Тёмный
No video :(

✅ በጣም ፈጣን ጣፋጭ ገንፎ | ልዩ ከሆነ የገንፎ ማባያ ጋር | በደቂቃ አስበሽዉ ታዉቂያለሽ ❓❓ በጭራሽ የማይጓጉል | Ethiopian Food 

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)
Подписаться 174 тыс.
Просмотров 59 тыс.
50% 1

#ethiopia#easy#quick
Please follow me on
/ yemrecipetube
/ yemrecipetube
Ethiopian Food Recipe | Easy Food Recipe | Quick Food Recipe Yetsom Yemigib Aserar ፈጣን የፆም የምግብ አሰራር ጤናማ የምግብ አሰራር
Ethiopian Food Genfo Yebeso Genfo Beso

Опубликовано:

 

19 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 70   
@yemiten
@yemiten 2 года назад
ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ👍😍 ላይክ 👍 ሼር ሰብስክራይብ ማድረግ ይበረታታል 😍💯 በጣም አመሰግናለሁ 😍😍😍ምርጥ የፆም አማራጭ 9 አይነት ማህበራዊ ለማየት 👇👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DRVO7ryxwzM.html
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
የሚዬ የበሶ ገንፎ ጉልበት ቆጣቢ ነው እንዳልሽው የበሰለ ስለሆነ በደቂቃዎች ይደርሳል ማባያውም ሸጋ ነው እናመሰግናለን🙏👌👏🥰
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 2 года назад
ዋው ሲጣፍጥ አብስሉኝ አይል የበሰለ እህል ነው ወዲያው ቪዲዮሽን ስጨርስ ሰርቼ ላፍ እንጀራ በሽሮ ሰልችቷል አመሰግናለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
የሚዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ በጣም ጣፋጭ የሆነ የበሶ ገንፎ ነው ያሳየሽን እውነትም ፈጣን እጅሽ ይባረክልኝ👍👏ሼር❤🙏
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 года назад
የሚዬ በጣም ቆንጆ እና ቀላል ነው በተለይ ማባያው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ ላይክ 133 ሼር🙏👌❤
@lulitayalew5833
@lulitayalew5833 2 года назад
ባለሟያ ነሽ የኔ ልጅ በርቺ፣ አንቺን የወለደች እናት ትባረክ።
@yemiten
@yemiten 2 года назад
አሜን በጣም በጣም አመሰግናለሁ !!!
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 2 года назад
በጣም ቀላልና አሰራር ነው እናመሰግናለን እጇሺ ይባርክ 🙏🙏🙏🙏 Danke
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 года назад
ዬሚዬ እውነት ነው የበሶ እህል ብዙ አድካሚ አይደለም ማባያው በጣም ልዩ ነው ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ ያም👍🏽👍🏽❤️❤️ሼር
@user-yr3ey3wm4v
@user-yr3ey3wm4v 2 года назад
የሚዬ በጣም ቆንጆ ገንፎ ነዉ የሚወስደውን ጊዜ አስቤዉ አላዉቅም ነበር እኔ 2 ወይም 3 ጊዜ ዉሀ እያደረግሁ የማበስለዉ የበሰለ እህል ነበር ማባያዉን ነጭ ሽንኩርቱን እኛም አንድላይ ነዉ የምንመገበው አናጣራዉም የተባረከ ይሁን !!!
@mgatwonway8712
@mgatwonway8712 2 года назад
ስለቁም ነገርሺ ስለስራሺ አመሰግንሺ አለሁ ዘይቱ ግን በፍፁም እሳትላይ መንተክተክ የለበትም ህመም ያስከትላል
@muke614
@muke614 2 года назад
ገንፎ ሲዘጋጅ የተለያዩ እህል መግባት አለበት ገብስ እና አጃ ዋና ግብአት ሲሆን የታመሰ/ ነጭ ቦለቄ ሽንብራ በቆሎ/ በትንሹ መጨመር ቀላቅሎ ማስፈጨት ቦሌቄው ጥቅሙ ሁለት ነው ፕሮቲን እናገኛለን እዳይጓጉልም ያደርጋል ከዚህም በላይ አይነት መጨመር ትችላላችሁ ማባይው ገንፍው ከበሰለ ብዙ ቅባት ላለመመገብ ከገንፍው ላይ ይቆነጠርና በሙቆ ውሃ እየተንተከተከ ይቀጥናል ይቀመማል በተለይ ቆርቆጫ ካለ ቅቤ ወይም ዘይት ከሆነ በኮሰረት ና ጥቁር አዝሙድ ተነጥሮ መደባለቅ አይብ ከተፈለገ መደባቅ መመገብ አንቺ ገንፎ ምትይ የጫካ ምግብ ነው ቤት ውስጥ ሆነሽ?ለነገሩ በየቲዩቡ ላይ ምትጣዱ ያለ ልምድ ነው
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ዉዴ ዋዉ በጣም ቆንጆ የገንፎ አሰራር ነዉ ይጻየሽን ይስጎመጃል እጅሽ ይባረክ ማማዬ እናመሰግናለን ሸር ስላረግሽልን 👍👌😍🙏
@belayzeleketube440
@belayzeleketube440 Год назад
Wooow betam yamiral gobazi bala muya nesh
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 года назад
የሚዬ ሰላምሽ ይብዛ የእኔ ዉድ!! በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ ገንፎ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን በጣም ነው የወደድኩት የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌😍😍💯
@hannayilma7541
@hannayilma7541 2 года назад
ምርጥ ሥራ ነው። ባለሙያ ነሽ ተባረኪ
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 года назад
የሚዬ እንዴት ያስጎመጃል ምርጥ ገንፎ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ🥰🥰
@MG-of3ef
@MG-of3ef 2 года назад
Looks very mouthwatering and very healthy too :)
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 2 года назад
ዋውውው የሚግ0ርም ነው ይሄ በነጭ ሽኩርት አንዴ ኢትዮጰያ እያለው ሰው ሲስራ አይቼ ገርሞኝ ነበር ዛሬ ሁለተኛ ነው ሳይ ይጣፍጣል እኔም ቀምሼ አውቃለው በነጭሽኩርት
@Jhunussimplelife
@Jhunussimplelife 2 года назад
Big like 20 my dear friend ❤️👌
@rahelsinshaw2704
@rahelsinshaw2704 2 года назад
በጣም ነው እምናመሠግነው በርቺ
@tarikuaweldeyohanes66
@tarikuaweldeyohanes66 11 месяцев назад
የኔ ጎበዝ
@hirutk2012
@hirutk2012 2 года назад
Egish yebark yene ehit yene balemoya
@lemama8023
@lemama8023 2 года назад
ልዩ ፈጥኖ ደራሽ ነዉ
@yemiten
@yemiten 2 года назад
በጣም በጣም አመሰግናለሁ 😍
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 2 года назад
thank you እሞክረዋለሁ
@RochelleP1
@RochelleP1 7 месяцев назад
.My mouth is watering 😂❤
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 2 года назад
Konjo new. kemesen anakem ahun meserat lenejemer new thank you
@mariamawitbirhane5325
@mariamawitbirhane5325 Год назад
ዳይ ሩጫ ወደ ነጭ ሽንኩርት
@user-if1jx3uy5g
@user-if1jx3uy5g 2 года назад
Waw yemye mert new berchilgn❤
@yemiten
@yemiten 2 года назад
weyinua betam ameswgnalehu my dear😍
@ADTechT
@ADTechT 2 года назад
Amazing cook 💚💛🖤🖤🖤🖤💯
@meksebtv1376
@meksebtv1376 2 года назад
Wawww liyu new ehite🥰🥰👌👌👍👍👍
@NejatYouTube
@NejatYouTube Год назад
Wowwww
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 года назад
Watching 👀
@samsonberhanu3572
@samsonberhanu3572 2 года назад
I like
@adyamkebede1777
@adyamkebede1777 3 месяца назад
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 2 года назад
ያሚየ እንዴት ነሽ የኔ ውድ ገንፋዉ ልዩ ነው 😍😍😍
@yemiten
@yemiten 2 года назад
ክብዬ እንዴት ነሽልኝ ጠፋሽ እኮ ተናፍቀሻል በጣም አመሰግናለሁ 😍
@belaineshchaklu833
@belaineshchaklu833 2 года назад
በርች ❤❤❤
@bettytube6255
@bettytube6255 2 года назад
selam lezibet wooowwww
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 года назад
Waweeeeee.👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 года назад
ምራቄን አስዋጥሽኝ በሶን ኬት አባቴ ላምጣ
@asmerethabteslassie1135
@asmerethabteslassie1135 2 года назад
Btaemi xbuk Tebareki ❤️🇪🇷
@abebe7532
@abebe7532 2 года назад
ty berchi
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 года назад
👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
Watching የሚዬ
@yemiten
@yemiten 2 года назад
🙏😍
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
የሚዬ🥰👀🥰
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 2 года назад
በደቂቃ ስትይኝ ገርሞኝ ነበረ በሶ የሚሰራው ጠፍቶ ፍሪዘር ይንገላታል አመሰግናለሁ
@rahelnegasie7937
@rahelnegasie7937 2 года назад
ሰላም ለናንተ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለሙህዝብ ይሁን እያልኩኝ ።ጎንፎ በጣም በፍቅር የምወደው ምግብ ነው ከቅርብ ጊዜ በኃላ ግን ስበላ ደቂቃም አይቆይም ምክንያቱ ምንድነው ?
@hehi2720
@hehi2720 2 года назад
አሁኑኑ ይሰራል
@yemiten
@yemiten 2 года назад
ይወዱታል በጣም በጣም አመሰግናለሁ!!!
@adisbelete4387
@adisbelete4387 2 года назад
እናቴ የመሶ ገንፎ አይባልም ፍርፍር ወይም ሾር ሾር ነው የሚባለው
@sofia___bint___islam7594
@sofia___bint___islam7594 2 года назад
ለቤትሽ አድስ ነኝ በርች
@yemiten
@yemiten 2 года назад
እሺ በጣም በጣም አመሰግናለሁ!!!
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 2 года назад
👌👌👌👌👍👍👍👍❤❤❤
@genetbati1031
@genetbati1031 2 года назад
በነጭ ሽንኩርት ለገንፎና ለቂንጬ አረ ይዘጋል ቂቤሽንም በነጭ ሽንኩርት ነው ምታነጥሪው
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 года назад
ማባያውን ምንድን ነው ያደረግሽው ማባያውን እልተናገርሽም እኔ በቅቤ ነበር የምበላው ግን እሑን ፆም ነው እንቺ ግን ምን እንዳደረግሽበት ማባያውን እልተናገርሽም
@yemiten
@yemiten 2 года назад
የወይራ ዘይት (extra virgin olive oil )ነዉ ተናግሬ ነበር እስኪ እንደገና ያድምጡት በጣም አመሰግናለሁ !!!
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 года назад
@@yemiten እሺ የኔ ቆንጆ ውድ እሕቴ በጣም እመስግናለሑ በሶ ብቻውን ሳገነፋው እንደ ገንፎ ዱቄት እይሖንልኝም ፍርክሽክሽ ይላል ለምን ይመስልሻል
@yemiten
@yemiten 2 года назад
@@senaittesfamichael3635 የእኔ አይልም ... ዉሀ አንሶት ደረቅ ብሎ ይሆን ትንሽዬ ዘይትም ጠብ አድርጊበት የኔ እንዳየሽዉ ልስልስ ያለ ነዉ እስኪ አጠያይቄ መፍትሔ የሚሆን መልስ ካገኘሁ እነግርሻለሁ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ
@woitay2011
@woitay2011 2 года назад
ነጭ ሽንኩርት፣ በኦሊቭ፣ መጥበሻ ላይ ሞቅሞቅ ማድረግ፣ ነዉ ማባያዉ።
@tesfayeasnake840
@tesfayeasnake840 2 года назад
ውዴሠላምሽ💗ይብዛ💋💋💋💋እጅሽይባረክ💗💗💗💗ውድድድድድድ
@le1785
@le1785 2 года назад
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@user-zf8bw4mr9l
@user-zf8bw4mr9l 2 года назад
የበሶ ገንፎ የምትይው ተሳስተሽ ነው ወይስ የበሶ ዱቄት ለገንፎም ይሆናል ጥያቄ ነው
@yemiten
@yemiten 2 года назад
የበሶ ዱቄት ለገንፎም ይሆናል በጣም አመሰግናለሁ !!!
@genetbati1031
@genetbati1031 2 года назад
አረ አይጣፍጥም ማባያው ቢያንስ ብታጣሪው ምን አለ
Далее
13+ 2 серия
8:17
Просмотров 281 тыс.