Тёмный

👌Stuffed Cabbage Rolls Recipe//መልፉፍ ማህሸ አሰራር) 

𝐀𝐬𝐭𝐞𝐫 𝐓𝐮𝐛𝐞
Подписаться 26 тыс.
Просмотров 1,3 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 сон 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 204   
@astersimatube
@astersimatube Год назад
ውድ ያገሬ ልጆች እንኳን በሰላም መጣችሁ ቪዲን ከውደዳችሁት ላይክ ሼር ኮምት ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን ሁላችንም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ከልብ💖💖❤
@ekrW
@ekrW Год назад
ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ሰላም መጣች ሰላም ላገራችን ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ አላህ ሰላሙን ያምጣልን ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ዋው በጣም ልዩ የሆነ ወረገ ግንብ አሰራር ነው ያሳየሺኝ በጣም ያምራል በርቺ በጣም ጎበዝነሺ በዚህ በላይ እንጠብቅሻለን በርቺ
@mryammekaneselam
@mryammekaneselam Год назад
ሰላም ሰላምሽይብዛእህትዋወወወወ በጣም ፍሪፍምርጥአሰራርነውየሰራ ሽውእናመሰግናለንበርችልን🎉✅👍🧡❤️💛🎉🎉
@yegeterljtube925
@yegeterljtube925 Год назад
ሰላም እዴት ነሽ ሰላም ላች ይሁን የውነት በጣም አሪፊ አሰራር ነው ውዴ በውነት ወድዤዋለሁ በጣም እደሚጣፍት ነው መስለው እናም እናመስግናለን ሁሌም ምሰሪልን ምግቦች ተወዳዥ ናቸው
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Год назад
ጤና ይስጥልኝ ሰላምሽ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩቆይታነው ዋውው የሚገርም እክግ በጣም የሚያምር እጅሽ ይባረክ አሪፍ አድርገሽ ነው የሰራሽው ባለሙያ ነሽ ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድርግልን የቀደመ ሰላምም አድነታችን ይመልስልን አቦቱ እደቸርነትህ ማረን ይቅርበለን እግዚአብሔር ሀገራችን ማርልን
@Sada395wolLoy
@Sada395wolLoy Год назад
ሠላም ሠላም እንኳንደህና መጣሽ ቀጥይበት በጣም አሪፍ ቆየታነበራ ባለሙያ ያወቁትነ ማሳወቅቅነትነዉ ፍቅራነ አነድነት መተሳሰብነ ይወፍቀነ
@smer354
@smer354 Год назад
ሰላም ወድ እህት በጣም ምርጥ የሆነ የመልፍፍ አሰራር ነዉ ምርጥ የሆነ ሙያ ነው ይለሽ ሙይሽን በቀናነት ስላስተማርሺን ከልብ እጅግ አድርግ አመሰግናለሁ እጂሽ ይባረክ
@zuzubinitiseidi
@zuzubinitiseidi Год назад
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሰላም ዉዲ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላም ለናተ ይሁን በርች ማሻአላ በጣም የሚያምር አሰራር ነበር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@astretube4607
@astretube4607 Год назад
ዉድ የተወደዳችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የክርስቶስ ሙሉ የሆነ ሰላምና ፀጋ ይበዛ ችሁ አሰቴርዬ በጣም አሪፍና የሚያምር የመርፉፍ አሰራር ነዉ ያሳየሽ በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን እናመሰግናለን ሃገራችን የመጣብን መአት እግዚአብሔር ያንሳልን
@madina0955
@madina0955 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሺልኝ እህቴ በጣም የሚያምር አሰራር ነው በርችልኝ ካንች ብዙ እጠብቃለሁ እጂሺ ይባርክ የኔ ውድ ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን አንድነት ፍቅር ደስታ ያድለን አሜን አሜን አሜን
@zdhabesha30
@zdhabesha30 Год назад
Be iyita becha yonageral ta' imun masha allah tabarak irrahman des sil abeate muya abeate muya ijochish yibareku be ayinetu leyet yale aserar new berchi iwunet aserareshin saladenq malef nefugnet new
@birhanetube12
@birhanetube12 Год назад
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልሽ Aster sima Tube🎉 እካን በስላም መጣሽ ዎውውው በጣም አርፍ አስራር ነው የስራሽው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባርጅ ሀግራችን ኢትዮጵያ ሰካም ያደርልን 🎉🎉
@ganibatube6733
@ganibatube6733 Год назад
ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ ውድ እህት እንኳን በሰላም ማጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበረ ደስየሚል አስራር ነው ሁላችሁም ተጠቀሙ በርቺ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን❤
@omureyan
@omureyan Год назад
ሰላም ሰላም ማሻአላህ የመልፉፍ ወረቅአይነብ በጣም የሚጣፍጠው በነገራቸን ላይ ወረቅአይነብ ወሰጤነው በጣም ነው የምወደው እጀሺይባረክ በሌላአሰራር ተመልሰሺነይ በጉጉትእጠብቅአለን ውድ
@hanawuletaw3373
@hanawuletaw3373 Год назад
Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi Selamsh yibza baleshibet waw በጣም ቆንጆ የመልፉፉ መህሺ አሰራር የኔ ውድ አስቱዬ ሲያምር የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤
@abelmessyentertainment
@abelmessyentertainment Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እማ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ያምራል እጅሽ ይባርክ የኔ ውድ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ አስራት ሀገራችን ሰላሙን ይመልስልን ሰላም ናፈቀኝ😢😢
@samri23
@samri23 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እሆታችን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ዋውውውው በጣም አረፍ አሰራር ነው ስወደው ይሄን ምግብ በርቺ እህቴ ጎበዞ❤️
@bogalachyoutube
@bogalachyoutube Год назад
ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሄር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅ ውውውውውውውውውው በለ ሙያ ናሽ በራች ውድ❤❤🎉🎉🎉
@gaadisajaalalaa1117
@gaadisajaalalaa1117 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት መጣሽልኝ ሠላምሽይብዛ ባለሽበት ቦታ ዋው በጣም ደስ ይላል ምርጥና ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን እውነት ነው በትክክል🌹🥰
@astertube1721
@astertube1721 Год назад
Nagaan nagaa caluu nagaa waqayoo manaa kanaaf haa ta.uu bagaa nagaan dhuftee qalii too jabadhu nyataa ajiba hojatee dhugaa itti fufii jajabee too jabadhu waqayyo sii haa gargaruu❤❤❤
@LomeiታደስYOUTUBE556
@LomeiታደስYOUTUBE556 Год назад
እግዚያብሔር የእግዚያብሔርን መዝገን እንኳን ደናመጣሺልኝ ምርጥና ደስየሚል አሰራር ነው የኔ መልካም ስለመጣች ደስ ብሎኛል ሰላምሽ ግዛልኝ በከባዱ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ሰላም ዝግጅት በልልኝ የኔ ባለሞያ ዎውውው አስቱዬ የኔ ቅመም ❤😮
@wollo2164
@wollo2164 Год назад
ሠላም እንኳን ደህና መጣሺ የኔ ባልሙያ ውድና የተከበሰ ዋውውውውው በጣም ጥሩ እና አሠተማራ ቆይታ ነበር እናመሠግናልን ሠላም ፍቅሮ አንንደነቶ
@fasiga
@fasiga Год назад
ሰላም ይብዛ ዉዴ እንኩዋኩዋን ደሆና መጣሸ እግዚአብሔር ይመሰገን ዋውውውው በጣም ቆንጆአርገቀነዉ የሰራሸዉ ሲያምር በአረብሀገር ተወዳጃ ምግብማሼነዉ አሰረነት ኦጆይባረክበይልኝ ❤❤ የኔማርርርርርርር ❤ እግዚአብሔር ሀገር ኢትዮጵያን
@Tezatatube
@Tezatatube Год назад
ሠላም ሠላም ዉድ እና የተከበራችሁ የሳራ ቤተሰብ ሰላምሽ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው የኔ ባለሞያ ቀጥይበት እናመሰግናለን በርችልን
@tadelutube3500
@tadelutube3500 Год назад
Nagan Waqqayoo mana Kanafan haa ta'uu baga Nagan dhufte wawwwo wawwwo nyaata baredaa jabbadhu ogumaa qabda jabbadhu kanuma caalaa itti cimii good food ❤
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 Год назад
Yene balemuya enamesegenalen betam gomez nesh keken Ken yemetasayin yemegeb ayinet yeteleye newu bewunet lidenek yigebashal yene wud enamesegenalen berchilen
@omaishayoutube
@omaishayoutube Год назад
selam Selam wed Yager lij selamsh yebza woww batam arefi yaweq aneb Aserar new brch weda melkam geza emgnlgnalhu
@marinatube8040
@marinatube8040 Год назад
Nagaan waqaayyoo manaa kanaaf habayaatuu bagaa wow astu koo akkaam baareedaa akkaataa atii ittii hojeetee heeduu namaatii tolaa gaariidhaa ogeetii ciimtuu
@Azeb1
@Azeb1 Год назад
selam enekan dena mexash des ymil arif koyta neber enamsegenalen ejish ybarek yeney balemoya🌹🌺💞
@feyisemengistu
@feyisemengistu Год назад
Nageenyii fi jaalali waaqayyoo sif baayatu baga nagaa dhufte qashtii koo dhugaa baayee namatti tolaa nyaata baayee bareedadha it's delicious your food you cooking nice
@ANANNOShow
@ANANNOShow Год назад
Masha Allah tabarakaala jabadhuu kanaa caalaa itti fufii sii jedhaa rabbiin nagaa haa busuu biyya kenaafii inshallah ❤jabadhuu
@firewotsalamon
@firewotsalamon Год назад
Bagaa nagahan dhuftee Qalii too jabadhuu jabdduu tiyyaa halumaa kananii itii fufii wauu bayee namatii tolaa
@fikirtube2942
@fikirtube2942 Год назад
selame.tenaye.yestelene.selemetashe.des.belwenale.woooooooloooo.arife.yemgebe.azgjajet.new.yemetasayene.bercelen.belela.vedeyw.entebkalen.
@sifaantube1230
@sifaantube1230 Год назад
Nagaa waqayyoo bakka jiraatu kallatti sif bayyatuu yadaa baredaa gora garii fidaa mata dure garii qabate bayyee nama gammachisa kana itti fuf yadaa bayyee bareda jabbadha itti fufu the night of the night yadaa garii akkamutti fufu❤❤❤❤
@metefeleke9600
@metefeleke9600 Год назад
Betam konjo tewedaje megebe wereqeyinebe konjo megebe yileyale betam demo kebade sera new ehtachin betam enamsegnalen konjo new yamerale berchi agerachin selam yadergilen ❤️❤️❤️❤️
@AbumsudeTube9
@AbumsudeTube9 Год назад
ሰለም ሰለም ውድ የሀገሬ ልጆች በየለቹህበት ሰለመቹህ ይብዘ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ሀገረችን ሰለም አላህ የድርግልን ዘረኝነት ከምድረ ገፅ አላህ የትፈልን አንድነት የምጠልን በጠም ቆንጆ አስተመሪ ቭድዮ እዘሽልን ስለመጠሽ ከልብ እነመሰግነለን ወደፊት ብዙ እንጠብቀለን ኢንሻአላህ ጉዞ ወደፊት😮
@faxeetube
@faxeetube Год назад
ምርጥ የመጀግ ነው ኤን መስራቱ በጣም ከበርልኝ ያገር ግን እንደዛ አይነቶቹን በርጫ ያድስ ሽ ቴዲ አበባ ማሻ አበባ የኔዎቹ
@azeetube198
@azeetube198 Год назад
Wwwwwwwwwo bayee bareeda namati tolaa nyat bayee bareedhuuu jaabadhuu haaluuma kaanne jaabisi daammma too naagaan siif haataa uu
@shebeezaawol.
@shebeezaawol. Год назад
Salami Selma Selma new yene wudi Ethiopia barchee mashaallah wowww Amen Amen good thanks you wdeshlwo mar weddd ❤❤ Amen Amen Amen Amen share like agulate Ethiopia zalalam tenure emuaaa barchee azoshe yene weddd azoshe barchee weddd ❤ barchee Ethiopia zalalam tenure emuaaa Ethiopia
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube Год назад
የኔ ቆጆ እጂሺ ይባረክ አቤት ሞያ ይከንን ምግብ 😂😂😂 የማረሳዉ ቀን ለመጄመርያ ጊዜ መዳም ብይ ስትለኝ ያገራችን ያይደርቄ ቅጠል መስሎኝ ጭራሺ ቅጠል ብይ አለችኝ ብዬ ላክስቴ ደዉዬ ተናገርኩ ከሌ ሌላ ቀን ስቀምሠዉ እኔ ሆኜ ቂጭ በይዋ ኪኪኪኪ
@yashiyoutube5763
@yashiyoutube5763 Год назад
Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf yaa bayatuu bagaa Nagaan dhuftee sanyii ofii heduu namaatti tolaa nyataa gariidhaa wawo itti fufi Jaalalaa Nagaa fi tokkummaa nuuf yaa kenuu Waqayyoon sabaa koo Ameen
@Buzetube320
@Buzetube320 Год назад
Egizehaberbyemisegina lazechi kena yaderesen Selmishyebizelish inkun baselm maxash baxam arfi new mare sil naber koyet Egizehaberbyemisegina selma fiker andete la agarachina xuru naw
@sofiaendris500k
@sofiaendris500k Год назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኳን ሰላም መጣሽ ማሻከላህ የኔ ባለሞያ የምወደው ምግብ ዋው ብላፋ በጣም ቆጆና ቀላል አሰራር ነው በርች ቀጥይበት ባለሽበት አላህ ሰላም ያድርግሽ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን
@akramgader5467
@akramgader5467 Год назад
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ሰላም ላገራችን ሰላም ለህዝባችን ማሻአላህ አሪፍቆይታነበር ማሻአላህ የኔ ውድ በርቺ የኔባለሙያ❤
@ፈንታቲዮብ
@ፈንታቲዮብ 11 месяцев назад
የኔ ባለሙያ እሄት ዋውውውው በጣሜጀው የሚያምረውውውውው የኔውድድድ እህትትት እነመሠግናለንንን ማያሽንንን ላካፈለሽንንን ውዴዴዴ ቆይ እሠራለውውው እሞክረዋለው አስኪ👌👌👌👌👌
@biranshetirkasoyube6007
@biranshetirkasoyube6007 Год назад
እግዚአብሔር ይሆናል ክርስቶስ የዮና ሙሉ ሰላም ሙሉጸጋ ለንቺ እንሂድ ሰላም ነሺ ወይ ሁሉ ሰላም ሁሉ አልቻልኩም በጣም አሪፍ ነው በጣም ቆንጆ ነው በጣም አሠራሮች ብቻ መሰራች በጣም በጣም አሪፍ ነው ጁባ ባራኪ እናመሰግናለን ክበርልኝ
@EmUibrahim1
@EmUibrahim1 Год назад
አሰላሙአሊይኩም ወራህመ ቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየ ማሻአላህ ማሻአላህ አስራረሽ ያምራልማሻአላህ ጎበዝነሽበጣም አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንን
@jameelatube782
@jameelatube782 Год назад
ሠላምሠላምእህታችንእንኳንበሠላምመጣሽዉድአሪፋዉረግዉረግአሩነብቆንጁመልፉነዉአገራችንሠላምያሩግልንእጁሹንያባሩከዉሰለነበርንቆታእናመሠግናለን
@fozi4569
@fozi4569 Год назад
ሰላም ሰላም እክት ደህና መጠሺ ሀሪፍ አሰራስ ነዉ የሰየሺን እነመሰግንለን በርቺ የወቁትል መሰወቅ መለሰከምነት ነዉ በርቺ ሰላም ፍቅር አድነትን ተሀገረችን ለህዝበችን
@betitube7252
@betitube7252 Год назад
እግዚያብሄር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው የኔ ባለሙያ የተባረከ ምግብ ይሁንላችሁ በርች በያለንበት እግዚያብሄር ይጠብቀን ለሀገራችን ሠላም ፍቅር አንድነት ያድለን በፀሎት እንበርታ❤🎉🎉❤🎉🎉❤
@saratube8487
@saratube8487 Год назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እዴት ነሽ እህታለም እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔባለሟያ እጅሽን ይባርከው ዋውውው ደሞ የምወደው ምግብ ነው ከአረባገር ምን ምግብትወጃለሽ ብትሉኝ አደኛ ወረቃነብ እድሜ ለጓደኛዬ እሷናት ያስለመደችኝ ከዛ እሩዝ መችቡስ ከዛ ድልች ችብስ በቃ ሌላውንኳ እዳለዬ ይቀመጥ በይ ትንሽ አቀብይኝ ጓደኛዬ💚💛🌻❤👍👍👍👍👍💚🌻❤
@ሰላምሀበሻ
@ሰላምሀበሻ Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን በሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቾ ይሁንልን አሜን ዋውውው ምርጥ የመልፊፍ አሰራርነው❤❤❤🎉🎉🎉
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt Год назад
ሰለም ለዚህ ቤት የኔ ውድ ነገር እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽልኝ ስለዬሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በርቺ ዋውውውውውውውው በጣም ቆንጆ አቀራረብ ነው በቀጣይ በአድስ ነገር እንጠብቃለን 🥰🥰🥰🥰🥰
@abebutube
@abebutube Год назад
ዋው በጣም ነው የሚያምረው በእውነት የራሺው ሞልፍፍፍ በእውነት ባለሙያ ነሽ አስቴርዬ የኔ ውድ ነገር እጅሽ ይባረክ ከምር የኔ ውድ በሌላ ቪዲዮ እስከምትመጪይ ድረስ በጉጉት እንጠብቃለን ሁለትም አሪፍፍ የሆነ ሰውን እሚያጓጓ ቪዲዮ መሆን አለበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለችበት ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን
@Mebrat2111
@Mebrat2111 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም ያምራል ጎበዝ እሽ እናመሰግናለን🎉🎉❤ አገራችንን ሰላም ያድርግልን በያለንበት ቸርነቱ ጥበቃው አይለዬን Aman🙏🙏🙏
@HasiyAEmuSadam
@HasiyAEmuSadam Год назад
እስላም እለይኩም ወራህመቱላሂ ውበረካተሁ ሰላም ሰላም ብያለሁ እህቴ ሴራ ጥሩ ቆይታ ነበር ድስ እሚል እምውድሽ እህቴ እላህ ይጨምርልሽ መሻአላ ባለሞያ ነሽ እህት በጣም ድስ እሚል ጥሩ ቆይታ ትሩ ስራ ነው በዚሁ ቀጥልበት
@lffiituuoromotube6555
@lffiituuoromotube6555 Год назад
እንኳን ደና መጣሽ ወደ ሰላማሽ ይብዛ ባለሽበት ቦታ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላም ለሀገራችን አንድነት ለሁላችን ያድለን እግዚአብሔር አምላካችን ምርጥ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ሰላመሽ ይብዛልኝ በርች
@fetiyayabnetwa1612
@fetiyayabnetwa1612 Год назад
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራቹ ውድ ያገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማለቹ ብዝት ይበል ዋው አሪፍ የመህሺ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ በርቺ ሰላም ፍቅር አንድነቱን ይስጠን
@SamiraMTube
@SamiraMTube Год назад
ሰላም ሰላም ወዴ እንኳንም ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ምርጥ አሰራረ ነው ያሳየሽን ቀጥይበት ገና ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን መልፊፊ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ❤❤
@OmuMrad245
@OmuMrad245 Год назад
ሠላም ሠላም እንኳን ደህና መጣሽ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ያረብ መግባባትን መጣጣልን መከባበር ን መተዛዘንን ያድለን አሪፍ ቆይታ ነበር በርች ማማየ💐👍👈
@simegngoshu8538
@simegngoshu8538 Год назад
ሰላም ረላም አስቴርየ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውውው የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ውዴ በርች በቀጣይም በሌላ ቆንጆ አሰራር እንጠብቃለን❤
@zdtube5093
@zdtube5093 Год назад
ሰላምላችይሁንእካንደህናመጣሽ ማሻ አላህነውባለሙያነሽእህታችንእጅሽይባረክ በጣምቆንጆ የሆነየመልፉፍ አስራርነውይዘሽልን የመጣሽእናመሰግናለን
@ነስሪያዩቱብወሎቦረና
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ሰላም ላገራችን ሰላም ለህዝባችን ማሻአላህ አሪፍቆይታነበር ማሻአላህ የኔ ውድ በርቺ የኔባለሙያ❤❤
@MenbereMelesse
@MenbereMelesse 10 дноК наСад
ዋዉብዙ መማርእፈልጋለሁኝ ካቺ እጅሽ ይባርክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ahelmatube7975
@ahelmatube7975 Год назад
አስላምአሌኩም እራሕመቱላሒ ወበረከቱ አሕለንእሕታቸን እንኮን ሰላም መጣሽውደ በጣምደስየሜል ቆይታነውማሽአላሕተበረክአላሕየኔባለምይበጣምየምወደውምግብአሰራር ስላሠየሽኚ ከልብ አመሠግናለሁ በጣምነውመልፍፍ የምወደውቀጥይበት ቆጀነው
@makiyah
@makiyah Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቶሁ ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ ሚሻአላህ ደስእሚል አሰራርነዉ🎉🎉🎉እዝህቤት ተከታታዩች በያላችሁበታ ሰላማችሁ ወበዝት ይበል ደስእሚል ቆይታነወርሰላምአድነትለሀገራትን🤲🤲
@mersa12
@mersa12 Год назад
ሠላም እንኮሠላም መጣሺ ዋውውውእንደትያምራል ወድናየተከበርአችሁ እህትወድሞቸ አላህ ወበያለንበት ይጠብቀን አገርአችነንም ሰላም ያርግልን
@FoZlTube-cq1ci
@FoZlTube-cq1ci Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እህት ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረክ እርራህማን እጂሽ ይባረክ ውድ በጣም ምርጥ አሰራር ነው🌹🌹🌹😍😍👍👍
@yohannatube
@yohannatube Год назад
Selam lanchi yihun enkuan dehina metashilin selamish tenashim yebeza yihun egzihabher yimesgen Betam yemiyamir konjo akerarebena konjo azegejajet new yasayeshin ejochish yibareku balemuya set nesh ketiyibet berchilin bizu entebikalen Egzihabher amlak beyalenibet tibeqawin yabzalin
@amazingtube9507
@amazingtube9507 Год назад
ሰላም እህት እንኲን ሰላም መጣሽ አሪፍ አሰራር ነው በርች የጤና ምግብ ያድርግልሽ በተረፈ ሃገራችንንን አላህዬ ሰላም አማን ያድርግልን ቤተሰቦችንችን ይጠብቅንን እኛንም ይጠብቀን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ዮርዳኖስዩቱብ-ዐ8ወ
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ጤና ይስጥልኝ ለዚሕ ቤት ይሑን እሕታችን እበሰላም መጣሽልኝ ባለሽበት ሰለም ፍቅር ደስታ ይብዛልሽ ዋውውውውውውውው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በርቸልኝ 👌👌👌👌👌👌👌
@20MF766
@20MF766 Год назад
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ ዋወወወወወወ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ ባለሞያ ነሽ ትችያለሽ በርች ካንች ብዙ እንጠብቃለን በርችልን እህታችን በሌላ ቪድው እንጠብቃለን❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊
@ABAYNESHTUBE
@ABAYNESHTUBE Год назад
ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋዉዉዉዉዉዉ🎉በጣም አረፈ የኔ ዉድ እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ሀገረ ችን ኢትዮጵያ ፍቅር ሰላም አንደ ነት መቻቻልን ይሰጥልን በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እኔ ባለሙያ አቡ እጀሸ🎉ያቢራካ🎉አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤
@sumeya-
@sumeya- Год назад
ብያለሁ ውድ እህቴ እዴት ነሽ ሰላም ባለሽበት በጣም በጣም አሪፍ የሆነ የመልሶ አሰራር በጣም ቆንጆ ነው በደም ባልሽ ነው የሰራሽ እኔም እንደዚህ አድርጌ ነው የምሰራው በጣም በጣም አሪፍ የሆነ ቆንጃ ሠራተኞችን የሰራቸው በጣም ❤❤❤
@ማዕዶትቲዩብ
@ማዕዶትቲዩብ Год назад
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እኅቴ እንዴት ነሽ ዋው በጣም እምወደውን ምግብ ነው የሰራሽው አስጎመጀኝ ነው እምልሽ የኔ ባለሞይ እጅሽ ይባረክ በርችልኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤️😍😍😍😍😍😍😘😘
@Hawaailtube-m8k
@Hawaailtube-m8k Год назад
ሠላም እንኳን ሰላም መጣሺ የተከበራችሁ የሀገሬልጅች ሠላማችሁ ይብዛል ኝእህቴች በያለችሁበትየአለህ እዝንትእራህመት አይለያችሁ ሠላምለሀገራችንንፍትህ ፍትህ ለህዝባችን ያረብ ሠላም 🌹🌹🌹 ፈጣሪ ሠላሞን ይመልስልን. ውድ ማሻ አላህ ማሻአላህ አሪፍ አሰራር ነው በርችልን
@hayuti_819
@hayuti_819 Год назад
🎉🎉🎉 ሙያሽኮ ዋውው ነው በረች ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ባለሙያ ቆንጆ የወረቃ አነብ አሰራር ነው አስቱ እህት በረችልን ቀጣይ በሌላ አሰራር እጠብቃለሁ 👌😍😍😍😍😮😮😮😮
@fadetube7064
@fadetube7064 Год назад
ሰላም ሰላም እህት❤❤❤ሰላምና እዝናት ይውራድ እናት ሀገራችን አላ ሰላሙዋን ይመልልን እኛንም አላ ይጣብቃን አሪፊ ቆይታ ነበሪ በሌላ ብዶ እስከምንገናኝ ሰላምን ፊቅሪን ታማኛው❤❤❤
@TUBE-fd3kv
@TUBE-fd3kv Год назад
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኩዋን ደና መጣሽ ዋው ሀሪፉ ነው በርች እናመሰግናለን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ጦርነትን ከሀገር ያጥፍልን ሀሪፉ የ ወርቅኡነብ አሰራረ ነው
@bezyyoutube4720
@bezyyoutube4720 Год назад
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔዉድ ማሻ አላህ አላህ ያበርታሽ በርች ባለሙያ ነሽ ዉደ ሀገራችንን ሠላም ፍቅር ያምጣልኝ በጣምያስጨነቃል የሀገራችን ሁኔታ ያረብ
@Umu_m
@Umu_m Год назад
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም ላንች ይሁን እኳን ሠላም መጣሺ ወድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ እዝነት እራህመት ጥበቃዉ አይለያችሁ እደወጡ ከመቅረት አላህ ይሠዉረን ሥለነበረን ቆይታ እናመሠግ ናለንአረፍቆይታነበር ማሻአላህ ዋውውየኔቆንጅ. በርቺ. ማሬ❤❤❤🎉🎉🎉
@Astertube23
@Astertube23 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ሠላም መጣሸ አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባርክ የኔባለሞያእናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሠላም ያድርግልን ለህዝባችን ፍቅርን አንድነትን ያድልልን አሜን
@mekedestube
@mekedestube Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን እንከበን ሰላም መጣሸ በጣም አሪፍ የሆነ የመልፉፍ አሰራርነው ያሳየሸን እገሸን ይባርከው ባለሞያ አንደኛነሸ ሲያምር አንደኛነሸ ሰላም ለጠፍው ሀገራችን ሰላምን ያምጣልን
@shegayoutube
@shegayoutube Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ሁሉ ሰላም ሁሉ መልካም ነው።የክርስቶስ ኢየሱስ ሰላምና ፀጋው ይብዛልሽ አስቱዬዬዬ ።ዋውውውውውው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሰያሸን በጣም ያምራል የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ።
@Tsehay27
@Tsehay27 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽልንዋውውው❤👌👌 በርችልን ከዚህ በላይ ብዙ እንጠብቃለን እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን🤲
@TegestTesfaw
@TegestTesfaw Год назад
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአቤሔር ይመስገን እንኳን ሠላም መጣሽ ውድ እህታችን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሠላም ለአገራችን ይሁንልን ፍቅራችን ሠላማችን ይብዛ እልልልን በየአለንበትዋውውውውውውውውውው በጣም ያምራል እናመሰግናለን መልካም ቀን የኔ ውድ እናመሰግናለን ያሚ ዋውውው😊😊
@hawasaid4765
@hawasaid4765 Год назад
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስለምጣሽ ደስ ብሎኛል ዋው ማአሻአላህ በጣም ያምራል እጅሽ የጣፍጥ ይባርክ የሚያቁትን ማሳውቅ ምልካምነት ነው በርችልኝ ቀጣይ እስተምንገናኝ ሰላም ሁኝልኝ አገራችንንም ሰላም ፍቅር አንድነትን ምተሳሰብን ይስጠን አሚን
@maritatube-5352
@maritatube-5352 Год назад
ሰላም አግዚአብሔር ይመስገን selamshi yibazi enkun dehna matshi owowwo betam konjo new barichi gobazi neshi jagni yena milkam ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤️❤️ፈጣረ ሆይ ሀገራችን እስከመጨረሻው ድረስ ሠላም አድርግልን።🙏
@eyutlahuna
@eyutlahuna Год назад
ሰላም ለዚቤት ይሁን እካን ሰላም መጣሽልን በድጋሚ አሪፈ ደስ የሚል ቆይታነው ሽር ያደርግሽልን በርችልን በጣምነወ የማምርው እጅሽ ይባርክ ባለሞያ ሞያ ለራስነው የሚጠቅም ሰላም ለሀገራችን ለህዚባችን ፈቅር ያድልልን ❤❤❤
@dina_9732
@dina_9732 Год назад
👌👌👍arif ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዋው ማአሻአላህ በጣም ያምራል በርችልኝ እጅሽ ይጣፍጥ ይባርክ የሚያቁትን ማሳውቅ ምልካምነት ነው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ
@hawabrand
@hawabrand Год назад
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እካን በሰላም መጣሽ ዋውው አስቴርየ ምርጥ የመልፉፍ አሰራርነው ያሳየሽን ውደ በርችበጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበረን ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን ሰላምፍቅር ለሀገራችን ለህዝባችን
@yeelsa
@yeelsa Год назад
ሰላም ሰላም አስቴር እንኳን ሰላም መጣሽ በላሽበት ሰላምሽ የበዛ ይሁን እንዲት የሚያምር የጎመን አጠቀላል ስራ ነው ይዘሽልን የመጣሽው አ ድንቅ አሰራር ነው አጠቀላለልሽ ያመራል አደረደርሽ ሰሀኑ ላይ ልዬ ነበር ያስጎመጃል፣ብሉኝ ብሉኝ ይላል እጅሽ ይባረክ ውዴ 👌 ሰላም፣ፍቅር፣አንድነትን የፈጠረን አምልክ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለምንወደው ህዘዝቦቿ ያድልልን በስደት ያለነው ሁሉ በጤና በሰላም ጠብቆ ለምንወዳት ሀገራችን ያብቃን እናመሰግናለን ጥሩ ቆይታ ነበር
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ አስቴርየ ዋውውው ያበደ ማህሸ ነው የሰራሽም ዋውው ሲያዪት እራሱ ብሉኝ ብሉኝ ይላል በፋቅር የሚወዱት ምግባቸው ነው ይኸ አሳምርሽ ነው የሰራሽው በይ በደብ አብያት ሴቶዮሽን ዝም እድትል😅 ሙያሽ ያበደ ነው👌👌👌
@ethio140
@ethio140 Год назад
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ውድ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውውውው በጣም ቆንጆ የመልፉፍ መሼ አሰራር ነው ያሳዬሽን እጆችሽ ይባረክ በርች አርፍ ቆይታ ነበር ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@የገንየዩቱብYegnyeutbe
ሰላም ውዷ እህቴ ባለሽበት እግዚያብሄር ይጠብቅሽ ሀገራችን ኢትዮጵያም ይሄንን የመጣው ዘረኝነትን መለያየትን የሀይማኖት ክፍፍልን ያጥፋልን አንድነትን ይስጠን ዋውውው የሰራሽው ምግብ እጅግ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
@ዝናሽቱዩብz
@ዝናሽቱዩብz 11 месяцев назад
እግዝአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ብዝት ይበልልኝ ውድ አስቴርዬ እኳን ሰላም መጣሽንል የመርፉፍ አሰራር የሚጣፍጥ ልዩነው ወይኔ ስጣፍጥ በነገርኩሽ እቺኮ ድለሰራሺው ጣሙን አታቂውም እኔ ንትርክ በጣም ይጣፍጣል እናመሰግናለን
@ኢክራምይቱብ
@ኢክራምይቱብ Год назад
ሠላምሠላምሠላም አስቴርየ እካን ሠላምሠላምሠላመጣሽ ማማየ ዋው መልፊፊ አሠራርሽ ተመችቶኛል ባጣም መስራት ይመቸኛል ወርጋ አይነብና መልፍፍ ስራ ማህሽ ይባላል በኛቤት በርችልን ማማየ
@jemutu1
@jemutu1 Год назад
ሰላም ሰላም እህት እንኳን ደህና መጣሽ የጥቅል ጎመን አሰራር ነው ያሳየሸን ዋው ነው ሲያዩት ደስ ይላል የተባረከ ይሁን ኢትዮጵያ አገራችን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን ድል ለህዝባችን ይሁን አሚን
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 Год назад
ዋው አስቴር እህታችን ሁሌም በሞያሽ እንዳስደመምሽን ነው እንዴት ያምራል መሰለሽ የሚገርም አድርገሽ ነው ሰርተሽ ይዘሽልን የመጣሽው በርችልን እህታችን ሰላም ፍቅር ይስጠን
@ETENESH
@ETENESH Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም በጤና በፍቅር በአዲነት ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት ቦታ እግዚአብሔር አገራችንን ሰለም ያድርግልን ዋዉ የእዉነት በጣም ምርጥ የመፉፋአስራር ስለአሰይሽን አስትዬ ክብር ባይልን እጅሽ ይባራክ
Далее
We finally APPROVED @ZachChoi
00:31
Просмотров 9 млн
ሐረግ ( ክፍል 4 )
31:42
Просмотров 119 тыс.
ስፔሻል ፉል | Ethiopian food  |
13:12
Просмотров 89 тыс.
አፋኝ  | Ethiopian traditional food  |
9:36
Просмотров 214 тыс.