Тёмный

⭕️ኢማሙ አልገዛሊ እና የምዕራቡ ዓለም ፍልስፍና ተቃርኖ⭕️ መሀመድ አሊ ቡርሃን ⭕️ክፍል አንድ⭕️ 

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Подписаться 79 тыс.
Просмотров 49 тыс.
50% 1

@comedianeshetu @ebstvWorldwide @EBCworld @hopemusicethiopia @InspireEthiopia @ArtsTvWorld @seifuonebs @seifuonebs2712 @AlemnehWasse @fanabroadcastingcorporate @fetadailyanalysis @fetadailynews9708 @minbertv1 @haruntube2 @zehabesha12 ‪@dw_amharic‬ ‪@VOAAmharic‬‎@bbcamharic

Опубликовано:

 

2 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 51   
@AbdilmalikAhmed571
@AbdilmalikAhmed571 Год назад
betam makebere ena mewedek wedema ate teleyalek yekal atatalek ena asetemero ALLAH YETEBEKEK
@ahmedredwan8599
@ahmedredwan8599 Год назад
@great philo of my generation @burhan ali🇪🇹🇪🇹
@sisaytesfaye6959
@sisaytesfaye6959 Год назад
አንተ እና ዶ/ር ዳኛቸው አንድ ሬድዮ ለይ በምስራቁ እና በምዕራቡ አለማት ፍልስፍና ትልቅ የሃሳብ ክርክር ስታረጉ ትዝ ይለኛል… ትንተናህን ግን ሳላደንቅ አላልፍም
@khalidmuhammed9363
@khalidmuhammed9363 Год назад
ቀጣይ አለማየሁ ገላጋይ ስለስብሀት እንጠብቃለን...ይቀጥል እናመሠግናለን 🙏
@fuadjihad-lc6bv
@fuadjihad-lc6bv Год назад
wow
@coffeehassen1009
@coffeehassen1009 Год назад
ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን
@akiyatadesse294
@akiyatadesse294 Год назад
የሚሰማ ካለ ይስማ
@user-qb7on2jr4w
@user-qb7on2jr4w 5 месяцев назад
tanks bro
@gezahegnshirmeka4404
@gezahegnshirmeka4404 11 месяцев назад
Nice presentstion! What is the reality for the existence of soul & spirit
@eyobtiruneh1282
@eyobtiruneh1282 Год назад
Tebarek abo...
@user-kg6fd2di3j
@user-kg6fd2di3j 11 месяцев назад
በትኩረት ተከታተልኩ
@tahahussein2988
@tahahussein2988 Год назад
It is great.
@bedriyamolla-bx2et
@bedriyamolla-bx2et Год назад
really good
@BawdinakliluBawdinaklilu-ch5by
🙏🙏🙏
@DM-xn5dt
@DM-xn5dt Год назад
ድንቅ
@NesredinSeid-vy2nh
@NesredinSeid-vy2nh Год назад
MY Bro, really good!!
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 Год назад
😊🙏😊🙏
@berhanutaye5976
@berhanutaye5976 Год назад
anyway big respect!
@tekakera
@tekakera Год назад
Thanks ❤ 🤝"ድር ቢያብር አንበሳ ያስር " እንደሚባለው ከእኛ ስራ እና ጥረት በበለጠ የእናንተ ገንቢ አስተያየት ለእኛ መበርታትና የተሻለ መስራት ትልቅ አስተዋፅኦ አለው እናም ስለሰጣችውን ገንቢ አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን እያንዳንዱን ሀሳብ አንብበነዋል ሙስሊም ክርስቲያን አንድ ምርጥ ጓደኛ በመሆን ምርጥ ሀሳባችውን እየተቀበልን ምርጥ ማንነታችውን እስከመጨረሻው አብረን እናወጣለን ! አንቺ ግን ትለያለሽ
@seidfentaw375
@seidfentaw375 Год назад
Please part 2
@abduselam4599
@abduselam4599 Год назад
ልባዊ ሰው 😢
@i.am.the.son.of.the.king.27
where is the addris i wanna join
@hanokhabtu3533
@hanokhabtu3533 Год назад
አለማየሁ ገላጋይ ይቅረብ
@extrachange8771
@extrachange8771 Год назад
Log; I don’t igeeree with the last agereement Because is just; The never will get back; by unless T!!❤
@akiyatadesse294
@akiyatadesse294 Год назад
አዲስ ቡርሃን ነዉ ስሙ ።
@berhanutaye5976
@berhanutaye5976 Год назад
mn ayinet sew nek gin ?
@ABITYTIPS-sn4ej
@ABITYTIPS-sn4ej Год назад
chirak sanay chirak yalnew negeris?
@extrachange8771
@extrachange8771 Год назад
🎉 I never know this man befor except z’s DAY!!!🎉 Pls thank him for me except he is protestant Muslim!?!🎉❤
@extrachange8771
@extrachange8771 Год назад
On viseBer🎉😊
@mohaa.8837
@mohaa.8837 Год назад
መሀመድ አሊ(ብርሀን አዲስ) ይባላል ሙስሊም ሲሆን ከ 33 በላይ መፅሀፍት ፀፎዋል
@hassenaragie1660
@hassenaragie1660 Год назад
@@mohaa.8837 ሙዝሊም ኢዝላም የሚልም ሙስሊም አለ እንደ just asking
@segelgazeta8445
@segelgazeta8445 Год назад
His presentation doesn’t imply anything about what you said here! His presentation is fact based; yours is very nonessential & speculation!
@zm645
@zm645 10 месяцев назад
Decartes is not greece philosopher eshi
@semiryusuf6335
@semiryusuf6335 9 месяцев назад
መቼ ኢለ
@bekeleatreso7616
@bekeleatreso7616 Год назад
አበሻ እራሱ ስለራሱ አዲስ ሃሳብ ማሰብ የማይችል ፍጡር! አሁንም ስላረጀ የሌሎች ምናባና ልብወልድ ሚትዝ ላይ ግዜውን ሚያባክን ሕዝብ! ስለ ሱፊዝም ምንም አዲስ ነገር የለውም! ሱፊዝም ባረብኛ ስለተባለ አዲስ እውቀት አይደለም ።
@Hamid_et
@Hamid_et Год назад
minew sufizm ehen yahl offend aregeh
@bekeleatreso7616
@bekeleatreso7616 Год назад
አብዱልሃሚድ፤ እንዴት በሃሳብ ኦፌንደድ እሆናለሁ?! ሃሳብኮ ባዶ ምናብ ነው! ያውም የምንም ሪያሊቲ ምስል ያልሆነ ኖሽን! የኔ ወንድም የሰው ልጅ በቋንቋ አማካይነት የፈለገውን ኢህልውና ከልቡ ወልዶ በወረቀት ላይ ማኖር ይችላል ። ያን ከጀርባው ፋይዳ ያልያዘ አብስትራክሽን እንደ ገና እንደ ገና በቃላት የሚያመዥኩ ግዜ አባካኞች ናቸው ። ሱፊዝም አንዲት ትንሽዬ የኢስላም እምነት አካል ነው። እስልምና ካልክ ቁርአንን ተንትን፤ ክርስትና ካልክ መጽሃፍ ቅዱስን ተች ። ከዚያ ካለፈ ወደ ሳይንስ ጠጋ በል! ለማህበረ ሰብ ዋጋ መሆን ከፈለክ! ሃሳብ ባዶ አየር ስለሆነ እኔ ባሃሳብ አልመታም! ሰላም!
@jimihune9650
@jimihune9650 Год назад
አውነትህን ነው አበሻ አዲስ ሀሳብ ማሰብ ስለማይችል ክርስትና የተባለ የግሪክ ተረተረት ልብ ወለድ ሚትዝን የሂይወቱ መመርያ አድርጎ እሱ ጥቁር ሆኖ አይሁዶች ገድለው የሰቀሉትን አንድ የሁዲ ይሀው ሲያመልክ እነሆ ሁለት ሺህ አመት ሆነው በቀለ ይሙት.
@jimihune9650
@jimihune9650 Год назад
​@@bekeleatreso7616ሳይንስን ማን ፈጠረው. ? ሰውንስ ማን ፈጠረው. ? ፈጣሪ ወደ ሳይንስ ተጠጋና አባትህ ከዝንጀሮ ለመሆኑ ሳይንትፊክ በሆ መንገድ ግለፅልን እስቲ አምላክ ይመስገን የኔ አባት ከአዳም ነው የዘር ግንዱ.
@jimihune9650
@jimihune9650 Год назад
አበሻ እራሱ ስለራሱ. አዲስ ሀሳብ ማሰብ አይችልም. ??? በቀለ ፈረንጅ ነህ እንዴ. ? እስቲ አበሻ አዲስ ሀሳብ ማሰብ ካልቻለ እስቲ አዲስ ሀሳብ ካለህ ወዲህ በል ፈረንጁ አሁንም ስላረጀ ምናባል ልብ ወለድ ሚትዝ ላይ ጊዜውን ሚያባክን ህዝብ. ? እና እናትና አባትህ ልብ ወለድ ሚትዝ ላይ ነበር ጊዜያቸውን ያባከኑት ያንተን የቅዘን ጨርቅ ለማጠብ እንኳን ጊዜ አልነበራቸውም እያልከወን ነው. ሱፊዝም ማለት ምን ማለት እንደሆነ መቼ በነማን ተመሰረተ አስተምህሮቱስ. ሳይንስን ተጠግተህ ግለፅልን ፈረንጁና ሳይንቲስቱ.
@abdelwasemohammed85
@abdelwasemohammed85 Год назад
ከመዉቀስ ያለህን ትንሽ እወቀት ብታካፍል እስኪ ያንተን አዲስ ፍልስፍና አሳየን ለበቀለ 8771
@bekeleatreso7616
@bekeleatreso7616 Год назад
አዲስ ፍልስፍና የለም፣ የቋንቋና ቃላት ለውጥ ነው ያለው! The more things change, the more they stay the same. አዲስ የሚባለው ለዘመናት የተባለውን ነገር አዲስ ትውልድ በሱ ግዜ ስላነበበው ነው! እድሜና ግዜያችሁን በሳይንስ ላይ አውሉት ! ጥንቆላ ምናብ ነው ።
@jimihune9650
@jimihune9650 Год назад
​@@bekeleatreso7616ጥንቆላውን የአብነት ተማሪዎችን ንገራቸው ተው ብለህ ዶማው. ።
@Aman_Hanbali
@Aman_Hanbali Год назад
Imagine standing there and talking absolutely nonsense. My brother you’re even struggling with Quran what philosophy are you talking about🤷🏽‍♂️ wallahi I feel bad for people who sit there and listen to his nonsense talk. Islam has zero place for philosophy, yes imam Ghazali was wrong when it comes to philosophy he repented from that and he died holding Sahih bukhari on his chest. Imagine someone talks for literally 50 plus minutes but he didn’t quote a single verse from the Quran nor he quoted a single Hadith of the prophet 😂😂😂 and y’all sit there and listen a fiction huh 🤦🏽‍♂️😭 Philosophy is an absolute atheism because philosophy says you’ve to be reasonable and rational but in Islam you don’t have to have a reason to believe, because in Islam all you need is to believe in the unseen that’s what Allah said in many Ayahs. Do I’ve to know and picture what the angels looks like?? Absolutely No, habibi islam and philosophy is two opposite and different worlds. If a person keeping quoting from imam Ghazali just know that he’s a deviant person coz the guy repented from his deeds and people still quote him. From all Ghazali’s book Ihya ulum deen is a better one and still you’ve to have a knowledge sheikh to learn and understand that book, not a layman can get up a read it and say I understand it.
@samirtaju
@samirtaju 9 месяцев назад
i am muslim but a lot of questions are bothering me bro i need to talk to you about something if you have time please bro (talk to me for the sake of allah )والله في عونالعبد ماكانالعبد في عون ءخيه
@user-qe1ob6vm8g
@user-qe1ob6vm8g 11 месяцев назад
md.ali burhan your telephone text
Далее
What is going on? 😂 (via haechii_br/IG) #shorts
00:15