца назад
ምን እንደሚመስል እንድታቀዉ ነው
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 2 месяца назад
❤❤❤
@user-ik1pp2go7i
@user-ik1pp2go7i 2 месяца назад
😅😅😅😅😅
@hawawalo662
@hawawalo662 2 месяца назад
ለምችነው ተመችቶኛል ክክክክ
@user-eq7gh2dh7c
@user-eq7gh2dh7c 2 месяца назад
ጃፒ ብዙም አትድፈር የማትፈልገው ነገር ከኦነ ማለት ሚዲያ ስለኦነ ብለክ የማትፈልገውን ነገር አታርግ አስፊቲም ብዙ ግዜ እየፈራ ልቡ ቀጥ እስክትል ነበር ሚሞክረው ለማዝናናት ብሎ እናም ከእመሙ ጋር ድንጋጤዎቹ ይመስሉያል ያባሰበት ግምቴ ነው አንተም አትሞክር ምትፈራውን ነገር የግል አስተያየቴ ነው እንወድካለን ጃፒ የአስፊቲ ምትክ ኑርልን🥰🥰🥰
@user-eb6mn8tw6k
@user-eb6mn8tw6k 2 месяца назад
wey mekidi
@adonayittilahun5374
@adonayittilahun5374 2 месяца назад
ደባሪ ፕሮግራም😢
@AyshaTube-ez4oe
@AyshaTube-ez4oe 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 месяца назад
AZNAGN YEHORER FILM YMESLAL!!!!
@uffvgcf2681
@uffvgcf2681 2 месяца назад
እረ ባክሽ መቅደስ ትልቅ ሁኚ ብዙ አትንቀልቀይ ተረጋጊ
@AbebaAselash
@AbebaAselash 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂💊
@massidejencee4094
@massidejencee4094 2 месяца назад
😅😅😅😅😅😅😅
@eyerusemengstie5125
@eyerusemengstie5125 2 месяца назад
😅😅😅😅
@user-ge3hd9ug5n
@user-ge3hd9ug5n 2 месяца назад
😂😂😂😂😂
@seadi5
@seadi5 2 месяца назад
ሉላምስኪንአቀጠቀጣት
@user-ub3hj9mo2t
@user-ub3hj9mo2t 2 месяца назад
ምሰኪን አታውቅም
@user-ub3hj9mo2t
@user-ub3hj9mo2t 2 месяца назад
ምሰኪን አታውቅም
@yeab_shine-l21l
@yeab_shine-l21l 2 месяца назад
Wchi stotu makeup atkebum nde
@farrobekele2991
@farrobekele2991 2 месяца назад
EBS ማዝናናት አቅማቹ እየተዳከመ በሌሎች እየተበለጣቹ ነው በተሻለ የመዝናኛ ኮንተንት ኑ
@henimak2727
@henimak2727 2 месяца назад
የ666ማስታወቂያ😢😢
@farrobekele2991
@farrobekele2991 2 месяца назад
የመቅደስ over active መሆን ይደብራል። ሳቋ የሴተኛ አዳሪ ነው። ለሶስት ያለች ሳይሆን ለብቻዋ ያለች ነው የምትመስለው
@etagegngeto47
@etagegngeto47 2 месяца назад
አይባልም
@Bezawitabebe-qi9wp
@Bezawitabebe-qi9wp 2 месяца назад
ሴተኛ አዳሪ ነሽ ወይም በጣም ተጠቃሚ ነህ ማለት ነዉ ባለጌ
@Seadajesus-zd1ik
@Seadajesus-zd1ik 2 месяца назад
ቅናት
@madinashaker4471
@madinashaker4471 2 месяца назад
አይበልም
@asasahagneasefa7174
@asasahagneasefa7174 2 месяца назад
Ayebalem
@user-jp7ml5rr1n
@user-jp7ml5rr1n 2 месяца назад
😂😂😂❤
@user-oc5wb2qn4s
@user-oc5wb2qn4s 2 месяца назад
እሚያስጨንቅ አትስሩ
@ChristinaDawit-le3jc
@ChristinaDawit-le3jc 2 месяца назад
የት ነው?
@MesiGalaso
@MesiGalaso 2 месяца назад
😂😂😂
@woldeadane8940
@woldeadane8940 2 месяца назад
የት ነው?
@user-dx4uj7cx3o
@user-dx4uj7cx3o 2 месяца назад
Bora
@ፈኪ2
@ፈኪ2 2 месяца назад
😂😂😂
@Kamila12337
@Kamila12337 2 месяца назад
😂😂😂😂😂
@Zara-yc5wx
@Zara-yc5wx 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@MastewaleMengstu
@MastewaleMengstu 2 месяца назад
😂😂😂
@dessimahdi2957
@dessimahdi2957 2 месяца назад
😂😂😂
Далее
Starman🫡
0:18
Просмотров 17 млн
Что то на богатом..😅
0:44
Просмотров 9 млн