Тёмный

‹‹ጀነራሉ ፋኖን እያስታጠቁ ነው›› | 4ኪሎን ያሰጋው የሁለቱ ጀነራሎች ፍልሚያ… | ኢሳያስ ጦራቸው በተጠንቀቅ ቆሟል | Ethiopia 

Andafta
Подписаться 970 тыс.
Просмотров 24 тыс.
50% 1

የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
RU-vid ➲ / @andafta
Twitter ➲ andafta
Facebook ➲ andafta

Опубликовано:

 

6 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 52   
@danieltilahun2556
@danieltilahun2556 24 дня назад
ለአማራ ከአማራ የህልውና ትግል የሚበልጥ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም የሚባል በጭራሽ የለም ህልውናውን ለማስጠበቅ ከማንኛውም የውጭ አካል ጋር ስምምነት መፈፀም የህልውና ትግሉን ወደ ወሳኝ ምዕራፍ ለማድረስ ወሳኝ በመሆኑ ለኘማራ ሀይሎች የወቅቱ ወሳኝ ተግባር ነው።
@berhanegizaw934
@berhanegizaw934 24 дня назад
ትክክል ነው ። ፋኖ ለአማራም ስለ ኢትዮጵያዊነትም የሚታገል መሆኑ መልካም ነው ። ሌሎች ካላገዙት ግን ኃላፊነቱም ድካሙም ይበዛና ለአማራውም ሳይሆን ይቀራል ። ስለዚህ የአማራው ትግል ቅድሚያእራስን ነፃ ማውጣትና ሌሎቹ እንደተዘጋጁበት ሁሉ የራስ ሀገርን እስከመመስረት ዕቅድ መታሰብ አለበት ።
@danieltilahun2556
@danieltilahun2556 24 дня назад
አማራ ወልቃይት፣ራያ አብሮ በመኖር ስሜት፣ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ አደለም ከዚህ በኋላ በጭራሽ ለትግሬ የማይመልሰው የአማራ ታሪካዊ፣ ህጋዊ፣ዘላለማዊ ባለቤት በመሆኑ ነው።የማታውቁትን አትዘላብዱ አታላዝኑ ።
@ramandebene1131
@ramandebene1131 24 дня назад
የ ኤርትራ ጦር ሁሉ ግዜ በተጠንቀቅ ነው እንደ እትዮጵያ ካህዳሞች ኣድሃሪዎች ተላላክዎች እንደት ተኝተን እናድራለን።
@Trendy-nd9ho
@Trendy-nd9ho 24 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤
@mdalihosen1492
@mdalihosen1492 24 дня назад
ጎበዝ ተታኝ ሚዛናው በርታ
@berhanegizaw934
@berhanegizaw934 24 дня назад
ጠቃሚ ውይይት ነው ። ትርምስ በበዛበትና ነገ ምን ሊፈጠር እንደሚችል መተንበይ በማይቻልበት በዚህ ወቅት አማራው በወትሮው የዋህ ሀገር ወዳድነት እሳቤ መጓዝ አይችልም ። ፋኖ መር የሆነው የአማራ ነፃነት ትግል ስለ ኢትዮጵያም ህልውና ኃላፊነትን የተሸከመ ነው ። ሌሎች ካላገዙት ግን ድካሙ ይበዛና አማራው ለራሱም ላይሆን ይችላል ። ስለዚህ አማራው እንደሌሎቹ ሁሉ ራሱን ነፃ ማውጣትና የራሱን ሀገር እስከመመስረት ማሰብና መዘጋጀት ይኖርበታል ።
@adonaydimartini6130
@adonaydimartini6130 24 дня назад
ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ ክክክክ በቃ ሁሌም ኤርትራ ግን ኤርትራ የሚል ህመም አልብክ መስለኝ እንግዳው
@YonasAbebe-gm3dj
@YonasAbebe-gm3dj 24 дня назад
Amigo Great Speech man
@mekdelawithaile7714
@mekdelawithaile7714 24 дня назад
በጣም ጥሩ ዉይይት ነዉ በርቱ። የትግራይ እና የአማራ ህዝብ እስከመቸ ነው በጦርነት የሚኖረዉ? ይልቁንስ በሰላም አብሮ የሚኖርበት መንገድ መፈለግ አለበት። አሁንማ በጣም ያስፈራል ሀገርና መንግስት እንደለለ ወያኔ እንደ ተገነጠለ ሀገር መሪ የተቆጠረበት ሚስጢር ምንድነው ? የብልፅግና ፍቃድ ከለለበት በቀር ???? 0
@Semira-fz8fg
@Semira-fz8fg 24 дня назад
Ere mar one Lave❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tha6776
@tha6776 24 дня назад
Amare, for Ethiopia state resilience, first see here
@solomonwolu6194
@solomonwolu6194 24 дня назад
ጋዜጠኛው:ትንታኔህን:ወድጄዋለሁ:እባክህ:በፍፁም:በሚዲያ:እየታየህ:አፍንጫህን:አትጎርጉር:ጭራሽ:በእጅህ:ፊትህን:አትንካ !!!!
@suzanakaleb2286
@suzanakaleb2286 24 дня назад
የማትናገረዉ ከምትናገረዉ የበለጠ ይናገራል። በመጀመሪያ ሀገር የከፋፈለዉን የትህነግ ህገ አራዊት በግልፅ የጥፋቱ ዋና መሰረት መሆኑን ተናገር። እሱ እያለ የኛ እንዴት ይኖራል።
@honestygalor6748
@honestygalor6748 24 дня назад
This man's analysis is done in line with his perfect wishes not based on incisive insight and reality. Those he wishes to be his friends against TPLF will end up presenting him and his Fanos with a surprise he will regret big time. Watch this space mark this words.
@gezahegnseifu1858
@gezahegnseifu1858 24 дня назад
ሀሚቲ. ኤሜሬት. ብልጽግኗ. አንድ ኗቸው. . እንዴት. ሀሚት ከፋኖ. ይጣመሯል
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 24 дня назад
ሕወሓት ጥቅም የመገንጠል ፕሮግራም ስላለው ከሱዳን ጋር ጥሩ ጎረቤት ለመሆን ከመከጀል አንፃር ለቡርሀን ወግኖ ሊዋጋ ይችላል
@melakudulla3927
@melakudulla3927 24 дня назад
ግንብ ራስ መላጣ 💀 የሻእቢያ ኮንደም 💀
@dmtxihzbi719
@dmtxihzbi719 23 дня назад
Eritrea yatan stl meche neberch ke Ethiopia ante wsha
@alebachewfeleke1798
@alebachewfeleke1798 24 дня назад
አቶ አማረ በሳል የፓለቲካ ተንታኝ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥም እንደሱ እውቀቱም ክህሎቱም ያለው ስው አላጋጠመኝም። ወገናዊነት ስለማይተታይብት ሀሳቡን በነፃነት ይገልፃል። በርቱ
@abatedesta5762
@abatedesta5762 24 дня назад
Laba
@nigusealamu3172
@nigusealamu3172 24 дня назад
Esuuuu Legand father of sacurety on horen of afireca tx esuuuuu
@tha6776
@tha6776 24 дня назад
Ethiopia Back on the Brink How Abiy’s Reckless Ambition-and Emirati Meddling-Are Fueling Chaos in the Horn
@binyamm8209
@binyamm8209 24 дня назад
እነደብረፂዮን ከአማራ ሱዳን ይሻለናል እያሉ አማራ ከትግሬ ይልቅ ከሱዳን ጋር ቢሆን ምን ይደንቃል
@piealpha795
@piealpha795 24 дня назад
Mr. analyst , let me give you an advise. If you don’t know what you’re talking about, the best thing is to shut up. Silence will breed wisdom.
@begooddogood8334
@begooddogood8334 24 дня назад
በሌብነት በግድያ በመንቀኝነት በተላላኪበት በዝርፍያ በጦርነት ቀስቃሽነት የታወቀች አገር ሚመሩ ያሉ ብትተች አይሻልም። ሚሳዝነው ሁለታችሁ ከእውቀት ነጻ መሆናችሁ ነው።
@mesfindamte1971
@mesfindamte1971 24 дня назад
ማረቅ ያስፈልጋል!!!! ተንታኙ ለማን ነው የምትነግረው ወይም ትእዛዙን የምታስተላልፈው? ለምን በመሬቱ ጉዳይ ይጨቃጨቃሉ? በአሁኑ ሰአት በሀራችን ላለው ችግር መንስኤው የፖለቲካ አወቃቀሩ ነው ። ይህ መቀየር ከተቻለ ፣85% ችግራችን ይፈታል። በማይሆን ነገር ላይ ግዜን ከማባከን የፖለቲካ ስርአቱ የሚቀየርበትን ሀሳብ ብታቀርብ ይሻላል። ብዬ ነበር ብዬ ነበር እያልክ ትኖራለህ የሚያደምጥህ ሲጠፋ ። ብዬ ነበር ብዬ ነበር!!!! አሁን ይህን " ትንታኔህን" ሳደምጠው፣ እንዴት ሰው አመድ የለበሰ ፍም ላይ በቤንዚን ጭቃ የሚያቦካ መስለህ ነው የታየኸኝ ። ችግሩ ሌላ ......... መልክህም አያምርም ተደበቅ ለአደባባይ አትሆነ
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 24 дня назад
anten belo mehur gala mengest mecha nw weyeyet yemeyamnw
@ramandebene1131
@ramandebene1131 24 дня назад
ከየት ኣመጣሁ ይሄ ዝምብለህ ትዘረባቀለህ ተንታኝ ተብየ፡
@Lemishe
@Lemishe 24 дня назад
የአቶ አማረ የፓለቲካ ትንተና ጥሩ ነው የሚደገፍ ነው ግን ያለ ተጨባጭ መረጃ እንዲህ ነው እንዲህ ነው ማለቱ ስተት ነው ዋግነር በመላው አፍሪካ ከተሰራፋ ነው ተሰራፍቷልም የትግህነግን ቡችላ ቡችላ ከሱዳን ይጠረጋሉ ይህ ደግሞ የአማራውም የኤርትራውም አላማ ፍላጎት ነው ትህነግ እና ቡድኑ በሁሉም አቅጣጫ ይመታል ይመታል !
@dinqtube3727
@dinqtube3727 24 дня назад
ከመቼ ወዲህ ነው የገና ዳቦ የሚገለባበጠው? ወይ ጉድ!!! ወሬኛ በዛና ወሬኛው ሁሉ ጋዜጠኛ ተባለ:: የራሱን ወግና ባህል የማያውቅ "ጋዜጠኛ". ቱ
@user-zf1yi7ed4c
@user-zf1yi7ed4c 24 дня назад
እኔ ይህ ወሬ ይገርማል! ሳምሬ እንጀራ ፍለጋ የተሰደዱ እንጂ ታጣቂ ሀይል አለ ለማለት ከእውነት የራቀ ነው😮
@jebejebe7468
@jebejebe7468 24 дня назад
Eritrea has nothing to do with ethiopia chigerachu ezaw rasachu berasachu fetut eritrea borderwa kemetebek gin wede huala atilem:::::::::
@einhornwelt6571
@einhornwelt6571 24 дня назад
Siente new betetenqeqe yemiqomut.🤔
@biniyamhaghos5391
@biniyamhaghos5391 24 дня назад
በምታቀርቡት መሃል ኤርትራ የሚል ከሌለው እንደወጥ ጨው ያልተጨመረበት ነው ሚመስላቹ ። ኤርትራ ከመቸ ነው ጦርዋን በተጠንቀቅ ያልቆመው የኢትዮጲያ ጎረቤት ኣደለችምን ?
@zedmekonnen901
@zedmekonnen901 24 дня назад
What is the stupid music in the background?
@user-cc5cq4jz1h
@user-cc5cq4jz1h 24 дня назад
ውሸትና ትግራይ ይጋዛሉ
@ggway5503
@ggway5503 24 дня назад
አቶ አማረ ነጮቹ ለራሳቸው ነው የሚያስቡት። የማያውቁት፣ የማይገባቸው ነገር የለም። ሲያፈርሱህም በፕላን ነው ። እንደ ኢራቅ ቤንዚንህ መዝረፍ ሲፈልጉ ሰበብ ይፈልጉና ያጠቁሃል። አንተ ዲክታተር ሆንክ አልሆንክ ግድ አይሰጣቸውም። ጥቅም፣ ጥቅም፣ ጥቅም።
@belultauruskinda2476
@belultauruskinda2476 24 дня назад
አማረ የአሌክስ ዳዋልን አቋም ለመንቀፍ መጀመርያ አንተ ከፅንፈኛ ብሔረተኝነት መውጣት የለብህም??
@danielbarnabas2206
@danielbarnabas2206 24 дня назад
አብይ የኢትዮጵያ 7 ኛው ንጉስ ነኝ አለ:: አንተ ደግሞ ሃይለስላሴ የኢትዮጵያ 232 ኛው ንጉስ ናቸው ትላለህ ክክክክ የናንተ ተረት ተረት መቼም ማለቂያ የለውም ስትዋሹ እንኳን አትናበቡም:: ከተረት ተረት የሆነ ታሪክ ወጥታቹ እውነታ ላይ ካልኖራቹ እያሽሞነሞንክ የሚፈታ ችግር የለም::
@redsea6294
@redsea6294 24 дня назад
ኤርትራ ከቅኝ አገዛዝ ናት በክንድዋ ነፃ የወጣችው፡ አንድ ሆነን አናቅም።
@ggway5503
@ggway5503 24 дня назад
ነፃ ወጥተሃል ??? ምንድነው ላንተ ነፃነት??? ጭንቅላትህን አሰራው።😅
@rai3871
@rai3871 24 дня назад
@@ggway5503 ቀላል ነፃ እድሜ ለፈጣሪ, ህዝባዊ ግንባር ሻዕብያ ኤርትራ ነፃ ሀገር ናት , አንተ ይልቅ ጭንቅላትህን አሰራው ከ IMF ፖሊሲና ፕሮግራም እንዴት ነፃ እንደምትወጣ ዘመናዊ ቅኝ አገዛዝ እየገዘገዘህ ነው ግራይንደሩ😂
@redsea6294
@redsea6294 24 дня назад
@@ggway5503 እንናንተ ለዛሬ ሆዳቹ ከሞላ ምን ችግር አለባቹ ኤርትራ ግን አሁን ቢቸግረን ለቀጣዩ ትውልድ ግን እንደ ኢትዮጵያ ፍርሽራሽ አገር ሳይሆን ጠንካራ አገር ነው የምናስረክበው
@ggway5503
@ggway5503 24 дня назад
​@@redsea6294ጉራ ብቻ
Далее
Пробую торты
00:43
Просмотров 172 тыс.