Тёмный

💎ተስፋ ቆርጫለሁ,ያልጠበኩት ነገር ተከሰተ😱😢 

Mubi Tube
Подписаться 128 тыс.
Просмотров 103 тыс.
50% 1

⁠‪@EfremTube21‬ ​⁠‪@Efatube01‬ ​⁠‪@Haymitube01‬ ​⁠‪@BirukTube-‬ ​⁠‪@Mubitube01‬ ​⁠‪@EBSDocumentary‬ ​⁠‪@EBSKids‬ ​⁠‪@ebstvWorldwide‬ ​⁠‪@EBSCulture‬ ​⁠‪@EBSCulture‬ ​⁠‪@seifuonebs‬ ​⁠‪@EBS_LIFESTYLE‬ ​⁠‪@comedianeshetu‬

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@Zyneb-pw3cf
@Zyneb-pw3cf Месяц назад
ቤዚግን ተረጅዉ የምር እሡኮ ያፈቅራታል እሷ አልተረዳችም አድቀን ስለፍቅር ይጠይቃት የምትሉ👍👍
@mobilemobile7500
@mobilemobile7500 Месяц назад
በጣም ምንም አልተረዳችሁም
@BelaymeshYelma
@BelaymeshYelma Месяц назад
Ke butgera arcnehene belo new yemta tglgalsh besew smete 😮😂
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo Месяц назад
አውቃ ነውእባክሽ
@user-uq7vi9qf9k
@user-uq7vi9qf9k Месяц назад
እነ እሷ ትጠይቀዉ እንዴ ከፈቀረት እረሱ ይጠይቁት
@mubetube_afiya2353
@mubetube_afiya2353 Месяц назад
❤❤❤
@hewotwendemnew2514
@hewotwendemnew2514 Месяц назад
ቤዚ ግን ተረጅው ያፈቅርሻል ኤፋ የማታፈቅሪው ከሆነ አትቆይ እየተጎዳ ይመስለኛል አንዳንድ ሰው ጊዜ ማሳለፊያ ነው የሚፈልገው ስለዚ ከተረዳሽው ተረጅው ያለዛ ከህይወቱ ውጭለት እዴ
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Месяц назад
የኔ ውድ❤ደምሪኝ❤ስወድሽ ማሬ❤
@Meklit-wi4th
@Meklit-wi4th Месяц назад
መች የፍቅር ጥያቄ አቀረበላት ጉድኮ ነው ውይስ ትጠይቀው
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m Месяц назад
እኮ እሱስ ማፍቀሩን በምንአወኩ የሠዉልብ የመረመሩ ይመሥል​@@Meklit-wi4th
@user-xe6rw8hn2t
@user-xe6rw8hn2t Месяц назад
እሡ ካልነገራት እናተ ጠቋይ ናችሁዴ ተረጅው ማድሪሹ እምትሉት ኤጭ
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd Месяц назад
❤❤❤❤ቤዚየ ምርጥ ስው ናት ትረዳለይ ግን ማረጋገጥ ስለነበራባት ነው❤
@user-er1du9zf4f
@user-er1du9zf4f Месяц назад
ኤፊ አይዞህ አብሽር ሁሉም ያልፋል ሂወት ፈተና የበዛባት ናት በትዕግስት ነው ኤፋዬ የኔ የዋህ 😢🎉🎉🎉
@Zehara9
@Zehara9 Месяц назад
ደምሪኝ ውደ
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 Месяц назад
ሙባዬ ባለፈው ስታለቅስ እንዴት እንዳለቀስኩ አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ሰዉ የማይናገረው ብዙ ቁስል አለ በውስጡ ብቻ አልሃምዱሊላህ እንበል
@user-yy4zg7dc7w
@user-yy4zg7dc7w Месяц назад
አልሀምዱሊላህ
@Abdu-m7u
@Abdu-m7u Месяц назад
ኤወላ አልሀም ዱሊላ
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Месяц назад
የኔውድ❤ደምሪኝ❤ስወድሽ ማሬ❤
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Месяц назад
​@@Abdu-m7u የኔ ውድ ❤ደምሪኝ ስወድሽ ማሬ❤
@Abdu-m7u
@Abdu-m7u Месяц назад
👌እሺ @@saadaahmad5973
@sada-vs3wi
@sada-vs3wi Месяц назад
ቤዚና ኢፍሬምን የምትወዱ እስኪ በላይክ አሳዩኝ የኔ የዋሆች🎉🎉🎉 ሻንጣው ግን ባዶ ነውኮ😂
@mhert2232
@mhert2232 Месяц назад
አዎ 😮😮😮😮
@hndiyaalemu2330
@hndiyaalemu2330 Месяц назад
Yetemetashi 😂endet agegneshu
@user-yy1zc7lm1m
@user-yy1zc7lm1m Месяц назад
አይነቃም ብለው አይደለ
@user-yy1zc7lm1m
@user-yy1zc7lm1m Месяц назад
ፐ ከናተ በላይ ብልጥ የለም ባዶ ሻንጣ ይዘህ ትተውናለህ
@user-ju7sy2jf2d
@user-ju7sy2jf2d Месяц назад
​@@user-yy1zc7lm1mእና ልብሱ ይዙ ይምጣ እንድየ 😮😮
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki Месяц назад
ኤፍዬን አታስከፎት በማርያም😢😢በጣም ዝምተኛና ሁሉን በዉስጡ ቻይ ልጅ ነዉ❤❤
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Месяц назад
የኔ ውድ❤ደምሪኝ❤ስወድሽ ❤ማሬ❤
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk Месяц назад
❤❤❤❤❤
@zehara5
@zehara5 Месяц назад
❤❤❤ደምሪኝ እህት
@MunaAyalewu
@MunaAyalewu Месяц назад
ሁሌም ደስ ይበልህ ሙባየ የናቱ ልኡል የአላህ ረህመትና እዝነት አተጋ ይሁን በርታ ጠክር አላህ አተጋ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Rahma-be9sg
@Rahma-be9sg Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 Месяц назад
aminnn
@FgFg-dg6ej
@FgFg-dg6ej Месяц назад
ኤፊየ ኣይዞክ ፈተና ሲበዛ ልጥሩ ነዉ ተግስት ይንሩህ ወንድሜ ፆሎት ኣሩጉ የጋሼ ልጆች ኣይዛቹ ሙቡየ የኔ የዋህ😢😢😢🙏🙏🙏
@Zehara9
@Zehara9 Месяц назад
ማር ደምሪኝ
@user-ob1zz8ic1r
@user-ob1zz8ic1r Месяц назад
እኔ ነኝ አንደኛ መሰለኝ እንዳትረግጡኝ ቀስ እያላቹህ😮😊
@ሀያት-ፐ2ኘ
@ሀያት-ፐ2ኘ Месяц назад
❤❤❤❤😂😂
@MunaAyalewu
@MunaAyalewu Месяц назад
ላ እኔነኝ በተለቀቀ በ26 ሰከድ ነው የኮመትኩት እኔን እዳትረግጡኝ እልቅስ
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em Месяц назад
😂😂😂😂
@user-ob1zz8ic1r
@user-ob1zz8ic1r Месяц назад
@@MunaAyalewu እኔ ነኝ አንደኛ እኔ እኮ ቁጭ ብዬ አይን አይኑን እያየሁኝ ነው የተለቀቀው 🤔
@fatemaa7263
@fatemaa7263 Месяц назад
እንኳን ድስ አለሺ😂😂😂😂
@Murida-hb5so
@Murida-hb5so Месяц назад
እኔ ሙቤ በሄደበትነው የምዞረው የኔአባት እናትህን አላህ ሺአመት ያኑራት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Hajira.33
@Hajira.33 Месяц назад
አይ ይች ሻንጣ የመዳም ቅመሞችን ኑሮ ነዉ የምትኖረው ደሞኮ ባዶዋን ነዉ የሚያገላቷት ክክክክክክ ሙቤ ምርጥ ሰው ❤🎉🎉
@user-lo2ks8iw6f
@user-lo2ks8iw6f Месяц назад
😂😂😂😂
@kalyetube5564
@kalyetube5564 Месяц назад
እዉነት ልቤን አመመኝ በሳቅ😂😂😂
@Alain-o5o
@Alain-o5o Месяц назад
😂😂😂😂
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 Месяц назад
አሳቅሺኝ ቀላል አገላታት ሆ
@Hajira.33
@Hajira.33 Месяц назад
​@@kalyetube5564ሁሌም ሳቂ ኖሯችን እኮ ክክክክ
@user-nt3oo8et3d
@user-nt3oo8et3d Месяц назад
ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 በሀራችን እምንደሳበት ኽይር ነገር ይምረጥልን 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲❤️🌺
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em Месяц назад
አሚንንን😢😢😢. ያረብ
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p Месяц назад
አላሁመ አሚን ያረበል አለሚን 🤲🤲🤲🤲🤲💝
@FaidaFaida-vq1jw
@FaidaFaida-vq1jw Месяц назад
Aaamiiin🤲🤲🤲🤲
@W-pb4hc
@W-pb4hc Месяц назад
አሚን❤❤❤
@GhFg-i2z
@GhFg-i2z Месяц назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn Месяц назад
😢😢😢😢😢ቢዚ ልትረጂው ይገባል የምትሉ በላይክ አሳዩ 👍👍👍👍 ሙቢ በደብ አቀራርባቸው👍👍👍
@Zehara9
@Zehara9 Месяц назад
ማሬ ደምሪኝ
@MaseDfg
@MaseDfg Месяц назад
የመዳሞ ቅመሞች እግዚአብሔር የእረፍት እነጀራ ይስጣችሁ ጉሉ አሜን 🎉❤❤❤
@SemiraJemal-br6eo
@SemiraJemal-br6eo Месяц назад
አሜን
@user-mg9df2lx3g
@user-mg9df2lx3g Месяц назад
አሜንንን🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@sa3adas143
@sa3adas143 Месяц назад
አሚን
@user-ep6nn3bp6w
@user-ep6nn3bp6w Месяц назад
Amen amen amen 🙏🙏🙏😢😢
@user-wl6od7sl4u
@user-wl6od7sl4u Месяц назад
አሜንን❤
@MMm-um5cy
@MMm-um5cy Месяц назад
ትግስተኛ ነዉ እኮ ኤፋ በጣም ምርጥ ልጅ ነዉ ❤❤❤❤
@menbiyemaryamlji
@menbiyemaryamlji Месяц назад
ካወራሩ እደተረዳሁት ከሆነ ፍቅሩን በብዙነገር ገልጿል ቤዚ ግን እደቀልድ አ ትይው ፍቅሩን ተ ረጅው ፍቅር እኮ ከባድነው የተፈቀረው ሰው ደሞ እደቀላል ሲያየው ተስፋ ያስቆርጣል😢 ከወደድሽው ስሜቱን ተረጅው 😧❤
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Месяц назад
የኔ ማር❤ደምሪኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
@bogalechdadi2933
@bogalechdadi2933 Месяц назад
ወይኔ ኤፊ ግን ዉስጡ ደስተኛ አይደለም በተቻላቹ መጠን ሀሳብ ለሀሳብ ተነጋግራቹ ያለዉን ነገር ፍቱ🥰🥰🥰🥰አይዞን ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነዉ ❤❤❤❤
@user-ob4vw4eo5k
@user-ob4vw4eo5k Месяц назад
ዉድ የስደት እህት ወድሞቸ በጣም ደክሞኛል የረፍት እንጀራ ይስጠን😢😢😢😢
@HassanTube-1
@HassanTube-1 Месяц назад
😢😢😢
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Месяц назад
የኔ ውድ❤ደምሪኝ❤ስወድሽ ❤ማሬ❤
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Месяц назад
ኤፍሬም እኮ ያሳዝነኛል ጌታ ቤዛን እኮ ስለሚወዳት ነው ሚጨናነቀው አይዞን ኤፋዬ❤
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Месяц назад
የኔውድ❤ደምሪኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Месяц назад
@@saadaahmad5973 እሺ እናቴ አንቺም ነይ
@DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
@DdgDdgcdvfbfgr-jg7es Месяц назад
እባክሽ ቤዚ በእንደዚ ነገር ኣትፈታተኚው ፍቅር እኮ እስከ ሚነገር የውስጥ ስቃይ ነው ተይው እህቴ ኣታጨናንቂው ግፍ ነው😢
@Zehara9
@Zehara9 Месяц назад
ደምሪኝ እህት
@zinet4861
@zinet4861 Месяц назад
ሙቢነት ወንድሜ በርታ አባ ዚነትነኝ ከወሎ ኮንቦልቻ እና የባለፈው ታሪክህን ሰምቼ አብሬ አልቅሻለሁ አላህ እናትህን እርጂም እድሜ ይስጥህ አባ🎉🎉🎉🎉🎉
@user-dr2hk4kq6s
@user-dr2hk4kq6s Месяц назад
ኤፋ የጋሽየ ልጆች ጀግናናቸው የምን መከፋትነው ምን ቢፈጠር ከወድምህ ተማር ያልፋል
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Месяц назад
የኔ ማር❤ደምሪኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
@BMKitchen-101
@BMKitchen-101 Месяц назад
ኤፋ ለምንድነዉ በቤዛ ከመጡብህ ኘራንክ ነዉ ብለህ የማታስበዉ አይ ፍቅር አዕምሮ በጣም ነዉ ያሰታል።አንተንና አብርሃምን በአፈቃሪነታቸዉ በጣም ነዉ የማደንቃችሁ ተባረኩ ።
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Месяц назад
የኔ ውድ❤ደምሪኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
@user-sg7ge8dm5i
@user-sg7ge8dm5i Месяц назад
ሙቢ መልካም ሠው ❤ኤፋዬ አይዞን ተሥፋ አትቁረጥ ወንድሜ 😢
@user-dr2hk4kq6s
@user-dr2hk4kq6s Месяц назад
ሂወት ፈተና አላት ግን ያልፋል ሁሉንም ቻሌጅ አልፎነው አይዞን የኤፋየ ዋናናው በትግሥት ማለፍብቻነው ላጭር ጊዜ የምን መጨናነቅ
@sa3adas143
@sa3adas143 Месяц назад
ሳህ❤❤❤❤❤
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Месяц назад
የኔውድ❤ደምሪኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl Месяц назад
እደተረዳሁት ቤዚ ተረጅው ባቺ ምክንያት ነው ብዙ ለፍሁ የተቀየረ ነገረ የለም አለ ቤዝዬ ተረጂው ይበቃል እሄን ያሃል ካጠናሽው
@user-iw2mw4uq7j
@user-iw2mw4uq7j Месяц назад
በጣም ትግስተኛ ነው እፍየ ኣይዞህ ሁሉ ያልፍል ቤዜየ ተረጅው ሙቤየ የንየ የዋህ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Mozaze
@Mozaze Месяц назад
ስደት ሳቅና ለቅሶ የተደራረበበት ሂወት ነው በቃ ከፍቶኛል 😢😢😢
@HassanTube-1
@HassanTube-1 Месяц назад
😢😢😢😢
@user-fz5wv5rl8b
@user-fz5wv5rl8b Месяц назад
አይዞሽ እህቴ ሁሌም ትስቄለሽ
@user-lg9dd5ub8p
@user-lg9dd5ub8p Месяц назад
አብሽሪ😢
@HamelmalTesfaye
@HamelmalTesfaye Месяц назад
አይዞሽ እማ
@EtuNigane-o8l
@EtuNigane-o8l Месяц назад
😢😢
@balynshyoutube-kv5fp
@balynshyoutube-kv5fp Месяц назад
ወንድማችን ፈተናዎች ያጋጥማሉ ግን ያው መታገስ ዋጋው አለው ይባላል እና ስለዚህ ደሞ አንተ ትዕግስተኛ ነክና ካለን አይደለም ለራስህ ለሰው የምታርፍ ነክ እና ስለዚህ ታገሰ አብርሃም ያሳለፈውን ፈተና ታቃለህ ስለዚህ አብርሃም ምን አል ፈተና ሳልፎ በእናንተ ምክኛት በጓደኞቹ በእህቶቹ ዛሬ እዚ ላይ የደረሰው ማለት ነው ስለዚህ ደግሞ አንተ ትግስት ይኖረግ ከሰረክ ሙባረክ በጣም የተለያዩ ጓደኞቼ አሉ እህቶች ወንድ ጀግናው ወንድም ካለ አብርሃም እናንተም ጀግና ነግ ስለዚህ ሁሌም ወደፊት ወደ ኋላ እንዳትሉ ሁላችሁም ውዳቸዋለን ማለት ነው እና ተከፍታችሁ ማየት አንፈልግም ደስታችሁ ነው🙏🙏🙏
@Alain-o5o
@Alain-o5o Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@arakashsamira3873
@arakashsamira3873 Месяц назад
❤❤❤❤❤
@Zyneb-pw3cf
@Zyneb-pw3cf Месяц назад
ቤዚግን ታድለሽ ምርጥ ጎደኞች በተሠብጋር ተገናኝች❤❤
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Месяц назад
የኔማር❤ደምሪኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
@Zyneb-pw3cf
@Zyneb-pw3cf Месяц назад
@@saadaahmad5973 አችም ደምሪኝ እኔም ደመርኩሽ
@Menbulala
@Menbulala Месяц назад
አያችሁ ኤፋን ለአብርሽዬ እና ለኔ ፈንድሻ እንዳይነግራቸው የራሳቸው ችግር ይበቃችዋል ብሎ ለብቻው ሲኖረው የወንድምነትን ጥግ አንተ ኤፋ ትለያለህ ወንድሙ መካች ነህ እኳ ኤፋ ብቻ እራስህን አጠንክረህ ከዚህ ካለህት ትወጣለህ ፀይልይ ደሞ ሙቢን የመሰለ ወንድም ቅመምን የመሰለ እህት አለ አሁን ቤዚምአለች ኤፋ ውድድ ነው የማረጋችሁ ስትመጡ ተፈቶ እየሳቃችሁ ኑልን የኔ ልዮዎች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Месяц назад
የኔማር❤ደምሪኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
@Menbulala
@Menbulala Месяц назад
@@saadaahmad5973 የኔ ውድ እሺ
@LchiSweet
@LchiSweet Месяц назад
ሙባ አፊ ቤዚ ማነዉ እንደኔ የሚወዳቸዉ ቤዜዬ ኣለባበስሽና እርጋታሽ ስወድልሽ የኔ ደርባባ❤❤❤
@EkramMohemed
@EkramMohemed Месяц назад
እርጋታዋ ትክክልነሽ ግን አለባበሷ ምኑአስደሰተሽ እራቁቷንስለሆነች ነው ማለት ይሄአለባበስአይባልም ራቁት እንጂ
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Месяц назад
የኔማር❤ደምሪኝ❤ስወድሽ❤ማሬ
@user-iy5im7kn2g
@user-iy5im7kn2g Месяц назад
ኢፍሬም ለምን እንደሆነ አላውቅም ያሳዝነኛል ወላሂ 😢😢😢😢😢😢😢😢 አብሺር ሁሉም ያልፉል❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 Месяц назад
መድየ ደምሪኝ
@nigesttadesse4985
@nigesttadesse4985 Месяц назад
ኤፍረምዬ የምን ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም ገና አንድ ፍሬ ወጣት ነህ አይዞህ ህይወት ሙሉ ሆና አታውቅም የዋህነትህ ያሳዝነኛል በርታ ፈጣሪ ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
@Zehara9
@Zehara9 Месяц назад
ደምሪኝ እህት
@Aragu-sf2yk
@Aragu-sf2yk Месяц назад
ኤፋዬ የኔ ዝምታ😔😒ገዳይ አይዞህ የ እናት ላእላ💥🦋 የሀይሚ ማካታ❤️❤️❤️❤️
@user-dr2hk4kq6s
@user-dr2hk4kq6s Месяц назад
ኤፍሬም በቤዛ አይደራደርም😅😅😅
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 Месяц назад
ኤፍሬም ሁሌም ጸጉርህ በዝህ ልክ ይሁን አሪፍ ናው እና አይዞህ ሁሉም ያልፋል
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Месяц назад
የኔማር❤ደምሪኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
@user-kn3tk8vy2l
@user-kn3tk8vy2l Месяц назад
ኧይ ሙቤ አንተ ትወድሀለች እኔ ታፈቅረኝ አለች መሰለኝ አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-yr5ps9mw9f
@user-yr5ps9mw9f Месяц назад
😔😔😂😂😂😂😂
@Jayda-tp9sz
@Jayda-tp9sz Месяц назад
😅😅😅😅😅😅😅😅
@MOMisMyLife-xe4sl
@MOMisMyLife-xe4sl Месяц назад
ወይኔ ኤፋየ ምን ሁነህብን ነው ኣንተማ ኣይክፋክ 😢ደግሞ ሙቤ የኤፋ ስሜት ስለ ተረዳው ልቡ ሰቶ ሲጠይቀው ምነኛ ቅን ጋደኛ መሆ ለብዙ ያስተምራል 😢
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Месяц назад
የኔማር❤ደምሪኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
@abiyoutube6918
@abiyoutube6918 Месяц назад
ትግስተኛ ነወ እኮ ኤፍ በጣም ምርጥ ልጅ
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Месяц назад
የኔውድ❤ደምሪኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Месяц назад
የኔማር❤ደምሪኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
@saniatube2360
@saniatube2360 Месяц назад
ቡታጅራ የፍቅረ ሀገረ ናት ቆጮ በብረሌ እናበላሻለን ነይልን ቤዜዬ😂
@Meklit-wi4th
@Meklit-wi4th Месяц назад
የገኘኛ ገረድሽ
@FasilNiguse
@FasilNiguse Месяц назад
አው ቆጮ ከበላቸ ጠንከራ ትሆናለቸ
@user-ks2dn6mf6n
@user-ks2dn6mf6n Месяц назад
የኮሲ ቦቆሎ አከን የበናነ ሂጌው ኣፈስነ😂😂😂
@MunthaMuntha-z7m
@MunthaMuntha-z7m Месяц назад
ክክክክክክ​@@user-ks2dn6mf6n
@user-rb3yn6st1e
@user-rb3yn6st1e Месяц назад
ቤዚ ደግሞ ምን ያክል እደሚወድሽ እዬወቅሽ ባለፈውም ቶፊቅ ጋ ዛሬም ሙቢ ጋ ባለፈውም አላዛር ጋ ደጋገምሽበት ለምን ለመረዳት አትሞክሪም😢😢😢😢😢😢ኤፋየ አይዞህልኝ
@AdenewTeru
@AdenewTeru Месяц назад
ኤፋ አይዙህ ሁሉም ያልፋል እራስክን አትጣል ከምንም በላ ፀሎት አርግ እና ቤዚዬ በደብ ተረጂው ያቺ ሰፊ ቦታ አለው ከልቡ ነው ሙቢ ያለው ነገር ማኔጅ አርጋቸው በተርፈ እግዚያብሄር ከናተጋ ይሁን ጅማራቹ ሳይሆን ፍጫማቹ ያሳምርላቹ ❤❤❤❤❤
@EmanKedir-bx3ro
@EmanKedir-bx3ro Месяц назад
እፍዬ አይዞኝ ምነው ከፋ ፍራንክ ነው አብሽር ሁሉም ያልፋል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ብለሀል አሳለፈው😢😢😢
@Zehara9
@Zehara9 Месяц назад
ማሬ ደምሪኝ
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 27 дней назад
ኤፋዬ አይዞክ ኢወት አድካሚ ነች በዛዉ ልክ ትፈታተንካለች ግን ሁሉንም ለፈጣሪ ሰተክ በትግስት መጠበቅ ነዉ ጠንካራ መሆን አለብክ የኔ ዉድ ከይዞክ 🥺🙏❤️❤️❤️
@MihiretAbnew
@MihiretAbnew Месяц назад
እውነት ነው ከዚ በላይ እዴት ያሳያቹ 😢አትረዳም እሶም ብራክ ባረገችው ቁጥር የዛን ሰዓት ስሜቱን ያሳያል ግን ማፊ መረዳት 🤔
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Месяц назад
የኔ ውድ❤ደምሪኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
@MihiretAbnew
@MihiretAbnew Месяц назад
@@saadaahmad5973 እሺ እኔንም 😘
@djjdjchkv
@djjdjchkv Месяц назад
ኧረ ተዉ ሙቤ ሰላምታህን አስተካክል😢❤
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Месяц назад
yastkakel...betsb..argije🎉
@fantafanta2615
@fantafanta2615 Месяц назад
አይ የሠዉ ልጂ ለካ ሁላችንም ህመም አለብን ኤፋየ በርታ ወንድሜ እማያልፋ ነገር የለም 😢
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Месяц назад
የኔ ማር❤ደምሪኝ ❤ማሬ❤
@uthg7338
@uthg7338 28 дней назад
በጣም❤❤❤😢
@tube-mesi
@tube-mesi Месяц назад
ወይኔ ሙቢ ግን ሲቀየር ቶሎ ብሎ ምን ሆነህ ነው አለ የኔ የዋህ ወንድም🎉
@nfffdt931
@nfffdt931 Месяц назад
ኢፍዬ ኣይዞህ የማን ኣባቱ መጨናነቅ ነው ለዚ ኣጭር ግዜ ኣይዞህ ያልፍል ኢፍዬ
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Месяц назад
የኔማር❤ደምሪኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
@f-io7sj
@f-io7sj Месяц назад
ስላም አለይኩም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ ሙቢ አብራህ አለቀሥኩ ውላህ ልጅችን ሥልይ የነበው ሥሜት የመጣብኝ አብሺር ጀግና በርታእሻአላህ ከሳቅ ጅርባ ብዙ ቆስል አለ አብሴ ርድተኝ እህቶች ዱአእንዳርግ😢😢❤
@MunaAyalewu
@MunaAyalewu Месяц назад
ሙቤ ሰውን አይቶ ህመማቸው ወይም ደስታቸውን ቶሎ የሚረዳ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hajira.33
@Hajira.33 Месяц назад
በጣም
@thottirajan2896
@thottirajan2896 Месяц назад
የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጠን ያረብ ጉሉ አሚን😢😢😢
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Месяц назад
የኔማር❤ደምሪኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
@user-gu6jp5nj4s
@user-gu6jp5nj4s Месяц назад
አሚን ያረብይ😢
@NaniIscute
@NaniIscute Месяц назад
አሚንንንን ያረብ 🤲🤲🤲
@Esatubeኢሳቲዩብ
@Esatubeኢሳቲዩብ Месяц назад
​@@saadaahmad5973እን ምንም ደምሪኝ ደመርኩሽ እኔ
@Esatubeኢሳቲዩብ
@Esatubeኢሳቲዩብ Месяц назад
​@@NaniIscute ምን ደምሪኝ
@user-or4th8oz3v
@user-or4th8oz3v Месяц назад
ሙባረክ የኔ ወድም ሁልግዜ ደስተኛ ሁንልኝ ያሰብከውን ሁሉ በቅርብ አሏህ ያሳካልህ ባለፈው ስታለቅሥ በጣ ነው ያለቅስኩት ዱኒያ ፈተናዋ ብዙ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Месяц назад
የኔማር❤ደምሪኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤❤
@user-or4th8oz3v
@user-or4th8oz3v Месяц назад
@@saadaahmad5973 ደምሬሻለሁ
@aynalemwaza1982
@aynalemwaza1982 Месяц назад
ኤፈዬ አይዞክ ሁሉም ነገር ያልፋል ፈተና የበዛበት ህይወት አታይም እንዴ አብርሽ ግን ደግሞ ሁሉ ነገር በትግስት አሳልፈው 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@ekramali3222
@ekramali3222 Месяц назад
ቤዛን አፍቅሯታል እሷ አልተረዳችውም ኤፍሬም 😢😢አይዞህ ወንድሜ
@Zehara9
@Zehara9 Месяц назад
ደምሪኝ እህት
@mbet1840
@mbet1840 Месяц назад
ኤፋ አንተ ቡታጀራ ሁነህ ቤት ክራህ ሳትከፍል ብትሰራ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ አዲስ አበባ ለብቻህ ቤት ተከራይተህ ለምግብ ሌላም ሌላም ሲትል በጣም ከባድ ነው ❤❤
@fahedali632
@fahedali632 Месяц назад
አብርሽእኮ ሩታንአስገብቶ እሱንተውው
@user-jn9qd5qq6v
@user-jn9qd5qq6v Месяц назад
እወዱሙጋ አይደለም እደ
@mbet1840
@mbet1840 Месяц назад
@@user-jn9qd5qq6v አይደለም ለብቻው ነው
@GkHc-zq7wkዙዙ
@GkHc-zq7wkዙዙ Месяц назад
ሙቤ ኤፋን ቀርበህ የከፋውን ጠይቀው ሁለየ ክፍ አይካቺሁ እኔ በጣም ነው የመወዳቺሁ💖💖💖
@Zehara9
@Zehara9 Месяц назад
ዜድየ ደምሪኝ
@TwaibaIam
@TwaibaIam Месяц назад
ሙቤ አሰላማለይኩም ብለህ ጅምር ተመልካች ስማ
@ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ
አይዞህ ኤፊዬ ቤዚዬም ፍቅሩን ተረጂው በጣምነው የሚወድሽ
@whcgcvh7409
@whcgcvh7409 Месяц назад
ኤፋዬ ምን ሁነክ ነዉ የኔ መልካም ኣይዞህ ፈተናም ያለ ነዉ ግን ተስፋ ሞቁረጥ የለብክም የእዉነት ቤዚ ይወዳታል ኮ ግን ለምን ኣይነግራትም 😍
@ZainaIijBediru
@ZainaIijBediru Месяц назад
አረ በህግ ታዉን እንኑርበት እኛን አስቡልኝ 😮😢😢😂😂
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Месяц назад
የኔውድ❤ደምሪኝ❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Месяц назад
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ Месяц назад
ሙቤ እኔ እስካሁን ሻጣዋ ናት ከአይኔ ላይ የማትጠፋዋ😂ሰው ሁሉ ከፍቶታል😢
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Месяц назад
የኔ ማር❤ደምሪኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤❤
@raap5594
@raap5594 Месяц назад
ከወሬው እደተረዳሁት ፍቅሩን ስላልተረዳችው ነው
@rerf-wu5kr
@rerf-wu5kr Месяц назад
ቤዛ ነቃ በይ ናቃ በይ ሙቤ ምከራት በደንብ ካስሩ ጋር ሆነሽ ኤፍን አታስከፊዉ ከሩታ ተማሪ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@EmebetLema-qk2hf
@EmebetLema-qk2hf Месяц назад
ኤፋዬ እንዳይከፋህ ለዚህ ላላፊ ጠፊ አለም ደግሞ ምናባቱና❤
@user-gx7oh7ip9x
@user-gx7oh7ip9x Месяц назад
አይ የሰው ልጅ ለካ ሁላችንም ህመም አለብን ሙቤ በረታ አይዞሀ ወንድሜ እማያልፍ ነገር የለም ሁሉም ያልፋል😢
@11Secho
@11Secho Месяц назад
ኤፍሬም ከአፉ አድ መጥፎ ነገር ልወጣ ያምር ትለያለህ ❤😘
@BMKitchen-101
@BMKitchen-101 Месяц назад
ለምንድነዉ ኤፍን ባታስጨንቁት እሱ እንደሆነ በቤዛ ቀልድ የለም ከራሱ በላይ ነዉ የሚወዳት ደጋግሞ ታይቷል ።
@Zade-h7p
@Zade-h7p Месяц назад
ሻጣው በለሁለታቹ ነው አዳራ ዱባይም ስማጡ ኢዛቹት ኑ😂😂ስጦታ አለኝ ለሻጠው 😮😢😂😂😂😂
@Hajira.33
@Hajira.33 Месяц назад
ክክክክክ
@user-xf5fb7yr1n
@user-xf5fb7yr1n Месяц назад
ያሳቀኝኮሜት😅😅😅😅
@susutub17
@susutub17 Месяц назад
ሻጣው ሼሪግ ነው😅
@Mese22-qi3ii
@Mese22-qi3ii Месяц назад
ክክክክክ ሻጣውስ ለምን ይቅርበት እሱም እኮ እነሱጋ መከራውን በላ 😂😂😂
@user-iw2mw4uq7j
@user-iw2mw4uq7j Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ie3et3zw9e
@user-ie3et3zw9e Месяц назад
ቤዚ በጣም አከብርሻለው የፊ እየተጎዳ ያለ ይመስለኛል አንቺ ለመረዳት ሞክሪ
@user-zb3bq5nt6c
@user-zb3bq5nt6c Месяц назад
አብሺር ኤፌ ሁሉም ለበጎ ነው ወንድሚ
@BMKitchen-101
@BMKitchen-101 Месяц назад
አዎ ቤዛ ፈቃደኝነቷን ሰላልገለፀችለት ላማለኝ በሰማይ ወተቷንም አላይ ሆኖበታል ባለፈዉ ኢንተርቢዉ ላይ ለሷብሎ አዲስ አበባ ሊኖር እንደመጣ ተናግራል።አሁን ተስፋ የመቁረጥ ሁኔታ ይታይበታል መሰለኝ በሳ ጉዳይ አይዞህ ወንድሜ እግዚህአብሄር ያለዉ ይሆናል።ቤዚም እባክሺ ተረጂዉ ወንድልጂ አታስከፊ ለመቆየት የፈለግሺበትን ምክንያት ግለጭለት። ላንች ሲል መሰዋትነት እየከፈለ ነዉ።እባክሺ እህቴ ተረጂዉ በፕራንክ ብቻ ብታስጨንቂው ዋጋ የለውም ።
@MekdesAbera-vs1hc
@MekdesAbera-vs1hc Месяц назад
ኤፏዬ አይዞክ ቤዜዬ አልተቻለችም ፕራክ ❤❤❤
@seadayimam8488
@seadayimam8488 Месяц назад
የጋሽየ ልጆች ከልባቸው ነው እሚያፈቅሩት አይዞን ኤፋየ ቤዚየ ለመረዳት ሞክሪ ቅመም
@user-fj3lc2yf3m
@user-fj3lc2yf3m Месяц назад
አፋዬ አይዞኪ የ ጋሺዬ ልጆቺ ካፍቶአቹ ማዬት አልፈልግም ምክንያቱም ባናቴ ቤተሳብ ዉስጥ የኔን ቤተሳቦቼን ስላምአያቹ ❤️❤️
@Zehara9
@Zehara9 Месяц назад
ደምሪኝ ሳራየ
@ayedaayeda-kr9nk
@ayedaayeda-kr9nk Месяц назад
እደ ቤዚ እደት አብርሽው ግዜን እያሳለፍል ልጆ ያለበትን ስሚት መርዳት አቃተሽ ግልጽ ነው ያፍቅርሻል
@Zehara9
@Zehara9 Месяц назад
ደምሪኝ ውደ
@HayatHayattt-kq7hm
@HayatHayattt-kq7hm Месяц назад
አረ ኤፉን ፕራንክ አታርጉት በዛበት ካሱት ቤዚም አታሰቃይው😂😂❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 Месяц назад
ደምሪኝ ውደ
@SalamTamne
@SalamTamne Месяц назад
በነገራች ላይ ኤፍ ይቃናል ልበል አይዝ ቤዘ የኔቴ ነት የምል እጅ ✋✋✋✋
@abebawerkneh4627
@abebawerkneh4627 Месяц назад
ስወዳቹ 😂ግን ሻንጣው ሙቢ ተጫወተባት በአንድ ጣት አንጠልጥሎ😂😂😂
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob Месяц назад
😂😂😂😂😂
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 Месяц назад
ብታጅራወች እሰኪ እኛንም, አበርታቱን ይቱቭ ቻናለችን , ሼር በማድርገ ቅንናት ለእራሰ ነው
@zeynebtemam5657
@zeynebtemam5657 Месяц назад
እስኪ ሙቢን የምት ወዱት በላይክ❤❤❤👍👍👍👍👍
@user-xGaaddoo
@user-xGaaddoo Месяц назад
Bezii efa sii jaalattaa garuu malifa ifaa sitaa hin imana😢❤❤❤
@madi2644
@madi2644 Месяц назад
አሰላሙ አለይኩም ሰላምናችሁ
@HaregHaraka
@HaregHaraka Месяц назад
አይዟችሁ ወንድሞቸ ሂወት ሙሉ አትሆንም መጨነቅ የለባችሁም ከኛ ተማሩ ተስፍ አትቁርጡ እኔ መዳም ቤት ስድስት አመት ሰራሁ ምንም ነገር የለኝም ግን ጤና አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@MryamHdjjs
@MryamHdjjs Месяц назад
ወይኔ ሻጠው ፈረደበት የምትሉ😅😅😅😅
@haymanotkasaw8532
@haymanotkasaw8532 Месяц назад
ኤፉ የክፉው ይመሰላል አይዞህ ወንድሜ አብርሽ ወንድምህን አቅረብው በማሪያም እኔ ኤፉ ያሳዝናል 😥😥😥😥😥😥😥😥
@FatumaBodaya-zs2so
@FatumaBodaya-zs2so Месяц назад
ኤፍሬም ግን ቦርጫም እየሆንክ ነዉ 😅
@كريمه-ز2غ
@كريمه-ز2غ Месяц назад
ኤፍ ሲደነግጥ እራሱን እሚይዘው ነገርስ ለማንኝውም አይዞህ በርቱ
@nebanebati4742
@nebanebati4742 Месяц назад
እስኪ በአላህ ዱአ አድርጉልኝ ዛሬ በጣም ከፈቶኛል
@faisalglgf29
@faisalglgf29 Месяц назад
እይዞሽ በርችእሽ እህቴዋ ❤❤❤❤❤
@nebanebati4742
@nebanebati4742 Месяц назад
esh yna wd
@Alain-o5o
@Alain-o5o Месяц назад
አይዞሽእህቴ አላህይገዝሽ❤❤
@nebanebati4742
@nebanebati4742 Месяц назад
Aminn
@user-jb5rk5zv2g
@user-jb5rk5zv2g Месяц назад
ሙቢ የአፈቀረ ልብ ጥሩ አይደለም ቶሎ ይሰበራል ኤፍሬም ቤዛን ያፈቀራት ይመስላል እና ሁለተኛ እንዲህ አይነት ብራክ ከሳ ጋር አትስራ ይስጠን ክፋ ነው በንዴት ብዙ ስራ ሊያሰሬ ስለሚችል ኤፍሬምን አትፈታተነው ይቅር ብለህ ቤዛ ደግሞ ፍላጎት ካለሽ አፍቅሪው ኤፍሬምን ከሌለሽ ደግሞ ግልጽ አድርገሽ እንደማትፈልጊው ንገሪው ጥሩ አይደለም ልጅ ላይ የምትበላ ወፍ ሆንሽበት እኮ ወይ አብረሽ አልሆንሽ ወይ አራቅሽው እና በልጅ ላይ አትቀልጂ እሺ
@Zeenat-ts4zi
@Zeenat-ts4zi Месяц назад
ኤፋሀይሜናቡራኔሰቤራይዜያሬጋቸዉየምትሉላይክ🎉❤❤❤❤
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Месяц назад
የኔውድ❤ደምሪኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
@Zeenat-ts4zi
@Zeenat-ts4zi Месяц назад
እሽየኔዉድ❤❤
@HAYAT-z7z
@HAYAT-z7z Месяц назад
አይሙቢ እሥማርት እኮነህ በቃ በይታ የሚረዳ አኮ ነዉ ኤፋ ደሞ አይዞህ ቤዚ ደሞ አትቀልጅ በንግግሩ እኮ እየገለፀላት ይመሥለኛል ግን አልገባትም
@halimetr533-od8qw
@halimetr533-od8qw Месяц назад
ቤዛ እሺ ሥላለይዉ ነዉ ኤፍ አይዞህ😢
@user_sf9yw4cm6p
@user_sf9yw4cm6p Месяц назад
አረ ቤዚ ተረጂው በጣምኮ ነው የሚያፈቅርሽ ❤❤❤❤
@halenkonjo6020
@halenkonjo6020 Месяц назад
አይዞህ ኤፋዬ 😢
@DestaWeldegergs
@DestaWeldegergs Месяц назад
አይዞህ ኤፊየይ ለሁሉም ግዜ ኣለው ተስፋ ኣትቁረጥ ወንድሜ ሂወት ያለ ተስፋ ባዶ ናት
@user-cp8ho5cn2c
@user-cp8ho5cn2c Месяц назад
የምወዳችሁ የኔ የዎሆች❤ኤፋነቴ የኔ ዝምተኛ ኣይዞህ ሁሉ ነገር ያልፋል😢
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Месяц назад
የኔማር❤ደምሪኝ ❤ስወድሽ❤ማሬ❤❤
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr Месяц назад
Good morning my family how are you Hola buns dias mi familia ሰባህ አል ሄር ሃቢባቲ ኪፍ ኮን ክሎ ተማም ሰላም እንዴት አደራችሁ ውድ ቤተሰቦች 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞 እውነት ለመናገር አሁን ገብቼ ሳየው ትንሽ አሰተያየት ለመሰጠት ነው Yo bro efi plz come down be strong to morrow another day ok Be happy ወንድሜ ኤፋ የውሰጥክን ባላቅ ያለህበትን እንዲ ቀቀላሉ ተስፋ አትቁረጥ ገና ወጣት ነክ ብዙ ተስፋ ያለክ ሰለሆንክ ሁሉን ነገር በተሰፋ በትእግስት ማሳለፍ ደግሞ ችግር ቢገጥምክ በዙሪያክ ብዙ መልካም ሰዎች አሉ ተናገር በውሰጥክ አትያዝ ይጎዳል አንተ በአገርክ ላይ ሁነክ ተሰፋ ከቆረጥክ በሰደት ያለነው ምን እንበል እኔ ሰደት ኑሮን ለማሸነፍ ከወጣሁ16አመት የቤተሰብ ናፍቆት የአገሬ ናፍቆት በዛላይ የመኖር ተሰፋ የለሽም ተብዬ ከዶ/ር እኔ ግን ተሰፋ አልቆረጥኩም አመሰጋኝ ደሰተኛ ነገን የማስብ ጀግና የማዳም ቅመም ነኝ እና ወንድሜ በቶሎ ተሰፋ አትቁረጥ አደራ
Далее
አልፈልግሽም መሄድ መፍትሽ ነው😱
24:09
ሮዚን ጭቃ ደፋውባት😂
16:27
Просмотров 409 тыс.