Тёмный

❤155 ኛ Live እንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 ) 

Просмотров 37 тыс.
% 2 858

Опубликовано:

 

5 мар 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 122   
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ጎርጎርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እያቄም ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሤፍ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊርሥ ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ዜና ማርቆሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አባ ህርያቆሥ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለቅዱሥ አላዛር ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አባ ቆጵርያኖሥ ሥለ ቅዱሥ እለ እሥክንድሮሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀ ንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ አሜን አሜን አሜን አሜን
@saniatube2360
@saniatube2360 Год назад
ሠላም ሠላም በድጋሜ መምህራችን እንዲሁም ኦዲየንሶች አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔረ ይመሥገን#ሰለነበረን ቆይታ የእግዚአብሔረ ሰም የተመሠገነ ይሁን#መምህረ ክብረ ያድልልን ደከመኝ ሠለቸኝ ሣትል ጌዜህን ሰአትሕ ሠውተሕ የምታረግልን ነገሮች የማያልቅበት ልዑላችን ይክፍልህ🤲🤲✝️መለካም መኩራብ
@yube2405
@yube2405 Год назад
መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ እመ ብርሀን ካንተ ጋር ትሁን ትሁት በዛላይ እርጋታህ ደስ የሚል ብዙ ተምሬያለሁ ለንሰሀ በቅቻለሁ ውድ ውድ ውድ መምህሬ ባለ ውለታየ የህይውቴ አሰተማሬ ❤❤❤🙏🙏🙏🕊🕊🕊ሠላምህ ብዝት ይበልልን እምልህ ቃላት አጣሁ ለኛ እምትለፋው ፈጣሪ ይክፈልህ 🙏🙏🙏
@selam801
@selam801 Год назад
እውነት ዛሬ በጣም ደሰ የሚል ቆይታ ነበር ተመሰጬ ነው ያዳመጥኩት እጅግ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን ደና እደሩ ምእመናን🥰
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
እንኳን ለቸሩ መድሃኒአለም ወረሃዊ መታሰብያ በዓል አደረሳችሁ ደዋዮች እናመሰግናለን ብዙ ተማማሪን ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህራችንን አባቶቻችንን ቸሩ መድሃኒአለም ይጠብቅልን🥰🥰
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
እንዃን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለቸሩ መድሀኒአለም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አምላካችን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን መምህር የነፍስ ዋጋ ያድርግልን ቸር እደሩ👏
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 Год назад
አሜን (፫) ። ግን መድኃኒታችን ወይም መድኃኔዓለም እንደዚህ ነው የሚፃፈው።
@hiwottefera9273
@hiwottefera9273 Год назад
​@@adesialelgn8316 d
@hailemariamgebresilassie2152
???
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
በእውነት በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Год назад
መምህር በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ደህና እደሩ ምእመናን ✝️🕊🕊
@selam801
@selam801 Год назад
አሜን፫
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Год назад
አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ወላዲተ አምላክ ካተጋ ትሁን
@Embete-
@Embete- Год назад
ስጋችን ለነፍሳችን ፍፁም ይገዛ ዘንድ እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም እርዳን። እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ለኛም አይለየን🙏
@salwa4250
@salwa4250 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ የኔ ኣባት እግዛብሔር ይጠብቅህ ኣሜንንን🙏🙏🙏🥰በጣም ደስስ የሚል ውይይት ነው እናመሰግናለን የምትደውሉ እህት ወድሞቼ🙏❤️❤️❤️ መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@lemlemlili7110
@lemlemlili7110 Год назад
መጀመሪያ የደወለችው እህቴ የባሰም አለ እና በርቺ የኔ የእህቴ ልጅ በጀርባው ነው የሚሄደው ከ2ወር በኋላ 3 ዓመቱን ይይዛል ግን ብዙ ነገር ሞክረን ምንም ለውጥ የለውም ህክምና ሞከርን ፊዚዮቴራፒ ታዞለት እያሰራነው ነው እንደ መድኋኒአለም ፈቃድ በዚህ ፆም ወቅት ይድናል ብዬ ባለሙሉ ተሰፋ ነኝ።።።።።።።🙏🙏🙏 አሜን ይሁንልን ይደረግልን
@Promesa_Samson
@Promesa_Samson 4 месяца назад
Ehte lijsh danelsh?
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን አብሮ አደርስን ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@kjolov
@kjolov Год назад
እንኳን ደና መታክ መምህር እባክ በተሎት አስበኝ 🙏🙏 ከስርዓቴ እፈታ ዘንድ ወለተ ስላሴ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥ
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 Год назад
በእውነት እጅግ አስተማሪ የሆነ ውይይት ነበር እግዚአብሔር ሁላችንን በቸርነቱ ጠብቆ ለመንግስቱ ያብቃን።
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Год назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በጣም ደስ የሚል ውይይይት ነበር አይይይ በስቱ ነው ግን የተበላነው እሚገርመው እህታችን ያለች ሁሉ በኛ ቤት አለ አሳታውለሁ እያዳዱን እና በጣም አድገን ሁሉ እናስረው ነበር በድባ አድርጋ ነው ያስረችልን በቆርበት ነው የታሽገው አይይይ በከቱ ነው የስው ህይወት ግራ የተጋባ ህዝብ ሁኖ ያለው በትነግራቸው አይስሙም ብቻ ተመስገን አሁን ሁሉም ነገር ገባን መምህራን እድሜ ላተ ከወደቅነበት አነሳሀን በርታልን እንወድሀለን የኛ ጅግና ነህ የእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 Год назад
እግዚአብሔር ይረዳሻል እህቴ አይዞሽ ❤️ በጣም ጠንክረሻል እንዲህ ነው መለወጥ ማለት እግዚአብሔር ጌታ ይርዳሽ አሜን 🥰
@fuff9372
@fuff9372 Год назад
በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ ትሩ ትምህርት ነው በተለይ መጨረሻላይ የገባችው እህታችን ላስተዋለው ሰው ብዙትምህርት አለው
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
ቃልህወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥልን የምትወደው መልአክ ይጠብቅህ አሜን በጸሎትህ አስበኝ ወለተ ዮሐንስ እያልህ አደራ እንዳትረሳኝ 🤲😍🥰💞
@weynuaweynua6696
@weynuaweynua6696 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁ አባዬ ❤❤❤
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад
Amen Amen Amen egzabher yimasgen zimare melkit yasemalin memirhachin tebar egzabher rejim ermana Tena yisxacho tsagahun yabzalot
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 Год назад
መምህርዬ ለአንተ እና ዛሬ የገቡት ምእመናን ሁሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን ትልቅ ትምህርት ሰጥታችሁናል መጀመሪያ ላይ የገባችው በጣም የተረጋጋች ሴት ነበረች እግዚአብሄር ይስጥልን፡፡
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 Год назад
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅክ 💚💛❤️
@እናቴእወድሻለው-ደ9ረ
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ወርሓዊ ብአል አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች
@destaabera9612
@destaabera9612 Год назад
Ameen ameen ameen 🙏🏻 ♥ ❤ 💖 💕 qaley ewotey yasemelen mamerachen fater yexabekekey leney ameen ♥ ❤ 👌
@ሁሉምበእግዚአብሔርይሆነና
እግዚአብሔር ይመስገን ወለተ ማሪያም በፆለት አስቡልኝ
@meserettefera-mp1fr
@meserettefera-mp1fr Год назад
የእድሜ ዘመንህን ይባርከው መምህር አምላክ ልጆችህን ይባርክልህ
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
Egzibher yimsegn memihir bewunet Betammm astemari desss yemil wuyeyet new Egzibher tsgawin Yabizaleh memihir egnam besemanw yemnelwot yadergen AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤
@Tizita341
@Tizita341 Год назад
ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Год назад
ወለተማርያም አሜን ፫ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ጎዶልያስ
@akezahagus-hs8kf
@akezahagus-hs8kf Год назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የኔ ሰም ተቀይሯል በቀጥታ ሰደውልልህ አታነሳልኝም እና በዚህ መልሰልኝ የኔ ውድ መምህር እና እናቴ ያማታል በቃ እድሜ ልክዋን ማለት ነው ከሰው ጋር አይገናኝም ሠርግ ፣ለቅሶ እና ቤተክርስቲያን የምትሄደው ሰው በሌለበት ነው ፀበል በጣም ትወዳለች ትጠመቃለች ፣ትጠጣች እና በቃ ህይወትዋ በጣም ያሳዝነኛል ደሞ አባት እናቴን ቆራብ ናቸው ግን ምንድነው አንደዝህ ያምያረጋት እኔን ደሞ ዝም ብዬ አለቅሳለሁ ለምሳሌ ሰው በትንሸ ነገር ተጣልቶ ሰለያዪ እና ደሞ ተመልሶ ሰታረቁ አለቅሳለሁ እና ያንተን ትምህርት በቅርቡ ነው ያወቅኩት እና ሰግደት ሰገዱ ፀልዩ ስትል መጾም መጸለይ መሰግት ሰጀምር ቀን ዳና ነው ሆኘ እውላለሁ ለሊት ደሞ ሙሉ ለሊት ሳልተኛ ያድራለሁ ቁጭ ሰል ያመኛል ሰተኛ ያመኛል ውጋት ማለት ነው ከዛ በሰደት ነው ያለውት እና ፈርቼ መሰግድ አቆርጨ ነበር ተመልሸ ደሞ አሁን የአብይ ጾም እየጾምኩ እየሰገድኩ ነው ግን ደሞ በአይኔ ይዞኛል የኔ ውዴ ከቻልክ ከተመቸህ ሰልክ አንሳልኝ ካለሆነ ደሞ በዚህ መልሰልኝ ንሰሓ ልገባ ነበር አልተሳካም😢
@sabaasmer7860
@sabaasmer7860 Год назад
የኔም እናት ባህሪ እንዲህ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይሰጥልኝ
@gebriel9411
@gebriel9411 Год назад
Amen amen amen kale hiwet yesemalin memhir
@h6ey335
@h6ey335 Год назад
እህታቹሁና ልጃቹሁ #ወለተ_ሥላሴ እና #ሕሩተ_ሥላሴ እና #ወልደ_ሃዋርያት ብላቹሁ በፀሎታቹሁ አስቡን😔🙏
@ሰንይትምላ
@ሰንይትምላ Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህየወት ያሰማልን
@fikademamo6373
@fikademamo6373 Год назад
አሜን አሜን አሜን እመብረሀን ትመስገን
@sitinamohamed143
@sitinamohamed143 Год назад
መምህር ሰላምህ ይብዛ ትምህርትህ በጣም አንቂና አስተማሪ ነዉ እባክህ ችግር ዉስጥ ነን ስልክህ አይሰራም የምትገኝበት ቦታ ብታሳዉቀን
@tsehayyilema9940
@tsehayyilema9940 Год назад
Kalehiwet yasemaline Memihir Tesfaye Tibetan temirenebetale
@እግዚአብሔርጋሰይየይ
አንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን አንኳ አብሮ አድርሰን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@destayemeriyamlijj8786
@destayemeriyamlijj8786 Год назад
Amen Amen Amen 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻 በጥል አስባ ክእርሰትን ሰም ዓሰርተ ደንግል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@berhanedebella8154
@berhanedebella8154 Год назад
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@amanuaela2370
@amanuaela2370 Год назад
የኔ ልጅ በአራት አመቱ ነው መነጋገር የጀመረዉ በእግዛቤር ቸርነት።
@heleneyob5088
@heleneyob5088 Год назад
Azoshe yene nat erziyabher awki New. Befetnau mtsnat albshe... kegezzee behala lewte alle. my son has also too. He is 21 now He is good. Kidanemihret kannte gar Thun
@አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ
መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን በእውነት
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Год назад
አሜን አሜን አሜን 💚❤❤🙏🙏🙏
@tsehayyilema9940
@tsehayyilema9940 Год назад
Kalehiwet yasemaline Egziabhere yimesigen tsegawin yabizalih
@selamsamerwit6471
@selamsamerwit6471 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@nesanetsileshi8304
@nesanetsileshi8304 Год назад
እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክ ሰላምን ያውርድልን
@አምላከቅዱስጊወርጊስአባቴ
መምሕር የኔ ወንድም ስም ሸዋንጋርደው ነው የሚለው አባቴ ግን በብዛት የሚጠራበት ስም አዳም ነበር ገዛም ጠቋይ ሁሌም ይሄዳል ከዛም ቡሀላ ስሜን መቀየር እፈልጋለሁ ብሎ ጥላሁን በሉኝ አለ አሁን በጥላሁን ነው የሚጠራ በመጨረሻም የጠንቋይ ልጅ አግብቶ ወልዶ እየኖረ ነው መምሕር እሱ ብቻ አደልም አባቴም ብዙ ችግር ላይ ነው በፆለት አስበን ወለተ ሥላሴ
@meserettefera-mp1fr
@meserettefera-mp1fr Год назад
በየቤታችን ያለውን ችግር ነው የምታስተምረን መምህር
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu Год назад
Amen amen amen ❤🙏🙏🙏
@kalehebesha6071
@kalehebesha6071 Год назад
ወለተ ኪሮስ እግዚአብሔር ያስብሽ
@mariammm9672
@mariammm9672 9 месяцев назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መቸይሆን የኔ መመለሻ😢
@MaryMary-rz8zf
@MaryMary-rz8zf Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን እናመሰግናለን
@helensahle6071
@helensahle6071 Год назад
Hei Memhr endet neh Silkih bdewl ayseralgnm betam bzu gize dewlkun kechalk ezih tseflign 🙏🙏🙏🙏 huletegnw kutrh alawekutm please. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yefikirsewyefikirsew6538
@yefikirsewyefikirsew6538 Год назад
መምህር አብሳሪዉ ገብረኤል እድሜህን ያርዝምልን
@በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ
ሰላም መምህራችን ዛሬ ላይፍ አለፈኝ ግን ሰማውት በጣም ግሮም ትምህርት ነው
@kindutarkgn326
@kindutarkgn326 Год назад
እግዚአብሔርም ስሙ ከአጥናስፌ ይመስገን
@galxya1162
@galxya1162 Год назад
መምህርዬ ቦታ ልያዝ ብዬ ነዉ እመለሳለሁ ቤተሰብ
@michaelg9664
@michaelg9664 Год назад
መምህር ህልም ከመፍታት ይልቅ የመናፍስት ውጊያ ላይ ብናተኩር የሚሻል ይመስለኛል!
@selamteka2751
@selamteka2751 Год назад
Egazebehare yaberakehe maherchen 🙏🙏💚💛❤👑
@Abrish2157
@Abrish2157 5 месяцев назад
መምህር አሁን በተለያዩ የውጭ ፊልሞች ላይ የወንድሙን ሚስት የአክስት ልጅ በአጠቃላይ ዘመዳሞች እንዲዘሙቱ እያሳዩ ዝሙት እንዲስፋፋ እያደረጉ ነው ምን ትላለህ
@shitatsige
@shitatsige Год назад
ሠላም የክርስቶስ ቤተሠቦች እንደምን አመሻችሁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን🤲🤲🤲🤲🤲😍😍😍😍😍
@almetometo5977
@almetometo5977 Год назад
Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏💒💒💒✝️✝️✝️🕊🕊🕊❤❤
@abaysefu4026
@abaysefu4026 Год назад
Amen
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 6 месяцев назад
መምህራችን የመምህር ተማሪዎች. ሁሉ. ሱባኤ ገብቸ. ለእመብርሃን. የነገርኮትን. መልሳልኛለች. ደርሳልኛለች. እና. እናታችንን. ጭንቅ አማላጅቷን. እልልልልልልልልልልል. ❤🎉. ብላችሁ. አመስግኑልኝ❤❤❤🎉🎉🎉
@raheltadsas1654
@raheltadsas1654 Год назад
መምህር የምትገኝበት ስልክ በጣም እርዳታህ ያስፈልገኛል
@Rabunii808
@Rabunii808 Год назад
Selam selam Mameherachen
@tadelegullat4298
@tadelegullat4298 Год назад
ታላቁ መምር ሰላም
@suzimesfin9710
@suzimesfin9710 9 месяцев назад
ሰላምህ ይብዛ መምህር
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
ሰላም መምህሬ😍😍😍😍😍
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
መጀመሪያ የደወልሽው እህቴ እባክሽ መምህር የሰጡትን የንስሀ አባት ስልክ ያልሽውኝ ፃፊልኝ እባክሽ
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Год назад
በአጋጣሚ ያመለጠኝ live ደግመን እንድንሰማዉ ስላደረክልን እናመሠግናለን
@አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ
እኔም ከተኛሁ ሳላይ አልነሳም ቀንምብተኛ አያለሁ ደሞ የማየው ይደረሳል ለኔም ለጓደኛም ካየሁ ያየሁት ይደረሳል
@ራሄልእህተማርያም
ፀጋው ያብዛህ መምር
@ወለተመርያምሐብተማርያም
ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን ከመዝሙር ቤት ምስል አድኖ አስመጥቼ ነበር እና ያየው ሰው ስለወደደው ልልክላቸው ፈልጌ ነበር DHL ይኖራል በውስጥ ቴሌግራም ላይ alem awel በሚል ፅፌልሀለሁ ብትመልስልኝ እላለሁ እግዚያብሔር ይስጥልኝ
@amanuaela2370
@amanuaela2370 Год назад
በጣም ፍቅር እነሱ ጋር ነው ያለው እንዴት ሰዉ እንደሚወዱ።
@etuyemariamlij6025
@etuyemariamlij6025 Год назад
እባክህ መምህር ስልክ አታነሳልንምኮ በምን ግዜ እንድውል ንግሩን
@tutuz8920
@tutuz8920 Год назад
ሰላም እንዴት ነው ከካናዳ መደውል ይሚቻለው
@AbiyoteBekele
@AbiyoteBekele 8 месяцев назад
ይሰማል
@amichieprouderi2208
@amichieprouderi2208 Год назад
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@rahelwoldu5259
@rahelwoldu5259 Год назад
Tekakl. Tekakl.
@yordanosashebir4192
@yordanosashebir4192 Год назад
Emebete Ema fkr bemengedh hulu alew tibelh edmena tsegawn abzta tsth tla kelela thunlih
@firewoinangaw8744
@firewoinangaw8744 Год назад
Memher selame wedema archery bezu bawerhe des balfn
@sdwe4186
@sdwe4186 Год назад
⛪️✝️🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
@ራሄልእህተማርያም
መምህ ተጠጥቶ ፀበል መርጨት ይቻላል እዴ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
ሰላምላተይሁንመምህራችን
@amirasadek4232
@amirasadek4232 Год назад
በጣም ነበር ደስየሚለዉ
@abebechdiro2777
@abebechdiro2777 Год назад
መምህር እኔም ሁሌ ከቤተሰቤ ገር ገብያ ውስጥ እህል ስንነግድ ነው የማየው?
@noeltewbros
@noeltewbros Год назад
Enkuan abero aderasen mamehracen.
@wintakifle8418
@wintakifle8418 Год назад
2years and a half for habesha kids are so earlier they get confused with the language we speak to them at home. Also, I know kids who Dont speak until 4 but they get to fluent before the school year. My firstborn son is 3 and a half and still not talking much but we do take the method seriously that Memhir Tesfaye, memhir Girma and Kesis Henok teach so Dont panic just pray, segeji ayzosh.
@meronalazar1770
@meronalazar1770 Год назад
as I consider with this issue the vaccines also have more side effects also ..I been is USA in every habesha family have this issue try to stop vaccines they load Aluminum in their body plz recerche..
@saudisaudi5164
@saudisaudi5164 11 месяцев назад
💚💚💚💚💚💚
@እግዚአብሔርመልካምነውአቤ
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለቸሩ መዳኒአለም ወራዊ ክብር በአል በሰላም አደርሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህር እንኳ ደህና መጣህ🙏🙏🙏
@አለምነሽይግለጡ
🙏🙏🙏🙏
@drrswet2322
@drrswet2322 Год назад
መምህር ግን 2 ከ7ወር አርጋለች አትናገርም ስለዚ ኦቲዝም ይሆን እዴ እባካቹ መልሱልኝ
@እናቴእወድሻለው-ደ9ረ
እግዛብሄር ይርዳሽ የዛሬው ልጆች ፈጣናች ናቸው እስከ ሁለት አመት በደምብ ያወራሉ እና ፀበል ወይ ህክምና ውሰጃች ችግሩ ማወቅ ይሻላል ብየ ነው
@HD202v
@HD202v Год назад
ውጪ የሚኖሩ ልጆች ቋንቋው ቤተሰብ የሚናገረው እና ውጭ ያለው ግራ ስለሚያጋባቸው እስኪለዬ ጊዜ ሊፈጅ ይችላሉ ስለዚህ ለመታገስ ሞክሩ ።
@JanetTadesse-te8yg
@JanetTadesse-te8yg Год назад
🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤️❤️
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
እስኪ ዘመዶቼ መምህር የነገራችሁን ስልክ ንገሩኝ ለንስሀ ለመቀበል ፈልጌ ነው
@tesfayemengistu3055
@tesfayemengistu3055 Год назад
ወለተ ኪሮስን ኤፍታህ በላት
@ehtageghoufikadu1425
@ehtageghoufikadu1425 Год назад
ህልም በደንብ ማየውሰ
@TesfayeTadese-xs1oq
@TesfayeTadese-xs1oq 4 месяца назад
❤❤❤❤
@user-orthodox.mkghaa
@user-orthodox.mkghaa Год назад
Be adiss ba wndmie ale temmo now minorew ke memhir megejajet felgo min mareg alebij bakachu asab sutuj weym memhir kayehewu mels stej
@ራሄልእህተማርያም
እዚም እዲህ ሰምቼ አለው የተጣበቁ ለካስ መናፍስት ነው ይገርማል