Тёмный

“ጌታ መደምደሚያዬ ነህ” ህዝቡን በእንባ ያራጨው የዘሪቱ ልጅ የመጨረሻ መዝሙሩ “በዘማሪ አገኘው ይደግ ዝማሬ ቀድሞ ተሰናበተን” 7 June 2024 

Shalom Tube
Подписаться 34 тыс.
Просмотров 103 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 141   
@habtamumulu7720
@habtamumulu7720 3 месяца назад
እምባዬ እየወረደ እያዘንኩ ግን ልቤን የሚሰማኝ ብርሀን ነው ታድሎ💙🙏በዚህ መጨረሻ ዘመን ጌታን አውቆ ወደ ጌታ መጠራት መባረክ ነው ወገኖቼ!! እኛ ፈተናው ምን እንደሚያረገን አናውቅም ዘመኖቹ ከፍተዋልና? በማስተዋል፣ ልጄ አመለጠኝ ሳይሆን፣ ጌታ በፍቅሩ አስመለጠልኝ የሚለው እውነት ይብራልሽ🙏💙 ጌታ አዋቂ ነውና! የተባረከ ልጅ💙 መንፈስ ቅዱስ ያፅናሽ ያፅናናሽም።
@user-qd5lz9xb1j
@user-qd5lz9xb1j 3 месяца назад
ዘሪቱ አንቺ የእውነት ወንጊይል የገባሽ ነሽ ደግሞም አግዜአብሔርን ደስ ያሰኘሽ ጀግና ሴት ። ኮይ ሰው 100 አመት ምድር ላይ በማይመች አካሄድ ኖሮ ከሚሞት ጌታን ደስ አሰኝቶ ወደጌታ ቢሄድ አይሽእልም ደግሞመም ጌታ አዋቂ ነው ።ስታስቢው አልቅሽ እግዜብሔርን ሳትበድይ በቃ ለወኤኛው ላንዳንድ ሰው ጥሩ ነው አደባባይ ላይ ያዙኝልቀቁኝ አለማለቱዋ ደግሞስ ማልቀስ የፈለገ ምን እስዋን አሳየው ......ይቅርታና አማርኛው ኩም ነው ያደረገቻቸው ስንት ተክዋኩሎ የመጣ አለ ሁኔታውን ለማየት ማን ከዚህ ይቀራል እንኩዋንም በጌታ ሆኖ .........እግዜአብሔር ይመስገን።
@user-rs8yq7nd2h
@user-rs8yq7nd2h 3 месяца назад
እግዚብሄር ለራሱ ፈልጎት ነው የሚመስለኝ ከዚ ከከፋ አለም የሸሸገው ወደ እራሱ የወሰደው እደዛ ነው የሚሰመኝ የእኛ አባት አዪሳሳትም እሱ ሁሌም ትክክል ነው አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@mesk_erem
@mesk_erem 3 месяца назад
በትክክል
@abrhettesgaye982
@abrhettesgaye982 3 месяца назад
አይዞአችሁ። ተስፋን የሰጠ የታመነ ነው። እናት አባት ወንድሞች ቤተሰቦችና ጒደኞች አይዞችሁ። እየሱስ ይመጣል።መጽናናት ይሁንላችሁ።
@martaalemu8431
@martaalemu8431 3 месяца назад
አሜን አሜን !!!
@user-rs8yq7nd2h
@user-rs8yq7nd2h 3 месяца назад
አሜን አሜን
@thionlema7724
@thionlema7724 3 месяца назад
እግዚአብሄር አዋቂ ነው ወጣቱ ከዚህ አለም ዝባዝኬ ወደ አባቱ እቅፍ ውስጥ ነው ቅዱሱ መንፈስ ቅዱስ ያፅናቹ
@Bayush-hq2gz
@Bayush-hq2gz 3 месяца назад
ሰላም ለአንቺ ይሁን እግዚአብ ሔር ነገውን አይቶ ነገው ከእግ ዚአብሔር መንገድ የሚያስወ ጣው ነገር ይኖር ይሆናል አስቀ ድሞ የሰበሰበው ወደ ጌታው እቅፍ ነው የሄደው አቶ ግዚአብ ሔርን አመስግኑ ተባረኩ የመጨረሻ ዘመን ነው የሚያስ ጨንቅ ዘመን ነው ለራሳችን ነው ማዘን ከጌታ ጋር መጣበቅ ይሁንልን ተባረኩ
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 3 месяца назад
Enem yasebkut neber
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 3 месяца назад
እህቴ ጌታ ኢየሱስ ፅናቱን ይስጥሽ በርቺ
@haregbabi546
@haregbabi546 3 месяца назад
አየሱስ ብቻ ጌታ ነዉ አህቴን አንድታፅናና አለምንሃለሁ 🙏
@ChaltuMekonen
@ChaltuMekonen 3 месяца назад
ለእሱ ብሎ ይሆናል እግ/ር እንዳይጠፋበት እንዳይሰናከልበት...ነገውን አይቷል ጌታ እሱ አዋቂ ነው...ዶ/ር ማሙሻ ዋው ድንቅ መገለጥ በሕይወት ላለን ትልቅ መልዕክት
@nigatasfaw9812
@nigatasfaw9812 3 месяца назад
እህታችነ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ያበርታሸ ያፅናሸ ፀጋው ን ያብዛልሸ ለሰወ ከባድ ነዉ ለእግዚአብሔር ቀላል ነዉ አፅናኝ መንፈስ ቅድሰ ያፅናሸ ብርታቱን ይሰጥሸ የኔ እህት። እርሱ በመልካም ባታ አርፎል
@tsehayabayneh4346
@tsehayabayneh4346 3 месяца назад
እህታቸን፡እግዚሐብሔርያፅናሸ፡ጌታአዋቂነው
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 3 месяца назад
እንባዬን መቆጣጠር አቅትኛል በባዶ ክፍል እኔ ና እኔ ብቻ በምድr አሜሪካ::ለብቻዬ ሰሚ በሌለበት ሀይ ባይ በሌለበት::የአንድ ሴት ልጅ እናት ነኝ::በልጅነትዋ እስክ ሞት ታማብኝ የሆንኩትን አልረሳም::እንኩዋን ሞት ህመም በልጅአይምጣ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭!!!!!!!
@user-xy6iw4ke8t
@user-xy6iw4ke8t 3 месяца назад
😢ayzosh yne mat awo yangbegbal😭
@user-wp3lz9xi3r
@user-wp3lz9xi3r 3 месяца назад
በደረሰብን ሁሉ አንተ ፃድቅ ነህ ማለት ትልቅ ፈተናን ያሸነፈ የድል ምእራፍ ነው ፣እህታችን ዘሪቱ 15:57 ሁላችንን ያሳየችን መስታውት ናት ፣ መስበክም መስማት ቀላል ነው በሰበኩትና በስንት መኖር ግን እውነተኛ ያደርጋል ❤
@user-vz4fd2re2g
@user-vz4fd2re2g 3 месяца назад
Ehta ahun endat nt ?Gata Yaya enkuwan bechashin honsh Yana nw eyesus yememtaw Terew bezmina ayechwaliew
@ealsanegatu7093
@ealsanegatu7093 3 месяца назад
አይዞሽ እናት
@americaemanu2906
@americaemanu2906 3 месяца назад
አይዞሽ እህቴ እዮብ እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን ብሏል እሱን አፅናንቶ እንደገና የጎበኝ አምላኪ እንደገና ይጎብኝሽ
@henoktewolde3826
@henoktewolde3826 3 месяца назад
ማሙሻ ኧረ ተባረክልኝ
@ealsanegatu7093
@ealsanegatu7093 3 месяца назад
አሜን ሞት መውግያው በህታችን ልጅ ላድ ስልጣን የለውም ቢሞትም ወደ አባቱ እቅፍ ነው
@ayalewasfaw974
@ayalewasfaw974 3 месяца назад
ዶ/ር ተባረክ ወላጆችና ሌሎቻችሁም በጌታ ተጽናኑ
@bethlehemnigussie1967
@bethlehemnigussie1967 3 месяца назад
ከባዱ መንፈስ ቅዱስ ባይኖር ነዉ--- እሱ አለ በቃ አማራጭ የለንም 😢😢😢 ያበረታል ያቅበታል 😭😭😭ደግሞም ትገናኛላቹ❤ የኔ እናት ዘሪቱዬ 😍😍😍
@adentedela5358
@adentedela5358 3 месяца назад
ዶ/ር ማሙሻ ባንተ ላይ ለሚሰራዉ መንፈስ ቅዱስን አመሰግናለዉ ። ውስጥህ ማልቀስ እየፈለገ በማፅናናት ስብከት አፅናናሀን በእውነት አፅናናሀን
@Beti-zz1xx
@Beti-zz1xx 3 месяца назад
ግሩም አገልጋይ ተባረክ ዋውዋው
@user-cw6mv3mz9s
@user-cw6mv3mz9s 3 месяца назад
ሁሉንም አልፎ ማፅናናት የሚችል ጌታ መንፈስ ቅድስ ይፅናናችሁ ፣ቤተስቦችን ቤተክርስያን የክርስቶስ አካሎች በአለም ዙራያ ያላችሁ ጌታ ይፅናናችሁ ጌታ ቅርብ ነው አሜን ።
@eduu96
@eduu96 3 месяца назад
የጌታ ፀጋ እስከመጨረሻው ይርዳችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@tamirutirkaso
@tamirutirkaso 3 месяца назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ማፅናቱ ይስጥሽ 😢😢
@humansuffer6434
@humansuffer6434 3 месяца назад
የውዷ እህታችን ሀዘን፣ ሀዘናችን ነው። እናታችን ጌታ በመፅናናቱ ይድረስልሽ፣ ❤አሜን።
@hannabirhanu8657
@hannabirhanu8657 3 месяца назад
እየሱስ ይመጣል ሁላችን እንሄዳለን ማራናታ እየሱስ አሜን ጌታ መንፈስ ቅዱስ አፀናናን
@AbrhamTesfaye-ni7zq
@AbrhamTesfaye-ni7zq 3 месяца назад
እውነት ነው እግዚያቤር አምላክ አዋቂ ነው የወደደውን ያረጋል ሀያል ነው ማን ይከራከረዋል የፈቀደውን አደረገ እህቴ ዘሪቱ ትክክል ነች እርሡ ያፅናት
@lozabogale3561
@lozabogale3561 3 месяца назад
እግዚአብሔር እዋቂ ነው
@tenagnesulamo6139
@tenagnesulamo6139 3 месяца назад
የአምላኬ ቃል ሁልጊዜ አዲስ ነው። ለነገዬ ድብን አርጌ ነው የሰማሁት። ቃለህይወት ያሰማልን። ዶ/ር ማሙሻ።
@CheerfulBackpacker-iu2jf
@CheerfulBackpacker-iu2jf 3 месяца назад
የጌታ መንፌስ ያጽናናቹ እናት አባት ወንድም እህቶች በተሰብ በሞላ ጓደኞቹ በሙሉ የምያቤረታዉ ሁሉን የምያስችል ጌታ እየሱስ ያጽናናቹ 😢😢😢😢😢😢
@yeneneshregassa14
@yeneneshregassa14 3 месяца назад
Ant bilatna zelalem begta ekif nur , dear zeritu keep strong!
@EthioEthiopia-z7t
@EthioEthiopia-z7t 3 месяца назад
እውነት እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥሽ ዘርዬ ቤተሰቡ ሙሉ መንፈስ ቅዱስ ያበረታታቸው 😢😢😢
@TeshomeEromo
@TeshomeEromo 3 месяца назад
እግዝኤብሕረ የፆነነቸው እንግድ ሁለቸንም ተረ የሌን ሰውች ነን .
@adentedela5358
@adentedela5358 3 месяца назад
ዘርዬ አሁን ብዙ ሰዉ እያፅናናሽ ነዉ ወደፊትም ጌታ ያፅናሽ እቤት ብቻሸን ስትቀሪ ብቻሸን የማይተውሽ ኢየሱስ አለልሽ አይዞሸ
@marykuki6319
@marykuki6319 3 месяца назад
በሥራሁ ሁሉ እግዚአብሔር መልካም ነው 😢😢😢😢😢😢 እሱ እግዚአብሔር የፂናናችሁ
@AsterAstu-gc5ir
@AsterAstu-gc5ir 3 месяца назад
ሞት አለ 😂 ግን ተስፋ አለ ❤❤❤
@AmeleworkBelay
@AmeleworkBelay 3 месяца назад
እግዚአብሔር አዋቂነው እርስ ለምን እና እደት አይባልም እርሱ ትክክልነው እግዚአብሔር ያፀናችሁ ❤❤❤❤😂😂😂😂
@sehaity6492
@sehaity6492 3 месяца назад
አቤት ይሄ ልጅ በቁሙ ካገለገለው በላይ በሞቱ ለአለም ሁሉ ጌታ እየሱስን ሰበከ, ለመላ ወዳጅ ዘመድ መጽናናት ይሁን!!!
@ealsanegatu7093
@ealsanegatu7093 3 месяца назад
ቤተሰቡ ወንድሞቹ እናቱ እግዚአብሄር ያፅናችሁ
@desalegnalabe6294
@desalegnalabe6294 3 месяца назад
JESUS IS COMING SOON
@BetlhemAshenafi
@BetlhemAshenafi 3 месяца назад
ወደተሻለውወደእረፍቱአባትነውየሄደው።በርቺየአባቴልጅየመፅናናትአምላክከአንቺጋርለዘላለምይሁንአሜን።ማራናታ---!!!
@lensaterfassa4232
@lensaterfassa4232 3 месяца назад
I agree with you😢 May the holy sprite comfort her and her family 😢
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 3 месяца назад
Amen❤❤😢😢
@AbigyaD-tu7ev
@AbigyaD-tu7ev 3 месяца назад
Betam betam Azegnalew Ehete Ayezosh geta kanchi ga yehun
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
😢😢😢😢ወደ ጌታ መሄዱ ደስ ይላል ግን ለናት መለየት ከባድ ነዉ
@martasila5996
@martasila5996 3 месяца назад
May God comfort all the family and friends. One day we are going to meet our loved ones in heaven.
@WubaBele
@WubaBele 3 месяца назад
Yegeta memipes yasinalachu mesinanatin imegalew😢😢😢😢
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 3 месяца назад
ምን እይነት ቃል ያጽናነሻል ልብ ይሰብራል የልጂ ሞት እናት አትቋቋመዉም ኡፍፍፍ😢😢😢
@BirukTeshome-j3w
@BirukTeshome-j3w 3 месяца назад
የእግዚአብሔር ቃል የሚሰራ ነው ደግሞ ያጽናናል
@user-hp8uq1tb5u
@user-hp8uq1tb5u 3 месяца назад
ዊወ እየሱስ ጌታ ነው ይክበዳ ነው እህት እግዚአብሔር ያዕናናሸ ❤❤❤❤
@sofiyagetachew6108
@sofiyagetachew6108 3 месяца назад
😭😭💝
@mengistunoah7429
@mengistunoah7429 3 месяца назад
እርሱ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ምን ይባላል እግዚአብሔር ይጽናናሽ 😭
@ealsanegatu7093
@ealsanegatu7093 3 месяца назад
ዘርዬ የጌታ ባርያ ስለልጅሽ ቀኑን ብቻዬን ሳለቅስ ዋልኩ ግን እሱ ከአባቱ ጋር ነውና ያመንሽው እሱ ፅናት ይስጥሽ እማ አመመኝ አመመኝ ግን ጌታ ሁሉን ያውቃል ሁሌም ትክክል ነውና አንቺን ከአለም ጠርቶ ልጅሽን በጊዜ ወስዶ በአለም ላለት ወንጌልን አስነገረ እሱ ስራው ብዙ ነው እዮብም እንዲሁ ተፈተነ ግን መጨረሻው የአምላክ ትልቅነት ታየበት አንቺላይ የሆነውን ሳስብም የሚሰማኝ የአምላክን ፍቅር ነው
@YishakGemeda
@YishakGemeda 3 месяца назад
በነገር ሁሉ ጌታ ልክ ነው ስለተለብን ብቻ ያሳዝነናል
@jelo3241
@jelo3241 3 месяца назад
መድምደሚያዬ ነህ የመጨረሻዬ ኢየሱሴ ለእኔ ለእኔ ኢየሱሴ
@MerciSarish-ol3sh
@MerciSarish-ol3sh 3 месяца назад
ጌታ አግዚአብሔር ነሱን በጌኔት ያኖርልን ዴግሞ ዌዴ አባቱጋናዉ ዬህዳዉ ሲሌዚ አትዜኔ ነሱን ይማር እግዚአብሔር
@user-ws4un4vf1n
@user-ws4un4vf1n 3 месяца назад
ለጥያቄው ሁሉ ኢየሱስ መልስ ነው
@sunnyhidoto8584
@sunnyhidoto8584 3 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችን መጲናናን ጌጋ ነዉ እናም አዲ ቀኒ እንሔዳለኒ
@Beti-zz1xx
@Beti-zz1xx 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢የኔ ጀግና ብላቴና አንተ አንድ ፍሬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ውይይይይይይ የኔ ወንድም በጣም አዝኛው ጌታ ያውቃል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tebakinegn-ww4sf
@tebakinegn-ww4sf 3 месяца назад
ማራናታ ጌታእየሱስ ተሎ ና።በዚህ ልጅ ሞት ለክብር ነው በሞቱ እ/ር ከበረ
@Kalkidan-mq8oh
@Kalkidan-mq8oh 3 месяца назад
እግዚአብሔር ልባችሁን ይደግፍ😢😢😢
@user-cx3zt1lm1y
@user-cx3zt1lm1y 3 месяца назад
God leyaderge yalwen yawekal !!! Amneeee
@mihertmoliso637
@mihertmoliso637 3 месяца назад
ጌታ ሁላችሁንም ያፂናናቹ 😢😢😢😢❤እየሱስ ክርስቶስ በቅርብ ይመጣል😢መልካም እርፍት😢😢❤😢😢😢😢
@kibeneshabara4514
@kibeneshabara4514 3 месяца назад
❤❤😢😢😢amen
@TadeluGebru
@TadeluGebru 3 месяца назад
ተስፍ የሰጠን የታመነው መፅናናት ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤
@mulualemhaile2929
@mulualemhaile2929 3 месяца назад
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ያናችሁ
@TselotErmias
@TselotErmias 3 месяца назад
Egziabiher ye fekedewn adrigual Egziabiher yikber
@ealsanegatu7093
@ealsanegatu7093 3 месяца назад
ወጌል እኮ ያፅናናል ኡፍፍፍፍ
@belalmarei8225
@belalmarei8225 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢 ezabar yaxnanh
@beteltagesse6377
@beteltagesse6377 3 месяца назад
May God give you strength and comfort!
@brookbaraki6487
@brookbaraki6487 3 месяца назад
መንፈስቅዱስ ያፅናናል😢
@abrhettesgaye982
@abrhettesgaye982 3 месяца назад
አሜን
@hireolika8616
@hireolika8616 3 месяца назад
እህቴ በጣም ወድሻለሁ ልብ ይሰብራል ግን ለዘላለም በማይጥለው ጌታ ላይ ልብሽን አሳርፊ 1ሳሙ18:1(18:5)18:20(18:28)የወደዱት ሁሉ አስጨነቁት ዳዊት ግን በአምላኩ ልቡን አበረታ 1ሳሙ 30:6 ልብሽ ይበርታ
@ChuHeza
@ChuHeza 3 месяца назад
amilakehoyi lenemi medemidemiya huniligni, geta yasinashi
@birhanehabtemariam5373
@birhanehabtemariam5373 3 месяца назад
እ/ር መልካም ነው ብዬ ጀምሪያለሁ እ/ር ሰጪ ነው ብዬ ጀምሪያለሁ መልሼ አላጥፈውም ቃሌን አላበላሸውም መዝሙሬን ባይገባኝም እንካን ቅሉ ……… አንተ መልካም ነህ ሰዎች ሁሉ ለምን ቢሉ ……… አንተ መልካም ነህ
@user-uv4rk5km3m
@user-uv4rk5km3m 3 месяца назад
The better place for him is with jesus
@desalegnalabe6294
@desalegnalabe6294 3 месяца назад
TEBAREK WONDIME DR MAMUSHA
@hannaseyoum384
@hannaseyoum384 3 месяца назад
ምንም ባይገባኝም አንተ አምላኬ ሉአላዊ ነህ ዝም ብዬ አመልክሀለሁ ለመላው ቤተሰብ ለጓደኞቹ ለሁላችንም የመንፈስ ቅዱስ መፅናናት ይብዛ በኢየሱስ ስም !!
@clinicyegna1512
@clinicyegna1512 3 месяца назад
GETA YATSINACHU
@leabyssiniasewoch2588
@leabyssiniasewoch2588 3 месяца назад
😢አንዳንድ ሀዘን ዝም ነዉ ሚያሰኘዉ😢
@zeblbjemal3198
@zeblbjemal3198 3 месяца назад
ኡፉ እነቴ አብሺረ😢😢😢
@user-of8qo4zm1z
@user-of8qo4zm1z 3 месяца назад
አይዞሽ የኔ እናት
@kokeboasefadobamo
@kokeboasefadobamo 3 месяца назад
እግዚአብሔር ፈጽሞ ሁላችንም ያጽናናችሁ!!
@meronkassahun7612
@meronkassahun7612 3 месяца назад
Amen.
@Simret-sv9dq
@Simret-sv9dq 3 месяца назад
Igzihaber yatsananachu😢😢😢
@user-ev8fo5er4e
@user-ev8fo5er4e 3 месяца назад
እግዚአብሔር ነፍሱን ይሜራዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 3 месяца назад
😥😥😥💔💔💔
@user-ed3wk1pb7g
@user-ed3wk1pb7g 3 месяца назад
መልካም እረፍት💔😭
@user-uv4rk5km3m
@user-uv4rk5km3m 3 месяца назад
The grief is ours but he is with his father.
@kidesttaye
@kidesttaye 3 месяца назад
ለቤተሰቡ ፅናቱን ይስጥ
@Hosn99-ql8ko
@Hosn99-ql8ko 3 месяца назад
ysznal..fatar.nafsun..ymar.😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@TadeluGebru
@TadeluGebru 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢
@KidistHadera-be9qe
@KidistHadera-be9qe 3 месяца назад
እኔንንን እኔን በጣም በጣም ልብ ይሰብራል ልጄን በትክክል የኖረ ጀግና
@user-ty9mp4ts2y
@user-ty9mp4ts2y 3 месяца назад
End zertu aynet Leb Dendana chekagh set Fetari Yitebken Lij aydlem wusha Yemotebat Almselatim Asmesay Nat😢😢
@diboragirma2731
@diboragirma2731 3 месяца назад
E/r የአንደበትህን ይስጥህ/ሽ ሌላ ምን ይባላል
@Eriste-jj2jl
@Eriste-jj2jl 3 месяца назад
እህ ቴ ይ ህ ት ም ህ ር ት በቂ መ ጽ ና ኛ ነው ጡ ት የ ተ ከ ለ ው ግ ን ይ በ ል ጥ ይ ጠ ጋታ ል ጌታ ያ በ ር ታ ሽ
@sabrinalli1431
@sabrinalli1431 3 месяца назад
Enatenet Bale Edanet new Allah Bertatun yabzalshi Zeretu Tenkara Sew bemhunshi Lelawenm tabrchyalshe
@ZamzamZamzam-x2i
@ZamzamZamzam-x2i 3 месяца назад
እኛ በስጋ ስለታለያ ልበችን ብሳበርም እሱ በአባቱ እቅፍ ነው😭😭😭
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 3 месяца назад
Awe geta yawkal ayzosh geta ale kanch gar
@Munamekonenn-bq9sh
@Munamekonenn-bq9sh 3 месяца назад
yene ehet e/r mestnanatun yestesh
@Absalatwarkyeekiyu
@Absalatwarkyeekiyu 3 месяца назад
egzabiher bangar hulumalkam nw bamakara kanim mashashaganw
@desalegnalabe6294
@desalegnalabe6294 3 месяца назад
Geta Eyesus metsinanatun yistachu
@zeblbjemal3198
@zeblbjemal3198 3 месяца назад
በራች
@Diamond-YouTube
@Diamond-YouTube 3 месяца назад
EGEZEABEHER yatsenachu
@segenet-pv1py
@segenet-pv1py 3 месяца назад
leju becha yasazenale fetary nefesun yemar gen bezureyawe yalachehu eyasetezazenachehu new weyes mendenew belekeso laye zefen weye gude setaseferu
@user-zj6zk5wv6e
@user-zj6zk5wv6e 3 месяца назад
Wow porfull qale😂😂😂😂😂
@mememalase9018
@mememalase9018 3 месяца назад
Nebse yemar 💔😭my baby
Далее