Тёмный

♦️አቡነ ሐራ ድንግል በአዲስ አበባ የት እንዳለ ያውቃሉ ? 

Quanquayenesh Media
Подписаться 517 тыс.
Просмотров 41 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 145   
@tenangewolde3836
@tenangewolde3836 28 дней назад
የአባታችን የፃድቁ አቡነ ሐራ ድንግል ገዳም አዲስ አበባ ያለው በተለይ የሰፈሩ ሥም የምታውቁ ወገኖቼ ፃፉልኝ አደራ በፃድቁ ሥም አመስግናለሁ
@amleworkketema5211
@amleworkketema5211 10 месяцев назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፃዲቁ አቡነ ሐራ ድንግል ለደጃቸው ያብቁኝ
@samerasamera2893
@samerasamera2893 10 месяцев назад
እኔ ስለ አቡነ ሀራ ድንግል ታሪክ አላውቅም በረከታቸው ይደርብን በቃልኪዳናቸው ይፈውሱን አሜን አሜን አሜን
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 10 месяцев назад
የአቡነ ሐራ ድንግል ታሪክ/ገድል ዩቱብ ተመልከቺ ።
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 10 месяцев назад
ልዑልሰገድ በሄድክበት እግዚአብሔር ይጠብቅክ መላዕክቶች ይከተሉክ🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 10 месяцев назад
እግዚአብሔርን ይመስገን የችግሬን ቁልፍ መፍቻ ዛሬ ምስክርነት ከሚሰጡት ምዕመን ምስራች ሰማሁ አምላከ ጻድቁ ክብር ምስጋና ይገባሃል አባቴ ፃድቁ ባለቤቴ የምትወድዎት እምነትዎ በቤቴ እያለ እንኳን ነክቼው አላውቅም ዛሬ ግን በልደቴ ቀን የምስራች ሰማሁ እድናለሁ አምናለሁ ለምስክርነትም በደጅዎት እቆማለሁ ያልተውኽኝ ፈጣርዬ አመሰግንሃለሁ አሜን ።
@ቶክቻው
@ቶክቻው 10 месяцев назад
እርግጠኛ እምነት መያዝ እንዲህ ነው!
@user-hj6um1pu8i
@user-hj6um1pu8i 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤🎉😢
@anleygeremew4287
@anleygeremew4287 10 месяцев назад
ቦታው የት ነው?
@user-hj6um1pu8i
@user-hj6um1pu8i 10 месяцев назад
@@anleygeremew4287 ጣፎ ሚኬኤል ዋሻዉ ዉስጥ ነዉ
@yibeltalabie5340
@yibeltalabie5340 10 месяцев назад
የፃድቁ አባታችን የአቡነ ሐራ ድንግል በረከታቸው ይድረሰን:: አሜን /3/
@sarasaragetachwe9732
@sarasaragetachwe9732 10 месяцев назад
የባህርዳሩ ዘንዘልማ አልፋ ያለው ፃድቁ አባቴ ሐራ ድንግል ከጡት ካንሰር ያዳኑኝ እኔ ምስክር ነኝ የዛሬ 13 አመት በየሄድኩበት ምስክር ነኝ
@belayenesh3862
@belayenesh3862 10 месяцев назад
አቤት ዉበት እምዬ ተዋህዶ እናቴ ለዘላለም ትኑረ አቡነ ሐራ ድንግል ለደጄህ አብቃኝ አሜን 🙏እልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አባ ሐራ ድንግል በረከቶ ይደረብን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏
@frehiwotamdie6525
@frehiwotamdie6525 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን የፃድቁ ያባታችን አቡነ ሃራ በረከት ሁላችን ይድረሰን
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 10 месяцев назад
አምላከ አቡነ ሀራ ድንግል ተለመነን የ!!
@ቶክቻው
@ቶክቻው 10 месяцев назад
አሜን !
@user-hv9ql6ul4n
@user-hv9ql6ul4n 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ልኡሌ ቀሪ ዘመንህን በእንደዚህ ስራ ማሳለፍ መታደል ነው አሁንም በእድሜ በጤና ያኑርልን ለእኛም የድህነት እና የበረከቱ ተካፋይ ስላደረከን እናመሰግናለን
@kidistkidst1212
@kidistkidst1212 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን የፃድቁ ያባታችን አቡነ ሃራ በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን በጣም ደስ ይላል ቃለህይወትን ያሰማልን ሀገራችንን ሰላም ያድርጉልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@asterasfaw2126
@asterasfaw2126 10 месяцев назад
እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ዲያቆን ሉልሰገድ
@zhraaas8742
@zhraaas8742 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማል በረከታችሁ ይደርብን
@rahelyoutube8784
@rahelyoutube8784 10 месяцев назад
አሜን
@user-yc7wp1bd7j
@user-yc7wp1bd7j 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@yelmashibru4284
@yelmashibru4284 10 месяцев назад
የፃድቁ ያባታችን አቡነ ሃራ በረከት ይደርብን
@user-rw4rk7yp9t
@user-rw4rk7yp9t 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@negedehaile7244
@negedehaile7244 10 месяцев назад
አቡነሀራድንግል አባቴ ለደጀዎት ያብቁኝ የኔአባት
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን. ቅዱስ. አቡነ. ሐራ. ድንግል. ሆይ. አቤቱ ጸሎት ልመናየን አምላክ ሰምቶልኝ. ከስደት ገብቸ. ደጅህን ለመርገጥ. ያብቃኝ. አባት እናቶቸ. በጸሎታችሁ. አስቡኝ. ወለተ ሰንበት. እያላችሁ.
@user-hw3em1lq8n
@user-hw3em1lq8n 10 месяцев назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulukenbekele4892
@mulukenbekele4892 10 месяцев назад
አሜን🙏🙏🙏
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ፫
@user-hw3em1lq8n
@user-hw3em1lq8n 10 месяцев назад
ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ
@tedlanegash9624
@tedlanegash9624 10 месяцев назад
አቡነ ሃራ ድንግል ለምስጋና ለምስክርነት ለደጅሁ አብቁኝ ታምሩን እደጅሁ ለመናገር አብቁኝ የልቤን ጭንቀት ያቁታል በስራዬ ላይ ምቀኛ ተነስተውብኛል አባሩልኝ በሰው ሀገር ጠበቃ የለንም አባቴ ፃድቁ ድንግል ሃራ ድረሱልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ጠላት በእንጀራዬ መተውብኛል አስራትሁንም እኔ ወደ ሃገር ቤት አስክመጣ እልካለሁ ጤናዬን ለእርሶ ለፃድቁ ድንግል ለአቡነ ሃራ ሰጥቻለሁ የልቤን የውስጤን ያቁታል ምስክር ለመስጠት ለደጅሁ አብቁኝ አባቴ 🤲🤲🤲
@manahlosharagaw8077
@manahlosharagaw8077 10 месяцев назад
የካንሰር በሽተኛነኝ ቤተክርስቲያኑ የት ነው ሁልጊዜ እምነትና ፀበሉን ማግኘት ደጁን መሳለም እፈልጋለሁ እርግጠኛ ነኝ እድንበታለሁ::ቤተክርስቲያኑ የት ነው እባካችሁፃፉልኝ
@sarasaragetachwe9732
@sarasaragetachwe9732 10 месяцев назад
​@@manahlosharagaw8077የትነሽ
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 10 месяцев назад
የእመቤታችን አስራት ሐገር ኢትዮጰያዬ ሰላምሽ ይብዛልን ኦርቶዶክስ ሐይማኖቴ ለዘላለም ክበሪልን ሉሌ ስላቀረብክልን እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
@user-lb2op2xf6u
@user-lb2op2xf6u 10 месяцев назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@wubalem6806
@wubalem6806 10 месяцев назад
Amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር. ይመስገን.
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 10 месяцев назад
ቆንቆዬ ነሽ ድንግል መፅናኛዬ መልስ የማገኝብሽ ከጌታዬ በጣም የምወደው መዝሙር ሰሚዋ እመቤቴ ሐኪሜ ማሪያም የመኖሬ ትርጉም እድሜዬን ያራዘምሽልኝ እመቤት የሐገራችንን ትንሣኤ ያሣየን እምዬ ኢትዮጰያ ሐገረ እግዚአብሔር ሰላምሽን ያሣየን ያሣየን 😭😭😭🙏🙏🙏
@yaredmengistu3536
@yaredmengistu3536 10 месяцев назад
Thanks for our God and saint abun haradingel his my savior saint father I used the last 6 or 7 years!!! Abun hara faith from bahirdar Gedam I brought his faith and used the last 7 years for every pain gave me healthy peace and happiness not only human beings even the faith can bring from dry sky’s clouds and rain !!! I don’t have any words for abun hara !!! I lived in USA my blessing name is *seyfi Gebreal*
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 10 месяцев назад
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤ በርከታች ቡረካችን ይደርብን አሜን፫ ❤❤❤
@guidyguidy9827
@guidyguidy9827 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን በርከታችው ይደርብን
@YIDNKESlSAY-hy2yy
@YIDNKESlSAY-hy2yy 10 месяцев назад
እልልልል🙏🙏🙏🙏
@user-wv7hh4vv7m
@user-wv7hh4vv7m 4 месяца назад
አባታችን ፃድቁ አቡነ ሀራ ድንግል እኔንም ከራስ ምታትና ከጭንቀት ጠብቁኝ
@tsegaabraham6619
@tsegaabraham6619 10 месяцев назад
Amen amen amen 🙏 🙌 👏
@sababekele8721
@sababekele8721 10 месяцев назад
Amen amen amen
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 10 месяцев назад
ዝማሬ መላክት ያሰማልን. እግዚአብሔር ይመስገን. በእውነት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@merrysmerrys5784
@merrysmerrys5784 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 10 месяцев назад
አቤቱ ጌታዬ አገሬ እኮ የተቀደሰች ናት ግን ለምን ፈተናዋ በዛ ተባረክ ወንድማችን ስላካፈልከን እኛንም ለደጁ ያብቃን
@yeyawit
@yeyawit 10 месяцев назад
የኛ ኣባት የምወደው ጻድቁ በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤
@sendudegu5518
@sendudegu5518 10 месяцев назад
Amen Abune hara dengel bereketachew ayeleyen👏👏👏
@y2htube501
@y2htube501 10 месяцев назад
እግዚያብሄር ይመስገን አሜን
@gdhhx1654
@gdhhx1654 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በረከታችሁ ይደርብን❤❤❤
@user-je7nl3ke5c
@user-je7nl3ke5c Месяц назад
Amen.amen.amen.barakatachaw.ydareben❤❤🎉🎉❤❤
@user-lq5hu3gr2i
@user-lq5hu3gr2i 5 месяцев назад
God is Great for who believe honestly.
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 10 месяцев назад
እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን አቡነ ሀራ ድንግል ለደጃቸው ያብቃን🙏
@alemw8565
@alemw8565 10 месяцев назад
Amen
@fozfoz6240
@fozfoz6240 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልል
@user-ej1im2nz2r
@user-ej1im2nz2r 2 месяца назад
መምህር ኢያሱ መምህሬ (አባቴ)ባሉበት ሰላም ብያለሁ🎉
@user-mq5rs5fv2w
@user-mq5rs5fv2w 10 месяцев назад
Diyakon zemari leule segede ante telyalehe fetari abzeto yibarkhe tebareke❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 10 месяцев назад
ሰላም ለሀገራችንሰላም ለህባችን
@tatualemayehu4175
@tatualemayehu4175 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል
@wubetebelayworkie5767
@wubetebelayworkie5767 10 месяцев назад
Yebarkuge yebarkuge abatachne berketwete yederbne. Ledegue yabkane. Kduse dengele abunehara berketachue ayeleyene 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💚💛❤️💒💒💒
@yaredmengistu3536
@yaredmengistu3536 10 месяцев назад
Thanks 🙏 ❤️🙏 zemariee lulesegid…
@tadelakidane101
@tadelakidane101 10 месяцев назад
Elllllllele Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@shimachashalamirew9486
@shimachashalamirew9486 10 месяцев назад
እልልልልልልል
@malikatamn2589
@malikatamn2589 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልል
@HemenBisrat
@HemenBisrat 10 месяцев назад
አባቴ ለደጅዎ ያብቃን
@user-yc7wp1bd7j
@user-yc7wp1bd7j 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል
@hirutgmeden5846
@hirutgmeden5846 10 месяцев назад
Amen ledge yabkan
@user-yc7wp1bd7j
@user-yc7wp1bd7j 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልል
@selampetros7003
@selampetros7003 10 месяцев назад
መሲ እንኳን እግዚ አብሔር ማረል ሽ ሰላም እና ኤርሚያስ
@user-rc9ht7nh5d
@user-rc9ht7nh5d 10 месяцев назад
አሜን ዝሜሬ መላክት ያሰማልኝ 😂😂😂😂😂😂❤
@sarabizuneh8995
@sarabizuneh8995 10 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል
@user-hb9tp1iz6p
@user-hb9tp1iz6p 10 месяцев назад
❤❤❤❤
@GetawEsunew
@GetawEsunew Месяц назад
Adirashawin yemengergn befetare sim tebaberugn
@tadugesese-dawson3877
@tadugesese-dawson3877 10 месяцев назад
ማመን
@birtukananteneh9670
@birtukananteneh9670 10 месяцев назад
ምነው ቦታውን የሚናገር ሰው የለም እባካችሁ ብዙ ልጆቻቸው የታመሙባቸው ሰዎች አሉ
@samerasamera2893
@samerasamera2893 10 месяцев назад
ከመግቢያው ስሚ ተናግሮን እኮ ወድማችን ሉሌ
@liyuengeda8072
@liyuengeda8072 10 месяцев назад
@helawisolomon8291
@helawisolomon8291 5 месяцев назад
Deressulegn
@abimimi4559
@abimimi4559 10 месяцев назад
ውንድሜ እግዚአብሔርከነ ቤተሠብህ ይባርክህ እባክህ ወንድሜ እነዚህ በምባይል የሚቀርፁ አባቶች ምን ማድረግ ይቻል ይሆ አንድማ እባት መቁተሪያ አንገታቸው ላይ ነበር እንኳን ባባቶች ደረጃ ምእመኑስ ቢወገዝ አይ ኢትዮጵያን ሀገሬምን ይሻል ይሆን
@meron7563
@meron7563 10 месяцев назад
ልክ ነው።እኔም ገርሞኛል።መነኩሴ ስልክ ይዞ ብዙ ነገሮችን እያዩ....ይቅር ይበለን።አምላከ አቡነ ሐራ ድንግል
@firymamo1929
@firymamo1929 10 месяцев назад
EGZIABHER yetmsegen yune
@birtukananteneh9670
@birtukananteneh9670 10 месяцев назад
Diyakon leul seged ebakih botawun nigeren
@meron7563
@meron7563 10 месяцев назад
ከመጠየቅሽ በፊት ከመጀመሪያው ጀምረሽ እይው። የት እንደሆነ ታውቂዋለሽ
@genettekleyared2553
@genettekleyared2553 10 месяцев назад
ሀያት ጣፎ ኮንዶሚኒየም ገብርኤል ወርደሽ ባጃጅ አለ ዋሻ ቅዱስ ሚካኤል ነው የሚጭኑት እና አቡነ ሃራ ድንግልም እዛው ናቸው.
@yemaryam2375
@yemaryam2375 10 месяцев назад
የት አካባቢ ናቸው አቡነሐራ እባካችሁ ንገሩኝ የጎንደሩን ብቻ ነው የማቃቸው ሉሌ እባክሕን ንገረኝ
@genettekleyared2553
@genettekleyared2553 10 месяцев назад
ሀያት ጣፎ ኮንዶሚኒየም ገብርኤል ወርደሽ ባጃጅ አለ ዋሻ ቅዱስ ሚካኤል ነው የሚጭኑት እና አቡነ ሃራ ድንግልም እዛው ናቸው.
@lemlemdemssie6565
@lemlemdemssie6565 10 месяцев назад
አግዚአብሔር ይስጥህ በድሜ በጤና ይጠብክህ
@meseretweldea9149
@meseretweldea9149 10 месяцев назад
ልዑል ሰገድ ቤተክርስቲያን እየሄድህ ባሉበት ስለምታውቅ እናመሰግናለን
@user-me1ku9zn4t
@user-me1ku9zn4t 8 месяцев назад
Lnye yedrse lnantem ydres abata hoy tmsiGen
@meseretkebede8559
@meseretkebede8559 10 месяцев назад
አባካችሁ የት ነዉ ቦታዉ እኔም ከልብ በሽታ ከጆሮ ህም ይፈዉሰኝ
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB Месяц назад
በመግቢያው ላይ ሚዲያው በደንብ አሰረድቷል።
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@healthybeing21
@healthybeing21 9 месяцев назад
አድራሻ
@LeulGetaye-tg6tr
@LeulGetaye-tg6tr 13 дней назад
@@healthybeing21 የት እደሚገኝ ንገረን
@DawitDaniel-sk9rr
@DawitDaniel-sk9rr 4 месяца назад
በ ማርያም የት አካባቢ ነው
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 10 месяцев назад
ሰላም ልኦሌ ስልክ አስቀምጥልን
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 10 месяцев назад
ሉሌ እባክህ ለልጄ ያብነ ሀራ እምነትፀበል ስጠኝ በናትህ
@meron7563
@meron7563 10 месяцев назад
እናቱ ቦታው ድረስ ሂጂ ሞልቶልሻል
@ashenafimoges9267
@ashenafimoges9267 10 месяцев назад
የት ነሽ ያለሽው( ያለኸው) እኔ የካ አባዶ ነው ያለሁት እርግጥለቦታው ቅርብ ሆኜ አላውቀውም ግን ሄጄ አመጣልሻለሁ(አመጣልሀለው) ኢየሩሳሌም ነው ስሜ በዚሁ ጻፊልኝ(ጻፍልኝ)
@SisSime-yg9fj
@SisSime-yg9fj 3 месяца назад
የት አከባቢ ነው?
@BogasLulu
@BogasLulu 3 месяца назад
አአ ቦታው የትነው እባካችሁ ንገሩኝ
@DanaD-vq8rn
@DanaD-vq8rn 10 месяцев назад
Ldejote yabekagni
@miserts7657
@miserts7657 10 месяцев назад
Tedebika yenorechewun betechristan gedam lesantim lekema felflachihu lealem adayachehu. Ahun yet tedebeku? Kutyuken meta
@lemlemdemssie6565
@lemlemdemssie6565 10 месяцев назад
አንድናየው ያብቃን ቦታው የት ነው
@TIhunTeferiKidanemariam-pt7ml
@TIhunTeferiKidanemariam-pt7ml 10 месяцев назад
ቦታውን እባካችሁ ሉሌ
@genettekleyared2553
@genettekleyared2553 10 месяцев назад
ሀያት ጣፎ ኮንዶሚኒየም ገብርኤል ወርደሽ ባጃጅ አለ ዋሻ ቅዱስ ሚካኤል ነው የሚጭኑት እና አቡነ ሃራ ድንግልም እዛው ናቸው.
@genettekleyared2553
@genettekleyared2553 10 месяцев назад
በጣም ፈውስ ያለበት ቦታ ነው.
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 10 месяцев назад
Amharagna eyechale leminnn be englizegna yenageral ??? Yetesebesebut englizoche nachew enday ??? Naw weyes … ?
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 10 месяцев назад
ልኦሌ በባለፈዉ የአባታችን የአባ እጨጌ ዮሗንስ ቦታ አሳይተህን ነበር ስልክ ፈልጌ ላገኘዉ አልቻልኩም አስቀምጥልን
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 10 месяцев назад
አቡነ እጨጌ ዮሐንስ, አዲስ አበባ ወይራ ሰፈር ያለውን ነው ወይስ መንዝ ጠገሮ? እኔ ልተባበርህ እችላለሁ። አ.አ ያለው ስልክም አያስፈልህም። ወይራ ሰፈር ነው የሚገኘው። detail ያለህበትን ቦታ ንገረኝና እንዴት እንደምትደርስ እነግርሀለው!
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 10 месяцев назад
እሽ ክብር ይስጥልኝ
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 10 месяцев назад
@@user-jb9bu9to2t የትኛው ነው መሔድ የምትፈልገው? አ.አ ያለውን ነው?
@zenimolla1870
@zenimolla1870 10 месяцев назад
አዲስ አበባ ያለውን ነው ያሳየን እኔ ለቦታው ቅርብነኝ በመሴንጀር ፃፋልኝ ቦታውን በትክክል እነግርህ አለሁ
@user-id2jh4nf4z
@user-id2jh4nf4z 10 месяцев назад
ወይራ ሰፈር ምኑ ጋር@@zenimolla1870
@HadasHagos-wl6ze
@HadasHagos-wl6ze 10 месяцев назад
ቦታው የት ነው አባቴ ለደጆት ያብቅኝ አብነሃራድንግል
@abrhamihe6959
@abrhamihe6959 10 месяцев назад
አ.አ አያት ጣፎ ገብርኤል ቤተ ክርስቲዬን አለፍ ብሎ ነው
@user-fq6yi4kp2x
@user-fq6yi4kp2x 8 месяцев назад
የት ነው ያለው?
@YIDNKESlSAY-hy2yy
@YIDNKESlSAY-hy2yy 10 месяцев назад
ቦታዉን ንገሩን እባካችዉ
@meron7563
@meron7563 10 месяцев назад
ተናግሯል እኮ ከመጀመሪያው ጀምሮ በደንብ እየው እሺ?
@genettekleyared2553
@genettekleyared2553 10 месяцев назад
ሀያት ጣፎ ኮንዶሚኒየም ገብርኤል ወርደሽ ባጃጅ አለ ዋሻ ቅዱስ ሚካኤል ነው የሚጭኑት እና አቡነ ሃራ ድንግልም እዛው ናቸው.
@user-me1ku9zn4t
@user-me1ku9zn4t 8 месяцев назад
Enye kal yelgnm wint abata abun hara dingl yargulgnn kuma lmnager yabikugn tliyulgn ahun sew hager ngn 2 amet mulu b sikay nberku kzam abata emntachew fewisogn al ahun mulu tangna ngn amsiginulgn k danku 8 amt hongn
@kasahungetachew6345
@kasahungetachew6345 10 месяцев назад
Luele ebkih account no tsafilin yebetekirstianunn
@liyuengeda8072
@liyuengeda8072 10 месяцев назад
ለመጀመሪያ ግዜ በንቁ ሚዲያ ተለቋል
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 10 месяцев назад
ማጉያውን በዚህ ያዙ እንዲህ በል አትበል የሚሉት በተለይ ወጣቱን ያሸማቀቁት በቋሚነት ቦታውን መልቀ ቅ ይገባቸዋል።
@wincelll4437
@wincelll4437 10 месяцев назад
የት ነው ቦታው
@genettekleyared2553
@genettekleyared2553 10 месяцев назад
ሀያት ጣፎ ኮንዶሚኒየም ገብርኤል ወርደሽ ባጃጅ አለ ዋሻ ቅዱስ ሚካኤል ነው የሚጭኑት እና አቡነ ሃራ ድንግልም እዛው ናቸው.በጣም ፈውስ ያለበት ቦታ ነው.
@Senayt-ry6gi
@Senayt-ry6gi 10 месяцев назад
ምነው አድራሻውን አትገልጹም
@genettekleyared2553
@genettekleyared2553 10 месяцев назад
ሀያት ጣፎ ኮንዶሚኒየም ገብርኤል ወርደሽ ባጃጅ አለ ዋሻ ቅዱስ ሚካኤል ነው የሚጭኑት እና አቡነ ሃራ ድንግልም እዛው ናቸው.በጣም ፈውስ ያለበት ቦታ ነው.ለበሽታ መድሐኒት ናቸው.ፀበልና እምነታቸውን መፀበልና መቀባት.
@NatanEla
@NatanEla 10 месяцев назад
አረ የአቡነ አደራ ቤተክርስቲያንስ
Далее
БЕЛКА РОЖАЕТ?#cat
00:22
Просмотров 436 тыс.
The Most Elite Chefs Ever!
00:35
Просмотров 2,9 млн