Тёмный
No video :(

✔ከሰዉ ወይስ ከፈጣሪ||እንደ ኤሊ አይነት ልብ ይኑርህ || ሁሉንም ታልፈዋለህ || 

Abelex The Ethiopia ◉
Подписаться 29 тыс.
Просмотров 363
50% 1

#Subscribe ‪@abelex_the_ethiopia‬
#like_comment and #share the video
ከሰው ነው ወይስ ከፈጣሪ?
_____________________________________________
እንሰሳቱ ተሰባስበው ሲመክሩ አዳኞች ደረሱባቸው እና 'እንሽሽ፣ እናምልጥ፣ ሩጥ እንሩጥ!' እየተባባሉ መወራከብ ጀመሩ አሉ።
በዚህ መሐል ኤሊ ድምጿን ከፍ አድርጋ አንድ ጥያቄ ጠየቀች፦
¶¶እየመጣብን ያለው አደጋ ከሰው ነው ወይስ ከፈጣሪ?¶¶
ሁሉም በአንድ ድምጽ ¶¶'ከሰው ነው!¶¶ ሲሉ መለሱላት፥ እሷም፦
¶¶እንግዲያው ፈጣሪዬ ይጠብቀኛል !¶¶ በማለት ተረጋግታ ተቀመጠች፤ ሌሎቹ እንስሳቶች ድርጊቷን በቂልነት ተመልክተው እየተሳለቁባት ሽሽታቸውን ተያያዙት። በዚያ ላይ፥ በዚያን ዘመን ኤሊ ከድመት የለሰለሰ የቆዳ ሽፋን ነበራት ይባላል።
አዳኞቹ ደርሰው በጦርም፣ በጎራዴም፣ በሶማያም፣ በድንጋይም አዋክበው ብዙ ግዳይ ጣሉ፤ አንዱ ጎበዝ አዳኝ ሻካራ አለት ላይ ተቀምጦ በቁጭት ¶¶ያቺ የሚያምር ለስላሳ ቆዳ ያላት ዔሊ ብቻ አመለጠችን!¶¶አለ።
አዳኙ የተቀመጠባት ሻካራና ጠንካራ ዓለት ያቺ ባለ-ለስላሳዋ ቆዳ እና በጽኑ እምነቷ የበረታ ሽፋን የተሰጣት ዔሊ ነበረች።
ይህ ሁሉ እንዴት እና ለምን ተፈጸመ? ምክንያቱም ከሰው የሚመጣብን ከሆነ የምናመልጠው በመሯሯጥ ሳይሆን ፈጣሪህ እንደሚያድነን በማመን ይህ ዕምነትምበአንደበት የሚገለጽ ሳይሆን በልብ ዕምነት በመጽናት የሚፈጸም ነው።
ሰዎች ሲፎክሩባችሁና በሕይወታችሁ ሲወራረዱ፣ የመከራ መዓት ተደራርቦ ሲመጣ ብዙ አትረበሹ፤ የሰውን ጥቃት በመሸሽና በመረበሽ አታመልጡትም፤ ከሰው ለመጣ፥ ጠባቂዬ አለ ብላችሁ በፈጣሪያችሁ አምናችሁ ትጠበቃላችሁ፤ የመከራውን ናዳ እንደጉም የሚያቦን፣ ከበድ ሸክሙን ከገለባ የሚያቀል የአለት ከለላ ትጎናጸፋላችሁ።
ምክንያቱም ... እርሱ ፈጣሪያችሁ ነውና 🙏
የፈጣሪ ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን !
© ከመፅሐፍ ማዕድ የተገኘ
Tags for this video '" inspire ethiopia, inspire ethiopia new video, enspire ethiopia, dawit dreams, ስነወርቅ ታዬ, እንስፓየር ኢትዮጵያ, Amazon USA, Amazon Canada, Amazon, android app development, ethiopian motivational speakers, online school, online learning, how to, new website, website development, new android app 2023, android app, social platforms, new social platforms, ethio tiktok, online shopping, online markets,online marketing, bitcoin,bitcoin mining,cryptocurrency,crypto,bitcoin today news,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur, New Ethiopian Orthodox Mezmur, Eregnaye, Dink Lejoch, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethio Forum, Abiy Ahmed, Ethiopian News, Breaking News, Gege Kiya, Gigi Kiya, Yoni Magna, Jiji Kiya, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, Veronica Adane, Selam Tesfaye, Hanan Tarq, Dallol Entertainment, Babi, Abrelo HD, AC, Aser Tad, Manda, ZEHA, Kana TV, EBSTV Worldwide, Fana TV, TPLF, Ethio 360, Yeneta Tube, New Tigrigna Music, New Oromo Music, Adanech Abebe, The ATR, Rakeb Alemayehu, Ehuden be EBS, Kdamen Keseat, New Ethiopian Movie, New Ethiopian Amharic Movie, New Ethiopian Film, Ethiopian Comedy, Habesha Tik Tok, New Ethiopian Music 2022, Hachalu Hundessa, Arts TV Worldwide, Frash Adash, "'

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 6   
@GhhFt-xp7dj
@GhhFt-xp7dj 3 месяца назад
Fetari Yemesgen
@obsaajiruu7010
@obsaajiruu7010 Год назад
Alhamdelillah
@filmonbokration766
@filmonbokration766 Год назад
Fetart ymesgen❤
@jmaryamqwe7202
@jmaryamqwe7202 Год назад
Fetari yemasigan
@filmonbokration766
@filmonbokration766 Год назад
Thanks bro ❤❤
@abelex_the_ethiopia
@abelex_the_ethiopia Год назад
Any time ❤
Далее
مسبح السرير #قصير
00:19
Просмотров 2,1 млн