Тёмный

👉🔴👉#12/11/16_ 

ሠለስት ቲዩብ  selest tube
Подписаться 93 тыс.
Просмотров 52 тыс.
50% 1

#habesha #eotctv #duet #mahberekidusan #news #ebs #ebs #tmc

Опубликовано:

 

17 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 415   
@NigatuKifle-z3n
@NigatuKifle-z3n 3 месяца назад
ቅዱስ ገብርኤል አብሳሪው መልአክ ለሁላችንም ድንቅ ተአምር ያደርግልናል ። በረከቱና ረድኤቱ ለዘለአለሙ አይለየን !!!
@HiueBerka
@HiueBerka 2 месяца назад
ተአምረኛ ፍጥኖ ድርሻ የኔና ያቤተሰይ አባቴ መልአኩ ገብሪኤል አሜን አሜን አሜን ለኔም ይድረሰልኝ
@bitanya2094
@bitanya2094 3 месяца назад
አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለላንተ ክብር ምስጋና ይሁን በጃቸው የመንካት ስልጣን የሌላቸው መንካት እንደማይችሉ ይወቁ
@etabezubaye7337
@etabezubaye7337 2 месяца назад
ተመስገን አምላኬ ከብርህን አሳየህልን። አብሳሪው መላክ በምልጃህ አስምረን።
@bertukantaye833
@bertukantaye833 2 месяца назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@Addis-gj2we
@Addis-gj2we 2 месяца назад
አዎ የኔ አብሳሪው መላክ ብዙ ተአምር አድርጎልኛል ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@SofyaAbebe
@SofyaAbebe 2 месяца назад
አዎ የክርሰትና አባቴ ከእሰር አድኖኛል ያውም አውሮፓው እየኖርኩ መላኩ አባቴ ሁሌም ይረዳኛል ክብር ይገበዋል አመሰግነዋለሁ
@Eskdre
@Eskdre 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@YeneguseAbate-sf4yj
@YeneguseAbate-sf4yj 2 месяца назад
ለኔድቅአድርጎልኛል በውነት መላኩ ቅዱሥ ገብርኤል ክብርምሥጋና ይገባው❤❤
@ShewargedMoges
@ShewargedMoges 3 месяца назад
ቅዱስ ገብርኤል የጭንቅ የችግር ግዜ ፈጥኖ ደራሽ መልዓክ ነው ይህን እኔም እመሠክራለሁ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 месяца назад
እውነት ነው ቅድሰ ገብርኤል አባታችን ያሳባችንም የልባችንን መሻት ሙላልን❤❤❤❤
@Freta-nn7om
@Freta-nn7om 2 месяца назад
Amen amen amen 🙏🙏❤❤❤❤❤
@melattekletsadik2833
@melattekletsadik2833 2 месяца назад
Amen, Amen,............
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
ለኔም አባቴ
@Mango-y2u
@Mango-y2u 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤እኔም
@KdaezZeadk
@KdaezZeadk 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ገበረኤል ሁሌም ተአምር ያደርጋል!
@MamitAlemu-i8e
@MamitAlemu-i8e 3 месяца назад
እልልልልልል አምላከ ቅዱስ ገብርኤል እንዲህ ድንቅ ተአምርህን ግለፅ እያለህ እንደሌለህ አይቁጠሩህ የራማው ልዑል ሊቀ መልኩ ቅዱስ ገብርኤል አሻጋሪው መልአክ ለኢትዮጵያውያንም ፈጥነህ ድረስ ተጨንቀናልና ድረስልን አሜንንን!!! 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@ururur6108
@ururur6108 2 месяца назад
የኔ ደስታ አብሳሪ መለኩ ቅዱስ ገብርኤል ታምሩ እጅግ ብዙ ብዙ ነው ተወርቶ አያልቅም ሰሙ ይክበር ይመስገን ❤❤❤❤❤
@LebezaAmesalu
@LebezaAmesalu 2 месяца назад
የሱ ታምር ይህ ብቻ ሆነ ከሳት የመያወጣ መላክ እኮነዉ እረዴቱና ጥበቃዉ ከሁላችን ጋር ይሀን አሜን
@RahelDerbsa
@RahelDerbsa 2 месяца назад
አዎ ሌኔም አድርጎልኛል በቀኑ 19 ሁሌም መልካም ቡስራቱን ያሰማኛል ለእኔ የተናኩ ሀጥያተኝ በደለኛ ትቢያ ምንም ለሆንኩ ባርያ ልጅን መቼም አልተወኝሚ አሁን በዘሜኔ ሁሉ አዳስለመድከኝ እኔ ባርዬክን ጎዶሎይን ታውቃለህ እና አንተ ሙላልኝ ፈጥኖ ደራሹ አብሳሪ ድንግል ሊቀመላዕኩ ቅድስ ገብርኤል አሜን አሜን አሜን!!!🤲🤲🤲
@dabashababuweldemeskel
@dabashababuweldemeskel 2 месяца назад
አዎ አባታችን ቅዱስ ገብርኤል ታምር እናምናለን በቸገረን ጊዜ ደርሶልናል ክብር ይግባዉ🌾🙏🌾🙏🌾🙏🌾🙏🌾🙏🌾🙏🌾🙏🌾🙏
@TurualemAkele
@TurualemAkele 2 месяца назад
አወ፣ምን፣ጥርጥር፣አለው፣ቅዱስ፣ገብርኤል፣ሁሌም፣ታምር፣ይሰራል፣አሜን፣አሜን፣አሜን
@emebetbet5887
@emebetbet5887 3 месяца назад
በእውነት ቅዱስ ገብርኤል ያላደረው ታምር ምን አለ እኔም በባዕድ አገር በመሰላል ወጥቸ ግድግዳ ላጥም ከላይ ወደታች በእለተ ቀኑ አድኖኛል በእውነት ለእኔ የደረሰ በመከራ ውስጥ ላላችሁም ይድረስላችሁ አሜን🤲🤲🤲
@ObsetansiEeggadhaYaauumako
@ObsetansiEeggadhaYaauumako 2 месяца назад
Kedus gebri eel. Temir sertolignal❤❤❤❤
@ماريج-ط3ق
@ماريج-ط3ق 2 месяца назад
ቅዱስ ገብረየል አባቴ አተታቀለህ የገዛቤ መላክ
@Marta-od3jb
@Marta-od3jb 3 месяца назад
የኔ ገብርኤል ገናናው በእሳት ባህር የምትመላለስ ምልጃህ አይለየን አሜን
@behabtuwaayso-uo6mk
@behabtuwaayso-uo6mk 2 месяца назад
አግ/ር ለሁሉም ሚስጥሩን ይግለጥልን የኢትዮጵያ አምላክ አይተኞም
@tihunyehuala4212
@tihunyehuala4212 3 месяца назад
አባቴ ጠባቂየ ቅዱስ ገብርኤል ለብዙ ሰዎች ብዙ ችግር ፈቷል። ለእኔም በጭንቅ ጊዜ ደርሶልኛል። ጠርቸው ዘግይቶብኝ አያውቅም። ፈጣን መልአክ ነወና። ጥበቃውና በረከቱ አይለየን።
@tessemaasfaw2616
@tessemaasfaw2616 2 месяца назад
አወ ለቅዱስ ገብርዔል ለኔም ጠባቂየና ከለላየ ነው። ብዙ አድርጎልኛል።
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 2 месяца назад
በጣም ደስ ይላል፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
@asterasefa6335
@asterasefa6335 2 месяца назад
ቅድስ ገብርኤል ለኔም ደርሶልኛል
@AsfawBelay-ub9gx
@AsfawBelay-ub9gx 2 месяца назад
ለብዙዎቹ ገና ብዙ ተአምር ያሳያል አብሳሬ መልአክ
@DemekuYaza
@DemekuYaza 2 месяца назад
ታምረኛዉ ፈጥኖ ደራሹ ፈጥኖ ይድረስልን ኢትዮጵያን ወደ ቀድሞዋ ሠላምይመልስልን ደግሞም ደርሶልናል ❤
@ZenuTeklu
@ZenuTeklu 3 месяца назад
የኔ ረዳት የኔ የሐጢያተኛዋ ስሙ ይክበር የመቤቴ ወድም ገብርኤል እመሰክርለታለው
@user-sy4zj4vf
@user-sy4zj4vf 2 месяца назад
ቅዱስ ገብረኤል ታአምሩን በሀገራችን በኢትዮጲያ ላይ ያሳየን
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 месяца назад
አሚን❤❤❤
@tsigeredafikre4430
@tsigeredafikre4430 2 месяца назад
አሜን አሜን
@hannabahire4123
@hannabahire4123 2 месяца назад
በጣምፈጥኖ ደራሽ ቅዱስ መልአክ ምስክርነቴን እገልጻለሁ በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደርብን
@SinkeYami
@SinkeYami 2 месяца назад
Egezehbern yee kebar lane❤ bizu Nagar adeergolengal awureche hal charrsim❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@desdemo7993
@desdemo7993 3 месяца назад
የቅዱስ ገብርኤል ሠላም እና ምልጃ አይለየን ፣ ሁሌም ክብሩን ያሣይ፣
@Yoftahe-ch1bc
@Yoftahe-ch1bc 2 месяца назад
አዎን ለእነም ድንቅ ነገር አድርጎልኛል ክብር ለእግዚአብሔር አና ለተራድየው መላአክ ለቅዱስ ገብረኤል ይሁን!!!!!
@cintayo9997
@cintayo9997 2 месяца назад
በስደት አለም በጭንቀት ሰጨነቅ ባይኔ በብረቱ ታይቶኝ ከጭቀት ድኛለሁ።ቅድስ ገብርኤል ሊቅ የኔ አማላጄ
@mintamir4333
@mintamir4333 2 месяца назад
ክብርን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ ቅዱስ ገብርኤል ሁሌም ታምርህ ላለምሁሉ ገና ይገለጣል አናኒያ አዛርያን ሚሳሄልን ከነደ እሳት ያወጣ የኔ ገናና መላክ ክብር ላንተ ይሁን አውተደርጎልኛል
@Getinet-jt7xw
@Getinet-jt7xw 2 месяца назад
አዋ ቅዱስ ገብርኤል ታምሪ አድርጎልኛል ምልጃው እና በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን
@sentayhugebregziabher8841
@sentayhugebregziabher8841 2 месяца назад
እኔ ምስክር ነኝ ተነግሮ የማያልቅ ተዓምርን የሚታዩባቸው ቅዱስ ቅዱስ ሚካኤል መላእክት ሉሉ ድንቅ ድንቅ ተአምራትን ያሳያሉ ያደርጋሉ አሜን።
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 месяца назад
አሚን አሚን አሚን ያርጋሉ❤❤❤❤❤
@TsegayeGsilassie
@TsegayeGsilassie 2 месяца назад
አዎ ተአምረኛው ቅዱስ ገብርኤል ለኔ ትልቅ ተአምር አድርጎልኛል።ክብርና ምስጋና ይድረሰው።እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።
@tigistmichael3142
@tigistmichael3142 2 месяца назад
ቁልቢ ገብርኤል አብሳሪው መላእክት ለኔም ተአምር ሰርቶልኛል እረዴቱ እና በረከቱ አይለየን
@LemlemAga
@LemlemAga 2 месяца назад
አያል ነህ አንተ አያል ደጉ መላእክ ገብርኤል❤❤❤ የኔ አባት መላኩ ቅዱስስ ገብርኤል እናመሰግንሀለን❤❤❤
@shimelistibebu3102
@shimelistibebu3102 3 месяца назад
አብሳሪውና ገናናው ቅዱስ ገብርኤል የኢትዮጵያን እንቆቅልሽ ፍታልን!!! መላ ሕዝባችንን ታደግልን!
@SleepyChefHat-uw2pb
@SleepyChefHat-uw2pb 3 месяца назад
ቅዱስ ገብርኤል ኢትዮጵያ ይተብቅልን
@AsmaAsma-eq2mp
@AsmaAsma-eq2mp 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@HaHa-tn2eb
@HaHa-tn2eb 2 месяца назад
አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ተዓምሩ ተነግሮ ተመስክሮ አያልቅም እንዳው ዕፁብ ድንቅ ነው
@AskaleAbebe
@AskaleAbebe 3 месяца назад
የኛ አባት ቅዱስ ገብርኤል አለማችንን በምልጃው ይታደግልን
@ገብርኤልነውዋስጠበቃዬ
የእኔ ዋስ ጠበቃ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ታምሩ ተነግሮ አያልቅም ፈጥኖ ደራሹ ምልጃዊ አይለየን ህይወቴን በሙሉ ታአምር እየሰራልኝ ይኖራል የጨለመ ህይዎቴን አበራልኝ የእዉነት ጥበቃዉ አይለየን አሜን
@Mame-oi2xo
@Mame-oi2xo 2 месяца назад
ለእግዚአብሔር መላአክ ክብር ይግባውና እሱ ታላቅ ነው ብዙ አድርጎልኛል እመኑት
@HwaenTaye
@HwaenTaye 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገንዘ
@NigIstWoldeMekhaeal
@NigIstWoldeMekhaeal 2 месяца назад
አዎድንቅ ተአምር አድርጎልኛል ምንም የሌለኝ እናት አባት የሌለኝ እኔን የረዳኝ አዛኙ ፈጥኖ ደራሹ መልአክ ለምትወዱት ሁሉ ይድረስላችሁ❤
@ShtayeAlemu
@ShtayeAlemu 3 месяца назад
አዎን ድንቅ ነገር አድርጎ ልኛል
@FreworkShikur
@FreworkShikur 2 месяца назад
አዎ ብዙ ብዙ አድርጎልኛል አንዴ ሳይሆ በዘመኔ ሁሉ.....እግዚአብሔር ይመስገን
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 2 месяца назад
የኔ አባቴ የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል የዘብሩ ዳኛ አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ❤🎉
@AlmeEtopia
@AlmeEtopia 2 месяца назад
ልቀ ቅዱስ አብሳሬ ገብሬል ክብር ምሰጋና ለርሱ ይሁን እኔ ከስትግዜ ምት አወጣኝ አባቴ መላኩ. ገብሬል የሱ ታምር ተነግሮ አያልቅም
@AymroKasaw
@AymroKasaw 2 месяца назад
አባሳሪ ታላቁ ቅዱስ ገብርኤልአባቴ ሁላቺን ይባርከን
@محمدقيسي-ب6ص
@محمدقيسي-ب6ص 2 месяца назад
ረዳቴ፡ቅዱስ፡ገብረኤል፡ምስጋና፡ይድረሰው፡አው፡እኔንም፡ረድቶኛል
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 2 месяца назад
እእእእእእእእ ቅዱስ ገብርኤል ታምራቱ አያልቅም ቅዱስ ገብርኤል በእድሜዪ ሙሉ ለሙሉ ለኔ የኑሮ መንገዴ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን
@gigithemaryamww3193
@gigithemaryamww3193 2 месяца назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ቅዱስ ገብርኤል ሆይ በገዛ ቤተክርስቲያናችን ታቦትህ በኛ ላይ10 አመታት ተቆልፎልን የተጣሉን ግን አውጥተው ያከብሩሃል። ከኛ ተሰርቀህ ተወስደህ እኛ ልጆችህ እጅግ አዝነናል። አንተ ተከሰተህ ፍርድህን አሳየን። ልጆችህ ባርያዋችህ የለንደን ደ።ጽዮን ማርያም ምዕመናን እንባችንን አንተ አድስልን።የታቦት ሌቦችን ፣እንደ ቤት እቃ የሚቆልፉብንን ለራሳቸው ብቻ የሚገለገሉትን ብድራቸውን አንተ ፈጥኖ ደራሹ ፍረድልን።
@ድንግልሆይአንቺጠብቂኝ
እግዚአብሔርይመሰገንአሜን አወታላቁመላክይችላልልልልልልል❤🎉🎉🎉
@alemledete2748
@alemledete2748 2 месяца назад
እውነት ነው ለእኔም በሰው አገር በበረሃ ለሰው ከማልነግረው እሳት አወጥቶኛለ። ክብር ምስጋና ይግባው።
@ethiopiacounty8301
@ethiopiacounty8301 2 месяца назад
አባታችን በረከታቸው ይድረሰን የስደት አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ከቤሩት ሊባኖስ የእመብርሀን ልጅ
@yohannisaderawalamirew3608
@yohannisaderawalamirew3608 3 месяца назад
ቅዱስ ገብርኤል ፈጥኖ ደራሼ ምንምአ ይሳነውም ክብሩን ገለጸ ደስብሎኛል
@SolomonEshete-g5d
@SolomonEshete-g5d 2 месяца назад
ገናናው የአምላካችን የልዑል እግዚአብሔር መላዕክ ቅዱስ ገብርኤል እኔን ታድጎኛል! አሜን አሜን አሜን !!!
@user-qv4qb8nl2l
@user-qv4qb8nl2l 3 месяца назад
ቅዱስ ገብርኤል ተራዳኢው መልአክ አብሳሪው መልአክ የእግዚአብሄር ሀይል በአንተ ተገለጠ እልልልልልልልልልልልሎ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@السي-ي9ه
@السي-ي9ه 2 месяца назад
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ስሙ ይክበር የኔ አባት❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@HanaYohannes-m6j
@HanaYohannes-m6j 2 месяца назад
አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ለእኔ ብዙ ነገሬ ነው ሚስጠረኛዬ ፈጥኖ ደርሼ በኔ በልጁ አይደራደራም የኔ አባት ቅድስ ገብርኤል❤🙏🙏🙏
@HiueBerka
@HiueBerka 2 месяца назад
የኔ ቅዱስ ገብርኤል አብሳሪ ድንቅ ተአምረኛ ማይ ቆይ ፈጥኖ ደራሽ የዘብሩ ዳኛ ፈራጅ አባቴ አለኝ አሁን አሜን አሜን የኔ ማርትነድግምት ሚያሰሩ ያቃጥለልኝ ይፈጥራል አምናለሁ አባት ያን ተፈጠነ ነገ ዛሬ እንኳን አትልም ክብር ለአንተ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ብርሃኔ ይወቴ አመሰግናለሁ
@ShewalemSememga
@ShewalemSememga 2 месяца назад
ታቦቱ የእግዚአብሔር ቃልነው በብሉይ ኪዳን ታቦቱ በመካቱ ሰውይው ሞታል አሁን የምህረት ዘመን ሰለሆነ ነውየኔገብሬኤል ታምራቱ ተወርቶ አያልቅምአሜንአሜንአሜን
@خدامهخدامه-م3س
@خدامهخدامه-م3س 2 месяца назад
ደራሻችን አማላጃችን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ
@takhabeach1547
@takhabeach1547 2 месяца назад
አዎ በተለይ ለኔ ቅዱስ ገብርኤል
@birumesfin9439
@birumesfin9439 2 месяца назад
"እጹብ ድንቅ የመላአኩ ተአምር።እልልልል አልልልል እልልልልልልልል ✝️🇪🇹❤
@SenaitWoldegbrial
@SenaitWoldegbrial 2 месяца назад
አዎ ብዙ ነገር አድርጎልኛል ደርሶልኛል ነገም ያደርግልኛል ይመስገንልኝ
@Brtkan-kd4en
@Brtkan-kd4en 2 месяца назад
ቅዲስ ገብርኤል አባቴ አብሳሪው መላክ
@SofyaAbebe
@SofyaAbebe 2 месяца назад
የኔ አባት መላኩ ቅዱሰ ገብረኤል አቤቱ እባክ በየቤቱ ገብተህ እርዳቸው ለተጨነቁ ሁሉ አሜን አሜን አሜን
@MekdelawitTesfaye-j5z
@MekdelawitTesfaye-j5z 2 месяца назад
Ene esete gebriel betam bezu betam bezu tederegolegnal media laye lememeseker egezeabher yabkagn
@MeniTadesse
@MeniTadesse 2 месяца назад
ሊቀ መላአክ ቅዱስ ገብርኤል ❤❤❤ ተራዳኢነትህ አይለየን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SariBullo
@SariBullo 3 месяца назад
ቅዱስ ገብርኤል በፀበሉ ከከባድ ኩላሊት ፈውሶኛል
@AyelechTamiru3
@AyelechTamiru3 2 месяца назад
የገብረኤልን ተአምር እኔም እዬቼአለሁ
@Belaydejen
@Belaydejen 3 месяца назад
Temsegen elelelelelelel 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SolomonHaile-i6d
@SolomonHaile-i6d 3 месяца назад
አዋ ለኔ ትልቅ ተአምር አርጎልኛል ። ልጄ ታሞ እራሱን አያቅም ነበር እሱም የአመቱ ቅድስ ገብርኤል ነው ቀኑም አምሌ 19 ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@yetnayettesfiy1289
@yetnayettesfiy1289 3 месяца назад
ታላቁ ገናናው ፈጣኑ መላክ ቅዱስ ገብረኤል ታምሩ ድንቅ ነዉ
@WedageMosie
@WedageMosie 2 месяца назад
አብሳሪው መላዕኩ ቅዱስ ገብርኤል ከእግዚአብሔር ፊት ቆሞ አማልዶኝ መላዕኩ ገብርኤል እኔንም አብስሮኛል ለናንተም መላዕኩ ገብርኤል ያብስራቹህ!!
@lemlemethiopia2009
@lemlemethiopia2009 2 месяца назад
ገብርኤል ገብርኤል ስለው መጣ ወደ እኔ ፈጥኖ ሰንሰለቴን በጠሰው የአንበሶቹን አፍ ዘግቶ
@shimelistibebu3102
@shimelistibebu3102 3 месяца назад
የእኔ ጠባቂ ቅዱስ ገብርኤል እማልድሃለሁ!!!
@werkejeru
@werkejeru 2 месяца назад
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለለመኑት ሁሉቅርብነው ሁላችንም ይስሜን
@eyerusalemabebe4443
@eyerusalemabebe4443 2 месяца назад
ቅዱስ ገብርኤል አብሳሪ መልዕክ ለሁላችንም ይድረስ አሜን አሜን አሜን
@DikayehuAlemu
@DikayehuAlemu 3 месяца назад
አባቴ ቅዱስ ገብርኤል በስድት ሆኝ ከአይኔ ጥቅሻ ፍደጥኖ ድርሶልኛ አሁን አገራችን ሰላም ያመጣል 😭😭😭😭
@zuriashwork6030
@zuriashwork6030 2 месяца назад
አባታችን አሁንም ከዚህ ከሀገራችን ችግር የምንወጣዉ በፀሎት እንጅ በሌላ አይደለም አሁንም ቅዱስ ገብርኤልን ይዛችሁ ወደ አምላካችን ምልጃን ያድርጉልን ሁሉንም ህዝብ በእግዚዎታ ወደላይ እጃችንን በማንሳት ይቅር በለን እንበል ይሄው ምልክት እየሰጠን ነዉ እስከመቸ ነዉ የምንጠብቀዉ ከዚህ የበለጠ የመከፋፈል የዘረኝነት የርስ በርስ ጦርነት እየታየ ዝምታዉ ምንድነዉ ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ታነሳነች የተባለዉ የሚፈፀመዉ መቸ ነው ምን እየጠበቃችሁ ነው ከናንተ ካልመጣ ህዝብ ብቻውን ሊማፀን አይችልም ከፊት ቅደሙለት እግዚዎ ማረን ይባል በጣም ተዘግይቷል ምን እየተጠበቀ ነዉ በደንብ ይታሰብበት።
@shamsaalblooshi-mf7bl
@shamsaalblooshi-mf7bl 2 месяца назад
አባት እግዚአብሔር የስጠኝ ቅድስ ገብርኤል ህይወት ቀይሮልኝ እኔ ገብርኤል ስለው ውስጥ ይነዘራኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@MekdesAbera-j1p
@MekdesAbera-j1p 2 месяца назад
አዎን አዎን አዎን በተለይ ለኔ ቅዱስ ገብርኤል ታላቅ ተአምር አድርጎልኛ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ክብር ምስጋና ይግባው ::
@YeneguseAbate-sf4yj
@YeneguseAbate-sf4yj 2 месяца назад
ቅዱሥ ገብርኤል ፈጣኑ አባቴ❤❤🙏🙏
@oneethiopialoveMekontaw
@oneethiopialoveMekontaw 2 месяца назад
Amen 🙏
@molemol-i9n
@molemol-i9n 2 месяца назад
ተመስገን እግዚአብሔር
@FggZcvb
@FggZcvb 2 месяца назад
ምላኩ ቅድስ ገብርኤል አባቴ አብሳርዉ መላክ አንት ጠብቀን 🙏🙏🙏
@HaregeHarege-b4j
@HaregeHarege-b4j 2 месяца назад
የኔ ፈጥኖ ደራሽ ቅዱስ ገብርኤል!!!
@bethanyafeleke2087
@bethanyafeleke2087 2 месяца назад
ቅዱስገብርኤልመላክድንቅተአምራትህንግለጽድረስልን
@SariBullo
@SariBullo 3 месяца назад
ቅዱስ ገብርኤል እኔን ከሞት አፋፍ አድኖኛል ቅዱስ ገብርኤል ሐኪሜ ነው!!!!!
@simonyheyis821
@simonyheyis821 2 месяца назад
ፈጥኖ ደራሸ አበቴ ገብርኤል 10:59 ❤
@behaylukebede7262
@behaylukebede7262 2 месяца назад
የኔ አባት ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል
@tsefeshbangewe9912
@tsefeshbangewe9912 3 месяца назад
እልልልታ ገና ከዚህም በላይ እኮ ታይቷል ይታያል በእ/ግ ፊት የሚቆመው ገናናው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል እኮ ነው እነምናለን ደርሶልናል ክብር ለመድሀኒያልም
@SalamaHagos
@SalamaHagos 2 месяца назад
ቅዱሰ ገብርኤል አብሳሬዉ መልአክ ለሁላችችንም ድንቅ ያደርግጋል አወ ትልቅ ነገር አድጎልኛል የንቅሸት ገብርኤል ታምርኛዉ መላአክ ፈጥኖደራሺነዉ
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 3 месяца назад
የኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል
@ZinashTirunesh
@ZinashTirunesh 3 месяца назад
ስጠራው እንደሰው ወይ ብሎ ንባዬን የሚብስ መላክ ቅዱስ ገብርኤል
Далее
Não sabe esconder Comida
00:20
Просмотров 7 млн
ልዩ ቀን ሰርጋችን ጠብቁ..
13:20
Просмотров 33 тыс.
FBI Part 2 - Full Amharic Film from DireTube Cinema
1:35:50