Тёмный

♥ 23ኛእንወያይ በ Live ፦✝ ከቀሲስ ሔኖክ ጋር የተደረገ ጠንካራ ውይይት "..ግለ ወሲብና የመናፍስት ሴራ "." (በመ/ር ተስፋዬ አበራ) 

Просмотров 145 тыс.
% 8 515

Опубликовано:

 

17 окт 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 883   
@masigirma5030
@masigirma5030 3 года назад
መምራችን ባንተ ትምህርት ስንቱ ጠለውጦ ይሆን እግዚእብሔር ይመስገን እንተን የስጠን እምላክ እድሜና ፀጋ እብዝቶ ይስጥልን🌻🤲
@cellbe5347
@cellbe5347 3 года назад
A
@mosestube2390
@mosestube2390 3 года назад
Amen
@dnjdj9452
@dnjdj9452 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@baldabebaw9495
@baldabebaw9495 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርሀያልነው-ፈ1ፀ
መምህር እኔ ከፈጣሪ ርቄ ምኖር ሀጥያተኛ ነበርኩ ያንተን ትምህርት መማር ከጀመርኩ በኃላ በሚገርም ሁኔታ አምላኬን አገኘውት ከእርኩስ መንፈስ ጋር ውጊያ ላይ ነኝ በድንግል ማርያም ልጅ ሀይል ድል እነሳዋለው ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህሮቻችን
@atsedeassefe3634
@atsedeassefe3634 3 года назад
በፀሎትሽ አስቢኝ እኔ ብዙ ጊዜ ለመፀለይ ለመስገድ እሞክራለሁ እፈልጋለሁ ግን ልቤን እግሬን ያደክምብኛል ያስጠላኛል ፈጣሪ መሀሪ ነው እንድል ያደርገኛል በተለይ ደግሞ የእባብ ምስሉን አይደለም ስሙ ሲጠራ አንድ ጌዜ ያየሁት ምስል መጥቶ ከጭንቅላቴ ላይ ይቀመጣል እንድፈራ እና እንድጮህ ያደርገኛል በጣም ነው እምፈራው አሁን ይሄን ፅሁፍ እንኳን ለመፃፍ ሥሙ በጣም ያስፈራኛል እባክሽን ወለተ መስቀል ብለሽ አስቢኝ😭😭😭😭😭
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ያስብሽ እህቴ
@hyyhyy4311
@hyyhyy4311 3 года назад
@@atsedeassefe3634 አይዛሽ እመብርሃን ትስብሽ 🍃📚
@የድንግልማሪያምለጅነኝ
@@atsedeassefe3634 እኔ አንዳንዴ እስኪ ልስገድ ብየ ስሰግድ ከግድግዳ ጋር ያጋጨኛል ብታይ አዳ ገብቻለሁ እና ደግሞ ሰዉነቴ ይቀጠቀጣል ከፅሎት ላይ ደግሞ ይርበኛል ፅሌቴን ስጨርስ ምንም አይመስለኝ በስማም ወልድ መንፈስ ቅዱስ የኔዉማ የተለየ ነው በፅሎታቹሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ
@dedu363
@dedu363 2 года назад
አሜን
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 года назад
🎚 እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 መምህር እጅግ በጣም ወሳኝ ሰው ነው ያቀረብክልን ቀሲስ ሔኖክ ወ/ ማርያምን ትምህርታቸው ተሰምቶ ( ቢያዳምጡት )የማይጠገብ የእግዚአብሔር መልካም ገበሬዎች ናችሁ በርቱ እንደናንተ አይነቱን አብዝቶ ትውልድ ይድንልን ዘንድ ሥላሴ ያግዘን 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎታችሁ አትርሱኝ 🙏 ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት አሜን 🤲
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
😭💔ላካ አልኖርኩም ነበር የበደሌ ብዛቱ መሰደዴ ለበጎ ሆነልኝ መምህራችን እድሜ ይስጥክ
@kasechka8592
@kasechka8592 3 года назад
እኔ ም
@alamhabash6268
@alamhabash6268 Год назад
እኔም እግዚአብሔር ይፍታን 😭😭😭
@زينبمحمد-ش2ف6خ
@زينبمحمد-ش2ف6خ Год назад
🎉🎉efufufufu😢😢😢
@SelamGrmay-kj3qd
@SelamGrmay-kj3qd Месяц назад
እኔምእግዚአብሔር ይፍታኝ😢
@GenzebKushishi
@GenzebKushishi 2 дня назад
እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛላችሁ በጣም ትልቅ ትምርት ወስጃለሁ
@modayadi7956
@modayadi7956 3 года назад
አሜን፫ #መምህር ጸጋውን ያብዛልህ በእውነት እኔ የተለወጥሁት ባተ ነውና እግዚአብሔር ይጠብቅህ ግለ ወሲብ እፈፀም ነበር አሁን ተለውጬ ንሰሐ ገብቻለሁ እፆማለሁ እሰግዳለሁ ተመስገን በጣም ከባድ ነበር መቼ ነው የምተወዉ እያልኩ አለቅስ ነበር ኦ አምላኬ ተመስገንልኝ😭😭😭😭😭📚💒💚💛❤🙏
@mercyyohannes3668
@mercyyohannes3668 3 года назад
Egzihabher yemesgen
@meselkidanemariamyewuhala9798
@meselkidanemariamyewuhala9798 2 года назад
የህያውን እግዚኣብሔር የተመስገነ ይሁን።
@liyalegese9415
@liyalegese9415 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም እማምላክ ትርዳህ/ሽ
@fitumafituma2025
@fitumafituma2025 2 года назад
ታድለሽ፡ላቺ፡የደርስ፡ጌታ፡ለኛም፡ይድርስን
@ZeruAfro-r9l
@ZeruAfro-r9l 7 дней назад
በስንት አመትሽ ነው የጀመርሽው
@agurashtube5648
@agurashtube5648 3 года назад
መምህር እኛን ለማስተማር ውድ ግዜህንና ስአትህን ሰውተህ ስለምታስተምረን ከልብ እናመሰግንሃለን እግዚአብሔር ሆይ የተማርንውን በልቦናችን አሳድርልን አሜን ፫
@mominadileta9168
@mominadileta9168 Год назад
አር አበከህ ጸሎት ኘርግልኝ ይህ ትምህርትህ በጠም ጥሩ ነዉ አኔ ምሰሊም ነኝ ግን አንደዘህ በግልጸ ማሰተማርህ ለሁሉም ነዉ
@ZeruAfro-r9l
@ZeruAfro-r9l 7 дней назад
​@mominadileta9168 አንቺም እንደምትሰቃይ አውቃለሁ የተፈጥሮ እሳትነው
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd Год назад
በናንተ ላይ አድሮ ያስተማረንና የመከረን ቼሩ መድሀኒአለም ይክበር ይመስገን ድንግል ማርያም ሆይ ከልጂሽ ከዎዳጂሽ አስታርቂኝ አማልጂኝ እማይዬ ተይ ልጂሽ እድሆን መንገዱን ምሪኝ😢
@عبدالله-ع8ح1ي
@عبدالله-ع8ح1ي 15 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@missaewneta5812
@missaewneta5812 6 дней назад
በፁለት አሰቡኝ ዉለተ ማርያም ❤❤❤
@Hana-qo9db
@Hana-qo9db 3 года назад
እኔ ገና ከ7 አመት ጀምሬነዉ ግለወሲብ ማድረግ የጀመርኩት ይሄዉ 27 አመት ሙሉ ቀጥየበትነበር ግን ሀጥያት መሄኑን አላቅምነበር ቅርብጊዜነዉ የ ያተን ትምርት መከታተል ስጀምር ያወኩት እግዚአብሔር ይመስገን አሁን አቁሚያለዉ
@entertainmentjunkies9926
@entertainmentjunkies9926 3 года назад
Tadileshal endi beAnda makom kechalsh
@aynalemmengestue3354
@aynalemmengestue3354 3 года назад
ሰላም ለናንተ ይሁን አባቶቻችን እንደት ዋሉ እኔ ገና በልጂነት 10 አመቴ ጄምሬ አመንዝሬአለሁ ግለ ወሲብ ማድርግ የጄመርኩት እና አሁን 28 አመት ሙሉ ስፈፅም ነበር የቆየሁት ግን አሁን መመህር ያንተን ትምህርት በመከታተል ላይ ካለሁ 1ወር ሆኖኛል እና አሁን መፆም መፀለይ መስገድ ጄምሬአለሁ አሁን አላደርግም አልፈፅምም እሰግዳለሁ እና መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት እድሜ ልኬን ሳመነዝር ነው የነበርኩት እና በፀሎታችሁ አስቡኝ
@binibini4886
@binibini4886 3 года назад
Faxari yirdash ehtee
@azmanwoldie7196
@azmanwoldie7196 2 года назад
ላንች የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን😭😭😭😭
@ZeruAfro-r9l
@ZeruAfro-r9l 7 дней назад
​@@aynalemmengestue3354በስንት አመትሽ ነው ስሜትሽን ማብረድ የጀመርሽው ዚዙሪያ አጥንቻለሁ መፍትሄ ሰጥሻለው በtg
@YamrotAbba
@YamrotAbba Месяц назад
መምህረ,አንተን,የሰጠን,እግዚያብሔረ,ይመሰገን,ወላዲት,አምላክ,ክብረ,ምሰጋና,ይገባታል
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 года назад
አቤቱ ለንስሃ አብቃኝ እኔን ሀጥያተኛዋን ማረኝ በጣም ቆሽሻለሁ አምላኬ ማረኝ🤲😭😭
@aberawendoson1166
@aberawendoson1166 3 года назад
ወጣቶች ይህን መንፈስ በእጅጉ መቃቀምና በጸሎትና መፆም መታገል ይኖርባቸዋል፡፡ እናንተን የሰጠን እግዚያብሔር ይመስገን፡፡ ትውልዱ ለንሰሐ እንዲበቃ ማድረግ ትልቅ ስራ ይፈልጋል፡፡
@mekedesmulugeta2888
@mekedesmulugeta2888 3 года назад
Tekekle eyetefan new wede fetari memelse alben
@hanelove6686
@hanelove6686 3 года назад
ትክክል
@መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ
በዕናንተ ላይ ዐድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታች ወ መምህራችን አባታችንን ስለጋበዝካቸዉ ደስ ብሎናል እናመሰግናለን ደከመን ሳትሉ ትውልዱ እንዲድን ስለምትከፍሉት መስዋት ለመናገር ቃላት የለኝም ዕማ ፍቅር የአገልግሎት ዘመናችሁን ትባርክላችሁ❤ የሰማነውን በዕዝነ ልቡናችን ይፃፍብን አሜን አሜን አሜን
@ሀበሻ-ጀ1ኀ
@ሀበሻ-ጀ1ኀ 3 года назад
በፀሎት አስቡኝ ገ ብ ረ ስ ላሴ
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 3 года назад
በእውነት ወድማችን መምህራች መምህር ተስፋዬ አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ለዘመሩልን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ➕➕🕯🕯➕➕
@halimacop1911
@halimacop1911 3 года назад
አምላኬ የቅር በልኝ
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Really right now
@alemayhu7671
@alemayhu7671 3 года назад
መምህር ተስፋዬንም መምህር ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያምን እንዲሁም ሌሎችመምህራንንም አኛን አስተምራችው ለውጣችው እዚህ ደረጃ ላደረሣችሁን እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችው ያገልግሎት ዘመናችው ይባረክ እንደዚህ ግልፅ የሆነ ትምህርት አተን እኮነው ስንቶቻችን ባለማወቅ የጠፋነው
@masigirma5030
@masigirma5030 3 года назад
አሜን ቄሲስ ሔኖክ ወልደ ማርያም በእውነት ቃለ ህይውት ያስማልን የብዙዎቻችንን ችግር ነው ያስተማሩን ፀጋውን ያብዛሎት
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
መምህር ተስፋዬ ነው የቀሲስ ሔኖክ ወልደማርያ ዪቱብ አይደለም ይሔ እናቱ
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 3 года назад
@@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች ሙሉውን ያደመጥሺ አትመስሊም በስልክ ደውሎ ያስተማሩንኮ ቀሲስ ሔኖክ ወልደማርያም ናቸው
@masigirma5030
@masigirma5030 3 года назад
@@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች እዎ ውንድም አቃለው
@masigirma5030
@masigirma5030 3 года назад
@@FasikaAragaw እዎ እቃቸዋለው እማ መጣፍ ፍልጌ እንጅ
@عبدالله-ع8ح1ي
@عبدالله-ع8ح1ي 15 дней назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@FuhDgh
@FuhDgh 4 дня назад
እኔ መምህር በሶስት አመቴ ነው ይሔንን ስፈፅም አስታውሳለሁ የእጀራ አባቴ ልጅ ጋር አብረን እናመረዝር አስታውሳለሁ ተመሳሳይ ነው እድሜያችን አሁን 20 አመቴነው እሁሉ አመት ስፈፅም አዳዴ እፀፀታለሁ ግን አላቆምኩም ፊልሞችን በብዛት እከታተላለሁ ወደ እራሴ ስመለስ ሰውነቴ ሁሉ ይከረፋኛል በጣም ነው የራሴ ሰውነት የሚያስጠላኝ እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ አስካለ ማርያም እያላችሁ
@house8969
@house8969 3 года назад
አባ ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ ደጋግሜ ንሰሀ ብገባም ልተው አልቻልኩም እሸ የሰማሁትንም ለመፈፀመሰ እምክራለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ😭😭
@ninnodfana714
@ninnodfana714 3 года назад
እግዚያብሄር ይርዳሽ
@mohammadek2088
@mohammadek2088 2 года назад
ልክ እደኔ እግዚአብሔር በረዳኝ 💔😭😭😭😭
@alamhabash6268
@alamhabash6268 Год назад
​@@mohammadek2088እስኪ እንፀልይ በጉሩፕ እንክፈትና በዋሳፕ ወይም በኢሞ ስለእግዚአብሔር ቃል እንማማር
@ZeruAfro-r9l
@ZeruAfro-r9l 7 дней назад
​@@mohammadek2088በውስጥ መፍትሄውን ልካለው
@ZeruAfro-r9l
@ZeruAfro-r9l 7 дней назад
በውስጥ አውሪኝ ከስንት አመት ጀምሮ ነው የጀመርሽው
@ናታኔም-ዀ4ወ
@ናታኔም-ዀ4ወ 3 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ወላዲተ አምላክ ከናተጋ ትሁን በጣም እናመሰግናለን በጣም ወድቀን ነበረ እግዚአብሔር አምላክ እናተ ሰጠን እንዳንተ አባቶቻችን ያብዛልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 года назад
አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መም ህ ር ርጅም አድሜ ይስጥልን
@serkalemaweke100
@serkalemaweke100 3 года назад
መምህር ባንተ ትምህርት ስንቱ ተለወጠ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር
@hiymedemssie7529
@hiymedemssie7529 3 года назад
መምህር ቃል ህይወት ያስማክ የአባታችን በረከት ይደርብን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩት ባለማውቅ የሚያስተምረን በመጠፋቱ ጠፍቼ ነበር ግን እግዚአብሔር በፈቀደ ስዓት በአባታችን በማለዳ መፃፍ በማንበብ ህይወት ተቀይሯል ዛሬ ደግሞባንተ ትምህርት የበለጠ እውቀትን አግቼ አለው ወደስጋ ደሞ እግዚአብሔር ፈቅዷልኝ በቀቻለው እግዚአብሔር ይመስገን እኔ አድኖ ልጆቼን ያዳነ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ለልጆቼ መካሬ መጥፎ ነገሮችን እየነገርኳችው በፆም በስግደት ልጆቼ ማስደግ በመቻሌ እግዚአብሔር እጅግ በጣም አመስግናለው
@ፅጌማርያምፅጌማርያም
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን በጣም ይከብዳል ያለንበት ጊዜ ስለፍፁም ፍቅሩ ይቅር ይበለን🙏🙏🙏
@mosestube2390
@mosestube2390 3 года назад
Amen
@ፍቂርተዱባ
@ፍቂርተዱባ 2 года назад
መምህራችን 😭😭😭😭😭😭ስልሁልም ነገር ይመስገን. እኔ በጣም ካባድ ዉጊያ ዉስጥ ኔን 😭😭😭እግዚአብሔር ያዎጣናል አምናለው 😭አንድ ቀን ተስፋ አሌን 🤲🤲😭 እኛ መምህረ እግዚአብሔር ከረደን በቂርቡ ዎዴ ኢትዮጵያ መጣለው. ሂጄ ግን እርሶን በአካል ለማግነት እፈልጋለሁ. Plz አድርሽዉን ዎይም ስልክ ቁጡሮትን ይስጡን 😭😭😭plz 😭😭
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 года назад
ቀሲስ ሄኖክን ከሆነ ወይን አምባ ማርያም ታገኛቸዋለሽ
@ZeruAfro-r9l
@ZeruAfro-r9l 7 дней назад
በውስጥ አውሪኝ እማ
@እናትchanal
@እናትchanal 7 месяцев назад
አባታችን መምህር ተስፍዬ ቃለ ህይወትን አሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@masaratethopua49
@masaratethopua49 3 года назад
አሜን እግዚአብሕር ይመስገን በእውነት አክብረው በዚህ መርሐ ግብር ተገኝተው ስላስተማሩን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ።
@sofiymessay4134
@sofiymessay4134 3 года назад
አሜን፣ አባታችን፣አረጀሜ፣ናጤናደሰጥልን፣አሜን አሜን፣ ቃለህደትያሰማልን፣አባታችን፣አመሰግናለሁ፣መምህራ፣አግዚአብሔር፣ደመሰገን፣🙏🙏🙏
@tigistetsegaye6212
@tigistetsegaye6212 3 года назад
እድሜ ይስጥልን መምህር ሰጋዉን ያብዛሎት በስልክም የሰማነዉን አባታችን ፀጋዉትን ያብዛሎት እዉነት ነዉ ያስተማረን የገፀን ፈጣሪ ይመስጌን ♥♥♥♥♥
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 года назад
አቤቱ አምላኬሆይ መምህር ተስፋየን ሰለሰጠከኝ አመሰግን አለሁ
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 3 года назад
አባታችን እና መምህራችን እንኩዋን በሰላም መጡልን መድኃኒዓለም ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልቹ እማ ብርሃን ዞትር ትጠብቃቹ በእናንተ ትምህርት ህይወታችን ተለወጠ
@kidanemhretenate7040
@kidanemhretenate7040 3 года назад
እግዚኣብሄርን ይመስገን ጌታ በናንተ አድሮ ላስተማረን,ካለማወቅ የሰይጣን አገልጋይ ሁነን ነበር. አቤቱ እንደ ቸርነቱ ይማረን ወገኖቼ.መምህሮቻችን እድሜና ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን.
@yeneneshadefres1764
@yeneneshadefres1764 Год назад
መምህር እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈለው የብዙ ሰው ችግር ነው አባታችንን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🤲🙏
@ChernetHabte-l1o
@ChernetHabte-l1o Год назад
በጣም አመሰግናለሁ አባቴ እግዚአብሔር ይባርክህ ከግለ ወሲብ ጨለማ ስላወጣችሁኝ😢😢😢😊😊
@አቤየማርያምልጀ
@አቤየማርያምልጀ 3 года назад
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን(፫) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን(፫)🙏🙏🙏🙏🙏🕯🕯🕯🕯
@ngasthagos665
@ngasthagos665 2 года назад
መምህር ተስፋየ እናመሰግናለን መምህሮቻችን ዘመናቹ የተባረከ ይሁን እባካቹ ፀሎት ኣርጉሉኝ የሰይጣን መጫወቻ እየሆንኩነው ወለተ ማርያም
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 3 года назад
መምህሬ እሄ የኔም ችግር ነበር ቡዙ ጊዜ በጣም ተቸግሬ ነበር አሁን ግን ትቶኛል እድሜ ለናተ
@mystoe9261
@mystoe9261 3 года назад
ጎበዝ በርታ አሁንም እግዚአብሔር ያበርታህ
@ZeruAfro-r9l
@ZeruAfro-r9l 7 дней назад
ከስንት አመትሽ ጀምሮነው የሚያስቸግርሽ
@tinotinotinotino-l1o
@tinotinotinotino-l1o 18 дней назад
yesmale wondmia zemaria melkat yasemalne
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 года назад
እዝጊኦ ምሀረነ ክርስቶ አቤቱ አምላኬሆይ ይቅር በለን አባቴ እባክወ በፆሎትን ያስቡኝ ወለተ መድሂን
@ኣቡነሰላማሃዋርያናይሓበሻ
ቃለ ሂወት የስማዓልና ዝንሳሕ ልቢ ይሃበና
@saraT22
@saraT22 2 года назад
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 3 года назад
መምህራችን ስለሁሉም ፈጣሪ የድግል ልጅ ይርዳሆት በፀጋ በበረከት የጠብቆት አሜን አሜን አሜን➕➕🕯🕯➕➕
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 3 года назад
በእውነት መምራችን እናመሰግለን መምር ተስፋዬ በፀጋ ይጠብቅ አምላክ ሲቀጥሌ አባታችን ቀሲስ ኤኖክ ላስተማሩን በግቸ ወሲብ በአጋንት አሰራስ ላስተማሩን ለመከሩን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀጋ በእድሜ ይጠብቅልን በረከታቸውን ይደርብን ለሰማነውም በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን አሜን ➕➕🕯🕯➕➕
@habtamenshbelay432
@habtamenshbelay432 3 года назад
መምራችን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ብዝት ያድርግላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው የ አባታችን ቀሲስ ሄኖክ ትምህርት በጣም ጠቅሞናል እና ለሁላቹም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 3 года назад
አሜን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ለመምህራችንም ቃለህይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ ና በጤና ያቆይልን አሜን ፀጋውን ያድልልን አሜን የተማርነውን በልቦናችን ይሳልብን አምላካችን አሜን
@temegnushase3702
@temegnushase3702 3 года назад
በስመ አብ በጣም የሚገርም ነው ሰምተን እንለወጠ ወገኖቼ ደከመኝ ሰለቸኝ ለማይለው መምህራችን እመቤቴ ትስጥልን በጸጋ ትጠብቅልን
@sintyaehugerma808
@sintyaehugerma808 3 года назад
መምሮቻችን በእውነት ቃልህይውት ያሰማልን እጅግ በጣም ተማርኩበት እዚላይም እኔም አለውበት እግዚአብሔር ይርዳኝ ይርዳሽ በሉ እፍፍፍፍ እኳንም አውኳቹ
@በፈተናየሚፀናየተባረከነው
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው ይሄ የኔም ችግር ነበረ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ያንተን ትምህርት ሰምቼ መስገድ መጸለይ መጾም ስጀምር ትቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን
@adyetube1975
@adyetube1975 3 года назад
እኔ መምህር በጣም በህይወቴ የማለውቀው ትምህርት እስከ ዛሬ ምነው ባወቅኩት የሚያስብል ነው እና ፀጋው ያብዛልህ እግዚአብሄር ብርክ ያርግህ እግዚአብሄርካለ በአካል አገኘUለሁ
@የቅድስገብረአልልጅነኝ
መምህር እንደምን ኣሉ እንየ ዕድም 18 ነኝ ትምህርተ ሰንበት ይማር ነበርኩ ክዛ ወደ ስደተ ወጣሁ ስደት ክወጣሁ 2ተ ኣምትየ ነዉ ብገል ውስቦ ተቸገርኩ ደግጨ ኣለቅሳለሁ እመለሰላሁ በየ ስፀልይ ለላ ነው ማስበው በጭንቀት ልበ ኣበጠኝ መምለስ ከበደኝ💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የተዋህዶ ልጀች ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ ከእንደዝ ስራ እግዛብሀር ይጠብቃቹ😭😭😭😭😭
@binibini4886
@binibini4886 3 года назад
Ayizoshi stlot argi sgj ehte faxari yirdashi
@aragashdabele7691
@aragashdabele7691 2 года назад
መምህራችን.ቃለ እይወትን.ያሰማምን አይነ ጥላ.ናት.ግለ.ወሲብ.ምታስፈጽመው.እግዚአብሔር ከላያችን.ላየ.ያንሳልን ምክርህም.በጣም.ደስ.ይላል እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ እነ ራሴ ትምህርትህን.በመከታተል ከብዙ ነገር..ቆጥበአለሁ
@frtunamelese5177
@frtunamelese5177 3 года назад
መምህር ተስፋየ ፈጣሪ የመረጠህ እቁ የተዋህዶ ወድማችን ፈጣሪያችን ባተዉስጥ እየሠራነዉ እኛም እየተለወጥን ነዉ 🙏🙏🙏
@ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ
እግዚያብሔር ይመሥገን እናንተን አይነት የሰጠን የአባታችን የአባ ግርማ ፍሬወች በርቱልን አባታችን መምህር ግርማ መኖሯቸው ብቻ ለእኛ በረከት ነው ሽህ አመት ይኖሩልን ቀሲስ ሄኖክ መምህር ተስፋየ አባ ይሗንስ ሁላቹንም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅልን
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
በእውነት መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ ለውጥ አግቼበታለሁ ክብር ለመድሀኒያለም ይሁን እናንተን ለሰጠን🙏🙏🙏
@elsaasefa4030
@elsaasefa4030 2 года назад
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው፡፡ እግዚሐብሄር እድማና ጤና ይስጥልኝ
@AalamBazazin
@AalamBazazin 28 дней назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ፈጣሪ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ለንሠሀ ያብቃን😢😢😢😢😢😢😢
@heatheat4079
@heatheat4079 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናንተን ባንሰጥ ምን እንሆንነበር ለሰው የማንናገረውን ትልቁን ችግራችንን ከነመፍትሄው ማግኝት እድለኛነን እናንተንም እግዚአብሔር ያበርታልን
@smoorrttt87
@smoorrttt87 3 года назад
በእውነት ቃለ ህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን አዲቱ እኔ ነኝ በፆለት አሰቡኚ አፀደ ማርያም ክርሰትና ሰሜ ነው
@እግዚአብሔርእውነቱንይግለ
እግዚአብሔር በምህረቱን ያስበን እንጂ መምህር በጣም ከባድ ነው አባታችን መጋብያችን መምህር ሆኖክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በጣም ነው ትምህርት ያገኜሁበት
@asegedechamare2621
@asegedechamare2621 2 года назад
በጣም ደስ የሚል አጥንት የሚያለመልምን ትምህርት ነው እናመሰግናለን ቃል ህይወትን ያሰማልን
@tube564
@tube564 3 года назад
ሰላም መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እውነት ነው
@ሁለተኪዳን
@ሁለተኪዳን 2 года назад
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎትዘመንህንያርዝምልን
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 8 месяцев назад
ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን።
@sraayele840
@sraayele840 3 года назад
እዉነት ቃላት ያጥርኛል መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን በእዉነት
@salamahsalamah1236
@salamahsalamah1236 Год назад
ቃል ህይወት ይስማልን እንቅ መምራችን❤የኔ ነገር ኣምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ😢😢😢
@ሳራየድንግልንማርያምልጅ
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ክፉ መንፈስ ሳጥናኤል የተቃጠለ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@sarahaeid2846
@sarahaeid2846 3 года назад
ቃል ህይወት ቃል በረከት ያስማልን አባታችንየ እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን
@eiduseidu8404
@eiduseidu8404 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፈጣሪ ባለህበት ከነቤተሰቦችህ እቅፍ ድግፍ አርጎ ይጠብቃችው ባንተ ትምህርት በጣም እየተለወጥን ነው 1000 አመት ኑርልን
@buzetube1356
@buzetube1356 3 года назад
መምህሮቻችን ለመከራችህን ላስተማራችህን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛላችህ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@FfFf-ii4po
@FfFf-ii4po 3 года назад
በእውነት መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@እህተሚካኤል-በ2ዘ
@እህተሚካኤል-በ2ዘ 3 года назад
ቃለ ሂወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@fugddhgd4150
@fugddhgd4150 Год назад
በጣም እና መሰግናለሁ መምህር ተሰፋዬ 🥰🙏🙏🙏
@yohannisaschalew3055
@yohannisaschalew3055 2 года назад
ምህር ጥሩ ትምርት ነው ፈጣሪ ከደዚ አይነት ያለን ሁሉ ፈጣሪ ጨርሶ ያውጣን አሜን
@عبدالله-ع8ح1ي
@عبدالله-ع8ح1ي 15 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@sifu44
@sifu44 3 года назад
ኡፈይ በጣም ምወዳቸው አባት ቀሲስ ሄኖክ ረጅም እድሜ ይስጦት አባቴ
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 3 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይድረሰን ያገልግሎት ዘመናቹህን ያርዝምልን መምህራችን እማፈቅር ትጠብቅህ
@mimi7324
@mimi7324 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
@halimacop1911
@halimacop1911 3 года назад
እናዉቃቸዎልን
@አበበችየአማራይቱልጅ
እንቁ መምህሮቻችን ሽ አመት ኑሩልን እግዛብሔር ይጠብቃችሑ
@genniweletesenbet9001
@genniweletesenbet9001 3 года назад
ሰላም ለናቴ ይሁን መምህሮቻቺን ካላዮትን ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን ግን እኔ በጣም ያስቸገረኝ ስለ ወሲብ ሲወራ በጣም እጠላለው አፍራለው ግን ቤ ግሌ ምንም እንደዚ ነገር አልገተመግንም እግዚአብሔር ይመስገን የምያስተለኝ አይኔ ጥላ ይሆናል ብዬ አሰብኩ እና ፀሎት ሲጀምር ሁለት ቀን መንፈስ ስገናኘኝ አየው በፍፁም ከዚ በፊት እንደዚ ያለ ነገር አላየሁም ነበር ግን ዎንዶች ያስተሉኛል እና አዉን ገባኝ ጠላቴ መሆኑን ሁላቺንም ብዙ ቺገር አለብን እዉነት እግዚአብሔር ያስበን
@tsehaynega7675
@tsehaynega7675 3 года назад
በእዉነት መምህራችን. ቃለ. ሂወት ያሰማልኝ ፀጋው እና በረከቱ ያብዛልህ. በጣም ብዙ ትምርት አግኝተናል::
@LalaMan-j3k
@LalaMan-j3k Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 Год назад
መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ❤️❤️❤️
@fntrggboy19
@fntrggboy19 3 года назад
ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@hhhhbhgg4957
@hhhhbhgg4957 3 года назад
መምራችን ባንተ ትምህርት ሰንቱ ለውጦ ይሆን እግዚአብሔር ይመሰገን አእንተን የሰጠን አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥልን🤲🤲👏👏✝️✝️🙏🙏🙏
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህርዬ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስማልን መምህራችን ለኣባታችን ደሞ እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውና በረከቱን ያብዛልዎት በእውነት እግዚአብሔር ኣምላክ ልቦና ይስጠን አይ የኛ ሀጥያት እግዚአብሔር ኣምላክ እንደ ቸርነቱ ይቅር ይበለን
@sofiaibraheem1350
@sofiaibraheem1350 Год назад
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ይመስገን ይመስገን ብሓቂ ስለ ኩሉ ነገር ቃል ህይወት የስመዐልና ክቡር መምህር ሓውና አሜን አሜን አሜን
@zenashkasahun1731
@zenashkasahun1731 3 года назад
ስለሁሉም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኛስ ጠፍተናል እግዚአብሔር በንስሃና በፍፁም ፍቅሩ ይሰብስበን ማስተዋሉን ያድለን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን👏👏🙏🙏
@endalshihuntafesse7518
@endalshihuntafesse7518 3 года назад
I appreciate what you have given for us
@tameman7358
@tameman7358 3 года назад
ተባረኩ መምህሮቻችን አምላክ ልቦና ይስጠን...አሜን
@azmerangus5592
@azmerangus5592 Год назад
መምህራችንእግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልንበእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@Abeer-y2r
@Abeer-y2r 10 месяцев назад
Ameen Ameen Ameen egizaber mazigen kalewhot yasamaln mamihir
@DanDan-bf1bo
@DanDan-bf1bo 2 года назад
ወይኔ ያለሁበት ህይወት እንዴት ብትንትን ኣድርጋቹ እንደ ገለፁት። እህቶቼ ወንድሞቼ እዚ የተነገረው ቅንጣት ትሁን ውሸት እንደሌለው እውነት ነዉ እኔ እመሰክራለሁ። ምክንያቱም ኣሁንም ድረስ ያለሁነት ህይወት ነዉ። እባካቹ ችላ ብላቹ እንዳታልፋት። ለኔ ደሞ ከዚ ኣስቀያሚ ህይወት እንዲወጣ በፀሎታቹ ወልደ የውሃንስ ብላቹ ኣስቡኝ። ያለበሁበት ኣይድረስባቹ😌😌😌😌
@kabtamk7852
@kabtamk7852 Год назад
በጣም የምንማርበት የምናውቅበት ቃለህይወት ያሰማልን መምህርናአባታችን
@ሰምሽይጣፍጣንእናቴማርያም
ለአባታችን እድሁም ለመምህራችን በውነት ቃለሄወትን ያሰማለን አሜን
@KidistKm
@KidistKm 7 месяцев назад
እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ መምህር
@man16472
@man16472 3 года назад
እናፀበል ፍቱን መፍትሄ ነዉ
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ
መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን የስንቱ ነብስ ዳነ ቃል የለኝም ላንተ መምህሬ
@ወለተማርያም-በ6ኀ
@ወለተማርያም-በ6ኀ 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእናንተ ላይ እያደረ የአስተማረን አምለከ ቅዱሳን የተመሰገነ ይሁን። በማወቅም ባለማወቅም ብዙ ሀፂያት ሰርተናል። እግዚአብሔር በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ይቅር ይበለን 😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔርን አሳዝናናል አቤቱ ሰው ለመሆን አብቃን። አምላከ ኪሮስ ይለመነን መምህሮቻችን ምስጋናችን ከልብ ነው እግዚአብሔር ያክብርልልል
@የድግልልጂነኝወርቅየ
መምህሮቸ ቃለህወት ያሰማልን በጣም ብዙ ስው ጠፍቶል እግዚአብሂር ይመልስን ድቅ ትምህርት ለቁርባን ያብቃን አሜን