Тёмный
No video :(

✝️ሕያዋን ድንጋዮች✝️መምህር ብርሃኑ አድማስ | ሁላችንም ካህን መሆን አንችልም? | ጥሬ ስጋ በብሉይ ኪዳን ክልክል ነበር | ሩካቤ ከጋብቻ በፊት ይፈቀዳልን? 

ማኅበረ ጽዮን
Подписаться 152 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️አዲሱን የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
/ @mahiberetsion
እግዚአብሔር ያክብርልን

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 48   
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 3 года назад
ላስተማሩን መምህር ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Год назад
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን ከበደላችን ያነፃን አሜን አሜን!!!
@anakhanded485
@anakhanded485 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@MaMa-zr1ry
@MaMa-zr1ry 6 месяцев назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማአትን ያውርስልን!!!
@sebleabera4939
@sebleabera4939 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ፈጣሪ ይባርከው
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 Год назад
Amen amen amen
@user-pz8nl9sz6u
@user-pz8nl9sz6u 3 года назад
የሕይወትን ቃል ያሰማልን🙏🙏መምህሬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@madesign21
@madesign21 3 года назад
መምህር ያስተማሩትን ትምህርት ከዩቲውብ እየቃረምኩ እየሰማው ነው ... እድሜና እና የአገልግሎት ፀጋውን ያድልልን መምህራችን
@tilahunalegn3126
@tilahunalegn3126 2 года назад
Me too dear,
@MM-yp5vj
@MM-yp5vj 2 года назад
1 Peter 2 (አማ) - 1 ጴጥሮስ 9: እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤ የክርስቶስን ስፍራ አይውሰዱ በሰውና በእግዚአብሔር መካከል መካከለኛ ክርስቶስ ነው ዳግመኛ በክርስቶስ ከተወለድን ግን ሁላችን ቃሉ እንደሚለው የንጉሥ ካህናት ነን። ምእመናን ቃሉን በሚገባ በራሳችሁ አንብቡት 1 Peter 2 (አማ) - 1 ጴጥሮስ 9: እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤
@solomonjima2097
@solomonjima2097 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም ያገልግሎት እድሜን ይስጥልን። ድንግል ትባርክልን ትጠብቅልን።
@matebulimeneh1980
@matebulimeneh1980 Год назад
ድንቅ ትምህርት.... ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@lamesginaddisu5976
@lamesginaddisu5976 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር! እናንተም አዘጋጆች እንዲህ የሕይወት ምግብ የሆነዉን ቃል በየሳምንቱ እያዘጋጃቸሁ ስለምትመግቡን ድካማቸሁን ፈጣሪ ይቁጠርላቸሁ። መምህር ብርሃኑ ግን ከሶሻል ሚዲያውም ስለጠፋ (ምክንያቱን እገምታለሁ) ቢያንስ እንደዚህ እየጋበዛቸሁት እንዲያስተምረን ብታደርጉ - በተለይ እንደ ዲ/ን ሄኖክ የጋብቻ ትምህርት እና ራሱም ስለቅዳሴ እንዳስተማረው የሆነ ተከታታይ ትምህርት እንዲያስተምር ብታደርጉ ደስ ይለኛል። ካልኩ አይቀር - ለምንድን ነው ግን መጽሐፍ የማትጽፍ በሉልኝ! በተረፈ አገልግሎታቸሁን ሁሉ ፈጥሪ እንዲባርክ እመኛለሁ።
@Calcio017
@Calcio017 3 года назад
መምህር ብርሃኑ አድማስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን! የተማርነውን በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍልን! መምህራችንን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን! አዘጋጆቹንም እመብርሃን ትጠብቅልን!
@adonaygebre7593
@adonaygebre7593 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@solomontenaye6655
@solomontenaye6655 3 года назад
ተወዳጁ መምህር፣ በአግልግሎትህ እንደቀደምህ ኑር!
@fentayesisay8920
@fentayesisay8920 Год назад
I am always being impressed with this sermon. I get my rest in sermons by dn birhanu.
@solianaberihun
@solianaberihun 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ እኛም የተማርነውን እንድንኖርው እግዚአብሔር ይርዳን ማስተዋሉን ያድለን የብሉይውን ከሐዲስ የሐዲስን ከብሉይ ጋር በማገናኘት ክእኛ ጋር እንዴት እንደሚያያዝ የምታዩበት መንገድ በተለይ አንተና ዲያቆን ያርጋል አበጋዝ ይገርመኛል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 3 года назад
Amen.Amen.Amen Kale.hiwet.yasemalen
@tilahunalegn3126
@tilahunalegn3126 2 года назад
Txs, u expressed my emotions. How brilliant this preacher is?! እንዳናሰናክለው ግን፣ ውዳሴ
@biniyamgetu257
@biniyamgetu257 3 года назад
እድሜና እና የአገልግሎት ፀጋውን ያድልልን መምህራችን
@user-zl4mr2uf1v
@user-zl4mr2uf1v 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲 💒 🤲🤲🤲 💒 🤲🤲🤲 💒 🤲🤲🤲
@MoriGila
@MoriGila 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰሜልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህር ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ የምወደው እና የማከብረው ምርጥ የተዋህዶ ፈርጥ ነው ለአንድ እብድ ዘመድኩን የሚባል ሰው አንድ ወቅት ጆሮዬን ሰጥቼ ስለ ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ የተናገረው ጸያፍ ነገር ልቡናዬን ረብሾት ነበር
@tilahunalegn3126
@tilahunalegn3126 2 года назад
But the reaction from Dn Birhanu was also informative. It will be fair to abstain from judgement before we see the end.
@sarayedingllijisara7713
@sarayedingllijisara7713 3 года назад
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 года назад
Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn
@biniyammesfin6618
@biniyammesfin6618 3 года назад
የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህር
@user-pi4mv8xz2i
@user-pi4mv8xz2i 3 года назад
AMEN AMEN AMEN KALE HIYEWET YASEMALN
@arongezhagen2815
@arongezhagen2815 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏
@babymt1678
@babymt1678 3 года назад
መምህር ቃለህ ሕይወት ያሰማልን
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 3 года назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@sara.gonderethiopia2905
@sara.gonderethiopia2905 3 года назад
የህይወትን ቃል ያሰማልን የተወደድከው መምህራችን!! ተማሪዎችም አስተያየት ከመስጠታቸው በፊት ጨርሰው ሰምተውታል ብየ አስባለው.... ሳይስሙ ቃለ ህይወት ያሰማልን ማለት በየፔጁ ስለለመዱ ጨርሰው መስማት የለመዱ አይመስለኝም። #ማኅበረ ጽዮን የራሳችሁን ቻናል በመክፈታችሁ ደስ ብሎናል የዲያቆን ሄኖክን ስለ ጋብቻ ትምህርት ከክፍል 6 ነው የጀመራችሁት እስከ 5 ያለውን #kiduel ላይ የወጣቶች ህይወት በሚል የተማርነው ነው።
@user-dz1zw7ho4w
@user-dz1zw7ho4w 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚🙏
@user-mo6ge8dd2b
@user-mo6ge8dd2b 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@kidistsolomon4793
@kidistsolomon4793 3 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nahomfitsum2075
@nahomfitsum2075 3 года назад
Qale Hiwot yasemalen 🙏🙏🙏
@meronl.andemeskel7638
@meronl.andemeskel7638 3 года назад
Qale hiwotn yasemalen
@YonasTabor-vt7no
@YonasTabor-vt7no 10 месяцев назад
90
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 2 года назад
ቃለ ህይውን ያሰማልን
@trial7951
@trial7951 2 года назад
በክ/ሥም ገ/ሚካኤል እባላለሁ። ኃጥያት በረታችብኝ።ይቅርታ አገኝ ይሆን? እባካችሁ አስቡኝ።
@fentayesisay8920
@fentayesisay8920 Год назад
This brother has limited number of sermons on line. What shall I do to access more of his videos?
@trial7951
@trial7951 2 года назад
ጥልቀትህ ይገርማል። በዚህኛው ዘመን እናንተን ያስነሳልን አምላክ የተመሠገነ ይሁን።
@fentayesisay8920
@fentayesisay8920 Год назад
How are u expressing? It's not from the land of human beings.
@aynadisendale7308
@aynadisendale7308 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@Erena67
@Erena67 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@rahelhalefom1327
@rahelhalefom1327 3 года назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Далее
3d printed demon core vs real
00:24
Просмотров 7 млн
How to get Spongebob El Primo FOR FREE!
01:36
Просмотров 15 млн