Тёмный

❤129ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 ) Telegram & Mobile 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 35 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

14 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 171   
@ወለተፃድቅነፃነት
የመጨረሻው የወንዱ ታርክ በሙሉ የኔ ታርክ ነው ይገርማል መምህር ተስፋዬ አንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን🙏
@h6ey335
@h6ey335 Год назад
የዛሬ ውይይት በጣም ደስ የምል ነበር እግዚአብሔር ይመስገን🙏 መምህር መጀመርያ ላይ የገቡት እናት በተለይ #በገጠመኝ_ብመጡልን ብዙ ነገር እናገኛለን ባይ ነኝ👈 የመምህር ፍሬዎች ሀሳባቹሁ ከሆነ በላይክ👍
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
#ሰላም ለዝክረ ስምኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ በብርሃናዊ ኮኮብ ለተመሰለው ስም አጠራርሽ ሰላምታ ይገባል #ለስርአተ ርስእኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ ያለማቋረጥ ሰማያዊ ጠል ለረበበትና የሐር ፀጉርሽ ሰላምታ ይገባል #ለእርስኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ ከተፈጥፎ ባሕርያት ሁሉ በበላይነት ላለውና ለሚኖረው ርእስሽ ሰላምታ ይገባል #ስብሐት ለኪ እመቤቴ ከዳነምህረት ሆይ አብ በሚመሰገንበት ገንዘብ ላንቺ ሰላምታ ይገባል ተወላዲ በሚመሰገንበት ገንዘብ ላንቺ ምስጋና ይገባል ሠራፂ በሚሆን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በሚመሰገንበት ገንዘቡ ላንቺ ሰላምታ ይገባል #እመቤቴ ማርያም ሆይ በቃል ኪዳንሽ ጠብቂን ጠላት ዲያቢሎስ ወይንም ሰይጣን ኃይል ተይዞ ከመቀጥቀጥና በእግረ አጋንንት ከመጠቅጠቅ አድኚን ለዘላለሙ አሜን!!!🤲🏻🕯🕯🕯💚💛❤🤲🌷🤲🌷🤲🌷
@እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ
አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርይመስገንወለተ
አሜንአሜንአሜን ቃለህወትንያሰማልን
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 Год назад
Amenamenamen🙏🙏🙏🤲🤲🤲💔
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Год назад
ሊቀ ዲያቆን ቀዳሚ ሰማዕት ለቅዱስ እስጢፋኖስ ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሰን አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በሙሉ መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን ደዋይ ምእመናን እናመሰግናለን 🙏 እጅግ ቡዙ ነገር ተምረናል 💞🙏ተባረኩ በረከታችሁ ይደርብን💚💛❤️አሜን 🌹🙏
@selam801
@selam801 Год назад
በእውነት ዛሬ በጣም ደሰ የሚል ውይይት ነበር ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን እኔ ደሞ ዛሬ በጣም ደሰ ብሎኝ ነው የዋልኩት እናቴ ኪዳነ ምሕረት ለኔኮ ልዩ ነሸ እማዬ🥰
@netsanetmengiste4633
@netsanetmengiste4633 Год назад
እንኳን ደረሰችልሽ🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Год назад
እንኳን ደስ አለሽ🙏💗
@MeazazeTewahdo
@MeazazeTewahdo Год назад
እንዃን ደስ አለሽ ❤
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Год назад
በየቀኑ ነው የምንሰማው
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Год назад
ምስቂና ዘጋችሁ ያዛዝናን
@bsratdarba3647
@bsratdarba3647 Год назад
የእውነት እህቶቼ ለኔ ስትሉ ነው የገባችሁት. ሁላችሁንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእውነት በጣም አስተማሪ ነበር የሁላችሁም ጥያቄ. መምህርዬ ያው እንደተለመደው. በሀጢያተኛ አንደበቴ ምርቃቴ ከፍ ያለነው እመ ብዙሀን ከነ ልጇ ቤተሰብህንም አንተንም ሁሉ ትጠብቅልኝ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Год назад
የዛሬው ልዩ ነበር ተምረን በተግባር ለመለወጥ ያብቃን አሜን!
@uaesharjah
@uaesharjah Год назад
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ በቤቱው ያፀናቸው ኑሩልን እንወዳቸዎልን በጣም ደሰ ይላል
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እመቤታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ሀቤተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አባ ኤንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ ጳዊሊ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ተጠሜቀ መድህን ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አባ ዘሚካል ሥለ አባ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ሚርያም ግብፃዊት ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ይማረን አሜን አሜን አሜን
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እንደዚህ እንድንሆን እንድንነቃ በአንተ ላይ ሁኖ እግዚአብሔር ረዳን መምህርየ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ በእውነት
@selamhaftu8301
@selamhaftu8301 Год назад
የእዉነት የዛሬ ትምህሪት በጣም ደሰ ይል ነበር የመጀመሪያ የገባች ታሪካን ሁልን ነገር ስትናገር በጣም ነወ እያቀጠቀጠይኝ የነበርወ መንፍሴ በጣም ተርበሸ እስክ የተዋህዶ ልጆች በፆሎታች አስብኝ ወለተ ስላሴ እያላች🙏🙏🙏🙏
@elias0829
@elias0829 Год назад
እግዚአብሔር ያስብሽ 🙏
@elias0829
@elias0829 Год назад
መምህር ተባረክ🙏
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Год назад
የመጨረሻው ወንድም ታሪክ የብዙ ሰው ታሪክ ነው ላስተዋለው እማምላክ ትፍታን 🙏
@meskeremwagi452
@meskeremwagi452 Год назад
አሜን ቃለህይወትያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ የመምህር ምረተአብ ቴቄል አስራ አንድ ላይ ደርሷል ያላያችው ግቡና ስሙት
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 Год назад
ወለተ ሰማይት ወልደ ሚካኤል ወለተ ጊወርጊስ ብላቹህ እባካቹህ በፆሎታቹህ አስቡን😢 መምህርዬ እኳን በሰላም መጣህልን🙏🙏🙏
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Год назад
አግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዝማሬ መላአከትን ያሰማልን ልዬ ነዉ። በፀሎትህ አሰበኝ ምአመናን በሙሉ ወለተ መድህንብላቸሁ
@kdstarsema5142
@kdstarsema5142 Год назад
እኔ የሚገርመኝ በቅድስት ኪዳነምህረት ቀን የኔን ሕይወት የሚመስል ታሪክ ሰማሁ ። እኔም ለመግደል ሲፈልጉ የነበረው እንዳይዋዱ ነበር ። ግን እግዚአብሔር የፈጠረኝ ለራሱ አላማ ነው እና ምንም አልሆንኩም እስካሁን ።
@tirulove6865
@tirulove6865 Год назад
አይመምህር፡አንተ፡ማለት፡ለኛ፡መፍትሄ፡የተፈጠርክ፡ማለት፡ግራ፡ለተጋባን፡መፍትሄነህ፡እግዚአብሔር፡እድሜ።ና፡ጤና፡ይስጥህ
@geriegelne6324
@geriegelne6324 Год назад
Amen Anen Amen
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 Год назад
ይሄ ወንድማችን የተናገረው ነገር በሙሉ እኔ ላይ አለ። ውጪ ያለነው ላይ እንደዚህ ህይወት ይበረታል መሰል።
@tube-ur7ze
@tube-ur7ze Год назад
እህቶቸ አምሳለ ማርያም እያላችሁ አስቡኚ በጣም የጨቀኛል
@selampomi5739
@selampomi5739 Год назад
ወንድማችን ላይ ያለው ችግር የእኔም ችግር ነው። እኔን በይበልጥ ጎድቶኝ ያገኘሁት ስራ ከተመረኩ በኋላ ስራ አሳጣኝ አሁንም አላገኘሁም፣ በራስ መተማመን እያሳጣኝ ነው፣ ከቤተሰብ መለየት ይከብደኛል፣ ስራ እንዳልጀምር ያስፈራኛል። በእውነት እኔ አሁን ያለውበት እና እቅዴ አልገናኝም። የዕድል መተት ሆኖ አገኘሁት የችግሬን መንስኤ። በእውነት መምህር ያልከው በሙላ እየገረመኝ ነው የሰማሁት።
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 Год назад
ምናልባት ትምህርት፣ እና ትዳር አልሳካ ያለልን ሰወች አንድ ላይ ብንፅልይ ይጋለጥልን ይሆን። እስኪ መምህር መዝግበን እና ሰብስበህ በዚህ ጉዳይ ብቻ ፅሎት እናድርግ ያንተን ጉዳይ እኛ እንሸፍን
@tesfayeabera951
@tesfayeabera951 Год назад
በጣም ያስቃል
@Btey-e6u
@Btey-e6u 8 месяцев назад
ለክ ብለሻል /ሀል እውነት ያሥብላል በውነት
@Btey-e6u
@Btey-e6u 8 месяцев назад
​​​@@tesfayeabera951መምህረ ካለብን ችግር አፃር ያሥብለናል ብቻ በተለይ ገዘብ እዳይበረክትልን ትዳር እቢ ያለን ሰወች እዴት ዳቢሎስን እደምንውአጋ አስተምረን ወድማችን ብቻ ተባረክልን እስታሁን አተን ባለማወቄ ይቆጨኛል መምህረ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቤተሠቦቸህንና ልጆችህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ወድሜ💚💛❤💚💛❤
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 8 месяцев назад
@@tesfayeabera951 የሰው ጪንቀት ካሳቀህ ችግር አለብህ። ደሞ በመምህር ስም ምን አስገባህ
@selialmaz6029
@selialmaz6029 Год назад
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለቅድሰ እሰጢፋኖሰ ቀን በደህና አደረሰህ ማሰተዋልን የሰጠን እየጠበቅህን ነው ቀጥል የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን
@Genetshambel-s6v
@Genetshambel-s6v 6 месяцев назад
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውንያብዛልክ አሜን
@ውቤቴነሽማርያም
*_ቃለ ህይወት ያሰማልን ውዱ መምህራችን የተማርነውን ለመተግበር ያብቃን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ_*
@ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ
መምህራችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ከእህቶቻችን እና ከወንድሞቻችን ፅናትን እና ጥንካሬ ተምረናል መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@Btey-e6u
@Btey-e6u 8 месяцев назад
ወይኔ በድግል ማርያም ሥም እደዚህ አይነት ህወት ናፈቀኝ በተለይ የተሣካ ትዳረ ይዞ መኖረ ንሠሐ ገበቶ አብሮ ቆረቦ መኖረ እፍ አምላኬ አተ እርዳኝ 😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 Год назад
የሰምኑ የመመካከር አገልግሎት በጣም ጥሩ ነው ። ምእመኑ ጋ ያለው እውነተኛ የህዝባችን አኗኗር ነው ። ይሄ ሳይገባቸው ቀርቶ ሳይሆን በጣም ከመንፈሱጋር ህብረት በመፍጠራቸው ጥቃቱን ፈርተው ነው ። ወደ እውነት ለመመለስ መንፈሱ በጣም በውስጥም በውጪም ስለሚጠቃ ያንን ጥቃት ላለመጠቃት ፍራቻችን መቆጣጠርን ያቅተንና መሸሹን እንመርጣለን የያንደንዳችን ችግር መንፈሱ የሚያጋራንን ፍረሀት ስለምንፈራ ነው ።
@fikradissemawegezabhertalk961
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር ብዙ ነገር ተምረናል መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቀልን
@Genetshambel-s6v
@Genetshambel-s6v 6 месяцев назад
ስሜ እህተማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁአስቡኝ እህት ወንድሞቼ
@Btey-e6u
@Btey-e6u 8 месяцев назад
መምህራችን እግዚአብሔር ይሥጥልን መምህረ በውነት በጣም ብዙ ነፍስ እየዳነ ነው ብዙ ሠው ህወታችን እየተለወጠ ነው በውነት በጣም ደሥ ይላል ግን ደም አደዲሥ ለሚጋቡ እና ለተጋቡ ትምርት ቢኖርህ ? በተረፈ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 Год назад
ውይይቱ በጣም ምርጥ ግሩም የተሳካ የስኬት መንገድ ለምእመኖቻችን ፍትሁን መዳኒት የሆነ ምርጥ ማንቂያና የነቁበት የሰወችን የውስጥ ችግር የምንማማርበት ጠላታችን በግልፅ የምናውቅበትና ያወቅንበት ነው ።
@asde301
@asde301 Год назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በእውነት ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ሰምተን እምንለወጥና ፍሬ እምናፈራ ያድርገን🤲30 60 100ፍሬ እምናፈራ ያድርገን🤲
@ማርያምእናቴእመቤቴድንግል
እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት ይህንን እድንማር የረዳል ልኡል እግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን በጣም እራሴን ያገኝሁበት ትምህርት ነው መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን ወለተ ማርያም እያላችሁ በፆሎታችሁ አሰቡኝ
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 Год назад
ፍቅርተ ስላሴ ብላችሁ በሰሎት አስብኝ ተችኒቃለሁ😭
@negstikefela5238
@negstikefela5238 Год назад
በእውናት በጣም ደስ የምን ቆይታ ነበር ብዙ ትምህርት ተምረናል መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልህ ፀጋውን ያብዛልህ ዕድሜ ናጠና ጨምሮ ይሰትህ ገታችን መድሃንታችእየሱስ ኩርሰቶት ሰላም አደሩ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Год назад
ላስተማረን ለገሰፀን ፈጣሪ ይመስገን በውነት ብዙ ተምረንበታል።
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር ጸጋው ያብዛል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@playdoh4768
@playdoh4768 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@saraT22
@saraT22 Год назад
ውድ የመምህር ተስፋዬ ተከታታዮች እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነብስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰 ምንም ሰነፍ እና ደካማ የሰማነውን ማንተገብር ብንሆንም እንኳን አሁን የመጣው የክዕደት እና የማመንታት አውሎ ንፋስ በበዛበት ጊዜ የእምነት ስንቅ የልብ ፅናት ይሆነናል እና እየገባቹ ተከታተሉ በአባቶቻችን ተጋድሎ በእናቶቻችን ፅናት እጅጉን ተዋህዶን ከመውደድ አልፈን እናፈቅራታለን እኔ ደካማ ሀጢያት ያጎበጠኝ እህታቹን የሰማሁትን ወደ ተግባር እንድቀይር ልዑል እግዚአብሔር ይረዳኝ ዘንድ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ❤️🥺 ጆሮ አይሞላም እና እምነታቹን የሚያፀና ማንኛውም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርት አዳምጡ ለሆነ ቀን ጋሻና ጦር ይሆነናልና ጠላታችን በምንሰማው ትምህርት ደንብሮ ከእኛ ይርቅ ዘንድ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን ❤️🙏🙏🙏
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
የሚገርም ነው ለ3 ኛ ግዜ እየሰማሁት ነው
@hxhhd989
@hxhhd989 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን የዛሬ በጣም ደስ የምል ትምህርት ተምረናል ክብር ለቸሩ አባቴ ይሁን ዉድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ቶዋህዶ ሃይማኖተ ንሩልን ዘላለም አሜን አሜን አሜን🙏♥️🙏
@3tzdemisse
@3tzdemisse Год назад
መምህር የአገልግሎት ዘመንእን ይባርክ በጣም ጥሩ አስተማሪ ግዜ ነበር ለብዙዎች መዳን እግዚአብሔር እየተጠቀመብህ ነውና በርታ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
በእውነት በጣም ደስ የሚል ግዜ ነበር በጣም ብዙ ትምህርት ወስደናል ዛሬ ረጅም ጹሁፍ መጻፍ አልችልም አሞኛል በጸሎት አስቡኝ ቸር እደሩ👏
@alemnesh.alemneshtegen4369
@alemnesh.alemneshtegen4369 Год назад
እግዚአብሔር ይማርዎ
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 Год назад
መምህርዬ አይዞክ እግዚአብሂር በሠፊው እጁ ይማርህ ሁሌ ሳቅልን ባለውለታችን ነህ ለነብሳችን የማያንቀላፋው ቅዱስ ሚካኤል !!! ይጠብቅህ
@በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ
ሰላም ኤፍታዬ አድነገር ልጠይቅሽ በማርያም በራቹ ስከፍቱ የሚካኤል ምስል አርጎነው ያሎት ፍለፊት አሳውቂኝ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@@alemnesh.alemneshtegen4369 አሜን አሜን አሜን
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@@በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ ማለት የፈለግሽው አልገባኝም ግን መምህር ሁሌ ነው እሚያስተምረን የበራችሁ ፍለፊት የሚካኤል ስእል አድኖ አድርጉ ማንም መተት ለማረግ ለመስለብ ከመጣ ያከሽፍበታል ሰዳዴ አጋንንት ነው ደሞ ሰይጣን ቅዱስ ሚካኤልን በጣም ነው እሚፈራው እንዲህሙ ሰው ተበሳጭቶ ሲገባ ስእላድኖው ሲያይ ይረጋጋል ምክንያቱም የሰላም መልአክ ነው ብሎ መምህር አስተምሮኛል እንደመሰለኝ ከሆነ ይህንን ነው መጠየቅ የፈለግሽው ይቅርታ ጽሁፍሽ ትንሽ ግልጽ ስላልሆነ ነው
@gosa864
@gosa864 Год назад
የምር መምር ደስ የሚል ውይይት ነበር ፀጋውን ያብዛልክ ደሞ 16 ኪዳነምረት እናቴ ናት የሚገርመው ልደቴም ነበር ዛሬ ባንተ ትምርት ነው ያሳለፍኩት
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Год назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነት ደስ የሚል ውይይት ነበር እህት ወንድሞቻችን እናመስግናለን እኛ እድንማርበት ስላካፈላቹሁን እውነት ብርታት ይሆነናን እና ደሞ መምህራችን የኛ እቁ ኑርልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@marthaethio3211
@marthaethio3211 Год назад
ውይ በጣም ደካማ ነኝ ፆም ጀምሬ አቆማለሁ አልፀልይም ብፀልይም ከልቤ አይደለም ሰሞኑን ግን የ5 አመት ልጄ ሰሞኑን ማታ ማታ እንፀልይ ይለኛል ተኝቸ ነው ምፀልየው ዛሬ ግን ሄድፎን ጆሮዬ ላይ አድርጌ ሌላ ነገር እየሰማሁ እንቅልፍ ወስዶኝ ከንቅልፌ ስነቃ ማየው አልቆ እዚህ ፕሮግራም ላይ አገኘሁት ሙሉ ስለኔ ትምህርት ነው የመሰለኝ ሌላ ነገር ማየት ትቸ ሙሉ ፕሮግራሙን እከታተላለሁ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
የባለቤቴ አባት እኔም 3 አመት ቀድሻለሁ ይላል እዚህ ክዷል ፆሙን ይቆጥራል ኖረንበታል ሀይማኖቱን ይላል እኔንም አሁን እዚህ ነሽ በዚህ ሀገር ነው ማመን ያለብሽ ይላል ቀልደኛ ነው
@hsznjd4044
@hsznjd4044 Год назад
በእውነት ሁላችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ ያፅናልን ሁላችንም እንጂ መልካም ትምህርት ነው።
@CaltuuTv
@CaltuuTv 6 месяцев назад
አመሰግናለሁ መምህር❤❤
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
በእውነት በጣም ደስ ይላል የዛሬው ውይይት በጣም ደስ ይላል መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባተ ገጠመኝ ስንቱ ስው ከጨለማ ወደብርሀን መንገድ እየመራህ ነው ያለህው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ghada1723
@ghada1723 Год назад
አሜን.አሜን.አሜን
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
ውይይቱ ከቀን ወደ ቀን በጣም ልዩ ትምርት እዬሆነ መጣ ፈጣሪ አምላክ ልበችንን ይክፈትልን🙏🙏🙏
@ኢትዮጵያእናቴናት
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💒🙏🙏🙏
@መንገሻሰይፈስላሴ
ቸርነት ነው የጠበቀኝ እስከዛሬ በውነት መምሕር እናመሰግናለን እድሜ ከጤናጋ ያድልልን
@መንበረማርያምኤፍታህ
መምህራችን በጣም ደስ የሚል መርሀ ግብር ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Год назад
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር በገና መዝሙር በጣም ደስይላል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምርህ እድሜውን ጤናዎን የጥልን አሜን 🙏🙏🙏💚❤💛👍👍👍👍👍
@geberhanabeyene7849
@geberhanabeyene7849 Год назад
መምህር በፀሎቶ ያስቡኝ ብርሀነ ተንሳይ ነኝ በጣም ደካማ ነኝ
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 Год назад
ሁፍ እዴት ደስሚል ውይይት እደነበረ ነው ላይቭ ላይ አልደረሰኩባችሁም ። እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ታአምር ነው
@bahiranbahiran4705
@bahiranbahiran4705 Год назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በእውነት የስንቱን ህይወት የቀየርክ እንቁ መምህር ነህ እዲሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@saniatube2360
@saniatube2360 Год назад
ሰላም ምዕመናን እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን የእውነት ቃለ ሕይውትን ያሠማልን የዛሬው ልዬ ነበር ደግማችሁት አዳምጡት ደና እደሩ ከጸሎት በኋላ ማለት ነው#በጸሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ ሰላሴ ብላችሁ
@salamsalam2891
@salamsalam2891 Год назад
Amen Amen 🙏
@ሰላምነሽ
@ሰላምነሽ Год назад
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልችሁ ለሁላችሁ
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 Год назад
Ba hunet qal hiwot yisamalen igzehiber yibarkot hulachum Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲
@ሰላም-ገ7ሐ
@ሰላም-ገ7ሐ Год назад
በእውነት ምርጥ ትምህርት ነበር መምህር ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🌿🌿🌿
@hanaalemu6597
@hanaalemu6597 Год назад
ትክክል የዛሬው ልዮ ነው መምህር የራሴን ህይወት የሚነካካ ነዉ ብዙ ትምህርት ነወ የተተማርኩበት እግዚአብሔር ይመስገን አንተንም እግዜአብሔር ይጠብቅህ
@አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ
በእውነች በጣም ደስ ይላል ቃል ህይወት ያሰማልን በረከትህ ይድረብን
@kanaeth2235
@kanaeth2235 Год назад
ብዙ የተማማርነብት ውይይት ነው መምህር እናመሰግናለን
@askalabrahamsaldosry1110
@askalabrahamsaldosry1110 Год назад
እኔም ኣውጥቻለሁ በተመራቂዎቹ ደስ ብሎኛል
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Год назад
እኔ እራሱ መምህር ዬገርምካል እናቴ እኔን ስታረግዝ ወንድ መስያቸው ነበር አባቴም ጋግቶ ነበር ወንድ ነበር የሚፈልጉት። ወንድነው ብለው አምነው ነበር ከዛ እናቴ ድፍን 1 ወር ነው ያማጠችው በየቀኑ ሆስፒታል ነበረች እስከምትወልደኝ ቸኩለው ነበረ በቃ ከመፀነሴ ጀምሮ ወንድ እንደሆኑኩኝ ነበር የሚታወቀው ከዛ ስወለድ ሴት ተናደዱ። ግን አሁን ለቤቱ ጠቃሚ እኔነኝ እንደስለት ልጅ ጣጣዬ የበዛ ነበር ቤተሰቦቼ ያመልካሉ ቡና ይፈላል የናት ያባቴ እየተባለ ይለመናል እኔግን አሁን ከነሱ ወጥቻለው በራሴ በትምህርትክ በፈጣሪ እገዛ ሀገር ስገባ በትምህርቱ አስተምራቸዋለው ብያለው መለወጤ አምላኬን በስደት ማወቄ ጠቅሞኛል። ስለሁሉም ነገር ተመስገን
@genet8062
@genet8062 Год назад
🙋 በጣም ደስተኛ ነን መምህራችን
@YeshiYesh-b1n
@YeshiYesh-b1n Год назад
መምህር የኛ አንቁ አድሜ ይስጥህ
@የድንግልማርያምባሪያወለተ
ሰላም ቤተሰብ እንደት ናችሁ እባካችሁ አንድ ምክር አማክሩኝ ያለሁት በስደት ነዉ እና አዚህ 3/4 ወር በፊት አባቴ ታሞ እራሱን ስቶ ክብር ይግባዉ በሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል 14 ቀን ድርሳን እየተደገመለት ወደ ራሱ ተመለሰ ግን አሁን አንደበቱላይ ይቀላቅላል ሙሉ ለሙሉ አእምሮዉ አልተመለሰም እና እህቱ ዛር አለባታ ምንድነዉ ያለችዉ ዛሩ ተቆጥቶ ነዉ እና ግብሩን አቅርቡ ብላ ህዳር ሊደረግ ነበር የገና ጾም ቀደማቸዉ አሁን ጾም ሲፈታ ሊያረጉ ነዉ ለብዙ ጊዜ ይቆርባሉ አሁን ተመልሰዉ ጨለማ ሊገቡ ነዉ የባሰ መቅሰፍት ሊያመጡብን ነዉ ለእህት ወንድሞቸ ተማሩ እያልኳቸዉ አይሰሙም ገንዘብ ደግሞ በወንድሜ ላይ አድሮ ባዶ ባዶ ነዉ ያረገን መንፈሱ አሁን ደግሞ አገሬ ልገባ 1 ወር ሲቀረኝ የ200 ሽ ብር የሚያወጣ ካልገዛሽ ብሎ ጭንቀት እዛ ቤተሰቦቸን አቆርባለሁ አስተምራለሁ ብየ ነበር ግን ወደ ኋላ እየጎተተኝ ነዉ
@sebeletamrutamru8956
@sebeletamrutamru8956 Год назад
መምህር ቃለሒዎትን ያሰማልን እጅግ ደስ የሚል ቁምነገር ያለው የሚያስተምሩ ትምህርቶች ከእህቶቻችና ከወድሞቻችን ተምረናል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ
በጣም ብዙነገር ተምሪያለው እግዜአር ይመስገን ይብለጥ ጠካራ ያርገኝ እድሜ ጤነ ይስጦት መምህር
@atddsr3656
@atddsr3656 Год назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህረይ አሜን
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Год назад
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን
@አናንኤልቲዩብ
@አናንኤልቲዩብ Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣችሁልን በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ተማርን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሕር ይመስገን
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 Год назад
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ. መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን የለቱ ውይይታችን ባራት ልጅች ተጠናቆን ፍሬ ፍሬ ሀሳብ ነበር ፀጋውን ያብዛላችሁ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፆሎታችሁ እህት ወድሞቸ ደካማ እህታችሁ ወለተ ሀና
@mahletemagnew7944
@mahletemagnew7944 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@ታደለችየማርያምልጅ21እናቴ
እውነት ነው መምህር ራችን
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Год назад
እንኳን በሰላም መጣህልን መምራችን በወነት በጣም ደሰ የሚል አወ ወይይት ነው ቃለ ህይውት ያሰማልን
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 Год назад
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ😭
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 Год назад
አባቶቻችንም ወደው እንዳልሆነ እረዳለሁ ምክንያቱም ከእርኩሱ መንፈስ ጋር ለረጅም አመት አብረው ተግባብተው ስለኖሩ ያንን የመንፈሱን ማስፈራሪያ መቋቋም ስለሚያቅታቸው ለሱ ወግነው ትክክለኛ አባቶችን መቃወሙን ይያያዙታል በልባቸው ግን እውነታን በደንብ ይረዳሉ አባቶች ላይ ያለው ተፅእኖ ቀላል አደለም እሱም ትግሉ ስለከበዳቸው ነው ።
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 Год назад
ወይኔ በገናው ደስስ ሲል በቤቱ ያፅናቸው እኔ ወረብ ለመማር ያለኝ ጎጎት ሀገር ገብቸ
@yamrotsima710
@yamrotsima710 Год назад
Memehirahchin.kale.hiyowt.yasmaln.
@hanaalemu6597
@hanaalemu6597 Год назад
አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን
@hgf8921
@hgf8921 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@ዉበትናሸለቤቴለኑሮዬፉናድ
Egzabhere yemasgen memeherachin Enkuan bselam metahaln Kale hiwoten yasemalen Amen amen amen
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
Egzibher yimsegn memihir bewunet Betammm astemari dessss yemil weyeyet nber #1gna lay yedewolut enatachn besekaye wust bertatachwun asetemerwunl memihir bertalen 💚💛❤🤲🌷
@dubkhfffkkxhu9048
@dubkhfffkkxhu9048 Год назад
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበረ ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬችን እኔ በገና አልወድም በጣም ይጨንቀኛል አሁን ራሱ አላደምጥኩም አሳልፋ ነው የስማሁት ምንድነው ነገሩ
@Btey-e6u
@Btey-e6u 8 месяцев назад
እላያችን ላይ ያለው መፈሥ ነው ስሰማው ይጨቀናል ያሥጠላናል so መፈስ ነው በርትተን እደዚህ አይነት ነገረ ያሐብን በረትተን ፆመን ፀልየን ማጋለጥ አለብን ለዛም እግዚአብሔር ይረዳን አሜን🙏
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад
Amen Amen Amen zimare melkit yasemalin 🙏🙏selam la Ethiopian 🇪🇹🇪🇷selam la tewahedo 💚💛❤️😍
@ክርስቲያንዘሚካኤል
እግዚአብሔር ይመስገን ተ
@inalamgoran1046
@inalamgoran1046 Год назад
ይሰማል መምህዬ
@helumesi452
@helumesi452 Год назад
መምህር እንዴት ዋልክ አንተን ለማግኘት በጣም ተቸግረናል ስልክህን ማግኘት አልቻልንም
@ssss4655
@ssss4655 Год назад
ቃለህይወት ያሠማልን መህምር
@bookyburja6984
@bookyburja6984 Год назад
Salamnah mamehir
@tsedey8105
@tsedey8105 Год назад
ከእዝህ የመጨረሻ አካባቢ ልጅ ጋር ታሪካችን ይመሳሰላል አብዛኛው እርግማን ከሆነ እዉነት ሊሆን ይችላል አባቴ ስሜታዊ ሲሆን የሚናገር ነው ግን ወዲያው መናገሩንም ይረሷዋል,,,,
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 Год назад
እኔም እንዳንች ነኝ።
@robitesfa2807
@robitesfa2807 Год назад
መምህር ዛሬ በህልሜ ካንተ ጋር አብረን እየሄድኩ ነበር እና የሆነ ከፍ ያለ መንገድ ላይ ሆኜ ለመውረድ ፈልጌ አረ ተስፍዬ እርዳኝ ስልህ መሰላላል የሚመስል ነገር ትሰጠኝ እና እወርዳለሁ ከዛ ተያይዘን እያወራን እንሄዳለን እና አንተን እንዳገኝህ ብዙ ሰዎች ይነግሩኛል ግን በትምህርትህ ምን እንደምትመክረኝ ስለ ገባኝ ለዛ ብዬ ነው ያላገኘውህ እልሀለው.... አንተ ደግሞ እሺ ልትሰግጂ፣ልትጾሚ፣ትችያለሽ ግን ቆርበሻል? ትለኛለህ.. አይ አልቆረብኩም እልሀለው እና እንደዚህ አያወራን ስንሄድ የሆነ የሚያምር ብዙ ደን ያለበት ቦታ ደግሞ የአስፓልት መንገድም ያለበት እንደርሳለን ከዛ እባክህ እዚህ እንረፍ..ነብሴም ደስ ይበላት እልሀለው መልስ አትሰጠኝም ከዛም አንድ ሱቅ እንገባለን የሆነ ጥራጥሬ ባቄላ ይመስለኛል ትገዛለህ አንድ ትልቅ ፌስታል ውስጥ ባቄላውን፣ትልልቅ 2 የጸበል ጀሪካን፣የበሶ መበጥበጫ፣ነጠላ ይሁን ቀሚስ አላውቅም ነጭ የታጠፈ ነገር አንድ ላይ ታደርጋለህ..... እንዴ ጸበል ልንሄድ ነው? ስልህ በእጅህ በምልክት ዝም በይ ብለህ ይሰማናል እኮ አታውሪ ትለኛለህ.......አልሄድንም
@kdstarsema5142
@kdstarsema5142 Год назад
subaye neq
@mekedesmulugeta2888
@mekedesmulugeta2888 Год назад
Memehere selameken yabezaln ewente tebark
@AaaAaaa-dw8yk
@AaaAaaa-dw8yk 18 дней назад
❤❤❤
Далее
РЫБКА С ПИВОМ
00:39
Просмотров 626 тыс.
РЫБКА С ПИВОМ
00:39
Просмотров 626 тыс.