Тёмный

✅በደቂቃ እስፔሻል የቲማቲም ፍትፍት በእስፒናች አስራር ዘዴ Weyni kitchen recipe special Tomato 🍅 fitfet 

Weyni Kitchen
Подписаться 48 тыс.
Просмотров 2,2 тыс.
50% 1

ልኩን ለምትፊልጉ የቲማቲም ፍትፍት ቪዲዮ ሊንክ • ✅ተበልቶ የማይጠገብ ቲማቲም ፍትፍ...
ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ቪዲዮውን ከወደዱት እባክዎ ላይክ 👍 ማድረግ አይርሱ አመስግናለሁ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን🙏💚💛❤️
Thanks for watching 🙏🏽

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 64   
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
ለልኩ የቲማቲም ቪድዮ ሊንኩ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-IKQ1qaEDzsY.html ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ቪዲዮውን ከወደዱት እባክዎ ላይክ 👍 ማድረግ አይርሱ አመስግናለሁ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን🙏💚💛❤️
@yemiten
@yemiten 2 года назад
ወይነዬ ምርጥ ጤናማ የቲማቲም ፍትፍት በጣም ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል እኔም እንዳንቺ ዉሀ አልጨምርም እጅሽ ይባረክ ሼር 😍
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የሚዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት🙏🙏🙏💚💛❤️
@mamikitchen551
@mamikitchen551 2 года назад
በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ በርችልኝ 🙏👍👌 ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ወይኒዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ጤናማ ጣፋጭ ነው እጅሽ ይባረክ ወይኒዬ👍👏ሼር❤🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤቲዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-ud1xl9bf9g
@user-ud1xl9bf9g 2 года назад
እናመሠግናል ሀሪፍ ነዉ 👍👍👍👍
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 2 года назад
ወይንዬን ብዙ የምትደክምና የተለያዩ ምግቦች እየሰራች የምታስተምረን እህታችንን እናበረታታት
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
ከልብ አመስግናለሁ መአዝዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
Watching ወይኒዬ
@wxzlli
@wxzlli 2 года назад
ወይንዬ የኔ ቆንጀ በጣም ልዩ እና የሚያስጎመጅ የምግብ አሰራር ነው ያሳየሽን ገራሚ ነው ምራቄን አስዋጠኝ እጆችሽ ይባረኩ የኔ ባለሞያ 🙏🙏🙏😋😋😋😘😘😘🌹🌹🌹👑👑🏆🏆🏆👈
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሚልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️
@genetzewde4837
@genetzewde4837 2 года назад
Wow
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
Thank you for watching my dear ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@addisjemaneh687
@addisjemaneh687 2 года назад
የዛሬው ልዩ የፆም ፍትፍት ነው እጆችሽ ይባርኩ !!
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bezasamazingtube3430
@bezasamazingtube3430 2 года назад
Wow looks delicious እጂሽ ይባርክ!!
@astertbue5632
@astertbue5632 Год назад
ሰላም ሰላም ሰላም ውዴች ዋ ውውውውው ውውውውው በጣም አሪፍ ነው በሪች 👍👍♥️♥️♥️
@weynikitchen
@weynikitchen Год назад
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@martabiru444
@martabiru444 2 года назад
በጣም ያምራል በርቺ እህቴ 🌿🌿🌿🌿🌿☘️☘️☘️☘️☘️☘️🌷🌷🌷🌷🌷🌷✅️
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@hayemiethio2723
@hayemiethio2723 2 года назад
ወይንዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ደስ የሚል አሪፍ እና ለጤና ተስማሚ የሆነ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 года назад
ወይኒዬ የኔ ባለሙያ ዋው በጣም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
አሜን ከልብ አመስግናለሁ አለምዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Hana-3838
@Hana-3838 2 года назад
💚💛❤😍👍ሰለኘም ባለሞያ
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 2 года назад
Woynyae betam dess yemil new... thanks for sharing this with us!
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
Thank you for watching my dear ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@zeritutube
@zeritutube 2 года назад
ዋዉዉዉ በጣም ያምራል እጂሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ💚💛❤
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Год назад
እጀሽ ይባርክ ውድ እህቴ
@weynikitchen
@weynikitchen Год назад
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-lc7tk2yw7t
@user-lc7tk2yw7t 2 года назад
Wow betam new yemiyamrew
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@user-lc7tk2yw7t
@user-lc7tk2yw7t 2 года назад
Ejish ybarek
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@harunsaleh6120
@harunsaleh6120 2 года назад
Masa Allha ede serta alwekm emkralu ara tolo tolo nye
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እሺ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 Год назад
Thank you so much it is good food 👍👍
@weynikitchen
@weynikitchen Год назад
Thank you for watching my dear ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛ ወይንዬ ተተፋፋን እጅሽ ይባረክ ውዴ waooo
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ልክነሽ አዲስ ስራ ጀምሬ ትንሽ ቢዚ ሆኜ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-hl4uq5dx5q
@user-hl4uq5dx5q 2 года назад
Beautiful 👏👏👍👍🌷♥️🥰🥰🥰
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
Thank you for watching my dear 💕💕💕
@sophiatsegaye
@sophiatsegaye 2 года назад
Thank you so much Weyni! Looks delicious!
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️
@ALIBERBAGI
@ALIBERBAGI Год назад
አውዱዙቢላሂሚናሲያታኒራጂም. ቢስሚላሂ ራህማኒራሂም. ምስጋና ሁሉ ለዓለማት ጌታ ለሆነው ለአላህ የተገባ ነው። አሏሁመመ ሸሊ አሊ ሰዪዲና ሙሀመድ ወአላ አሊ ሰይዲና ሙሀመድ። ሰላም ለናንተ ይሁን የአላህ እዝነት እና እዝነት። ሰላም የኔ ምርጥ ጓደኛ። ይዘቱን በጣም ወድጄዋለሁ። እንደዚህ ያለ አስደናቂ እና ጣፋጭ የምግብ አሰራር። በጣም ጥሩ፣ ሳቢ እና አነቃቂ ቪዲዮ ስላጋሩ እናመሰግናለን። ሁላችንም ጤናማ፣ ጠንካራ፣ ስኬታማ፣ ደስተኛ እና ሁሌም በአላህ ጥበቃ እንሁን። መልካም አዲስ አመት 2023. ይህ አመት ካለፈው አመት የተሻለ እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን.
@weynikitchen
@weynikitchen Год назад
አሜን በጣም አምስግናለሁ ተባረክ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 года назад
ወይኒዬ ሰላም ነሽ ?😘ምነው ጠፋሽ በሰላም ነው ? እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን 👏👏 ትላንት ሰርቼው ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏💕
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ሐንዬዬዬ ተባረኪልኝ ልክነሽ አዲስ ስራ ጀምሬ ትንሽ ቢዚ ሆኜ ነው በቅርቡ እመለሳለሁ ከኢትዮጲያ ስመለስ እንደ ልኡል እግዚአብሔር ፍቃድ 🙏🏽🙏🏽🙏💚💛❤️
@rahelgirma7148
@rahelgirma7148 2 года назад
Thank you for sharing Weyniye it looks delicious 😋 ejesh yebarek
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
Thanks for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Hanna_W
@Hanna_W 2 года назад
Weyniye, yet tefash semonun post aladeregshim
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ልክነሽ አዲስ ስራ ጀምሬ ትንሽ ቢዚ ሆኜ ነው በቅርቡ እመለሳለሁ ከኢትዮጲያ ስመለስ በአዲስ ስራ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️
@Hanna_W
@Hanna_W 2 года назад
@@weynikitchen Enkuan dehna honsh.
@user-sq6uz2ls5h
@user-sq6uz2ls5h 2 года назад
እሥፒናሥ የሚባለው ቅጠል በደብ አሣይኝ። ከገቢያ ላገኘው ይችሉላል። በደብ አሣይኝ አመሠግን አለሁ
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔ የምኖርበት አገር spinach በየግሮስሪ ኡገኛል ኢትዮጵያ ግን የት እንደሚገኝ አላውቅም ስላጣም መጨመር ትችያለሽ🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@zeritutube
@zeritutube 2 года назад
ሰላም በሰላምነወ የጠፋሽዉ???
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ልክነሽ አዲስ ስራ ጀምሬ ትንሽ ቢዚ ሆኜ ነው በቅርቡ እመለሳለሁ ከኢትዮጲያ ስመልእስ🙏🏽🙏🙏💚💛❤️
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Год назад
የት ጠፋሽ እደት ነሽ የኔ ውድ
@weynikitchen
@weynikitchen Год назад
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ልክነሽ ጠፍቻለሁ አዲስ ስራ ጀምሬ ትንሽ ቢዚ ሆኜ ነው በቅርቡ እመለሳለሁ🙏🙏🙏
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Год назад
እሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ
Далее
when you have plan B 😂
00:11
Просмотров 27 млн
Ethiopian Food// አራስ መጠየቂያ ክፍል-1
10:06