Тёмный

”ፖሊሲው የከፈተው መንገድ ይሄ ነው” “ያለ ኢቨስትመንት ኩባንያ እና ሰራተኛ የለም” Ermias Amelga Interview  

Sheger FM 102.1 Radio
Подписаться 394 тыс.
Просмотров 124 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 381   
@tesegaanley4072
@tesegaanley4072 2 месяца назад
የአንተን ንግግር ለመረዳት በጣም ማስተዋል እና በጣም መረጋጋት ያሰፈልጋል ለማነኛውም የማይሰበረው ኤርሚያስ ቀጣይ በባንክ አክሲዮን እንገናኛለን
@ብርሃኑአይነታው
@ብርሃኑአይነታው 2 месяца назад
ቀሽም።የእውነት እኛ ሐገር የሆነ የከሸፈ ሸው አምላኪ ትውልድ ተፈጥሯል።ምኑ ነው የማይሰበረው ምናምን?ያማችኃል?
@BegoNetworks
@BegoNetworks 2 месяца назад
​@@ብርሃኑአይነታውtakewaleh ?
@eshetaolseifu8748
@eshetaolseifu8748 2 месяца назад
አልተሰበረም ወደፊትም አይሰበርም😊
@walkthewalktalkthetalk6371
@walkthewalktalkthetalk6371 2 месяца назад
በል በል አንተ ምታመጣቸው ባንኮችማ እንደ ልምድህ በአየር ላይ የሚያጥቡ ነው የሚሆኑት።ሰው አንዴ ነው የሚሸወደው።
@dadatadesse
@dadatadesse 2 месяца назад
አሞሃል።​@@walkthewalktalkthetalk6371
@damtewmekuriya5279
@damtewmekuriya5279 2 месяца назад
You are a person with extraordinary mind you helped us in understanding the reform specially for common person like me. Let the Almighty God bless you and keep it up !!
@Zehara-ls5hm
@Zehara-ls5hm 2 месяца назад
ኣሏህ ያሳካልህ ኣሏህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ በጣም ነው የማከብርህ ለሀገርህ ባለህ እውቀት በቅንነት ለማገልገል ፅኑ እምነት ስላለህ ክበርልን
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያከናውንልህ።
@fekerashenafi7440
@fekerashenafi7440 2 месяца назад
I appreciate you for the awareness creation to the society. We need a professional like Ermiya who belive on his experty and courageously put opinion regardless of the any influence and pressure. I really appreciate your effort, but I have reservation on the applicability cause the country is in full flegd war and instability so how would be productivity increase and FDI flow to the country.
@ymsrm
@ymsrm 2 месяца назад
ጠያቂ ሲጠፋ እንግዳዉ ይንዘባዘባል
@bekeleshibru4353
@bekeleshibru4353 2 месяца назад
Thanks Ermi for your evidence and knowledge based information
@ashuabico5585
@ashuabico5585 2 месяца назад
በኢትዮጵያዊነቴ ሁሌ አፍራለሁ ,self hait ደግሞ እየተጠናወተኝ ነው። ግን እንደአንተ አይነቱን ጀግና ደሞ ሳይ እፅናናለሁ።❤❤❤❤ ጀግና የ21ኛው ክፍለዘመን ኢትዮጵያዊ ጀግና
@abrahamnguse7835
@abrahamnguse7835 2 месяца назад
❤❤❤
@rain_nature_et
@rain_nature_et 2 месяца назад
first know how to write english.....you are adult kid with a brainwashed mind.....i can see your mind through your words via your mouth. there is nothing to be ashamed of being ethiopian....idot
@woldemariambekele4085
@woldemariambekele4085 2 месяца назад
ደፋር ነህ ባንክ ልከፍት ነው ማለትህ። አክሰስ ባንክ ብለህ ከፍተህ የሰው ብር በልተህ ዝም ተባልክ አሁን መንግስት ላንተ የሚፈቅድ ከሆነ ደንበኛ ወንጀለኛ መንግሥት ነው ማለት ነው።
@edeletube700
@edeletube700 2 месяца назад
ችግሩ በኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ቅንቅናም አለ አገር ላይ ሲያለማ ማባረር ማማረር ነው ስራው አንድ ስው ሀገርን ያህል ንብረት ቢኖረው ሀገር ውስጥ እስካለማው ድረስ ማበረታታት ነው የሚገባው ወደውጭ የሚያስወጣ ከሆነ ያን ግዜ ነው መጋደል ።
@netseru23
@netseru23 2 месяца назад
ኤርሚያስ ቲዮሪውን ነው እየነገርከን ያለህው ።አሁን ያለው የመንግስት ፖለቲካዊ ውሳኔዎች የጸጥታ ጉዳይ የማስፈጸም አቅም ተደምሮ ማሻሻያውን ይሄ መንግስት ያሳካዋል ብለህ ታምናለህ ወይ ብለህ ብትጠይቀው ጥሩ ነበር።
@dadatadesse
@dadatadesse 2 месяца назад
የማነህ ቡዳ፣ ባንዳ!!
@yaredwude6571
@yaredwude6571 2 месяца назад
Core point ,ይህ መንግስት የፖሊሲ አና የሰላም እንዲሁም የሰብዓዊ መብትን የማስከበር የማስፈፀም አቅም የለውም ቢኖረውም አይፈልግም !!
@alemudesta5793
@alemudesta5793 2 месяца назад
​@@yaredwude6571ጫካ ሆነህ፣ ሠላምን እያደፈረስክ ስለሠላም ታወራለህ።ሽፍታ!!!
@yaredwude6571
@yaredwude6571 2 месяца назад
@@alemudesta5793 ጫካ ውሰጥ ግባ እኔ መሐል አዲስ አበባ ነው የምኖረው ዶንቆሮ የጋማ ከብት
@ielaabi9205
@ielaabi9205 2 месяца назад
@@yaredwude6571exactly!
@abdi6588
@abdi6588 2 месяца назад
Thank you Ermias. I wish you could explain the worst case scenario as it a fact that the implementation of IMF economic policy failed in some countries even leading to the change in the government. What precaution the government should take.
@amenyonas3865
@amenyonas3865 2 месяца назад
That's a very great insight but some countries are too big and situated at strategic point to fail
@abdi6588
@abdi6588 2 месяца назад
@@amenyonas3865 That can be one of the reason. There can be more reasons and there is a lesson we can learn. I hope he or another person would explain it. I don't want to hear some economists saying this is a disaster or Ermisa saying only this is a good change we should accept it. I want to see a balanced view weighing the pro and cons. I want to see the success of this policy change though I am not happy the current leaders the way they manage the security of the country. I have a doubt the success of this policy under the current security situation of the country and reckless spending habit of the government.
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 2 месяца назад
Waw Thanks Ermiyee❤🎉❤🎉❤🎉😂🎉
@Maruu1978
@Maruu1978 2 месяца назад
እንኳንም በህይወት ቆየህልን ጀግናው። በርታ የማይሰበረው።
@serkalemkura7400
@serkalemkura7400 2 месяца назад
በስመአም በጣም ጓጓው እግዚአብሔር እዉን ያርገወ❤❤❤❤
@hagermenor3842
@hagermenor3842 2 месяца назад
Thank you you explain to us simple way u are taking banking you not taking politics some they connect every thing Fano&Shene
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 2 месяца назад
You are stupid ass.
@mohammedsiraj5444
@mohammedsiraj5444 2 месяца назад
Hero! Impartial and practical advice.
@ephremtamiru6315
@ephremtamiru6315 2 месяца назад
አቶ ኤርሚያስ በጣም ጥሩ አዳዲስ ሀሳቦች አሉት ለመነሻ ሀሳብ። ወደተግባር ሲገባ ግን የጀመራቸው ስራዎች ግን ሌሎች ናቸው የተጠቀሙበት።
@RobsanMr
@RobsanMr 2 месяца назад
Thank you
@gueshdejen5814
@gueshdejen5814 2 месяца назад
Mr Economist, do not forget the Ethiopian political, social, peace and security situation.
@dadatadesse
@dadatadesse 2 месяца назад
So what?
@Fitsum-j5o
@Fitsum-j5o 2 месяца назад
right. he is talking based on assumption. but assumption doesn't work in reality.
@TsegayeZenebe
@TsegayeZenebe 2 месяца назад
I am sure he knows far more better than you. Because he invested billions in this country. He follows every single progress that's happening here because it affects him much more.
@fikretesfaye5112
@fikretesfaye5112 2 месяца назад
እዉቀት ብርሀን ነዉ!!! እናመሰግናለን!
@tadessehailemariam6755
@tadessehailemariam6755 2 месяца назад
ብዙዎች ያንተ አይነቱን ባለ ምጡቅ አእምሮ ማየት አይፈልጉም ባልጠበቅከዉ መንገድ ጠልፈዉ ሲያሰናክሉህ እንደነበረ አይካድም ሰዉን ማመንህ ጤነኛነት ቢሆንም ብዙ እምነት አጉዳዮችና ከሀዲዎች ለዉድቀትህ የሚችሉትን አድርገዋል !!
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 2 месяца назад
Nigeria is a good example for Ethiopians to learn the consequences of devaluation When a currency weakens against the US dollar, local prices increase because many essential items, like food, are imported. For most countries in the region, more than two-thirds of imports are priced in US dollars. Inflation A 1 percentage point increase in depreciation against the US dollar can lead to a 0.22 percentage point increase in inflation within the first year. Harm to businesses and consumers Higher costs for raw materials can lead to inflation, which can harm businesses and consumers. This effect is especially pronounced in countries with weak currencies or economies that rely heavily on exports. Difficulty sustaining economic growth If countries can't maintain their current level of production or exportation due to high import costs, they may find it difficult to sustain economic growth. Increased risk of poverty Currency depreciation can increase the risk of poverty. For example, Nigeria has experienced high inflation, increased unemployment, and multidimensional poverty after devaluing its currency.
@dagi6055
@dagi6055 2 месяца назад
Theoretically you are right devaluation makes rise in inflation but technically our currency did not devaluate yet. the country's economy has been determined by the black market (1$ =120) as it was the major source of the foreign currency for importers. but now thanks for this new policy importers can get an unlimited amount of foreign currency from the banks.
@danielchaemebo2280
@danielchaemebo2280 2 месяца назад
What is your solution?
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 2 месяца назад
@@dagi6055 The black market has already hit Birr146/US$1, and some banks are buying a dollar for around Birr100. The goernment will print more money to increase the salaries of its soldiers and employees. Both the floating exchange rate and money printing will hasten the downfall of the regime. What we view in Nigeria will be what we will view in Ethiopia within the next few months.
@amanuelasele7799
@amanuelasele7799 2 месяца назад
​@@dagi6055 in addition at least 82% of imports in Ethiopia are made using dollars obtained from the black market according to NBE governor so in effect the government policy is the unification of the two rates.
@Makimakiglop
@Makimakiglop 2 месяца назад
No 30% of it are imported by black market according to Alemayehu Geda
@harunlegdubenti6986
@harunlegdubenti6986 2 месяца назад
ይህ ሰውዬ በጣም ብሪላንት ነው ኢኮኖሚው ቢመራው አሪፍ ነው አባመላ እዳላገኝው አይገባኝም
@amsaluabera9928
@amsaluabera9928 2 месяца назад
ተባረክልኝ የምትናገረው በእውቀት ስለሆነ መጪው ጊዜ መልካም ነው ስትል መልካም እንዲሆን የማይፈልጉ ሰዎች ይበሳጫሉ ስለዚህ የሚያደጉት ነገር አንተን መሳደብ ማዋረድ በቃ ያልሆነ ነገር ይለጥፉብሀል ምክንያቱም ጭንቅላት የሚፈልግ ነገር ለወሬኞዎች አይጥማቸውምና ስለዚህ አግዚአብሄር ይስጥልን አቶ ኤርምያስ በል አንተን በሆነ መካም ነገር ስትገለጥ እንከተልሀለን
@ia6750
@ia6750 2 месяца назад
😂👌👍
@hageriealeftube2693
@hageriealeftube2693 2 месяца назад
መጀመሪያ ያለብህን የስንት ሠው እዳ አስመልስ Access Real Estate😮😮😮😮
@tigisthailuasfawossen6312
@tigisthailuasfawossen6312 2 месяца назад
ACCESS REAL ESTATE performance is his report card. He is a criminal chirash be Addis melk imetalehu bilo kuch.
@LawofGod
@LawofGod 2 месяца назад
He is so knowledgeable- I do not know how many people can understand this truth- it requires consciousness. Most people sold it out with lies .
@TheBex2007
@TheBex2007 2 месяца назад
He is telling us the theory, we will see what is going to happen in the next couple of years for the majority of the population
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 2 месяца назад
You are so stupid ass. You think you are smart.
@LawofGod
@LawofGod 2 месяца назад
@@TheBex2007 keep your negativity and falling spirit to yourself ! Do not be fear monger -he is a man who practice business and educates - not only knows it from theory asoect - you have eatean too much lies from thr tree of evils - let your wish be granted to yourself only - I pray 🙏🏽Ethiopia to be prosperous and blessed in the coming years - let failure be the fate the enemies of the people who speak lies and fear due to their hidden issue. Can you put your education record against him? Are you that much educated ? II doubt you are even close to him. Have a renewed mind.
@FLYZ007
@FLYZ007 2 месяца назад
​​​​@@LawofGodLove your comment, that's how we should be thinking, positivity and prosperity for our country, always!
@HAftuhadisHaf
@HAftuhadisHaf 2 месяца назад
ፈጣሪ ያሳካልህ አሪፍ ትምህርት ነው
@Anaynayan
@Anaynayan 2 месяца назад
ceteris paribus, Inshallah! We have such an unpredictable government but inshallah 🤞🏽. Thank you for working towards clarity with this video, informed citizen make better decisions.
@tomasbehailu3017
@tomasbehailu3017 2 месяца назад
ብልፅግና አንቆህ ነበር አንተን የሚያክል ሰው ለሆድ ከጮህ ሌላው ምን ይበል ነፃ ወጥተሀል ለጊዜው ነው ግን እግዚኦ ነው የሚያሰብለው አይ ኢትዮጵያ
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 2 месяца назад
ሌባ የሆነ ወስላታ ነው። በዝች ቀዳዳ ተጠቅሞ ለማወናበድ ነው።
@samzido
@samzido 2 месяца назад
ሸገርን የሚክል ሚዲያ ዜ እና ዤ አትለዩም ? ምን ጉድ ነዉ ዘንድሮ የት ነዉ ግን የምትማሩት?
@tenad7309
@tenad7309 2 месяца назад
😀
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 2 месяца назад
ሕመምህን እረዳለሁ። ትልቅ ትንሽ ሚዲያ የምትለው አማርኛ በትክክል የማይፅፉ: የሚጠሩት ዕንግዶች "እንትን እንትን" በተሞላው ዝባንዝኬ የተጠቀጠቀ ንግግር ስንጋት እንውላለን። ምን እናድርግ? በጣም ያሳዝናል።
@mah0124
@mah0124 2 месяца назад
አንተስ የት ተምረህ ነው?... 'ነዉ' እና 'ነው' መለየት ያቃተህ?🤣🤣
@aschalewtesegaye3440
@aschalewtesegaye3440 2 месяца назад
አቶ ኤርምያስ ረልእስቴትህ ተመልሶልህ ብደርም ስላገኝህ ብዙ ታወራልህ እስቲ የምትለውን እናያለን እግዚአብሔር ያቆየን
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 месяца назад
@@aschalewtesegaye3440 ከዚህ በፌት እሰራለሁ ብሎ ብራቸውን ይዞ ካገር ወቶ ሰዎቹን ለጠበቃ ተጨማሪ ንዴት እንደ ጣለባቸው በደንብ አቃለሁ አገርም ያቃል አንተ ደንታ የሌለህ እራስ ወዳድ ነህ እንዴት ለአገር ለህዝብ አታስብም እንደ ሶማሊያ እንድንሆን ነው ምኞትህ ፈጣሪ አምላክ የልብህን ክፋት ያብርድልህ 🤭🤔😏🤐
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 месяца назад
በጣም እንጂ ከሰሞኑ ኤርሜያስ በምትሰጠው ትንተና ነተረዳሁት በዚህ የኢኮኖሚ ውድቀት የህዝብ ሰቆቃ የኑሮ ውድነት ላይ ተረማምደህ ሾልከህ እንዲት አትራፌ እንደምትሆን እያሰብክ የምትሰጠው ትንተና። ምን ያህል እራስ ወዳድ መሆንህን ማሳያ ነው
@alemudesta5793
@alemudesta5793 2 месяца назад
ሁሌ አሉታዊ ዕይታ፣ለምን?
@mustefatesfaye4307
@mustefatesfaye4307 2 месяца назад
እውነትም ጠንካራ ሰው ነህ :: እድሜና ጤና ይሰጥህ!
@TeketelAdane
@TeketelAdane 2 месяца назад
አቶ ኤርሚያስ ሙያዊ ትንተናህንና ስለሚንዛሪዉ የሰጠሀዉ ገለጻ በጣም ጡሩ ነዉ። ግን IMF & World Bank ለኢትዮጵያ የሚገዳቸዉ ፃድቃን አማካረዎች እና ደጋፊዎች አድርገህ የገለጽክልን ግን በፌጹም ልገባኝ አልቻለም እንድያሙ ጥርጥር ዉስጥ የሚከትህ ስለ 5:20 5:20 ሆነ እንደ ኢትዮጵያዊ ሆነህ በትዘረዝርልን? እንድሁም ካለህ ሐገራዊ መረጃ እና ሙያዊ ዕዉቀትህ በእዉነት አሁን ባለዉ ሁኔታ ስንት ኢትዮጵያዊ ነዉ እንደገለጽከዉ ተጠቃሚ የሚሆነዉ?? 5:21
@User2535-n1m
@User2535-n1m 2 месяца назад
"አሁንስ ተስፋዬ ማነው ?እግዚአብሔር አይደለምን" አለ መዝሙረኛው ዳዊት ፈጣሪ ይሁንን ብቻ
@abuwube2995
@abuwube2995 2 месяца назад
እኛ የተከተልነውን ፖሊሲ ተከትለው ውጤታማ ከሆኑ የአፍሪካ አገሮች ውስጥ ጥቂቶቹን ቢጠሩልን።
@KassaTedla-r7n
@KassaTedla-r7n 2 месяца назад
ጥሩ ጥያቄ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 месяца назад
እሱን አይነግሩህም። አንፃራዊ ሰላምና የህዝብ አንድነት ያለበት ሃገር ያልሰራ እኛ ሃገር ይሰራል ሎ ማሰብ ከንቱ ምኞት ነው።
@Verywellmind-fq1xk
@Verywellmind-fq1xk 2 месяца назад
Salute to Ermias, we will prevail
@kale_gimy
@kale_gimy 2 месяца назад
ኤርምያስ እናመሰግናለን!
@AmexDend
@AmexDend 2 месяца назад
Optimism (ተስፋ ማድረግ) ጥሩ ነው። ደስም ይላል። የማክሮ-ኢኮኖሚው ተሃድሶ ለውጥ እንዲያመጣ የአገሪቱ የጸጥታ ችግር ከፍተኛ ተግዳሮት (ማነቆ) እንደሚሆን ለማወቅ አልበርት አነስታይን መሆን አይጠበቅም። ቀድሞ የአገሪቱ ጸጥታ መረጋጋት አለበት። ጦርነቶች ሊቆሙ ይገባል። ዜጎች ከቦታ ቦታ በሰላምና ካለፍርሃት መንቀሳቀስ አለባቸው። /ዛሬ የዕለት ተዕለት ውሎ አዳራቸው በፍርሃት የተሞላ ነው!/ -- ኢንቨስተሮች ዶላር ከማፍሰሳቸው በፊት፣ ከሁሉ በላይ በሰላምና በጸጥታው confidence ሊኖራቸው ግድ ነው።
@jemilnesru5769
@jemilnesru5769 2 месяца назад
ኤርሚያስ አመልጋ 🤝 ባምላክ ተሰማ
@tadessehailemariam6755
@tadessehailemariam6755 2 месяца назад
ይህን መረጃ ሁሉም ሊሰማዉ አለመቻሉ ያሣዝናል😮
@fuliotesfaye5207
@fuliotesfaye5207 2 месяца назад
የሚያስፈልገን ፈሪሀ እግዚአብሔር ነው።
@tadessehailemariam6755
@tadessehailemariam6755 2 месяца назад
ኤርሚ ሜዳዉ ሳይመችህ ቀርቶ እንደሆነ እንጂ በብዙ በብዙ ኢትዮጵያ ትጠብቅሀለች !!
@tomasbehailu3017
@tomasbehailu3017 2 месяца назад
መላጣው አቡይ አህመድ
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 2 месяца назад
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 2 месяца назад
ወስላታ ሌባ ነው።
@eyobtakele3919
@eyobtakele3919 2 месяца назад
Thanks hero
@solomongirma8767
@solomongirma8767 2 месяца назад
በጀመርካቸው 4 ቢዝነሶች ውጤታማ ያልሆንክበት (የከሰርክበት) ሚስጥር አሁን ተመለሰልኝ
@HayatAsefa-g4m
@HayatAsefa-g4m 2 месяца назад
እውነትም የማይሰበረው ኤርሚያስ አመልጋ❤
@alexu183
@alexu183 2 месяца назад
ሰላም በሌለበት የት ነው ባንክ ከፍተህ የምትሰራው? አአ ብቻን አስበህ ነው?
@fahmiali9171
@fahmiali9171 2 месяца назад
In your dream
@bettyadamu4859
@bettyadamu4859 2 месяца назад
I had to google and see your educational background. Economics and political science . What an interesting subjects; that fits you very well. Are you sent from Abiy to control damage and calm the people? We will see what will happen in the next few weeks.
@ashewubie3269
@ashewubie3269 2 месяца назад
ኤርሚያስ አመልጋ እውቀት ብርሃን መሆኑን ስላሳየኸን በጣም አመሰግናለሁ ።
@KassaTedla-r7n
@KassaTedla-r7n 2 месяца назад
አዝማሪ
@tadessehailemariam6755
@tadessehailemariam6755 2 месяца назад
" ያን የፈሩትን ነገር እንዲሆን ይታትራሉ ..."
@getahuntilahun1318
@getahuntilahun1318 2 месяца назад
አይ ኤርሚያስ በቃ አንተ የምትሰራው ቢዝነስ ይሁን እንጃ ሀገር ገደል ብትገባ ጉዳይ አይመስለኝም። የካፒታሊዝም ስርዓት ፍታዊ ስርዓት ሊያመጣ አይችልም።
@tadessehailemariam6755
@tadessehailemariam6755 2 месяца назад
እባክህ ራስህን ጠብቅ የሀገር ፍቅር በሌለዉና በዘረፋ የመክበር ዉድድር በተያዘበት ሀገር ያንተ አይነቱን ማየትና መስማት የማይፈልግ የለም ብለህ እንዳትዘነጋ !!
@onlymine4294
@onlymine4294 2 месяца назад
አክሰስ ሪል እስቴት የወሰድከውን ገንዘብ እባክህን መልስልን በፈጠረህ ሌላ ከማውራት
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 2 месяца назад
Ermiyas 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@belenasefa3424
@belenasefa3424 2 месяца назад
Jzba
@tradinghubethiopia
@tradinghubethiopia 2 месяца назад
So why is the exchange skyrocketing in just a few days ...believe me dollar will hit 200birr next week
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 2 месяца назад
Tell him this stupid ass.
@habtamutesfaye2849
@habtamutesfaye2849 2 месяца назад
And it will never decline!
@Ali-horreAburus4823
@Ali-horreAburus4823 2 месяца назад
Ermiyas Amerga Entrepreneur hitman. Afar Think-Tank Reedan-Makkaabe
@wostes603
@wostes603 2 месяца назад
የኢትዮጵያ ህዝብ ብንፀልይ ነው የሚያዋጣን ...የመጣው የእርኩስ መንፈስ ጥላን ዶላር አያስጥለንም ....
@tigistuderese664
@tigistuderese664 2 месяца назад
ይህን የመሰለ ትልቅ እንግዳ ስታቀርቡ ለርዕሳችሁ ተጠንቀቀየ በመጀመሪያ መሰረት የሆነውን ቋንቋ አስተካክሉ! ሁለት ባንክ ''ይዤ' 'ልመጣ ነው!! ብላችሁ ፃፉ!!!! የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል አትሁኑ!! ውይ!
@SelamawitMihirete
@SelamawitMihirete 2 месяца назад
ስንት ነው የከፈለህ?
@EtmetAsamrie
@EtmetAsamrie 2 месяца назад
እንደአፍህ ይሁንልን!
@Habibi-p4i
@Habibi-p4i 2 месяца назад
ይዤ በል
@alexu183
@alexu183 2 месяца назад
እርግጠኛ የምሆነው ነገር: ይህ ሰውዬ እከፍታለሁ ያለውን ባንክ እንደ ሃይላንዱ ነው የሚሆነው። ይዘጋል! ህዝብን እየገደልክ: ለጥቂት ሰወችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፖሊሲ ነው። አንተን ለቢዚነስ ከጠቀመህ ደሃው ትዝ አይልህም።😢 ታሳዝናለህ።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 месяца назад
ትክክል! እየከፈተ ይዘጋል! ቤቱን ሰርቼ እንዳላስረክብ መንግሰት እንቅፋት ሆነብኝ ይላል። አሁን ግን በድንገት ሁሉ ነገር ለምለም ሆኖ ታየው። ለዚህ ምክንያቱ ለሚቀጥለው እቅዱ ከመንግስት የሚፈልገው ስላለ ነው።
@TiruworkMogesTadesse-vn2ii
@TiruworkMogesTadesse-vn2ii 2 месяца назад
ሀይላዱን ሆዳሞች ለሆዳቸው ያፈሩ አሳደሙበት አዘጉበት
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 месяца назад
@@TiruworkMogesTadesse-vn2ii ሌሎቹንስ ማን አዘጋው? ቤት እሰራላችኋለሁ ብሎ የበላው ገንዘብስ?
@eliasmiskir5990
@eliasmiskir5990 2 месяца назад
ከታሪክ መማር ያስፈልጋል አለቅላቂ ፣ አውቀህ ሙተሃል። በወያኔ ያገኘኸው ሀብት አጥግቦሃል
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 2 месяца назад
ወስላታ ሌባ ነው ተከፍሎት ነው።
@Userfortruth
@Userfortruth 2 месяца назад
"ይዤ" ብላችሁ አርሙት - ርዕሱ ላይ
@tdw9029
@tdw9029 2 месяца назад
Elias is in his element
@987654321susu
@987654321susu 2 месяца назад
Thanks 🙏🏾
@SsSs-du4cp
@SsSs-du4cp 2 месяца назад
Kkkkkkkkkkk ያበደች ሴት ቤታን ታቃጥልና " አሁን በራልኝ " እንዳለችው እያለ ነው ይህ ሰው ! አንተስ በደህና ቀን አብደሀል ! ሆ !"
@SelamSeeker
@SelamSeeker 2 месяца назад
What he is talking about is based on Western countries' economic model, where a modern market system with rules and regulations exists. In Ethiopia, however, the market is controlled by illegal networks and traders. For example, if you want to buy a house, the price is not determined by supply and demand. Instead, it is decided by greedy dealers and real estate agents. Merchants are already hoarding most goods in anticipation of price hikes. The black market exchange rate is rising, and if banks continue devaluing the birr to match this rate, we could face hyperinflation like Zimbabwe. The most concerning part is the lack of any plan for salary adjustments for private employees and retirees. Additionally, the unemployment rate is around 30%. So, while his theories may seem workable, the reality on the ground is different. You don't need to be a rocket scientist to understand this.
@nebechacha1534
@nebechacha1534 2 месяца назад
እንደ አፍህ ያርግልህ‼️
@tesfayabel5740
@tesfayabel5740 2 месяца назад
ኤርሚያስ አመልጋ በአራት ቀን አንዴ ነው የምበላው ስትል ሰምቼ ካለው ምን አልባት ዛሬ አራተኛ ቀንክ ነው መሰለኝ ከበላክ እስቲ ምግብ ነገር አፍክ ላይ ጣል አርግ የምታወራው ነገር የተቀባጀረ ነው አትለፍልፍ
@shewayelulu5640
@shewayelulu5640 2 месяца назад
ያለ ሰላም መኖርም፣ ኢንቨስትመንትም የለም፣
@bkjemug.4218
@bkjemug.4218 2 месяца назад
Ermias why don't you tell the bad consequences of the policy!! Ermias is diching (avoiding ) the question from the journalist!!
@James-oj8kq
@James-oj8kq 2 месяца назад
He told you it will hurt for a while but in the long term the country will benefit
@Azahel1219
@Azahel1219 2 месяца назад
በደንብ ዋሽ፣ይህ ሁሉ ለመሬትህ ስትል ነው
@AlburhanDekel-hw4db
@AlburhanDekel-hw4db 2 месяца назад
❤❤❤❤Tikil
@Butagemda
@Butagemda 2 месяца назад
ኤርሚያስ ስኬቱን ነገርከን" ጥሩ " እንቅፋቱንስ ምን ይሆናል ብለክ ትገልፀዋለክ??
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 2 месяца назад
If foreigner banks launch in Ethiopia, ህዝቤ ሆይ ህጋዊ ባርያ እንደምትሆኑ እወቁት። ለኛ ጥቅም ብሎ አይደለም የዉጭ ባንኮች የሚገቡት ቆንጆ እዳ ያመቻቹ እና እድሜ ልካችሁን ስትከፍሉ መኖር ነዉ። አላማዉ ሌላ ነዉ። አይበጀንም!
@abasfaw1143
@abasfaw1143 2 месяца назад
አቶ ኤርሚያስ አትድከም መታለብ ሰልችቶናል አትቀላምድ 😂😂😂
@dadatadesse
@dadatadesse 2 месяца назад
ቀላማጁስ አንተው ደላላው ነህ። የሙስና ባለሙያ!!
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
we need more like you dear❤❤much love
@menbereandre8860
@menbereandre8860 2 месяца назад
እንዴ ይሄ ሰውዬ!!!!!!!!!!! ምንድነው access real state የወሰደውስ . ጭራሽ ባንክ እከፍታለሁ???? ኧረ የመንግስት ያለ
@addisabebaethiopia7951
@addisabebaethiopia7951 2 месяца назад
ወንፊት ውጤቱን በቅርብ እናያለን ባይበላስ ከአሁን ለየትኛው የሚያጓጓ የኢትዮጵያ ውስጥ ኑሮ ነው እንዲህ መዝቀጥ ቱ።
@habtamutesfaye2849
@habtamutesfaye2849 2 месяца назад
እንደነዝህን አይነቱን አማካሪው አድርገው ነው ሃገራችን ባለ ዘርፍ ብዙ ችግር የሆነችው! አላዋቂ
@KetselanMekonnen
@KetselanMekonnen 2 месяца назад
ሳይበላ ስንት ቀን ይቆያል?!
@GetishSahlie
@GetishSahlie 2 месяца назад
Meshet yelemede....
@hawose00
@hawose00 2 месяца назад
ማሽቃበት ለዚህ ነዋ!!!
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 2 месяца назад
ወስላታ ነው። ብራችንን በልቶ አሁን በዝች ቀዳዳ ለማወናበድ ነው።
@meseretassrat655
@meseretassrat655 2 месяца назад
አይይይይይይይይይይይይ
@tesfayet9701
@tesfayet9701 2 месяца назад
What does that mean Blosom on your business Idea?
@alexu183
@alexu183 2 месяца назад
አንተ ነህ ማለት ነው ሰውየውን ያማከርከው🙈😍💚 በል እናይሃለን😅
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 2 месяца назад
ሌባ ወስላታ ነው በል ተብሎ ነው። ማን ቢያምነው ይህን ወስላታ።
@fairfair5506
@fairfair5506 2 месяца назад
ሁሉንም ችግር መንግስት ላይ ማራገፍ አግባብ አይለም እኔ ለሀሬ ምን ሰራሁ ብሎ ራስንም መጠየቅ ይልመድብን
@AaBb-v6n
@AaBb-v6n 2 месяца назад
እኛኮ ያልነዉ ድሀው እንደት ይኑር አተማ በቀነ ፩ ጊዜ እመገባለሁ ብለህ
@workufikirte
@workufikirte 2 месяца назад
Good example of dunning-kruger effect
@fitsumtsegaye6343
@fitsumtsegaye6343 2 месяца назад
የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ አውቃለሁ ብሎ የሚናገር ሰው ስለ ቡና ዋጋ አላውቅም ይላል
@efremsa
@efremsa 2 месяца назад
የቡናን ዋጋ ለማወቅ ሸምሱ ሱቅ ሄደህ መጠየቅ ትችላለህ ኦንዲሜ 😊
@yoftahegirma3373
@yoftahegirma3373 2 месяца назад
ሁሉም ባንክ የተቀማጭ ገንዘባችንን ወለድ መጨመር አለበት። አለበለዚያ ምን ትርጉም አለው?
@Fitsum-j5o
@Fitsum-j5o 2 месяца назад
i think the central bank will lose such a mandate for fixing deposit interest. it would be set through competition (Anglo-American financial system)
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 2 месяца назад
ድጋሜ በአንተ የሚጨበረበር ሰው ይኖራል ብለህ ትገምታለህ?
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 месяца назад
ፈጣሪ የሥራህን ይስጥህ አንተ የራስህን ጥቅም ብቻ ነው የምታስበው አይቅናህ ፈጣሪ 🤭😏🤐
@mikemike2627
@mikemike2627 2 месяца назад
ኤርሚያስን ብልፅግና ገዛው
@ሰውነኝ-ኘ8ሰ
@ሰውነኝ-ኘ8ሰ 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ከውጭ አገር የምታስገባው ሸቀጥ ወደ ውጭ ከምትልከው ሸቀጥ በአምስት እጥፍ በልጦ እያለ ፥ የዶላር እጥረት የሚወገደው ፥ በየትኛው አስማት ነው?
@habtegebrielbiruk9270
@habtegebrielbiruk9270 2 месяца назад
እረ ይሄን ሰዉዬ ተዎት ከአራት ወር በፊት ከአሊባባ ጋር አብረን ልንሰራ ነዉ ሲል ነበር ሌላዉ ደግሞ እስቲ እሱ መስርታቸዉ ራሱ የሚመራቸዉ ድርጅቶች ካሉ ንገሩን ትንሽ አፈ ጮሌነት ይታይባቸዋል።
@KidistTarekegn-r9u
@KidistTarekegn-r9u 2 месяца назад
😊ብቻ
Далее
Ребенок по калькуляции 😂
00:32
Просмотров 110 тыс.
Ребенок по калькуляции 😂
00:32
Просмотров 110 тыс.