Тёмный

👉 የሃሳብ መንገዶች ከፍቃዱ አየልኝ ጋር ክፍል አንድ 

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Подписаться 79 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

@comedianeshetu @ebstvWorldwide @EBCworld @hopemusicethiopia @InspireEthiopia @ArtsTvWorld @seifuonebs @seifuonebs2712 @AlemnehWasse @fanabroadcastingcorporate @fetadailyanalysis @fetadailynews9708 @minbertv1 @haruntube2 @zehabesha12 @dw_amharic @VOAAmharic ‪@amharic_news‬

Опубликовано:

 

17 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 27   
@mohammedyasin8924
@mohammedyasin8924 Год назад
❤ ፍቄ አንተን እየሰማሁ ሁሌም እማስበው ነገር ምን መሰለህ? ይሄኛውን ሀሳብ አጣጥሜ ሳልጨርስ ሌላ ሀሳብ ስትጨምር ለሁለቱም ስለምጓጓ ሀሳብህን መጨበጥ ያቅተኛል አሁን በዩቲዩብ ሳገኝህ አንድት መላ ዘየድኩኝ pause እያልኩ እያንዳንዱን ሀሳብህን ማጣጣም የሰማሁትን አሰላስዬ ያልሰማሁትን መስማት!! ለመልካም ሀሳቦችህ አላህ ስላበቃኝ አልሃምዱሊላህ!!!
@aziቲ
@aziቲ Год назад
ወይኔ አንተልጅ ስወድህ ትናታኔህ ራሱ እንዴት ደስ ይላል ፈትፍተህ ነው የምታጎርሰው🤗👌
@jemalkebe-gi9me
@jemalkebe-gi9me Год назад
የሚገርም ትምህርት ነው በጣም በጣም በጣም
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 Год назад
በጣም የምወደው እና የማከብረው ባለ ብሩህ አእምሮ ወጣት ነው። ማምሻ በተባለው የምሽት ዝግጅት ላይ ነው ለመጀመርያ ግዜ ያየሁት። ሁልግዜ ብሰማው ደስ ይለኛል። ደጋግማችሁ ብታቀርቡልን በጣም ደስ ይለኛል።
@mesayenkusellassie4821
@mesayenkusellassie4821 Месяц назад
sweeetttt hasab
@Dtv12222
@Dtv12222 Год назад
😳 ሀሳብ በአካል ማየት ቻልኩ🙏
@antensayadmassu7217
@antensayadmassu7217 Год назад
ሁሉንም ክፍል ሰማሁ ድንቅ ነው፣ አመሰግናለሁ። አንድ ጥያቄ ስለፆታ የምትሰጣቸውን ሃሳቦች መዋጥ እምቢ አለኝ። ፆታ አካል ነው፣ ስጋ። የሚታይ የሚዳሰስ፣ አልቋል። ፆታ እንዴት ይዘነጋል? ሰው መሆንን እንዴት ያሳንሳል? ሰው ነው ምን ቸገረኝ ብለህ ወንድ እንደማታገባ ተስፋ አደርጋለሁ። ለየት ያለ ሃሳብ ቢኖርህ ብየ አሰብኩ። ልክ ላልሆን እችላለሁ። ይመችህ
@fekaduayelgn988
@fekaduayelgn988 Год назад
ወንድም አንተ ሃሳቡ የኔ እደለም ግን እንዲህ ይላሉ ብየ ነው የጠቀስኩት ለምሳሌ ፌስቡክ ከ50 በላይ የፆታ አማራጭ ይሰጣል። ለምንድን ነው አንተ እና እኔ የምናውቀውን 2 ፆታ ወደ 50 የፆታ አይነት ያደረሱት ? አካል ለሰው አይበቃምን? እርግጥ ከተፈጥሮ መራቅ መነሻን ያስረሳል ግን የኔ ጥያቄ የነብስ እና የአካል ውል ምንድን ነው? ነው። እንደ ባህልህ እና እንደ በህሌ ግን ለኔም አይዋጥልኝም ሃሳቡ።
@antensayadmassu7217
@antensayadmassu7217 Год назад
አምላክ ያክብርልኝ ፍቄ ያንተ ሃሳብ አስመስየው ይሆን? ይቅርታ እንዳለመታደል ሆኖ ያለንበት ዘመን የብሽሽቅ ነው። ሃሳብ ሳስቷል። በመሆኑም ሰዎች በሃይማኖት፣ በዘር፣ በቀለም፣ በቋንቋ፣ በድንበርና በሃብት ከመተባበርና አብሮነት እየራቅን የጦፈ ጭቅጭቅ ውስጥ እንገኛለን። ባስ ሲል የሚታይን ፆታ ሊያስክዱን የማይቆፍሩት ጉርጓድ የለም። እንደኔ የሰው ልጅ አምላኩን የሚፈታተንና የማይታዘዝ ፍጡር ነው ብየ አስባለሁ ምንም እንኳን አምላክ ሰውን ሲፈጥር ለሰው ያደላ ቢመስልም። ውቅያኖስን ነፋሳትን እፅዋትን አየርን ከሰው ውጭ እንስሳትን ብርሃንን ጨለማን ወስኖ፣ ነፃ ፈቃድ የተሰጠው የሰው ልጅ ለጊዜው የነፍስ መሰንበቻ የሆነ አካሉን እንዳፈቀደ ሲያረግ ይውላል እንጅ አለም በተለይ ብሽሽቅ ውስጥ ያለ ሰው እንዳንተ አካል ነፍስ ብሎ አሰላስሎ አይመስለኝም፣ ግትርነት። ታዋቂ ግለሰቦችና ተቋማት ለምድራዊ ጥቅማቸው ሲሉ ብቻ ነው ሃሳቡን የሚያስተጋቡት ራሳቸው ሲሆኑ አታይም። አንድ ጥናታዊ ፊልም ነበረ ፆታቸውን ከቀየሩ 50 60 ዓመት የሆናቸው ሰዎችን የሚያነጋግር ብታየው ብየ ተመኘሁ። የነፍስና የአካል ውል ላልከው ግን ለጊዜው ከማዳመጥና ከማሰላሰል ያለፈ ብዙ አላውቅም።
@researchcom290
@researchcom290 6 месяцев назад
በርታ, አስታዋይ
@ermiaszegeye9986
@ermiaszegeye9986 Год назад
ምርጥ ገለፃ ነዉ። 🙏
@user-ds1ny3et3p
@user-ds1ny3et3p 2 месяца назад
እይታህ ያስደንቀኛል ፍቄ
@rahelfikadu448
@rahelfikadu448 Год назад
❤❤❤❤የራሱን RU-vid ብታስቀምጡልን ከለው ዋልያ መጻሕፍት እናመስግናለን ❤
@user-ds1ny3et3p
@user-ds1ny3et3p 9 месяцев назад
ፍቄ በጣም እና በጣም ነዉ እማደንቅህ
@sintayhuderessa3572
@sintayhuderessa3572 Год назад
ወጣት ግን ፈላስፋ ነው ደስ ሲል
@abusewban
@abusewban Год назад
ማየት ማለት ማን የት ማለት ነው!!
@siruadem9284
@siruadem9284 Год назад
Allah mechereshahin yasamirilih wendime
@40EthiopiaAbdulwahabShifa45
@40EthiopiaAbdulwahabShifa45 6 месяцев назад
በመንግስት KutirSayihonBerasachuKutirLemestiafTezgajitachuTenkesakesuWorketochiIskirbitowochiIndilameduachuAlemamduachewuBeteknolojiwochiWusitAteratariwochiVayirsochiAluGinIyaznanuNewu
@kaliilrammeto4540
@kaliilrammeto4540 Год назад
Amazing ❤
@mebawasihun189
@mebawasihun189 Год назад
OMG SUPER
@beletenegusse5171
@beletenegusse5171 Год назад
… በብርሃንህ ብርሃንን አየሁ :: 👀
@gezahegnshirmeka4404
@gezahegnshirmeka4404 11 месяцев назад
Good presentation. But, what is the real evidence that there are soul and sprit?
@Guzo360
@Guzo360 Год назад
ፍቄ የወደፊቱ❤
@AkkamNaguma
@AkkamNaguma Год назад
ስለዚህ የብርሀን ስራ ምንድን ነው? ሁሉም በመልኩ እንዲቀመጥ ማድረግ ነው እንጂ ሁሉ አንድ እንዲሆን ማድረግ አይደለም።
@gbipodcast
@gbipodcast Год назад
ክፍል ሁለት እባካችሁ 🙏
@eyerushailu740
@eyerushailu740 Год назад
አድራሻችውን ንገሩን መጥተን እንማር
@zapisolomon3007
@zapisolomon3007 Год назад
ቦታ:- አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ: ኢክላስ ህንጻ ዋልያ መጻሕፍት::
Далее
Help Barry And Barry Woman Scan Prisoners
00:23
Просмотров 2,6 млн
How To Determine Your Core Life Values
38:02
Просмотров 210 тыс.