Тёмный

❌👉[ይሄን ሳትሰሙ እንዳታስቀድሱ]💥በቅዳሴ ጊዜ እነዚህን እንዳታደርጉ 

ጊዜ ቲዩብ gize tube
Подписаться 258 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

#gizetube #ጊዜቲዩብ
ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ
#gize tube / @gizetube28
#gize facebook / gizetube-%e1%8c%8d%e1%...
#gize tiktok www.tiktok.com/analytics?lang...

Развлечения

Опубликовано:

 

18 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 88   
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 4 месяца назад
እረ ምን አይነት ጸጋ ተሰጠህ መምህር ❤ ቃለህይወትን ያሰማልን 😢 በእዉነት ልዑል እግዚአብሔ ሳናዉቅ በስህተት ስናዉቅ በድፍረት የሰራነዉን ኀጥያት ይቅር ይበለን 😢 እንዴት ያስፈራል ምስጢሩ ሲነገር😢😢😢
@aynalemsbhatu2542
@aynalemsbhatu2542 3 месяца назад
Kale hywot yasemalin Amen
@user-my5rd7ip2w
@user-my5rd7ip2w 3 месяца назад
Q😂p2
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 3 месяца назад
Betam bewunet 😢😢😢😢
@user-oi7lg2yk4h
@user-oi7lg2yk4h 4 месяца назад
ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በሂወት ይጠቡቅልን አሜን
@hailenmamo1144
@hailenmamo1144 4 месяца назад
መምህራች አንኳን ደና መጣህ በውሀ ጥም የተቃጠለ ውሀ ሲጠጣ ቅዝዝቅ አንሚል ሁሉ ያንተ ትምርት በሀጥያትና በዓለም ውክቢያ የሚሰቃየው አካላችንን ያንተ ትምርት ቅዝቅዝ ያደረጋል ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ
@rahelgetachew8684
@rahelgetachew8684 4 месяца назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለእኛም ማስተዋልን ይስጠን። ።
@user-to3wu9fn2m
@user-to3wu9fn2m 4 месяца назад
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘበናቸዉን ይባርክልን እኛም የሰማንዉን በየልቦናችን ያሳድርብን🤲🤲🤲🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian 3 месяца назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ሕያውና ዘለአለማዊይ ቅዱስ ቃልህን ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን? ስለ ሕያው ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን፫💒💒💒💐💐💐💐💐 በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን💐💐💐💐
@miniagebrenegus7156
@miniagebrenegus7156 4 месяца назад
እግ ግሩም አጥትን ነፍስን የሚያረሰርስ ግሩም ጥኡም ድንቅ የማይጠገብ ትምህርት ነው ለመ ምራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@tofikshewa8283
@tofikshewa8283 3 месяца назад
እግዚአብሔር እድሜ ይሥጥህ ትምህርትህ እጅግ ይጣፍጣል እድሜ ይሥጥልን ውድመምህራችን በጣም ነው የምወድህ እመብርሀን ትባርክህ
@genetseleshi2430
@genetseleshi2430 4 месяца назад
አሜን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ደስ ይላል አንድ ጥያቄ ግን አለኝ ምእመናን ደረጃውን አይነኩም መጋረጃው አይነኩም እንዳይቃጠሉ ብለውናል በወንጌል ደግሞ 38 አመት ደም ሲፈሳት የነበረች ሴት የጌታችንን ቀሚሱን ዳሳ ወዲያው ከበሽታዋ ተፈወሰች እርሱሞ እምነትሽ አድኖሻል ነው ያላት እንጂ አላቃጠላትም በመቅደስ ውስጥ ያለው የጌታችን ስጋና ደም ነው የሚፈተተው ለምንድነው ደረጃው ሰለነካን የምንቃጠለው?
@hanasisay4628
@hanasisay4628 4 месяца назад
ቴሌግራም ላይ የዩሀንስ ንስሀ ብለው ከገቡ በኋላ ጥያቄዎትን ቢያቀርቡ በ24 ውስጥ መልስ ያገኛሉ
@melakubelachew
@melakubelachew 4 месяца назад
ወንድሜ ጥሩ መልስና ጥያቄ ነው ፡፡አንዳንዴ ስረአተ ቤተክርስቲያን እና መጽሐፍ ቅዱስ ማስታረቅ ነበረባቸው ፡፡
@user-dv8op2fj7k
@user-dv8op2fj7k 4 месяца назад
በእውነት እግዚአብሔር ይይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በቤቱያፅናልን
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c 4 месяца назад
በእዉነት ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሕ🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@sassfssd7085
@sassfssd7085 4 месяца назад
ብአውነት ቃል ህይወት ያስማ ኣባታችን
@heremelawesene
@heremelawesene 3 месяца назад
አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህርራችን 🙏🙏🙏❤❤❤
@almazabrah4893
@almazabrah4893 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህር
@genettesfa4142
@genettesfa4142 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን የለ ህይወት የሰማልን
@ayhuayhu2792
@ayhuayhu2792 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@ahmadmohmad9425
@ahmadmohmad9425 3 месяца назад
ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን❤
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 месяца назад
የሕወትን ቃል ያሰማልን ! አንድ የሚያሳዝነኝ ነገር ቢኖር ኢሄን ሳትሰሙ እንዳታስቀድሱ :እንዳትቆርቡ የምትሉ ዮቱበሮች እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ ።
@user-ed9tu2vi1w
@user-ed9tu2vi1w 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 😢👏👏👏ቃለ ሂወት ያሰማልን መህምር⛪️☦️🌷🌷🌷🌷🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ow6lr3tq9q
@user-ow6lr3tq9q 3 месяца назад
Qale hiwot yasemalen mengst semayaten yawrslen yeaglglot zemnoten Egziabher yibarklen Amen❤❤❤❤❤
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 4 месяца назад
በእዉነት፧ቃለህይወት፧ያሰማልንመምህር፧አሜን
@EtagnGmariam-rj8fi
@EtagnGmariam-rj8fi 4 месяца назад
ቅዳሴንበማገባ ተረድቻለሁቃለህይወት ያ ሰሜልን አሜን።
@mulualemteshome9267
@mulualemteshome9267 4 месяца назад
amen amen amen qalehiywot yasemah
@user-cb1ox4vj9g
@user-cb1ox4vj9g 4 месяца назад
አሜን 💖❤️❤️አሜን 💖❤️❤️አሜን 💖💗❤💔💔💔💗💔💓💗🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💚💛❤🕌🕌🕌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ed9tu2vi1w
@user-ed9tu2vi1w 4 месяца назад
🤪🙄⛪️👏👏👏🌷🌷🌷🌷
@user-ep4ru3cg9i
@user-ep4ru3cg9i 4 месяца назад
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ruthtekletsadik1157
@ruthtekletsadik1157 4 месяца назад
ቃለሕወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎት ይባርክለዎት
@user-xi2kb6kx6s
@user-xi2kb6kx6s 4 месяца назад
መምራችን ቃለ ይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመኖችንእግዚአብሔር አምላክ ያርዝ ምልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
@YdnkachwMeles
@YdnkachwMeles 4 месяца назад
ስለ ቅዳሴ አስተምሮት በጣም እመስግለን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን መግስተ ስማያትን ያዋርስልን ያገልግሉት ዘመኖን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን አሜን❤❤❤
@GenetUae
@GenetUae 4 месяца назад
ameeennn qalhiyot yasmalin mamirachin
@abrahamtewachee7011
@abrahamtewachee7011 4 месяца назад
kale hiwot yasemaln bertuln feteri ybarkachhu
@ElfSaron
@ElfSaron 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ 🙏
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 4 месяца назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን 🇪🇷❤️🙏
@user-dn9sn1nz4s
@user-dn9sn1nz4s 4 месяца назад
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን
@titinba5028
@titinba5028 4 месяца назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ❤
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 4 месяца назад
ወንድማችን እናመረግናለን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@user-kg9wx6ue1y
@user-kg9wx6ue1y 4 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማል፡ን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው
@user-kw6in5ns5h
@user-kw6in5ns5h 4 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን
@MisrakWorku-li7nn
@MisrakWorku-li7nn 4 месяца назад
ደስ እሚል ትምህርት ነዉ ።
@user-du4bw9nx3e
@user-du4bw9nx3e 4 месяца назад
Amen Amen Amen qale hiwot yasimalin memeharchin igizihaber idme xen yisixilin 😂😂😂yasimaniwen bilibonchin yasdiribn 💒💒💒♥️💛💚
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 4 месяца назад
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤
@user-wr2tp7ji4j
@user-wr2tp7ji4j 3 месяца назад
Amen.❤❤❤
@eteneshkassahun7921
@eteneshkassahun7921 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@workineshadugna
@workineshadugna 4 месяца назад
Amen Amen Amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤
@MisrakWorku-li7nn
@MisrakWorku-li7nn 4 месяца назад
እድሜ ጤናና ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን
@user-op1zr8tz7s
@user-op1zr8tz7s 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@AnbutAm-xe1wc
@AnbutAm-xe1wc 4 месяца назад
ቃለሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@lemlemdesta2578
@lemlemdesta2578 3 месяца назад
kale hiwet yasemaln memhrachin
@hulugrgesh
@hulugrgesh 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏❤
@BeleteMekonn
@BeleteMekonn 2 месяца назад
ቃለ ህዮዎት ያሠማልን
@Ikomindaye
@Ikomindaye 4 месяца назад
መምህ ቃለ ህወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድለን
@user-sb9mt4dj6h
@user-sb9mt4dj6h 4 месяца назад
Yemgerem kale...selekedase bezume alawekem neber.yebelete tsegawen yabezaleh❤❤❤❤❤❤
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 4 месяца назад
ቃለሕይወት. ያሰማልን. !
@Birku-ib1mg
@Birku-ib1mg 3 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤
@user-sb9mt4dj6h
@user-sb9mt4dj6h 4 месяца назад
Amazing knowledge ❤❤❤❤❤❤bless you memeher
@debritulema8805
@debritulema8805 4 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-bj9gh6cx6p
@user-bj9gh6cx6p 3 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@destazeru
@destazeru 4 месяца назад
አሜን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 3 месяца назад
Ameen Ameen Ameen Kal hiwot yasemalen hamlak hoye lanem mastawalen adelng 🤲😔😔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-sb9mt4dj6h
@user-sb9mt4dj6h 4 месяца назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@Seni1286
@Seni1286 4 месяца назад
Kale hiwot yasemalen
@alem7337
@alem7337 4 месяца назад
Kal heywat ysemalen 🙏🙏🙏🙏🙏
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 4 месяца назад
Bezu temrte temrenbtale kale eywete yasemalne memerchne
@AT-fu3sp
@AT-fu3sp 4 месяца назад
ይቅርታ ስታስተምሩ አባቶችን እያስተዋወቃችሁን ነገር ግን የቆማችሁበትን ደብር ሁላችሁም አታስተዋዉቁንም እኛ በቦታው የሌለን ብትነግሩን የት ቆማችሁ እንዳላችሁ ስለምናውቀው በዚያ ሰዓት አገራችን ውስጥ ከሕዝቡ መካከል አብረን ያለን መስሎ ይታዬናልና የትኛው ቤተክርስቲያን ላይ እንዳላችሁ ግለጹልን ጥሩ ታስተምራላችሁ በጣም ደስተኞች ነን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን:: እናችሁ አሜን!!!
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 4 месяца назад
Qalhywetin yasemalin 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@sisaayfiraol
@sisaayfiraol 3 месяца назад
Beredawun kalnekan min iregxen New yeminhedewu
@MisrakWorku-li7nn
@MisrakWorku-li7nn 4 месяца назад
እንደዉ ፕሮቴስታንት ወገኖቻችን ምን ሆነዉ ነው መልአክቶችን አያስፈልጉንም የሚሉት
@lemlemdesta2578
@lemlemdesta2578 3 месяца назад
gze tube bertuln
@selamawitworku
@selamawitworku 4 месяца назад
ቅል ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
@meseretlemma8090
@meseretlemma8090 3 месяца назад
ቃለ
@genetelaelias2844
@genetelaelias2844 4 месяца назад
ኧረ ይሄን ት/ት በየ ቤተክርስቲያኑ ማስተማር ያስፈልጋል ምክንያቱም መምህር ያስተማሩትን ት/ት ብዙ እህቶቻችን ላይ በቤተክርስቲያን ቅዳሴ ላይ እያየሁት ስለሆነ
@bizuayehuaddis8230
@bizuayehuaddis8230 3 месяца назад
❤😂🎉😢😮😅😊 1:37
@gizachewkebede7984
@gizachewkebede7984 4 месяца назад
የማስተማር ችሎታህን/ገላጭነትህን ሳላደንቅ አላልፍም። ትርጉሞችህና ማመሳሰልህ ግን ጥያቄ ያስነሳል። ለምሳሌ ዛራ ያለውን አውደምረት ከእግዚአብሔር በተራራው መገለጥ ጋር ማነጻጸርህ፤ ሙሴ ስደስት መጋረጃ ይገልጥ ነበር ሰባተኛውን ግን አይ። በኢየሱስ ዘመን ዛሬ ያለው ወይም በብሉይ የነበረው የቅዳሴ ስርአት ነበሰወይ? ቅዱስ ቁርባን ሲወሰድ ሀበስቱና ወይኑ ወደ ደምና ስጋ ይቀየራል? (በዕምነት እንደየሱስ ስጋና ደም እንቆጥራለን እንጅ) ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ ታምናለህን? እንገዲያስ ወላዲተ ኢየሱስ ቅድስት ማርያም ሞት ትንሳኤና እርገት ከምን መጦ ነው በግሪኩ ካህን ትምርት የተደመምከው?
@genethabtamu2166
@genethabtamu2166 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Birku-ib1mg
@Birku-ib1mg 3 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤
@user-eh5zk2dq4c
@user-eh5zk2dq4c 3 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@Birku-ib1mg
@Birku-ib1mg 3 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@zelalemsebhat5132
@zelalemsebhat5132 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Birku-ib1mg
@Birku-ib1mg 3 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤
@Birku-ib1mg
@Birku-ib1mg 3 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤
@Birku-ib1mg
@Birku-ib1mg 3 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤
@Birku-ib1mg
@Birku-ib1mg 3 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤
@amwolde2619
@amwolde2619 4 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን
Далее
Chinese kung fu ||#shorts
1:00
Просмотров 33 млн