Тёмный

♥በቶስት የሚሰራ በሸሜል 👌👌 

Sofiya tube عوم ركان
Подписаться 401
Просмотров 545
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 31   
@aaisha6132
@aaisha6132 2 года назад
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ. ዋውውውው ማሻአላህ የኔውድ በርች ቀጥይበት
@noonmamaat
@noonmamaat 2 года назад
ماشاءالله الله تبارك
@tigitube3
@tigitube3 2 года назад
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ በጣም ደስ የሚል የሚያጓጓ ምግብ ነዉ እናመሰግናለን ከልብ
@alialemi3587
@alialemi3587 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛልሽ እህቴ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን wow yummmy 😋😋 በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ በረችልኝ እናመሰግናለን 🙏
@hanawerku
@hanawerku 2 года назад
ዋው በጣም የሜያምር አሰራርጰእጅሸ ይባረክ
@amrchnati5931
@amrchnati5931 2 года назад
ሳም ለዚህ ቤት ሠላምሽ ብዝትይበ እህየ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነወ እጂሽ ይባረክ ፍትህ ፍትህ ለወድምቻችን
@Abraham-yv8ph
@Abraham-yv8ph 2 года назад
ሰላም ሠላም ዋዉዉዉዉ በጣም አሪፍ ነዉ ባለሞይ ነሽ ያቁትን ማሳወቅ አሪፍ ነዉ ዋዉዉዉዉ ያምራል
@tube3529
@tube3529 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም ውደ ሰላምሽ ይብዛ ማሻአላህ ባለሙያ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ መልካም ምግብ ይሁንልሽ ውደ በጣም እናመሰግናለን👏👏👏👏👏👏👏
@fatumatube1543
@fatumatube1543 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም የኔ ውድ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ
@Jeedemuradetuyube
@Jeedemuradetuyube 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ባለሞያነሽ ዋውውው💚💚👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪
@Welloተንታuser-bn6my1ju3g
@Welloተንታuser-bn6my1ju3g 2 года назад
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ባለሙያ
@RahatulQelb
@RahatulQelb 2 года назад
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ እጅሽ ይባረክ አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እስር ቤት ለሚሰቃዩም አላህ ፈረጃውን ያቅርብልን ያረብ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@medi915
@medi915 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ቆንጆ አሰራር ነው ቢል አፊያ ፍትህ ለወንድሞቻችን
@እስልምናየውበቴ
@እስልምናየውበቴ 2 года назад
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁማሻአላህ በጣምነው እሚምረው ባለሞያነሺ በቃባልሺደስይበለው ክክክ
@jemaletuebejs6502
@jemaletuebejs6502 2 года назад
ሰላም ሰላም በጣም ጠንካራና ቆራጥ የሆኑ ሰወች አሰቡበት ይደርሳሉ ማሻአላህ ሞያሽ ይነገርልሽ በጣም ትችያለሽ የምር ብዙ ነገሮች እያሳየሽን ነው እናመሰግናለን ፍትህ በሳውዲ ለሚገኙ ወገኖቻችን ፍትህ በሳውዲ ለሚገኙ ወገኖቻችን ፍትህ
@zedibeletewyoutube6725
@zedibeletewyoutube6725 2 года назад
ሰላም ዋውውውውው ሀራፈ ምግብ ነው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን ለወለጋ ህዝብ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@hayatmohammedtube1570
@hayatmohammedtube1570 2 года назад
Aselamu Alekum werahmetullah weberekatuhu wud Ehitea masha Allah des yemil aserar
@sytube5569
@sytube5569 2 года назад
ሰላም ለዚህ ቤት ሰለባ ምሸ ይብዛ እህታችን ባለሞያ የተባርከ ይሁን
@layla_youtube4793
@layla_youtube4793 2 года назад
Aselam aleykum werametulah weberekatu. Mashala tebarekela. Ejushin ebareku mamaya
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም የእኔ ዉድ ቀጥይበት ዉድ የሀገሬ የኢትዮጵያ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ አለን አብረን እንደግ!!
@abemedia2171
@abemedia2171 2 года назад
Selam lanchi ye hune Ehete enkkewwan denaa metash waww betam baale moyaa nesh
@abebichyoutube2909
@abebichyoutube2909 2 года назад
ዋዉ ተመቻቸኝ የኔ እህት
@tamimatube4994
@tamimatube4994 2 года назад
Asalem walekum warehamatulah waberaketu mashallah
@zinettube4825
@zinettube4825 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ፍትህ ፍትህ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@hawa4324
@hawa4324 2 года назад
Aslame aleyekume wermtolhe weberkato batesebe hugnalhu
@sadiyabentreshad7589
@sadiyabentreshad7589 2 года назад
አሳላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወባራካቱ ሳላም ሳላም መላው በመለው አለም ያላቹ አትዮጲያኖች ሳላማቹ ብዝት ይበል ሳላም ብያላው በለቹበት ሳላም ለሀገሬ ለወገኔ ፍትህ በእስር ቤት ለሚሳቃዩ ወገኖቻችን አለህ ሀገራችን ሳላም ያድርገት ሁላችንም ላሀገር ያብቃን እና ለቤቱ አድስ ነኝ ለይክ ደመርኩሽ ኮሜንት ሰብ አደራኩ ለዚህ ቤት ቤተሳብ ቤተሰብ ነን ያበዴ ወልድ በለቡዬት አለሀ ያቂራሙ በዳ ልትገቡ ያሰብኩም ውልመሙ ላበዳሙ ያብቃሙ እስራ ገራ ያለይ ያዮቻና ዪንዳቻና ላበድኒሙ ያብቀይሙ ተደመሩ ነኝ ማር
@rahmatube2604
@rahmatube2604 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@Demawozchane4241
@Demawozchane4241 2 года назад
ሰላም ለዝህ ቤት ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዉዲ አረቢያ እስርቤት ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን
@Tigsit23
@Tigsit23 2 года назад
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬልጆች ፍትህ ፍትህ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@IbrahimAwol
@IbrahimAwol 2 года назад
አድራሻው የት ነው መጥቸ ልብላ
@rahmatube2604
@rahmatube2604 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን