Тёмный

♦️እንዲህ ያሉ ባለ ታሪክ ባህታዊ // ባሕታዊ አባ ገ/ሚካኤል የጀመሩትን ያስፈጽመዎት አባቴ 

Quanquayenesh Media
Подписаться 486 тыс.
Просмотров 59 тыс.
50% 1

ምጽአተ ክርስቶስ

Опубликовано:

 

2 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 304   
@mahederbelay9276
@mahederbelay9276 2 месяца назад
አቤቱጌታሆይ በቀኝህ የተሰቀለዉን እዳሰብከዉ እኔንም አስበኝ❤❤
@user-vt9ik9vw2r
@user-vt9ik9vw2r 2 месяца назад
አቤቱ ጌታ ሆይ!እኔ ኃጤተኜዋ ባሬህን በመንግስተህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ 😢
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 2 месяца назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ ቸርነትህ ና እንደ ምህረትህ ብዛት ይቅር ብለኸን በቀኝህ አቁመን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤አባቴ የልበዎት ሞልቶ ለማዬት ያብቃን
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 2 месяца назад
አባታችን በረከትዎ ረድዔትዎ አይለየን !!! ይህንን የህንፃ ዲዛይን ተሰርቶ እርስዎም እንዲያዩት ፣ እኛም እንድንባረክበት ያድርግልን !!!
@rahelmere5937
@rahelmere5937 2 месяца назад
አባታችን እርሶን የሰጠን አባት መድሀኒአለም ክብርና ምስጋና ይድረሰው በእርሱም ፈቃድ እንሰራዋለን በረከቶ ይድረሰን አሜን። በመሠረቱ ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ በዚህ ፕሮጀክት ላይ አሻራው ያስፈልጋል
@ngsti277
@ngsti277 2 месяца назад
ኣቤቱ ለንሳህ ሞት ኣብቃኝ ጌታየ
@user-rq2fx3wn6d
@user-rq2fx3wn6d 2 месяца назад
አቤቱ መድሐኒአለም አባቴ በመግሰትህ በመጣ ጊዜ አሰበኝ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አሰቡኝ ወለተ እየሱስ
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u 2 месяца назад
ለንስሓ ሞት ያብቃን🙏 "ማቴዎስ 24_እስከ መጨረሻው ያለው ቃል አሁን ላይ በአለማችን (በሃገራችን) እየተፈፀመ ነው ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ በቀኝህ አቁመን😢🙏
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 2 месяца назад
ኦ ኣምላኬ በመንግስትህ አስበኝ በጸሎት ያስቡኝ ወለተ ጻድቃን❤❤❤❤
@samiramasarat4392
@samiramasarat4392 2 месяца назад
💒💒💒🤲🤲🤲💐💐💒💒
@user-kf9uf7bo6g
@user-kf9uf7bo6g 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@Atifra1532
@Atifra1532 2 месяца назад
አባታችን የመድሀኒያለም ኢየሱስ ክርስቶስ ቤት ለማሰራት ፈጣሪ ይርዳዎት 🎉🎉🎉
@Rakb553
@Rakb553 2 месяца назад
አቤቱ ልኡል እግዚአብሔር ሆይ በቸርነትህ በመንግሥትህ አስበን ከነቤተሰቦቼ አባታችን እግዚአብሔር ቤተመቅደሱ ተጠናቆ እኛም ለመባረክ ለክብሩ ያብቃን ያሳካልዎት ቸርነቱ የማያልቀው ቸሩ መድኃኔዓለም ደግሞ ይረዳዎታል የኔ አባት በረከትሁ ትድረሰን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@47sh01
@47sh01 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንደተባለው ሳይሆን ቀኑ በሰላም አለፎ ይኸው አለን።እግዚአብሔር በቅዱስ መጽሐፉ ከነገረን ይልቅ ሥጋ ለባሽ የሆኑ ሰዎች ከመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ በመዉጣት ስለዘመን ፍፀሜ የሚናገሩትን ማመን የዓምላክ ቃል ማቃለል ሶለሆነ ንስሃ እንግባ
@liya7235
@liya7235 2 месяца назад
አባ ይፍቱን ይባርኩን እንኳን ሠላም መጡልን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን 🤲🤲🤲
@tigistteshale6408
@tigistteshale6408 2 месяца назад
መድሀኒት አለም እየሱስ 😢😢😢 ክርስቶስ በምህረትህ አሰበን
@kdjushs8357
@kdjushs8357 2 месяца назад
እሰይ እልልልልል ልል ፈጣሪ አልተወንም ለካ እንደዜህም ለካ አባታት አለን ለካ እግዚሐብሄር ክብር ምስጋና ይግባው አባታችን ይፍን ይበርክን
@SeeSee-zu5ys
@SeeSee-zu5ys 2 месяца назад
ይፍቱን አባታቺን በመንግ ስትህ በመጣህ ግዜአስበን ጌታሆይ 😢😢😢😢😢😢😢
@mimiselemon7131
@mimiselemon7131 2 месяца назад
አመሜን ፫ በረከቶ ይደርብን አባታችን አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ 😢😢😢
@user-sh5fj6cl4h
@user-sh5fj6cl4h Месяц назад
ተምኔታቸው እጅግ ድንቅ ነው። የደረሷቸውን ዋዜማዎችንና አንገርጋሪዎችን ምሥጢሩን ለማሸራሸት ከመጻሕፍት መምህራን ዜማውን በማስተካከል ከድጓ መምህራን ጋር ሆነው የበለጠ ከዜማው መጠንና ከዋዜማ ልኬት ጋር በጋራ የተስማማ ቢሆን የበለጠ ያማረ ይሆናል በማለት በትሕትና አስተያየቴን አቀርባለሁ።
@deme1094
@deme1094 2 месяца назад
ለ ኢትዮጵያ ትንሳኤ ያድርሰዎት! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!
@mesganaashenafi
@mesganaashenafi 2 месяца назад
ጌታ ሆይ ከነቤተሰቤ በምህረትህ አስበን
@Edenn2119
@Edenn2119 2 месяца назад
ኦአምላከ ቅዱሳን የትቢት መፈፀሚያ አትድርገን አባታችን በረከተወ ይድረሰን በፀሎት ያስቡኝ አባቴ ዳካም ልጃችሁ ወለተ ኢየሱስን😢😢😢😢
@yeshyesh6652
@yeshyesh6652 2 месяца назад
መግሰት በመጣ ጊዜ ጌታ ሆይ አሰበኛ😢😢😢😢😢
@yordanosnegasi8678
@yordanosnegasi8678 2 месяца назад
Amen amen amen
@ohana2401
@ohana2401 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እባክሆ በፆለትሆ አስቡን ፅጌ ማርያም እና አመተ ማርያም ነን ከድሬደዋ ።
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 месяца назад
አባታችን እኔማ ስወዳቸው እግዚአብሔር አምላክ ለንስሃ ያብቃኝ ኢትዮጵያ ስመጣ ባገኝዎት ደስ ይለኛለ
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 месяца назад
የቅዱስ አባትብራኬወት ይድርስን🙏🏿🙏🏿
@user-ow2bp8pf4v
@user-ow2bp8pf4v Месяц назад
አቤቱ ጌታዬ ብቸኝነቴን ታውቃለህ ና አበርታኝ እርዳኝ ሁሉን ላንተ ሰጥ ቼሃለሁ ና!! እስከ መጨረሻዋ : ሰአት ፍትህን ከኔ አትመልስ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 месяца назад
የኦርቶዶክሰ መሆን ምንኛ መታደል ነው። አባታችን እግዚህአብሄር የጀመሩትን እነዲያዩ እረዥሙን እድሜ ከጤና ጋራ ያድሎ። እሳቸውንም የምታግዙ ሁሉ እግዚህአብሄር ያግዛችሁ። እግዚህአብሄር የሲኖዶሱን ሆድ ያራራሎ ። መቼም ይህችን ሚስጥር የሆነች ኦርቶዶክስን ከውስጥም ከውጭም ለማጥፋት እየለፉ ስለሆኑ ። የመለአክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል የይከላከልልን።
@Tseha27Tube
@Tseha27Tube 2 месяца назад
ይሄ ጅምር በመልካም ተጠናቆ የልበዎት ደርሶ ለማየት ያብቃዎት ያብቃን ከበረከት ተሳታፊዎች ያድርገን ጓጓሁ ❤❤❤❤
@user-qd4xg5wd2y
@user-qd4xg5wd2y 2 месяца назад
አምላካችን እንደ ምህረቱ እና እንደ ቸርነቱ ይቅር ይበለን ፍቅርን ይስጠን ሀጢያታችንን ይቅር ይበለን ስለ እመቤታችን ብሎ ስለ ቅዱሳኑ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን አምላካችን ፡፡
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 2 месяца назад
አባታችን የበረከቱ ተሳታፊ የምንሆነው እንዴት ነው? ቢገልጹልን፡ ሀሳበዎት እንዲሳካ፡ፀሎቴ ነው፡፡ ስለሰማያዊ ሥራ እንዲህ መትጋት በጣም ደስ ይላል፡ ጤናና ዕድሜ ይስጠዎት፡፡
@berihunkahsegn
@berihunkahsegn 26 дней назад
እባታችን።ባህታዊ።እባ።ገብረምካኤል።ፀሎት።በረከትዎ።እይለየኝ።እላለሁ
@MasteMaste-rv1em
@MasteMaste-rv1em 2 месяца назад
አባታችን በረከቶ ይደርብን
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 2 месяца назад
ብዙ ቅዱሳን አሉን ከሌላ በረት ሜመጡ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖር
@ehiteehitelema2067
@ehiteehitelema2067 2 месяца назад
አማኑኤል አምላኬ በምህረትህ ያንጊዜ በግራ ከመቆም አድነኝ አሜን
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 2 месяца назад
አቤቱ ፈጣሪዬ ሆይ ኃጥእ ባርያህን ትርሲተ ወልድን እንደ ፈያትያዊ ዘየማን ይቅር በለኝ 🙏🙏🙏
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 2 месяца назад
ወዮዉልኝ ለኔ ወዮዮዮዮ ኧረ ወዮዉልኝ ስለ አማላጂቷ ብላችሁ አስካለ ማርያምን በፀሎት አስብኝ😢😢😢
@hjii1398
@hjii1398 2 месяца назад
እግዚኦ ተስሃለነ አቤቱ ጌታችን ሆይ በመንግስትህ ኣስበን አሜን አሜን አሜን 😢👏👏👏
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 месяца назад
ብፁህ አባታችን የሚያገለግሉት አምላክ ያስቡትን ያሳካለወት🙏🏿 ወለተ እሩፍኤል ነኝ በፀሎተወት ያስቡኝ
@user-yw5is4if9k
@user-yw5is4if9k 2 месяца назад
መሓረኒ ሊተ እግዚኣብሄር እግዝእ ግዚ ምጻእትከ ብዕለተ ፍዳ ጽንዕ እስመ ኣልቦ ዘከማየ በቅድምየከ ሓትእ
@Aipowered2927
@Aipowered2927 2 месяца назад
የእግዚአብሔር ልጅ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔን ሀጥያተኛዉን ባሪያህን ማረኝ😭❤️❤️❤️
@tilahunwoldie3214
@tilahunwoldie3214 2 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይሥጥልን አሳቦዎትን ያሥፈጽምልን።
@user-th4bh3tu1z
@user-th4bh3tu1z Месяц назад
አባቴ በረከትዎ ይደርብኝ
@ssss4655
@ssss4655 2 месяца назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ሃጤተኘዋን ባሯህን በመግስትህ አስበኝ እባክህ ሰለናትህ ብለህ ማረኝ
@Dog-kf1wr
@Dog-kf1wr 2 месяца назад
አባቴ በፀሎቶ አስቡኝ ! ግብረ -እየሱስ ነኝ
@kdjushs8357
@kdjushs8357 2 месяца назад
እንደማቱሳላ እድሜዋትን ያርዝምልን አበታችን የስራዎት ፍጻሜ ያሳየዎት እግዚሐብሄር
@user-eq4wg4gc1j
@user-eq4wg4gc1j 2 месяца назад
አባታችን በጸሎቶት ይስቡን❤
@samersaaa3577
@samersaaa3577 2 месяца назад
አሜንአሜንአሜን🙏💚🙏💛🙏❤🙏
@user-ts1qo8ws5u
@user-ts1qo8ws5u 2 месяца назад
አሜን አባታችን በረከትዎ ይደርብን እግዚያብሔር ያሰቡትን ለፍፃሜ ያብቃዎት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 2 месяца назад
የኔ አባት እግዚአብሔር የልበሆት ፍላጎትሆት ምኞትሆት ያሳካልሆት የዋ ነቸው እኮ ደውላችሁ አግኛቸው ደብረዘይት 💒✝️ 💒 ቀን የአለምህዝብ ይጎርፋል እዝህ ቦታ
@mulugetadestaw3373
@mulugetadestaw3373 2 месяца назад
አባታችን ሃሳበዎትን እግዚአብሔር ይፈጽምለዎት፡፡
@user-hq9qx2un4c
@user-hq9qx2un4c 2 месяца назад
እግዚአብሔር እደሜወት ይባርክልን ኣባታችን
@tsyonadey1461
@tsyonadey1461 2 месяца назад
Amen Amen Amen 🙏 tezekreni egzio bwste mengstk !
@user-jm1es5il9m
@user-jm1es5il9m 2 месяца назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ! በረከቶ ይደርብን። እግዚአብሔር አምላክ ድካምዎ ይይሎዎት። በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማርያም።
@weletemaryamtegaslase3331
@weletemaryamtegaslase3331 2 месяца назад
ኦ ወዮ ለኔ ለሀፂያተኛዋ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@elaybright8884
@elaybright8884 2 месяца назад
OK አባታችን ይፍቱን ይማሩሩን በጸሎት ያስቡን ለሀገራችን ም በጸሎት ያስቡልን።
@tadelakidane101
@tadelakidane101 2 месяца назад
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@haimanot2938
@haimanot2938 2 месяца назад
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በርከቶዎ ይደርብን ድንቅ አባታችን ናቸዉ ሀሳብዎትን ያሳካልን የበርከቱ ተሳታፊ ያድርገን
@embeteferede5119
@embeteferede5119 2 месяца назад
አቤቱ በመንግስትህ አስበኝ ወለተ ሥላሤ ነኝ በፀሎት አስቡኝ አባቴ
@haimanotalemu6624
@haimanotalemu6624 2 месяца назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ፣አባታችን ይባርከን ይፍቱን
@user-nv1kx2mq2v
@user-nv1kx2mq2v 2 месяца назад
✝✝✝አምላክ ይርዳቸው እመብርሃን ትርዳቸው💜💜🇨🇬🇨🇬👏👏👏
@user-ce5bt4vt4y
@user-ce5bt4vt4y 2 месяца назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ እኔን ሐጢያተኛ ባሪያህን በመንግስትህ በመጣሁ ግዜ አስበኝ 😢😢😢
@moniendalew5175
@moniendalew5175 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@onelove4054
@onelove4054 2 месяца назад
እረዲያ እንቶ ፈንቶ ሰለቸን ምናለ ይልቁንም ትክክለኛውን መጽሐፍ ብቻ እያስተማሩ ምዕመናኑን ሁሌም በንስሐ ታጥቦ ንጹሕ ያአምላክ ልጅ እንዲሆን ቡሰበክ
@samersaaa3577
@samersaaa3577 2 месяца назад
መግሰትበመጣጊዜጌታሆይአሰበ😢😢😢😢😢😢
@selamaynalem1699
@selamaynalem1699 2 месяца назад
Yet gebu bye neber❤ niseha hulem megbat naw inji
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 2 месяца назад
ይኸ አታላይ ዓለም ማዘነጋቱን ቀጥሏል ፡ እንንቃ፡ ንስሐ እንግባ፡ ወደ ስጋ ወደሙ እነቅረብ፡ እንዘጋጅ፡ እፎይታን ጌታ ያድለን፡
@sunshinefuture318
@sunshinefuture318 2 месяца назад
ስድቡን ታዲያ ምን አመጣው እድሜያቸው አይበቃም ለመከበር ስድብ ነውር ነው እግዚያብሔር ልቦናውን ያድልህ/ ያድልሽ
@user-je7ve5tk2p
@user-je7ve5tk2p 2 месяца назад
​@@sunshinefuture318 ይህ አታላይ አለም እኮ ነው ያለችው (ው) የቱ ጋር ነው ግን ስድቡ?
@sunshinefuture318
@sunshinefuture318 2 месяца назад
@@user-je7ve5tk2p እኔ የተረዳሁበት መንገድ ይሆናል ይቂርታ ይደረግልኝ እኔ እሳቸውን የሰደበች መስሎኝ ነው አመሰግናለሁ እህቴ
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v 2 месяца назад
​@@sunshinefuture318ስድቡ የታለ እረ አጣርታችሁ አብቡ😢
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 2 месяца назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን😢😢😢😢😢😢😢
@user-ej4pt5mx1z
@user-ej4pt5mx1z 2 месяца назад
እግዚአብሔር ለፍፃሜ ያብቃችሁ 🙏🙏🙏
@tigesttigest4741
@tigesttigest4741 2 месяца назад
አባታችን በረከተወት ትድረሰን አሜን ወንድማይን ልውሌ እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 2 месяца назад
ጌታ ሆይ እኔ ማነኝ በፊትህ አደራህን በመግስትህ አስበኝ 😭😭💒
@user-uq8id2qz6k
@user-uq8id2qz6k 2 месяца назад
ሰላም እግዚአብሄር ይብዛለችሁ አባታችን በፀሎት አስቡኝ ወለተ መድን ብለው ያለሁት ዱባይ ነው
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 2 месяца назад
አባታችን ያሰቡትን ፈጣሪ ያስፈጽምልዎት 🙏🙏🙏
@bezabekalu2085
@bezabekalu2085 2 месяца назад
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን እህተ መድህን በጸሎት ያስቡኝ አባታችን
@mibrakteclemichael750
@mibrakteclemichael750 2 месяца назад
ኣባታቺን በጣም እጂግ ደስ የሚል ኣነጋገር እና ትህትና ያልዎት እንደ ጥንት ኣቦቶች ይመስላሉ እና በጣም የእግዚኣብሔር ሰው ኣባት መሆንዎት ያስታውቃሉ በረከትዎት ይደርብን በጸሎታቹ ኣስቡን እና ወንድማቺን ደግሞ እናመሰግናለን የኣባታቺን ቴሌፎን ጻፍልን ለበረከት ልልክ ፈልጌ ኣለው 🙏
@Dessie-pr8ur
@Dessie-pr8ur 2 месяца назад
አቤቱ በምህርትህ ማርን አሜን አሜን
@HelenHelen-mm9fp
@HelenHelen-mm9fp 2 месяца назад
Abatachen bereketo yideresen
@NehaiMan
@NehaiMan 2 месяца назад
ተሰርቶአልቆለማየትባበቃን በቀኝምለመቆምም. ያብቃነአምላከ❤❤❤❤
@hilinaeshete2478
@hilinaeshete2478 2 месяца назад
በረከትዎት ይደርብን🙏
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes 2 месяца назад
አባታችን በረከትዎ ይደርብን በጸሎትዎ ያስቡኝ ሐጽያተኛዋ ልጅዎት ወለት እየሱስ ነኝ
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 2 месяца назад
Amen ❤❤❤
@tesfayeadugna-topic5183
@tesfayeadugna-topic5183 Месяц назад
በረከትዎ ይደርብን አባታችን !
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን አሜን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤ ባያልቅ ወይይይይይ❤❤❤❤ አባዬ
@AMEN12728
@AMEN12728 2 месяца назад
"የምጽአት መታሰቢያ በዓል ማክበር" በጣም በጣም የሚገርምና ደስ የሚል ሃሳብ ነው❤ እግዚአብሔር ያሳካው❤አሜን❤ ማራናታ❤ ጌታ ሆይ ቶሎ ና🙏 ናፍቀኸኛል አባ❤❤❤
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 2 месяца назад
ቡራኬዎት ይድረሰን አባታችን ይህንን ክፉ ዘመን በናንተ ፆምና ፀሎት ነዉ ያለነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይማራት ይባርካት አሜንንንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tesfayetaffese6808
@tesfayetaffese6808 2 месяца назад
ቃለሕይወትያሰማልን
@user-ti8ot3kn7e
@user-ti8ot3kn7e 2 месяца назад
አምላኬ ሆይ አንተ አስበኝ በቸርነትህ 😢 ለሀገራችን ሳታበቃን ምንም ነገር አታሳየን አባቴ ወለት እየሱስ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 2 месяца назад
ልኡል እግዚአብሔር እንደእርስዎ ያሉትን አባቶች ያብዛልን።
@helendelessa4740
@helendelessa4740 2 месяца назад
በረከቶ ይደርብን
@azebmulugeta9092
@azebmulugeta9092 2 месяца назад
አባቴ ይፍቱኝ እግዚአብሔር ያሰቡትን ሁሉ ተሳክቶ ለማየት ያብቃን ቅዱስ እግዚአብሔር በመንግስትህ አስበን በቀኝ ከሚቆሙት ጋር አቁመን እኛንም ከበረከቱ ያሳትፈን::
@sophiagualu2567
@sophiagualu2567 26 дней назад
እግዚአብሔር ይንን ሳያሳየኝ አይዉሰደኝ ሁሌ ነዉ የምናፍቀዉ
@abrahameeshete2415
@abrahameeshete2415 2 месяца назад
እድሜ እና ጸጋን ያብዛለወት እኛም ለንስሐ ሞት እንዲያብቃን በጾለተዎ ያስቡን "ወልደገብርኤል "
@haymnotzeleke7958
@haymnotzeleke7958 2 месяца назад
Getaye hoy be mawekem Hon bale mawek yeserahutn hasteyat yeker yebelegn
@SurprisedFjord-ph6ge
@SurprisedFjord-ph6ge 2 месяца назад
Amen
@SurprisedFjord-ph6ge
@SurprisedFjord-ph6ge 2 месяца назад
Amen❤
@mahederbelay9276
@mahederbelay9276 2 месяца назад
ይህን የምታዩ ሁሉ የተመረጣችሁ ናችሁ በእዉነት የሚደንቅነዉ
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 2 месяца назад
እሰይ:አባታችን:ረጅምእድሜ:ይስጠዎት:ዲያቆን:ሉሌ:ዛሬ ደሞ:ይለያል:የምታቀርብን:ሁሉአቤት::እናመሰግናለን:አክባሪህነኝ:በፀሎትአስበኝ:ወለተኪዳን:ብለህ:አደራ:በሰው አገር:ድክምብሎኛል
@user-jn8ym6fo4w
@user-jn8ym6fo4w 2 месяца назад
አባታችን ሁኔት ፈጣሪ እድሜና ጤና ጋር ያሳየን እግዚአብሔር 🙏🙏🙏ክበሩልን 🙏👑
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n 2 месяца назад
Amennnnn
@intensedrip3570
@intensedrip3570 2 месяца назад
አዎ ጌታዬ ሆይ አኔንመ ልጆቼንም ወዳጆቼንም በቀኝህ የተሰቀለዉን አያሰብከህ አኔን ሀጢያተኛዋን በቀኝህ አቁመን
@user-vm8ok3wm4s
@user-vm8ok3wm4s 2 месяца назад
HOPE ALMIGHTY GOD SHALL FULL FILL YOUR PLANE FATHER.I WISH YOU ALL YOUR THOUGHT FULL FILLED.
@selamGirmay-ex3qb
@selamGirmay-ex3qb 2 месяца назад
kale hiwe yasemaln
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 2 месяца назад
ሀሳቦትን ይሙላሎት ያሳካሎት መድኃኒአለም ለንሰሀ ሞት ያብቃን አሜን
Далее
A meal of dumplings is in hand!#shortvideo #funny
00:16