Тёмный

✅ ሁሉም የሞላበት ውብ የገጠር ገበያ ላሳያችሁ ! Beautiful Ethiopian Market and Honey |Tossa tube |የገጠር ገበያ 

Tossa tube
Подписаться 72 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

ፋላ ገበያ በደሴ ዙሪያ ወረዳ የሚገኝ አስገራሚ ገበያ ነው።
ማር በነፃ የሚበላበት የገጠር ገበያ
Beautiful Ethiopian Market
#ethiopia #tossatube #የገጠርለዛ

Развлечения

Опубликовано:

 

21 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 343   
@Tossatube.
@Tossatube. 7 месяцев назад
ውድ ተመልካቾቼ- ቪዲዮውን ላይክና ሼር አድርጉ !
@emmahmed8394
@emmahmed8394 7 месяцев назад
ላይክ አርገነል ጭርቻ ት ቤት አሳየን
@hawahawa9102
@hawahawa9102 7 месяцев назад
0ይኔ. አገሬ
@saada5882
@saada5882 7 месяцев назад
ስጠብቅ ነበር❤❤
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 7 месяцев назад
አርገናል አስር ላይክ ቢቻል እናርግ ነበር
@destamelese3244
@destamelese3244 7 месяцев назад
እሺ እናደርጋለን
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 7 месяцев назад
በ አራቱም መአዘን ሰላም ያዉርድልን ❤
@zainabyzz
@zainabyzz 7 месяцев назад
አሚን
@maryama8557
@maryama8557 7 месяцев назад
አሚን😍😍
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 3 месяца назад
አሚን
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 7 месяцев назад
ታምራላችሁ እኛ ግን ጭንቅ ይላናል ስለሀገር ስናስብ ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 7 месяцев назад
ያረቢ ለነዚህ መልካም ህዝብ ሥትል ሠላምን አሥፍንልን በሀገራችን አሚን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 7 месяцев назад
ደጉ ባላገሩ ኑርልን ❤
@user-uq6zd6td9w
@user-uq6zd6td9w 7 месяцев назад
አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ( አሥተማሪዎቸ) ምናለ የእኛም መምህሮች ባያቸው እውነት ናፍቀውኛል 😮😮😮😮😢😢😢
@user-oe2vd5qp8s
@user-oe2vd5qp8s 6 месяцев назад
ለመምህራን ልዪ ክብር አለኝ እናንተ ባስተማራችሁኝ ነው አሁን እምለቀልቀው ክብር ለመምህራን
@user-rk5rn7vv5s
@user-rk5rn7vv5s 7 месяцев назад
የድሮው ቀን ይመለስ ተመችቶኛል አሚን😂😂😂😂😂
@tb463
@tb463 7 месяцев назад
ማሻ አላህ ታድላችሁ መገን የወሎ ሠዉ ፍቅሩ❤❤❤
@weynshetmarem5579
@weynshetmarem5579 7 месяцев назад
አንችስ ሀሙሲት አልናፈቀሽም እህት❤
@tb463
@tb463 7 месяцев назад
@@weynshetmarem5579 ወላሒ እደት እደናፈቀኝ😭😭
@ambaselyoutube4415
@ambaselyoutube4415 7 месяцев назад
ይሄ ነው ህዝብህ ስለነሱ ብለህ ማርን ሰላምህን አውርድልን ❤❤❤❤
@zainabuhassan3180
@zainabuhassan3180 5 месяцев назад
መሀመድ ይመረ አስተዋይ አስተማሪ ነው ወላሂ እድሜህን ያረዝመው በለአፊያ ብሉ
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 7 месяцев назад
ኧረ ካሜራ አማኑን አብሉት😂😂😂 ገበያው ሲያምር ትዝታየየየየ😢❤❤❤❤
@Lguama
@Lguama 7 месяцев назад
ገጠር ሌባ የለም ያስቀምጡታል የያዘ ሰው የለም
@lubabamuhammed425
@lubabamuhammed425 7 месяцев назад
ክክክክ
@user-yh2we1dn1b
@user-yh2we1dn1b 7 месяцев назад
ደጉ ባላገሩ😢ለዚህ የዋህ ህዝብ ሲል አላህ ሰላሙን ያምጣልን ለጋንቦ ወረዳ አቀስታ ገበያ ሂደክ እሰኪ አሳየን ጀማልዬ😍
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y 7 месяцев назад
ማሻ አሏህ ደስ ሲል የህዝቡ ጨዋነት አገሬን ስገባ ወሎ የሚባለውን አገር ሄጄ አየዋለሁ
@hayathayat4616
@hayathayat4616 7 месяцев назад
ወይኔ ለም በድብ ሙሉ ለሙሉ አቀርፀዉም ነበር ያገሬን ሠወች አየኋቸዉ ደሥሥሥሥሥ ሲልልልልል 🌹🌹🌹
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 7 месяцев назад
መምህር ጋዜጠኛ ጀማል እናመሰግናለን የማናቀውን ነገር አሳየሀን
@zeynbeahussain2560
@zeynbeahussain2560 7 месяцев назад
መሻአላህ ውድ መምህራኖች ሰላማችሁ ይብዛ
@ambaselyoutube4415
@ambaselyoutube4415 7 месяцев назад
እንደየት እንደምታምሩ እግዚአብሔር ያን ዘመን ይመልስልን😢😢😢
@umuzakirwollotube425
@umuzakirwollotube425 7 месяцев назад
ሀገሬ ፋላ ገባዬ ከ14አመት ቡሀላ አሳየሀኝ ጋሺ ጀማል ከልብ አመሠግናለሁ
@zeritutube
@zeritutube 7 месяцев назад
🙉🙉14 አመት ሳትገቢ ሀገር ማሻላህ እኔ አመት ሊሆነኝነወ ከመጣሁ እደት እደናፈቀኝ ሀገሬ
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq 7 месяцев назад
ማሻ አላህ ብል አፍያ ማር በዳቦ እኔ የማር ጠአም ብዙ አላስታውስም እዝህ ያለው ማር ንፁህ አይደለም
@rahmaram8778
@rahmaram8778 7 месяцев назад
መሸአላሕ፡ተባረከላሕ፡ብልአፍያ፡ወንድም፡ጀማል❤❤❤❤❤
@destamelese3244
@destamelese3244 7 месяцев назад
ዋዉ በጣም ደስ ትላላችሁ ሀገራችን ሰላሟ ይመለስልን ሁሉም ነገር የተረጋጋ ይሁንልን እኛም በስዴት ያለነዉ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@FgehdfsTddhf
@FgehdfsTddhf 7 месяцев назад
እናመሰግናለን በዚህ አጋጣሚ ሀገራችንን ስለሳየህኛ
@user-jn8gd1ct4m
@user-jn8gd1ct4m 7 месяцев назад
እናመሠግናለን ጀሚየ ኑርልን መገን ሀገሬ ንፍቅ ነዉ ያለኝ
@jamalsalma2843
@jamalsalma2843 7 месяцев назад
ጀምዬ እናመሰግናለን
@nahnonutube6563
@nahnonutube6563 7 месяцев назад
ማሻአላህ ደሰ ሰትሉ ዳቦው ከየት አመጣሀት ጀማሉ ያገራችን በሀልና በጀመአ መብላት እደት እደናፈቀኚ አላህ ሀገራችነን ሰላም ያርግልን ያረብ ኑሮ ውድነቱን አላህ ያርክሰው
@user-qg4ci2qr7k
@user-qg4ci2qr7k 3 месяца назад
ጋዜጠኛ ጀማል በጣም እናመሰግናለን የበፊት ስራ ቦታየን ስላሳየኸኝ ደስብሎኛል ሁሉንም ሰላም በልልኝ በተለይ ር/መ ሙሉጌታን አለቃየ ነበር በነገራችን ላይ እኔ መምህር ነበርኩ አሁን ደግሞ የመዳም ባጃጅ ሁኔ ታሽከረክረኝ ይዛለች ትውስታ አለብኝ መሀል ገንዳ ት/ቤት ሰላም ብላለች ስደተኛዋ N በልልኝ
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 7 месяцев назад
ደጉ ባላገሩ የዋሁ ህዝቤ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@fatuma6327
@fatuma6327 7 месяцев назад
የኔ ወንድሞች ክብር ይገባችዋል እናመሰግናለን መምህርነት ትልቅ ሙያ ነው❤
@MarufHamza-ge5ny
@MarufHamza-ge5ny 7 месяцев назад
ጀምየ ትለያለህ ኮ❤❤❤❤ የናፈቀን ሀገራችንን አሳየኸን በጣም ደስ ይላል 🥰🥰🥰🥰
@Faayatube91
@Faayatube91 4 месяца назад
MashaAllah des yelal ye gud ema endaketele new allah yehunen enji
@aminayasin4428
@aminayasin4428 7 месяцев назад
መሻአላህ ደስ ስትሉ እደዚህ ሰብሰብ ብሎ መብላት እደት እደናፈቀኝ አላህ ይጠብቃችሁ ያገራችን ህዝብ በሙሉ ❤❤❤❤❤❤
@user-sq9tk3fb7e
@user-sq9tk3fb7e 7 месяцев назад
በል አፊያ የጤና ቀለብ ያድረግላችሁ አገራችንም ስላሟን ይመልስልን ያረብ
@user-zw6gl5hm6y
@user-zw6gl5hm6y 7 месяцев назад
ማሻአሏህ🎉ማር ርካሽነዉሳ🎉
@bintmohammed
@bintmohammed 7 месяцев назад
ውዷ ሀገራችን ፋላ ገበያ ስንት ትዝታዎች አሉኝ
@hayuwellod2995
@hayuwellod2995 7 месяцев назад
ማሻአላህ ሲምር ሀገራችንኮ💐💐💐💐
@halimajamal8061
@halimajamal8061 7 месяцев назад
ማሻአላሕ ይስማማችሑ ጋሺ ጀማል
@hanitube-zx4sf
@hanitube-zx4sf День назад
❤❤❤❤❤❤ቀጥልበት ጀምነት ኧሰ አልብኮ ነጢን አሳየኝ ወንዲም😢😢😢
@taibaandis5792
@taibaandis5792 7 месяцев назад
ማሸአላህ ደስትላችሁ አላህይጠብቃችሁ
@Habeshwit
@Habeshwit 7 месяцев назад
Tossay bertalin ❤❤❤❤ Yewnt yhagerachenen sew selasayhn…❤❤❤❤
@meram-no8we
@meram-no8we 7 месяцев назад
ማሮቼ የኔ የዋህ ያረብ አገራችንን ሰላም አርግልን😢😢😢
@HawaHassan-uc2oq
@HawaHassan-uc2oq 7 месяцев назад
መሻአላህአገሬፋላገበያ ጀምዬእናቴን በስበብአሳየኸኝ❤❤❤❤
@jdos-jp8bc
@jdos-jp8bc 7 месяцев назад
በጣም ደስ ትላችሁ እኔም መምሕሮቼ ናፈቁኝ ወላሒ
@ghghh3547
@ghghh3547 5 месяцев назад
በሀገሬ ከምናደደዉ ነገር ለመምህር ለዶክተር ለወታደር የሚከፈለዉና ያለዉ ክብር ያሳዝነነኛል በሰለጠነዉ ሀገር የመምህር ደመወዝ ዋዉ ነዉ እና ለመምህርህ ክብር አለኝ
@AhmedhussenAhmedhussen-dr7dx
@AhmedhussenAhmedhussen-dr7dx 3 месяца назад
በርታ አይዞህ ወንድሜ አድናቂህነኝ
@zmzmzm4872
@zmzmzm4872 7 месяцев назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ደጉየገረስው አላህ ስላሙን ይመልሰለን ያርብ
@user-kn8dr6vr7t
@user-kn8dr6vr7t 7 месяцев назад
አላህ ሀገራችን ሰላም ይመልስላት ያረብ
@lubabamuhammed425
@lubabamuhammed425 7 месяцев назад
ወይኔ የሀገሬ ንፁህ ማር ናፍቆኛል አስቀናችሁኝ
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 7 месяцев назад
ማሻ አላህ ስታምሩ ጋሸ ጀማል
@maryamaali1414
@maryamaali1414 7 месяцев назад
ማሻ አላህ ውቢቷ ሀገራችን የአሏህ ሀገራችንን ሠላም አርግልን
@zeritutube
@zeritutube 7 месяцев назад
ፋላ ገባዬ የኔ ፍቅር ስወደዉ ሀገሬ የኛ ዱባይ ሞል ማለትነወ እኮ❤ከልብ እናመሰግናለን🌹🙏
@ZeynebaBeshir-ur2nz
@ZeynebaBeshir-ur2nz 7 месяцев назад
❤❤❤
@user-ld6zg5bt1s
@user-ld6zg5bt1s 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@lubabaahmed3304
@lubabaahmed3304 7 месяцев назад
ፋላ ማለት ከሙሚ ድጉጉሮ ቀጥሎ ነው አይደል
@user-do2hb4mt1u
@user-do2hb4mt1u 7 месяцев назад
​@@lubabaahmed3304አወ
@user-do2hb4mt1u
@user-do2hb4mt1u 7 месяцев назад
የአላህህ መምህር ሙሀመድ ይመር ፣አቦ እደነህ በልልኝ
@zamzameth742
@zamzameth742 7 месяцев назад
የአላህ. አላህ ሰላሙን ያውርስልን ያርብ. ማሻ አላህ. የዋህ. ህዝብ. ታምራላችሁ
@Seble67
@Seble67 4 месяца назад
ገታራ በራራ ፋላ ድጉጉሩ እዴት ሰው ይሞታል ሰፊው አገር ሞልቶ ይባል ነበር ድሮ 😅😅😅 ስላስጎበኘኸኝ አመሰግናለሁ ወድም በነካ እጅህ ጥር ገባየንም አሳየን ታምራላችሁ በጣም🥰🥰🥰🥰🥰
@aesaaa1616
@aesaaa1616 7 месяцев назад
ወንደሞቻችን አላህ የጠበቅልን
@Medi-vn1kw
@Medi-vn1kw 7 месяцев назад
ማሻአላህ ብሉአፊያ ጀማል አያታን አሳየን
@SadaKassaw5
@SadaKassaw5 Месяц назад
ፋላ ምርጥአሀገርናት ሁሉም እርካሽነው አባቴ በሬ የሚገዛው እዛ ነው የቆላ በሬ ይገባል ፋላ ከፋላ ወድጭረች የሚገባው በሬ ፍየል
@user-ht5cl2es4n
@user-ht5cl2es4n 7 месяцев назад
ለጋምቦ ወረዳ ስትል ልቤ ደነገጠ ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛ በአላህ ጀማል ገነቴን አሳየን አንድ ቀን ሂዲና
@oumfuadtube131
@oumfuadtube131 5 месяцев назад
ማሻ አላህ ምሳችሁን በላችሁ በሁለት መቶ ብር ዳባው 20 ብር ቢሆን በአጠቃላይ ,220 ብር በጣም ጡሩ ነው
@Madina1-ty9jo
@Madina1-ty9jo 7 месяцев назад
ሆዳሞች😂 ሙሀመድ ይመር ምርጥ ሰው ቤቴ መጥቶ ከፋዒዝዬ ጋ ቤቴን አይቶልኛል ወላሂ ፊቱ ብቻ ይበቃል❤❤ አላህ ይጠብቃችሁ!
@hayatube4721
@hayatube4721 7 месяцев назад
Vedio bizu eyeta senorew betam dess yelighal tikerrr
@zeritutube
@zeritutube 7 месяцев назад
የፋላ ልጆች የታላችሁ
@fathifathi9214
@fathifathi9214 7 месяцев назад
የፋላልጃ😊😊😊
@fouziyakasaou1252
@fouziyakasaou1252 6 месяцев назад
ሀገሬሠላምሽ. ይብዛ.
@jffhjhgfghjjj2188
@jffhjhgfghjjj2188 7 месяцев назад
ማሻአላህ በለልአፊያ አይ እሆዲአይበቅልም እንደጉዲይበላነበር አባቴ ነጋደነው ከቅል አቅማዳ እጀልጊ ሰናር ተበላ አርአገራችንንመልሰልንያርብ ረላሙንአውርዲልን
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 7 месяцев назад
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል መኸር ተከቷልደ ሀገሩ የበጋ መሬት ይመሥላል
@user-ps2gm6kd5m
@user-ps2gm6kd5m 7 месяцев назад
ገናነው ማማየ ሳየው ናፈቀኝ ገቢያችንነው
@fatumamuhammed3970
@fatumamuhammed3970 7 месяцев назад
ማሻ አላህ
@user-zw2mb5wo2y
@user-zw2mb5wo2y 5 месяцев назад
ወሎ የውቦች አገር ስወደው
@user-hl3hd8yg6d
@user-hl3hd8yg6d 10 дней назад
Ya Allah gashe M ymerin ayehut libel marun sibelu selamtayen adrslgin mirt sew agerye gerageru ❤❤❤❤❤❤ gashe jem allah ytebkh
@user-vb4cl7hc1s
@user-vb4cl7hc1s 7 месяцев назад
እደፊላሙቃዳንምአሣዩን ጨርሣችሁ የሀገራችንልጅ ስልክቁጥራችሁን ልቀቁልን ወድም ፋላየአያቶቸሀገርየናቴማለትነዉልግትትወልድሀገሬነውአሣየነን
@medinaevryalley2246
@medinaevryalley2246 5 месяцев назад
ማሻአላህ ጀማል
@fsy1999
@fsy1999 7 месяцев назад
ሊያነሳኝ ነዉደ አሉ😢የኔ እናት ኡፍፍፍ ኡሚ ናፍቆትሽ የኡምሪ😭
@saada5882
@saada5882 7 месяцев назад
ማሻ አላህ ሀቢቢን ስላየሁ ደስ ብሎኛል ናፍቆኝኝ ነበር ሰላማችሁ ይብዛ በራራዎች በራራ ያሳለፍኳት ትንሽ ጊዜ ዉድና ብርቅየ ጣፋጭ ነበር ባሉኳ ማር ብቻህን ተዋጠልሀ ክክክ ግን ንጹህ ብዙ ጊዜ አይገኝም ይሸዉዳሉ ሁሌ ይገዛል ግን ይደርቃል
@sartt1717
@sartt1717 7 месяцев назад
Kkkbalwanayashe dasiyll
@madinah4387
@madinah4387 5 месяцев назад
ማሻ አላህ ሀገራችን እኮ ወርቅ ነው ምን ያረጋል ሠው አጣ የሣኡድ ነጋዶች ቢያንሥ ኑ መልኩን እዩ😂😂😂
@maryem9100
@maryem9100 7 месяцев назад
አይ ጀማል አሳከኝ ኒቶረኩ ነዉጅ የኑሮ ዉድነቱ ተዳርሷል ሰተል ሱበሀንክ
@rozalove7257
@rozalove7257 7 месяцев назад
ደጉ ህዝቤ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️አላህ ሰላማችንን ይመልስልን 🥰🥰
@semiraseed2561
@semiraseed2561 7 месяцев назад
ማሻአላህ አገራችን ❤❤❤ ወይ ፋላ
@hayatube4721
@hayatube4721 7 месяцев назад
M.alah tekir wedim pirogiramihin 10. Giza emehon nw eyedegemiku emayew getirr wousita nw Ilove getirrr ❤
@user-oy9ns9zb7t
@user-oy9ns9zb7t 7 месяцев назад
ማሻአላህ ስታምሪ አይይይ አገሬ ደስስትል
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 7 месяцев назад
አህለን ጀም
@dastasitotaw8409
@dastasitotaw8409 7 месяцев назад
ደጉ ያገሬ ሰው አገሬን ሳስብ እንባንባ ይለኛል አገሬ ሰላምሺ የመለስ 😢 አንተም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ🎉❤
@maryama8557
@maryama8557 7 месяцев назад
ፋላ ብዙነገረአለ በግዴኳስልጫወትሂጃለሁ 😍😍😍 ጦሳቲዮብበዛው ሞቴን ቀይገደልን አያታን አስጎብኝን😍😍😍😍😍😍
@fatum164
@fatum164 7 месяцев назад
ወይኔ ደስ ሲል😢😥😥 አይ ትዝታ ❤❤❤❤❤❤❤
@RahmaTami
@RahmaTami 4 месяца назад
አይይይይትዝታማሻአላህ🇪🇹🇪🇹🌺🌺🌺
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 7 месяцев назад
አላህሆይ ይህን የዋህ ህዝብ አተ ጠብቅ ያረብ😢😢😢😢
@RozeMuhammad
@RozeMuhammad 7 месяцев назад
ማሻአላህ 🌹🌹🎉
@user-tm5xm2px6y
@user-tm5xm2px6y 5 месяцев назад
የኑሮውድነት አይደለንም አገራችንንሰላምያርግልን
@rabiaali-qb9hf
@rabiaali-qb9hf Месяц назад
ብሉ ጥና ያዲርግላቺሁ❤
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 7 месяцев назад
ሠላም ሠላም ሠላም ይቀዲማልና ሀገራችንን ሠላም ያርግልን አሚን ሠላም ካለ ሁሉም ነገር አለ እኔስ በጭንቀት ልሞት ነዉ
@user-nx9sw3vv3i
@user-nx9sw3vv3i 7 месяцев назад
Massaalahe.
@kedjafentaye7511
@kedjafentaye7511 7 месяцев назад
ብልህ አፊያ ታምራለችታሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 7 месяцев назад
እህ ሥታምሩ እናንተ እራሡ 🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@user-vs4vz5up5l
@user-vs4vz5up5l 7 месяцев назад
አገሬ ሠላምሽ ይመለስ አይ ግዜ ምናለ የዱሮው ቢመጣ
@sebrenjemil9102
@sebrenjemil9102 7 месяцев назад
ደስ ስትሉ
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 4 месяца назад
Degu..balager..selam.tana..fekir.yadlachu♥️🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-og4ky8dk9k
@user-og4ky8dk9k 6 месяцев назад
ማሻአላህ
@medinaevryalley2246
@medinaevryalley2246 5 месяцев назад
ሱብሀንአላህ
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 7 месяцев назад
ወይኔ ደስ ሲል
@habibaa3292
@habibaa3292 4 месяца назад
ወላሂበጣም ይምራል እኛምአጋቴ ተፉላነበር እያመጣየሚነገደው
@user-fe3gi2gf6q
@user-fe3gi2gf6q 6 месяцев назад
taken so ያልከው በጣም
@user-fq8ie1vh9x
@user-fq8ie1vh9x Месяц назад
ማሻአላህ❤❤❤❤❤
Далее
The last one surprised me! 👀 🎈
00:30
Просмотров 4,2 млн
ሃላላ ኬላ ሪዞርት
39:58
Просмотров 50 тыс.
Идеальный день ребёнка😂
0:11
Просмотров 3,6 млн