Тёмный

⚠️(ብዙዎች እየተጭበረበሩ ነው) 

Muja Mercury
Подписаться 44 тыс.
Просмотров 247
50% 1

ይህን መልዕክት ለአዲስ ተመራቂዎች ሼር አድርጉት😀
⚠️(ብዙዎች እየተጭበረበሩ ነው)
⚡️ከላይ የሚታዩትን መሰል የስራ ማስታወቂያዎች ህጋዊ መንገድ የሚከተሉ ይምሰሉ እንጂ ሁሉም ማለት በሚያስችል መልኩ #አጭበርባሪዎች ናቸው።አዲስ አበባ ላይ ጥሩ ቢሮ ተከራይተው ህጋዊ የስራ አገናኝ ፍቃድ አለን በሚል ስራ እናገናኛለን ብለው፣ ፎርም አስሞልተው፣ CV እና የአገልግሎት ብር ተቀብለው እንደውላለን ይላሉ። #መቼም ግን አይደውሉም! የሚሉትም ስራ ምናባዊ ብቻ ነው።
⚡️በ0 ዓመት የስራ ልምድም ይሁን በሌላ መልኩ የተጋነኑ የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን አይታቹህ #apply ማድረግ ስትፈልጉ ለአገናኝ ድርጅቶች ምንም ዓይነት ክፍያ ከመፈፀማቸህ በፊት የስራ መደቡን ያወጣው ድርጅት በወል የሚታወቅ መሆኑን እና የተጠቀሰው የስራ እድልም ተጨባጭ መሆኑን በማረጋገጥ ከመጭበርበር ራሳችሁን ጠብቁ መልዕክታችን ነው።
🔗በዚህ ኑሮ ውድነት ለኮፒ እና ለታክሲ ከቤተሰቦቻቸው ብር ተቀብለው ጥሩ ስራ እናገኛለን በሚል ጉጉት ለሚጭበረበሩ ስራ ፈላጊዎች ስትሉ ይህን መልዕክት ሼር አድርጉት🙏

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии    
Далее
Decompress small game, have time to play it!
00:35
Просмотров 10 млн
Cute
00:16
Просмотров 7 млн
iPhone 16 для НИЩЕБРОДОВ!
00:51
Просмотров 2,1 млн
How would an Air Canada strike impact travellers?
4:00
የሚገርም ትዝታ 🥰
2:29
Просмотров 302
Decompress small game, have time to play it!
00:35
Просмотров 10 млн