Тёмный

🌻🌻🌻ሶስቱ የሙዚቃ ጨዋታዎቻችንን በአንድ - አዝናኝ የበዓል ጨዋታ //በእሁድን በኢቢኤስ//🌻🌻🌻 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 184 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Развлечения

Опубликовано:

 

10 сен 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 206   
@kiyaprinces1697
@kiyaprinces1697 Год назад
የ ebs ድምቀት ናፍቂ ናት ብል ማጋነን አይሆንብኝም
@meriyeabtwalije1153
@meriyeabtwalije1153 Год назад
ማርያምን የebs ድምቀት መቅዲ ነች ብል ማጋነን አይሆንብኝም ."ብቻ ሁላችሁንም በጣም የምወዳችሁ 🥰 እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን 🕊👏
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 Год назад
Nafkotm bicha hulum desi yilalu
@fatymashamin278
@fatymashamin278 Год назад
ቅጥነቱዋ ራሱ ማሻአለህ
@bethelhemmoges4143
@bethelhemmoges4143 Год назад
አንደኛ ናት ይመቻት መቅዲዬ
@saragatchew4491
@saragatchew4491 Год назад
@@God_is_love_21 አልተዘቀዘቀም እህቴ ትልቁ ከታች ሲሆን ከላይ ደግሞ ለብቻዉ መሥቀል አለዉ በኔ እይታ ነዉ
@eglaamharicmusiclyrics358
@eglaamharicmusiclyrics358 Год назад
Ebs በጣም በአስደማሚ ብቃት እየተጓዛችሁ ነው ከዚህም በላይ የተለያዩ ፕሮግራሞች በከፍታ እንደምትጓዙ ጥርጥር የለንም። መልካም አዲስ አመት
@fatymashamin278
@fatymashamin278 Год назад
መቅዲ ቅጥነትሸ ደሰ ሲል ይመቻቹ ሁላቹም ታምራላቹ
@bethelhemmoges4143
@bethelhemmoges4143 Год назад
መቅዲዬ አቦ ምንላርግሽ የኔ መለሎ ቁንጅት ያልሽ ልጅ አይደርሱብሽም እኮ።ኢቢኤሶች እድለኞች ናችሁ
@user-sw2og2ft4m
@user-sw2og2ft4m Год назад
መቅዲዬ የኢቢኤስ ድምቀት የኔ ፍልቅልቅ
@behaylwatefera4976
@behaylwatefera4976 Год назад
እንደኔ መቅዲን ለማየት የሚጓጓ😍😍😍😍😍
@bezawitnegussie3396
@bezawitnegussie3396 Год назад
ፀጥታ እፈልጋለሁ ዜማ ስሰራ😂😂መቅዲዬዬዬ
@user-vn2pc4mz9b
@user-vn2pc4mz9b Год назад
ebc ምርጥ ና ትክክለኛ ኢትዮጵዊነት ውበት ያለበት ቤተሰብ😘😘😘
@meronnigussie6744
@meronnigussie6744 Год назад
ውበትና ድምቀት ሲለካ መቅዲ ናት ለካ ሁላችሁም ታምራላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Год назад
በጣም ትለያላችሁ ተባረኩ መልካም በዐል ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 Год назад
ኢቢኤሶች የምር ትለያላቹ ስደት ላይ ብሆንም የበዓል መንፈሳችሁኝ ስላስተጋባችሁብኝ ከልብ አመስግናለው 🙏🙏🙏 ኢትዮጵያ ሀገሬ ሁሌም ትንሳኤሽን ያሳየን 💚💛❤
@user-gs3ds8wu3o
@user-gs3ds8wu3o Год назад
መቅደስየ አቤት ባታኪዉኳ ተፍጨረጨሩ ደስ ስትይ ፀይምየ 😍😍😍
@ghgrffdd519
@ghgrffdd519 Год назад
እንኳን አደረሳቹሁ በጣም ነዉ እምታምሩት እግዛብሄር አምላክ ሃገራችን ሠላም ፍቅር አንድነት ያድርግልን 🙏
@mahelatsintayhu1185
@mahelatsintayhu1185 Год назад
መቅዲን ቆይ እኔ ብቻ ነኝ ግን የምወዳት
@gjvfu8713
@gjvfu8713 Год назад
ኢቢኤሶች ዛሬ ፈታ ነው ያደረጋችሁኝ ተባረኩ በተለይ አዲስ ምእራፍ
@hawiroth9237
@hawiroth9237 Год назад
አይ ናፍቆት ግን ለምን ታስቂባቸዋለሽ በርቱልን ከሁሉም ይልቅ ደስታን መፈለግ ለጤንነት መልካም ነው
@debalkefantaw2103
@debalkefantaw2103 5 месяцев назад
ለኔም የ ebs ድምቀት መቅዲ ናት ድምጿ ስታወራ ሁሉ ነገሯ አሳሳቋም ዪማርከኛል በተለይ የሚኒ ቀሚስ አለባበሷ አስፊቲና ናፍቂም ቃል ሊያ ትንሱ ቅዳሜዎችም እሁዶችም ኑሩሊኝ😢😮😅😊
@hanabirhanu2963
@hanabirhanu2963 Год назад
በጣም ነው የምታምሩት💚💛❤🌺🌺🌺🌺🌺
@chakscell3201
@chakscell3201 Год назад
መቅድየ ድምቀታቸው ነሽ
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l Год назад
በእውነት እንደዚህ ቻናል ደስታየን የሚመልስልኚ የለም ደስ ሲሉ ፈታ ነው የምታደርጉኚ
@salisa795
@salisa795 Год назад
መቅድዬ ❤️😂😂😂😂😂😂😂
@tadelakidane101
@tadelakidane101 Год назад
Thanks it's beautiful show
@merongeta2570
@merongeta2570 Год назад
Ebs the best!!
@harrieelias5756
@harrieelias5756 Год назад
You look beautiful. Happy new year!!!!
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Год назад
የምር ትለያላቹ ebs ስታምሩ ደሞ እዴት እዳዝናናችሁኝ
@rozalovetube
@rozalovetube Год назад
እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ😍
@meselubekele
@meselubekele Год назад
እሁድን በኢቤስ በጣም እጅግ ደስ ትላላችቭሁ ያምርባችኅል፡አይለያያችሁ ፡፡
@yohannessentayeu6839
@yohannessentayeu6839 Год назад
መረዋ "ኳየር ነው"😊 ተመችቶኛል ናፍቂ 😍
@laylalayal8405
@laylalayal8405 Год назад
ዋውውው፣ብጣም፣ታምራላችሁ፣እንኳን፣አደረሳችሁ
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 Год назад
የአስፋው አደናቂነኝ አኔድ ቀን ስሙው ስናሳ ሰምችአላወቅም ምረጥሰው
@eh9850
@eh9850 Год назад
መቅዲ የኢቢኢስ ድምቀት ነሽ!
@meselubekele
@meselubekele Год назад
ቃል ኪዳን በጣም ደስ ትያለሽ ሊያ ታምሪያለሽ
@borubulchatariku5290
@borubulchatariku5290 Год назад
All of u best
@genetwasse3542
@genetwasse3542 Год назад
😀😀😀😀😀❤️❤️❤️, Happy New Year 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘
@emugodblessyoumyblessedsis9624
You guys so awesome 👌
@user-kh6qp7zm4k
@user-kh6qp7zm4k Год назад
ቴዲ ድረስ ሙዚቃህ ገደሉት 😂😂😂😂😂 በጣም ነው እምወዳችሁ ኑሩልኝ የኔ አዚናኚች
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr Год назад
ናፍቆትዬ ስወዳት
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 Год назад
እንኳን አደረሳችሁ🌻🌻ሰላም ለሀገሬ
@meticar4025
@meticar4025 Год назад
ወይኔ ዘፈን ግን እንዴት ነዉ ትምህርት ስጣጠኑ የነበረ ?! በርግጥ ደስስስ ትላላችሁ ሰላም ለሀገራችን 💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️
@user-yv6go8fw5z
@user-yv6go8fw5z Год назад
ፕሮግራሙ ደስይል ነበር በተለይ ጋሼን ማሰባቹ እናደንቃለን ድምፃዊያኑ ክብረት ይስጥልን ወደ መድረከ ማስተዋወቁ ስንመጣ ዬኒ ናፍቆት አንደኛ ነበሩ እናመስግናለን
@hayatahmed6296
@hayatahmed6296 Год назад
ደስ ትላላችሁ
@mdadi127
@mdadi127 Год назад
ዋው ስወዳቸው መልካም በአል
@godhelp7020
@godhelp7020 Год назад
Sitamru kaliye yesefere lij
@fevengebreyesus1725
@fevengebreyesus1725 Год назад
🤣🤣🤣🤣 መቅዲዬ you are sooo funny 😆 yene konjo
@user-eh6oc9hf8z
@user-eh6oc9hf8z Год назад
መቅዲዬ ስወድሽ የኔ እብድ
@hiwotfiseha5649
@hiwotfiseha5649 Год назад
liya tenkelelsh zaree rega rega beyy
@meselubekele
@meselubekele Год назад
ናፍቆት ትክክል ዳኛ ነሽ በጣም ቆንጆ ነው በርቺ
@foziya6054
@foziya6054 Год назад
ስወዳችሁ
@neimaseid835
@neimaseid835 Год назад
መቅደስ ደስ ስትል
@meseretniguse9302
@meseretniguse9302 Год назад
ena eko des yemtelugne hulachehum yerasachu yemiwedede ngre alachu 💓
@antenehyoutube7407
@antenehyoutube7407 Год назад
Kalkidan batam newu yetmechechigny
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 Год назад
Betam enwedachualen
@fififofo8155
@fififofo8155 Год назад
God bless ethiopian
@addischanie3425
@addischanie3425 Год назад
ክክክክክክአስፋው ምንአይነት ድንቅ ሰው ነው ብዙ ክህሎት አለው ስወደው
@amsalmolla6955
@amsalmolla6955 Год назад
የኔ ፍቅር መቅዲየ 🥰
@tsegekassu596
@tsegekassu596 Год назад
ebs tv በጣም ትለያላችሁ በዚሁ ቀጥሉ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 Год назад
wow
@mhmh7628
@mhmh7628 Год назад
🌻🌻🌻🌻🌻❤
@asfawchane8074
@asfawchane8074 Год назад
እንኳን አደረሳችሁ። አምሮባችኋል። ናፍቆት ቀሚስሽ መስቀሉ የተዘቀዘቀ ይመስላል ልበል ? እስቲ እዪው።
@MdEt-ub8qm
@MdEt-ub8qm 5 месяцев назад
አወ😢
@emugodblessyoumyblessedsis9624
Love mekdiye konjo
@abelalmaz-7882
@abelalmaz-7882 Год назад
Maqdiye+liya wow tilayalchu
@EPSEth
@EPSEth Год назад
asfisha sitezefin setezefen mistehin ayenun betay miret neber
@samialrmu7100
@samialrmu7100 Год назад
Gin nafkot habesha kemisshn wedetach ayteshwal MESKELU
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Год назад
እየተከፈላችሁ ዝና ታድላችሁ 🏵🏵🌻🌻🌻🌻🌻😂😂😂😂
@elsuvlog2083
@elsuvlog2083 Год назад
mekidiyeeeeee 😍🥰😍🥰
@akmelsunaosman441
@akmelsunaosman441 Год назад
ደሥ ስትሉ
@konjitgebre57
@konjitgebre57 Год назад
Kali negist eko nshe yena wub ergatashe sakishe angagrshe demthishe Hulu negrshe yemiweded nw
@genihabeshawit8260
@genihabeshawit8260 Год назад
የናፍቆት ቀሚስ መስቀሉ ተገልብጧል በተረፈ ቆንጆ ነው
@MdEt-ub8qm
@MdEt-ub8qm 5 месяцев назад
እኔም እያየሁት ነበር😢
@yezna2219
@yezna2219 Год назад
እኔምለው መሥቀላቸውስ ባዶነው አገታቸውን ናቸው ?😥🙏❤️🥰
@mhmh7628
@mhmh7628 Год назад
መቅዲ በሳቅ 😁😁😁😁🌻🌻
@emugodblessyoumyblessedsis9624
I love you guys kkkkkk
@user-it2rj4vm1q
@user-it2rj4vm1q Год назад
Setohoche lemende new ye agetachuni matabe lemeni awelqachuti😳😳😳❓️❓️❓️❓️❓️❓️❓️❓️❓️❓️❓️❓️❓️❓️❓️❓️❓️❓️❓️❓️❓️❓️❓️❓️❓️❓️❓️❓️❓️❓️❓️❓️❓️❓️❓️❓️❓️❓️❓️❓️♥️
@mohammadabdu4430
@mohammadabdu4430 Год назад
አይ መቅድ የኢቢኤስ ድምቀት ነሽ የድምፅሽን ነገር ተይው ብትትን
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Год назад
ሁላችሁም ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ልጄች ናቸሁ ለምን መስቀል አታስሩም ግን መቅድዬ❤ ናፍቁዬ ቃልዬ❤ አስፈቲ❤
@asnabenti4926
@asnabenti4926 Год назад
3 zuri wow new 🥺😂😂😂😋🙄😇
@meselubekele
@meselubekele Год назад
ምቅደስና እስፋው ደስ የሚያሰኝ ሁኔታ አላችሁ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Год назад
ልብሳቸሁ ያምራል የመቅዲ ደግሞ በጠም ያምራል
@amanjemal7650
@amanjemal7650 Год назад
በጣም ነው የምንወዳችሁ እናንተ ከሊላችሁ ምንም አይደምቅም ሁሌ ኑሩልን ናፍቆት መቅዲ ወ ዘ ተ
@amanjemal7650
@amanjemal7650 Год назад
በጣም ነው የምንወዳችሁ እናንተ ከሊላችሁ ምንም አይደምቅም ሁሌ ኑሩልን ናፍቆት መቅዲ ወ ዘ ተ
@mismtg5829
@mismtg5829 Год назад
Yene wboch stamru ene mekdin endet endemwedat yechewata dmket nat degmo kekdamewoch gar yaderegachhut yelmedbachhu
@messighmi3302
@messighmi3302 Год назад
Mekidiyi netsanetuwa siwedlat
@qatarqatar2525
@qatarqatar2525 Год назад
Anakan aderasachu 🙏😍😍😍🌼🌼🌼🌼🌼❤️❤️🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@tigistgirma548
@tigistgirma548 Год назад
Mkdi keleju ga kelebete weyeme serge argi seme yadesale
@yonylambo
@yonylambo Год назад
Nafkot andegna nch
@user-jh4jk2nq3x
@user-jh4jk2nq3x Год назад
አሰፊሻ ገደለኝ በጌታ
@derejesiyum8623
@derejesiyum8623 Год назад
ሁላቹንም እወዳቹዋለው ናፍቂ ግን ከተፋ ቤት ስርተሽ ነበር?የማታቂው ዘፈን የለም እኮ
@belayyoutub8785
@belayyoutub8785 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 በሳቅ ጀምር በሳቅ ጨርስኩት ዋዉዉዉዉ ይመቸችሁ
@bezawitnegussie3396
@bezawitnegussie3396 Год назад
እኔም😂
@h.g3326
@h.g3326 Год назад
ፈታኮነው ምታደርጉኝ 😂😂
@mohammadabdu4430
@mohammadabdu4430 Год назад
ግን አድ ሙዚቃ አደለም እደ ሚሰሙት አስፊቲ እኳን ግጥሙን አማረኛው ምን እደሚል እየተሰማኝ አደለም
@marmar6681
@marmar6681 Год назад
sewdachu bertu yseaky menchohe
@jaguar3050
@jaguar3050 Год назад
Oh my God I'm looking for a job EBS please can you hire me? EBS ቆጆ ቆጆ ብቻ ነው የምትቀጥረው???
@MimiMimi-hx1zj
@MimiMimi-hx1zj Год назад
ናፍቆት የምትናገረዉ እንዴት አስባዉ ነዉ ማለቴ ዘማሪ ብትሆኑ የምትለዉ እዴ እምነት ዘፈን ዪፈቀዳል እዴ እዛዉ ዝፈኑ እያመለጣት ባትናገር ጡሩ ነዉ
@Ail-ox6zv
@Ail-ox6zv Год назад
መቅድየ ማሬ ሁላችሁም
@ataharazmi8974
@ataharazmi8974 Год назад
ናፍቆት መስቀል ዘቅዝቃ ነው የለበሰችዉ ያሳዝናል
@abtube8302
@abtube8302 Год назад
Bedenb eyew altegelebetem
@zennygebremariam1359
@zennygebremariam1359 Год назад
✅👍✅
@user-jr8ve7jo6l
@user-jr8ve7jo6l Год назад
🌻🌻🌻🌻🌻🍓🍓🍓🍓🍓💋💋💋
@foziya6054
@foziya6054 Год назад
ወይ ዝና አደርጋችሁኝ ክክክክ
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr Год назад
ልብሳቹ ያምራል
@Samdus
@Samdus Год назад
አስፋዉ እንደ ጋዳፊ በሴቶች ተከበህ አልተቻልክም 😉😂
@ismahanmahamed7995
@ismahanmahamed7995 Год назад
Nafkoteye sewedesh
@dftg2818
@dftg2818 Год назад
ወይኔ ሙክት😅😅😅😅😅
Далее
Ummmm We "HAIR" You!
00:59
Просмотров 7 млн
Sinfdosh xotin 7😂
01:01
Просмотров 2,2 млн
Опасные облака!😱🌩
0:20
Просмотров 2,6 млн