Тёмный

✅💯ከ 9 ወር ጀምሮ ላሉ ህፃናት ቁርስ 🥞ምሳ 🍲🍲እራት 🥦🥦ምግብ አስራር Ethio baby food 💯✅ 

Ethio baby food
Подписаться 26 тыс.
Просмотров 133 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 48   
@picopico8402
@picopico8402 10 месяцев назад
የኔእህት ቆንጆ አሰራር ነው ግን 1 አመት እስኪሞላቸው ጨውና ስኳር አይገባም
@foziyaali4661
@foziyaali4661 3 месяца назад
ለምን😢
@samrawittariku7061
@samrawittariku7061 Месяц назад
​@@foziyaali4661 ለኩላሊታቸው ይከብዳል ጨው አይመከርም
@moyeman5622
@moyeman5622 2 года назад
ኡፋ ተባረኪ ሁሌ ሃሳብ ይሆንብኛል ምግብ ለመስራት እስቲ እባክሽ ለሳምንት የሚሆን ልክ እንደዚ ቁርስ ምሳ እራት የምግብ ፕላን በመስራት ተባበሪኝ🙏 ልጄ እድሜው 9 ወር ነው ወደ አስር እየሄደ ነው አመሰግናለሁ
@ethiobabyfood3664
@ethiobabyfood3664 2 года назад
እሺ እሞክራለሁ በጣም አመስግናለሁ
@meskeremmulugeta5325
@meskeremmulugeta5325 Год назад
Pls doro ena normal sega tetekmen ye lijoch megeb endet endeminsera asayin
@yabsrayabu4065
@yabsrayabu4065 2 года назад
ደስ የሚል አዘገጃጀት ነው በርቺ እኔም እንድ ስር እያረግሺኝ ስለሆነ አመሰግናለሁ
@user-ub2dn2pp1q
@user-ub2dn2pp1q 2 года назад
FANTASTIC ⚘⚘⚘❤🤝
@melatahmed576
@melatahmed576 2 года назад
ቆንጆ ነው ለ10 ወርም እሥኪ ሌላ አሠራር አሣይን
@mihretargew9747
@mihretargew9747 Год назад
የኔ ልጅ 10 ወሯ ነው ጥርስ አላወጣችም እየፈጨው ነው ምግብ የምሰጣት ። እና ጥርስ ስታወጣ ነው ሳይፈጭ የምሰጣት የኔቆንጆ
@BelayZekekeno2
@BelayZekekeno2 5 месяцев назад
Ere ene 8 werwa,new ejera esetataalew
@tajumahammed2820
@tajumahammed2820 2 года назад
Waw bexam des yilal
@dhevhdhseh457
@dhevhdhseh457 2 года назад
ነጭ ሽንኩርት ለልጅ ጥሩ ነው ምንም ችግር የለውም
@sarakaraki8541
@sarakaraki8541 Год назад
እር ሳይፈጭ ቢያንቅስ ልጅ አስር ወራ ነው በጣም እፈራለው ቢያንቃት ብዬ ፈጭቼ ምሰጣት
@mamushdemelash167
@mamushdemelash167 2 года назад
how much ml of oil as well as how much gram of each ingredients is needed please specify! don't you think the weight of the child matters how much to give? can you give us a rough calculation way? thank you
@kidistassefa4806
@kidistassefa4806 2 года назад
Amseginalew 👌
@የሀፒእናት
@የሀፒእናት 11 месяцев назад
እናመሰግናለን❤
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 Год назад
ሰብስክራይብ አደርኩሽ
@yemariamaberham9315
@yemariamaberham9315 Год назад
ሠላም እህቴ ልጀ 1አመት ከ4ወሩ ነዉ ጥርስ ግን አላበቀለም ምን ላድርግ
@hiwotshiferaw3398
@hiwotshiferaw3398 Год назад
ጥሩ ነው ግን ብሮከሊው በጣም መብሰል የለበትም
@samrawitketema767
@samrawitketema767 Год назад
👌👌👌
@ethio8172
@ethio8172 2 года назад
Thank you !!!!!
@misganaayele2051
@misganaayele2051 2 года назад
ጨውም ስኳርም አይገባም የኔ እህት
@user-bh2ds1fh6y
@user-bh2ds1fh6y 2 месяца назад
Ayegbam
@HewanTeshome-c5q
@HewanTeshome-c5q Месяц назад
Thank you
@raheltadese6689
@raheltadese6689 4 месяца назад
Leje 11wer lihonat nw gn mnm ters yelatm fechechew nw yemsrtat malet nw please mels sechigne
@bretukanfakdu4536
@bretukanfakdu4536 Год назад
🎉❤❤❤
@hemanawit1963
@hemanawit1963 2 года назад
Ebaksh lje 9 wer moltotal gn lam blo kaltefeche mnem aybelalegnem endet adrge laslemdew?
@bettytube6255
@bettytube6255 2 года назад
woowww thank you
@nuriyakassim3
@nuriyakassim3 2 года назад
thank you.
@senaitmekonnen464
@senaitmekonnen464 2 года назад
Thanks dear
@yoyoas2939
@yoyoas2939 Год назад
Thanks
@frehiwotchannel4494
@frehiwotchannel4494 2 года назад
Selam yebzalshe enkwan dhna mata she enamsgn aln
@ethiobabyfood3664
@ethiobabyfood3664 2 года назад
አመስግናለሁ ውዴ🙏
@KisanetOkbamichael
@KisanetOkbamichael 5 месяцев назад
Btime xabuk en amsgnlwe
@user-ju9px7sg6v
@user-ju9px7sg6v 10 месяцев назад
8ወረ ልጅ መፈጨት አለበኝ
@hiruahemdzeramuhiruahemdze3732
ከ ሁለት ጀምሮ ላሉ እና ድምፅሽ
@ማሬወዳጆ
@ማሬወዳጆ 2 года назад
ለሆድ ድርቀት መፍትሄ ካለሽ?
@genetalamaw2652
@genetalamaw2652 Год назад
ቆስጣ እና አበባ ጎመን ጥሩ ነው ቀቅለሽ ስጭ
@kalkidangetachewwerku4029
@kalkidangetachewwerku4029 Год назад
ቆስጣ ቀቅለሽ የምሰሪው ምግብ ውስጥ ጨምሪ
@bettiyzemed1460
@bettiyzemed1460 2 года назад
የቆርቆሮ ወተት እሳት ይነካዋል
@ethiobabyfood3664
@ethiobabyfood3664 2 года назад
ሰርተሽ ቀጨረሽ በሃላ በሚበሉበት ሰሀን እድርገሽ የቆርቆሮ ወተት በጥብጠሽ ትንሽ ጠብ ጠብ እያደረግሽ ማቅጠን ትችያለሽ በጣም አመስግናለሁ🙏
@fevensweet3942
@fevensweet3942 Год назад
አጃውን ከሰራሽ በሁዋላ ውሀ ለብቻ ልብ አድርጊ እና ወተቱን በእቃ ለክተሽ በጥበጥ አድርገሽ እጃውን ቀላቂዩው
@etewamolla4364
@etewamolla4364 2 года назад
ኦትስ ማለት ኩከር ነዉ
@eses4130
@eses4130 2 года назад
አወ እማ
@mercytube2869
@mercytube2869 9 месяцев назад
?ቨ
@የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
እናመሰግናለን ❤❤❤
Далее