Тёмный

‹‹ፋኖ አቅሙ እየፈረጠመ ነው››? | 4ኪሎን ያስደነገጠው ከባድ መረጃ | ፋኖ የጠለፈው የዐማራ ሀዝብ ጥያቄ አለ? | Ethiopia 

Andafta
Подписаться 981 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
RU-vid ➲ / @andafta
Twitter ➲ andafta
Facebook ➲ andafta

Опубликовано:

 

5 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 84   
@Badema1991
@Badema1991 7 дней назад
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ሕዝብ 💪💥🔥 ። ሞት ለከሐዲው ለአብዮት አሕመድ እና ለብልግና ፓርቲ
@fasiszm
@fasiszm 7 дней назад
ወሬ ቢበዛ በአህያ አይጫንም!!! ፋኖ ሲያሸንፍ በ አንድ ቀን አዲስ ህገ መንግስት ጽፎ ይመጣል አዳሜ!!! ዎረኛ ሁላ!! ፈሳም ሁላ!!! እንክዋን ዎልቃይትን አዲስ አበባን በአንድ ቀን ያስረክባል ብቻ ፋኖ ይበርታ!!!
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z 7 дней назад
35 አመት ብቃው ብዴን ቻው ቻው ፋኖ መልካም እድል❤❤❤❤❤❤❤❤
@fasiszm
@fasiszm 7 дней назад
ወሬ ቢበዛ በአህያ አይጫንም!!! ፋኖ ሲያሸንፍ በ አንድ ቀን አዲስ ህገ መንግስት ጽፎ ይመጣል አዳሜ!!! ዎረኛ ሁላ!! ፈሳም ሁላ!!! እንክዋን ዎልቃይትን አዲስ አበባን በአንድ ቀን ያስረክባል ብቻ ፋኖ ይበርታ!!!
@user-jv9ub1hz4u
@user-jv9ub1hz4u 7 дней назад
አነተማነው ፋኖትግል አስጠለፈ ያለው ያብይ አጀዳ ነው ይህ ጋዜጠኛ አይደለህ ይህን አታቅም ድል ለፋኖ❤
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n 7 дней назад
የባዳ እጅ ፋኖ አይጨብጥም ከጨበጠም ለካቴና ነዉ
@kachi6306
@kachi6306 7 дней назад
የአንድ ሰራዊት አቅም የሚወሰነው ባለው የህዝብ ድጋፍ መጠን ነው። ፋኖ ያለው የህዝብ ድጋፍ መጠን ደግሞ ግልጽ ነው።
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n 7 дней назад
❤❤ድል ለፋኖ
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l 7 дней назад
የአማራ ህዝብ እንደ ትግራይ ህዝብ ባሪያ አይደለም ህውሃት የትግራይን ህዝብ እንደፈለገ ማሽከርከር ይችላል ብአንደን ግን የአማራ ህዝብም ማሽከርከር ቀርቶ ቀጥ ብሎ ማየት ዋጋ ያስከፍላል ስለዚህ አማራ ህዝብ በብአደን የሚመራበት ጊዜ አብቅቶት የአማራ ህዝብ ጥያቄ በፋኖ ብቻ ነው የሚፈታው ፋኖ የአማራ ህዝብ የአይናችን ብሌን የህዝብ ልጂ እጂግ እናመሰግናለን አጥንትና ደማችሁን ለሰጣችሁን ወንድሞቻችን ላስከበራችሁን ሁሉ ልዩ ክብር አለን ❤❤❤❤❤😊
@baywilliam7095
@baywilliam7095 7 дней назад
I didn’t know that you guys are beaden. Afer belu. Leboche. Fano yashenefal.
@DaniFkru
@DaniFkru 7 дней назад
ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል
@getenetabera6683
@getenetabera6683 7 дней назад
ሁሉም የአማራ ህዝብ ፋኖ ነውኮ።የአማራን ህዝብ ትግል አማራ ጠልፎታል እያልክ ነው እንዴ???
@andualemdille4136
@andualemdille4136 7 дней назад
ፋኖ እንዴት ነው የአማራን ትግል የሚጠልፈው የአብይ አህመ ቡድን አጀንዳ ታራግባላችሁ አትፍሩ
@fasiszm
@fasiszm 7 дней назад
ወሬ ቢበዛ በአህያ አይጫንም!!! ፋኖ ሲያሸንፍ በ አንድ ቀን አዲስ ህገ መንግስት ጽፎ ይመጣል አዳሜ!!! ዎረኛ ሁላ!! ፈሳም ሁላ!!! እንክዋን ዎልቃይትን አዲስ አበባን በአንድ ቀን ያስረክባል ብቻ ፋኖ ይበርታ!!!
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 6 дней назад
​@@fasiszmሀሁታቃለህ😢ያሸነፈ ሁላ የራሱን እየጫነ የሚቀጥልበት ዘመን አይደለም!!
@user-el4fq1by2i
@user-el4fq1by2i 7 дней назад
አማረ ሀሳብህን በነፃነት መግለፅ ብትቸገርም እውነት ውስጥህ እንዳለ ያሳወቅብሃል።
@fasiszm
@fasiszm 7 дней назад
ወሬ ቢበዛ በአህያ አይጫንም!!! ፋኖ ሲያሸንፍ በ አንድ ቀን አዲስ ህገ መንግስት ጽፎ ይመጣል አዳሜ!!! ዎረኛ ሁላ!! ፈሳም ሁላ!!! እንክዋን ዎልቃይትን አዲስ አበባን በአንድ ቀን ያስረክባል ብቻ ፋኖ ይበርታ!!!
@BeietwKasa
@BeietwKasa 7 дней назад
ጥሩ ሀሳብ ነው
@ethiointercept3014
@ethiointercept3014 7 дней назад
አሁን ይህሰው ገለልተኛ ሊባል ነው ትንሹ ስዩም ተሾመ ነው
@fasiszm
@fasiszm 7 дней назад
ወሬ ቢበዛ በአህያ አይጫንም!!! ፋኖ ሲያሸንፍ በ አንድ ቀን አዲስ ህገ መንግስት ጽፎ ይመጣል አዳሜ!!! ዎረኛ ሁላ!! ፈሳም ሁላ!!! እንክዋን ዎልቃይትን አዲስ አበባን በአንድ ቀን ያስረክባል ብቻ ፋኖ ይበርታ!!!
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z 7 дней назад
ጤፍ 50ሺ ሲገባ የአማራን ጥያቄ ትመልሳላችሁ
@user-el4fq1by2i
@user-el4fq1by2i 7 дней назад
ተጠለፈ ???ምን ማለት ነው??😂😂😂 በህልምህ መሆን አለበት ከፋኖ ውስጥ አፈንጋጩ 5% አይሞላም ይህም የሀሰብ ልዩነት ነው እንጅ በመንግስት ላይ ተመሳሳይ ነው።
@mewokeltube975
@mewokeltube975 7 дней назад
ስለመጠለፍ የምትደጋግመው ፋኖዎችኮ የአማራ ህዝብ ናቸው። ከህዝብ የወጡ የህዝብ ልጆች ናቸው ጥያቄው የነሱም ነው። ያን ጥያቄ ሌላ ይዞ ሊታገል አይችልም። ብአዴን አይወክለንም ብለናል
@yegbrelue
@yegbrelue 7 дней назад
ማነህ አማረረ
@derejeambachew1029
@derejeambachew1029 7 дней назад
አማረ ጎበዝ ተንታኝ ነህ ግን ደግሞ ፈርተህ የምታልፉቸው ጉዳዮች እንዳሉ በግልፅ ከንግግርህ ድምፀት እረዳለሁ ።
@balewarega3413
@balewarega3413 7 дней назад
KOy Fano yansaw tiyak yamara hizm adelm lmalet new
@0135827
@0135827 7 дней назад
ዘሩባቤል- 5 ደቂቃ የመግቢያ ንግግር በዛኮ, አጠር አድርገው እንጂ:: በተረፈ በርቱ 👍🏽
@getenetabera6683
@getenetabera6683 7 дней назад
40 አመት ሙሉ ምን ሲሰራ ነበር??አሁንስ ተስማምቶ ራያና ጠለምተን እየሰጠ ያለው ትርፍ አንጀት የሆነው የቀድሞው ብአዴን አይደለም እንዴ???
@bedelludesta5508
@bedelludesta5508 7 дней назад
አዎ ድርድር ግድ ነው። ነገር ግን ድርድሩ መሆን ያለበት እነዴት በልፅግና ስልጣን እንደሚአስረክብ ብቻ ነው መሆን ያለበት።
@user-mv3wf7qc5z
@user-mv3wf7qc5z 4 дня назад
ፋኖየ ደም መላሸድሉ ያተ ነዉ
@yonasnigussie3208
@yonasnigussie3208 7 дней назад
Dili lefano
@zelekejenberu4998
@zelekejenberu4998 7 дней назад
Nefsetur yehonu ye Amhara setochin eske megdel min malet new.....
@mansoursunusy1962
@mansoursunusy1962 7 дней назад
ጦርነቱ በባንዳና በባለ አገሩ ኣርበኛ መሀል ነዉ
@namanekemti8556
@namanekemti8556 7 дней назад
ብልፅግና ስልሳ ሺ ሽማግሌዎች ለዕርቅ ካዘጋጀ፤ እያንዳንዱ ሽማግሌ በትንሹ መቶ ፋኖዎች ቢያነጋግር፤ የፋኖ ሀይል ወደ ስድስት ሚሊዮን ይገመታል ማለት ነው።
@yonasnigussie3208
@yonasnigussie3208 7 дней назад
Bizu atilfu egna enawekalen
@getenetabera6683
@getenetabera6683 7 дней назад
ጠያቂው ልጅ ግን ታሟል እንዴ??
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l 7 дней назад
ድል ለፋኖ🎉❤
@mergiataye3553
@mergiataye3553 7 дней назад
ዘሩባቤል እውነተኝነት ይጎልሀል አማረንም በህዝብ ታስጠላዋለህ የማታውቀውንለምን ታቀርባለህ እርግጠኛ ሳትሆን አታውራ
@fasiszm
@fasiszm 7 дней назад
ወሬ ቢበዛ በአህያ አይጫንም!!! ፋኖ ሲያሸንፍ በ አንድ ቀን አዲስ ህገ መንግስት ጽፎ ይመጣል አዳሜ!!! ዎረኛ ሁላ!! ፈሳም ሁላ!!! እንክዋን ዎልቃይትን አዲስ አበባን በአንድ ቀን ያስረክባል ብቻ ፋኖ ይበርታ!!!
@user-jy3oy1pz4z
@user-jy3oy1pz4z 7 дней назад
ዐዲሣ፡ ዓ፣ በነፃ፡ ዐፓርትመንት፡ ዓትውሠዱ፡
@Myworld24533
@Myworld24533 7 дней назад
ግጭት ስትል ግን አታፍርም በድሮንና በታንክ የለየለት ጦርነት እየተደረገ እፈሩ
@AbduMohammed-tw2ro
@AbduMohammed-tw2ro 7 дней назад
ወረሞ በሚሊዬን እጥፍ ዋጋ ይከፍላል
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 6 дней назад
ሕዝብ ምንባጠፋ??!
@samyy3559
@samyy3559 7 дней назад
Badean is a mercenary organization anti amara
@mewokeltube975
@mewokeltube975 7 дней назад
አሚጎ አሚጎ ገለልተኛ ሆነህ ለሰጠኸው ትንታኔ አድናቆት አለኝ
@danieltilahun2556
@danieltilahun2556 7 дней назад
የእሮሙማ ሪል ስቴት ነው አትጠራጠሩ አንድ ቀን ከእንቅልፉ ሲነቃ በቄሮ ይወርሳል
@abdalmamadAbdi
@abdalmamadAbdi 6 дней назад
Ayin ayito lib yfrdal Anita bilo makre
@woine123
@woine123 7 дней назад
ባንዳው እየተለቀመ ያልቃል:: አማራም እየታረደ አይኖርም:: በጠላቶቹ እሬሳ ላይ ቆሞ ወደ ቀደመው ክብሩ ይመለሳል::
@habtomhabtom7831
@habtomhabtom7831 7 дней назад
Kkkk ወደ የትኛው ከፍታ ነው
@penafrica4321
@penafrica4321 7 дней назад
የአማራ ከፍታው አንተን ከእንስሳነት ወደ ሚያስብ ስው መቀየር።
@zelekejenberu4998
@zelekejenberu4998 7 дней назад
Ye WEYANE ena Oromo gibachew kezih midir Amhara n matfat new. Hulum Ethiopian yawkal yihen.Ahun metagel yalebachew University College ahun minim ayaregim le Amhara.
@suzanakaleb2286
@suzanakaleb2286 7 дней назад
*የአማራ ጥያቄ 1:* በመጀመሪያ የክልሉ የህዝብ ቁጥር የአመታዊ እድገት ከሌሎች ክልሎች በሙሉ በተለየ ለሰላሳ አመት 1.7% ብቻ ሆነ ብላችሁ ጠይቃችሁዋል? የሌሎች ክልሎች የአመታዊ ህዝብ እድገት በሙሉ 2.5% አና በላይ ነዉ! አመታዊ በጀት ደግሞ የሚሰላዉ በዛ መሰረት ነዉ! በዚህ የወያኔ የተዛባ ያልተስተካከለ የሴራ ቀመር መሰረት የበጀትም የፖለቲካ ዉክልናም የተነፈገው በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ በክልሉ አለ ማለት ነው !!! መቼ ይሆን ጭንቅላታችሁን የምትጠቀሙት? የፒፒ ሆድ አደር ሚዲያና በአዴን የህዝቡ ጥያቄ አዋቂና አስመላሽ ሳይሆኑ የችግሩ አመንጪ ናቸዉ።
@getenetabera6683
@getenetabera6683 7 дней назад
ዘሩባከነ ቢሉህ ይሻል ነበር😂😂😂😂
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z 7 дней назад
የአህያ ጎደኛ ከጅብ አያስጥልም ብዴን
@woleali755
@woleali755 7 дней назад
ፖለቲካ አትችሉም
@leul5353
@leul5353 7 дней назад
ድንጋይ ዳቦ ሆነ? ዝንናብ ሊዘንብነዉ? ፈረስ መኪና ሆነ?ምን አይነት እረስ ነዉ😊😅😅😅
@hayalsew2970
@hayalsew2970 7 дней назад
ከስዩም በአያሌው ይለያል፤ መደገፍም አይጠበቅበትም እንደጋዜጠኛ። አለማቀፋዊ ትንተናን የተጋራ ይመስላል፤ በኢንፎሮሜሽን ደረጃ ጠቃሚ ሃሳብ ነው። ያ ስዩም ተብየው በተክዚና የነወለለ ጠቅሎ የብልግና አባል ነው። ማኖ ነክትዋል፣
@BaleGoba-bt8sk
@BaleGoba-bt8sk 7 дней назад
ደነገጡ ሁሌ አየሰለችም?
@user-cn7rc2hw7b
@user-cn7rc2hw7b 7 дней назад
አንተ ስነ ስርዓት ማነዉ ደግሞ በሠላም ኮሚቴዉ ላይ ተስፋ የጣለዉ?
@zelekejenberu4998
@zelekejenberu4998 7 дней назад
Ahun hasabu sil altesakalet tekeyso shimglina sle. Ahun rasu Amhara tefertual tekebrual FANO Addis Ababa kegeba bidirun yimelsal kemil akuaya keznual Oromo. Endih new enji Shimglina lay eshi eshi malet ferinet new.Ahun Oromo wunet kelibu erk felgo new Shashemene Ena Ziway ye Amhara hotel aydelem yetekatelew zer leytew ahun degmo OROMO shimglina ale. Nefsetur bale hotel altaredechim Amhara necha .teresto degmo shimglina fugera....
@TekaligneTesfaye-ye2nk
@TekaligneTesfaye-ye2nk 7 дней назад
Fano is based on Amhara only political agenda. Most Ethiopians are not interested in Fano. Fano (Amhara)is killing our sons and daughters. The political movement in Amhara removed the ethiopianism Camouflage that Amhar elites used for a long time
@fasiszm
@fasiszm 7 дней назад
ወሬ ቢበዛ በአህያ አይጫንም!!! ፋኖ ሲያሸንፍ በ አንድ ቀን አዲስ ህገ መንግስት ጽፎ ይመጣል አዳሜ!!! ዎረኛ ሁላ!! ፈሳም ሁላ!!! እንክዋን ዎልቃይትን አዲስ አበባን በአንድ ቀን ያስረክባል ብቻ ፋኖ ይበርታ!!!
@abdalmamadAbdi
@abdalmamadAbdi 6 дней назад
Snitme bilo makire gadle giba lib midy
@user-sq5ey8tr8g
@user-sq5ey8tr8g 7 дней назад
አይ ሆድ! ሆዳም ስትሆን ዝም ብለህ ትቦጠረቃለህ
@solomongirma8767
@solomongirma8767 6 дней назад
ትንቸና አትችሉም፣ የመንግሰት አጀንዳ ማራገፊያ ናቹ፣
@samyy3559
@samyy3559 7 дней назад
This media is oromuma
@temesgenmenberu
@temesgenmenberu 7 дней назад
ዘሩባቤል ነው ማነው ስምህ እንደዚህ አይነት መከፋፈልና የአማራ ህዝብን በደልና ግፍ የማላገጥና ትግል የማጣጣል አዝማሚያ በተደጋጋሚ እየታየብህ ነው ብትጠነቀቅ ጥሩ ነው ይባላል ይነሳል ምናምን የሚል የራስህን የተንኮል ሓሳብ በብዙሓን ጥያቄ በማስመሰል ማራመድ ቆሻሻ አካሄድ ማረም ይኖርብሀል Be careful your dividing ideas!!!
@user-jy3oy1pz4z
@user-jy3oy1pz4z 7 дней назад
ዘሩባቤል፣ ዓንተ፡ ዐቃጣሪ፡ ውሻ፣ ዓካሔድህ፡ ወዴት፡ ዕንደሖነ፡ ዕያየን፡ ነው
@woleali755
@woleali755 7 дней назад
ደካሞች
@donkeysimplyenglish.123
@donkeysimplyenglish.123 6 дней назад
Yeminabatih fano yetelefew tiyaqe new? Fano yanesaw tiyaqe new yalew. I can see chronic fatty liver - please look after your health. Leave the Amhara politics alone. Nonsense big belly
@habtomhabtom7831
@habtomhabtom7831 7 дней назад
ኣማራ ብወሬ ብቻ ነው ኣንድ ሚሆነው ካልሆነ በታሪኩ ኣንድ የሆነበት ኣጋጣሚ የለም በ ውሸት ታሪክ መስራት ብቻ ነው ሞያው
@annesirena3155
@annesirena3155 7 дней назад
ውሸት አማራ ሁሉ ፋኖ ነው ሹኩቻ ጥርስና ምላስም ይጋጫል ግን አንድ ነው አላማቸው። ስለ ዲክታተሩ አብይ አህመድ ብትተቹ እወዳለሁ።ለድርድር ሳይሆን አብይን የምንፈልግ ለፍርድ እንዲቀርብ ነው
Далее
#ሀምሌ 7/20/16 ሰበር ዜና#
Просмотров 115