Тёмный

✈️እንደዚ ይሆናል ብዬ አልጠበኩም || ይቅርታ🥰🙏 

AHMU-አህሙ
Подписаться 73 тыс.
Просмотров 108 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3,6 тыс.   
@user-yo9jj3no2e
@user-yo9jj3no2e 27 дней назад
ተገናኙ አትራራቁ የጥፋተኝንትስ ስሜት እየተሰማት ነው አህሙ ተመለስ የምትሉ ላይክ እናም ለዱዓው አሚንንንን
@መይሙናተንታአጅባርyouTube
ምን አጥፍታነዉ የጥፋተኝነት ስሜት የሚሰማት ኧረ አረጋጉት ሆሆ
@PhoneStore-o4y
@PhoneStore-o4y 27 дней назад
አህሙ አላህ ይጨምርልክ አተ ህመምክ ሁሉ ደብቀክ የሰውደስታ የማየት እምትኖር ሰውነክ ነገር ግን አትራቃት ያለው ነገር አስረዳት እህት እህት መጫወቱ ቶእና ወላሂ ካፈቀርካትምኮ በጣም ደስአሚል ነገርነው ኒካህ አስራቹ አድለይ ብቶኑ ደስይላል
@fatimarashid3481
@fatimarashid3481 27 дней назад
አማንን❤❤❤❤​@@መይሙናተንታአጅባርyouTube
@JamelaAsman
@JamelaAsman 27 дней назад
@@user-yo9jj3no2e 👍ለዱአዉ አሚንን
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 27 дней назад
​@@መይሙናተንታአጅባርyouTubeደምሪኚ❤ 3:36
@ሉላ
@ሉላ 27 дней назад
አህቴ አላልክም 😂😂 ዝም በል ልብህ ይምልህን ተናገር ካንገት በልይ አህቴ አትበል እኛ የማዳም ቅመሞቺን ማንም አይሸውደንም 😂😂 አስኪ አወ በሉኝ ላይክ 😮😮❤
@Synk-zx2li
@Synk-zx2li 27 дней назад
ቀላል🤣🤣😜
@Ekram475
@Ekram475 26 дней назад
😅😅😅😅
@user-il6vx9ug2s
@user-il6vx9ug2s 26 дней назад
እህቴ አላለም😂
@Halmh-po5cr
@Halmh-po5cr 26 дней назад
@@ሉላ እኮ እኔም አልተዋጠችልኝ እህት እምትለዋ😂😏😏
@user-hy3uh4vx8n
@user-hy3uh4vx8n 26 дней назад
ሉላ ክክክክክክክክክክ አሳቅሺኝ
@Eumtewfak
@Eumtewfak 27 дней назад
አህሙ ፈኪን በጣም ይወዳታል የምተሉዉ ላይክ አሳዩኝ🎉🎉🎉
@JamelaAsman
@JamelaAsman 26 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@RaheemaRh
@RaheemaRh 26 дней назад
ምንም ጥያቄ የለውም ስለ መውደዱ ❤❤
@lulugetachew-wn5xt
@lulugetachew-wn5xt 27 дней назад
ፕሊስ አታስከፋት ታለ እድሜዋ ብዙ ነገር አሳልፍለች ተጎኖ አትለያት የምትሉ👈👈
@user-ri9hj9ez
@user-ri9hj9ez 27 дней назад
ምን ብሎ አስከፋት😏😏
@TuGu-dx7qo
@TuGu-dx7qo 27 дней назад
እኮ ጉድ እኮ ነዉ በስወ ግን ያያሁት ፊት እያናሰችሁ ነዉ ቪዲዮ ሲሳሩ ልልብ ከለችሁ ለምሰሌ ጆሲ ሲያጎርሰት በጣጥ ጎራሳች በለፋዉ ግን አህሙ ብስኩት ሊያጎርሰት ሲል እቢ ብለ በጅዋ ተቃበለችሁ😂😂😂​@@user-ri9hj9ez
@GgD-be9wq
@GgD-be9wq 27 дней назад
እሱንም መረዳት አለባቺሁ ሁላቸውም መተሳሰብ አለባቸው
@NeimaHussein-s1h
@NeimaHussein-s1h 27 дней назад
በቃ አህሙየ እደምታፈቅራት ንገራት አትፍራ​@@GgD-be9wq
@ZaharaMuhammad-wg6mh
@ZaharaMuhammad-wg6mh 27 дней назад
😢😢😢ግርምየምትሉትቆይአግባኝትበለውደሆምነውቀበጣችሁ​@@GgD-be9wq
@ፈኪ2
@ፈኪ2 27 дней назад
አህሙን መልስ በመስጠቱ የተደሰታቹ በላይክ አሳዩኝ🎉
@MarymBz-w7t
@MarymBz-w7t 27 дней назад
ቀልጅ አንችማ
@KsaSaudi-go5kh
@KsaSaudi-go5kh 27 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍
@AaerAaWr
@AaerAaWr 27 дней назад
ስጀመር ክብር የለችም ለወድ ክብሪ ያገባሽ እደዚ ኣታርጊ ደም ኣይዘሽ❤❤
@lulutube885
@lulutube885 27 дней назад
​@@AaerAaWrእረ እሷ አይደለችም 😳😳
@emotiHussen-fq5pe
@emotiHussen-fq5pe 27 дней назад
ፈኪዬአህሙሰለሚወድሺ ንግሰቱአድረጎነውየሚያኖረሺ🎉🎉🎉🎉
@fawziafawzia8659
@fawziafawzia8659 27 дней назад
አህሙ። በጣም ጨዋ ሰው ነው የምትሉ❤❤❤
@lima7800
@lima7800 27 дней назад
ዛሬማንም አልቀደመኝም ላይክ አርጉ አይዞህ አህሙየ😍
@ZaharaMuhammad-wg6mh
@ZaharaMuhammad-wg6mh 27 дней назад
❤❤❤❤😂😂😂እኔቀድሜሻለሁነቀዝ😊
@JamelaAsman
@JamelaAsman 27 дней назад
@@lima7800 👍
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 27 дней назад
እኔገናመጣሁ😂ደምሪኚውደ 7:36
@JamelaAsman
@JamelaAsman 27 дней назад
@@ekramemohamad7392 👍
@kabraabrahem
@kabraabrahem 26 дней назад
❤❤❤❤❤
@fafitubefafitube1494
@fafitubefafitube1494 27 дней назад
አህሙዬ መልካም ሰው እንኳን ደና መጣህ ስትመለስ ለፈኪዬ አበባ ይዘህላት እዴ ይዞላት ይእዴ የምትሉ 👍 አድርጉት
@fufuilu1212
@fufuilu1212 27 дней назад
አር ባክሽ ተናግረሽ ሞተሻል እቺ ስርዓተ ቢስ የምን አበባ ነው አታዩያትም እንዴ እንደምረጋት ሰገጤ ናት ለአህሙ አትገባም
@EtuNigane-o8l
@EtuNigane-o8l 27 дней назад
አዎ​@@fufuilu1212
@Rነኝ-n6g
@Rነኝ-n6g 27 дней назад
በትክክል​@@fufuilu1212
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer 26 дней назад
​@fuየሰዉልጅደካማጎንአለዉ አላህካለአይቀርምfuilu1212
@ritahaile1787
@ritahaile1787 24 дня назад
Lemen ehete ehete sel alsemashem?? Le ehete eko abeba ayesetem? Erse berasachew yemayehone neger eyaderegu ? Wededen, wededeku, labede naw eyalu yadenekurunal
@toibadawud2827
@toibadawud2827 27 дней назад
በመጀመሪያ አሜንንንን እኔ የጓጓሁት ሁለታችሁ ተጣምራችሁ ማየት ነው አላህ ያጣምራቸው የምትሉ
@user-oi9cu3qi8i
@user-oi9cu3qi8i 27 дней назад
አህሙ እህቴ ሲል ሰማሁት ወይስ ጆረዬ ነዉ አህሙ ለፈኪ ከህትነት ይልቅ ያፈቅራታል የምትሉ❤❤❤❤❤🎉
@RewdaHussen
@RewdaHussen 27 дней назад
እሰካልጠየቃትድረሰ እህቱናት
@Pnice-uq3gs
@Pnice-uq3gs 27 дней назад
😂😂😂😂😂
@Samira-lw1ch
@Samira-lw1ch 27 дней назад
ወይ ጉድ ልቡን የያዘው እሱ የት አየሺው አወ እህቱናት ኒካህ እስከለላቼው ድረስ እህቱ ናት😂
@ZaharaMuhammad-wg6mh
@ZaharaMuhammad-wg6mh 27 дней назад
@@Samira-lw1ch ምነውሸዋሰውቅጡንአጣእኮእኔምሰምቸጉድእያልኩነበርከመዳምኩሽና
@user-np1jh5oe3n
@user-np1jh5oe3n 27 дней назад
ድብን እርቅ ያፈቅራታል አሁን የሷ ነው ያለየልኝ
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 27 дней назад
ፈኪዬ የኔ ፈንዲሻ ሰው ብዙ ያወራል ኮሜንት ብዙም አትከፊ ምክር ግን ውሰጅ በተረፈ ሰርጋቸውን ያብላን የምትሉ 👍
@FatumaAhmed-j1n
@FatumaAhmed-j1n 27 дней назад
አሚንንንንንንን እናተም አግብታችሁ ተደሥታችሁ ማየት እንፍልጋለን
@user-iq8tu8wn2n
@user-iq8tu8wn2n 27 дней назад
አሚንን
@user-su6uv8mk4f
@user-su6uv8mk4f 27 дней назад
አሚንን😊 5:23
@ZaharaMuhammad-wg6mh
@ZaharaMuhammad-wg6mh 27 дней назад
@@አለምነኝወለዮዋ ወላሂ ሲሳደቡነበርግንእህቴያለውነገርአልገባኝም
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 27 дней назад
@@ZaharaMuhammad-wg6mh እና የለኢላሀ ኢለላህ እህቱ ናት በዛ መሠለኝ እኔ የተረዳሁት በዛ ነው
@user-le5uo3hc9r
@user-le5uo3hc9r 27 дней назад
ፈኪ ለኔም ይቅርታ አርጊልኝ ተናግሪያታለሁ ግን የሚያስከፋ አይደለም አህሙ መልካም ልጂ ነው በአነጋገርሽ አዳታስከፌው በስረአት አናግሪው አክብሪው የሚል ነው እንዳተ አይነት ወድም ማገኘት መታደል ነው እሷን ለማስደሰት እዴት እዴምትሆን እያየነው ሀቂቃ በተረፈ አብራችሁ ስሩ ከተዋደዳችሁ በሀላል ኒካህ እሰሩ ያን ያክል መዳፈር አያስፈልግም ችግሩ ብዙ ነው ከሸሪአ የወጣ ተግባር እዳይፈጠር ተጠቀቁ
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 27 дней назад
ሳህ እኔም ያልኩት እንደዚሁ ነው
@rigvhfg275
@rigvhfg275 27 дней назад
አህሙ ወድልጂ አደለህ አተ ንገራት እደምወዳት እሷም ትወድሀለች ግን ሴት ናት ክብር የሚባል ነገር አለ 😍😍😍😍
@HayatEbrahim-g6m
@HayatEbrahim-g6m 26 дней назад
ሀቅ ነዉ
@Moh-jd4sn
@Moh-jd4sn 27 дней назад
አንተም ወዴህ አይዴለም ሢሜቱ ከባድ ነው😢😢 ግን ቢሆንም ጉዳይህን ለአሏህ ተወው አሏህ መልካም ነገር ይሻላችሑ አሏህ ያጣምራቸው የምትሉ 👍👍👈❤
@semiramohaned
@semiramohaned 27 дней назад
ወላሂ ደስ የሚል ሃሳብ 👍
@rosaliealayon5764
@rosaliealayon5764 26 дней назад
ኒካ እሥከሚያሥር እህቱ ናት
@dhfffeghgd419
@dhfffeghgd419 27 дней назад
አረ ወሏሃ የዛሬዉ ደሞ ይለያል የምር አህሙዬ ምርቃኑ አሚን አሚን አሚን ያረቢ እስክ አሚን በሉ ጋይስ🥺🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@MubrkeMhmde
@MubrkeMhmde 27 дней назад
አሚንንንንንን
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 27 дней назад
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ አላህ ፈጣሪ ካላችሁበት ጭንቀት ሁላ ያዉጣችሁ የምር አሚን በሉ😢😢😢የምሬን ነዉ
@AawyaAadr-vs8ev
@AawyaAadr-vs8ev 27 дней назад
አሚንያርብ
@ZaharaMuhammad-wg6mh
@ZaharaMuhammad-wg6mh 27 дней назад
@@Toyba-hassentube አሚንንንንውዶ
@MoSg-e8v
@MoSg-e8v 27 дней назад
አሚንንንንን❤❤❤
@rabia.hussenhussen8673
@rabia.hussenhussen8673 27 дней назад
አሚንንንን❤❤❤
@Fedila-il8ut
@Fedila-il8ut 27 дней назад
አሚን ሁላችንም
@fafi8402
@fafi8402 27 дней назад
አህልን አሁሙ ነግ በአድ ፊዶው ከፍኪዬ ጋር ኑ የምተሉ የምተሉ ላይክ❤
@user-op2gv4tu4d
@user-op2gv4tu4d 27 дней назад
❤🎉🎉🎉
@grguhvgftsgggjyg8885
@grguhvgftsgggjyg8885 27 дней назад
እባካችሁ ተረዳዱና አብራችሁ ሁኑልን አተም ተፈራህ ለጆ ንገረው ተሄድክበት ይመለስ የምትሉ😢😢
@SadieaSad
@SadieaSad 27 дней назад
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ አህሙ ከፈኪ ጎን አትራቅ የምትሉ ላይክ👍👍👍አሏህ በሀላል አንድ ያድርጋችሁ የፈኪና የአህሙ ወዳጆች እስኪ ልያችሁ
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 27 дней назад
አህሙ ዙሮ ታፈቅራታለህ So ንገራትና ቁርጥህን አውቀህ ሂወታችሁን ቀጥሉ❤❤❤❤❤❤
@ami-c3c
@ami-c3c 27 дней назад
😂😂
@user-su6uv8mk4f
@user-su6uv8mk4f 27 дней назад
@@fhgdjdjgf7310 😂
@hamdkhan2777
@hamdkhan2777 27 дней назад
ኦኮ ምንድናዉ ኤሄን የህሕ ዞሮ ጥምጥም😂
@hamdkhan2777
@hamdkhan2777 27 дней назад
ወለህ ከሱ ፊቅር እዞኜል የሆና ሴሜት የታመኜናዉ ወገን soአሀሞ ታራደኜ😂
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 27 дней назад
@@hamdkhan2777 እር ክክክክክክክክ
@naajanojaa7
@naajanojaa7 27 дней назад
አህሙ አተ የዋህ ስለሆንክ ነው አተን የደገፍንህ ምንም መጠፎ ነገር አላየነብህም አይዞህ ሁሉም ነገር በሂደት ይሆናል ፈኪያ ፀባየ የላትም ታስተካክል ያለበለዚያ ለብቻህ ቪዲኦ ስራ ስትገለምጥህ ማየት አፈልግም እሷን እየተከበባከብካት ማክበር አለባት ትገላመጣለች ታስተካክል ነገገሪ ያስጠላል።
@seadibintali
@seadibintali 27 дней назад
አይተሽልኛ ለሱ ይልቅ ለሌሎቹ ትልቅ ክብር አላት እደሱ እሚሆንላት የለም በጣም ነው ሚያስብላት 😢
@YeberehawaErgb
@YeberehawaErgb 27 дней назад
አህሙ በጣም የዋህ እና መልካም ሰው ነው ፈኪ ፅባይዋን ታስተካክል የምትሉ 👍እንኳን ደህና መጣህ 😍😍😍
@haytube6877
@haytube6877 27 дней назад
አዎ ሚነሚን ትላለች እዳህያ ጂራት ራሷን ታካብዳለች አህሙ ደግሞ የዋህ ነገረ ነዉ መሰል😢
@tamramohamed563
@tamramohamed563 27 дней назад
ፍኪ አህሙን አታዝለው ምንታርገው እንዲህ ፍተዋ ብትስቀው ኑሮ አችግልፍጥ ዘልዛላ ትላትነበር ፍኪጠካራናት ጥርግ ይበል ለብቻዋ መቆም ትችላለች አታሽቃብጡ ፍኪፍኪ እምትሉት ምንታርጋችሁ ሴቶች ሲበልጧችሁ አወድም ድጋወች
@MeriemaAssen
@MeriemaAssen 27 дней назад
የኔም ሁሳብ ነው😂😂😂
@MeriemaAssen
@MeriemaAssen 27 дней назад
😮ሚንሚን😂😂😂😂​@@haytube6877
@user-pn8ci1cm1r
@user-pn8ci1cm1r 27 дней назад
ሰህህ♥️♥️♥️♥️💖🥺🌸
@user-hq1tx2du8u
@user-hq1tx2du8u 27 дней назад
ፍቅር አይዘኝም ብለሽ ስትይኝ አንቺን ለመፈተን አዳማ ሄርኩኝ😃 አሁን ተረዳሁሽ ፍቅር እንደያዘሽ ካለበት ውሰዱኝ ይቅር ልበለው አልሽ😁 እኔም ለዚህ ነበር እርቄ መሄዴ አሁን ይሄው ገባኝ ባንቺ መወደዴ 😂😂😂😂😂😂
@TEነኝ
@TEነኝ 27 дней назад
😂😂😂😂😂😂
@Abranjenat
@Abranjenat 27 дней назад
😂😂እንዲህ ብሎ ነበር ቪዶ መስራት የነበረበት
@user-hq1tx2du8u
@user-hq1tx2du8u 27 дней назад
@@Abranjenat ግጥም ስትፈልጉ ኑ ወደኔ 😅😅😅😅
@حسبنااللهوانياملوكيل
ግጥም ብሎ ዝም ይመችሽ
@Ruki-v3q
@Ruki-v3q 27 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@NancyBelay-n7x
@NancyBelay-n7x 27 дней назад
ትህትናህ እና ለሴት ያለህ ክብር ለዘላለም አብሮ ይኑር ወንድሜ በርታ
@MrmrFto
@MrmrFto 27 дней назад
ያጀመአ እስኪ በዱአ አስቡኝ ለሠው የማልነግረው ጭንቀት ገጥሞኛል😢😢😢😢
@lubabayimam7977
@lubabayimam7977 27 дней назад
አብሽሪ/ር አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድሮግልሽ/ህ
@fozifoziya9932
@fozifoziya9932 27 дней назад
አላህ ከጭንቅ ያውጣሽ ያረብ
@yimamyimam5861
@yimamyimam5861 27 дней назад
አላህ አሳብሽን ያቅልልሽ
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 27 дней назад
Abashere allhi badasati yekiyereleshe❤❤❤❤
@AbcomputerAb
@AbcomputerAb 27 дней назад
አብሽር አለህ ችርሽ አላህ ኢፍታው❤❤❤
@user-dm1pr4tv1i
@user-dm1pr4tv1i 27 дней назад
ኮሜንተሮች ተረጋጉ ፈኪ በቅርብ ወደኛ ስትመጣ ያለፈ ታሪኮን እያለቀሰች ተናግራለች ዛሬ በዚህ ፍጥነት እሶን እንደጥፋተኛ አትዮት ልናበረታታት ነዉ የሚገባዉ 💔💔😢😢😢
@ZaharaMuhammad-wg6mh
@ZaharaMuhammad-wg6mh 27 дней назад
አህሙ የየትአገርልጂነውግንበአላህ
@rahemetebrahim5403
@rahemetebrahim5403 26 дней назад
አዳማ ናዝሪት ነው ሲል የሰማሁት​@@ZaharaMuhammad-wg6mh
@ኢትዮጲያዩቱብ
@ኢትዮጲያዩቱብ 26 дней назад
​@ZaharaMuhammad-wg6mh የአዳማ
@ZaharaMuhammad-wg6mh
@ZaharaMuhammad-wg6mh 26 дней назад
@@ኢትዮጲያዩቱብ እሺልዩ
@RahimaRahima-x2y
@RahimaRahima-x2y 26 дней назад
በጣም ትመናቀራለይ አህሙኮ በውበቱ ብቻ ይበቃታል
@FatumaAhmed-ex3do
@FatumaAhmed-ex3do 27 дней назад
እህቴ አላት ለምትሉ አዎ የአኪራ እህቶ ነች ሲጋቡ ደሞ ሚስቴ ይላል እሺ አሏህ ❤❤❤ ሚስቴ ካላለ ብላችሁ ነው እንዴ ጉድ😂😂😂
@bintahmed
@bintahmed 27 дней назад
ተመለስ አህሙየ ፈኪየ ታሳዝናለች ብዙ ስቃይ አሰልፍለች አተደግሞ በህመምላይ ህመም አትሁንባት ወድሜ
@ZedMubarek
@ZedMubarek 27 дней назад
አዉ
@user-tg4ei9bx1n
@user-tg4ei9bx1n 26 дней назад
ራሷ ናት
@kraasaayitha
@kraasaayitha 27 дней назад
ፈኪየ አይዞሺየኔውዲ ግን ተረጂው ይወዲሻል አህሙና ፈኪ ይጋብ የሚል በላይክ አሳዪኝ❤❤
@رمانهاقماسو
@رمانهاقماسو 27 дней назад
እናተናችሁ እድህእያላችሁ ልቡዉእድጨምርያረጋችሁት። ዝምብትሉዉ ምናለበት ሁልግዛየ እደተቀደዳችሁ
@sartt1717
@sartt1717 27 дней назад
ቆይበሰውሂወትለምንእንገ ባለን እነሱዶላርለማግኘትምንእንስራእያሉዘደእየፈጠሩነውየሚሰሩት እኞግንአብርንያየነውንሁሉይጋቡይጋቡ????
@ZaharaMuhammad-wg6mh
@ZaharaMuhammad-wg6mh 27 дней назад
​@@رمانهاقماسو😂😂😂😂😂😂😂ወላሂገረምሽኝውዶ
@Endris.Kebada
@Endris.Kebada 27 дней назад
እህቴ ሲል አልሰማሺም ሆ እኛ ባይጋቡ ምን አግባብ እህቴ
@user-il6vx9ug2s
@user-il6vx9ug2s 26 дней назад
ፈኪ ገና ልጅ ናት በሰው ሀገር ናት ከፍቶት ማየት አንፈለግምአንተም ማፍቀርህም ጠፋት የለብህም ፍቅር አያማከረም ከመጣ አበባ ይዘህላት ና ከዛ ❤ ፋብትን ነው
@haymanotMoges-eh2wm
@haymanotMoges-eh2wm 27 дней назад
አህሙ ወድማችን ካፈቀርካት ግልፅ ንገራት በሀሳቤ እሚሰማማ❤
@adnanmeke1428
@adnanmeke1428 27 дней назад
Eht aleko beka
@Zamani1983
@Zamani1983 27 дней назад
ሊጠይቃት ሥለትዳር ሴያወራት አላገባም ወንዲ አልወዲም ሥለምትለው ሞራሉ እየተጎዳ ይመሥለኛል እንደ ሀሣብ
@haymanotMoges-eh2wm
@haymanotMoges-eh2wm 27 дней назад
@@Zamani1983 አው እደዛ መሰለኝ አሁን እህቴ አለ ጠንከር ይበል
@ፋጦኑርየ
@ፋጦኑርየ 27 дней назад
​@Zama ni1983 ወላሂ ትክክል ነሽ እኔ ም የተረ ዳሁት እዳች ነው❤❤❤
@HabibAbdu-p7b
@HabibAbdu-p7b 27 дней назад
ትክክል​@@Zamani1983
@user-de2gc7wg9t
@user-de2gc7wg9t 27 дней назад
አንተ ፍቅርህን በግልፅ ንገራት ዝም ብለህ ተረጅኝ ማለት ምን ማለት ነው
@زينبانامرهاحبكماسميمحمد
በትክክክክል
@Habi-v3z
@Habi-v3z 27 дней назад
እኛ እኮ ስለምንወዳቹ ነው A❤F ተለያይተው ማየት ስለ ማንፈልግ ነው በጣም እወዳቹአለው ከኛ በላይ አላህ ይውደዳቹ❤
@AllahuAkbar-gd5sn
@AllahuAkbar-gd5sn 27 дней назад
አህሙ ቤተሰብ ሊያማክር ነው የሄደው ብሎ የጠረጠረ እደኔ ላይክ ያርገኚ ❤❤❤❤❤❤
@user-dm1pr4tv1i
@user-dm1pr4tv1i 27 дней назад
@@AllahuAkbar-gd5sn እኔም
@user-dm1pr4tv1i
@user-dm1pr4tv1i 27 дней назад
@@AllahuAkbar-gd5sn እኔም
@Endris.Kebada
@Endris.Kebada 27 дней назад
😂😂😂😂😂😂ጥቁልና ልጀምሪ ነው አቺ የተመታሺ ክልክል የምር ፍታ አረግሺኝ
@AllahuAkbar-gd5sn
@AllahuAkbar-gd5sn 27 дней назад
@@Endris.Kebada ፕራክ እያረጉን እዳይሆን ብቻ መጠረጠሩስ
@Endris.Kebada
@Endris.Kebada 27 дней назад
@@AllahuAkbar-gd5sn እህነየ እዛው ሆኖ ይሆናል አትሰቡ እየፈመሱ ነው
@user-xq9oy5ek3e
@user-xq9oy5ek3e 27 дней назад
ኧረ እንደምታፈቅራት ንገራት እህቴ አልክኮ ሚስኪን ፍቅሩን ቢገልፅላት የምትርቀው መስሎት ነው አህሙ አይዞህ 🎉🎉🎉
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw 27 дней назад
ይመስላል
@naemahalk3106
@naemahalk3106 27 дней назад
በጣም❤😂​@@RahemaXd-vm2pw
@user-yh8kb3pk1r
@user-yh8kb3pk1r 27 дней назад
አሁን ተቀይሮን በቃ እህቴ ጎደኛየ አለ በቃ ወደራሡ ተመልሷን😂
@Ruki-v3q
@Ruki-v3q 27 дней назад
እህቴ ስል ድንግጥ ነው ያልከት😂😂😂😂😂
@ፋጦኑርየ
@ፋጦኑርየ 27 дней назад
😂😂😂😂​@@Ruki-v3q
@seadatube6699
@seadatube6699 27 дней назад
በቃ 70 ሺ እናስገባው እሥከሚመለስ የፈኪን ሥጦታ ለማየት ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው በላክ አሣዩኝኝኝኝኝ🍫☕️
@ZaharaMuhammad-wg6mh
@ZaharaMuhammad-wg6mh 22 дня назад
አልገባም እደበአላህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ty8yx2sy9s
@user-ty8yx2sy9s 27 дней назад
ሁሉም ወንድ እዳንተ ቢሆን አህሙዬ በጣም የዋህ ለሤት ልጅ ክብር ያለህ ሀይማኖትህን አክባሪ አሏህ ያሥብከዉን ሁሉ ያሣካልህ የኔ ወንድም
@ametellahabdellah
@ametellahabdellah 27 дней назад
አህሙዬ አንተኮ መልካም ሰው ነክ እንደማታስከፋት እናውቃለን ግን እኛ ያዬነው ስታመነጫጭቅህና ፖርሳህን ስትወረውርልክ ነው ያዬነው ያዬነውን ነው የመሰከርነው አንተምንም ስታጠፋ አላዬንም ለዛ ነው እሷ ከነ ጆሲ ጋ ስትፍነከነክ እያዬን አንተካ ግን ያንን ስታደርግ አላዬንም አህሙ ያዬነውን በሀቅ ነው ምንመሰክረው ክብር ሚገባክ ልጅ ነክ የኔ የዋህ አላህ ይጠብቅህ የውስጣችሁን አላህ ነው ሚያውቀው ።
@AgerSileshi
@AgerSileshi 26 дней назад
አህሙየ እንኳን ደህና መጣህ አብሽሪ አይዞህ ሁሉም ለኸይር ነው ወደ አድስአበባ እስከምትመለስ ድረስ ፈኪየን በስልክ ይቅርታ ጠይቃት ፈኪየ ስታለቅስ ወላሂ በጣም አሳዘነችኝ እና ሁለታችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@NuruKemal-b1
@NuruKemal-b1 27 дней назад
አህሙ ይቅርታ መጠየቅህ በጣም አሪፍ ነው ፈኪ ምንም ጥፋት የለባትም ለኔ እደገባኝ ፈኪ የአህሙን ይቅርታ መቀበልሽን በላይክ አሳይን
@seadatube1
@seadatube1 27 дней назад
አህሙዬ ስለመጣህ ደስ ብሎናል የምትሉ 🥰👍👍😊
@jafeerrani5730
@jafeerrani5730 27 дней назад
አህሙ የ የኔ የዋህ የኔ መልካም ሁሉ ወዲ እዳተ ብሆኑስ ❤ ፈኪ ተይ ተረጁዉ የማንም ወዲ መጨወት እዳትሆን
@kerya649
@kerya649 27 дней назад
አህሙ እደምትወዳት አቃለሁ ወላሂ ግን ቃሉን አዉጥተክ መናገር ነዉ የከበደክ ሲቀጥል ፈኪ አተ ስለምትወዳት ነዉ ብታጠፋም ወይም መጥፎ ብትሆንም ስለሷ መጥፎ መናገር የማትፈልገዉ እኛ ደግሞ በምታደርገዉ ሬአክት እያየን እንዴት ጥሩ መሆኗን እንወቅ ለማንኛዉም አብራችሁ ስትሆኑ ነዉ የምታምሩት ሲቀጥል አህሙ ስለ ምርቃኑ አሚን አሚን አሚን ብለናል♥️🥰🥰🙏
@fjfjdjgjgi2196
@fjfjdjgjgi2196 27 дней назад
አህሙ ወንድማችን እንኳ ደህና መጣህ አረ አህሙን ተፍሰ ከሆነ ይሆናል አላህ ያሰመይና ያምድረ ይከል ረቅት እንኳን ቢሆ እራዚቅችሁ ከሆነ ይገናኛቹሀል ያምትሉ በላይክ ግቡ🎉🎉🎉
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 27 дней назад
ደምሪኝ,,የኔቆንጆ🎉🎉
@user-pn8ci1cm1r
@user-pn8ci1cm1r 27 дней назад
♥️♥️♥️♥️💖🥺🌸
@SeidAhmed-vb7be
@SeidAhmed-vb7be 27 дней назад
አህሙ እኔምኞኔ ከፈኪ ጋር ተጋብታችሁ ልጅ ወልዳችሁ እምስም እምዘይር አላህ ያርጋችሁ ያርገኝ አህሙ በስልክ ባገኝህ ደስ ይለኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WasKan-f8k
@WasKan-f8k 27 дней назад
አህሙ ካተ አድ ጥፋት ብየ የማስበው ፈኪን ምንም ነገር ሳነግራት አልተረዳሽኝም ማለትህ ስህተት ነው እሷን በትክክል ካፈቀርካት ከካሜራ ጀርባ ያለህን ስሜት አሳውቀሀት ቢሆን ደስ ይል ነበር አሁንም ግልፅ ሆነህ ቅረባት በተረፈ አተም እደትከፋ ፈኪም እደከፋት አፈልግም🎉🎉🎉🎉🎉
@alialdhouri
@alialdhouri 27 дней назад
አረ እኳን ፈኪ ተመልከች እረሱ ለቦ የሆነ ስሜት እደለዉ የስተዉቀል 😢
@HsbUsb-c4s
@HsbUsb-c4s 27 дней назад
በትክክል😢
@Hወሎየዋ
@Hወሎየዋ 27 дней назад
ትክክል🎉🎉
@Sofya-lr1jq
@Sofya-lr1jq 27 дней назад
ትክክክል
@sebrinatube
@sebrinatube 27 дней назад
በፍልጥ ነው እናንተ እሚገባችሁ ብዙ ምልክቶችን ነግራታል እሷን ስለገባት እንድህ ብሎ እሚያስብ ታለ እህትነቱንም ያጣል እያለችው ነው ቢያንስ የጀመረውን ወሬ እራሱ ታቋርጠዋለች
@Dronye-dr6to
@Dronye-dr6to 27 дней назад
አህሙ ስለመጣህ ደስ ብሎናል የምትሉ👍👍
@ImanSaiid-jf9ks
@ImanSaiid-jf9ks 27 дней назад
_ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ወዴ ነብዩ ሀቢብ ሙሀመድ ሡለላሁ አለይሂ ወሰለም 🙏ምልክት አትጠቀም ወንድም ሀራም ነው_ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit 27 дней назад
አህሙ ጊዜ ስጣት የአለፈ ታሪኳ ብዙ ጠባሳ ጥሎባት አልፏል አልፏል ማለት ትረሳዋለች ማለት አይደለም ከቻልክ አለ ምንም መሰልቸት ከጎኗ ሁነህ እገዛት በራሷ ጊዜ እጅህ ትገባለች ጠቃሚህ ከሆነች ረበና አያሳጣህም ትዳርም ሴትም ምርጫ አይደለም የአላህ ፍቃድ እንጅ አላህን እንዳታስቆጡ አደራ
@user-tg4ei9bx1n
@user-tg4ei9bx1n 26 дней назад
አረ ገደብ የላትም ያሳለፈቺዉ ችግር ቢኖር ለኣሕመድ ክብር ይኖራት ነበር ለሌሎች ስታከብር ለሱ ትገመጣለዋለች
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit 26 дней назад
@@user-tg4ei9bx1n ስለምትዘናበት ነው የኔ ብላ ስላሰበች የሚቀየማት አይመስላትም የኔ የምንለሰው ሰው ደግሞ አንጠነቀቅለትም አስቀይመው ይሆን ብለን አንልም ነፃነታችን ስለሆነ አትፍረዱባት
@hayatAhmed-p4i
@hayatAhmed-p4i 27 дней назад
አህሙ የወሠከው ነገር ሣትናገር ቢሆንም ትክክል ነው ባንዳድ በኩል። ውነት የምታፈቅራት ለትዳር የምፈልጋት ከሆነ ሶላተል ኢስቲካራ ሠግደህ በደብ ዱአ አድርገህ ንገራት ።እሦም እድታሥብበት ቀን ስጣት ሥሜትን መደበቅ አሁንም ቢሆን ወደፊት ልትጎዳዱ ትችላላችሁ። በተረፈ አላህ ኸይሩን ነገር ይምረጥላችሁ
@Rahma-fg2jg
@Rahma-fg2jg 27 дней назад
ለዱአዉ አሚን አህሙየ ተመለስና በግልፅ ተነጋገሩ እኛኮ ሁለታችሁም ደስ እንዲላችሁ ነዉ የምንፈልገዉ
@HayatMohammed-u2c
@HayatMohammed-u2c 27 дней назад
የአይን ፍቅር መጨረሻው ይሄውነው በአንድ ጊዜ የኔውድ እህት አላልክም አህሙ 😂 ፈኪ አችም ፍቅር ይዞሽ ከሆነ ቻይው የዘመኑ ፍቅር ጉፋንኮ ነው
@seadamuhye9304
@seadamuhye9304 27 дней назад
ትክክል እሶ አሁን ፍቅር ሊይዛት ይችላል እሱዴሞ እህቴ አበዛ አላማረኝም ቤተሰብ እቢ አሉመሰለይ
@user-bf9iq2zd4d
@user-bf9iq2zd4d 27 дней назад
ገና ይሆናል በማለተ አቤት የኛ መፈልሠፍ 😂😂😂😂
@mathinamathina7506
@mathinamathina7506 27 дней назад
ክክክ አታስቁኝ እህቴ ብሏል እደበፊቱ አይደለም አሁን ጀግኗል እሷጋ ሢመጣደግሞ እዳያለቃቅስ እጂ
@የሴቶችመድረክ-ለ8ዐ
@የሴቶችመድረክ-ለ8ዐ 27 дней назад
ኮሜንቶች እኮ የሌለነው የምትፈላሰፉት😅😅
@HayatMohammed-u2c
@HayatMohammed-u2c 27 дней назад
@@seadamuhye9304 ቤተሠብጋ መሄዱ ጠቀመው ሊጨልል መንገድ ጄምሮ ነበር
@GalaxyA-ys8pc
@GalaxyA-ys8pc 27 дней назад
እባክ ፍቅር ውስጥ ናቹህ ሁለታችሁም ትፈቃቀራላችሁ ግን ማን ቀድሞ ማን ይጠይቅነው ወድየው ፍቅርህን ንገራት እሷም ታፈቅርሀለች ተዘወጁ እሽ ሰርጉን እንጠብቃለን አላህ ወደሀላሉ ይምራቹህ እደኔ ተሞሽረው ማየት የሚፈልግ በ👍 ግጩኝ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 27 дней назад
ትክክል❤ለጆስኮነግሮታል፣አሾሙሮ😂ደምሪኚ 10:38
@user-pn8ci1cm1r
@user-pn8ci1cm1r 27 дней назад
ሰህ😂😂😂🥺🥺💖ሁለቱም
@user-pn8ci1cm1r
@user-pn8ci1cm1r 27 дней назад
​@ekramemohamad739😂😂🥺2
@fatuma6057
@fatuma6057 27 дней назад
አህሙ አህለን ሢቀጥል ፈኪን ተረዳት ምክናየቱም ያንተ ጥላቻ ኑሮባት ሣይሆን ባንድየ መወሠን ከባድነው ብዙ ነገር አሣልፋለች የምትሉ
@GenetEbrahim
@GenetEbrahim 27 дней назад
የኛ ውድ አዛኝ ሩህሩህ ደግ ይቅር ባይ ተናፋቂው ነብዩ መሀመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሰሉ አለነቢ🕋🕋☝☝☝❤❤❤🕋🕋☝☝😊😊
@user-zo4vy6xs9e
@user-zo4vy6xs9e 27 дней назад
ሠለላህ አለይሂ ወሰለም
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn 27 дней назад
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dr3so2xp3u
@user-dr3so2xp3u 27 дней назад
አይዞህ አትፍራ አትደብቅ ንገራት ፍቅርህን
@Hanan-jr5pi
@Hanan-jr5pi 27 дней назад
ማሻ አላህ አህም አተ የሴት ክብር ያለህ የተከ በርክ ሰዉ ነህ አላህ ይጨምርልህእኝም እንወድህ አለን ወድሜ
@seadamohamad2568
@seadamohamad2568 27 дней назад
አህምዬ ተረዳት ወንድሜ ብዙ ነገር ያሳለፈ ልብ ነው እና እርቀህ ሳይሆን ቀርብህ ጠግናት አትለያት አንተ ለሴት ልጅ ትልቅ ክብር ያለህ ልጅ ነህ እሽ ወንድሜ
@semiramohammed2685
@semiramohammed2685 27 дней назад
አሙ የኔ ዉድ ልጅ ስላዬሁ ደስ ብሎኛል አድላይ ሆናችሁ ያሳየን የልብህ መሻት አላህ ይወፍቅ ፈኪ ልጄ ጠካራና ብል ሁኚ❤❤እወዳችዋለዉወደ።
@muktartube1326
@muktartube1326 26 дней назад
እኔ የሚገርሙኝ ኡነት ነው ብለው የሚያምኑ ሰወች ናቸው አንተ በራስህ ጉዳይ አዳማ ለመሄድ አስበሀን ከዛን በዚሁ አጋጣሚ ለምን ቢዲወ አንሰራም አላችሁ ተመልካችን ምን ይላሉ ባማለት ስራችሁን እየሰራችሁ ነው ግን አንዳንድ ተመልካች ሁሉንም እንደ ቁምነገር ይወስዱታን ቅመሞችዬ ስራቸውን አትዘንጉ የገቢ ምንጫቸው ቢዲወ ስለሆነ ገና ብዙ ይሰራሉ ዝም ብላችሁ ተከታተሉ
@AsSd-y6f
@AsSd-y6f 27 дней назад
አህለነ አህሙየ ለምርቃንህ አሚን ብለናን ግን አህሙ ፍኪን ታፈቅራታለህ እና ከከሚራ ጀርባ አስረዳት እሷም በትወድህም እኳ መናገር አትችልም እሽ አለችም ደስ ይላን እቢ ካለችም የስራ ባልደረቦች ሁናቹህ ትቀጥላላቹህ ስለዝህ አህሙ አትፍራ ፈኪን ጠይቀህ መላሽ ያገኘህ ቀን እኔ እምሸልምህ ዳይመድ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Dronye-dr6to
@Dronye-dr6to 27 дней назад
@@AsSd-y6f ደምሪኝ
@እሙሀፍሷ
@እሙሀፍሷ 27 дней назад
ለለኔም ሸለሚኝ ሆ
@tamramohamed563
@tamramohamed563 27 дней назад
አህሙ ወድሜ ፍኪ የመጣችበትን መገድ የራሳህ ትመስላለህ ወላሂ ፍኪ ጠካራናት ግን ለምንጊዜ ብሰጣት ምንአጣደፍህ ጆሲን አስከፍተህ መሄድ ምንአመጣው ፍኪ በሂደት እየተረዳችህነበር ተበፊቱ አሁን ለውጥአላት ግን ኮሜተሮች ለዚህ ያበቃችሁሗቸው እናተናችሁ ሁሌሴትን ማሸማቀቅ ወድን ማሞገስ ነውስራችሁ ለዚህም አህሙ ፍኪንአልተረዳትም ፍኪ ቤተሰቦቿ በጦርነትቀጠና ሁነው የተ እኔንተረጅምንአመጣው😢😢😢😢
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 27 дней назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ትዳርህ ጥሩ እንዲሆን ከፈለክ .. የትዳር አጋርህን የምታገኝበት መንገድ ኢስላም ባስቀመጠዉ መሰረት ይሁን። እሱም ሀላል ኒካህ ነው።
@ZiiiZiii-w5g
@ZiiiZiii-w5g 27 дней назад
አህሙየ ተመለስና አብራችሁ ስሩ እሽ ሲቀጥል ካልሆነ ግልፅ አድርግላት ገልፀህ ጠይቃት
@ssaa-er6rk
@ssaa-er6rk 27 дней назад
ማነው እደኔ አህሙን ሲለቅ ዘሎ የገባ😂 አሚን ያረብ🤲🤲🤲
@user-ns6pt7vr8r
@user-ns6pt7vr8r 27 дней назад
😂😂እኔ
@ሂባየወንድሞቸእህት2q
እኔ😂😂😂
@ZaharaMuhammad-wg6mh
@ZaharaMuhammad-wg6mh 27 дней назад
@@ssaa-er6rk የምስራችፈኪየእህቴአለእኮሇምነውሸዋ
@ked-i9z
@ked-i9z 27 дней назад
እኔ
@user-wi3bj2qw4z
@user-wi3bj2qw4z 27 дней назад
እኔ❤❤❤
@muhammashag5422
@muhammashag5422 27 дней назад
አህሙየ ታፈቀርካት ንገራት የምትሉ 👍አሳዩን
@Zainab-o5o
@Zainab-o5o 27 дней назад
አሚንንንንንን ያርብ አህሙየ. እኳን ዴህና መጣህ. ግን እኒ አዲ ጥያቄ አለኝ. ክሷ መራቅ እፋልግ አለሁ እሶን እያሰብኩ ነው ስለዚህ መራቅ አለብኝ. ብለሃል ያማለት አፋቅርሃታል. ማለት ነው ነው. አሁን ዴግሞ እህቴ. ምን አምን ግራ አታጋቡን እስክኛ ካጠፋሁ ይቅርታ የመሰለኙን ነው የፃፋኩት
@saa756
@saa756 27 дней назад
የኔ ውድ ወንድም በግልፅ ንገራት እንዴምታፈቅራት አተም እሷም ምርጥዬ ናችሁ አሚንን ለዱዓህ አተም ከምትወዷት ፈቲ ጋ ያጣምራችሁ❤😊
@user-rb1wd8wp9v
@user-rb1wd8wp9v 26 дней назад
አሚንንንን ኧረ ዱአ አርጉልን ለሥደተኞች ና አህሙየ እንወድሀለን ኑሩልን
@user-yl8uj3cu8h
@user-yl8uj3cu8h 27 дней назад
አትለያዩ ሁለተኛ እንደዝህ ዓይነት ነገር እናንተ መሀል መፈጠር የለበትም ለማንኛውም አህሙዬ ተመለስ ለፈክ ስትል አትቆይ አዳማ እሷ ከአንተ ይልቅ በጣም ነው የከፋት❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@bintmama4813
@bintmama4813 27 дней назад
ሁለተኛ ነኝ ዛሬ እድል ይደርስሻል ብለውኝ ነው የሰው ደስታ እሚያስደስተው እድሉ እድገጥመኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@dfdfg9066
@dfdfg9066 9 дней назад
አንተ ልጅ ሰወደህግን በጣምነዉ ዬምወደዉ ማለት ሰዉነዉ ከልቡ ማሻአላህ አላህ ይጥብቅ እኛም እነወዳሀለን👍👍👍
@SaadhMuhabh
@SaadhMuhabh 27 дней назад
በርታ አህሙዬ አተ ጀግና ነህ ኢንሽ አላህ ሁሉም በአላህ ፍቃድ ይሳካል
@Dronye-dr6to
@Dronye-dr6to 27 дней назад
😍😍😍
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 27 дней назад
saduye.betsbe.argije🎉🎉🎉
@user-ex3ft1vm8n
@user-ex3ft1vm8n 27 дней назад
አሚን ያረብ እኛም በጣም ነዉ ምንወድሕ አሕሙየ ስለመጣሕ ደስ ብሎናል ሑሌም ከጉናችሑ ነን የልቦናሕን ያሳካልሕ
@HalimahLimah-c9b
@HalimahLimah-c9b 26 дней назад
❤❤❤❤❤አሚን።እኛምእንወድህአለን 0:59
@أمينهإثيوبيا-ف4ن
@أمينهإثيوبيا-ف4ن 27 дней назад
ከወዳድካት ቤተሰቦቿን ጠይቀህ ኒካህ እሰርላት ለሚን ተስጨንቃተለህ በሸሪአው መንገድ በሀለል ተጋቡ
@SonySony-gf2ei
@SonySony-gf2ei 27 дней назад
አህሙየ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሲቀጥል አህሙ አላህ ያሰብከው ያሳካልህ ደስታህ ያስደስተኛል ሀዘንህ ያሳዝነኛል
@Zeyneba-v5k
@Zeyneba-v5k 27 дней назад
አህሙ ዝም ብላቹ አትንዛዙ ወላሂ ምን ልበል ባአላህ ቆይ ካፍቀርክ ጠይቃት ካልሆነ አንተ እንዳትጎዳ እራቅ ከሷ ፈኪየ ምክር ነው የሰጠናት እንደ ቤተሰብ ደግሞም ግደታችን ነው መስማትም አለበት አብሺሩ አላህ ሀሳባቹሁን ያሳካለቹ ኢንሻአላህ
@ZuzuMohamed-kt2ir
@ZuzuMohamed-kt2ir 27 дней назад
አህሙ ቶሎ ተመለስ ፈኪ ዳግመኛ እንድትጎዳ አንፈልግም ይቅርታ ትልቅነት ነው ይቅር ተባብላችሁ በቀጣይ ቢድወ አንድ ጋር ማየት እንፈልጋለን የምትሉ በላይክ አሳዩ 👍🙏♥️♥️
@SirajSiraj-qn2hv
@SirajSiraj-qn2hv 27 дней назад
❤❤❤
@munaahmed5876
@munaahmed5876 27 дней назад
እኔ ምንም አይነት ደራማ አላይም አንተና ፈኪ በጣም ነዉ ምውዳቹ ወላሂ ሁለታቹም የሚመስል እህቴም ወንድም አለኝ አላህ አንድ ያርጋቹሁ
@ZaharaMuhammad-wg6mh
@ZaharaMuhammad-wg6mh 27 дней назад
ግንውዶ የየትአገርልጂነውአህሙ
@ቤተ-ገዮሪጊሰ
@ቤተ-ገዮሪጊሰ 27 дней назад
አይ ከኛ የሚደበቅ የለም እኛ የመዳም ታክሲ 👌ዶክተር ነን ክክክክ በል ወደ ቆም ነገሩ ገባ😁😁 ደሞ ታሰታወቃለህ የትልቅ ሰዉ ልጂ ነህ እሰይ ምርቃኑ ያሰደሰተዉ👍👍👍👍 አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@safiyasergota
@safiyasergota 27 дней назад
አይይይ አህሙ አንታም ፈኪም አለጣፈችም ግን እህቴ ነሽ ነዉ የልከዉ አራ ታዉ አትጨወቱብን😂😂
@user-qm3vv2yo9h
@user-qm3vv2yo9h 27 дней назад
እህ አውቀነዋል እኝ የመዳም ቅመም አንሸወድም😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉
@AsfFsa-u5x
@AsfFsa-u5x 27 дней назад
እነዚሕ ድሮም አሻንጉሊት አድርገውናል ባናያቸዉ ይሻላል
@Ihg-jn7vd
@Ihg-jn7vd 27 дней назад
አተም ግልፅ አርገህ ንገራት ላገባሽ እፈልጋለሁ ብለህ ጠይቃት እምትሉ ❤❤❤❤❤
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 27 дней назад
እህቴነሺ እኛለ እዴትነው የጋብቻ የሚጠይቃት ሆ
@RewdaHussen
@RewdaHussen 27 дней назад
እኮ ከጠየቀቡሀላ ባትረዳዉ ነው ሚያሰቆጣዉ
@user-yh8kb3pk1r
@user-yh8kb3pk1r 27 дней назад
እደዛማ እዳይላት እዳርቀው ፈርቶ ነው
@Ihg-jn7vd
@Ihg-jn7vd 27 дней назад
@@RewdaHussen እኮ አሁን በደፈናው ምንዋጋአለው ቢወራው እብጭአርጎይገራት
@Ihg-jn7vd
@Ihg-jn7vd 27 дней назад
@@user-yh8kb3pk1r እናታዳ በደፈናው አትረጅኝማለት ምንዋጋ አለው በሷአይፈረድም
@faezaberhan4282
@faezaberhan4282 27 дней назад
ሲጀመርም አዝነህ ታሪኳ አሳዝኖህ ያፈቀርካት እኳን እንባዋን አይተህ አይዞኝ አህሜ ሆዴ ቡቡ አላህ ስርጋችሁን ያብላን ያረብ ዱኣ ላይ ነኝ ❤❤😅
@ekrW
@ekrW 27 дней назад
ድስ ይላል እኛም ድስ ብሎኛል ፈኪያ ይቅርታውን ተቀበይው ሁለተኛ እንዳታስከፍት አህሙ በሰላም ህጀ ልምጣ እያለ ለምን ያህን ያህል ሆ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 27 дней назад
demeruje.ples🎉🎉
@Chain.I
@Chain.I 26 дней назад
@ToybaNuriya
@ToybaNuriya 27 дней назад
ኧረ ማነው እንዴኔ ፈኪያ ትመጣለቺ እያለ ጨርሶ ያየው አህሙ ወላሂ ከፈኪያ ጋር ነው የሚያምርባቺሁ አላህ ያግዛቺሁ በሎቸው ❤❤
@Ahlam-q1l
@Ahlam-q1l 26 дней назад
አህሙየ ምርጥ መንድማችን አላህ ያስደሳስህ የምር አላህ ይጨምርል ❤
@susuhabeshawit
@susuhabeshawit 27 дней назад
ሁሉም አንደኛነኝ ይላል ማነው ሁለተኛ 😂 አህሙዬ አሚን ብለናል አንተንም የምፈልገውን አሏህ ይስጥህ ያሰብከውን ያሳካልህ አብሽር ሁሉም አሏህ ሲፈቅድ ነውየሚሆነው እና በርታልን
@jamilajamila8797
@jamilajamila8797 27 дней назад
😂
@ShkuSheku
@ShkuSheku 27 дней назад
አህሙዋ ሄጄ ነበር ሻንጣዬን አዝዬ በቃ ተመለስኩኝ እንባሽን አይቼዬ
@semiramohaned
@semiramohaned 27 дней назад
👍ግጥሙ ቤት አልመታም ክክክክክክ
@ShkuSheku
@ShkuSheku 27 дней назад
@@semiramohaned 😃😃😃
@Demakelifa
@Demakelifa 27 дней назад
ባንተ ብስጭት ስልኩዋ ተሰብሩዋል ገዝተህ ካሳት ይቅርታ ስትጠይቃት ❤❤❤❤❤
@user-id9ow5rc8i
@user-id9ow5rc8i 27 дней назад
አህሙ ወደ ፈኪ የሚለስ የምትሉ👍👍
@MedinaEndris-ck4jt
@MedinaEndris-ck4jt 27 дней назад
አሚን አሚን ላንተም መልካሙን ሁሉአላህ ይወፍቅህ ከምትወደው ጋር አላህ ያኑርህ አህሙዬ
@Jem-fw9ke
@Jem-fw9ke 27 дней назад
ሴትልጅ ስትከፋ ማየት አልፈልግም ብለህ ሳበቃ አተው አስልቀስካት
@MekiyaWasse
@MekiyaWasse 27 дней назад
በአላህ ፈኪስታለቅስ እኔ አልችልም አህሙዬ እባክህ ወድሜ በአላህ😢😢😢😢
@jemila602
@jemila602 27 дней назад
አህሙ ለምን ግን ለምን ወላሂ ፈኪ የኸ አይገባትም ያለውን የሚሰማህነገር በግልፅ ንገራት በዛላይ ትግስት የሚባል ነገር አለ ቤተሰቦቿን ትታ የመጣችው ዴልቷት ነው እንዴ ሳቋን አይተን ሳንጨርስ ድጋሜ ታልቅስ አህሙ የሆነ ነገር ገዝተህ ሂደህ ይቅርታ ጠይቃት ከፈኪ አንድ የእንባ ጠብታ ማየት አንፈልግም
@zeharn-uw9td
@zeharn-uw9td 27 дней назад
ወላሂ ትክክል ነሽ ማለት ገና ፈገግ በማለቷ ቤተሠብ አጠገባ የለ እውነት በጣም ነው የሚሠማት
@Hgg-qb7rx
@Hgg-qb7rx 25 дней назад
አህሙና ፈኪ ሀድላይስትሆኑ ነዉደስምትሉት አትደባበቁ አይዞቹህ ፍቅር ተደብቆ አይሆንም ተገላለጡ ዉዶቸ🎉🎉
@fafitube2448
@fafitube2448 27 дней назад
አህሙ እኳን ደህና መጣህ😂 ፈኪ ከዚ ብኋላ ት/ት ይሆናታል እኛ ያልነዉ ታክብርህ ነዉ 😂😂😂😂😂
@zeinab3029
@zeinab3029 27 дней назад
አህሙ አብሽር እኛ ተረድተንሀል ግን ንገራትና መልስዋን ብትስማ ይሻላል እኛ ሚስከፍ ነገር ምን አልናት አፍቅሮሽ ነው ተረጁ ነው ያልናት እኮ ያለቅሰችው እርግጠኛ ነኝ እርስዋም ስለ ምትፍልግህ ነው ስለዚህ ፍቅርህን ግለፅላት እስዋም ትወድሀለች ያስታውቅባታል ትንደርድራ ነው ያው የሴቶች ፀባይ ነው
@zahraliban5714
@zahraliban5714 27 дней назад
ላንተም እንደዛው ተባረክ የመ ጨረሻውንም አላህ ያብጅልህ።እህል ውሀችሁ እንድ ላይ ካለ አላህ አንድ ትሆናላችሁ እንሽእላህ 🙏❤️❤❤
@Yenanafkotenatanat
@Yenanafkotenatanat 27 дней назад
ማን ነው እንደኔ አህሙን ያለ ፈኪ ሲያየው የከፋው😢ወላሂ ከፋቶኛል ግን ኢንሻ አላህ በቀጣይ አይደለም በቪድወ በሂወትህ አብራህ እንደምትሆን መርሬ ዱአ አደርግላችሆለሁ ኢንሻ አላህ ።❤️
Далее
😂😂
00:16
Просмотров 922 тыс.
БЕЛКА РОЖАЕТ? #cat
00:21
Просмотров 817 тыс.
wan baye nama ajayibu mee dawadha
2:24
Просмотров 12 тыс.
አህሙ ስለፈኪ ምን አለ
11:08
Просмотров 25 тыс.