Тёмный

🍮በጣም ፈጣን ቀላል እና ጉልበት ቆጣቢ የገንፎ አሰራር ዘዴ || Ethiopian Food || How to make porridge easily 

Sara - Ethiopian Food
Подписаться 181 тыс.
Просмотров 492 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 612   
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
#የተጠቀምኳቸው ነገሮች 2 Cups multigrain atta Flour/2 ኩባያ የገንፎ ዱቄት 2 Cups Warm water/2 ኩባያ ሙቅ ውሀ 1/2 TSP Salt/1/2 የስኳር ማንኪያ ጨው 2 TBS Vegan Buttur/2 የሾርባ ማንኪያ የፆም ቅቤ #የፆም ቅቤ ከፈለጋቹ ሊንኩን ተጫኑ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-uCAg9OlmhLo.html
@ሱሱገበሬዋ
@ሱሱገበሬዋ 3 года назад
አማረኛ አድርጊልን ሀበሻ ነን እኮ
@tegestfasil7738
@tegestfasil7738 3 года назад
ቅቤውንና ድቄቱን ሼር አድርጊን please thanks
@wossenbirke8125
@wossenbirke8125 3 года назад
vegan better yetu nwe bitetekumin
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
ሊንኩን አስቀምጫለው💖🙏
@seblebelay2196
@seblebelay2196 3 года назад
የገንፎ ዱቄቱን ግን ለየት የላል
@bereketkebede3369
@bereketkebede3369 2 года назад
ወ/ሮ እጅጋየሁ ጥሩ ሞያ ያለሽ ከመልካም ስነምግባር ጋር ብዙ ዕውቀት ስላገኘሁኝ በጣም አመሰግናለሁ እጅሽን እግዚአብሄር ይባርከው ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እላለሁ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ
@BezTube1627
@BezTube1627 3 года назад
ቆንጆ የገንፎ አሰራር ነው በጣም ያምራል👍👍🥰😍
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለው ቤዝዬ💖🙏💖
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 года назад
በጣም የሚያምር ጤናማ ገንፎ ነው እጅሽ ይባረክ በርቺ ውዴ😍😘
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
አሜን በጣም አመሰግናለው ሱማዬ💖🙏💖
@ዲቦራየተዋህዶተማሪ
እጅሽ ይባረክ ሁሏን ነገር አብሬሽ እየተከታተልኩ ነበር የሰራሁት በጣም ጥሞኝ በላሁ እማ የመሰሪያቸው የምግብ አይነቶች በጣም ደስ ይላል
@Tayetu19
@Tayetu19 6 месяцев назад
በጣም ያምራል እሞክረዋለሁበ በተለያየ መንገድ ማወቁ ጡቃሚ ነው አመሰግናለሁ
@sabazinabe1250
@sabazinabe1250 3 года назад
ዋው ድንቅ ሙያ ነው የተማርኩት ተባረኪ 🥰🥰🥰
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
አሜን በጣም አመሰግናለው ሳብዬ❤🙏
@AyniA1
@AyniA1 3 года назад
እጆችሽ ይባረኩ በጣም የሚያምር ገንፎ ሰልፍዬ😘❤️🙏🏻
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለው💖🙏💖
@yeneneshamare6481
@yeneneshamare6481 3 года назад
በጣም ነው የሚያምረው እናመሠግናለን ውዴ 10q......
@wubalem22tube66
@wubalem22tube66 3 года назад
ልዩ አሰራር ነው እጅሽ ይበርክ ውዴ ላይክ 👍👍👍👍
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
አሜን በጣም አመሰግናለው ራቢናዬ💖🙏💖
@susu.7392
@susu.7392 3 года назад
ደስሲል በጣምራነት አሪፈነው እጅሽ ይባርክ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
አሜን በጣም አመሰግናለው ማሬ💖🙏💖
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
ዋውበጣምርጥቀለልያለአሰራርነው እጂሺይባረክ
@kidukidu5103
@kidukidu5103 3 года назад
Egeshe yebarek bettam yamral
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ልዩ ገንፎ ነው ሲያምር ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ👏👏❤🙏
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
አሜን በጣም አመሰግናለው ቤቲዬ💖🙏💖
@የድግልማሪያምልጅ
@የድግልማሪያምልጅ 3 года назад
@@sara-ethiopianfood በርች
@our_life4825
@our_life4825 3 года назад
ቀላል በሆነ መንገድ ነው ያሳየሽን 😋😋😋😋👌
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለው ማሬ💖🙏💖
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 года назад
አዎ በጠም😘🥰🥰🥰🥰
@linadebele8997
@linadebele8997 2 года назад
ዋው ነጌ ጠዋት ይህንን አስራር እሞክራለውኝ
@solotefera8782
@solotefera8782 Месяц назад
ሣራ ገንፎ ለመሥራት ሙከራ አድርጌ ተበላሸቶብኝ ነበር አሁን ግን የአንችን ትምርት በቀላል መንገድ ሥለ አሰተማርሸኝና ሞክሬም ገንፎ መሥራት ሰለቻልኩኝ ሣራ በጣም አመሠግንሻለሁ።
@hawihawi9260
@hawihawi9260 11 месяцев назад
I dont think i have ever seen somone do it this way. Im going to try it
@Eyerus-x7x
@Eyerus-x7x 14 дней назад
Wow wow wow❤❤❤
@armidesara6260
@armidesara6260 3 года назад
ዋዉ! መልክ ስጠኝ ሙያ ከጎረቤት የሚባለው ይሄ ነው👍☺️ ተባረኪልኝ
@drawingtutorials4790
@drawingtutorials4790 3 года назад
Moya ke RU-vid 🤣🤣🤣
@fatmaawok2788
@fatmaawok2788 Год назад
😂😂😂😂😂😂
@hewotawoke2765
@hewotawoke2765 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂❤❤❤
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 Месяц назад
የቡላ ገንፎ ነዉ የገብስ በጣም ያምራል
@IkramIkram-vg8mn
@IkramIkram-vg8mn Год назад
ዉይ እህቴ አላህ ይስጥሺ እኔ የብረዲስት ገንፎ ከባድ ነበር የሚመስለኝ ስደት በልጂነቴ ስለወጣሁ የምጣድ ብቻ ነበር የማቀዉ ለካ ቀላል ነዉ
@Tizbt8733
@Tizbt8733 3 года назад
ምርጥ ገንፎ 👌👍
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለው ማራኪዬ💖🙏💖
@ተስፋመላኩዩቱብ
@ተስፋመላኩዩቱብ 3 года назад
በጣም ሴዩት ያጠግባል አጅሽ ይባረክ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
አሜን በጣም አመሰግናለው ማሬ🙏💖🙏
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 3 года назад
በጣም ያምራል ገንፎ ሳየው ያምረኛል ግን ሁለቴ ጎርሼ ስልችት ነው ሚለኝ መብላት አልችልም።
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 года назад
ዋዉዉዉዉ ዛሬ መጣዉ ሰብ አድርጌያለዉ ስያምር እጅሽ ይባረክ
@MaishaCookAndVlog100
@MaishaCookAndVlog100 2 года назад
লাইক দিয়ে পুরো ভিডিওটা দেখে নিলাম -আপু রেসিপি টা খুব ভালো হয়েছে এবং খুব লোভনীয় হয়েছে
@SimonBiruk
@SimonBiruk 5 месяцев назад
በጣም ቆንጆ ነው ❤❤❤በርች
@ሳርዬyoutube
@ሳርዬyoutube 3 года назад
ተመስጬ ነው ያየሁት የኔ ቅመም ተባረኪ
@aynalembaykedag2411
@aynalembaykedag2411 3 года назад
የማይዝ ድሰት የትነው የሚገኘው ጠቁሚኝ በተረፈ እጅሽ ይባረክ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
አሜን በጣም አመሰግናለው ከሆም ጉድስ ታገኛለሽ
@Leulbeza
@Leulbeza Год назад
ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጲያ ይሁንልን በጣም ባለሙያ ነሽ ዋውው በርች
@emmet9069
@emmet9069 3 года назад
ገንፎ የበለጠ የሚጣፍጠው በቆጭቆጫ ፤ በእርጎ እና በቅቤ ሲበላ ነው፡፡ በበርበሬና በቅቤ ይኽን ያህል አይደለም፡፡ ሞክሩት
@kasanish6709
@kasanish6709 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን. እህቴ ዋው ነው ጪራሽ እሞቀው ውሀውስጥ ዶቄቱን ስከተው እየጎጎለ እንቢብሎኚ ገንፌ መስራት አስጠልቶኚ ነበር
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
Looks delicious and healthy thank you for sharing keep it up 🤩 👍
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለው ዜድዬ💖🙏💖
@WinshetWinny
@WinshetWinny 29 дней назад
Wowwwwwww
@Love-kw5eg
@Love-kw5eg 3 года назад
ቤተሠብ ሆኛለሁ እህት በርቺ ምርጥነው ተባረኪ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
አሜን በጣም አመሰግናለሁ💖🙏💖
@a.z9309
@a.z9309 3 года назад
ዱቄቶን ባይ ደስ ይለኝ ነበር። በጣም ነው ገንፎ የምወደው።
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
የዱቄቱን ስም ኮመንት ላይ አስቀምጬዋለው
@etagegneassefa3244
@etagegneassefa3244 Год назад
በጣምቆንጆስራነው በዚሁ ቀጥይ
@hayattesema4388
@hayattesema4388 2 месяца назад
ኧረኔ የመጀመሪያ ሣይ ይህ አይነት ገፎ አጥቢት ነው መሆን ያለበትይህሥራ እናም እናመሠግናለን በርቺ
@madenaahmed9064
@madenaahmed9064 Год назад
Wwwooowwww👌👌🥰
@minatube1146
@minatube1146 3 года назад
Wow endat endemeyamer ateteyekegni minew betsom gen endezeh yemeyamer genfo
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለው ሊናዬ ስሪው እሺ🙏💖
@jamalhashalla5602
@jamalhashalla5602 3 года назад
Betam tiru enamesginalen
@ፍትህየሳዑዲእስረኞችፍትህ
ተባረክ አላህ ይበሪክሽ ልዩ
@سبحانالله-ز2د8د
@سبحانالله-ز2د8د 3 года назад
Masha allah turu aserar new ameseginalehu
@ninikidus7656
@ninikidus7656 3 года назад
በጣም ቆንጆ ። እባክሽ የምጥኑ አይነቶች ንገሪኝ።አመሰግናለሁ❤💪💪❤
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለው ኒኒዬ የዱቄቱን ስም ኮመንት ላይ ፅፌዋለው ማሬ🙏💖
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 года назад
ዋጥ ዋጥ አርጉኝ ይላል በጣም ቆንጆ አድርገሽ ስርተሽዋል🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለው ሉላዬ💖🙏💖
@michaelzewdie3123
@michaelzewdie3123 Год назад
ጥሩ አስተማሪ ነው የቁርስ ችግር የሚፈታአ
@ዘሀራዩቱብ-ኘ5ዠ
@ዘሀራዩቱብ-ኘ5ዠ 3 года назад
በርቺ አሪፍነው
@اللهاكبر-ز3ز8ن
@اللهاكبر-ز3ز8ن 2 года назад
ጎብዝ ነሽ ማማየ
@zenebechmekete3353
@zenebechmekete3353 3 года назад
በጣም ጠቃሚ ትምህርት!
@መድኃኔዓለምአቦይባዕልኻሐ
እግዚአብሔር አምላክ እጅሽ ይባርከው በጣም ደስ የሚል የገንፎ አሰራር ነው ያሳየሽን ልክ እንደኤርትራውያን እናቶች ሁነሽ ተሰማሽን ኤርትራውያን እናቶች በጣም ጎበዞች ናቸውና የናቶቼን ጉብዝና አሳየሺኝ ተባረኪ የኔ ማር ሁሌ ማር ያብላሽ ፈጣሪ ደግሞም አይዞሽ በርቺ እጎንሽ ነኝ ።
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
አሜን በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ💖🙏💖
@መድኃኔዓለምአቦይባዕልኻሐ
@@sara-ethiopianfood አሜን አሜን አሜን እህታለምየ ላንችም እግዚአብሔር ያክብርሽ ልዕልት ያርግሽ ትህትናሽ ይባርክ ባሰራርሽም በመልስሽም ረክቻለሁ እርካታ ይስጥሽ ፈጣሪ።
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ ከልብ አመሰግናለው💖🙏💖
@salamabera1936
@salamabera1936 3 года назад
Yene konjo enamesegnalen
@hayiryamommde9357
@hayiryamommde9357 3 года назад
ሹክርን ውዴ
@naimaribo9481
@naimaribo9481 2 года назад
በጣም የምያምሪ ገፎ ነው
@fhathimabegum8647
@fhathimabegum8647 3 года назад
ዋዉ በጣም ነዉ የሚያምረዉ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለው💖🙏
@ሀብትሽ.ሚዲያ
@ሀብትሽ.ሚዲያ 2 года назад
አችንያገባታድሏል🍓🍓💋💋🙏🙏በረች።
@liwenigussi9813
@liwenigussi9813 3 года назад
Wooooow genfooooo
@fahofaho
@fahofaho Год назад
ውደ እናመስግናለን ነገር ግን ዱቄቱን የበጠበጥሽበት ውሀው ሙቅ ነው ቀዝቃዛ ኮሜት አስቀምጭልኝ
@kokebdesalegn6489
@kokebdesalegn6489 3 года назад
Wooooow
@melublen3850
@melublen3850 3 года назад
ወድጄዋለሁ ❤️❤️ ይመችሽ 👍 ግን ደግሞ መጨረሻ የሲኒዉ ጥቅም አልገባኝም,ቢወጣ አይመረጥም?
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
ቢወጣም ቢኖርም ምንም ችግር የለውም ሲኖር ግን ውበት ይሰጠዋል
@MayetMaki
@MayetMaki 3 года назад
በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ያካፈልሽን እሞክረዋለሁ እኔም እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን በርቺልኝ👌 ❤❤❤👍👍👍
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
አሜን በጣም አመሰግናለው ማሬ ሞክሪው አሪፍ ነው💖🙏💖
@yeantokiaiij5307
@yeantokiaiij5307 3 года назад
በርቺ አሪፍ ነዉ
@dddd2262
@dddd2262 3 года назад
Wow betam desi yemil genfo amareng ❤️❤️❤️
@kagnewhailemariam1105
@kagnewhailemariam1105 3 года назад
Wedjelshalehu wow
@sabamtube1095
@sabamtube1095 3 года назад
በጣም ቆንጆ ነው ልዩ የሆነ ገንፎ ነው ያስጎመጃል ምርጥ ነው እጅሽ ይባረክ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
አሜን በጣም አመሰግናለው ሳብዬ💖🙏💖
@kidumanworku5207
@kidumanworku5207 3 года назад
Nice work
@haymanotbelay9125
@haymanotbelay9125 3 года назад
Tank you
@sarafaris5018
@sarafaris5018 3 года назад
በጣም ጎበዝ አሁን ለኔና ለልጂ እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለው ማሬ ሞክሪው በጣም ቀላል ነው💖🙏
@usahandsoffethiopia.9906
@usahandsoffethiopia.9906 3 года назад
ግንፎ አድካሚ
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 года назад
በጣም ቀላል ዘዴ ነዉ ያሳየሽን በርቺ ወደእኔ ቤትም ጎራ ብለሽ አበረታችኝ👌👌
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለው እሺ ደስ ይለኛል❤🙏❤
@eduyoutube3831
@eduyoutube3831 3 года назад
Wowww betam mert sera enamesegnalen ❤❤❤👍👍👍
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለው ኤዱዬ💖🙏💖
@tomasmogos6239
@tomasmogos6239 3 года назад
Great! I'm happy with your lessons program!
@hanaali1232
@hanaali1232 3 года назад
Wow
@demisachew
@demisachew 2 месяца назад
ዋው
@user-bx8mj7ue9Aaaaaaa
@user-bx8mj7ue9Aaaaaaa 9 месяцев назад
wow
@kemeriyafedlu4713
@kemeriyafedlu4713 3 года назад
betam yemiyamrena yemiyasgomej genfo nw yeserashew ejesh yebarek
@ትግስተስፍይቅርባይነት
ያምራል ማሻአላህ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን ማሬ💖🙏💖
@masaratmasarat8627
@masaratmasarat8627 3 года назад
Aqe
@tigistzeray8047
@tigistzeray8047 3 года назад
በተረፈ እጂ ይባርክ ነው
@Amany1213
@Amany1213 3 года назад
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ፎቶው ምን ላይ ነው ያለው አላገኘሁትም
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለው ማሬ ኮመንት ላይ አስቀምጫለው💖🙏💖
@nahomnahomejigu8461
@nahomnahomejigu8461 3 года назад
ዋው የሚያስጎመጅ ገንፎ አንዴ ደሞ ጎረስ እያረግሽ ብታሳይን የበለጠ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለው ናሁምዬ እሺ እጎርሰዋለው💖🙏💖
@genisfamily1272
@genisfamily1272 3 года назад
ዋዉ በጣም አሪፍ ነው በተለይ ገንፎ ማገንፋት ለማይችል ሰው ይሄ ቀላል ነው በጣም
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለው ገንዬ💖🙏💖
@ሞሚነኝየወለጋዋ
@ሞሚነኝየወለጋዋ 3 года назад
እኔ አልችልም
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 3 года назад
Brilliant, thanks. What s atta multigrains? I have never heard of. Could you explain pls? Many thanks.
@fantasennay
@fantasennay 22 дня назад
ለገብስ እህልም እንደዚህ ይቻላል ?
@ethioakiyatube6366
@ethioakiyatube6366 3 года назад
ሁሉን አሞልቸ ብቅ ብያለው ጎራ በሉ ሰአታችሁን ጠብቃችሁ እንዳይነሳብን ጠክሪ እህቴ
@ያልተኖረልጂነትኤስዩቱብ
እንደማመር
@our_life4825
@our_life4825 3 года назад
Watching
@addistsige1135
@addistsige1135 3 года назад
Ejeshe yebarke
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
አሜን በጣም አመሰግናለው🙏💖
@nardostadesse8062
@nardostadesse8062 3 года назад
Wow it’s nice food
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
Thanks❤🙏
@adetube8673
@adetube8673 3 года назад
woow gobezi bexam qonjo nawu
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
እኔ ፉርኖ ዱቄት ነው የምጠቀመው ግን ገፎዬ ሁሌ ይጓጉላል ያቺ ለፉርኖ ዱቄት ይኦናል ግን የቡላ ኮነው የሚበጠበጠው
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
አዎ ይሆናል አምሰሽ በጥብጪና ሞክሪው እኔም ውሞክረዋለው🙏💖
@NetsiLiving
@NetsiLiving 3 года назад
This looks very delicious 🤤😍 keep it up👍 ሁሉን አሟልቼ ቤተሰብ ሆኛለሁ ሲመችሽ ብቅ በይ።
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 года назад
ሳርዬ ላይን ያስጎመጃል ሳየዉ ድንገት አማአኝ ትርልኛልህ ልምጣ ወይ ዉደ የገንፎ ወዳጅ ነኝ ደሞ ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ እዉነት 😍👍❤
@tihunabesha6572
@tihunabesha6572 3 года назад
Was good gob
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
Thanks💖🙏
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 3 года назад
ወዉ እንዴት ያምራል አሪፍ ነገር ነው እናመሰግናልን በርቺ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለው ወይንዬ💖🙏💖
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 года назад
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
አሜን በጣም አመሰግናለው ማሬ💖🙏💖
@hanaayele4028
@hanaayele4028 3 года назад
በጣም ጛግሩም ነዉ በሲኒ መሆኑ
@fikerfekadu
@fikerfekadu Год назад
ገንፎ ለመስራት ሽንኩርት የምትከትፍ ልጅ አግባኝ ብላኝ እርፍ My Sister በርሀብ ልትገይኝ ነው እንዴ🧓 👈አንዱ ሲል ሰምቼው ነው 😆😅 በተረፈ አሪፍ ነው በርቺ 👍🥰
@yaredzerutefera1168
@yaredzerutefera1168 3 года назад
ቀላል ዘዴና አስተማሪ ነው ምናልባት ግን እናቶች ዱቄቱ ከውሃ ጋር ከመዋኃዱ በፊት ለጥቂት ደቂቃ እሳት ላይ አመሰ አመስ ሲያደርጉት አስተውያለሁ እሱን ነገር ከመዘንጋትሽ ውጪ በይዘቱ ግን አዲስ አሠራር ማምጣትሽን አደንቃለሁ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 года назад
Ahuhuhu lisera new
@hdu4612
@hdu4612 3 года назад
ሰላም፣ላንቺ፣ይሁን፣እህታችን፣ለቤትሽ፣አዲስነኝ፣ዋዋዉበጣም፣አሪፍነው፣ተባረኪልኝ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
አሜን በጣም አመሰግናለው ማሬ💖🙏💖
@winnie21kitchen10
@winnie21kitchen10 3 года назад
ምርጥ ምርጥ ገንፎ ተባረኪልኝ 👍👌😍
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
አሜን በጣም አመሰግናለው ወይንዬ💖🙏💖
@JoJoJazzYogaMusic
@JoJoJazzYogaMusic 3 года назад
t's looks yummy and healthy 😋 thank you for sharing my dear 😘. Like 👍
Далее
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
#慧慧很努力#家庭搞笑#生活#亲子#记录
00:11
ገንፎ (Genfo )- Ethiopian Food
11:12
Просмотров 110 тыс.
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45