Тёмный

♦️በቀደመው ምስክርነቷ ከ 350,000 በላይ የታየችው ድንቅ ሴት ምሕረት (ረሒማ) ዛሬ ደግሞ በሚገርም ሁኔታ ...... 

Quanquayenesh Media
Подписаться 488 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ

Опубликовано:

 

4 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 379   
@andualemtaffes3088
@andualemtaffes3088 Месяц назад
እስቲ ለሰንሻይን ባለቤት ይድረሰው የምትሉ የገብርኤልን ክብር እዲገለጥ በላይክ ይድረስለትና ክብሩ ይገለጥ።
@fyry8481
@fyry8481 Месяц назад
ወይኔ ከስልምና ወደክርስትና የሚመጡ አለባበሳቸዉ ስራታቸዉ በጣም ከኛ ይበልጥ ጎበዝናቸዉ ማርያምን
@mekedsasalf1259
@mekedsasalf1259 Месяц назад
በጣም እኛ በቤቱ እየኖርን ምንም አይመስለን 😢
@user-lt7en7cq4u
@user-lt7en7cq4u Месяц назад
በጣም እኛኮ እያለን የለንመ😪😪😪😪😪😪
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 Месяц назад
እንደሱስ አትበሉ እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው በቤቱ ውስጥ ሁነው የሚወላወሉትን ከ ዲያቢሎስ ሰውሮ በቤቱ የሚያፀናበት የሚወስድበት ቀን አለው።
@AkzAli
@AkzAli Месяц назад
በጣም😢
@user-ke5lf7bd2y
@user-ke5lf7bd2y Месяц назад
እህታችን ምህረት ግን you tube ላይ ብትሰራ መልካም ነው አቅም አላት።
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Месяц назад
ትክክል ብዙ ማስተማር ትችላለች
@medilema9481
@medilema9481 Месяц назад
Ewunat merax asabe newu❤
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob Месяц назад
እውነት
@etsegenetlemma4024
@etsegenetlemma4024 Месяц назад
ewnet new mihret mesrat alebesh ke hiwetesh bezu mastemar metchiew ngr ale ...sewech gar medres demo metchiyiw b RU-vid yimeslegnal
@selamfiker-kn1kk
@selamfiker-kn1kk Месяц назад
እውነት እመብርሃንን የሚወድ ሰው እድለኛ ነው በጣም ነው የምወድሽ እናቴ ድንግል ማርያም❤️🥰
@wuhash2684
@wuhash2684 Месяц назад
በጣም አስለቀስሽኝ እህቴ ሙሉ ሰው ነሽ ቤታቹ በእርግጠኝነት እንደ አብርሀም እንደ ሳራ ቤት እግዚአብሔር ከናንተ ጋር እንዳለ ይሰማኛል። እንደ እምነትሽ ይደረግልሻል። ኦርቶዶስ ተዋህዶ ቤተሰቦች በምንችለው ባቅማችን ሁላችንም ስራ እንድትጀምር የውዴታ ግዴታችን መሆኑን እንወቅ የኛ የምንለው የለም እኛም የእግዚአብሔር ነን ስለዚህ ወገኖቼ ይቺ እህታችን ከኛ የበለጠ ማን አላት? በመቤታችን ስም እኮ ነው የተጠየቅነው እመቤታችንን እንወድ አይደል እንድረስላትእኔም ምችለውን አደርጋለው እናተስ ላይክ በማድረግ አብሮነታችሁን አሳዩ ስንሰጥ በእጥፍ ይሰጠናል❤
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Месяц назад
የእዝች ልጅ እምነትቷ ጥንካሬዋ ብርታቷ በጣም ያስቀናኛል የእውነት መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@anleytade6104
@anleytade6104 Месяц назад
ልዑሌ እግዚአብሔር ጨማምሮ ይስጥህ ይችን ጀግና ሴት ስለ ጎበኝሀት
@grandmatintage3573
@grandmatintage3573 Месяц назад
ጎበዝ
@MisAny-kq6dv
@MisAny-kq6dv Месяц назад
በማሪያም ይቱዮብ ክፈቱላት እዲትመክረን በግዚብሔር ይሁንባችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m Месяц назад
የክርስቶስ ቤተሰቦች ለህታችን የበህል ልብስ ሱቅ ይከፈትላት አብርሃም በእውነት መልካም አባት ነው እሰም የቅዱሳን ስዕላት መሰል እደሜችል እየተናገረ ነው ስለዚህ መንፈሳዊ ሱቅ ይከፈትላቸው ሁላችሁ ተባበሩ እና ይሰራላቸው!!!
@lome1219
@lome1219 Месяц назад
Likki nesh egna kiristaanochi eres b ersachin meredadat anechilem yelela beta ement behone noro yene mekena yegezalacho neber
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h Месяц назад
የምትችሉ የልኡል ቤተሠቦች የሆነ ሥራ አሥጀምሮት
@yodaheyoo-18
@yodaheyoo-18 Месяц назад
አንቺን የያዘ ሰዉ ምን ይጎድልበታል በምልጃሽ በረከት ቤቱ ሞልቶለታል ዘር መኸር ባይኖረዉ ጎተራዉ ባይሞላ ሁሉም ይሸፈናል በረድኤትሽ ጥላ (×2) እናቱን እናታችሁ ናት ያለን አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏እንኳን አደረሳቹ መላው ኦርቶዶክሳውያን!
@Tigist22
@Tigist22 Месяц назад
ውብና ልባም ሴት ነሽ የአንችን የህይወት ገጠመኞችሽን ሰምቸ እና በእግዚአብሔር ላይ ያለሽን እምነት ሳይ እኔም ህይወቴ ተቀይሮ ሰው ሆኘ ለምስክርነት እንደምመሰክር ትልቅ እምነት ነው የጣልሽብኝና እግዚአብሔር በአንችላይ አድሮ ያችን ገጠመኝ እንድሰማ ስላደረገኝ ሁሌም አመሥግነዋል
@getahunbelachew2109
@getahunbelachew2109 Месяц назад
ምን አይነት አንደበት :ምን አይነት እምነት ነው ያላተ እመቤቴ ደንግል መሻቷን ትሙላላት።
@Enat363
@Enat363 Месяц назад
አቤት እምነት አቤት ጥንካሬ አቤት ተስፋ አቤት ፅናት እዳው ምልበልሽ የኔ እናት ታድለሻል በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ነው ባለቤቷም በእውነት የተባረከ ነው እድሜና ጤና ይስጣችኹ እኳን አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤
@user-ls1di1ld7v
@user-ls1di1ld7v Месяц назад
እመብርሀን ለምኑ ችግር ያለቀቀዉ ሰዉ የለም ክብር እሷን የሰጠን አምላክ🌹🌹🌹🌹😍❤😍
@chichazappa4242
@chichazappa4242 Месяц назад
እመቤቴን የያዜ ሰዉ ፣እግዚአብሔር የባረከ ሰው ነው። እኔም እሳን ይጀ ነዉ ከአገሬ የተሰደድኩት። በእናቴ ምልጃና ፀሎት በአሁን ጊዜ እመቤቴን የያዜ ሰዉ፣እግዚአብሔር የባረከሰው ነው።እኔም እሳን ይጀ ነዉ ከአገሬ የተሰደድኩት።በእናቴ ምልጃና ፀሎት በአሁን ጊዜ በሱ ቸርነት የሙት ልጆቼን አሳድጌ አስተምሬ ለቁም ነገር ያበቃሁት በእሳ ረዳትነት ነው። ስከፋኝ እንዳንችው ከአገሬ ይጀ የወጣሁትን ስዕለ አድኖዋን ይጀ እማፀናለሁ። ሁሉንም የጠየኩትን ታደርግልኛለች። እሳን የያዜ አያፍርም። ስማ የተመሰገነ ይሁን።
@babitiwoman8263
@babitiwoman8263 Месяц назад
ቋንቋዋዬነሽ ሚዲያ ትልቁን ሀላፊነት በእነዚህ ልጆች ህይወት መለወጥ ከእግዚሀብሄር በታች ሀላፊነት አለበት የሆነ ፕሮግራም አዘጋጅቶም ቢሆን የአቅማችንን እናድርግ
@user-ce2jq4eb5i
@user-ce2jq4eb5i Месяц назад
ትክክል ነው ቢሆን ጥሩ ነው ❤️
@user-zb4cc5px8d
@user-zb4cc5px8d Месяц назад
ይቱይብ ብከፈቱ አሪፈ ነብር ልጅቶ ችሎታ አላት
@Enat363
@Enat363 Месяц назад
ምሕረትዬ በስደት ላንነው ፀልይልን😢 ታውቂያለሽ የስደትን ሕይወት በሰላም ለሐገራችን እዲያበቃን እማ😢😢
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob Месяц назад
ልኡልዬ የኔ ተወዳጅ ምህረትን ዩትዩብ ብትሰራ መንገዱን ብታሳያት በጣም አስተማሪ አንደበተ ርቱ ነች የራሷ የህይወት ተሞክሮ እንዲሁም መንፈሳዊ ህይወቷ በመሳሰሉት አስተማሪ ነገር ብትሰራ እነምህረት በዚህም ከጎናቸው ሆነን መርዳት እንችላለን በተረፈ ምርዬ ጠንካራ ነሽ የብዙ እህቶች ምሳሌ ነሽ በተለይ በእምነትሽ እስተምረሽናል እኖድሻለን
@selamawittekle1375
@selamawittekle1375 Месяц назад
በጣም በትክክል እሷ ይዞ ሁሉ ሙሉ ነው❤❤❤
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 Месяц назад
Betam bewunet 😢😢😢😔😔😔🤲🙏🙏❤️❤️❤️
@icjdjhfjjdkdro1453
@icjdjhfjjdkdro1453 Месяц назад
.ወይ አምላኬ ስራህ ግሩም ነዉ ተመስገን የልቦናችሁን ሀሳብ ይፈፅምላችሁ ምንም ቃል የለኝም ደህና ስራ ያላችሁ የተዋህዶ ልጆች የሆናችሁ አግዟት ታተርፈበት አላችሁ❤❤❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Месяц назад
እናኔ አማላጅቱ የወለላይቱ እመቤት ድግል ማሪያም እናቴ ክብር ምስጋና ይግባሽ
@comcell3831
@comcell3831 Месяц назад
እመብርሃንን የያዘ ሰው ምን ይጎልበታል እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ክብርና ምስጋና ይገባሻል እህታችን በቤቱ ያጽናሽ ❤❤❤❤
@yeebionegash2863
@yeebionegash2863 Месяц назад
ሁሉም ሰምቻለሁ ከመጠን በላይ ነዉ የተደሰትኩት እናታችን ማርያም ከነልጅዋ መድሀነአለም ክርስቶስ ከሁላችን ትሁን (ከኤሪትራ)❤🎉
@user-rj9ld3rc2h
@user-rj9ld3rc2h Месяц назад
ድንግል ማርያምን የያዘ ሰው አይወድቅም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን አሁንም እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ ባልሽም በጣም መልካም ሰዉ ነው ❤❤❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Месяц назад
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐብይ ኃይል ወስልጣን አሠሮ ለሰይጣን አግዐዝኦ ለአዳም ሠላም እምይዕዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም የቅድስት ተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሐነ ትንሣኤ አደረሳችሁ👐⛪⛪🕊🕊🕊 እህታችንን ድጋሚ ስላየሁአት ደስ ብሎኛል ።ባለቤትሽ አብርሐምም መልካም ሰው ነው ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ 👐👐👏💕💐💐💐💐 ዲያቆን ልዑል ሠገድ እግዚአብሔር ይስጥልን👏👏
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 Месяц назад
አሜን እንኩዋን አብሬ አዴረሰን❤
@BoMarN-wt9wb
@BoMarN-wt9wb Месяц назад
ፍክት ያለች ሴት ዘማሪዋን ትመስላለች። የመጀመሪያዋን ታሪክ ካየው በዃላ አወራሯ መመሰጧ ውል ይለኝ ነበር!!!
@user-jp6wk9kt5f
@user-jp6wk9kt5f Месяц назад
እኔም እዲሁ ንግስት እኮናት
@abebaakane9054
@abebaakane9054 Месяц назад
አቦ የእግዚአብሔር አጠራር ግን እንዴት ድንቅ ነው!!! ስላንቺ እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@user-be9ig8lp3f
@user-be9ig8lp3f Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር🎉🎉🎉🎉🎉
@ABIRHAMGIRMAY
@ABIRHAMGIRMAY Месяц назад
እንኳን አብጽሃነ አብጽሃክሙ ለብርሃነ ትንሳኤሁ በፍሰሃ ወበሰላም ለኩሎሙ ህዝበ ክርስትያን።
@hanateshome9713
@hanateshome9713 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን አቤት ጥንካሬ ካንቺ ብዙ ነገር ነዉ የተማርኩት እመቤታችን ላንቺ የደረሰች ለሁላችንም ትድረስልን ❤❤❤❤❤
@user-dl2ye2rl9q
@user-dl2ye2rl9q Месяц назад
አብርሽ እግዚአብሔር አሁንም ከጎናችሁ ነው በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስን እርገጥ ሁሉም ይከፈታል
@Tizita341
@Tizita341 Месяц назад
ጀግና ሴት ማርያምት ገራሚ ሴት ነሽ ያንቺን ብርታት ለኔም ያድለኝ እመቤቴ የልባቹን ትሙላ እፈፅም❤
@desalegnhaile1684
@desalegnhaile1684 Месяц назад
እንደነዚህ አይነቱ እህቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን።
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Месяц назад
ከሀገር ውስጥም እውጭም ያላችሁ አብርሐም ሥእል አድኖ እንዲሁም ፣ፎቶአችሁን እንዲስልላችሁ ኦርደር ብታደርጉም ይህ በራሱ ድጋፍ ነውና አዝዙ ይስራላሁ
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv Месяц назад
እምነት ከፅናት ጋር በፍቅር የተጠራሽ የተጠራሽ ብርቱ ሴት ስላንቺ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ
@KefetaTube21
@KefetaTube21 Месяц назад
ያላሰብሽዉን አብርሀምን እንዳገኘሽ ያላሰብሽዉን ስራ ቅዱስ ገብርኤል ያበስርሻል
@teklemebrahtu1797
@teklemebrahtu1797 Месяц назад
ኣንቺ እንካን ትለያለች ።እምነትሽ ይገርማለ እመብርሃን ኣታሳፍርሽም።በቤቱ ያጽናሽ።ኣብርሃምም ኣንቺ እንቁ ኣገኘ እግዚኣብሄርን ይወደዋል።
@zemenubeyene2852
@zemenubeyene2852 Месяц назад
እምነት ማለት እንደዚህ ነው ሙልልልት ያለ ደስ ሲል በማርያም፣ አቅም ያላችሁ ሰዎች ይህችን ጠንካራ ሴት ሥራ በመስጠት ብንተባበራት በረከት የምናገኝባት ሴት ናት፣ ሥራ ትያዝ፣ አብርሃም እድለኛ ነህ በርታ ከጎኗ ሁን፡፡ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው፡፡
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Месяц назад
የኔ እህት ታሪክሽ ይገርማል። ጥንካሬሽ ያስደስታል። በርቺ። ገና አንቺንም ለብዙ ችግረኞች እናት ትሆኛለች። ሁላችንም የድንግል ማርያም ልጆች የምንችለውን ሁሉ እናግዛለን።
@HamereNoh-21
@HamereNoh-21 Месяц назад
የዚች ሴት እምነቷ አንዴት ታላቅ ነው በድንግል ስም የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ❤
@MesfinTesema-sz9br
@MesfinTesema-sz9br Месяц назад
ልኡሌ መስፍን እባላለው እምኖረው በአሜሪካን ሀገር ነው በእውነት የዚህች ልጅ ጥንካሬ የእመቤታችን እረዳትነት የቅዱስ ገብርኤል አብሳሪነት ከሁላችንም ጋር ይሁን ብዙ ተምሬባታለው በርቺ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን ሀሳብ ይሙላልሽ!!!
@quanquayeneshmedia4055
@quanquayeneshmedia4055 Месяц назад
መስፍኔ ሰላም ነህ ወንድሜ ። ግን ምን መሰለህ ዛሬ አፍ አውጥታ ከጎኗ የሚሆን ሰው እና ራሷን ችላ የምትሰራውን ስራ የሚፈጥርላት ሰው ትፈልጋለች። በስልኳ ደውለህ ብታናግራት ደስ ይለኛል
@kokifikadu
@kokifikadu Месяц назад
ኪዳነ ምህረት እናቴ አንቺ ይዞ ማን ወደቀ ❤❤❤
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 Месяц назад
ማንምምምምምም ትለያለች እኮኮኮኮ❤❤❤❤❤❤❤
@abdetaabel6714
@abdetaabel6714 Месяц назад
ምንም
@tsegayehabtemichael9381
@tsegayehabtemichael9381 Месяц назад
ይህን ቪዲዮ የምናይ ሁላችን በሥመ ክርስትናቸው አንድ አንድ አቡነ ዘበሰማያት ብናደርስላቸው እጅግ ይጠቅማቸዋል ። እኛም እንጠቀማለን ።
@appseth8007
@appseth8007 Месяц назад
እኔስ የምጽፈውም አጣው ትዳራቹ ይባረክ በበረከት ተተርፋቹ ለማየት ያብቃን አስተማሪ ነው ህይወትሸ ትዳር ይሄነው የአብርሀም የሳራ እባካቹ አቅም ያላቹ ስራ አስጀምሯት
@tibafactori4334
@tibafactori4334 Месяц назад
የኔ ወርቅ ሴተ እመብርሀን ታበርታልኝ💝🤲✝️
@ayelechmuluneh770
@ayelechmuluneh770 Месяц назад
ውድእህታችን እመብረሃን ሞላዘመንሽን ትባርክልሽ ብትሰሚ የማትጠገቢ ነሽ እንወድሻለን ወንድማችን ዘማሪያን ልኡል ሰገድ በድሜ በጤና ያቆይልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን❤❤❤
@user-os2vh9ut5v
@user-os2vh9ut5v 18 дней назад
ስታስቀኑ ደደደስስስ ስትሉ!!ፍቅራቹ ደስደደስስ ሲል በመንፈስ ቅዱስ የተጎበኘ ትዳርና ቅዱስ ጋብቻ ነውና ፍጻሜያችሁን ያሳምርላቹ የኔ ውድ እህትና ወንድም!!!
@user-rz2nx4uz2j
@user-rz2nx4uz2j 16 дней назад
ማርያምን አያለቀስኩ ነዉ ስሰማሽ የነበረዉ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ገናናዉ መልዐክ የዘብሩ ዳኛ ቤትሽን በክንፎቹ ከጠላት ይሸፍንልሽ ስለትሽ ሰምሮ ለምስጋና በድጋሜ እንደምትመጪ አምናለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lq2xl4xk3v
@user-lq2xl4xk3v Месяц назад
ልኡሌ አንተ መልካም ሰው ነህ እነሱም በእውነት የእግዚአብሔርን ልጆች ናቸው ዘመናቸውን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክላቸው 😇😇😇😍😍😍🙏🏻
@user-cv9gc5sw7m
@user-cv9gc5sw7m Месяц назад
እመቤቴን ይዞ ማን አፈር ውይ መታደል ❤❤❤
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Месяц назад
በመጀመሬያ እንኳን ለብረሃን ተንሰኤ አደረሳችሁ❤❤❤እምነትሽ አድኖሽ ፈጣሪ ትዳርሽ ቤትሽ ይባርክልሽ❤❤❤በቤቱ ያፅናችሁይቱብ ይከፈትላችሁ⁉️😎
@surafelalemayehu6737
@surafelalemayehu6737 26 дней назад
አማላጃችን እመቤታችን ድንግል ማርያም የልባችሁን ትፈፅምላችሁ❤❤❤
@user-ic9gq8si9l
@user-ic9gq8si9l Месяц назад
እህታችን ዘመንሽን ሁሉ ከባለቤትሽ ከነልጃችሽ ከነ ቤተሰብሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እመቤታችን ትባርካቹ ልሁሌ ተባረክ እመቤት ድረሽልኝ ለኔም እመብርአን❤❤❤❤❤
@eyagetnet5272
@eyagetnet5272 Месяц назад
አቤት መታደል አገላለፅ በእውነት ይኸ ትልቅ አድል ነው እኛ እደሜ ልካችን በቤቱ እየተመላለስን ይኸን ያክል መመሰጥ መመስከር ያልቻልን ደካሞች ነን እሷ ግን የምታስቀና ናት መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ ዋናው መጨረሻ ነው አብርሀም መልካም ሰው አንቺ አዲስ ሰው ነሽ አላት
@user-xv1dw3qj4l
@user-xv1dw3qj4l 15 дней назад
ያንቺን ጥንካሬ እመብርሃን ለኔም ትስጠኝ ❤
@brkti2123
@brkti2123 Месяц назад
እመብርሃን እናቴ❤ ምስጋና ይድረሳት
@tsehaygirma6953
@tsehaygirma6953 11 дней назад
ምን አይነት አንደበት ነወ ያለሽ የምሥጋና ህይወትሽ በጣም ደስ ይላል እኛም እንደዚህ አይነት ሕይወት የለንም ትምህርት ሆንሽን
@yoditdebebe804
@yoditdebebe804 Месяц назад
እመብርሃን ወላዲተ-አምላክ የጌታ እናት ትረዳሻለች
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e Месяц назад
እንዴት ያለ እምነት ፅናት ነው። ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት❤
@user-bw7cv2hn7n
@user-bw7cv2hn7n Месяц назад
በእውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት ውይ እመብርሀን ፍፃሜአችሁን ታሳምርልን በጣም የሚገርም ጥንካሬና እምነት አለሽ ።ባለቤትሽም እጅጉን የሚገርም ነው ።እመብርሀን ቀሪ ዘመናችሁን ትባርክላችሁ።ልጃችሁን በጥበብና በሞገስ ታሳድግላችሁ።አይዟችሁ ጠንክሩ በጣም ይታየኛል ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሱ።
@user-dl2ye2rl9q
@user-dl2ye2rl9q Месяц назад
የዛሬው ይለያል ልኡሌ የምህረት እምነት ፅናት በጣም ድንቅ ነው ያመንሽው አምላክ የተማፀንሻት አናታችን ድንግል የለመንሽው ቅዱስ ገብርአኤል የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ መልእክተኛው ቅዱስ ገብርኤል ይርዳችሁ ልኡሌ ላንተም እግዚአብሔር ይስጥህ እናንት ደጋግ ኢትዬጵያኖች እባካችሁ ለነምህረት ከጎናቸው ሁኑ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን
@AdisDayne-nx7cl
@AdisDayne-nx7cl Месяц назад
ድንቅ ነው 😢 እህታችን እግዚአብሔር ይባረክሽ ❤❤❤❤❤❤❤ ማርያም በእምባ ነው የጨረሱኩኝ😢 ፍቅራችሁ ይብዛላችሁ
@AGAPEERI
@AGAPEERI Месяц назад
የአይኔ ማፈረፍያ የኢየሱስ እናት ድንግል ማርያም ላንቺ ስለደረለችልሽ ልዑል ፈጣሪን አመስግናለሁኝ።
@Tube-ou1fb
@Tube-ou1fb Месяц назад
ወይኔ እንዴት መታደል ነው እኔም ተስፋ የቆረጥኩ ሰው ነኝ ግን አንቺን ሳይ ለኔም አንድ ቀን ይነጋል አልኩኝ ባቺ ብዙ ተማርኩኝ እስከ መጨረሻ አይቼ አላቅም ያቺው ግን ደስ ብሎኝ ነው እስከ መጨረሻው ያየሁት እኔም ሰደት ላይ ነኝ ያቺን የጎበኘች እመቤቴ የኔም ትጎበኘኝ
@user-os2vh9ut5v
@user-os2vh9ut5v 18 дней назад
ውይይ እህታችን እናንተኮ ቤታችሁን ስሉስ ቅዱስ በስሙ ና ባከበራቸው ቅዱሳኖቹ ፍቅር በረከት ሞልቶላቹሀል የኔ ውድ የተዋህዶ ጀግናዋ!! አሁንም ጓዳችሁን ይሞላል ተስፋ አለኝ!!!
@ephremkassaye9594
@ephremkassaye9594 Месяц назад
በአንቺ ያለውን የመንፈስ ጽናት ያለማድነቅ ንፉግነት ነው። የእግዚአብሔር በረከት በእናንተ ይሙላ።
@Enat363
@Enat363 Месяц назад
እመቤቴን ለባላ ያለት ፍቅር ትሕትና መውደድ እውተኛ ፍቅር ይስጠን ማርያምን ታድላችሗል ቀናሁ ❤❤
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k Месяц назад
አሜን ይስጠን❤
@fyry8481
@fyry8481 Месяц назад
እኳን አደረሳችሁ እህት ወድሞቸ እህታችን ተመርጠሸ ነዉ የመጣሸዉ እዉነት እኔ እመቤታችነን በጣም ነዉ የምወዳት በስደት ቡዙነገር አድርጋልኛለይ እመቤታችን ክብር ምስጋና ይገባታን እግዚአብሔር ይመስገን በርቺልኝ እህት አለም❤❤❤❤
@user-le1rg4ug3y
@user-le1rg4ug3y Месяц назад
ቃለሂውትን ያሰማልን እህታችን እውነት ነው ስደት ትልቅ ባለውለታችን ነው ያላየነው መከረ ያላየንው ፈተና የለም ግን ሁሉን አልፈን ምስክርነት ድስ ይላን እግዚአብሔር ልጁቹን አይተወንም ተመስገን አምላኬ
@user-ic9gq8si9l
@user-ic9gq8si9l Месяц назад
ልሁል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረስክ ❤❤❤እግዚአብሔር ይባርካችሁ መታደል ነው የእግዚአብሔር ፍቅር የእመቤታችን ፍቅር ሲገባን ተመስገን ንንንን
@workyedessie617
@workyedessie617 Месяц назад
በእውነት ልቤን ነካሽው እግዚአብሄርያሰብሽውን ሁሉ ይፈፅምልሽ ይፈፅምላቹህ
@user-zw6kf4qr5e
@user-zw6kf4qr5e Месяц назад
እግዚአብሔር መጨረሻቺሁን ያሳምርላቺሁ የውነት ታምር ነው የተናገረቺው ነገር ለባሏ ያላት ክብር ደስ ሲል እስኪ ክፉውን ትተን መልካምነታቸውን እናውራ የባሎቻቺንን የውነት
@birukgidey8805
@birukgidey8805 Месяц назад
ጠንካራ ጎበዝ ነሽ እህታችን መጨረሳሽ ያሳምርልሽ ለኛም ለስደተኝች እንዳች ያለ ባል ይስጠን ።
@AyantuWorana
@AyantuWorana Месяц назад
የኔ ውድ እምነትሽ ያደርግልሻል ዋናውን ነው የያሽው ድንግልን ከነ ልጅዋ ይዘሽ አታፍሪም እምነትሽ ጠንካራ ነው ያስቀናል ለኔም እንዳንቺ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛልኝ በርቺ እማ❤❤❤
@yohasethio7669
@yohasethio7669 Месяц назад
የእምነቷ ፅናት ይደንቃል። እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ። ትዳራችሁን ልጃችሁን ይባርክ።
@ngsti277
@ngsti277 4 дня назад
እምቤቴ ማርያም ኮ ልዩዩዩዩዩዩ ናት የኔ እናት ማርያምየ የኔም ታርኬ ቅይረሽ ለምስክርነት ጥሪኝ
@user-pz6ur8ow6l
@user-pz6ur8ow6l 23 дня назад
መጀመርያ የድንግል ማርያም ልጅ ምስጋናው ይድረስ🎉🎉🎉እኔ ስደት ነው ያለሁት በትክቶክ ባጭሩ ካየሁት 5 ቀን ሆነኝ ሙሉን ለማየት ነገ ነገ እያልኩ 5ቀን በሃላ በ16 ከሌልቱ 7ሰአት ጀመርኩኝ እመቤታችን ማርያም ❤❤❤ከሷ ጋር ሁና ምታወራ ነው የመሰለኝ 🎉🎉🎉እምባየን መቆጣጠር ኣቃተኝ😂😂😂ኣቤት እምነት ኣቤት ጥንካሬ ብቻ ፅፌ ኣልጨርሸውም ለሷ የደረሰች ድንግል ማርያም❤❤❤ በስደት ላለን ሁላችን ወደ ሃገራችን በሰላም ታድረሰን🎉🎉🎉 ❤❤❤ዘማሪ ሉኡሌን ቋንቋየነሽ ማርያም ትጠብቅልን🎉🎉🎉
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Месяц назад
እንኳን ለትሳኤዉ አደረሰን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች እልልልልልልልልልል
@AbebeWassie-pg4gv
@AbebeWassie-pg4gv Месяц назад
ምን አይነት ጀግንነት የተሞላው አንደበት ነው ምን አይነት እምነት ነው ??? እግዛብሔር ቅዱስ ገብርኤል ያሰብሽውን የጠየቅሽውን ያሳካልሽ
@GenteSofe
@GenteSofe Месяц назад
ታድልሽ እህቴ❤ የምነት ሀብታም ነሽ ከዚህ የበለጠ ምን አለ መመረጥ ነዉ❤
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj Месяц назад
እድለኛ ነሽ ከአህዛብ መካከል እንደ ሐዋርያት ክርስቶስ መርጦሻል ክርስትና ህይወት መራራ ነች ውስጡ ሲኖርበት ለስጋ እና ለዳይብሎስ አትመችም ስለ እዚህ እስከ ቀራኒዮ መስቀል ድረስ መከራ ሊድርስብሽ ይችላል ስለ እዚህ በፀሎት ትጊ የባለፈውን ብዙ መከራ ያለፍሽበትን ታሪክ ሰመቻለው በቃ ክርስትና እንዲ ነች ከስጋዊ ሳይሆን ፍልሚያው ከማይታየው ዳይብሎስ ጋር ነው አይዞሽ በርቺ ደጋሚ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል አንቺን ተረባርበን አንድ ደረጃ ማድረስ አለብን የስላሴ ልጆች በፀጋ፣ በሀብት ቤታችውን የሞላው ለእቺ ልጅ አታንሱም የሚያስፈልጋትን ሁሉ ልታረጉላት ውዴታ ብቻ ሳይሆን ግድታቹ ነው
@BoMarN-wt9wb
@BoMarN-wt9wb Месяц назад
እስከመጨረሻው አላዳመጥኩም ግን መምህር፣ ስዓሊ ከሆንክ ማንም መቶ ምንም እውቀት እንኳን ሳይኖራቸ እየተፍጨረጨሩ ይጮሁብን አይደል ስለዚህ ዩቲቭ ይከፈትላቸው እና ጥበባቸውን ያካፍሉን እሿም የራሿ ጥበብ ያላት አስተዋይ ሴት ትመስለኛለች
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 Месяц назад
አድምጡት ታተርፉበታላችሁ።
@user-cx8dw6dd2q
@user-cx8dw6dd2q Месяц назад
እማቤቴን ይዞ ያፈሬ የለም ልበም ሴት አበከቹ እሄን ያየቹ እህት ወንድም ሁላቹ ከነዝህ ተማሩ❤❤❤❤❤
@otakugamer748
@otakugamer748 Месяц назад
ጨዋ ያሳደገሽ ጨዋ ነሽ ተባረኪ❤
@zewdneshdejene8967
@zewdneshdejene8967 Месяц назад
አንቺ ብርቱ ሴት በርቺ እግዚያብሄር የፈለግሽውን ስራ ይስጥሽ ፡፡ ባለቤትሽም ደግ ሰዉ ነዉ በእምነቱ አበርቺውና ለስጋው ወደሙ ያብቃቹ፡፡
@simachewyitayew5499
@simachewyitayew5499 Месяц назад
አንች ጀግና ሴት ነሽ!!!!!!!!
@user-tk4mm8zt7s
@user-tk4mm8zt7s Месяц назад
ወንድሜ አብረሐም ስዕል እድስልልኝ እፈልጋለሁ ለሰው ነው ማስታወሻ እደዉላለሁ ❤❤❤
@AmaharZelke
@AmaharZelke Месяц назад
ስለማይነገርስጦታውእግዚያብሔርይመስገን፣በእንባጀምሬበእንባጨረስኩትክብርለድንግልማርያምእናቴማርያምወድሽአለሁ፣በጣምደስእምትሉናችሁእግዚያብሔርይባርካችሁ
@user-cz3nu2mj4l
@user-cz3nu2mj4l Месяц назад
ስለአን አንች እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉የኔ ጠንኳራ ጀግና እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ❤❤❤❤🙏🙏🙏እግዚአብሔር ልጅሽን ባልሽን ቤትሽን ሂወታችሁን ይባርክ🙏🙏🙏ይጠብቅ።
@surafelalemayehu6737
@surafelalemayehu6737 26 дней назад
ድንግል ማርያም መጨረሻሽን ታሳምረው።❤❤❤
@user-hv5wp6nq7g
@user-hv5wp6nq7g Месяц назад
እግዚአብሔር አምላክ የልቦናችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ በጣም ነው የምታምሩት ወንድማችን ሉዑልሰገድም እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤
@user-vh8fd2et4m
@user-vh8fd2et4m Месяц назад
ሉሊያችን ታላቁ የእዚአብሔር ሰው የተባረክ የተመረጥክ ተባረክ።
@hayatethio3568
@hayatethio3568 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በእዉነት እግዝአብሔር ቤታቺሑን በበረከት ይሙላዉ ፍቅራቺሑን ያብዛዉ የአቺን ፅናት ያበርታን❤❤❤❤❤
@user-fx8ip2nk3b
@user-fx8ip2nk3b Месяц назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን እመብረሀንን ጠረቶ ያፈረየለም
@user-ne9ro3nr9c
@user-ne9ro3nr9c Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ልዪ ነሸ እመቤቴ ስትይ እንደማር ይጣፍጣል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamlove6129
@selamlove6129 Месяц назад
ዋዉ ጠንካራ እምነት ከጠንካራ ፍቅር ጋር እንዴት ደስስ ይላል ድንግል ማሪያም ያሠባችሁትን ሁሉ ትሙላላችሁ ለሌሎቻችን ተምሣሌት የምትሆኑ እቁዎች ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Месяц назад
ታውቃላቹ በዚህ እህቴ እንዴት እንደቀናሁባት ታድላኮ በቃ እድለኛ ናት የተመረጠች እመቤቴ ታፅናሽ ናፅናን ❤❤❤❤
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 Месяц назад
በእውነት በጠም ጠከር ሴት ኔሽ እግዚአብሔር ከዚህ በለይ ከፊ ያአድርጋለችሁ
@ZeroA-yp8pp
@ZeroA-yp8pp Месяц назад
ጀግና ሴት ነሽ እመብርሃን ታብርታሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@abayyoutube7148
@abayyoutube7148 27 дней назад
እመ አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ እውነት በእንባነው የጨርስኩት ቪድዮውን
@chalachewayalew-xk1ex
@chalachewayalew-xk1ex Месяц назад
እምንትሽ ደስ ይላል፡እመቤቴ በቤቱ ያፅናሽ፡
Далее
Fudbol hozir vs avval😂
01:01
Просмотров 332 тыс.
Я ТВОЙ ОТЕЦ #большоешоу
01:01
Просмотров 239 тыс.
ዝምታዬን ታደምጣለህ
7:32
Просмотров 23 тыс.
Fudbol hozir vs avval😂
01:01
Просмотров 332 тыс.