Тёмный

”ፈት” ናት || ልብ ያለው ልብ ይበል || ELAF TUBE 

Elaf Tube
Подписаться 390 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለሚጠቅም እውቀት እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 282   
@user-rb8zx2gr4r
@user-rb8zx2gr4r 3 года назад
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢላፍዬ ሁሉ ሰው እዳንተ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ አላህ ይጠብቅህ ውዱ ወድማችን ጀዘካላ ኸይር ማነው እደኔ የኢላፍን ምርጥ ጣፋጭ ዳእዋ በጉጉት የሚጠብቀው የሚወደውስ 🥀🥀🥀👍👍👍👍👍🤲🤲ያረብ ጥሩ ባል ይወፍቀን
@user-du1zz6ir5o
@user-du1zz6ir5o 3 года назад
አሚንንንን
@alawyaalawya7789
@alawyaalawya7789 3 года назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አሚን ያረብ
@rabiaalli6397
@rabiaalli6397 3 года назад
wealykum Selam ameeeeen yab
@user-zt7hq4bl3o
@user-zt7hq4bl3o 3 года назад
ደሚሪኝ ሲወዲሽ
@rejebmedia7078
@rejebmedia7078 3 года назад
አላህ ይጠብቃችሁ በሰው ሀገር ያላቹ እህትና ወንድሞች ። ውድ ቤተሰቦች ምርጥ እውነተኛ ታሪኮችን ታገኛላቹ ስለትዳር ጥሩ ትምህርቶችን ታገኛላቹ ወደቻናሌ ጎራ በሉ
@user-lv9fo6pz5p
@user-lv9fo6pz5p 3 года назад
ኢላፍ ቶብ ዉሥጤ ነህ በጣም እኔ ፈት ነኝ ግን ለቤቴ ብዙ ደክሜ አለሁ ግን ምላሹ ፍች ነበር አልሀምዱሊላህ ፈት ብባልም ግን ኢንሻ አላህ ፈት መሆኔ ለኸይር ነበር በሥደት ሀገር ብሆንም ብዙ ነገሮችን አመቻችቻለሁ ለምሣሌ አባቴ ሞቶብኝ እህትና ወድሜን ከናቴ ጋር ተረዳድተን አሣደግን ቤታቸዉን አደሥኩላቸዉ ግን በባሌ ቢሆን የመጣሁት ቤት ቀርቶ ለመርዳትም አልችልም ነበር አልሀምዱሊላህ በየህይወታችን መካከል የሚፈጠሩ ነገሮች ለኸይር ነዉ በዱአ አትርሡኝ ወድም እህቶቸ ዱአችሁን እፈልጋለሁና
@heekmatube4158
@heekmatube4158 3 года назад
አብሽሪ ሀያቲ አላህ የተሻለውን ይወፍቅሽ። አንች ተገላግለሻል እኔ አለሁልሽ አልፈታም ብሎ በነገር የሚያቆስለኝ ብፈታሽ ጋለሞታ ሆነሻል እኔ ደግሞ ቢክራዋን አገባለሁ እያለ ሊያሸማቅቀኝ ይሞክራል ብቻ መጥፎ ተናግሮ ከሚያናግር አላህ ይጠብቀን
@user-lv9fo6pz5p
@user-lv9fo6pz5p 3 года назад
@@heekmatube4158 አሚን የኔ ዉድ ለመፈታት አትሞክሪ ምከሪዉ የኔ ልዩ መሥተካከል ከቻለ ዱአ አድርጊ አላህ የተሻለዉን ይምረጥልሽ ሁቢ
@heekmatube4158
@heekmatube4158 3 года назад
@@user-lv9fo6pz5p ኢንሻአላህ ሀያቲ ለሁላችንም አላህ የተሻለውን ይምረጥልን
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 3 года назад
አብሽሪእህት
@user-jd8em3ml6d
@user-jd8em3ml6d 3 года назад
የኔ በአል ደሞ መፊተትም መሰደሩሙ ኢቢ ቢሎ አለ
@user-li6ip3qk9r
@user-li6ip3qk9r 3 года назад
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ ውድ የኢስላም ልጅች የት ናችሀ?ፕራክና ቀልድ ቢሆን አቤት የኮመትና የላይክ ብዛት እሚጠቅመንን ኢስላሚክ ቻናሎችን እናበረታታቸው።
@zuzuyefekersewzuzuyefekers1536
@zuzuyefekersewzuzuyefekers1536 3 года назад
Eko wellhi 😰😰
@user-mx7tp6ns3v
@user-mx7tp6ns3v 3 года назад
አብሸሪ የኔ ውድ
@rejebmedia7078
@rejebmedia7078 3 года назад
አላህ ይጠብቃችሁ በሰው ሀገር ያላቹ እህትና ወንድሞች ። ውድ ቤተሰቦች ምርጥ እውነተኛ ታሪኮችን ታገኛላቹ ስለትዳር ጥሩ ትምህርቶችን ታገኛላቹ ወደቻናሌ ጎራ በሉ
@user-od5kq3dk3o
@user-od5kq3dk3o 3 года назад
و عليكم السلام ورحمة الله وبركاته
@user-ii5bd2nu1n
@user-ii5bd2nu1n 3 года назад
እንደ ፍች ሚያስፈራኝ ነገር ዬለም አለህ ይጠብቀን
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 3 года назад
😛
@ddhow3664
@ddhow3664 3 года назад
አዎ ውዴ አላህ ይጠብቀን
@bestebeste448
@bestebeste448 3 года назад
እኔም ወለሂ አሚን ይጠብቃን
@nazrul4837
@nazrul4837 3 года назад
እኔ አላገባዉም እኔንም አላህ ጥሩ ሚስት አድርጎኝ ባሌም ጥሩ ሆኖ የምንገናኝ ይሆናል ኢንሻ አላህ ተጋብቶ መፋታት በህይወቴ እጠላለዉ ወላሂ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ያረብ
@user-en8kg8dd8u
@user-en8kg8dd8u 3 года назад
አሚን አብሽር አላህ ከጡሩው ያገናኘን
@nazrul4837
@nazrul4837 3 года назад
@@user-en8kg8dd8u ኢንሻ አላህ ሀያቲ
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i 3 года назад
ከኔም የፈራ ግን በፍርሀት አይቀርም ብቻ ዱዓ ነዉ።
@nazrul4837
@nazrul4837 3 года назад
@@user-yr6ti8sf9i አብሽር ዉዴ ዱኣ ማድረግ ነው ለሁላችንም አላህ ለዱኒያም ለአኬራም የሚበጀንን ይወፈቀን ያረብ
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i 3 года назад
@@nazrul4837 አሚን እህቴ
@sulamntoyba9990
@sulamntoyba9990 3 года назад
*ኑርልን ሽአመት ወንድማችን መሠልክንያብዛልን*
@zuzubintebaba1954
@zuzubintebaba1954 3 года назад
ወላይኩም አሠለም። አህለን ወንድማችን ጀዛከለህ ኸይር 🌹 በርታ አላህ ይጨምርልህ እኛም በሠማነው ምንጣቃም ያድርገን ❤ 👍👍👍👍👍
@user-sb5lz4nm8o
@user-sb5lz4nm8o 3 года назад
ጀዛከላ ኸይር ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ወድሜ አላህ ይጨምርለክ ስልክህን ባገኝ ለኔም በመከርከኝ
@zahrisafi1212
@zahrisafi1212 3 года назад
ወይ ወድሚ ሳዳምጥህ ሁሉ ስለኔ ምታወራ ይመስለኛል ስልክህን አግኝቺ የተሻለ በመከርከኝ ወላሂ አስቸጋሪ ሁኔታላይነኝና ምክርህ ድጋፍ ይሆነኛል ብቻ አላህኸይሩን ይምረጥልን ጀዛከአላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@user-xm3mz4gb5b
@user-xm3mz4gb5b 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወባራካቱሁ ቁስሌ ተናካ በእንባ እያተራጨው ጨርስቁት ጃዛክ አላህ ኸይረን 😥
@user-fv1tr5ts7c
@user-fv1tr5ts7c 3 года назад
አብሽሪ ሀያቴ 😭
@user-sy2oe1op1h
@user-sy2oe1op1h 3 года назад
አብሽሪ ኡኽቲ
@user-od5kq3dk3o
@user-od5kq3dk3o 3 года назад
እኔም ወላሂ
@user-up2gm7vl3g
@user-up2gm7vl3g 2 года назад
አብሽሪይ ማር ለከይር ነው ሁላቺንም ቁስል አለብን ያረብብ
@user-fy1xh4gq7f
@user-fy1xh4gq7f 2 года назад
አብሽሪ ♥
@ivbivb7557
@ivbivb7557 3 года назад
ወለይኩም ሰለም ወራህመቱለሂ ወበራከቱሁ እኛም በሰማነው አንታም በስታመርከው ታጠቃሚ ያድርጋን ጀዘከለህ ኽይር
@user-du1zz6ir5o
@user-du1zz6ir5o 3 года назад
جزاك الله خيراً صلى الله عليه وسلم اميننننننن يارب يارب يارب
@user-jq1km8uw9j
@user-jq1km8uw9j 3 года назад
ጀዛከሏሁ ኸይረን የማይጠገብ ትምህር ያረቢ አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
@user-bk4qk3zu4s
@user-bk4qk3zu4s 3 года назад
አሚን ጀዛካላህ ከይርን አቱ የአላህ ባሪያ የረሱል ተከታይ በውነት ይህ ምክር ለኔ ነው ኢሻላህ አልሀምዱሊላ
@user-yf9rm9zc4x
@user-yf9rm9zc4x 3 года назад
አህሌን እሽ ኤላፍ ማታናል አለህ ሱበሀኑተአለ ኸይረ ነጋሪየስታዉስክ ወአሌኩሙሰለም ሱባሀናአለ አለህ ይጣብቀን ላይክ ሼርርርርር 👍👍👍👍👍
@user-en8kg8dd8u
@user-en8kg8dd8u 3 года назад
ፍች ከባድ ነው አንድ ሴት በተለይ ልጅ ከተወረደች ይከብዳል የምፈራው ቃል ነዉ አላህ ይጠብቀን
@madenahasean5338
@madenahasean5338 3 года назад
ማሻ አላህ ዉድ ወንድሜ አላህ ያበርታህ እንዳት አይነት አላህ ያብዛል ኹፍየኩን
@umdana6473
@umdana6473 Год назад
ውስታዝ. አላህ. የልብህን. ያድርስልህ
@jemilakendalem1174
@jemilakendalem1174 3 года назад
ዋአሊኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ጃዛክ አሏህ ኸይረን ወድማችን አቀራረብህ በጣም ደስስ ይላል
@zadeyoutube8963
@zadeyoutube8963 3 года назад
ወአሌኩም ሰላም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ኡስታዝ ጀዛከላህ
@user-sv5qx2uc3x
@user-sv5qx2uc3x 3 года назад
ደምሪኝ ማማየ
@nooraallah7399
@nooraallah7399 3 года назад
ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ።ወንድሜ። ሱለላሁ ዓለይሂ ወሰለም።።
@kazinataju6152
@kazinataju6152 3 года назад
Mashallah mashallah mashallah ❤ ♥ 💖 😍 💕 💗 ❤ ♥ saw saw
@fidakamahamed928
@fidakamahamed928 3 года назад
Masha Allaha💕💕💕masha Allaha
@seadamohammed9717
@seadamohammed9717 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ሱሴ አላህ አፍያህን ሙሉ ያድርግልህ ሁሌ የምታነሳቸው ነገሮቺ ውስጤ ውሰጥ ያለውን ነገር ነው የምታነሳው ሱብሃንአላህ
@sofiyaali2679
@sofiyaali2679 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረከሏህ ጀዛከሏህ ኸይር
@user-wv5ke9vi2z
@user-wv5ke9vi2z 2 года назад
ጀዘአኪለህይር ኡዝታዝ ወላሂ ያተ ን ምክር ስሰማ የዱኒያን ህይወት እርሳለሁ አላህ ይጠብቅህ አማሚን ያርብ
@user-rs5wk1sw9i
@user-rs5wk1sw9i 3 года назад
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱሊላህ ወበረካቱ ሱለላህ ወአለይሂ ወሰለም ጀዛኩምላ ኸይረን. ኡስታዝና 🌷🌷🌷🌷
@bestebeste448
@bestebeste448 3 года назад
ወአሌኩመሰለም ወረመቱለይ ወበረከቱ ሱበሀን አላህ ጀዛ ከአላሁ ኸይራን ወንድማችን አላህ በሰማነዉ ያምንጠቃም ያድርጋን አሚን ያረብ
@maryamsaje8328
@maryamsaje8328 3 года назад
አልሃምዱሊላህ ዱኒያ ለብቻ ፈታኝ ናት ፈት መሆን ቅስም ይሰብራል ልብ ይታመማል በሰው ተከበክ ግን ብቸኝነት ይወርስካል ሰላም ፍቅር የተሞላበት ትዳር ሳይ መንፈሴ ይቀናል አላህን ግን ለምን ይሄን ፅዋ ከሚቀምሱት አረከኝ እላለው ብቻ ለኸይር ነው ብዬ አል ሃምዱሊላህ እላለው
@user-ko1mi5yy3u
@user-ko1mi5yy3u 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድ እህት ወድሞቸ ባላችሁበት የአላህ እዝነት እረህመት አይለያችሁ ኢላፍትዩ ጀዛከላህ ኸይር
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 года назад
ወንድማችን ጀዛከላሁ ኸይረን
@Tube-dg4cs
@Tube-dg4cs 3 года назад
ምርጥ መልክት ጀዛከላህ 👍🏻👍🏻👍🏻🙏🙏🙏
@user-sy2oe1op1h
@user-sy2oe1op1h 3 года назад
ጀዛኩመላሁ ኸይረን ወንድማችን
@toyibamifta4868
@toyibamifta4868 3 года назад
ጀዛአ ካአላህ ከይር አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ
@a21blue83
@a21blue83 3 года назад
ሰለላሁ ዋአለይሂ ወሰለም ጀዛከአላህ ኸይረን
@murida4715
@murida4715 3 года назад
ወንድማችን ጀዘከሏሀኸይረን ጡሩ ምስክር ነው
@hayuuwallagatube8035
@hayuuwallagatube8035 3 года назад
وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ جزاكم الله خيرا و احسن الجزء 😭✅✅✅✅
@user-pz1hi7ht1u
@user-pz1hi7ht1u 2 месяца назад
ወላሂ አላህ ሺሂደነዉ ልቤን የሰበረዉ ሰዉ አለ ግን አላህ ጀዛዉን እሱ ይክፈለዉ ያረብ እኔም አለሁ እያነባሁ
@sikosilo4721
@sikosilo4721 3 года назад
ዋሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አሚንንን ወኢያክ ጀዛከላሁ ሀይረን ሀይረ ጀዛ
@user-up2gm7vl3g
@user-up2gm7vl3g 2 года назад
አይ ሀዘንን እረ ብቻ አላህ ሶብር ይስጠን ያረብብብ
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 3 года назад
😭ብቻአልሀምዱሊላ
@user-yg3df8dv4o
@user-yg3df8dv4o 3 года назад
وعليكم السلام ورحمته الله وبركاته جزك الله خير
@sabafuad8642
@sabafuad8642 2 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ
@sofiaasfaw7234
@sofiaasfaw7234 Год назад
Masha allah 🌹🌹masha allah Jzk
@utube3907
@utube3907 3 года назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛኸመ አላህ ኸይርን
@ajaebahayrdin2359
@ajaebahayrdin2359 3 года назад
ዋአይኩምሰላምወራህመቱላህ እችል ን ውድ ኡስታዙና ጀዛክ አላህ ኸይር የኢላፍ ብርሰቦች እንዴት ናችሁ ሁላችሁም በዱአችሁ አትርሱኝ ይመኛል አላህ ሙሉ አፍያዬን እንዲመልስልኝ ከላዬ ላይ እንዲያነሳልኝ ለታመሙ ኡመተል ሙሀመድን በሙሉ ሰለላአለይሁ ወሰለም
@mmmmcvvh5188
@mmmmcvvh5188 3 года назад
አላህ አፊያ ይስጥሺ
@khadijhadeem3948
@khadijhadeem3948 3 года назад
አሚንያረብጀዛከላኸይርረ
@noradawaad4496
@noradawaad4496 3 года назад
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠ አ ወ ጀዛክላህ ኸይረን አሚንንን
@mdnsyd3624
@mdnsyd3624 3 года назад
ወአለይኩመሠላም ወራህመቱላ ወበረካቱሂ ወንድማችን ጅዛኩመላህ ኸይር
@user-sc3cx1ez6t
@user-sc3cx1ez6t 3 года назад
ጀዛካላህ ከይር አልሃምዱሊላህ ስለ ሁሉም ነገር ኢንሻ አላህ የወደፊቱ የተሻለ ይሆናል
@user-zt7hq4bl3o
@user-zt7hq4bl3o 3 года назад
ሱመያ ደሚሪኝ ሲወዲሽ
@hanaeahmed2773
@hanaeahmed2773 3 года назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته أخي فى الله الله يحسن خاتمتنا و جزاك الله فردوس أعلى امين يارب العالمين
@user-dv7lz6sv2c
@user-dv7lz6sv2c 2 года назад
ዋአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ🌹🌹
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d Год назад
Mashallah allah yichmerelih
@user-gn5of4ro1q
@user-gn5of4ro1q 2 года назад
ጀዛከላህ
@Shaida-go4nb
@Shaida-go4nb 3 года назад
ጀዛከላሁኽይር
@fgjh9966
@fgjh9966 3 года назад
አሚንንንንንየረብመሸአለሀሹክረን👍
@zamzmalhabshi7672
@zamzmalhabshi7672 2 года назад
الحمد لله على كل حال جزاك الله خيرا
@user-cf3pt3xr1j
@user-cf3pt3xr1j 3 года назад
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝ ጀዟኸሏሁ ኸይር 😢
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 3 года назад
አላህ አኼራችን አዱኒያችንም የሰምርልን
@user-pc1gt4tr1y
@user-pc1gt4tr1y 3 года назад
ጀዛክአላህ ህይር
@leylaali488
@leylaali488 3 года назад
እህለን ውድ ውዝታዛችን አላህ ይጠብቅህ ማነው የውዝታዝ ዳእዋ እደኔ የልቡ መረጋጋት የሠጠው በላይክ
@semirardwan8787
@semirardwan8787 3 года назад
جزكم الله خير
@emanmenhajiselefiyah1904
@emanmenhajiselefiyah1904 3 года назад
ጀዛከ አላህ ኸይር
@user-bt7dn7he9w
@user-bt7dn7he9w 3 года назад
*ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኡስታዝዬ ጀዛከላህ ኸይር ሀባይብ ላይክ ሼር አድርጉ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹*
@user-ly6vf9zp7x
@user-ly6vf9zp7x 3 года назад
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛኩምላህ ኸይር ውስታዛችን አላህ ይጠብቅህ
@user-dd6bz9sx3s
@user-dd6bz9sx3s 3 года назад
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅህ ወዲማቺን ጀዛከላህይረ
@user-ov3lq5qz8n
@user-ov3lq5qz8n 2 года назад
ጀዛከላኸይር
@user-ng7qf1wg7v
@user-ng7qf1wg7v 3 года назад
ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ ጀዛኩአላህኸይርወድማችን ላይክ
@memmem4421
@memmem4421 Год назад
Mashaa allah alafiye wendime allah yetebiqih 😢😢😢😢❤❤❤
@user-zn2zf6ki1w
@user-zn2zf6ki1w 3 года назад
جزاكم الله خير
@user-nv3jo5bk8d
@user-nv3jo5bk8d 3 года назад
😭😭ሰለላዋሊሂወሰለም
@wowwow8176
@wowwow8176 2 года назад
ዋለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ አሕለን ኡሥታዙና
@user-wl2su6zx8g
@user-wl2su6zx8g 3 года назад
ወለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱ ሰምተው ከሚጠቀሙይ የርገን
@user-zt7hq4bl3o
@user-zt7hq4bl3o 3 года назад
መርያም ደሚሪኝ ሲወዲሽ
@saniaawel8912
@saniaawel8912 3 года назад
ጀዛካላህ ኸይር ኡስዛዝ እኛንም በሰማኑ ተጠቃሚ አላህ ያርገን ያረብ
@RabiaRabia-ug9lw
@RabiaRabia-ug9lw 3 года назад
አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ምረጡ ዉድማችን
@Vip-kk2jx
@Vip-kk2jx 3 года назад
አሚንንንንንን
@nani969
@nani969 3 года назад
ዋሌኩመስላም ወራህምቱላሂ ወበረካቱ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ ወላሂ ትምህርትህ ማይጠግብ ነዉ አላህ ይጠብቅህ👍👍👍👍👍👍👍
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 3 года назад
Jazakalahyer
@user-bi8td6ty4n
@user-bi8td6ty4n 3 года назад
የአላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን ያረብ
@user-gn6ym3iq5q
@user-gn6ym3iq5q 3 года назад
በቅንነት ደምሪኝ ዉደ
@ddhow3664
@ddhow3664 3 года назад
አሚን ያረበል አለሚን
@ekramfekr8975
@ekramfekr8975 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ጀዛክ አሏህ ኽይርን ወንድሜ
@amaamm9325
@amaamm9325 3 года назад
Jezakelah wendmachn 🌹🌹🌹
@teybamahamdi519
@teybamahamdi519 3 года назад
አላህ ያበሽርህ ኡስታዜ ኸይርህ ይብዛዉ አላህ ይርዳን
@susutube360
@susutube360 3 года назад
ያ ስላም ምንኛ ያማረ አቀራረብ ነዉ ::
@user-zt7hq4bl3o
@user-zt7hq4bl3o 3 года назад
ሷሊሀ ደሚሪኝ ሲወዲሽ
@susutube360
@susutube360 3 года назад
@@user-zt7hq4bl3o እሺ ውዴ
@rukiya6481
@rukiya6481 3 года назад
አህለን የኤላፍ ቤተሰቦች ዛሬ ሞልቶልኝ አንደኛ ሆኩ ልበል ሴቶች ገባ ገባ በሉ እዉቀት እንቅሰም
@user-rs2cs2yb4v
@user-rs2cs2yb4v 3 года назад
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወድማችን ጀዛከላህ ኸይር ጀዛ امين يرب
@fatiaf9778
@fatiaf9778 3 года назад
አላህ ባለህብት ይጠብቅህ መርጠ ውንደማችን 🌹👍👍👍👍👍💐🌷
@munajibo6090
@munajibo6090 3 года назад
Mashallhe.
@sneyjmal5700
@sneyjmal5700 3 года назад
አሚንን 🤲🤲🤲🤲🤲 ጀዛአከላህ ኸይር 👍👍👍👍👍👍👍👍
@seadialitube8295
@seadialitube8295 3 года назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ከጠንካራዎቹ ያድርገን የሚሆነውን ሁሉ አላህ ለኸይር ያድርግልን
@user-gu9gt5qb2n
@user-gu9gt5qb2n 3 года назад
ጀዛከላህይር ኡስታዝ
@zainbsani
@zainbsani 3 года назад
እኔ ብችል አንድ ሺ ላይክ አደርግ ነበር አሰስቱ ላይክ ኢላፊ
@fatiaf9778
@fatiaf9778 3 года назад
ለድዋህንም አሚንንንንንንን
@habhab8090
@habhab8090 3 года назад
የአላህ እኔ የዱኒያን ፍተና አልቻልኩም
@user-pu6tn5pl8k
@user-pu6tn5pl8k 3 года назад
አብሺሪሁቤ
@user-po8wv7us1w
@user-po8wv7us1w 3 года назад
ያረብ
@user-hf5gw8pc8r
@user-hf5gw8pc8r 3 года назад
ጀዘካሏህ ኻይር ወንድማችን
@user-ni7dq1ry5t
@user-ni7dq1ry5t 3 года назад
ጀዛካላህ ኸይረን
@ddhow3664
@ddhow3664 3 года назад
አሚን አሚን አሚን ያረበል አለብን😭❤
@jamilaamuhammedjamilaamuha8345
@jamilaamuhammedjamilaamuha8345 3 года назад
Amiiiiiin Amiiiiiin Amiiiiiin Amiiiiiin Amiiiiiin Amiiiiiin Amiiiiiin Amiiiiiin Amiiiiiin waleykum Assalam warahmmatullah wabarakatuhu
@user-cw5cu3km7q
@user-cw5cu3km7q 3 года назад
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወቀረካተሁ አህለን ወድማችን በርታልን አላህ ያበርታህ እድሜና ጤና ተመኘሁልህ ኑርልኔ ሽ አመት በአፊያ
@zamzamrahmat4567
@zamzamrahmat4567 Год назад
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته جزاك الله خير
@aminaabdullah9322
@aminaabdullah9322 3 года назад
ማሻ አላህ ይጠብቅህ. ጀዛክ አላህ ኸይርን
Далее
▼ЮТУБ ВСЁ, Я НА ЗАВОД 🚧⛔
30:49
Просмотров 291 тыс.
OG Buda - Сабака (A.D.H.D)
02:19
Просмотров 134 тыс.
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
Просмотров 68 млн
▼ЮТУБ ВСЁ, Я НА ЗАВОД 🚧⛔
30:49
Просмотров 291 тыс.