Тёмный

‹‹በትጋት እና በቅንነት መሥራት እንዳለብን እናምናለን›› - ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 31 тыс.
50% 1

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Опубликовано:

 

27 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 292   
@SemanieTeshale
@SemanieTeshale 2 дня назад
በጣም ድንቅ ነው እግዚአብሄር ይባርካችሁ በርቱ
@kumeralegesse3606
@kumeralegesse3606 2 дня назад
we are by your side my PM keep on going ! we proud god bless you!
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 2 дня назад
በርቱ ታሪክ እሰራቹ ነው
@chaltualemu2858
@chaltualemu2858 2 дня назад
God bless you 🙏🙏
@sewmehone1736
@sewmehone1736 2 дня назад
በጣም የሚደነቅ እና የሚስደስት ስራ ነው። በዚሁ ቀጥሉ ለከተማችን ስለተሰጣት ክብር እናመሰግናለን። በተረፈ የአዲስ አበባ መስተዳድር አንድ ማወቅ ያለበት ነገር ብዙ ያማሩ እሪል እስቴትን የሚያስንቁ ቤቶች ለነዋሪው እያስገነባ በቀበሌ ቤቶች እየተካ እያስረከበነው። ነገር ግን ነዋሪው የቀድሞውን ያኗኗር ዘይቤ ስላልቀየረው ፤የሚገነቡት እና የሚረከቡት ቤቶች ወደቀድሞ ውድቀታቸው በአጭር ጊዜ እየተመለሱ ስለሆነ ፤ዳግም ከተማ ማደስ እንዳይሆንብን ቀድመን ለነዋሪው ስለመኖሪያው ህንፃ የአኗኗሩን ዘዬ ማሰልጠን እና ማሳወቅ የሚያስችል ስልጠና ቢሰጥ መልካም ነው!!!!!
@blengetachwe6474
@blengetachwe6474 2 дня назад
ትክክል ይሄ የማይካድ እውነታ ነው የንፅህና ጉዳይማ ይቀረናል
@MedhantAdnew
@MedhantAdnew 2 дня назад
ውሾች ይጮሀሉ ግመሎች ይራመዳሉ!
@blengetachwe6474
@blengetachwe6474 2 дня назад
እንደዚህ አይነት የሚያምር ነገር አይቶ አለማድነቅ አይቻልም የእውነት መሪያችን ጀግና ነው አምላክ ከክፎ ነገር ይጠብቅ
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 2 дня назад
እግዚአብሔር ከጎንህ ይሁን
@AbenezerWubi
@AbenezerWubi 2 дня назад
african best leader ever seen 10q abichu
@abebemegra3580
@abebemegra3580 2 дня назад
Great job in Africa good luck Abbichuu
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 2 дня назад
በርቱ በርቱ ብልፅግናዎች አንበሶች መልካም ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abeldemerew5260
@abeldemerew5260 2 дня назад
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው። የአላማ ሰው። በወሬ የማይብረከረክ። ብዙ እብድ በሞላበት ሐገር ሆኖ ለሚቀጥለው ትውልድ ቅርስ እያስቀመጠ ያለ መሪ። እግዚአብሔር የምትሰራውን ሁሉ ይባርከው።
@tomk5529
@tomk5529 2 дня назад
ጀግና መሪ❤
@RetGgh
@RetGgh 2 дня назад
اسد ونحبك أبي ❤أحمد رجل وبطل❤❤
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 2 дня назад
Abiy Must Lead🎉🎉🎉🎉🎉
@biniamir6996
@biniamir6996 2 дня назад
ፈጣሪ ይበለጥ ያበርታህ ያጀግንህ
@tingritzwdie9266
@tingritzwdie9266 2 дня назад
ጌታ ይርዳችሁ እንዳተ አይነት መሪ ስለሰጠን እግዛቢሄርን ይመስገን ተባረክ
@Amanuel465
@Amanuel465 2 дня назад
ማን እደ ሃገር ድመቂልኝ 👍👍👍
@ah6121
@ah6121 2 дня назад
😢
@zebibacker0423
@zebibacker0423 2 дня назад
Abiy you are the leader for mama Ethiopië,bravo Abiy and your staf,❤❤❤👉🏿👍🏿🫶🏿🌻🌻🌻🌾🪷🏵️🥂.
@user-ug6qs3wu9p
@user-ug6qs3wu9p 2 дня назад
Bravo abiy Bravo adanech Bravo addis viva Ethiopia 🇪🇹 This is it ❤❤❤❤❤❤❤
@AbdurezakBargichoShukralaABS
@AbdurezakBargichoShukralaABS 2 дня назад
ጀግና በርታልን ። ቃል በተግባር ይልሃል እንዲህ ነው ።
@genet1009
@genet1009 2 дня назад
እግዛብሔር ይመስገን ስላንተ❤
@abiyworku5302
@abiyworku5302 2 дня назад
It is just a beginning I have trust in my heart i can see more of you,
@fasildesta8916
@fasildesta8916 2 дня назад
Good job.work together, we can leave negativity behind
@girmaalemayehu1086
@girmaalemayehu1086 2 дня назад
አሁን ሜክሲኮ ኮርደር መንገድ ዳር እየተዝናናው🎉ነው!!
@misrakabara-jz9du
@misrakabara-jz9du 2 дня назад
እግዝያቤሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዩጠብቅህ
@wossenassege3714
@wossenassege3714 2 дня назад
Thank you so much God bless you and your family.
@egegayhuayele7063
@egegayhuayele7063 2 дня назад
መልካም ሥራ ነው ይቀጥል የሊላውን ሀገር እያደነቅን የ ኞንም ማድነቅ ግድ ነው ሀገር ሀገር ናትና ❤️🙏🏽ኢትዬ
@aneshamood6033
@aneshamood6033 2 дня назад
በጣም ጥሩ ሰራ ሃገር ሲበለፅግ ሁሉም ደሰተኛ ይሆናል በጣም ደሰ ይላል አላህ ለሁሉም ሰላም ያምጣ በርቱ
@venatlove71
@venatlove71 2 дня назад
Wow i have no word to say something,God bless you more and more my king,I see in my country so amazing changing,
@halemtessema9256
@halemtessema9256 2 дня назад
ሰምቼሃለሁ። 🎉
@ah6121
@ah6121 2 дня назад
Amazing! Thank you for serving my country, sir!❤
@tesfazeleke490
@tesfazeleke490 2 дня назад
God bless you with more wisdom and prosperity. We love you so much our king
@ellaineshabrawshy8247
@ellaineshabrawshy8247 2 дня назад
We love you doctor abiy ❤❤❤
@adgetpera
@adgetpera 2 дня назад
Man of your words 🙏
@anasdiamond8197
@anasdiamond8197 2 дня назад
abichu africa king
@assegidasfaw
@assegidasfaw 2 дня назад
Really Me and My family appreciate your Job God Bless you
@girmaalemayehu1086
@girmaalemayehu1086 2 дня назад
ጠቅላያችን ባያወራም ሥራው ይመሰክራል
@DERIBEFELEKEKEMISO
@DERIBEFELEKEKEMISO 2 дня назад
ኑሪልኝ የኛ ጀግና ሼህ አት ንገስ ከኪፎ ሁሉ ጌታ ይጠብቅ
@ethio-code6509
@ethio-code6509 2 дня назад
ረዥም እድሜ እና ጤን ለሁላችሁም ይሁን እያልኩ ጂማን አትርሱብን
@dragonkloop6731
@dragonkloop6731 2 дня назад
bro first your office then parks now the entire addis abeba is under recontruction good work
@girmaalemayehu1086
@girmaalemayehu1086 2 дня назад
ጠርሙዝ ዉስጥ ያለውን የደፈረሰ ውሃ ለማስወገድ ንፁ ውሃ መሙላት ነው። አሁንም በአገራችን ውስጥ ያለው ልማት እንደዝህ ነው
@mohammedalkubabe9787
@mohammedalkubabe9787 2 дня назад
ماشاء الله الله تبارك الله ❤❤❤
@getufeyyisa7630
@getufeyyisa7630 2 дня назад
Abichu magna ❤
@mebratfenta5865
@mebratfenta5865 2 дня назад
እድሜና ጤና በዚህ መልካም ሰራ ለተሳተፍ ሁሉ
@afatujaru1522
@afatujaru1522 2 дня назад
ክቡርነቶ እናመሰግናለን
@user-ju9xu3xp7j
@user-ju9xu3xp7j День назад
ጌቲ ኢየሱስ ዘመናችሁንይባርክ ድንቅ ነው ለምልሙልን❤🙏❤
@KemalShemsu-qy1fo
@KemalShemsu-qy1fo 2 дня назад
ከተማችን አስጠላን አላልን ለኢትዬጰያ ህዝብ ብዙ መቅደም ያለበት ነገር አለ ።
@MaMarbager
@MaMarbager 2 дня назад
ጥቂት የማይባሉ ጭንጋፎች ክልላቸውንና ህዝባቸውን ከልማት ይልቅ ወደድንጋይ ዘመን ለመመለስ በሚተጉበት ወቅት ከጫጫታው ባሻገር ወዲህ ደግሞ ሐገር ስትገነባ፣የሚታይና የሚዳሰስ ለውጥ መታየቱ የሚያስመሰግን ነውና በርቱልን።
@emue3460
@emue3460 2 дня назад
well done! keep up the hard work
@endalkachewmekonnen2187
@endalkachewmekonnen2187 2 дня назад
Appreciate with what I v seen. Great keep it up what ever the case.
@tigi886
@tigi886 2 дня назад
ጀግናዉ እድሜህን ያርዝምልን🙏
@biniam6655
@biniam6655 2 дня назад
አሜን
@FikirYishalal-dy8ft
@FikirYishalal-dy8ft 2 дня назад
የሚሰሩ እጆች ይባረኩ❤ እናመሰግናለን❤።
@fikerteethopian4609
@fikerteethopian4609 2 дня назад
እግዚአብሔር ይርዳህ ልጆችህን እግዚአብሔርይጠብቅልህ
@Endalamawu
@Endalamawu 2 дня назад
ከተማ መልማቱን የሚጠላ የለም ልማትን ስተትነዉ ያለ የለም ነገር ግን ህዝብ እያለቀ በተለይ ያማራ ህዝብ በድሮን እየተገደለ ህዝብ በራብ እየሞተ ካንድ ቦታ ወደሌላ ቦታ መንቀሳቀስ በማይቻልበት ጊዜ መኖር ቅንጦት በሆነበት ጊዜ በህዝብላይ መቀለድ አይመስልም
@Meskelebiru-mt7tk
@Meskelebiru-mt7tk 2 дня назад
Ye Ethiopia jugna ❤❤❤❤
@annaalemu7736
@annaalemu7736 2 дня назад
እግዚአብሄር ይባርክህ 😊
@AschalewDessie
@AschalewDessie День назад
🙏God bless you my hero prime minister ❤❤❤❤
@zenashmengesha9182
@zenashmengesha9182 2 дня назад
ብዙዎች አልተረዱም እንጂ ኢትዮጵያ እየተሰራች ነው
@melesetola4214
@melesetola4214 2 дня назад
ምርጡ መሪያችን ኑርልን እናመሰግናለን
@girmaalemayehu1086
@girmaalemayehu1086 2 дня назад
አመሰግናለሁ
@mahmmed6190
@mahmmed6190 2 дня назад
በጣም ውብ ነው አማራ ክልል ዳታይከፈትልን
@gixy2024
@gixy2024 2 дня назад
ባንዳ፥ ደካማ ፍጡር አከካም፤ መጥተዉ ቢደፉህ አሪፍ ነበር
@amsalumulu9486
@amsalumulu9486 2 дня назад
ምርጥ መሪ ጀግናችን ነህ
@user-hf9jn9zm2f
@user-hf9jn9zm2f 2 дня назад
በጣም ደስ የሚል ውጤት ነው ❤
@tamrudebela204
@tamrudebela204 2 дня назад
ሺ አመት ንጉሰስ አንተ ወደላይ ጠላቶችህ ወደታች አንተ ብሩክ ሰዉ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
@azebnegash2354
@azebnegash2354 2 дня назад
አሪፍ ጥማት!!!! ተመችቶኛል❤
@user-zn4wn5to7x
@user-zn4wn5to7x 2 дня назад
ይህ ነው የእኔ መሪ!!!!!
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 2 дня назад
አብቹ አንተ ወንድምም አባትም ምርጡ መሪይችንም ነህ ኑርልን
@gigilemma6133
@gigilemma6133 2 дня назад
ታላቁ የኢትዮጵያ መሪ አብቹ ይመራል🦾🇪🇹🦾🇪🇹🦾🇪🇹🦾🇪🇹🦾🇪🇹🦾🇪🇹
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 2 дня назад
👍
@temesgenhabtamu8623
@temesgenhabtamu8623 2 дня назад
💚💛❤
@user-ht8gc4hv4p
@user-ht8gc4hv4p 2 дня назад
አንተ ጀግና ኑርልን
@MakonnenAssefa
@MakonnenAssefa 2 дня назад
Greate leder, make gerate Contery, tank you my pr.m. dr, abye, long live,
@nen3747
@nen3747 2 дня назад
Brighter Ethiopia with a bright yang man
@tsegayhagos6617
@tsegayhagos6617 2 дня назад
የሚደነቅ ስራ ነው።
@LawofGod
@LawofGod 2 дня назад
Did you the drivers , they do not drive in the lane! They should be ticketed for it . Please keep the law and clean
@yaredethio2200
@yaredethio2200 2 дня назад
❤❤❤❤
@girmaalemayehu1086
@girmaalemayehu1086 2 дня назад
በግሌ ጉዳት ላይ ብሆንም እንደ ሀገር ለውጥ አለ 🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ce2xs8ml4v
@user-ce2xs8ml4v 2 дня назад
እግዚአብሔር ይባርክዎት ራዕይዎንና ለዚህም ያልዎትን ቁርጠኝነት ሳይ ሁልግዜ አደንቃለሁ። እርሱ የፈጠርዎ ጤናና ስኬት እንዲሰጥዎ ምኞቴና ፀሎቴ ነው። ዋጋዎ እጅግ ታላቅ ነውና ይበርቱ! _ማርቆስ ከአ.አ
@marsi5845
@marsi5845 2 дня назад
Dr. Abiy MUST be continue to lead!
@tesfayedejene6842
@tesfayedejene6842 2 дня назад
አብቹ!!! ጀግና፡፡
@HY-kz6vd
@HY-kz6vd 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ah6121
@ah6121 2 дня назад
May God bless all the hands building our country. May Allah destroy all enemies and hands trying to destroy our country.
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 2 дня назад
ክብር ሞገስን ያልብስህ የኔ ንጉስ ጠላቶችህ እግርህ ስር ያርግልህ ኑርልን ክበርልን አብቹዬ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rq3du2yd1d
@user-rq3du2yd1d 2 дня назад
የእናትሽ ነው ንጉስ
@nardosaklile5406
@nardosaklile5406 2 дня назад
ብዙዎች እየታሰሩ፣ ብዙዎች ከቤታቸው በክረምት እየተፈናቀሉ፣ ብዙዎች እየተራቡ፣ ብዙዎች እየሞቱ ባይሆን ኖሮ ደስታችን ሙሉ ይሆን ነበር 😢😢😢😢
@BekeleGelana-k3j
@BekeleGelana-k3j 2 дня назад
Great respect for you my king
@user-mk1vz4bl7f
@user-mk1vz4bl7f 2 дня назад
ጀግናዬ በርታ ወደፊት መሄድ ነው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@Gutema-fb6zr
@Gutema-fb6zr 2 дня назад
አእምሮ የተቀደሰ በአምላኩ እጅ ምድሩን ያድሳል አብይን የምትቃውሙ ወሰጣችሁ ሰይጣን ሰላለ ጨርሶ አይሆንላችሁም።
@BiniyamAwel
@BiniyamAwel 2 дня назад
ወንድሜ እረዳለው ካላሽቃበጥክ አትበላም። እግዚአብሔር ይርዳ።
@Gutema-fb6zr
@Gutema-fb6zr 2 дня назад
@@BiniyamAwel በእግ/ር ስ ም ለሆድ አይታደርም።አንተ ጨለማ።
@Only-true-
@Only-true- 2 дня назад
Wowwwww number one you are ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tinawa56
@tinawa56 2 дня назад
አረ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ እድሜ ተቀንሶ ቢሰጥ በሰጠሁህ ፈጣሪ ከክፎ ሁሉ ይጠብቅህ የደሀ አባት ኑርልን ተቺን ተወው ያፍራል ስራህን ሲያይ ወይ ከስራው ድካም የሰው ትችት ይደክማል አትስማቸው ።❤❤❤❤አዳነች ባጠቃላይ ቲሙ ፈ ጣሪ ልፋታችሁን ይቁጠር በርቱ ጉልበቱን ይስጣችሁ ።
@Cihanonline-pd2qy
@Cihanonline-pd2qy 2 дня назад
keep it up sir
@emanuelafarina8957
@emanuelafarina8957 2 дня назад
ዶ/ሮ አብይ ; ወ/ሮ አዳነቺ በአጠቃላይ የብልጽግና party ቅንና መልካም ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ይባርካቺሁ❤🙏🥰
@marselad9953
@marselad9953 2 дня назад
Abichu Aba mela we love you!💚💛❤
@user-od1pe2ip2n
@user-od1pe2ip2n 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-ew7eh3tm6x
@user-ew7eh3tm6x 2 дня назад
አብቹእባክህን(50)ካሬቦታስጠኝበሀገሬሰርቼልለወጥየሰውቤትሰለቸኝአመሰግናለሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@GosaGona
@GosaGona 2 дня назад
Masha Allah Abeye
@Ali-it3nn
@Ali-it3nn 2 дня назад
Wow your right keep doing this job 👏
@sudansudan2790
@sudansudan2790 2 дня назад
ሁሉም መልካም ነው ጥሩ ነው እድገት የሚጠላ አለ ብዬ አላሰብም , እባኮት ጠቅላይ ሚኒስቴር ህዝቡ የተሰጠውን ኮንዶሚኒየም ግን አይተዋል እባኮት ውሃ የለም ሻንት ቤቱ እሰካሁን መሰመር አልተሰጠውም ይህን ቢመለከቱ
@bety2338
@bety2338 2 дня назад
👌❤🎉❤🎉🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹❤🙏🙏👏👏👏👏👏
Далее
My little bro is funny😁  @artur-boy
00:18
Просмотров 9 млн
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 7
41:57
Просмотров 14 тыс.
My little bro is funny😁  @artur-boy
00:18
Просмотров 9 млн