Тёмный

‹‹ሁሉም ይሰድበኛል›› አዲስ መዝሙር በአምስቱ ገዳማት መስራችና አበምኔት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 219 тыс.
Просмотров 1,5 млн
50% 1

‹‹ሁሉም ይሰድበኛል›› አዲስ መዝሙር በአምስቱ ገዳማት መስራችና አበምኔት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
{ Spritual song by the hermit father Abba Yohannes Tesfamariam}

Опубликовано:

 

20 сен 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,4 тыс.   
@garaamagadaama5218
@garaamagadaama5218 Год назад
እኔስ በእርሰወ እጅ መዳስስ ነዉ የናፈቀኝ በእግዚአቢሔር ቸርነት ለኔ ለሀፃተኛዋ በረከተወ ይድረሰኝ እዴሜወትን ያርዝምልኝ😍😍😍😍
@mez3laltamimi504
@mez3laltamimi504 5 лет назад
ለኔ ሀጥያት ፃድቅ አባቴ ተስቃዩ ቅድስ ሚካየል አንተው ጠብቅልን አባታችንን
@marrymarry7761
@marrymarry7761 3 года назад
ሁሉመይሰዲበኛል:እልልልልእልልልልልልልልልአባኑረልየቅዲስገብሬልልጆችእንወደወታለን:ዝማሬመለአክትያሠማልን
@heuteheute3812
@heuteheute3812 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ዝማሬመላእክት ያሰማልን አሜን በእውነት የሰላም የታሪክ አባት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@CynthiaBahous
@CynthiaBahous 7 дней назад
የኛአባት ዮሐንስ ድምፅውት ማራኪመንፈስንየሚያድስ ኑሩልንዘላለ ምእንወድወታለን አባታችን❤❤❤
@malatekonjo6415
@malatekonjo6415 5 лет назад
ወንቅሸት ቅዱስ ገብርሔል አደራክን የልቤን ጭንቀት አንተ ታዉቃለክና ለክፉ አሳልፈ እዳሰጠኝ ክፉ መንፈስን አጥፉልኝ አናንያን ወአዛርያ ወሚሳዬልን ከሳት መጥቀክ እዳወጣክ እኔንም ከአዉሬ ሰዎች ነጥቀክ አዉጣኝ
@inansameh9478
@inansameh9478 4 года назад
Aebrgemaedimayesokhe
@gannyahoo7988
@gannyahoo7988 4 года назад
AMEEN AMEEN AMEEN 💓💓💓
@halefem332
@halefem332 3 года назад
Æ🇫🇷
@IronYuppy1981
@IronYuppy1981 3 года назад
You are koract
@saara5070
@saara5070 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@berajatugeta8199
@berajatugeta8199 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በረከትህ ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ ይድረስ
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 24 дня назад
አባዬ የኔ ዉድ እቁ አባት አሉልኝ ኑሩልኝ አሜን አሜን አሜን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-ez9yj3mg3w
@user-ez9yj3mg3w 5 лет назад
መጸነኘየ አባዬ ሲከፈኘ የማለቅሲበት ተመሥገን አምላኬ የሰጠን አባዬ እልልልልልልልልልልልልልልል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😭😭😭😭😭
@frwrwe3792
@frwrwe3792 2 года назад
አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን እድሜናጤና ይስጥልን ተሳዳቢወች ሰይጣን ዳቢሎስ ናቸዉ ከሚሳደቡት የሚያፈቅሩህ ይበዛሉ አባታችን እዴሜና ጤናይስጥልን
@user-xr5jh9zf5i
@user-xr5jh9zf5i 5 лет назад
እልልልልልል አባዬ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አባዬ ሺ አመት ኑሩልን
@griAashagri-ns4dg
@griAashagri-ns4dg 11 дней назад
ቅዱስ ገብሪኤል የልቤን መሻት አተ አሞልተህልኝ በሰላም ከልጆቼ ደባልቀኝ እደጀህም ለመጣት አብቃኝ ምቃኛና ጥላቴን አተአጥፋልኝ
@user-kk8xr1pw9c
@user-kk8xr1pw9c 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-kf4zz6km2z
@user-kf4zz6km2z 5 лет назад
አባዬ እረጅም እና ጤና አብዝቶ ይስጦት ሽ አመት ኑሩልን የሰይጣን የዲያብሎስ የግብር ልጆች ፈተናዎትን ቢያበዙትም የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃ ከርሰዎ ጋር አው አባ እኛ እንወድዎታለን እድሜ ማቱሳላል ኑሩልን በረከት ፆሎቶት በረከቶት አይለየን የስደት ወገኖች የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@mcscmcsc4353
@mcscmcsc4353 5 лет назад
Abey edema ena tena yarzmln
@user-gh7co9vj3m
@user-gh7co9vj3m 5 лет назад
አሜንአሜን
@lemaguse4496
@lemaguse4496 5 лет назад
@@mcscmcsc4353 Amen Amen Amen Amen...elelelelelelelelel💒❤❤❤❤❤❤
@abdhullahmohd4446
@abdhullahmohd4446 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@hannamaco5523
@hannamaco5523 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@user-jj4cg3ez6e
@user-jj4cg3ez6e 5 лет назад
እህ አባየይ ከሚሳደቡ ይልቅ የምንናፍቆት እንበዛለን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን
@user-md9ti2nu9l
@user-md9ti2nu9l 5 лет назад
በትክክል እህቴ የኣባታችን እግር ለመሳም ያብቃን እህቴ ♥♥♥♥♥♥
@user-jj4cg3ez6e
@user-jj4cg3ez6e 5 лет назад
ትግራይ ዝዓደይ አሜን አሜን አሜን ዝያዳይይ አሜንንን
@mesiyeemareyembareya290
@mesiyeemareyembareya290 5 лет назад
Amen
@selammatta6830
@selammatta6830 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታቺ እርጂ እድሜ። እግዚአብሔር። ያደልል
@azmerawtesfaye8282
@azmerawtesfaye8282 5 лет назад
አባታችን እድሜውትን እንደማቱሳላ ያርዝምልን።
@user-vj2mv7vq8b
@user-vj2mv7vq8b 5 месяцев назад
ዝማሬ መእላክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባቴ አባ ዮሐንስ ተስፍ ማረያም እድሜትን አብዝቶ ይስጥልን ጠላትዎትን ከእግረዎት ስረ ይጣልልን ይኑረልን እኔ ሀፄተኝዋ ልጂህን እባና ፆሎትወት አይለየኝ
@AaAa-fy2re
@AaAa-fy2re Месяц назад
የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የውስጤን አንተ ታውቀዋለህና አንተ ጠብቀኝ በኔ ላይ የሚነሳሳውን ሰይጣንን ድል አድርግልኝ እኔን ወለተ ማርያምን ልጅህን አንተ ጠብቀኝ።
@user-zt3yc9or9m
@user-zt3yc9or9m 5 лет назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባዬ በፆሎታችሁ አስቡን አባዬ _አቤቱ ሁሉም የምትችል ጌታዬ ሆይ ከሁሉም የሚበልጠው ፈቅር ነውና ፈቅር አድለን አቤቱ ጌታዬ ሆይ ማረን_
@fhsdd084fhxc8
@fhsdd084fhxc8 5 лет назад
አጥንትን እሚያለመልም ዝማሬ መላይክት ያሠማል አሜንን
@hayat2512
@hayat2512 4 месяца назад
ለክቡር አባታችን አባዬዬዬዬዬዬዬ የመላእክትን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ እስከ አለም ፍፃሜ ያቆይልን አሜን፫❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ስለ አባዬዬዬዬ እንባና ፆሎት ብለህ
@STy-uq8qk
@STy-uq8qk 5 месяцев назад
አሜንአሜንአሜን ለአባታቻንዝማሬመላይከትያሠማልንአሜንበእድሜበጤናይጠብቅልንአሜን እንባፁለተወትአይለኛአባዮ በሥላምለአገረአብቅቶኛ ለደጅህአብቃኝየወቅሸቱግብረኤልን
@abaynishabaynish9087
@abaynishabaynish9087 4 года назад
አባዬ የስደተኞች አባት እርም እድሜ ኑርልን የበርሃው መናኝ አባ ዩሐንስ ተስፋ ማሪያም እኔን ስደተኛ ልጅህ በጸሎት አስቡኝ አባዬ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@serkalemdebalke7118
@serkalemdebalke7118 5 лет назад
አባታችን እኛ በጣም ደካሞች ነኝ አትዘኑብን ሀጢያታችን የበዛ በደለኞች ነን በፆለተዎ አስቡን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን(፫)
@tamranalsisamasagnalaw4177
@tamranalsisamasagnalaw4177 3 года назад
የወቅሸት ገብሬኤል አባቴ ማንም የለኝም አንተ ከኩፉዎች ስወረኝ የስደት ልጆችህን ጠብቀን ለደጅህ አብቃን አሜን አይሰዱቱ ማርያም ፆሎታችን ሲሚን አንቺ አላማችን እንድናሳካ እርጅን ካላንቺ ምንም አቅም የለንም እና እመቤቴ አትለኝ አባ መናኙ ሀዋርያው በፆሎቶ ያስቡን አሜን አሜን
@user-hj5pq2oj8p
@user-hj5pq2oj8p 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልቃለሂወትያሠማናልአባየ፡የሥደተኞችተሥፋኑርልንአባታችንአሜን
@serenasereno4144
@serenasereno4144 5 лет назад
ውዱ አባቴ ስድቡ እግዚአብሔር ከሰማይ ስለመረጦት ነው።በስጋ ያማል ግን በእግዚአብሔር ደስ ይበሎት የመጨረሻ ግዜ እውነተኛ አባት ለኛ የሚያለቅሱ አይዞት አባቴ።አቤቱ አድነኝ ደግ ሰው አልቀዋልና።ዝማሬ መልአክት ያሰማልን(3)።አሜን አሜን አሜን።
@user-rp4or3cr1h
@user-rp4or3cr1h 2 года назад
አባኑሩልን ሺአመት
@asisalemu1415
@asisalemu1415 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን በእድሜ በጤና ያቆዎት አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን እርሶን የስጠን አምላክ ክብሩ ይስፋ ፀጋዎትን ያብዛሎት
@bereketamare6323
@bereketamare6323 3 года назад
ሠላም።እግዚአብሔረ።።ያክብርልነቀ።አባ።በስደት።ያለነዉንበጸሎተት።አሰቀቡን
@Fikirte-ci1oy
@Fikirte-ci1oy Месяц назад
Abatachin cher abate medihanealem edimewotn yarzimlin❤❤❤
@user-tj2mx2fc3v
@user-tj2mx2fc3v 2 года назад
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ ✝️✝️🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭✝️✝️😭✝️✝️😭😭😭😭
@user-sx3ic8ot3w
@user-sx3ic8ot3w 5 лет назад
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባዬዋ 😭😭😭😭😭😭😭 አቤቱ አድነን,,,,,,, የፍቅር ሰው ያድርገን አባዬ ፆለተው በረከተው ይድረሰን
@rahmatrahmat9650
@rahmatrahmat9650 5 лет назад
ኑ በእግዚአብሄር ደስ ይበለን የማርያም ልጂ 😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@fateamhmd3307
@fateamhmd3307 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልአባእግዝቤሕርአምላክያቆይልን
@tfguvhhh4360
@tfguvhhh4360 2 года назад
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባዬዋ አቤቱ አድነን የፍቅር ሰው ያድርገን አባዬ ፃለተው በርከተው ይድርሰን
@habetamwhanaethio1177
@habetamwhanaethio1177 2 года назад
አለባቸዉ ያረግሽበትን ሁሉ በፍርድ ቤት ከሶ ከሰጠሽ ገንዘብ በላይ የግድያ ሙከራ አርጋብኛለች ብሎ ይቀበልሻል እኔ እመሰክራለዉ
@habetamwhanaethio1177
@habetamwhanaethio1177 2 года назад
አለባቸዉ ያረግሽበትን ሁሉ በፍርድ ቤት ከሶ ከሰጠሽ ገንዘብ በላይ የግድያ ሙከራ አርጋብኛለች ብሎ ይቀበልሻል እኔ እመሰክራለዉ
@sindumulie7630
@sindumulie7630 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አባ ሀፅያቴ በሥቶ እንቅልፍ ነሥቶኛል በፆለትወ ያሥቡኝ
@hjxcdsmj6891
@hjxcdsmj6891 5 лет назад
sindu mulie ጎንሬዋ እኔሥ ማርያምን እወዳታለሁ ellllllellllllllellllllll zemara malakt yasamalen
@saraaddis1027
@saraaddis1027 5 лет назад
የልጄ የእየሱስ ክርስቶስ ደም ህዝቦችን ሁሉ ከሀስፅያት ያድናቸዋል
@user-cm7hw8lg3j
@user-cm7hw8lg3j 5 лет назад
አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-cm7hw8lg3j
@user-cm7hw8lg3j 5 лет назад
በናታችሁ ይሁንባችሁ ሙሉ አድራሻቸው የምታዉቁ ተባበሩኝ፡ ወንድሜ በጠና ታሞብኛል
@sindumulie7630
@sindumulie7630 5 лет назад
ቤዛ ነኝ እሚያገለግሉት በባህር ዳር መሥመር ወንቅሸት ገብርኤል ነው 0915555744 ይህ ቁጥራቸው ነው
@user-qq5cn8jg5n
@user-qq5cn8jg5n 5 лет назад
አባቴ በፀሎቱህ አስቡኝ ስደተኘዋ ልጅሁ። ወለተ ማርያም ብለሁ። አለማውይ ስሜ ፋንቱ ብለሁ እድሜ። ከፀጋ ጋር አብዝቶ ያድልልልኝ የሰራውይ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ።
@addismana5153
@addismana5153 Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ሸሸ አመት ያኑሩልን አሜን የሰላም አባት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን
@user-qq2ub7tn9p
@user-qq2ub7tn9p 5 лет назад
ነገርግን ሁሉም ይሰድበኛል/2 ወዳጁምጥላቱምይፈታተነኛል 😭😭😭 እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪመላእክትን ያሰማልን አባየእድሜውንያርዝምልን ስደተኞቹንበጾሎቱአስቡን
@rahmatrahmat9650
@rahmatrahmat9650 5 лет назад
የወለዋቅብጥብጥነኝ እናቴንናፋቂ elllllllllllelllllllllll⛪⛪⛪⛪⛪😆⛪😆⛪😆⛪😆⛪😆⛪😆⛪😆⛪😆⛪⛪⛪😆😆😆
@user-bc6bq3ry7m
@user-bc6bq3ry7m 3 года назад
እታይ እዩ ዝበልእሎ በትግሪኛ
@beefasmeefas5952
@beefasmeefas5952 2 года назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን
@mahiyimesgen8981
@mahiyimesgen8981 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አምላካችን ቸር ነው። ለ አባታችን የ ማቱሳላን እድሜ ይስጥልን የ አገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን ጠላቶቻቸው የ እግራቸው መረገጫ ይሁኑ አባታችን ደስ ይበላቸው
@user-go3sp2xg3q
@user-go3sp2xg3q 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የስደተኞችን እንባ የሜብሱልን
@user-bc3mw2xt5q
@user-bc3mw2xt5q 5 лет назад
አባ ኑሩልን የሚሰድብዎ ዲያቢሎስ ነዉ
@rahmatrahmat9650
@rahmatrahmat9650 5 лет назад
እመብርሀን የአለም ብርሀን elllllllllllllllellllllllll⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪😆😆😆😆😆😆😆😆😆⛪
@meskremabera5217
@meskremabera5217 5 лет назад
እመብርሀን የአለም ብርሀን
@hagerieeshetie9473
@hagerieeshetie9473 2 года назад
@@meskremabera5217 ፀ
@asratmitku12
@asratmitku12 2 года назад
ሰውየው እራሱ ደቢሎስ አይደል እንዴት ሰይጣን ሰይጣን ይፈተነዋል ብለህ ነው
@temesgenfetene7919
@temesgenfetene7919 4 года назад
አባታችንን እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ያቆይልን
@asniasni3530
@asniasni3530 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የስደት መፅናኛችን አበታችን እድሜና ጤናይስ ጥልን አሜን
@leaylove1468
@leaylove1468 5 лет назад
አቦዬዬ ማንም ቢሳደብ ሁሉ የጁን ያገኛን የወንጌል አባት ሺ አመት ኑሩልን አባታችን ዝማሪ መላክት ያሰማልን
@limlimlim3209
@limlimlim3209 5 лет назад
አባዬ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በርከትዎ ይደርብን እድሜው ይርዘምልን ተመስገን የነአንተ አምላክ ይክር ይበለን አባዬ !!!!
@yousifalhamad349
@yousifalhamad349 2 года назад
አባዬ የእኛ ልዬ ሥጦታችን እርጅም እድሜ ጤና ፀጋዉን አብዝቶ ይሥጥልን ሺ አመት ያኑርልን ሥሥታችን እንወደዎታለን አባዬ ጠላቶትን እነ ታሪክ አጥፍን ቅዱስ አማኑኤል ከምድር ገፅ ያጥፍልን እሰዎን የህይወት መሠላላችን ነዎት ዘላለም ያኑርልን
@Salam-qf6jq
@Salam-qf6jq 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ለአባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን
@raquelaraojocalma509
@raquelaraojocalma509 5 лет назад
እልልልልል አባ አጥት የሚለመልም መዝሙር ነው ዝማሬ መላእከትን ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን አሜን
@WudiWudi
@WudiWudi 4 года назад
እልልልልልል
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 5 лет назад
አባየ የበረሀው መናኝ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እርስወን ጥላታችን ዲያብሎስ ነው ብቻ ነው የሚሳደበው በዚህ ክፉ ዘመን እርስወ የእግዚአብሔር ስጦታችን ነወት በእጅወት ለመዳሰስ ያብቃን እግዚአብሔር የማቱሰላን እድሜ ይስጥልን
@asratmitku12
@asratmitku12 2 года назад
አባ ዮሐንስ ከሆነ በእጁ የሚዳብስሽ ቆንጆ ከሆንሽ ነው እናቴ የበርሀው መናኝ ቆንጆ እሴት ካዩ እንኳን በእጃቸው በፈለጉት አካላቸው ድብስብስ ያደርጉሻል እረ እንዳውም እግዚአብሔር ካንች ፍጥረት አለህ ብሎኛል ብለው ያስወልዱሻል እራሳቸው ዮሐንስ ዱብ ነው የሚሰጡልሽ
@zebnatesfaw4414
@zebnatesfaw4414 Год назад
ዝማሬመላክትያስማልኝ አባታችን🙏🙏🙏👏👏👏💐🥀🌾
@serkalemasfaw6672
@serkalemasfaw6672 2 года назад
አባዬ የድሆች አባት የስደተኞች ተስፋ ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን
@user-xi4wq2yr3s
@user-xi4wq2yr3s 5 лет назад
ነገር ግን ሁሉም ይሰድበኛል ወዳጁም ጠላቱም፡ይፈታተነኛል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባየ፡ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@radetlammaa4897
@radetlammaa4897 5 лет назад
898899999999889999999998999989998989899989ĭ9hhhh((h(hhh9
@sabawasihun1923
@sabawasihun1923 3 года назад
Aba zimare melakit yasemalign rejim edme ena tena ysitilin
@hiymanotfenta1440
@hiymanotfenta1440 5 лет назад
ዝማሬ መላይእክትንያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@hjshs1823
@hjshs1823 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ላባታችን ዝማሬ መላክት ያስማልን አሜንንንንን
@konijyoutube3462
@konijyoutube3462 2 года назад
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-zu9po8bv3p
@user-zu9po8bv3p 5 лет назад
አባዬዬዬዬ የኛ ልዩ ስጦታ ኑሩልን ማንም ቢሳደብ ሁሉም የጁን ያገኛል አባዬዬዬዬ የኛ ተስፋ ኑሩልን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@clickcell5847
@clickcell5847 5 лет назад
አባዬ እንወዶታለን ጤና እረጅም እድሜ ይሥጦት
@qelemqelem4112
@qelemqelem4112 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@qelemqelem4112
@qelemqelem4112 5 лет назад
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@getachewabiye9386
@getachewabiye9386 5 лет назад
ሀና. የአባ ዮሀንስ የመንፈስ ፍሬ ነኝ አባቴ እረጅም እድሜ ከታላቅ በረከት ጋር
@uaeuae2458
@uaeuae2458 5 лет назад
Dalodi
@user-wu6jw8qk1l
@user-wu6jw8qk1l 3 года назад
ረጅም እድሜ ለአባታችን ይሁን
@adiadye2280
@adiadye2280 4 года назад
ነገር ግን ሁሉም ይሰድበኛል በእውነት አባታችን ዝማሬ ዝማሬ መለአክት ያሰማልን
@tadelechtadelech9633
@tadelechtadelech9633 5 лет назад
Elelelelelelelelelelel Elelelelelelelelelelel Elelelelelelelelelelel Elelelelelelelelelelel Elelelelelelelelelelel Elelelelelelelelelelel
@user-ff3hz6ni4q
@user-ff3hz6ni4q 2 года назад
ነገር ግን ሁሉም ይዘልፈኛል ፪ሁሉም ይሠድበኛል ወዳጁም ጥላቱም ምቀኛ ሆኖኛል ☝️🤲🤲🤲አባዬ ዝማሬ መላእክትን ይሠማልን ሺሺሺ አመት ያኑርልን
@astertegaye1245
@astertegaye1245 5 лет назад
የበረሀውመናኝአባታችንአባየኃንስየእኛ የስደተኞችአባትነሁእናቸሩእግዚያብሄር እድሜእናጤናይስጥልንአቱንእናአቱንመሰል አባቶችየሚሰድቡእግዚያብሄርአስተዋይ ልቦናይስጣቸውመፈስቅዱስይቅረባቸውአሜን3
@fantugeda9554
@fantugeda9554 5 лет назад
ዘበኖ ትን ይባርከዉ ሞገስ ይስጥልንእልልልልልልልልልልልእ ልልልልልልልልልልልልልልልል እኔን በበረከት ቶቶ አስቡኝ
@user-bl1oo9ru3u
@user-bl1oo9ru3u 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ወቅሸት ቅድስ ገብርኤል ለደጅህ አብቃኝ አባዬ በጸሎቱሁ አስብኝ
@tihgetadese6134
@tihgetadese6134 3 года назад
አባታችን. እግዚር. ይጠብቅህ. ጸልይልኝ. በጣከፍቶኛል. እህተማርያም. እግዚርን. አመሰግነዋለው
@haimanotgetaye2274
@haimanotgetaye2274 5 лет назад
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዘማሪ መላክትን ያሰማልን አባ ቅዱስ ገብርኤል እድሜና ጤና ይስጥልን
@zhairakebede9379
@zhairakebede9379 4 года назад
አባ ኸረጅም እድሜ ይስጣቹ ቃለ ህይወት ያሠማልን እኛም ሰምተን አጥታችን ይልመልም በቃሉ ❤❤❤❤
@user-ol7hp1wi1l
@user-ol7hp1wi1l 5 лет назад
አይዝወት አባታችን ሳይጣን በኛ ላይ አድሮ እርስወን ክፉ ቢያድርግወት ምንም አደለም ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
@agerye3021
@agerye3021 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን አባየ እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን
@yatafase7416
@yatafase7416 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤 ለአባታችን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@aeygefaeygef2056
@aeygefaeygef2056 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባ የበርሀው መናኝ ዘማረ መልእክት ያስማልን እዲሜያችሁን ያርዝምልን
@user-xj6kh4bo8n
@user-xj6kh4bo8n 3 года назад
አባዬ በፃሎታችሁ አስበቡን አባዬ አቤቱ ሁሉም የምትችል ሆይ ከሁሉም የሚበልጠው ፍቅር ነው ና አድለን አቤቱ ጌታዬ ሆይ ማርን
@user-px6jw6fj6d
@user-px6jw6fj6d 5 лет назад
አሜን ፫ ልክነው ከሰውልጅ ፍቅር ጠፍቷል ዘዶውም በዝቷል ተኩላው በዝቷል ሰውንሰው እያረደ በየቀኑ እያየንነው ደግሰው ጠፋቷል አባ ዮሐንስ ተስፍ ማርያም እድሜና ጤና ያገልግሎት ዘመንዎትን ሁሉ ያርዝምልን እሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላይክት ያሰማልን አሜን ፫
@yugyuyuigguu169
@yugyuyuigguu169 4 года назад
እልልልልልልልልአባዬዝማሬመላእክትያሰማልንአቤቱአድነንከሰዉልጆችፍቅርየለምናአባዬየአዳምልጆችተስፋሺአመትኑሩልኝአባዬ
@abiyfisha6343
@abiyfisha6343 4 года назад
Tsadik sew bealem fetena saygetmew ayalfm neger gin agziabher kerswo gar new.
@selamghar3682
@selamghar3682 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@Baby-yw5dj
@Baby-yw5dj 5 лет назад
አሜን አሜሜን አሜሜን ዝማረ መላእክት ያሰማልን
@user-vd2ss1mz6x
@user-vd2ss1mz6x 5 лет назад
አባዬዬዬዬ የፍቅር አባት መዝሙሮች ሁሉ በምክኒያት ናቸዉ ዝማሪ መላይክት ያሰማልን ኑርልን እድሜ ልክ
@yigletayenew6589
@yigletayenew6589 4 года назад
Nurlen abaye
@masaratasfaira4363
@masaratasfaira4363 5 лет назад
አባ አባ ዝመሬ መላእክት ያሰማልን የጨነቀኝ ሁሉ ይጠፋልኛል መዝሙር ስስማ ስብከትሁን ሳዳምጥ እረጅም እድሜና ጤና ለርሶ ይሁን እንወዶታለን እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ትሳስ አገሬ ግብቼ ወንቅሽት ገብርኤል ለመሄ ጎጉቻለሁ በፅሎታችሁ አስብኝ እህት ወንድሞቼ
@user-ph5un6gf2p
@user-ph5un6gf2p 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማርየ መላክት ያሰማልን ኦርቴዶክስ ለዘላለም ትኑር አባታችን እባ ዩሐንስ እረጂም እድሜና ጤና የስጥልን ሳዉቅ በድፍረት ሳላዉቅ በስህተት ለሰራሁት ሀፂያት አቤቱ እግዚአብሔር ይቅር በለኝ ቅዱስ ገብረኤል በባአድ ምድር ላይ ያለነዉን ልጂወችህን አቤቱ አስበን በሰላም ለአገራችን ምድር እና ለንሰሀ ሞት አብቃን
@sayedahmada1059
@sayedahmada1059 3 года назад
አባ ዝማሪ መላይክት ያሰማልን አባ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sarasara972
@sarasara972 5 лет назад
አባታችን ዝማሬ መላክት ያሰማልን እርጅእድሜና ጤና ይስጥልን ሀፀያቴ የበዛ አመተስላሴ በፀሎት ያስቡኝ።
@vasanbh232
@vasanbh232 5 лет назад
አባታችን.እባከወትን.አትዘኑብን.በፀሎተወት.አሳቡን. ተሰፈችን.ሰደቱ.መከራውን..በረሰወ.ነዉና.የምናልፈው.የፈቅረ.አባት.አትዘኑብን..ለኛ.ኑሩልን.ሸ.አመት.ድግል.ማሬያም.ትገፃፃቸው.አንደበታቸው. ይያዝልን።
@tesfayetesfaye2079
@tesfayetesfaye2079 5 лет назад
እልልልል እልልልልል እልልልልልል
@desalezinabu1815
@desalezinabu1815 4 года назад
እልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማን አባታችን አባ ዬሐንሰ ተሰፋ ማሪያም
@user-vq9or1or2p
@user-vq9or1or2p 4 года назад
ነገር ግን ሁሉም ይሰድበኛል ወዳጅም ጠላትም ይፈታተነኛል ቃል ይወት ያሰማል አባ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት አባ አሜን አሜን አሜን
@puzianoor6267
@puzianoor6267 3 года назад
Amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen zimare malayikiti yasemaln elelelelelelelelelel
@user-mg2mb7ml2d
@user-mg2mb7ml2d 5 лет назад
እድሜ እና ጤና ለአባቴ እልልልልልልልልልል እመቤቴ የስደት ስቄ ነሽ አንቺ ከንልጂሽ ጉልበት አቅም ሁኝኝ አባቴ ነፍስህን ከአብርሃም እና ከያቆብ ግን ያሳርፍክ እውድካለው አባ
@As-lg7tj
@As-lg7tj 4 года назад
ነገር ግን ሁሉም ይሰድበኛል ነገር ግን ሁሉም ይዘልፈኛል ወዳጅም ጠላቱም ይፈታተነኛል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ቅድስ ገብርኤል ገዳማችን አባታችን ይጠብቅልን
@user-xm5fi6we5k
@user-xm5fi6we5k 5 лет назад
እልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የአገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን አባታችን በፀሎተወ ያስቡኝ ደካማ ነኝ
@user-nd6zx6mn8p
@user-nd6zx6mn8p 5 лет назад
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን አባ እንሜና ጤና ይስጥዉት እወነት ነው ከሰው ልጅ ፍቅር ኣተናል ፍቅር የማይንሳ እሱ ነው ከስጥ የማይንሳ አምላክ በቻ ነው አቤቱ
@bizuneshmekonnen6325
@bizuneshmekonnen6325 5 лет назад
ነገር ግን ሁሉም ይሰድበኛል ሁሉም ይዘልፈኛል ወዳጁም ጠላቱም ሁሉም ይፈታተነኛል፡፡ አባ ለእርሰዎ ፀጋ ነዉ እ/ር ይመስገን
@user-ff3hz6ni4q
@user-ff3hz6ni4q 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ይሠማልን አባታችን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@testaanda6463
@testaanda6463 5 лет назад
በጣም ልብን የሜንካ መዝሙር ነው 😭😭
@tsedalegirma4364
@tsedalegirma4364 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን አባታችን
@alitesfaye2427
@alitesfaye2427 4 года назад
Amen eLLLL LLLL LLLL LLLL LLLL LLLLllllllllll zimare melayktn yasemalin abatachn kidus gebreel yitebkln
@user-vd6fj5rp3q
@user-vd6fj5rp3q 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 10 дней назад
አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@user-zp9uj7ym3t
@user-zp9uj7ym3t 5 лет назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢😢😢😢አባዬ ረጅም ይስጥልን
@ethiopiaethiopia5664
@ethiopiaethiopia5664 5 лет назад
mabre Tadese እልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላይካ ያሳምላን እጅም እድሜ
@asratbiyehu3021
@asratbiyehu3021 5 лет назад
እልልልልልልልል ዝማሬ መላህክት ያሠማልን
@fatemahhbsb7979
@fatemahhbsb7979 5 лет назад
አባየየየ ሺአመት ኑሩሉን ዝማሬ መላአክት ያስማልን
@user-zr5ou8mu9k
@user-zr5ou8mu9k 5 лет назад
እክልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የሰደት መፅናኛችን አባ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ኑሩልን!!
@gantegante6906
@gantegante6906 5 лет назад
Aba Hagarahinen yabarke inanime basawe hagare barkaneee Amne Amne Amne
@hanaadmasu8003
@hanaadmasu8003 5 лет назад
ሁሉም ለበጎ ነው ! ሁሉም፡ለበጎ፡ነዉ እልልልልልልልልልል
@mazamaza5828
@mazamaza5828 4 года назад
እልል
@user-vg2jj4uk8d
@user-vg2jj4uk8d 4 года назад
አባዬ እረጂም እድሜ ይስጥልን ዳቢሎስ ጥላታችንን ከታች ስሩን ከላይ ቅርንጫፉን ያጥፋልን
@nigaatalamayoo2039
@nigaatalamayoo2039 3 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@user-ss9pz3px2s
@user-ss9pz3px2s 5 лет назад
አባታችን ሺ አመት ኑሩልን ማንም ምንም ቢሉ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል አባታችን ከስደት ስመለስ እደምንገናኝ ተስፍ አለኝ እስከዛው ሁላችንንም እግዚያብሔር እዛ ደራሽ ያርገን ።
@user-nn9hc9qs9r
@user-nn9hc9qs9r 5 лет назад
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አባታችን እግዚሀብሄር አምላክ በዲሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመነዉን ይባርክልን
@qweqwe444
@qweqwe444 3 года назад
የሰላም ሀዋርያ የወንጌል ገበሬ አባዬ ዝማሬ መላይክትያሰማልን
@ledetdemisew9437
@ledetdemisew9437 5 лет назад
elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele zimare melkin yasemalin elelelelelele
@user-ou9hf9jm3f
@user-ou9hf9jm3f 3 года назад
አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን
@user-zy7jr8xl2n
@user-zy7jr8xl2n 5 лет назад
ይች አለም እንኳን ለኛ ለፍጥሮች ለጌታችንም አትመችነበር አባ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
@yasminyasmin9681
@yasminyasmin9681 5 лет назад
እልልልልልልልልልልዝማሬ መላክት ያስማልን አባታችን ይስጣን ይሚሳደብ ይውንቅሽቱ ገብርኤል ጠላክልላ ይሁኑት እኝ እንውድቱልን በርክቱው ይድርስን አሜን አሜን አሜን
@ZamamKabada
@ZamamKabada 22 дня назад
ዝማሬ መላዕክት ያስማልን አባታችን 🙏🙏🙏
@user-zg7ze8eo3u
@user-zg7ze8eo3u 5 лет назад
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባየ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያነም ያናም ቢያወራ ስለ ወንቅሽት ምንም አያመጣም ወላድት አምላክ አባየ አለች ከጉነወት በፁለተወት አስቦኝ
@fatomaayayo1701
@fatomaayayo1701 2 года назад
77
@kiburgetachew2781
@kiburgetachew2781 3 года назад
አባ የእርስዎን ክፉ የሚያወራ አራሱ ክፉ ነው እና አብዝተህ ስለእኛ ፀልይልን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን
@tttt5980
@tttt5980 2 года назад
አባ ተመስገን ለኛ መጽናነኛ..ላንት ግን ችገር ነው,ጌታ ይጠብቅ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
Далее
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
His reaction 😳 (via @kaitlyn.b0506/TT) #shorts
00:10