Тёмный
No video :(

❤️ባልሽ የሚወድሽ መሆኑን የምታውቂባቸው 3 ምልክቶች❤️ 

Hassen Belayneh HB
Подписаться 201 тыс.
Просмотров 109 тыс.
50% 1

ባልሽ የሚወድሽ መሆኑን የምታውቂባቸው 3 ምልክቶች
• 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ............
=================
ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
==================
ይከታተሉ | Follow me on:
ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
ፌስቡክ | / hasen.belayneh
ቴሌግራም| t.me/HassenBel...

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,4 тыс.   
@hawi5630
@hawi5630 2 года назад
እኔስ በጣም የሚወደኝ ባል አለኝ ደሞ አላህ ሷሊህ በሆነ ልጅ እንዲወፍቀን የሁልግዜ ዱአየ ነዉ ኢንሻ አላህ
@AHh-mc5tc
@AHh-mc5tc Год назад
ማሻአላህ በዚህ ዘመን ካገኘሽ የሚወድሽ አትብቀሽ ያዥው ያኔ ተንከባከቢው አላሁ አክበር ብያለሁ የኡክቲል ከሪማ
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 6 месяцев назад
ማሻአላህ አላህ ይወፈቅሸ
@kedirzed6260
@kedirzed6260 3 года назад
ያረቢ ለሁላችንም አላህ ፍቅርን ይስጠን እኔ ባለቤቴ አብረን ተኝተን ለራሱ ይናፍቀኛል ወላሂ በዛ ላይ ውዴ እወድሻለሁ ሰለኝ እንባየ ባይኔ ይሞላል ይሄን የምሆነው ደግሞ ጥሩ ሰውነቱ ገዝቶኝ ነው አላህ ለሁላችንም ንፁህ ፍቅርን ይስጠን
@ksa-_-4549
@ksa-_-4549 3 года назад
ሲስቅ ሳኩኝ ልጁ ወይ ጉድ የኔ ፈገግታ ወይ ህፃን
@meremmuhye7628
@meremmuhye7628 3 года назад
ማሻአላህ ፍቅራችሁን እስከዛኝው ያርግላችሁ እህት
@ns6250
@ns6250 3 года назад
መሸአለሀ አለሀ አሰከ ጀነት የድረጊለቹሁ መሸአለሀ
@madenamd235
@madenamd235 3 года назад
ማሻከላህ ሀያት አያታቾሁን ያረዝምላቾሁ
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 3 года назад
ማሻአላህ ያዝልቃችሁ
@lkjhlkjh6454
@lkjhlkjh6454 3 года назад
ወላሂ አቅፎኝ እየናፈቀኝ አለቅሥ ነበር ነገር ግን ባሁን ሠአት ተለያይተን ነው ያለነው እና እህቶቼ ከምትወዱት አላህ አይለያችሁ
@user-oj4jt9tb3e
@user-oj4jt9tb3e 3 года назад
አሚን
@user-cb8gd1gg5b
@user-cb8gd1gg5b 3 года назад
በሰላም ያገናኝሺ
@mametube8792
@mametube8792 3 года назад
በጣም ያሳዝናል የተሻለ ይተካሽ
@mametube8792
@mametube8792 3 года назад
ወይንም እሱን በሰላም እና በፍቅር ልቡን በእዝነት ሞልቶ አላህ ይመልስልሽ
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 3 года назад
አሚንንንንንን ያረብ አንችንም አላህ ያገናኝሽ ማር ያረብብብብ
@kaloode334alfrst5
@kaloode334alfrst5 3 года назад
በጣም ይገርማል ባሌ እንደሚወደኝ በደንብ የገባኝ ይሄን ትምህርት ስሰማ ነው አልሀምዱሊላህ እኔም ይበልጥ ወደድኩት ወላሂ አሏህ ሷልህ ልጅ እንድወፍቀን ዱአ አድርጉልኝ እህት ወንድሞቸ
@tyjk4570
@tyjk4570 3 года назад
ማሻ አላህ
@hindmekonen6216
@hindmekonen6216 2 года назад
Allah Afiya yalachewu lejoche yistshe yareb
@maryamahmad2190
@maryamahmad2190 2 года назад
ወአለይኩም ሠላም አብዱ ረህማን ማር አላህ ያሣዲግህ
@AHh-mc5tc
@AHh-mc5tc Год назад
ማሻአላህ ለምኝው አላህን ይሰጥሻል ያረብ በይው ቀልብሽን ባይሆን አፅጅው ጥሩ ዱአ ከቆሻሻ ነገር ስለማያርፍ ንብ ብለሽ ሰይሚው ዱአን ንብ በተፈጥሮዋ ጥሩ ማአዛ ካለው አበባ ላይ ታርፋለች ለምን ቢባል ማር የሚባለውን ጣፋን ምግብ ለማምረት የኡክቲ እወድሻለሁ ለአላህ ብየ የኔ እንቁ
@user-sg3ps1bb6b
@user-sg3ps1bb6b 3 года назад
ምሣ በላሽ ቁርሥ በላሽ ይመምኝ ይቁረጠኝ እናቴ ነች ምትለኝ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ወላሂ
@user-xt9zk5sg7k
@user-xt9zk5sg7k 3 года назад
በጣም አላህ ረጂም እዲሜ ይሥጥልን እናቶቻችንን
@user-td2fe5nk6d
@user-td2fe5nk6d 3 года назад
እናቴም ትለኛለይ ግን።ስደት ላይሆኘ ባሌም።ይለኛል በላሽ ጠጣሽ ይላል አንዳደየ ስማርጥ አልበላም እለዋለሁ ለሱ ይመስለኛል።እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@hayunamama3216
@hayunamama3216 3 года назад
Alahum ameen ye enatochachnen edme ke afyana dsta ga yarzmln
@user-gd4su2st2v
@user-gd4su2st2v 3 года назад
@@user-td2fe5nk6d ክክክክ
@user-km1le1ix5h
@user-km1le1ix5h 3 года назад
እውነት
@user-sh5zc9op6j
@user-sh5zc9op6j 3 года назад
ክክ ማነው ያብዱ እርህማን ሳቅ ያሳቀው አላህ ያሳዲግህ ጀዛኩም አላህ ኽይር
@AA-du6my
@AA-du6my 3 года назад
እኔ በጣምነው ያሣቀኝ ሻይ እየጣሁ ሊደፋ እስሚይ
@lubabareshad5360
@lubabareshad5360 3 года назад
እኔ አብሬው ሳኩኝ ሳላቀው ወይ ጉድ
@user-sh5zc9op6j
@user-sh5zc9op6j 3 года назад
Lubaba Reshad ክክክክ እኔም
@salwasalwa802
@salwasalwa802 3 года назад
ክክክክ በጣም ደስ የሚል ልጅ አላህ ያሳድገው
@user-oe1ni9rl1m
@user-oe1ni9rl1m 3 года назад
እር እኒም ሳኮኘ አላህ ያሳድገው
@user-wu5dh9mr2i
@user-wu5dh9mr2i 3 года назад
አልሀምዱሊላህ ወላሂ የኔ ባል ልዩ ነው ኡሥታዝ አንተ ያልከውን ሁሉ ባሌ ያደርግልኛል ግን እኔ በጣም ግርጭርጭ ነኝ አሥቀይሜው እንኳን እሡ ነው ይቅርታ የሚጠይቀኝ እንኳን እያለቅሥኩ ጥሎኝ ሊተኛ ይቅርና ከፍቶኝ እሥቃለሁ ባላልኩበት ሠአት እንደ ህፃን ልጂ ያረሣሣኛል ውድ እህቶች ወንድሞች ይሄን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ አላህ ልጂ እንድወፍቀኝ ዱአ አድርጉልኝ ባለቤቴን ማሥደሠት የምችለሁ በዚህ ብቻና ብቻ ነው በጣ ጉጉት አለው። አላህ ሠጥቶን ነበር ግን የኛ አላለውም አላህ ወሠደብን የሚያድገውን ጤነኛ ልጂ አላህ ይሥጥሽ በሉኝ
@ayishamohammed810
@ayishamohammed810 Год назад
አላህ እሚያድገውን ልጂ የወፍቃቺሁ በሥዴት ለይ ያለነውም በሠላም ለሀገራቺን ያብቃን ያላገባ ነውም አላህ ሧሊህባል ይወፍቀን
@tube-dt4yb
@tube-dt4yb Год назад
አላህ ሷሊህ ልጅ ይስጣችሁ ያረብ
@mebinakenzu-xx5pq
@mebinakenzu-xx5pq Год назад
አላህሷሊህ ልጂ ይወፍቅህ ሀቢቢ
@user-xb7fx3qz6g
@user-xb7fx3qz6g Год назад
አላሕይወፈቅሺየእኔውድእኔም የአንችው ቢጤነኚ እንሻአላ አላሕይወፈቀን ለሑላችንም ፈቅሪ ሐብት ያለልጅ ክንቱነው ለቢቢቴ ለእኔም ለአንችም ለሑላችንም ይወፈቀን ያሪብ
@saudalmotirir-vg7xi
@saudalmotirir-vg7xi 6 месяцев назад
አላህ ይስጥሽ
@Tube-cg1ng
@Tube-cg1ng 3 года назад
አባትና ልጅ ፈገግታቸው ደስ ሲሉ ያረብ ለኛም ጥሩ ልጁይቀፍቀን
@hawatube2358
@hawatube2358 2 года назад
ማሻአላህአባትናልጅ አላህያሳድግልህኡስታዜ
@user-vx8vh1kx6j
@user-vx8vh1kx6j Год назад
አሚን
@mollamia4484
@mollamia4484 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gk9rr6mi6v
@user-gk9rr6mi6v 3 года назад
የሴቶችን ብሶት የሚቀሰቅስ ትምርት ነው።እዲህ የሚያደርግ ባል ከስንት አንድ ነው ወይም 100%/10 ነው።ብዙም የለም ሴት ልጅ ግን ሁሌም እንክብካቤ ክትትል ያስፈልጋታል።ግን ምን ዋጋ አለው ወንዶች ብዙም አይረዱም።
@qewwer175
@qewwer175 3 года назад
🔔
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 3 года назад
ሱብሀንአሏህ ትዳር እኮ የቻይና የቱርክ ፋሽን አደረጉት ብዙዎች አሏህየስትር
@user-pz8vr3gc1n
@user-pz8vr3gc1n 3 года назад
ሀቢቢ ወድ ባለቤቴ አነዚህን ድርጊቶች ያደርጋል ገን አሁን አብረን አደለንም አላህ በሰላም እንዳገናኘን ዱአ አድርጉልኝ አሱ ኢትዮ አኔ ሳኡድ ነኝ
@user-ur8ni4fe5o
@user-ur8ni4fe5o 3 года назад
አላህ ያገናኛችሁ ያረብ ዉድ እህቴ
@user-ny9ym5gu5k
@user-ny9ym5gu5k 3 года назад
እሺአላህበሠላምያገናኛችሁ🍇🍇🍇
@user-yg8kf6hk3z
@user-yg8kf6hk3z 2 года назад
አብሽሬ ለከይር. ነው. እኔና. ባሌም. በጣም. ነው. እምንዋደደው. ግን. አሁን. ስአት. ሳኡድ. እስር ቤት. ነው.
@seadashiferawu7682
@seadashiferawu7682 2 года назад
አልሀምዱሊላህ በጣም የማፈቅረው በጣም የሚያፈቅረኝ ባል ስላለኝ ሁሉንም እባሌላይ ያለ ነው አላህ እረጅም እድሜ ከፍቅር ጋ ይስጠው የኔ ሀቢቢ
@nallapathu4769
@nallapathu4769 2 года назад
ማሻ አላህ አላህ እኛንም ሷሊህ አርጎን ሷሊህ ልጆችን ይስጠን ከምንወዳቸውም ከሚወዱንም አላህ ያርገን ያረብ
@nefisatube7837
@nefisatube7837 3 года назад
ያአላህ ይሄን ልጅ ስወደው ለየት ይላል አብዱሯህማን እዋ እድግ በልልኝ ማሻአላህ እሲኪ እኔንም ዱአ አርጉልኝ አሏህ ቢወፍቀኝ
@kadija1189
@kadija1189 3 года назад
አሰላም አለኩይም አብዱረህማን ማሻአላህ አላህ ይሰድጎል 🍟🍬🍔🍟🍬🍔🍟🍔🍟🍟🍟🍬🍧🍧🍟🍬🍔🍟🍬🍟🍟🍟🍔🍔🌭🍔🍔🍟🍬🍟🍟🍬🍟🍬🍟🍬🍟🍬🍟🍬🍟🍬ክክክክ
@user-zg2di5fw1c
@user-zg2di5fw1c 3 года назад
አላህ ይወፍቅሽ ለኔም ዱኣ አርጊ ሁቢ እኔም ዱኣ አደርግልሻለሁ
@user-oz4gt9iv3h
@user-oz4gt9iv3h 3 года назад
አላህ የምትፈልጊውን።ባል።ጀባ።ይበልሽ ያረብብብብብ
@nefisatube7837
@nefisatube7837 3 года назад
አሚንንንን
@user-oo8mo2py3w
@user-oo8mo2py3w 3 года назад
አረ ባሁኑ ሰአት ንፁህ ፍቅር ያላት እናት ብቻናት እማ ባማያልቀው ውድድ ይህን ስል ደሞ ብዙ ወንድሞች አሉ ለሤት ልጅ ክብርእና ፍቅር መሥጠትም መቀበል ምየሚችሉ
@user-zg2di5fw1c
@user-zg2di5fw1c 3 года назад
ትክክል
@zchdgz51
@zchdgz51 3 года назад
ሳህ
@user-ws9og1hz9g
@user-ws9og1hz9g 3 года назад
አብዱረህማን የኔጣፍም አላህ ያሳድግህ
@user-mo3tw1lc6j
@user-mo3tw1lc6j 3 года назад
@@user-zg2di5fw1c ትክክል ወላሂ
@user-yh4kn1kg3b
@user-yh4kn1kg3b 3 года назад
በትክክልልል ወላሂሂሂሂ
@samiaahmed2971
@samiaahmed2971 2 года назад
አልሀምዱ ሊላላ ከ 3ቱ 2እና 3 በትክክል ባለቤቴ የሚያደርጋቸው ነው የመጀመሪያው ግን(1) ናፍቆቱን በስልክ ነው በጣም በስልክ የሚያወራው አልሀምዱ ሊላህ አላህ ይተውልኝ የልጆቼ አባት አላህየልጅጅ ያሳያን ለልጆቼም ዱአ አድርጉልኝ የዲን ልጆች ያድርጉላቹ ብላቹ
@user-wr6kk1pz6e
@user-wr6kk1pz6e 2 года назад
እድህ አይነት ወንድ ማግኘት መታደል ነው እህቶች እኛን ሷሊህ አድርጎን ሷሊሁን አላህ ይወፍቀን ምርጫችንን እናሳምር አላህን በማስታወስ እንበርታ እሙዚቃ አቀቃኝ ቤት ገብተን እዳሀለ ባል አይገኝም በሱጅድ ላይ እፈልገው አላህ ሷሊሁን ይወፍቀን💐
@fatimaabdullah3502
@fatimaabdullah3502 3 года назад
እማይናፍቅ ከሆነ ባል ሳይሆን አባል ነው ማለት ነው መልካሙን ትዳል ይስጠን ያሁን ዘመን ወንዶች እንኳ ብር ነው ናፍቆታቸው
@user-pz8ot9ms8l
@user-pz8ot9ms8l 3 года назад
ሳህ
@zenataa7960
@zenataa7960 3 года назад
ትክክል ነሽ
@Makeya-vd1gz
@Makeya-vd1gz 3 года назад
Ewunet new birr kalegni yinafkal ahun chewataw be birrrr new
@lubabareshad5360
@lubabareshad5360 3 года назад
😁😁😁😁
@hyrpthah8245
@hyrpthah8245 3 года назад
በጣም
@user-sh7hs5sf2e
@user-sh7hs5sf2e 3 года назад
እሯ እንዲህ ያለ ባል በባትሪ ቢፈለግ ራሱ አይገኝም 😀😀ሚስቶች ሴንድ ዚስ ዳእዋ ቱ ባል አሻን የተዓለም✊✊
@user-ej1gt9ee4s
@user-ej1gt9ee4s 3 года назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ እረ በሳቅ ገደልሺኚ
@hayatreda7683
@hayatreda7683 3 года назад
ክክክክክክክ አረ አፍፍፍፍፍፍፍ
@mnhv1839
@mnhv1839 3 года назад
ክክክክክክ
@user-db4xg7gz2q
@user-db4xg7gz2q 3 года назад
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@muhammadabdoo8098
@muhammadabdoo8098 3 года назад
ወላሂበሳቅ
@user-zz9uv8ky3h
@user-zz9uv8ky3h 3 года назад
አላህወይ ምርጥ ባል ስለወፈቅሃኝ አላሀምዱሊላ መጨረሻችንንም አሳምርልን ያረብ ላላገባችሁም መልካሙን የትዳር አጋር ይወፍቃችሁ ያረብ ያገባችሁም ጥሩፍቅር ይሁንላችሁ አሚን
@GfddReewq
@GfddReewq 3 года назад
የኔ ቆንጆ .አብዱረህማን ፍቅር ልጅ አላህ ሀፊዝ አድርጎ .እድግ ያድርግህ አላህ በእዝነቱ ይጠብቅህ
@khanKhan-lx9gc
@khanKhan-lx9gc 3 года назад
በአሁን ሳአት እንደዚህ አይነት ባል ማግኘት መታደል ነዉ ግን እኔ አልታደልኩም ወላሂ በጣም ይከብዳል 😭😭😭
@mehamed9819
@mehamed9819 3 года назад
አብሺሪ ማረ
@nasriyaahmed8226
@nasriyaahmed8226 2 года назад
ኡፍፍፍፍፍ አብሺሪ ውዴ አለህ ይፍርጅሽ
@user-kw6zw6rz7w
@user-kw6zw6rz7w 2 года назад
አይዞሽ ሁሉምነው ማር 🥺
@alhamdulillahalekulihall3292
@alhamdulillahalekulihall3292 2 года назад
አይዞሽ ሀቢበቲ
@umunawasumunawas2211
@umunawasumunawas2211 2 года назад
Ayzosh Allah bezu allew Dua aderge
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 3 года назад
ያአላህ እንዲህ አይነት ወንድ ይኖር ይሆን ኢላሂ ከአንተ ራህመት ተስፋ አልቆርጥም ወንዶቻችንን አንተ አስተካክልልን እንጂማ ያስፈራል ከማይሆን ትዳር ብቸኝነት ይሻላል ከመቃጠል ኡስታዜ በአሁኑ ጊዜ ትዳር የቃቃ ጫወታ ብዚነስ ሆነ በተለይ ወንዶቹ አላህ ካዘነላቸው በቀር የሴቶች እንባ የልብ ስብራትና ሮሮ ሲታይ ትዳር ያስፈራል
@kedyetube4847
@kedyetube4847 3 года назад
እንደመርርር
@aashaash2865
@aashaash2865 3 года назад
👍👍👍👍@@kedyetube4847
@aashaash2865
@aashaash2865 3 года назад
👍👍👍
@zamzamzamzam4963
@zamzamzamzam4963 3 года назад
ሰህህህውዴዴዴዴ
@user-gw1ly8oj5v
@user-gw1ly8oj5v 3 года назад
ልሙትልሺ የሚሉት ከመዳም የሸቀልኩትን ለመቀበል ነውውው አለቀ 😂😂
@medinabintsalim9842
@medinabintsalim9842 3 года назад
😀
@zainbzainbb6794
@zainbzainbb6794 3 года назад
ክክክክክክክክክክ
@kayirakayira7568
@kayirakayira7568 3 года назад
Kkkkk
@malikaalanzi4898
@malikaalanzi4898 3 года назад
ዉነትሽነዉማሬ
@user-wr9vo8ep4k
@user-wr9vo8ep4k 3 года назад
هههههههههههه
@Shem937
@Shem937 3 года назад
አልሃምዱሊላህ ዬኔ ልዩ ሰይከፋህ ኑርልኝ ምንም አልልም ያራብ ያቆያን በፍቅር በጤነ 😍😍
@user-uo1fq4gc9d
@user-uo1fq4gc9d 3 года назад
በህልሜ መስለኝ ይሄ ነገር ክክክክክክክ እንድህ ያለ ወንድ በህልም ወይም በፊልም ነው የሚታየው
@user-wx9ui6dm1w
@user-wx9ui6dm1w 3 года назад
😂😂😂
@user-vq3xx5ok1p
@user-vq3xx5ok1p 3 года назад
😀😀😀
@user-oj4jt9tb3e
@user-oj4jt9tb3e 3 года назад
እኮ
@GfddReewq
@GfddReewq 3 года назад
ልክ ነሽ የኔ ቆንጆ ክክክክክክ
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 3 года назад
ክክክክክ ሀቅ ነዉ
@user-oe7zz6gh6u
@user-oe7zz6gh6u 3 года назад
ማሻ ከላህ አብዱ ሮህማን አላህ ያሳድግህ ሀቢቢ አንተን የለሠለ ልጂ አላህ ይስጠኝ ሙአዝየን
@user-bs2ep4rc7s
@user-bs2ep4rc7s 3 года назад
ክክክክክክክክክ ወላሂ ውሥታዝ በሣቅ ሞትኩ ዛሬ ግን አብዱሮህማን ለምን ሣቀ አተው ኧረወየው የኔ አሠሪ ነው እንደዚህ አይነት ባል ወላሂ ማሻአላህ ናቸው ሢዋደዱ ያሥቀኑኛል ደሥሥሥሥ ይሉኛል ማሻአላህ በሉ
@zeyinbayesuf6299
@zeyinbayesuf6299 3 года назад
ሁለተኛ ሚስት ሲባል ሳቀ የገባው ነገር አለ መሰል ስለ ሁለተኛ ሚስት😁😁😁😁😁
@kamutlaamm4145
@kamutlaamm4145 3 года назад
ክክክክክክክክ
@sadiyavidyo4470
@sadiyavidyo4470 3 года назад
ላጤዎች ዱኣ አርጉ አለህ ሳሊሁን የራሳቹ ቢጤ ይወፍቃቹ እንሻላ ያገባንም እኛም ባሎቻችንም ሂዳያ ይስጠን እንሻላ
@ziynetcan6932
@ziynetcan6932 2 года назад
አሚን እህት
@Mm-tq8gi
@Mm-tq8gi 3 года назад
ያረብ የወደፊት ባሌ የሚያፈቅረኚ ያድርግልኚ😌
@elaftube8979
@elaftube8979 3 года назад
ኡስታዝ እዳው እደል አብዱረህማን አደበቱ የሚጣፍጥ ልጅ አላህ እድሰጠኝ ዱአ አድርጉልኝአላህ ያሳድግህ የኔ ፍልቅልቅ
@rozaa3405
@rozaa3405 3 года назад
አላህ ይርዝቅሺ እህቴዎ
@selamtube9475
@selamtube9475 3 года назад
@@rozaa3405 ሁቢ ሰብሥክራይብ አረጊኝ
@user-jw9bj7pg3i
@user-jw9bj7pg3i 3 года назад
እኔ ሀቂቃ አሁን ማመን አቅቶኛል ሁሉም ወንድ አንዳይነት ናው የሚመስለኝ ብቻ አላህ ሷሊህ ይውፈቅን
@fatum44
@fatum44 3 года назад
ወዶችም እኮለትዳርየምኮንሴትየለምነውየሚሉን አላህ ሁላችንንም የምንከባበር ሷሊህ ትግሥተኛየርገን ውዶቼ❤❤❤❤
@meidina2682
@meidina2682 2 года назад
ኧረ አብዛሀኛዉወንድ ይቅርታአይጠይቀም ቢያጠፍምኳ
@user-sf6vc9tw8f
@user-sf6vc9tw8f 3 года назад
አብድረህማን ማሻአላ አላህ ያሳድግህ በመቀጠል እህቶቼ ያገባቹ ሳሊህ ያርግላቹ ያላገባንም ሳሊህ ይወፍቀን ያረብ የምንመኘው ሳይሆን የሚበጀን ይወፍቀን ያረብ 🌹🌹
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 3 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ዛሬስ ከባለቤቴ ተለይቶ መኖር መረረኝ ከቤተሠብም ያረብ ወላሂ ባለቤቴ ሶስቱም አሱጋር አሉ ተኝተንም ይናፍቃል እንኳን እደዚህ እርቄው አስለቀስከኝ ኡስታዜ ባለቤቴ ለኔ ሁሉ ነገሬ ነው ሀቂቃ ቃላት አጠረኝ ኡፍፍፍ አላህዬ በመሐከሌ የገባውን ምቀኛ አንሳልኝ አታስገባብኝ አልቅሼ አልበቃ አለኝ ያረብ ሶብር ስጠኝ ኡስታዝ ጀዛከላሁ
@user-fx1pn8pg6w
@user-fx1pn8pg6w 3 года назад
Abishir habibit
@user-zx9ko6ek1w
@user-zx9ko6ek1w 3 года назад
አብሽሪ
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 3 года назад
@@user-fx1pn8pg6w አላህ ይበሽርሽ ማሚ
@user-pt9gp2sg7t
@user-pt9gp2sg7t 3 года назад
አብሺረ እህት መሻአላህ ብያለው ስለባለቤትሺ ጀዛውን ከአላህ ዘንድ ያገኝዋል አጥፍ ድረብ ሆኖ አንች አይዞሺ አብሺረ
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 3 года назад
Masha Aellah
@user-rx3qh9xj4p
@user-rx3qh9xj4p 3 года назад
የኔ ልዩ ባል በላሽ ጠጣሽ ይለኛል ሰውቹጋር ስጣላ እሱላይ ነው የማራግፈው ንደቴን ምን አይለኝ አላህ ያቆይህ ከጤናጋር ውደ
@user-yn8mi7qr5u
@user-yn8mi7qr5u 3 года назад
እኔም ስናደድ እፍ ይቅር ይበለኝ ባብረጃየ ነው
@user-wx9ui6dm1w
@user-wx9ui6dm1w 3 года назад
አላህይጨምረለት
@purpletube7357
@purpletube7357 3 года назад
Ewnet kwhone dess yilal mashallah adis tegabi kehonachihum lihon yichilal abrachihu leametat norachihu kehone yihen yemiadergew mashallah biyalehu fikrachihun yakoylachihuu
@tubegdgg1833
@tubegdgg1833 3 года назад
ታድለሽ እህህ አረ ዱአ አርጉልኝ ያረብ
@tututubetututube76
@tututubetututube76 3 года назад
አለህምዱሊላህ የኔ በል ሁሉንም የለቹትን የሚየማለ በል ነው አላህ ይጠብቅልኝ አላህ ሰሊህ ልጅ እድሰጠን ዱወ አድርጉልን
@user-yf4st8nx6x
@user-yf4st8nx6x 3 года назад
አለህ ይጨምርለችሁ ሀቢብቲ
@kbetwollo3337
@kbetwollo3337 2 года назад
ዉዷ እህቴ ደግሞ ላች የሚጠቅምሽ ከሆነ አላህ የሚያዉቀዉ ጌታችን ከምቶጅዉ ባልሽ ያገናኝሽ ሀያቲ
@user-hr5cu8pq4i
@user-hr5cu8pq4i 3 года назад
ክክክክ አረ ኡስታዝ ብር እንጂ ሚስቱን የምናፍቅ አይመስለኝም
@user-ys4xq1vj1n
@user-ys4xq1vj1n 3 года назад
ክክክክክክክክክክ
@user-nt5tj6rm3e
@user-nt5tj6rm3e 3 года назад
@@user-ys4xq1vj1n እኔ ለራሴ ኸልም ነው በአሁኑ ስአት ጭራሽ ኣረ እኔጃ
@fatimaali6355
@fatimaali6355 3 года назад
ክክክክክ እውነትሽንነው
@user-ul7hm5kd2b
@user-ul7hm5kd2b 3 года назад
አንዳንዶች አሉ እኔ ግንአልሀምዱሊላህ አላህ መርጦነው የሰጠኝ
@dontjudgeme7968
@dontjudgeme7968 3 года назад
ክክክክ
@seadayimamsada6323
@seadayimamsada6323 3 года назад
ከከከከከከ ወየው ዛሬስ ያለ ፕሮግራሜ አሳከኝ ኡስታዜ እድህ አይነቱ ፍቅር በሪያል ተቀይሯል ወድም አለም። በተለይ በውጩ አለም። ሲጀመር የፍቅር ምእራፉን ከየት ተነቦ እንኳን ፍቅርን የሚያል የህይወት ዋጋ ሌላም ነገር እውቀትና ተእሊም ይፈልጋል። ብቻ ጀሊሉ በዝነቱ የፍቅሩን ካፓ ያልብሰን።
@user-fe1em3yb4h
@user-fe1em3yb4h Месяц назад
ትክክል ኡፍ
@seadeyoutube3808
@seadeyoutube3808 3 года назад
እኔ አልሀምዱሊላ እውነት ከሆነ ያልከውን ሁላ አይበታለሁ ተራርቀን ነወ ያለነው አላህ በቅርቡ እንድንገናኝ ዱአ አድርጉልጅ ልጅህን ደሞ አላህ ያሳድቅልህ ሀያቲ ባቢ
@AHh-mc5tc
@AHh-mc5tc Год назад
ትዳር ግማሹ ኢማን ነው ትዳር የለለው አሉ ኢማኑ ጎደሎነው ትዳር ማለት ከባድ ነው አላህ ያገባችሁትም ሱሊህ ያድርግላችሁ ያላገባነውም አላህ መልካሙን ይወፍቀን ትዳር እደቀልድ ይታያል ትዳር የለለው ሰው አቋቋሙ እራሱ ማገር የለለው ወይም በዱሮም ምሰሶ የለለው ቤት ማለት ነው ብቸኝነት ጋራ ያገባል ያለእደሜ ያስረጃል ብቻ ማሰብ ማሻአላህ በትዳር ያለሰው ግን እንኳንስ ሊወድቅ እያደር ይሸታል ያረቢ ኸይሩን ወፍቀን ያረብ አሚን
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 3 года назад
ወሊሂ ልጂ ቲስቅ በጣም አሳቀኝ ጉድ እኮነው ጉድ ገረመው ህፃኑን እህ አላህ ፈታ ያርጋችሁ ያረብ
@user-vk9ky7zc1u
@user-vk9ky7zc1u 3 года назад
እድህአይነት ሰው ማገኘት በጣም ከባድነው እድህ አይነቱን አላህይወፍቀን ያረብ
@user-ee7xh9li9b
@user-ee7xh9li9b 2 года назад
አላህ ሷሊህ ያድርገን እኛንም ያረብ የሂዎት አጋሮቻቺንንም ሷሊህ ያድርግልን ያረብ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡሰታዙና ማሻአላህ ልጂህ አላህ ያሳድገው ማሻ አላህ እድግ በል
@user-ww6jt1bq9j
@user-ww6jt1bq9j 3 года назад
ዘሬ ነው ጉደችን ያፈለው እንከን እሱ ልደዊል ስደወልለት ሚን ፈለግሽ ነው ሚለው አብዘኘው ቢቸ ሶብር ይስጠቹ ያበሻ ወንጆች ....... ስያገብም ብዙ ወጪ ስለመያወጡ ህመስለኘል
@user-jw8hu3rx6m
@user-jw8hu3rx6m Год назад
አላህ ሰብሩን ይስጠን አይዞሺ
@user-pt6be2we4l
@user-pt6be2we4l 3 года назад
እር ኡስታዝ እንደዚህ ያሚያድርግ ውንድ የለም. በአሁን ግዜ. ብር ብቻ ያግኝ የሚያስጨንቀው. ብር ነው. የሚናፍቀው ለብር ነው. ዱሮ ቀር
@nanjajemel5231
@nanjajemel5231 3 года назад
ትክክል
@zd7680
@zd7680 3 года назад
ኧረ እህት አለ አላህ ያገናኝን ነውእጅ አሉ ብዙ መልካሞች
@sihtubesihtube6357
@sihtubesihtube6357 3 года назад
እውነት ነው
@user-wx9ui6dm1w
@user-wx9ui6dm1w 3 года назад
ምጀድአወወላሂ
@user-kw2lq9he9p
@user-kw2lq9he9p 3 года назад
ያገልቢ
@user-on1to8xx5b
@user-on1to8xx5b 3 года назад
አይ ኡስታዝ እንድህ አይነት ወንድ በዝህ ዘመን የለም ወይ አልተወለደም ወይ አልፏል አሁን ላይ ያለው ......እንዳው ዝም ነው
@nasriyaahmed8226
@nasriyaahmed8226 2 года назад
ክክክክክክ
@user-mx1vl5jv9b
@user-mx1vl5jv9b 3 года назад
የኔ ቆጆ አላህ ያሣድግህ ጣፉጪ ነገር ነው ኡሥታዝ ልጂክ ወድጄው ልሞት ነው ማሻላህ ተባረክ ረህማላ እድግ በል
@SofiaEsmael
@SofiaEsmael 29 дней назад
ሲተባተብ የቆየው ልጂ ያስቃል አላለም ኪኪኪኪኪኪ. የሁለተኛነገር ሱበሀን አላህ
@mdjndxn6380
@mdjndxn6380 3 года назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ መገን አተኡሥታዝ አሏህ መልካም ሥራሀን ይዉደዲልህ አብዱ ሮህማንንም አሏህ ያሣዲገዉ ማነዉ እደኔ በደሥታ በጉጉት የሚያዳምጠዉ እሥኪ በላይክ ልያችሁ 👍👍👍👍👍
@user-xz7xn2cx3r
@user-xz7xn2cx3r 3 года назад
ሀቢቢ አብዱረህማንየ አላህ ያሳዲግህ ማሻአላ ማሻአላ አቡ አብዱረህማን ጀዛክ አላህ ኸይር በጣም ጠቃሚ ምክር አላህ ከሚጠቀሙት ያዲርገን
@user-vp9kk7dc6h
@user-vp9kk7dc6h 3 года назад
ኧረ እሄንን ዳእዋ ሁለተኛዬ ነው ማዳመጤ አብዱረህማን ቲስቅ እኔም በሳቅ ወደኩ የኔ ማር አብኪ አሏህ ያሳድግህ እስኪ ዛሬ አብዱረህማንን ይዘህልን ናቶሎ ኡስታዝ
@hmo6012
@hmo6012 3 года назад
እረእኔ ዱአአርጉል እሚወደኝባል እድሰጠኝ ወዶችኳ እድሕ አይሉም አላሕወፍቀን
@user-ob4ed7mm5e
@user-ob4ed7mm5e 3 года назад
ወላሂ እኔ በሌ በጠም ይጨነቅልኛል ረሴን እንድጠብቅለት ሁሌም አደራ ይለኛል በቀ ስየመኝ በጠም ይጨንቀወል አሞኝ እንኳን ለደቂቃ ከስልክ አይርቅም ብቻ ፅፌ አልጨርሰውም አላህ ይጠብቅልኝ አይለቭ ዩ ሀለሌ
@medinabintsalim9842
@medinabintsalim9842 3 года назад
Lesu ligeriw
@zedtube4011
@zedtube4011 3 года назад
@@medinabintsalim9842 ቅናት
@user-ek6ze5vh2e
@user-ek6ze5vh2e 3 года назад
ማሻአላህ
@user-ck9qo2lj1s
@user-ck9qo2lj1s 3 года назад
ማሻአላህ ታድለሽ
@kedyetube4847
@kedyetube4847 3 года назад
@@user-ek6ze5vh2e እንደመር
@sofitube6115
@sofitube6115 3 года назад
_አህለን ግድ የለሸም ሀያዕ ውበትሽ ፣ ሀያዕ ጌጥሽ ፤ ሀያዕ ዘውድሽ ነውና ተዋቢበት!_ እየውልሽ آختاه *ትዳር በአበባ የተነጠፈ አይደለም* ብዙ እህቶች _ባል ማግባት ጀነት መግባት ይመስላቸዋል መሰለኝ ትንሽ እንቅፋት ስታጋጥማቸው ዘለው ለመውጣትን ይመርጣሉ_ ትዳርኮ ጌም አይደለም ዘለሽ ገብተሽ ዘለሽ ምቶጪበት የትዳር ህይወት በአበባ የተነጠፈ አይደለም ስልሽ ደስታ የለም ማለቴ አይደለም ይሰመርበት! *ትዳር ደስ የሚል ሂይወት ነው* ትዳሩ ሚመራው በኪታብ በሱና እስከሆነ ድረስ ደፍሬ የዚች ምድር ጀነት የትዳር ህይወት ነው ማለት እችላለሁ እናም እህቶቼ! _ብልህና ጠንካራ ሁኑ ካገባቹ አንድ አንድ ነገር ሲገጥማቹ ዘሎ መውጣት ሳይሆን ችግሩን ለመፍታት ጥረት አድርጌ✅_
@user-bs2ep4rc7s
@user-bs2ep4rc7s 3 года назад
የኔ ጀግና ሡመያዋ እህቴ አሌህ ያቆይሺ ቆጆ ነሺ የምር ሠብሥኮከብ አደርግሻለሁ
@sofitube6115
@sofitube6115 3 года назад
@@user-bs2ep4rc7s ጅዛካላህ ኸይር የምውድሽ🌷🌹🌹🙏
@user-bs2ep4rc7s
@user-bs2ep4rc7s 3 года назад
@@sofitube6115 ውያኪ ኸይረጀዛ ያእዮኒ
@user-bt7dn7he9w
@user-bt7dn7he9w 3 года назад
ጀዛኪላህ ኸይር ሀያቲ 😘😘😘😘😘
@sofitube6115
@sofitube6115 3 года назад
@@user-bt7dn7he9w 🌷🌹🌹😘✋
@user-ug3rs4jk3w
@user-ug3rs4jk3w Год назад
ፈገግታ ሱና ነው እረ ሰደቃም ነው ማሻ አላህ አባት እና ልጅ አልሀምዱሊላህ የምወደው የሚወደኝ የሚናፍቀኝ በጣም የሚወደኝ የምወደው አለኝ ስደት ለትንሽ ግዜ ለያየን እጂ ውድ የልጄ አባት አለኝ ወለከል ሀምድ ጀዛከላህ ኸይር ✔️✔️✔️✔️
@user-bf6ef1jk8u
@user-bf6ef1jk8u 3 года назад
ወአለኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ الحمد الله ثم الحمد الله. እኔ እማ ዛሬ ኡስታዝ ይሄን ትምህርት ያመጣዉ ባሌን ሊያጣላኝ ነዉ ብየ ነበር ሁሉንም አልፎአል ስደት ለያየን እጅ። አላህ ወፍቆኛል እምፈልገዉን አይነት አልሀምዱሊላህ ያላገባችሁ ደግሞ ዱአ አርጉ የለይል ሶላት እየሰገዳችሁ እሽ ሠምታችሁ አል
@youtupe2865
@youtupe2865 3 года назад
ያርብይ ልጂ በድህአይነት ሲድግ ደስየሚል 👍✅
@user-hx8li6sg4k
@user-hx8li6sg4k 3 года назад
እንኳን ከስራ ተመልሶ ነፈቅሽኝ 😢😢😢😢 የተዋረደ ይመስለዋል
@user-qh7je4dz7u
@user-qh7je4dz7u 3 года назад
ክክክክ
@sadiaalain4977
@sadiaalain4977 3 года назад
ሀቢቢ አብዱ ረህማን 😘😘😘😘😘😘አላህ ያሰድግህ ገዘቤዋዋዋዋ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐
@fatumasaid7315
@fatumasaid7315 2 года назад
አልሀምዱሊላ ሰቶኛል አሁንም እንድጨምርልንነው ዱአየ ያልሠጣችሁም ይስጣችሁ አሏህ ያረብ
@sm2734
@sm2734 3 года назад
አይይይ የዛሬ ወንዶች ሸርጡን ሳያውቁ ሶስት ሚስት አራት ሚስት ይመኛሉ እኛ በሀረብ ቤት እየፈጋን
@user-ys4xq1vj1n
@user-ys4xq1vj1n 3 года назад
ክክክክክክክክ
@fafi1041
@fafi1041 3 года назад
ትክክል
@jemilabintahmed7472
@jemilabintahmed7472 3 года назад
ባባዩ አላህ ያሳድግህ አሏህ ሀፊዘል ቁርአን ያድርግህ
@hasjwjwjejeiee5571
@hasjwjwjejeiee5571 3 года назад
አሳቀኝ፣አብድረህማንክክክክ
@user-jf7uf3ej4y
@user-jf7uf3ej4y 3 года назад
አላህ መልካም ትዳር ይወፍቀን ለሁላችንም
@user-ih5vn6vl9z
@user-ih5vn6vl9z 3 года назад
አንተ ከምትለው በላይ ለእኔ ያሳየኛል ይወደኛል አንደኛ ነኝ አልልም እኔን አራተኛ ደረጃ ላይ ይወደኛል አንደኛ ፈጣሪውን ሁለተኛ ረሱልን ሶስተኛ እናቱን አራተኛ እኔን ይወደናል
@lubabareshad5360
@lubabareshad5360 3 года назад
አሪፍ ሀሳብ ነው እኛንም እነሱም አላህ ሂዳያ ይስጠን ትዳሩ ያማረለት በጣም ትልቅ ነገር ነው
@user-px8ii1ee8s
@user-px8ii1ee8s 3 года назад
واليكم اسلام ورحمته وبركاته አብዱራህማ ወሬህ ይጣፍጣል ማሻአላህ አላህ ትልቅ አሊም ያረግህ
@ekramymaim5437
@ekramymaim5437 3 года назад
ባሌ ይወዴኛል ማለት ነው ስዴት ለየን እንጂ ግን አልሀምዱሊላህ ሶስቱንም ጥያቄዎች ያደርግልኝ ነበር ኢንሻ አላህ አላህ በሰላም ያገናኜን
@user-my7no3tt8r
@user-my7no3tt8r 3 года назад
ወላሂ አልሀምዱሊላህ ከተጋባን 2አመት ሁኖናል ግን በጣም ያሥብልኛል ባሥከፍው እንኮን እሡ ነው ይቅርታ የሚጠይቀኝ መጨረሻውን አላህ ያሣምርልኝ ያረብ የኔ ውድ ዘላለም ኑርልኝ
@memememe3166
@memememe3166 3 года назад
አብዲሮህማን ሢሥቅ በሣቅልሞት አላህያሣዲግህ ባባዬ
@samerayousif555
@samerayousif555 3 года назад
ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ ባባየ ማር ነገር ነህ አብዱረህማንየ እድግ በል
@fouciaethiopia5146
@fouciaethiopia5146 3 года назад
ማሻአላህአላህያሳድግህባባየማርነገርነህአብዱረህማንየእድግበል
@user-xn8gm7dy8q
@user-xn8gm7dy8q 3 года назад
አልሀምዱሊላህ እኔ እና ባለቤቴ በጣም ነዉ እምንዋደደዉ አሁን የተናገርከዉን በሙሉ ባሌ ይፈፀማል እኔም እደዛዉ ነኝ አብሮኝ ተቀምጦ ይናፍቀኛል እሱም ትናፍቂኝለሽ ይለኛል ለአሏህ ምስጋና ይገባዉ ንፁህ የሆነ ባል ስለሰጠኝ
@adanechabiebietube3637
@adanechabiebietube3637 3 года назад
ሀቢቢ አላህ ያሳድግህ የኔጣፋጭ አላህ ሷሊህ የሆነውን ይወፍቀን ያርብ
@user-fn9xl1di9l
@user-fn9xl1di9l 3 года назад
መሽ አላህ ተባረክ አላህ አብዱሮህማን ሀቢቢ ባባየ ደስ ሲል አላህ ያሳድግላችሁ ሙፍቲ አሊም እድሆን ምኞቴ ነው ሌላው ውደ ይወደኛል ማለት ነው ከልካቸው ብዙዎቹን ያደርጋል ሀቢቢ እኔም ውድድድ አደርገው አለሁ
@user-ct2sw5tb2n
@user-ct2sw5tb2n 3 года назад
ለትምህርት ጀዛኩመላህ ኽይር. አይ ኡስታዝ. ብቻ አላህ ይውደድን
@makamaka9511
@makamaka9511 3 года назад
ወደመምታትእንጂየሚንምክርየምማሳቅኡስታዝእዳውዝምነው
@salwasalwa802
@salwasalwa802 3 года назад
ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝ አላህ ፍቅር የተሞላበት ሂወት ይወፍቀን
@user-ou6ez1ws4p
@user-ou6ez1ws4p 3 года назад
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ ሀቪቪ😍
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 3 года назад
ክክክክክክክክክክ. እር. ኡስታዝ. ዛሪ. እሳከኝ. የዛሬ. ውድ. እድህ. እሚያርግ. አለ. ማለት ህልም. ነው. ምን. አልባት. የናተ. አይነት. ሊኖር. ይችላል
@ayahassen4899
@ayahassen4899 3 года назад
በህልም እራሱ። አይኖርም ክክክክክ
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 3 года назад
አረ ወላሂ አለ አላህ የመረጠው ወላሂ እኔ እየኖርኩ ነው ኡስታዝ ያላቸው ሁሉም አሉበት
@asas-oo7sp
@asas-oo7sp 3 года назад
@@ayahassen4899 ክክክክ ክክክ እያረሩ መሳቅ አሉ
@agebaageba2037
@agebaageba2037 3 года назад
ክክክክክክክክክክክክክ ማሽ አላህ አላህ ያስድግህ. ሀቢቢ.
@kedyetube4847
@kedyetube4847 3 года назад
@@user-nv2ov7ri2l እንደመር
@nefisamohammed3414
@nefisamohammed3414 3 года назад
አብዱሪሂም ሀቢቢ እዲግ ብልልን
@kedyetube4847
@kedyetube4847 3 года назад
እንደመርር
@hiahhiia182
@hiahhiia182 3 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ደስ ይላል አላህ እውነተኛ ፍቅር ይወፍቀን
@UcB-l2d
@UcB-l2d 29 дней назад
ማሻ አሏህ አሏህ ያሳድግህ ባባ
@user-wh5eg6gt7e
@user-wh5eg6gt7e 3 года назад
ገና አልተወለደም የዚህ አይነት ወድ ልበል ቢወለድ ልጠብቅ
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 3 года назад
😝😝😅😅😅
@fafi1041
@fafi1041 3 года назад
ክክክክክክክ
@emanwoloyewa3128
@emanwoloyewa3128 3 года назад
ክክክክክክክክክክክ
@user-fy4oy2yl9q
@user-fy4oy2yl9q 3 года назад
አረ እድህ አይነት ፍቅረ ዱሮ ቀረ እኮ አሁን ገንዘብ ሆነኮ ጫወታው
@r.6155
@r.6155 3 года назад
ወላሂ ሠህ
@user-vp9kk7dc6h
@user-vp9kk7dc6h 3 года назад
Yes tikikil
@zebura8062
@zebura8062 3 года назад
እይ ወላ
@user-ys4xq1vj1n
@user-ys4xq1vj1n 3 года назад
ክክክክክክክክ
@user-cz7gd9cf6w
@user-cz7gd9cf6w 3 года назад
ትክክል
@fatumaomer5422
@fatumaomer5422 2 года назад
የኔማር እዲግ በል አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባው ለአለማቱ ጌታ እደናት እስፍስፍ የሚል እዳባት የሆነ ውዲ ሀላል ለሠጠኘ ጌታዬ አልሀምዱሊላህ ያረቢ በዚህ በሚያምረው ፍቅራችን ሷሊህ ልጆች አላህ እዲወፍቀን ዱአዬ ነው እናተም ዱአ አዲርጉልኘ አሁን ላይ እኔ ያለሁት ዱባይ ነኘ ውዱ ሀላሌ ኢትዬ ነው አላህ በሠላም እዳገናኘን ዱአዬ ነው በዱአችሁም አትርሱኘ አላህ የሙራዳችንን ያሟላልን እህት ወንዲሞቸ
@Tube-vp1iu
@Tube-vp1iu 3 года назад
ውላሂ እኔም ባሌ ብጣም ይናፍቅኛል እኔ ግን ሀይለኛ ነኝ እሱ ግን ታጋሽ ሩህሩህ የዋህ ብጣም የውድው ብኔ ሀለኝነት እሱ ታጋሽ መሆኑን እጅግ ብጣም ድስ ይለኛል አሁን ግን ዱአ አድርጉልኝ እስር ቤት ነው ያለው አላህ ብስላም ለሀገራችው ያብቃችው
@ekrutube2532
@ekrutube2532 2 года назад
ወላህ ልክ እንደኔ አላህ ለሀገራቸው ያብቃቸው ያረብ
@user-jg7qu4fz2l
@user-jg7qu4fz2l 3 года назад
ወአለይኩምሰላም ኡስታዝ እስቲ ዱአ አድርግልኝ እኔስ ለዛ ያብቃ እጄ በአረቦች ተምሪያለሁ ለባላቸው እንዴት እዴሚሆኑ ወላሂ አላህ ለባል ሶላት ይሰገድ ብሎ ቢያዝ ኖር ይሰግዱለት ነበር
@user-gw1ly8oj5v
@user-gw1ly8oj5v 3 года назад
ጀዛክ አላህ ኡስታዝ ግን ባአሁን ግዜ የሚስም ሳይሆን የሚያጋጭ ነው ያለው ሆሆሆሆ ከቶውንም የሀበሻ ወንድ እእ አሉ አንዳንድ ግን በአብዛሀኛው ማፊ ኮይስ 😊
@khadijaebrahim8925
@khadijaebrahim8925 3 года назад
ትክክልእህትአላህሂዳይሰጣቸው
@hyrpthah8245
@hyrpthah8245 3 года назад
ክክክክክክክ
@FareehaFareeha-j1p
@FareehaFareeha-j1p 22 дня назад
ማሻ አላህ ደስ የሚላ ነዉ ማሻ አላህ አብዱረህማን የኔውድ
@tube5199
@tube5199 3 года назад
አብዶረህማን የኔ ማር አላህ ያሳድግህ ትጣፍጣለህ ኡስታዝ በአላህ ኹጥባ አስተምረው እና አንድ ቀን ያቅርብልን አጠር ያለ ኹጥባ
@user-rn6kc4ew5x
@user-rn6kc4ew5x 3 года назад
አብዛኛዎቹ ወንዶች ፍቅራቸውን አይገልፁም ለምን ሲባሉ ትኮራብኛለች ይላሉ
@Hh-lf2ov
@Hh-lf2ov 3 года назад
ትኮራለይ ሳይሆን ብሀሪያቸው አይደልም እደሚወድሽ እምታቂው በችግር ስአትነው
@sofiyaeshete7368
@sofiyaeshete7368 3 года назад
ዉአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካሀቱመ ማሻአላህ ኡሥታዝ ልጅህን አላህ ያሣድግልህ
@tanima5673
@tanima5673 Месяц назад
ማሻአላህ ተባረከላ አላህ ያሳድጊልህ ሁስታዝና ❤❤❤❤❤❤
@hhaa44473
@hhaa44473 Год назад
ማሻአላህ አላህ ያሣድግህ የዛሬን አያርገዉና ባልተቤቴጋር ከዚህም ካልካቸዉ በላይ ነበርን ዉደታችን ግን አላህ በቃ አለና ስደት ለያየን አላህ ይወፍቀን ለሁላችንም መልካሙን
@user-lr5bl4by5y
@user-lr5bl4by5y 3 года назад
ወዶችን ባንድ አድረጉ መምከረ የሚጠጣ ነገረም ካለ ማጠጣት ነው ሴት የዋህ ናት ባትማረም ምሁረ ናት
@rahmayoutube9251
@rahmayoutube9251 3 года назад
ኪኪኪኪ አምጭ የመመጠጣው ዛሬ ኮተች አብዱረህማን ናቸው ያሣቁኝ ሴቾችየ አብሽሩ ዱአ እናድርግ ወንዱ ብቻ አይደለም በአሁን ስአት ስለዝህ ከራሣችን እንጀምር
@rahmayoutube9251
@rahmayoutube9251 3 года назад
ኪኪኪኪ አምጭ የመመጠጣው ዛሬ ኮተች አብዱረህማን ናቸው ያሣቁኝ ሴቾችየ አብሽሩ ዱአ እናድርግ ወንዱ ብቻ አይደለም በአሁን ስአት ስለዝህ ከራሣችን እንጀምር
@user-ps9eq6tw5f
@user-ps9eq6tw5f 3 года назад
ክክክ
@user-en5vs8lq1k
@user-en5vs8lq1k 3 года назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዜ ጀዛከላህ ከይር አብዱ ረህማን ሀቢቢ አላህ ያሳድግህ
@maryami6738
@maryami6738 2 года назад
ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ አብዱ ረእማን በጣም ነው ያሳከኝ አላህ ያሳድግህ
@user-pl3cb1wz6k
@user-pl3cb1wz6k 2 года назад
አሏህ ያሣድገው አብዱ እረህማን የኔማር
@fatmaalteneiji8977
@fatmaalteneiji8977 3 года назад
ኧረ በአሁኑ ጊዜ እድህ የሚያደርግ የለም ሙስተሂል
@nouriyehno9296
@nouriyehno9296 3 года назад
ኧረ ኡሥታዝ እደዚህ አይነት ባል ሥፈልግ እዳረጅ ነውዴ የፈለከው ሆሆሆሆሆ ሢመኙ ማርጀት ነው ኤ ወላ
@fatumasaid7315
@fatumasaid7315 2 года назад
አለ ሁቢ ሁሉም አንድ አይዴለም❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️
@user-yj3ke3uv8l
@user-yj3ke3uv8l 2 года назад
@@nouriyehno9296 ክክክክክክክክክክክክክ
@user-ul7hm5kd2b
@user-ul7hm5kd2b 3 года назад
አልሀምዱሊላህ አላህ የሰጠኝ አዛኝ ሩህሩህ ደግ ለኔ ከራሱ በላይ የሚጨነቅ ባል ነው ያለኝ ግን በጣምያመዋል ዱአ አድርጉልኝ
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 3 года назад
Aellah aefeyawun yistew ahite Aebshiri duae aedrgi
@alhamdulillahalhamdulillah89
@alhamdulillahalhamdulillah89 3 года назад
Allah yeshfilik
@user-gx8nl5hx2x
@user-gx8nl5hx2x 3 года назад
አላህ አፊያ ያድርገው
@user-ul7hm5kd2b
@user-ul7hm5kd2b 3 года назад
አሚንንን ያረብ
@user-ul7hm5kd2b
@user-ul7hm5kd2b 3 года назад
አሚንንን ውድ እህት ወንድሞቸ
@zinet3238
@zinet3238 Месяц назад
ሀቢቢ አብዱሮህማን አላህ የሣድግህ የኔ ጣፍጭ ህጻንልጅ በጣምነው የምወደው ሢሥቅ አብሬ እየሣኩነበር
@user-dv3tm3zh9j
@user-dv3tm3zh9j 2 года назад
በአላህ ስም እምላለሁ እኔና ባሌ ፍቅራችንን ተገላልጸን አናውቅም ግን አሁን በደወለ ብየ ስመኝ ይደውላል እሱም በደወለች ሲል እኔ እደውላለሁ ሱበሀን አላህ ወላሂ እሱ ታሞ ሲደውልልኝ እኔም ታምሜ ነው የሚያገኘኝ ሲከፋኝ እሱም ከፍቶት አገኘዋለሁ በሁለታችንም ውስጥ ፍቅር እንዳለ እንግባባለን ግን በትዳር 6 አመታችን አንድም ቀን ማሬ ማሬ ምናምን አንወድም ትዳራችን ከገንዘብ የጸዳ ነው አላህ ለሁሉም እህት ወንድሞች ከጥቅም የጸዳ ትዳር ይወፍቃችሁ
Далее
C’est qui le plus fort 😂
00:18
Просмотров 9 млн