Тёмный

♥ በማሳጅ ቤት ወንዶችን ለዝሙት ደንበኛ ያደረገየቡዳ መንፈስ ታሪክ (211ኛ ገጠመኝ) 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 84 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 сен 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 684   
@sarasara2006
@sarasara2006 2 года назад
መ ምህር ዛሬ መሥከረም 22 ቀን 2014 ቀን ቅዱሥ ቁረባን ተቀበልኩኝ ለመጀመርያጊዜ ባንተ ትምህርትና በአባ ግርማ ትምህርት ለዚህ በቃሁ ደሥብሎኛለሰ በጣም በሥደት አምላኬን ሥላገኘሁት የልቤን መሻት ሥለፈፀመልኝ
@user-hr4fx4ei6z
@user-hr4fx4ei6z 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ አንቺን ለዚከብር ያበቃሽ የድንግል ማርያም ልጅ እኛንም ያብቃን በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም ብላቹ እኔም በስደት አለም ነኝ
@nahommesele3462
@nahommesele3462 2 года назад
Fetar yetamasagane yehun fetar men yisanewal Tamasgen.
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 2 года назад
ግባችን ይህ ነበር
@Aaa-xt9sg
@Aaa-xt9sg 2 года назад
የኔ ቆጆ በረከትሽ ይድረሰኝ አቺን ለቅዱስ ቁርባኑ ያበቃሽ አምላክ እኔንም በሰላም መልሶ ለስጋወደሙ ክብር ያብቃኝ በጸሎትሽ አስቢኝ እህተ ማርያም ብለሽ ሳውዲ ነኝ 😭
@millionogbaledet5022
@millionogbaledet5022 2 года назад
Enkuan abkash bexelotish asibign
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 2 года назад
በዚህ ዘመን አንተን የመሰለ እንቁ መምህር የሰጠንን #እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን🙏💙 የማሳጅ ቤት ጉድማ አያልቅም እምንሰማው ነገር በጣም ነው ሚዘገንን ያሳዝናል ልቦና ይስጣቸው
@melatethiopia8200
@melatethiopia8200 2 года назад
ገጠመኝ ሁሌ አዳምጣለው ኮመንት መስጠት ለምንድነው የምፈራው?ያንተ ትምህርት እድሜ ልክ ስሰረው ከነበረ ዝሙት፣ተያይዞ ከሚመጣ ከ 5 or 6 ጊዜ በላይ ልጅ ከማስወረድ ፣ሺሻ ፣መጠጥ፣ባጠቃላይ ከብዙ የሀጢያት ስራ መልሶኛል በአንተ አድሮ የመለሰኝ እግዚአብሄርን አመሰግነዋለው በፀሎትህ አስበኝ ገና ንስሐ አልገባውም ወለተ ጊዎርጊስ።አመሰግናለው
@user-ik7vx5hb1w
@user-ik7vx5hb1w 2 года назад
ኣይዞሽ የኔ እህት
@Name-nu1md
@Name-nu1md 2 года назад
እግዝአብሔር ለክብር ያብቃን
@bettybelete5748
@bettybelete5748 2 года назад
EMEBRHAN tdegfsh berchiy
@user-ox9be1gy8z
@user-ox9be1gy8z 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ በርችልኝ አችን የመለሰ አምላከ ቅዱስንም እኔም ይጎብኘኝ እኔም እህት ወድሞቼ እንዲሁም መምህር በፀሎታችሁ አስቡኝ እኔ በጣም ችልተኛ እና በራስ ምተማመን የሌለኝ በዎሳኔዬ የማልፅና ነኝ እወስናለሁ ግን በውሳኔ አልፀናም በፀሎትም እንዲሁ ልፀፃይ ሳስብ ምክንያቱቶች ይመጣሉ ምክንያቱም ስራ ላይ እያለሁ ገና አሁን ራዬን ጨርሼ ልፀልይ ነው ደግሞ ልፀልይ ነው ብዬ አስባለሁ ግን እኮ እህቶቼ እዲህ የድካም መንፈስ እየተሰማኝ ስልኬን ካነሳሁ ከሁለት ስአት በላይ ስልኬ ላይ አጠፋለሁ እና በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ጊወርጊስ ብላችሁ
@Tube-ox6kt
@Tube-ox6kt 2 года назад
ለንስሃ ነገ አይባልም እህቴ ቶሎ ግቢ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
ትውልዱ በጠፋበት በዚህ የአውሬ ዘመን እንዳንተ አይነቶቹን እግዚአብሔር ያብዛልን 🙏🏿ከንቱ ውዳሴ እንዳይጥልህ ሁሌም ፀሎቴ ነው መምህር 😢😢🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿
@ethiohope460
@ethiohope460 2 года назад
Ere ehite le memhir tesfaye abera melekit asetelalefilegne woyem memhir tesfayen be gel emiakachew sew kale yehen melekit adershelegne.semune kesis belo yemitera befit ye tewhedo zemari yenebere sew...ewkenawen tetekemo meskel eyeyaze eyamatebe selehayemanotachew minem yemayawku lijochechen yetesasate ye menefikena timhert beyegizew eyemegebachew yegegenal.you tube timhertu layi ande ye tewahedo ande ye pente eyaderege eyasetemare yetewahedo lijochen libe bemashefete wongel beralen eyalu hasabe sisetu ayechalehu.be comment bekuli ye tewhedo lijochen sanagerachew befetsume timhertune anakomeme eyalu new.deweye beteykewm silkun jeroye ;ayi eyezega new .mefethe setuachew bezi bekul memehir tesfaye sew simelese esu degemo beza ye tewhedo lijochen eyaseweta new .
@ethiohope460
@ethiohope460 2 года назад
you tube laye gebetachu kesis ashenafi geberemariam belachu eyu andu video yetewahedo sehone andu degemo ye pente new bezuwoch eyesetemu new.
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 2 года назад
@@ethiohope460 menrmiruna melkamun..yilalna kalu enesun.bbetekiristian yetewegezutin mesmat ayasfelgim ergit kega ga bmimesasel rees eyposete mehonun aychalehuu
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 2 года назад
Endesu new miyaregachew yekefachew mindega agelgayoch miyaregut tiwldun kezih kifu gibir akiribooo miyalakikutin kesawistina memhiran
@user-ek6zx4xn4r
@user-ek6zx4xn4r 2 года назад
ምናለ ይህ አይነት ትምህርት በፊት ጀምሮ በተሰጠ
@beltubeltu4359
@beltubeltu4359 2 года назад
መ ምህር እድሜናጤና ዪስጥህ
@amen8172
@amen8172 2 года назад
ብዙዋቹ ሳይጠፉ በፊት
@mefthe1
@mefthe1 2 года назад
ሁሉም በእግዚአብሔር ፈቃድና ሰዓት ሆኖል ይህ ትምህርት የምንሰማ ሁላችን ምህረቱ ስለበዛልም እግዚአብሔር ይመስገን
@user-nn7oo6iv8m
@user-nn7oo6iv8m 2 года назад
አሁንም አልመሸም እኛ ከተጠቀምንበት በእውነት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን
@modayadi7956
@modayadi7956 2 года назад
በጠፋንበት ዘመን አተን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን፫ መምሕሬ ሰላምህ ይብዛልን እውነት ነው በማሳጂ ቤት ብዙ ችግር አለ እና ወደ እራሳችን መመለስ አለብን😥😥የኢትዮጲያን ተሳኤ ያሳየን💚💛❤⛪➕🙏
@user-sh2ik3rz5p
@user-sh2ik3rz5p 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@yetenaytyeteye4153
@yetenaytyeteye4153 2 года назад
amen amen amen
@libanosferew1333
@libanosferew1333 2 года назад
መምህር በመጀመርያ የአገልግሎት ዘመንህነን ያርዝመው እኔ ባንተ ትምህርት ተለውጫለሁ የስም ኦርቶዶክስ ነበርኩ ንስሀ ገብቼ ክቡር ስጋው ደሙ ተቀብያለሁ ከነባለቤቴ ነገርግን ስለ ጓደኛዬ ደሞ በጣም ስለሚያሳስበኝ ምክርም መፍትሄም ካለ እባክህ አባቷ በተወለደችበት ከተማ የታወቁ ጠንቋይ ነበሩ አሁን ያሉበትን አላቅም ነገርግን ያቅሜን እመክራታለሁ የዋህ ምስኪን ነች እሺ ተለኝና ያው ነች ገጠመኝም ማዳመጥ አልቻለችም የተወሰነውን ነግሬአታለሁ በቃሌ። የኔን ህይወት ስቀየር አይታለች ነፍሷ እግዚያብሄርን ትፈልጋለች ግን ከበዳት ባለቤቷም ሱስ አለበት ቢያንስ እሱም ከተቀየረ ብዬ ገጠመኝ መፀሀፉን ገዝቼ ሰጠሁት እባክህ መምህር የምትለኝ ካለ ጤና አታለች በሽታ እየተቀያየረ ያማታል መምህር አንተ ግዜ እንደሌለክ አውቃለሁ እህታችን እሌኒ ከቻለች ብታማክረኝ ካላት ተሞክሮ መምህር በጣም አመሰግናለሁ እግዚያብሄር እድሜ ከጤና ይስጥክ!!! እኔም እየፀለይኩላት ነው
@user-mf2or2hi2w
@user-mf2or2hi2w 2 года назад
ፈጣሪ ይርዳት ልቦና ይስጣቸው
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 2 года назад
አንደበተ ርእቱ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 года назад
በእውነት እንዴት ደሰ ይላላ ለእኔም የአባቴን የቅዱስ ሩፋኤልን ፍቅሩን ያሳድርብኝ ከአንዴም ሁሌ ከአሰቃቂ ሞት ያዳነኝ መልአክ ሰማእቱ ቅዱስ ቂርቆስ አባታችን ቃል ኪዳኑ ይጠበቅን በለ ታሪኾቻችን እንኳን ደስ ያላችሁ
@tadele4513
@tadele4513 2 года назад
መምህር እውነት እንደናተ መልካም አባቶችን መምህራንን ያብዛልን ስንቱን ነገር አወቅን ከተኛንበት ነው እየነቃን ያለንው እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ ድንግል ማርያም ከነ ቤተስብ ይጠብቅህ
@user-sh2ik3rz5p
@user-sh2ik3rz5p 2 года назад
እውነት ነው እመብርሃን ትጠብቅልን
@tadele4513
@tadele4513 2 года назад
@@user-sh2ik3rz5p አሜን ሀኒዬ
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን መምህርች ቃል ሕይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ማሰታዋሎን ያሰጥን
@modayadi7956
@modayadi7956 2 года назад
መምህሬ ሰላምህ ይብዛልን የተዋሕዶ ዕቁ 💚💛❤🙏
@user-bq2rv5ry1y
@user-bq2rv5ry1y 2 года назад
ያመለጣቹህ ተማሪወች ኑ አብረን እንማር
@user-js1ig9xc3x
@user-js1ig9xc3x 2 года назад
እግዚአብሄር ይባርክህ መምህሬ ቃላት የለኝም ለማመሥገን ግን እመብርሀን ትጨምርልህ
@abulehossain4152
@abulehossain4152 2 года назад
መምህር እባክህ በወንጌል አላፍርም የሚለውን መዝሙር በጣምነውየወደድኩት
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 2 года назад
ቃላህዉትን ያስማልን ተሰፋሰላሴ ደንቅ ትምህርት ነዉ ስንታየዉ እዉነት ነዉ ሞቱል የገረማል በዙ ማናቅዉ ነገረ አለ እግዚአብሔር ዝማሬ መልአክት ያስማልን እልልልልል ኤልኒያ ፀሎተቨ የመልስ
@brishbeti6226
@brishbeti6226 2 года назад
እና አዳምጪ
@misrakmisrak1155
@misrakmisrak1155 2 года назад
መምህራችን ስጦታችን ነህ ጸጋ ይብዛልህ
@user-mf2or2hi2w
@user-mf2or2hi2w 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርየ
@dastaasras3630
@dastaasras3630 2 года назад
Ka hiwot yesmlen mamiher
@teshome6481
@teshome6481 2 года назад
አዎ ልክ ነክ መምህር አይናችው ላይ ችግር ያለባቸው ሰዎችና የጠንቁዋይ ዘሮች የሚባሉ ሰዎች እጅግ በጣም ነው የሚያምሩት በኛ አካባቢ ስለነበሩ አውቃለው ።
@masaitasfu4025
@masaitasfu4025 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ በዚ ዳቢሎስ ታስሮ በተለቀቀበት ዘመን አንተን የሰጠን ፈጣሪ የድንግል ማሪያም ልጂ ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@user-sj7yj6se9f
@user-sj7yj6se9f 2 года назад
በእወነት ላሰተማረን ለመከረንለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚከብሔር አምላክ አሜን(3) 🙏🙏🙏
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 2 года назад
አሜን 🙏🙏🙏እንኳን በሰላም አደረሰን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛🙏
@adamankind1onearthg
@adamankind1onearthg 2 года назад
የጁንታ መንፈስም ይፈወሳል አይ ጉድ ነዉ። የዛር የአይነናስ የ ስነ ልቦና የቅጥፍና በተለይ የነፍጠኛ መንፈስ ካልተረጋጋ የ ኢትዮጲያኒዝም መንፈስ።
@user-st3jm8oi2g
@user-st3jm8oi2g 2 года назад
ዛሓፍተይ እቲ ፕሮፋይልኪ ቃይርዮ መስቀል ጎይታ ዝተሰቀለሉ ክብር እዩ ። ናይ ዓድና ንመግለጺ ክትጥቀሚ እተደሊኪ ብካሊእ መንገዲ እበር መስቀል ንኩሉ ዓለም ድሕነት ደሙ ዘፍስሰሉ እዩ
@user-zq5gk8vu5s
@user-zq5gk8vu5s 2 года назад
በእውነት መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በፀጋ በእድሜ እስከ ሙሉ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ
@efrataefrata5353
@efrataefrata5353 2 года назад
መምህርችን እኔም ማሳጅ ቤት ነበር ምሰርዉ ይገርማል ግን መምህርችን በርግጥ ምጥፍ ነገር ኣለዉ ፈጣሪ በግዜ ስላወጣኝ ኣመሰግነዋለዉ
@negestseifu2509
@negestseifu2509 2 года назад
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን
@etsegenetsisay9713
@etsegenetsisay9713 2 года назад
መምህራችን እድሜና ጤናከነቤተስቦችህ ተመኝሁልክ የሁልግዜም ተከታይህ ነኝ
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ።መምህርችን ።ቃለህይወትያስማልን።እረድሜናጤናይስጥልን።እሜን እሜን እሜን እሜን ።አመሰግናለሁ ።
@birhanuwasse3861
@birhanuwasse3861 2 года назад
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የአንተ ትምህርት የነፍስ ምግብ ነው መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ
@senaitgebremariam4289
@senaitgebremariam4289 2 года назад
"በምስጋና ውስጥ ድል አለ" የእግዚአብሔር ቃል፡፡
@zinawasmare66
@zinawasmare66 2 года назад
መምህር ምንም የሚጎረብጥ ነገር የለውም በተመስጦ ነው የምናዳምጠው እድሜህን ያብዛልን ጠላትህን በፊትህ ይውደቁ
@user-bq2rv5ry1y
@user-bq2rv5ry1y 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህራችን) በኛም ሀገር ብዳ ናቸው የሚባሉት በጣም ቆንጆ ናቸው በዝሙትም በጣም ነው እሚጠመዱት አለማወቅ በጣም ከባድ ነው እናም እኔ ከተማ ላይ ቡዙ ግዜ እደ ዛሬ እራቁታቸውን አይቸ በነገታው ልብስ ለብሰው አይ ነበር ግን ይህን መንፈስ ለመዋረስ እንደሁ ማንም አያቅም ...
@Freta-nn7om
@Freta-nn7om Месяц назад
መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀ ❤❤❤❤❤
@user-eq6rg4fo6m
@user-eq6rg4fo6m 2 года назад
ቃለ ሂወትን ያሰማልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w 2 года назад
ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም ይቁምልህ ይጠብቅህ
@user-ig7lr1cn9x
@user-ig7lr1cn9x 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋወን ያብዛልን
@user-gm3sm6eq4l
@user-gm3sm6eq4l 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተጠሩት ብዙዎች የተመረጡት ጥቅቶዎች እዳለው መፅሀፍ ከተመረጡት ያድርግልን ፍፃሜአቸውን ያሳምርላቸው መምህር ላተም ጠላቶዎችህን የግሮችህ መረገጫ ያድርግልህ
@user-jl1hq5bk4v
@user-jl1hq5bk4v 2 года назад
ሰላማችሁ ይብዛ የተዋህዶ ልጆች መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በጣም ትልቅ ችግር ዉስጥ ነኝ አንተን ማናገር ፈልጌ ነዉ በምን ላግኝህ ስልክ ቁጥር ካለህ አስቀምትልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏
@tewodrosbedilu6682
@tewodrosbedilu6682 2 года назад
መምህር በጣም ብዙ ጉድ አለ የሚገርመው ግን እግዚአብሔር እዴት እደሚያሸንፍ አይገባቸውም የኔ ስራ የወዶች የውበት ሳሎን ነው እና ስለመፈስ ስናወራቸው በጣም ይቃወሙኛል ለዛውም መፈሳዊ በሚባሉ ሰዎች ይገርማል
@iprocell8054
@iprocell8054 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ስላደርገልን ለኛ ለደካሞች እና ለአፅይተኛ ስዎች ብዙ ሰዎች በዚህ ትምህርት እይተቀይሩ ነው መምህር ተስፋዬ እርጅም እድሜ ከነ ቤትስብህ ይስጥህ አሜን 🙏🙏🙏
@marhadmarsha1788
@marhadmarsha1788 2 года назад
መምህር ጠይቁኝ እመልሳለው ስላልክ በጣም ደስ አለኝ እኔ በአይኔላይ ጭስ የሚመስል ነገር አያለዉ በተለይ ብራን ባለበት ቦታ ታድያ እኔ አይን ላይ ያለዉ ብዳነዉ ማለት ነዉ ? እና ከሰዉም ጋር ሳወራ ያጭስ የሚመስለዉ ነገር አንዳንዴ እነሱጋር ሄዶ ሲመለስ አየዋለዉ እንደዉ ቡዳከሆነ ስንት ሰዉ ጨረስኩ አምላክ ይቅር ይበለኝ እኔግን እንደእህታችን ማለቴ እንደባለታሬካችን ምንም የማውቀዉ ነገር የለም
@user-ig7lr1cn9x
@user-ig7lr1cn9x 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህር እድሜና ጤና ያድልልን
@user-tz1gt2rz9z
@user-tz1gt2rz9z 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህቶቻችን የመለሰ ሁላችንም ኤፍታህ ይመለን በጣም የተማርንበት የህወት ገጠመኝ ነው መምህር እግዚአብሔር እንዳተ ያሉትን ያብዛልን
@user-sw3ue4gl2k
@user-sw3ue4gl2k 3 месяца назад
መምህር እኔ ከካቶሊክ ሀይማኖት በቅርቡ ነው ወደ ኦርቶዶክስ የመጣሁት በካንሰር በሽታ ታምሜ የካ ሚካኤልኪዳነምህረት ፀበል ተጠምቄ ዳንኩኝ ከዛም አንተን መከታተል ጀመርኩኝ በእውነት ቃላት የለኝም ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።!!!!
@yemisrachdemissie5615
@yemisrachdemissie5615 2 года назад
በወንጌል አላፍርም .... ዋው ገራሚ መዝሙር ነው። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !!!🙏🙏🙏
@mamegebre9198
@mamegebre9198 2 года назад
ወንዲም በጣም ጥሩ ስራ ነው የምሰራው ፡፡ በእጂህ ብዙ ገጠመኝ እንዳሉህ አምናለሁ ፡፡ የክርስትያኖችን ስጋዊ እና መንፈሳዊ ህብረትን የሚፈጥሩ ገጠመኞች ካሉህ በቅዲሚያ ብሰጣቸው
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 года назад
መጨረሻው እንዴት ደስ ይላል አምላኬ ሆይ የኔንም ታሪኬን ቀይርልኝ 😭😭 መምህር ያንተን ገጠመኝ ስሰማ ሰላም ነው የሚሰማኝ በ ገጠመኝ ውስጥ እኔነቴን አግንቸዋለዉ ገን አንዳንዴ እንዳልዳምጥ ያደርገኛል ምን ላድርግ መምህር 😥😥
@ruthruthab-zb6zt
@ruthruthab-zb6zt 11 месяцев назад
በእውነት መምህር ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪንም አንተን የመሰለ የህይወት መምህር ስለሰጠን ይክበር ይመስገን!
@yordiabrha7418
@yordiabrha7418 Год назад
የ ኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክ መምህሬ🙏🙏🙏
@messimessi1800
@messimessi1800 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ።መምህር እኔም በሀጥያት ህይወት ውስጥ ነበር ዛሬ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ትምህርትህ ቀይሮኝ ለ ስጋ ወደሙ በቅቻለሁ ።መምህር በጸሎትህ አስበኝ ወለተ ጻዲቅ ብለህ ።
@user-qg7jv3zp3j
@user-qg7jv3zp3j 2 года назад
መምህራችን የኛ እቁ እግዛብሄር ከዚህ በላይ እንድታፍራ ሺአመት ይስጥህ አተን የስጠን እግዛብሄር ይመስገን አሁንላይ ቤቴስቤ እየተቀይሩልኝ ነው አያቴም ቆርብችልኝ አባቴም ዝግጅትላይነው እኔም በስድተ ራሴን እያዝሃጅሁነው
@user-gl6qo3iz6p
@user-gl6qo3iz6p 3 месяца назад
እውነት ነው አብዛኛው የብዳ ልጅ በጣም ቆንጆ ነው ብጣዕሚ ደስ ዘብል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርኽካ
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 Год назад
በጣም እጅግ አስተማሪ ለሁሉም ቤተሰብ ሊያዳምጠው ግድ የሆነ ትምህርት ስለሆነም ነው በፊስ ቡክ ሼር ያደረኩት በማርያም ሁላችንም ሼር ሼር በንደርግ ብዙ ቤተሰቦችን እናድናለን የቆጨኝ ምንነው ይህ ንምህር አይነት ትምህርት ከ20 አመት በፊት በሆነ ብዬ ተመኝሁ እረጅም እድሜ ለአባታችን ግርማ ወንደሙና እንዴሁም ለመምህር ፎሬዎች መምህር ተስፋዬ አበራ መምህር ቄስስ እንዲሁም አሉ ተባረኩ
@emyspiller7059
@emyspiller7059 2 года назад
በጣም ይገርማል ታሪኩ ግን መጨረሻው ደሞ ስላማረ ደስብሎኛል እግዝእብሄር እሁንም ይርዳህ ለምታረገውነገር ሁሉ መምህርተስፉዬ እበራ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 2 месяца назад
መምህር አንድ ሰው እንኳን ይታይህ እንኳን ቤተሰብ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይጠብቅህ አሜን እግዚአብሔር መቸም ቢሆን እደናተ አይነት መንገድ የሚመራ የልሁል የእየሱስ ክርስቶስ ሐይል ይከተላችው አሜን ❤️ አሜን ❤️ ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesitube8868
@mesitube8868 2 года назад
Memirachin kale hiwot yesamelan
@amanuelmehari2067
@amanuelmehari2067 2 года назад
ቃለ ሂወት ያሠማልን።ኡነት መምህር ግርማ ኡንቅ የሆነ መምህር ኣፍርተዋል። ይሀው ሰይጣንን እግዛብሄር የሰጠህ የምህርነትና የመዝሙር የትረካ በረከቶች ደብቆብህ ነበር።ስንቱ ኢየተቀየረ ነው ሃይማኖታችን ለካህናትና ለድያቆናት ብቻ የምመለከት መስሎን ለነሱም ትቸኛላቸው ነበር።ኣሁን ኣንተ ባስተማርከን ሁሉም ትምህርትህን የሰማ ቆብ ነው የቀረው ኢንጂ ቄስና ድያቆን ሆናል።ደስ ይበልህ።
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 2 года назад
እሄን ያደረገ የእግዚአብሔር ስም የተም ሰገን ይሁን አሜን መም ህር እድሜና ጤናውን ይስጥልን
@kirosarefaine8965
@kirosarefaine8965 3 месяца назад
በጣም ደስ ብሎኛል መምህር እልልልልልልልልልልልል በእውነት ሁሉ ጊዜ እከታተላለሁኝ
@Free-hf8fc
@Free-hf8fc 2 месяца назад
እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ የተዋህዶ እንቁ
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 года назад
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 በእውነት የዛሬው ትምህርት አስተማሪና ትክክለኛ ነው አንድ የማውቃት እህቴ ማሳጅ ቤት ትሰራ ነበር ወንዶቹ እደሚያስቸግሩ ነው የነገረችኝ
@user-fj7jy7fq3j
@user-fj7jy7fq3j 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ከጸጋ ጋር አብዝቶ ይስጥልን መምህራችን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስን እና በሰፈራችን በሀገራችን የቡዳ መንፈስ ያለበታቸው ብዙ ሰዎች አሉ እኛምተቀይረን በዙሪያችን ያሉትን ለመለወጥ ያብቃን ይህንን ቤተሰብ የቀየረ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልል🎤💒🕊🕯🕯🕯🕯🕯
@afcs7804
@afcs7804 7 месяцев назад
መምህራችን በእድሜ በጤና ኑርልን
@hiyab8850
@hiyab8850 2 года назад
ዕድሜ ይስጥልን መምህራችን 👏 የነፍስ ምግብ ነው ትምርቶችሕ ሁሉ 🙏
@hayatbj9476
@hayatbj9476 2 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@dinatube6757
@dinatube6757 2 года назад
በጣም በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን አወ ማሳጅ ቤትና ሆቴል ቤት ሁሉም የዝሙት ስራ ነው እንዳውም ኢትዮጵያ ላይ ይሄ ስራ ቢቆም ባይ ነኝ
@berihu8921
@berihu8921 2 года назад
እግዚኣብሄር ይስጥልን መምህር።
@letenseatsge1562
@letenseatsge1562 2 года назад
ዝማሬመላእክትያሠማልንመምህር
@user-hn1wm2ev6h
@user-hn1wm2ev6h 2 года назад
ኢኔ እግዝብሔር የሚቲቅርብው ትመህር ብጣም ተሚሬ ኣልው ከማኒም በላይ መምህርየ ቀጥልበት እግዝብሔር ሊጆችህ ቲዳርህ የባርከው ኢኔ ወዳጅህነኝ መምህርየ
@saremhailu8493
@saremhailu8493 11 месяцев назад
መምህርዬ እንዳንተ አይነት መምህር ስላለን የድንግል ልጅ የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏
@saraT22
@saraT22 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@weynuzewide3845
@weynuzewide3845 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ያርግልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እያለቅሰኩ ነው ተምህርት ይምሳማው
@selamawithailu4251
@selamawithailu4251 2 года назад
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Год назад
እውነት በጣም አስየማሪ ነው መምህራችን ይህ ሳናውቅ የተያየንበት ምክንያት ነው አሁን እድሜ ላተ ጠላታችነን አወቅን አቤት እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን
@yenutilahun3362
@yenutilahun3362 2 года назад
መምህራችን ገጠመፕኙ አስተማሪ ነበር ቃለህይወት ያሰማልን አቀራረብ። በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
@yenutilahun3362
@yenutilahun3362 2 года назад
ዶሮ በህይወት እያለ ግቢ ውስጥ ሲቀበር ምንድን ነው መምህር
@kanakpk3821
@kanakpk3821 2 года назад
መምህሬ እድሜ እና ጤናን ከነቤተሠቦችህ ተመኘሁ
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደና መጣህ ወላዲተ አምላክ ካተጋ ተሁን እኔ የአንተ ቃል የለየም መጨረሻቸው የንስሐ የደም የእደሚያቃን ያዳርገን መምህር በቤተሰብን አንድ ሰው በብዳ ከተበላ የሁሉም ይዋረሳል ማለት ነው ሰርተንም በረከት የለም የሰው አገር ያለነው ደውዬ ባገኝህ ከእግዚአብሔር አንድ መፍቴን ልናገኝ እንችላለን
@halimayaseen7960
@halimayaseen7960 2 года назад
አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን /አደረሳችሁየዋህዶ ልጆች ለመምህርችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 5 месяцев назад
እኔሊላምም አልልም መምህራችን እግዚአብሂር አምላክ እረጅም እድሚ ተልጆችጋ ር ይስጥልኝ እናትህ መምህር ሁለት ወልልዳ ቢሆን እኔሊላምምአልልምመምህራችንእግዚአብሂርአምላክእረጅምእድሚተልጆችጋርይስጥልኝእናትህምህርሁለትወልልዳቢሆንነበር
@selamdangewy8765
@selamdangewy8765 2 года назад
መምህር በጣም እናመሰግናለን እንደ እናተ የለ መምህረ አምላክ ያብዛልን አብዝቸ እንድማር እንድለወጥ አምላኬ እርዳኝ ፍቃድህ ይሆን ጠገዉን ያብዛልህ መምህር 🙏🙏🙏
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 2 года назад
ለመጀመርያ ግዜ ትምህርትህን አዳምጨ ጨርስኩ መምህር ገና ስጀምርው አንቅልፍ ይዛኝ ይሄዳል ያልገባኝ ነገር ግን የቡዳ መንፍስ አለባቸው ተብለው በማህበርሰቡ እሚገለሉ ሰወች በኛ አካባቢ ብርት ቀጥቃጪ ናቸው እኔ ደግሞ የዚህ ቤተሰብ አባል ነኝ ግን አባታችን እግዚያብሄርን እሚፍራ ትሁት ሰው ነው ደግሞ ባል እራሱ ለማጋባት ቢፍልግ ልጅን አባቱ ብርት ቀጥቃጭ ካልሆነ አይድሩም ምክንያቱም ሰው ይበላሉ ብለው ሰለሚያስቡ በዚህ ጉዳይ ላይ መልስ ብሰጠኝ ደስ ይለኛል መምህር ለምን ነው የሰፍር ሰው ቡዳ ናቸው እሚለን
@eliyasawlchew7553
@eliyasawlchew7553 2 года назад
አሜን 🤲መምህራችን ወንድማችን የኒ እንቁ በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰብህ ይባርክህ በረከቱን ያብዛልህ የህይወትን ቃል ያሰማልን የሰራዊት ጌታ ሁላችንንም ልቦናችንንን ይክፈትልን አሜን 🤲
@user-iz4tv6me6j
@user-iz4tv6me6j 2 года назад
በውነት ቃለህይ ወትን ያሰማልን መምርህራ ችን ጠገው ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@amanuel5687
@amanuel5687 2 года назад
ወንድማችን መምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን ያክብርልን
@samrawitbekele8274
@samrawitbekele8274 2 года назад
እግዚአብሔር ይባረክህ አበዘቶ መምህር
@user-xf2rx3ex9y
@user-xf2rx3ex9y 2 года назад
አሜን ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህር በትምህርት ሒወታችን ይቃናልን።
@syifumnigisit2875
@syifumnigisit2875 2 года назад
መምህሬበርታ ድንግል ፀጋውን ትጨምርልህ ታብዛልህ
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችው ስለ ማይነገር ስጦታው የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@itayodose6116
@itayodose6116 2 года назад
Amen..amen..amen kale hiwet yasemaln wedmachin. Memhrachin
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብውልን።መምህራችን
@anazew4090
@anazew4090 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምራችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@marthatilahun2086
@marthatilahun2086 2 года назад
አግዚአብሔር ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏 እና በጣም ወድጀዋለው መዝሙር በመሃል ማሰማትህን ❤️❤️❤️ ዝማሬ መላዓት ያሰማልን አግዚአብሔር 🙏🙏🙏 መቼም አግዚአብሔር ዋጋውን ይክፈልክ በአንተ ትምህርት ነው የኔ የውስጤ ብርታት ሆንከኝ 🙏🙏🙏🙏 ዜርህ ይበረልልኝ🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️ አግዚአብሔር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ይባርክልን 🙏🙏🙏
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ቃለሕወት ያሰማልን. ለአንተ ውድ መምህራን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ክፉ አይንካህ ከነቤተሰቦችህ ኑርልን መምህሬ
@masrathmasrath604
@masrathmasrath604 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን በጣም የሚገርም ትምህርት
@awetasheasgedom4788
@awetasheasgedom4788 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን እድመዉትን ያርዝምልን🙏🙏🙏💒💒💒⛪⛪⛪
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 2 года назад
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
@yedengelmaryamleg
@yedengelmaryamleg 2 года назад
Memhir tsegawun yabzaleh 🙏🏽Edme ena tena yesteh ke mola betesebeh. Endi le melewet yabkan Fetari Amen
@rritarritatilhuan1311
@rritarritatilhuan1311 2 года назад
መምህር ገብቶናል በጣም የሚያስገርም ታሪክ ነው ቃለህይወት ያሳማልን
@habtegebrieltadesse2732
@habtegebrieltadesse2732 2 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክልክ
@user-iv1ur1qp4l
@user-iv1ur1qp4l 2 года назад
አሜን መምህርዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@weleteslase7657
@weleteslase7657 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሚገርም ነው በእውነት የተዋህዶ ልጆች ኑኑኑ እንማር
@user-qu8mf9os5c
@user-qu8mf9os5c 2 года назад
እግዛቤሔር ያሳድግህ
@user-ox9be1gy8z
@user-ox9be1gy8z 2 года назад
መምህር ቃለህይ ወትን ያሰማልን ይሄን ትምህርት የምሰሙ ሁሉ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 года назад
አሜን መምህር በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በቸርነቱ እንደጓበኛቸው እኛንም ይጓብኘን በጣም ልዪ መሳጭ ትምህርት ነው ።። መምህሬ የልፋትህ ዎጋ ፍሬ አፍርተው ስታየው የአንተ ደስታ ብቻ አይደለም የእኛም ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምው እድሜ እና ጤና ያድልህ በርታ እኛም ብዙ ስንቅ እየሰነቅን ነው እውነት 🕊💐🕊💐🕊🕯🕯🕊💐🕊💐🕊💐👏👏👏👏👏
Далее
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
03:26
Просмотров 40 млн
Hamster Kombat 20 July Mini Game
00:13
Просмотров 10 млн