Тёмный

‹‹ትግራይ ሁሉም የሚሸፍትባት ሆናለች፤ አንድ ነገር አድርጉ ተብለናል›› - ጌታቸው ረዳ@ethiopiareporter 

Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
Просмотров 9 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 24   
@tesfayegebrehiwot4034
@tesfayegebrehiwot4034 День назад
በደል የደረሰበት ሰው ስሜ አይገለፅ ፊቴም እንዳይታይ የሚልበት ምክንያት ብዙም አሳማኝ አይደለም።
@Bereketbet
@Bereketbet День назад
እሱፅበሀገሪቷ ህግ ሲኖር ነው ኣ
@woldemariamgsellasie1898
@woldemariamgsellasie1898 День назад
ቤት እናገኛልን ብለው ተስፋ ስላደረጉ ራሳቸውን የደበቁት።
@woldemariamgsellasie1898
@woldemariamgsellasie1898 День назад
ደግሞስ video ራሳቸውን የገለፁት ከዚህ በላይ ምን ትፈልጋለህ?
@RetaKetema-j1c
@RetaKetema-j1c День назад
ግድ የለም ጨካኙም ተበዳዩም ሁሉም የሚሞት ነው ነገር ግን ወዮለት የእግዚአብሔር ምሳሌ የሆነውን የሰው ልጅ በተንኮል ለሚያሰቃይ?!?!
@ggvideonow1
@ggvideonow1 День назад
በትግራይ የምፈራው ይች የወርቅ ኮንትሮባንድ ስፋት እና ፍጥነት ወደ ሌሎች ወንጀሎች ሊያድግ ይችላል። ክልሉ መጠንከር አለበት ፣ የፖለቲካ ሽኩቻ ትቶ።
@ሚኒሊክዳኛው
@ሚኒሊክዳኛው 4 часа назад
ሪፖርተር የCIA ኤጀንቶች
@Aberamitiku-ls6jq
@Aberamitiku-ls6jq День назад
አቶ ጌታቸው ራሳቸው መንግሰት አይደሉም ወይ ለማን ነው ሪፖርተር የሚያቀርቡት ለምን እርምጃ አይወሰዱም ከውጭ የሚመጡ ሰዎች በክንፍቸው በረው ነው የገቡት እንዴት ገቡ ይሄ የፖለቲካ ጨዋታ ነው ።
@SaveUser1981
@SaveUser1981 День назад
ጌቾ!! እነዛ ስማቸውንና ማንነታቸውን መንፈሶች ግለፃቸው?? ማድበድበስ ምን መፍትሄ ያመጣል
@zebibamussa2181
@zebibamussa2181 12 часов назад
ወደምቴዱበት ሂዱ amaizing?? ይህን ምፈፅሙ ባጠቃላይ ይጠየቃሉ
@addis1395
@addis1395 22 часа назад
እኔ የምለው ምን አጣዳፊ መአት መጣ አዲስ አበባ ? ኣረ ግፍ ነው ሰው ማንገላታት
@Fikru1948
@Fikru1948 2 часа назад
Why not they give them the government Hold - Condominium ?
@getutolla4312
@getutolla4312 День назад
ቆይ የቀበሌ ቤት ውስጥ ዘመድ ጋር በጥገኝነት የሚኖሩ ናቸውየቤቱ ባለቤቶች? ጋዜጠኛው ማጥራት ነበረብህ ዋና በለቤት ለሆኑት በሙሉ ምትክ እንደተሰጣቸው ነው መስተዳድሩ የገለፀው
@TheTellingU
@TheTellingU День назад
Were these people legal owners of keeled bete?? Reporter failed to ask them that question
@አንድአማራ
@አንድአማራ День назад
ስታወራ እንኳን ቤት አይደለም አጥር የፈረሰባችሁም አትመስሉም የሞተ ኑሮ እየኖራችሁ ሞትንና እስር ፈርታችሁ ስትርበተበቱ ሳይ ገና ስማችሁንም ጾታችሁንም ያስቀይሯችሁዋል
@Fikru1948
@Fikru1948 2 часа назад
⚠️ imagine, Tigray is crowded by foreign controbandists . Pakistanis, Indian, Swedish, Nigerians, Sudanese, Eritreans, Chinese, Bangladesh. ⚠️ Imagine what would happen if the HUMERA - Corridor is In the hands of Woyane ❓️ ⚠️ ⚠️
@GemechisKiya
@GemechisKiya 10 часов назад
የማዕድን ብዝበዛ ለምን አታስቆምም ታዲያ? የክልሉ መሪ እኮ አንተ ነህ። ማን መጥተዉ እንዲሰራልህ ትፈልጋለህ?
@fresh-life2440
@fresh-life2440 День назад
Kelela sefer meto tesebsibo meto yaweral.
@JohnTadese-k5h
@JohnTadese-k5h День назад
ሁሉም የሚሸፍትባት ሳይሆን የህወሕት ማእከላዊ ኮሚቴ የሸፈተባት በሉ።
@mamokacha-xo7uz
@mamokacha-xo7uz День назад
ልክ ብለሃል😂
Далее
GERE EMUN PART 201 | ገሬ እሙን ክፋል 201
33:59
#miskinochu l ክፍል 15  መርዶ
26:26
Просмотров 32 тыс.