Тёмный
No video :(

✅ ድምፁና ማሲንቆው ሲዋሃድ ቀልብን የሚገዛው ወሎዬው አዝማሪ- ሽመልስ አሊ ❤ Ethiopian traditional song|Tossa tube| 

Tossa tube
Подписаться 79 тыс.
Просмотров 73 тыс.
50% 1

ድምፁና ማሲንቆው ሲዋሃዱ ቀልብን የሚገዙት ወሎዬው አዝማሪ ሽመልስ አሊ ❤ አራቱን ቅኝቶች በማሲንቆው ሲጫወት ያስደንቃል።
Ethiopian traditional song #1 video
Azmari song
Masinko
Ethiopian wedding song
Bahil music
#Tossatube #አዝማሪ_ማሲንቆ #Azmari

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 225   
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
ውዶች- በቀጣይነት ማራኪ የገጠር ቪዲዮዎችን ወደናንተ እናደርሳለን። ቪዲዮውን ላይክና ሼር አድርጉ። ለቻናሉ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራዬብ አድርጉ ❤
@zehara5680
@zehara5680 Год назад
እናረጋለን በርታ ወንድም ባህልህን አስተዋውቅ
@sadaalkaabi144
@sadaalkaabi144 Год назад
አባቴን ስላሳየህኝ አመሰግናለሁ ወድሜ
@etagegnehutesfaye378
@etagegnehutesfaye378 Год назад
በናትህ ይህን ድንቅ ባለሙያ በደንብ አስተዋዉቀዉ አንች ወዲያ ማዶ ከብቶች አግደሻል እኔ ወዲ ማዶ ከብቶች አግጃለዉ አዳፊ ላዳፋ ዉሀ ጥም ሞቻለዉ
@-worldweird665
@-worldweird665 Год назад
እናደርጋለን ጀም ጠንክር። ከዚህም በላይ ብዙ ነገሮችን እንደምታሳዬን እናምናለን።
@rabiyamohamud719
@rabiyamohamud719 Год назад
እሽ ተሹየ የት ናችሁ ዴሴዎች እድሁም ወለዮዎች ላይክ ሸር ሰብስክራይብ አድርጉት ❤️❤️❤️❤️❤️💚💛❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
ወሎ ገራገሩ ስም አወጣጥ ደስ ስል ሺመልስ አሊ እስላም ክርስትያኑ የተዋለደበት የፍቅር ሀገር ነው መገን ወሎ❤
@kemekem1366
@kemekem1366 Год назад
እንጀራም አልበላ እንደው ቆሎ ቆሎ የነሸግዬ አገር እንደምነው ወሎ😍💚💛❤
@user-dc4uu5kh5z
@user-dc4uu5kh5z Год назад
👍👍ወሎ ደሜነው ስደት አርቆአስቀረኝ እንጅ ኮበልቻ ሀገሬ ሁሌምበልቤነሽ ሰላምሽይብዛልኝ ሀገሬ
@kemekem1366
@kemekem1366 Год назад
@@user-dc4uu5kh5z አይዞሽ እኔም ስደት ላይ ነው ያለሁት እንድ ቀን ያሰብነው ተሳክቶ አብረን ሀገራችን እንገባለን አብሽሪ የወንዜ ልጅ😍
@kiyumida
@kiyumida 10 месяцев назад
ሀገራችንን ያስጠራህ ምርጥ ሰዉ አባታችን ሽመልስ አሊ ❤❤❤ሞቴ ትለያለች ሀገሬ❤❤
@sameeraahmed5481
@sameeraahmed5481 Год назад
አማራዬ ሁሉም ነገር አዲሎ ሰቶናል ወላሂ ኑሩልኝ ሰላማችሁ ይብዛ ጦርነት በቃ ይበለን 💔💔💔💔😭😭😭😭
@maafikouhla
@maafikouhla Год назад
አለው ወላሂ አማራ. ይኑር ማን
@tesfayewolde4355
@tesfayewolde4355 2 дня назад
good!! We remember Father of Masinko-Bahru kange!! Bahru Kegne, a legendary Azmari, who was even a private court-player under Haile Selassie,recording some amazing 'modern' cassettes in the last years of his life.
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 Год назад
ያረብ አገሩ የናፈቀዉ አለ እደኔ😭😭🤲
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
አመሠግናለሁ ❤ ሼር ይደረግ ✅
@user-ps2gm6kd5m
@user-ps2gm6kd5m Год назад
እኔስ ብትይ
@Asnakech100
@Asnakech100 7 месяцев назад
እንዲህ ነው የወሎ ባሕልና የሕዝቡ ስነ ልቦና! ስሙ ራሱ ሽመልስ አሊ ሲገርመን መሐመድ አሊ የሚባል ምርጥ አዝማሪም ሊያጋጥመን ይችላል! ልጃቸውን የዳሩት ሙስሊም እናትም በሱ ዘፈን የተነሳ የተጠመቀው ጠላ ተገነበረ... እያሉ ያስቁናል! ጠላ ለሚፈልግ እድምተኛም ጠላ ተዘጋጅቷል ማለት ነው፣ በነገራችን ላይ ተገነበረ ማለት በወሎ አማርኛ ተፈነገለ ወይም ተናደ እንደ ማለት ነው! ሰላም ሁኑልኝ! ወሎየው ነኝ!
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 7 месяцев назад
የኔ አማራ ወሎ የሰው ልክ❤❤
@tb463
@tb463 Год назад
መገን ወሎ
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
አመሠግናለሁ ❤
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 Год назад
ሲመልስ ስወደዉ የሞቴዉ ጀግና 🥰🥰🥰
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
አመሠግናለሁ ❤ ሼር ይደረግ ✅
@gashogasho1859
@gashogasho1859 Год назад
በዙ መልካም ሰወች አሉ ያግዙታል ።ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጠዉ።
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ ❤
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e Год назад
ኩልል ያለ ድምፅ👌👌👌👌
@sadaahmad9193
@sadaahmad9193 Год назад
እምየሞቴአገሬ
@user-jd1ug3jo2r
@user-jd1ug3jo2r Год назад
በጉጉት ስጠብቅ ነበር 🌹🌹🌹
@neimatube7197
@neimatube7197 Год назад
ሸመልሳሊ የቆጆወቺአባት የሞቴዉጀግና አይይትዝታ አላህይጠብቅህ💌💌💌💌💌🌹🌹🌹💐💐
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ ❤
@hayatseid2789
@hayatseid2789 Год назад
አዎ ወላሂ ሁለቱልጆቹ በጣም ቆጆዎች ነበሩ
@user-lh7vm3hu8v
@user-lh7vm3hu8v Год назад
እምየሀገሬ❤️❤️
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ ❤
@neimatube7197
@neimatube7197 Год назад
አይሀገሬ ሞቴ😢ወላበትዝታ
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ ❤
@-arifentertainment3836
@-arifentertainment3836 Год назад
wowww ❤
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e Год назад
ወሎ ገብሱ መጀን
@muharemfuad9515
@muharemfuad9515 Год назад
Hageru betam yamral🤩🤩😍😍😍😍😍
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ ❤
@user-dx8hy5sp3c
@user-dx8hy5sp3c 7 месяцев назад
አይይይይትዝታ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y Год назад
ሱብሃ አሏህ እድህ ሰፊ ህዝብና አገር ያለው አይመስለኝም ነበር ወሎ :: የእንደነዚህ ያሉ ድንቅ አባቶችና እናቶችን ሰብስባችሁ በመስበር አሰሰባስባችሁ ለተተኪ ትውልድ የራሳቸውን ሚናና አሻራ እድጥሉ አድርጉ የወሎ ልጆችና ወጣቶች አሁንም አረፈደባችሁ👌👍😘 Aነኝ የጎ/ ደሯ ቀበጥ
@wollotube1050
@wollotube1050 Год назад
ጀም እድሜ ይስጥህ
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ ❤
@user-cp9jc6ql7v
@user-cp9jc6ql7v Год назад
Woooooow❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ ❤
@-arifentertainment3836
@-arifentertainment3836 Год назад
ልዩ ድምፅ ያለው አዝማሪ ነው።
@user-bd2fm6sl4e
@user-bd2fm6sl4e 2 месяца назад
ሞቴች በላይክ👍👍👍
@zeynbeahussain2560
@zeynbeahussain2560 Год назад
በጣም ያስደሳኛል ወሎዬ መሆኔ
@teyibapellereau477
@teyibapellereau477 11 месяцев назад
erjime edmena Tena yesthu 🙏🙏👍👍👍
@gdhdgssgs2772
@gdhdgssgs2772 Год назад
ጦሳ ትይቭ እኮን ደህና መጣችሁ ጠክሩ ወሎዮወች የት ናችሁ እናበርታታቸው
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ ❤
@gdhdgssgs2772
@gdhdgssgs2772 Год назад
@@Tossatube. እሽ እርጋለሁ
@gdhdgssgs2772
@gdhdgssgs2772 Год назад
ሽመልስ ሞቴ ስወደው ሀገራችንን ስላም ያርግልን
@kedrshimels7754
@kedrshimels7754 Год назад
ይሄ ድምፅ ሁሌ ይገርመኛል ፡ ጦሳ ቲዬብ ጀም እናመሠግናለን ፡ ላይክ ሸር ሰብስክራይብ አናርገው
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
አመሠግናለሁ ወንድሜ። ምንም አይደል።
@user-jd1ug3jo2r
@user-jd1ug3jo2r Год назад
አብሽር ላተ ካለው አይቀርም ሽሜዋ
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ ❤
@fatumaali1668
@fatumaali1668 Год назад
ትዝታየ ያገሬማሥታወሻ እምየከድጆ ናፈቆቴ
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
አመሠግናለሁ ❤ ሼር ይደረግ ✅
@BiraraKindalem
@BiraraKindalem Месяц назад
ለ 3 አመት በመምህርነት የሠረውበት ምርጥ ሀገር ሽመልሥ ይችላል
@semiraseid4588
@semiraseid4588 11 дней назад
በመቸ አመት ነበር የሰራኸው
@hayatsayed3550
@hayatsayed3550 Год назад
እምየታይሞቴትዝታ
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ ❤
@hayatsayed3550
@hayatsayed3550 Год назад
ሽመልስአሊ
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ ❤
@semerayuotobe1445
@semerayuotobe1445 Год назад
እምዩሀገሬ እናታለምሞቴ ትዝታብቻኡፍ😭😭😭
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ ❤
@user-ie7cc3yh3u
@user-ie7cc3yh3u Год назад
ሽመልስ አሊ እረጅም እድሜ በትዝታ ሰፈሬ ወሰድከኝ እምየ ጠባሲት ።።።።።።
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
አመሠግናለሁ ❤ ሼር ይደረግ ✅
@user-ui6zc9gi5v
@user-ui6zc9gi5v Год назад
እምየ ሞቴ
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ ❤
@hayu__habeshawit2158
@hayu__habeshawit2158 Год назад
በስተመጨረሻ የወሎየዎች ማንነት የሚያሳዬን ወንድም አገኘን ጀምዬ እናመሰግናለን ሽሜ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጭረቻ ሀሙስ ሀሙስ ይጫወትልን ነበር አይ ግዜ ጀምዬ እናመሰግናለን ወሎየዎች የት ናችሁ እናበረታታው ሼር ላይክ ሰብስክራይብ እናድርገው ሽሜ በሥራህ እደምናይህ ተስፍ አደርጋለሁ👌
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ! በቀጣይም የወሎን ህዝብ ባህልና አኗኗር የሚያሳዩ ቪዲዮዎችን እሰራለሁ።
@MulunaLewi
@MulunaLewi Год назад
I'm here
@namamobark8577
@namamobark8577 Год назад
@@Tossatube. አሳየን ይህ ነው ውሎየ ሁሉንም መህራባ ባይ
@SintayehuYimam-cr2ls
@SintayehuYimam-cr2ls 2 месяца назад
ተባረክ አቦ ከነለዛው ወሎ ለዘላለም ይኑር አሜን
@ekrameku6004
@ekrameku6004 Год назад
ወይኔ አገሬ ሞቴ
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
አመሠግናለሁ ❤ ሼር ይደረግ ✅
@ekramekram6901
@ekramekram6901 Год назад
ሞቴ ሢባልእሠማለሁ የትነውግን እኔጊንባነኝ
@smaelawel8808
@smaelawel8808 Год назад
Wub hager new
@AminAmin-ov4yd
@AminAmin-ov4yd Месяц назад
ማሻ አላህ ጀም
@FgehdfsTddhf
@FgehdfsTddhf 20 дней назад
ሙቴን አውቃለሁ 🥀🌹🌹ደስ የሚል ሀገር ነው
@madeenakder3227
@madeenakder3227 Год назад
ከወሎ ምድር መፈጠሬን ሡም ወላሂ እወደዋለሁ ምክናያቱም ደግነት ከሚቀዳበት ገራገር በሰፈነበት ሰለተፈጠረሁኝ አልሃምዱሊላህ ግን ወንድሜ አሁንም ሀገራችንንን እውቅና እንድኖረው አሁንም በርታ
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c Год назад
እናመሰግናለን ሚርጥ ዲምጥ ምርጥ ሚሊክት ነዉ
@bestnews-4227
@bestnews-4227 Год назад
ዋውው የማሲንቆ አመታት። ይኼን ቻናል ተባብረን እናሳድግ።
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ ❤
@user-jd1ug3jo2r
@user-jd1ug3jo2r Год назад
አህለን ወንድም አሊ
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ ❤
@selehadinseid8027
@selehadinseid8027 Год назад
ጀሜ ምርጥ ሰው ቀጥሉበት ቤተሰብ ነን
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
ሳላዬ አመሠግናለሁ።
@imanlove148
@imanlove148 Год назад
ውይ ትዝታ
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ ❤
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ ❤
@saada5882
@saada5882 7 месяцев назад
አገሬዋ አስገዶ ናሞቴ አንጎድጎድ ድንበር......❤❤❤❤አባቴን ያነሳበት ቪድዮ ነበረዉ አጣሁት ጋሽ ሽመልስ አባቴዋ ጓደኞችህን ባየሁ ቁጥር ዉስጤ ይቃጠላል አላህ ይዘንልህ
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e Год назад
ሀገራችን ለምለም እደት እደሚያምር
@user-kx2yi1jc1v
@user-kx2yi1jc1v Год назад
ወሎ በራሱ ግዜ ነው እየወደቀ ያው ስት ነገር እያለ አዲነት ፈጥራችሁ ብሰሩ አሪፍ ነበር ግን እናተ ሰሜን ወሎ ደብብ ወሎ እያለችሁ መከፉፉል እስኪ ከሊላው ብሔር ተባሩ ለጥቅም አትሩጡ ሽመልስ ጀግናነ ነው አዲ ባህል ደሴ ላይ ተደራጂና ወሎ ወሎ ይምሰል አትበታተኑ የወሎን ባህል ትግሪ ኦሮሞ እየዘረፈ ነው ለምሳሌ ሎፍጀሌ አይሆሌ አሸጌ ደሴ ላይ መሰራት አለበት እኔ ያያታ ልጂ ነኝ ከሺመልስ ጋር መስራት እፈልጋለሁ ወጭ ነው ያለሁት አገሪ እገባለሁ ወሎ ሆዳም ዲቃላ ይበዛበታል ።😭😭😭😭
@sameeraahmed5481
@sameeraahmed5481 Год назад
በትክክል የአማራዬ አስተዋይ ልጂ ።👌👌👌👍👍👍💪💪💪
@kirubelworku4789
@kirubelworku4789 Год назад
ቤተ አማራ መልካም ህዝብ ነው።
@meccam2106
@meccam2106 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ እዲሜና ጤና ይስጥህ ሽምየ
@user-ok7sn8bu3i
@user-ok7sn8bu3i Год назад
_ሞቴዎች ኑ የት ናችሁ ሽመልስ አሊ መጥቷል በዛውም ሰፈራችንን እንሹፈው_
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ ❤
@SintayehuYimam-cr2ls
@SintayehuYimam-cr2ls 2 месяца назад
ቀይ ገደሎች የት ናችሁ አጥንት መስበሪያ ወሎ ገራገሩ ለዘላም ይኑር ጀማል ሰይድ እድሜህን ረዝም ያድርገው
@SemiraAssen
@SemiraAssen 2 месяца назад
አለን እምየ ቀይገደል ውይ ሽመልስአሊ​@@SintayehuYimam-cr2ls
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t 6 месяцев назад
ሽመልስ አሊ መከላከያችን አይናችንንን ጀግናግብርናችን መተዳደሪያች ላይሞቴምትባል አድአገርአለችን ታይ ደሴ ምትባል አንድሀገርአለችን የሚለው ነገርስ ብቻብዙነውየሚጠቅሰው ጠፋብኝጅ
@tazatube7807
@tazatube7807 Год назад
ዋው ድንቅ ባለተሰጥኦ በድንቅ አቀራረብ
@user-pj3lg2ww4y
@user-pj3lg2ww4y 6 месяцев назад
አረ ሞቲ ለምለሚቱ ሀገሪ ወይ ገጠር እኮ የተለየ ነው ማነው እንዴኔ
@yimermekonnen8092
@yimermekonnen8092 Год назад
ጦሳዎች ምርጥ ምርጥ የሞቴ አዝማሪዎችና የወረሒመኖ አዝማሪዎች አሉ።ለምሳሌ ታደሠ አፍራሣ
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
አመሠግናለሁ ወንድሜ። ታደሰ አፍራሳ የት ወረዳ ነው ያለው። መረጃ ካለህ?
@alema5556
@alema5556 Год назад
ዋውውው
@zeynebwello4685
@zeynebwello4685 Год назад
እውነት ነው ወሎ ወለላ ነው ይቅርታ እና ወንድም በቂ ሙያ እያለህ በደንብ ባለመስራትህ አዝኛለሁ ለመጀመሪያ በአማራ ሚድያ አርሶደር ወግ ላይ አንደኛ ነህ ለእኔ ወደዋና የቴሌቪዥን ጣቢት ትመጣለች ስንልህ እልም
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
አመሠግናለሁ እህቴ። ከዚህ በሗላ በቋሚነት ጠንክሬ እሰራለሁ። እናንተ ሼር በማድረግ የቻላችሁትን አድርጉ።
@fatumamengesha2417
@fatumamengesha2417 Год назад
አው ወሎ የሁሉም አርብ ሁሉንም ብሉልኝ ጠጡልኝ ነው እሚያቀው እግዳተቀባይ እረስቱ ይወራለት ወሎ ዛሬ ግን ለሰው የሚተርፈው ለራሱም እሚቀምሰው እሚልሰው አቶ ተረጅ ሁኖል እስኪ አሁንም የተረፎትን ያቆይልን ሁሉም ያልፋል
@user-mj5ee5zv6c
@user-mj5ee5zv6c Год назад
ያሰላም ሀገራችንን አየናት ወሎየ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከጁታም ይገላግልሽ
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c Год назад
ዋሎ ጋራጋሩ ዋሎ ዋራ ሀባኖ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር የካሙ ፍሬ
@sameeraadam3135
@sameeraadam3135 Год назад
ሞቴዎች ኧረኑ ሽመልሳሊን ሰብክራይብ እናድርገው ሞቴ ተነሳልን አይይይይይይይይይይይይይይ
@jmela5844
@jmela5844 4 месяца назад
አለን
@MulunaLewi
@MulunaLewi Год назад
My Brother I'm really APRESHTS you so much.
@nasardubai2117
@nasardubai2117 Год назад
ደጉ ያገሬሰው❤❤
@user-oe2vd5qp8s
@user-oe2vd5qp8s Год назад
የት አላችሁ ሞቴዎች 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@hayatyoutube2104
@hayatyoutube2104 Год назад
አለን
@nejmedinmohammed9095
@nejmedinmohammed9095 Год назад
ሽሜ አባታችን ወንድማችን በርታልን
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
እናመሠግናለን። ለሌሎችም ሼር ይደረግ ❤
@kemalnuru6323
@kemalnuru6323 Год назад
ወረሒመኖን ሥታነሳው በከክ አለ ልቤ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Год назад
ውይ በጣም ደስ ይላል በእውነት ከፍ አድርጋችሁ ብታቀርቡት በጣም ደስ ይላል የተሰጠውን ግጥምና ዜና እንዲሰራው አግዙት
@ZedZed-gy3cy
@ZedZed-gy3cy 6 месяцев назад
እውነት ነው ወሎ ሁሉ ነገር ነው ይለያል ወሎዎችየ የት ናችሁ በላይክ አሳዩኝ ማያን የአያቶቼ ሀገት ነው❤❤❤❤
@demekebirhanu2375
@demekebirhanu2375 8 месяцев назад
የሚገርም ማሲንቆ ተጭዋች ነው የሚያግዘው ቢኖር ጥሩ ስራዎችን ይሰራል
@hayatyyyyy
@hayatyyyyy Год назад
እኳን ደህና መጣችሁ 💋💋💋💐
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ ❤
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e Год назад
❤❤❤❤😍😍😍😍
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
አመሠግናለሁ ❤ ሼር ይደረግ ✅
@abebechtadesse9173
@abebechtadesse9173 Год назад
ሺሜ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
እናመሠግናለን። ለሌሎችም ሼር ይደረግ ❤
@user-fq5fe2jm9p
@user-fq5fe2jm9p Год назад
ሀገር ገብቼ ወሎን እና እራያን ለማየት እንዴት እንደጏጏሁ አላውቀውም ግን ሳየው በጣም ነው የምወደው
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
ፈጣሪ የእቅድሽን ያሳካልሽ!
@getasewalemu8548
@getasewalemu8548 Год назад
ይህን የመሰለ ድምፅ ይዞ እንዲሁ መቅረት የለበትም!..ልክ እንደነሐብተሚካዔል ደምሴ የመሰንቆ አልበም እንዲሰራ አግዙት!!
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
እናንተም ቪዲዮውን ላይክና ሼር በማድረግ እገዙን።
@jmela5844
@jmela5844 4 месяца назад
ሽመልስ አሊ የሰፈሬ ልጂ
@beamlaky.g275
@beamlaky.g275 Год назад
ባለቅኔው አማራ ,ሐይማኖተኛው አማራ :ፊደል ቀራጩ አማራ : የኢትዮጽያ ጠበቃው አማራ : ጥበበኛው አማራ : የአጼዎቹ ዘር አማራ 🤗💚💛❤
@sadaalkaabi144
@sadaalkaabi144 Год назад
ወላሂ አመሰግናለሁ ትቶልብየነበር አላህ ይመልስህ አባቴ
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
እኔም አመሰግናለሁ እህት ❤
@91195445
@91195445 Год назад
በጣም ጥሩ መሰናዶ
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
አመሠግናለሁ ❤ ሼር ይደረግ ✅
@madeenakder3227
@madeenakder3227 Год назад
የዛሬ 7 አመት በአካል ነበር ያየሁት አይ ሰደት ግን ከናቴ መፈጠሬን ኩራት ይሰማኛል ስራህን ባልደግፈውም ያው በድን በኩል ብትታወቅ የኔ ቦታ ነበረው
@user-wf2ec8ps9g
@user-wf2ec8ps9g Год назад
አይይይይይ፣ከናፍቆት፣ጋር፣ትዝታ፣ጥሩ፣
@sadakmal1865
@sadakmal1865 Год назад
አይ ሽሜ በረታ ወንድም በሰበብ የተወለድኩበትን አገረ አየሁ በርቱ
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ ❤
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 Год назад
ይሄ አገር የትነዉ ሲምር ቀይ ገደል ይመስላል
@ekrameku6004
@ekrameku6004 Год назад
አረ ገደል አይደለም ውደ ሞቴ ትባላለች
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 Год назад
@@ekrameku6004 እ ኢሻአላህ አገር ስገባ እሄዳለሁ 🥰🥰🥰
@maryama8557
@maryama8557 Год назад
ያለበትሞቴነው አሻግሮየሚታየው ማያንና ቀይገደልነው ውዷ
@user-bd2fm6sl4e
@user-bd2fm6sl4e 2 месяца назад
ሽመልስ አሊ
@sadaalkaabi144
@sadaalkaabi144 Год назад
አባቴ ኑርልኝ አላህ ይጠብቅህ
@qusaialmomani9438
@qusaialmomani9438 Год назад
ሰአዲ እደትነሽ ማሬ
@qusaialmomani9438
@qusaialmomani9438 Год назад
ፅሀይ እደትናት እኔ ጆርዳንነኝ ❤❤❤
@nadiramuhamed2396
@nadiramuhamed2396 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@sitotashagre1219
@sitotashagre1219 Год назад
ምርጥ ባህል።
@user-nz6py6cr8v
@user-nz6py6cr8v 7 месяцев назад
ሙሀመድጌታንአቅርብልንበናትህእድሜይሥጥህአቦጠባሳት
@ethiopiantiktok7763
@ethiopiantiktok7763 Год назад
🥰🥰🥰
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ ❤
@zamzamzamzam485
@zamzamzamzam485 Год назад
ያባየ ጎደኛ አላህ አላህ ይጠብቅህ
@user-rb6bq2vw7d
@user-rb6bq2vw7d 8 месяцев назад
😢ሞቴ ሰፈሬ ናፍቆኛል
@SintayehuYimam-cr2ls
@SintayehuYimam-cr2ls 2 месяца назад
ጀማል ሰይድ አጥንት መስበሪያ ያለ ትምህርት ቤት ብትጎበኝው ጥሩ ነው አደራ
@jemalmohammed2626
@jemalmohammed2626 Год назад
perfect voice
@samiiraaxmad1451
@samiiraaxmad1451 Год назад
የሞቴዉ ጀግና
@hayatseid2789
@hayatseid2789 Год назад
አምና አይቻቸዉን ነበር በፈጠራችሁ ጉዴፈላ መለየት አቃተኝ ጠጅ ከሚጠጡት ጋር ከዳር በኩል ያለዉ መያን አሰን እሸቱ ነዉ ወይስ ጉሮአገር ከበዴ አባተ ነዉ ንገሩኝ
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
አመሠግናለሁ ❤
@user-rz3cg4ez9n
@user-rz3cg4ez9n Год назад
እምትያቸውን አይደለም
@maryama8557
@maryama8557 Год назад
አወጎረቤትነን
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l 3 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤
@abdurahmansiraj4516
@abdurahmansiraj4516 Год назад
Wollooooooo😍😍😍🤔😍🤔
@Tossatube.
@Tossatube. Год назад
አመሠግናለሁ ❤ ለሌሎችም ሼር ይደረግ።
Далее