Тёмный

💔 የሰው ልጅ አይቸገር 😭 

Master Abinet Kebede
Подписаться 180 тыс.
Просмотров 51 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 359   
@ametemecheal8193
@ametemecheal8193 9 месяцев назад
ይህን ፕሮግራም ስመለከት ህሊናዬ ሰላም ያገኛል ጭንቀት ሁሉ ይለቀኛል የሰው ደስታ ደስስስስ የሚያሰኘው ይህ ከእግዚአብሔር እንጂ ከሰው አይደለም።
@amatudxb4425
@amatudxb4425 9 месяцев назад
ማሸአላህ❤❤❤🌷🌷🌹🌹
@nfreek5276
@nfreek5276 9 месяцев назад
❤❤❤❤🎉
@Gere.emun.
@Gere.emun. 9 месяцев назад
❤❤❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 месяца назад
❤❤❤❤🎉
@frezwudchanyalew2012
@frezwudchanyalew2012 9 месяцев назад
ያንተን ስራ ባየሁ ቁጥር የሚሰማኝን ስ ሜት መናገር አልችልም አንተ በዚህ ክፉ ዘመን ለምድራች ን የተሰጠህ ወድ ስጦታ ነህ ረጅም እድሜ እና ጤና የስጥህ 🙏🙏👏👏💯💯✔️✔️
@solomontesema9201
@solomontesema9201 9 месяцев назад
አብነት ዘር ፥ሀይማኖት፥ቋንቋ፥ቀለም...ሳይለይ ሰብዓዊ ስራ በመስራት "ሰው" መሆኑን አረጋግጧል፤እኛም አርአያነቱን በመከተል "ሰው" እንሁን።
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@medinaseidm.d5605
@medinaseidm.d5605 9 месяцев назад
ቃል ያጥርኛል በአለህበት ቦታ ይጠብቅህ ተክፉነገር ይስውረህ ረጂም እድሜጤና አብዝቶ ይስጥህ ያስብክው ይሳካልህ የኔአባት💔🙏
@asterbede4961
@asterbede4961 9 месяцев назад
ማስተር ላንተ ቃል አጣሁ😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 месяца назад
እውነት ነው ለዚ ልጅ ቃላት ነው የሚያጥርኝ ለመናገር እንባዬ ይመጣል አቦ ያላሰብከውን ሲሰይ መድሃንያለም ይሰጥክ❤❤❤
@Fatema-sw5br
@Fatema-sw5br 20 дней назад
እሱነበር መግሥት ማርግ
@Fatema-sw5br
@Fatema-sw5br 20 дней назад
ወላሂ እኔ አልልም ቃላት ያሠኛል አሏህ የሂዳያ ይሥጥህ ያርብብብብብብ
@user-ql5tf3vu6u
@user-ql5tf3vu6u 9 месяцев назад
ማስተር አብነት የዘመኑ ጀግና እድሜ ይርዘም
@mohammedzayintajudintajudi1445
@mohammedzayintajudintajudi1445 9 месяцев назад
በዚህ ክፋት በበዛበት ዘመን አንተን የመሰለ ነፍሱን አሸንፎ የሌላውን ሰው ሐጃ(ጉዳይ) መልካምነትክን ተናግሮ መጀመርም መጨረሰም አይቻልም ብቻ አላህ ያግዝክ ወንድም ካንተ ብዙ ሰዎች መማር የሚፈልጉት ተምረዋል ብዬ አሰባለሁ
@fhhcvy4730
@fhhcvy4730 9 месяцев назад
❤❤
@marthamande
@marthamande 9 месяцев назад
አቤቱ አምላካችን በሀገራችን ላይ ባለው ክፋትና ጭካኔ የተሰበረውን ልባችንን በዚህ መልካም ሰው በጎ ሥራ እና እርህራሔ እንድንጽናና ስለአደረክ እናመሰግንሀለን:: ወንድማችንን እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርከው 🙏🙏❤❤
@arae4428
@arae4428 9 месяцев назад
እንተ መላእክ ነህ ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልህ
@mohmedab1209
@mohmedab1209 9 месяцев назад
ሰዉ እንተ ነህ ማስተር አብነት ፈጣሪ ይጠብቅህ ኑርልን❤🙏
@khanpk166
@khanpk166 9 месяцев назад
እፍፍ የዘንድሮውስ ከፍ 😢😢እግዜብሄር ይስጥህ ፈጣሬ ያክብርህ ወንድማችን
@samerasamera4475
@samerasamera4475 9 месяцев назад
አላህ በረካ ያረግህ ማስተረ አብነት አድ ነገረ ልጠቁምህ አንተ ሁሉም ሰዉ መሰራዉን ስለሚያቅ የምትሸኛቸዉን ሰዎች ባዶ መኪና ላይ አታስገባቸዉ ብረ እደምሰጣቸዉ ስለሚያቁ ሰወረ አድረገዉ ይወስዱባቸዋል😢
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 9 месяцев назад
አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ወንድማችን ለሰው ያለህ ክብር እራሱ ማሻአላህ ነው የእውነት ቃል የለኝም
@user-zm5pm6wd4o
@user-zm5pm6wd4o 9 месяцев назад
ፈጣሪ ይርዳህ ለምታደርገው በጎነገር ሁሉ ሰው በጠፋበት ዘመን እንዳንተ አይነት ልብ ይስጣቸው ማስተዋል ይስጠን ለሁላችንም በርታ ላንተም ፈጣሪ ይስጥህ ወንድሜ
@emunahom3267
@emunahom3267 9 месяцев назад
እንደው አንተ ምንም ቃል አይገልፅህ እግዛብሔር የልብህን መሻት ይሙላልህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ወድሜ
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r 9 месяцев назад
በውነት ምን ልበልህ ከክፉነገር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጥ ጠካራ ወጣት እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 9 месяцев назад
ያረቢ በናትህ ሁለየም ደስተኛሁን❤❤❤
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r 9 месяцев назад
አተምርጥ ወጣት አተየሰጠሀው ቀርቶ እኛም ተመልካቾች ደስስስስስ ይለናን የሰውደስታ የሚስደስትህ ጠካራ ወድማችንየ 🙏
@kwkw2678
@kwkw2678 9 месяцев назад
አብነቴ እግዚያቤሔር አንታንም ቤታሠቦችህንም ይጣብቅህ ወንድሜ ባያሄድክባት ችግር አይግጣምህ ደጉ ሠው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sabagebrehiwot6250
@sabagebrehiwot6250 9 месяцев назад
ላንተ ቃላት የለኝም ልዬ ሰው ነሀ ።ፈጣሪ ሰሪህን ሁሉ ይመለከታል ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤ነው የምለው ።
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 9 месяцев назад
እንባዬ አልቆም አለኝ ወይ ወገኔ በየቦታው ተርቦ ማየት እንዴት አለመታደል ነው ጌታ ሆይ አባክክህ እርዳን
@zertuwedajzw8788
@zertuwedajzw8788 9 месяцев назад
አንትን አለማድነቅ አይቻለም አላህ ከዘመኑ ዘራፊወች እራስወዳዱች ሌቦች ቀማኞ ይጠብቅህ ባተ ውስጥ ብዙ -------❤❤❤አሉ
@hayatabate2636
@hayatabate2636 9 месяцев назад
ማሥተር ምናለ አገራችን አተብመራልን አገራችን ከችግርና ጦርነት ትወጣነበረ😢😢😢አላህጨምሮይሥጥህ❤❤❤
@zulfanesruz
@zulfanesruz 9 месяцев назад
አብነትዬ ሁሌም እደምለው አንድ ልጅ ብቻ አለኝ ምኞቴ እዳንተ ሰውን በመርዳት እድሜውን ሙሉ ቢያሳልፍ ተመኘሁ ።😢😢 አንተን የወለደች እናት ምንኛ የታደለች ናት?❤❤❤❤
@hiwotasfaw3524
@hiwotasfaw3524 9 месяцев назад
ምን እደምልህ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ካንተ ጋር የሰሁን ❤❤❤
@zeebazeeba4554
@zeebazeeba4554 9 месяцев назад
ወጣትነት መልካምነት በአንተ ይለካ የሌሎቹ ይቅር ለካሜራ ማስተር አብነት እዉነትም ማስተር ❤❤❤❤❤ አላህ ይጠብቅህ
@AbebuAbebu
@AbebuAbebu 9 месяцев назад
ወንድሜ አንተ ቀምትሰራዉ መልካም ስራ ከመደሰቴ የተነሳ እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል ጤናህን ይሥጥህ ሌላ ምን ልበል 😭😭😭🙏🙏🙏🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@husentirfu3454
@husentirfu3454 9 месяцев назад
ማስተር አብነትን ባየሁ ቁጥር በኢትዮጵያ ላይ ተሰፋ ለማስቆረጥ የሚጥሩትን ጉጠቶች እንደማይሳካላቸዉ ማረጋገጫ ይሆነኛል ዘርህ ይባረክ ወንድሜ አብነት
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 9 месяцев назад
ማስተር አብነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ጎበዝ ወጣት ነህ፣ ሁል ጊዜ አይካለው ፣በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ፣አሁን subscribe አደረኩ፣ ተባረክ 😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤
@Fateha-yj6ef
@Fateha-yj6ef 2 месяца назад
ወድሜ እንደዉ ምን ልበልክ አተ ትልቅ ሰዉ ቢቻ ቃል የለኝም አላህ ይጠብቅህ ከነ ቤተሠቦችህ የኛ ጀግና እድሜ ከጤና ጋረ አብዝቶ ይስጥህ
@Mari-mh7yn
@Mari-mh7yn 9 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር በሰማይ ቤት ይክፈልህ በጣም ያሳዝናሉ ከምን በላይ ያንተ ስራ ደስ ይላል 😢😢😢
@user-ef5wd3rd8z
@user-ef5wd3rd8z 9 месяцев назад
እጅህይባረክ ሁልግዜም እምከታተልህ ወንድሜ እድሜጤና ይስጥህ
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 9 месяцев назад
በጣም ማጣትኮ ክፎ ነው😢
@Rose-vw4gw
@Rose-vw4gw 9 месяцев назад
ጌታዘመንህንይባርከው❤መታደልነውአንተንማየት❤
@godisgoodallthetime1124
@godisgoodallthetime1124 9 месяцев назад
እፍፍፍ እንደት ደስ ይላል መታደል ነው የኔ የዋህ ትሁት ጊታ የሱስ ኣብዝቶ ይባርክህ።
@leylatube7000
@leylatube7000 9 месяцев назад
ያአላህ ሲያሳዝን ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 9 месяцев назад
የኔ ጌታ እግዛብሔር ጎዶሎህን ይሙላልህ
@meazafkire701
@meazafkire701 9 месяцев назад
Tebarek fetari yakbrih, edme Ena tsegan yadilh
@Niget-ll3zs
@Niget-ll3zs 9 месяцев назад
ተባረክ ወድመኤ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kx3qj9ci9s
@user-kx3qj9ci9s 9 месяцев назад
ወድማችን ፈጣሪ ልብህን አይቀይረብን ያረብ 😢😢😢😢😢
@SintaSinta-so7vk
@SintaSinta-so7vk 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያልብስ ተባረክ ለምሰጡ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@tadelakidane101
@tadelakidane101 9 месяцев назад
Egzabeher yemesegen Amen 🙏 tebareke Master abebet
@user-ew6qp1lt3g
@user-ew6qp1lt3g 9 месяцев назад
መሻ አላህ ማስተር አላህ ሂዳ ሠቶህ መልካም ስራህን ሁሉ አላህ ይቀበልህ ያረብ
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 9 месяцев назад
አላህ በሄድክበት መልካም ነገር ይግጠምህ
@elfneshmulugeta5367
@elfneshmulugeta5367 9 месяцев назад
ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድምአለም❤❤❤❤❤❤
@ibsaoromia4152
@ibsaoromia4152 9 месяцев назад
አላህ ይጠብቅ ወድም ወደትክክለኛው መገድም አላህ የሱ መገድ ላይ ያመራክ አተ ጥሩ ሰው ነክ ወላሂ 👏☝✌🙏🙏
@selamgtsadik1568
@selamgtsadik1568 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ ወንድሜ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ውዱ አቢ
@HabetamAshinfe-jz1tp
@HabetamAshinfe-jz1tp 4 месяца назад
😂😂 ውይ ወድሜ ለተቸገረ ትደርሳለክና በምትሔድበት ፈጣሪ ይከተልክ እዳተመሆን ምንኛ መታደልነው
@adinaalemu678
@adinaalemu678 9 месяцев назад
ዘመንህ ይባረክ ❤
@dasalagn
@dasalagn 9 месяцев назад
Thanks my bro💕💕😭💕💕💖
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 9 месяцев назад
እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@Ayuyesariskmem
@Ayuyesariskmem 9 месяцев назад
ተባረክ እኔ ምንም ቃል የለኝም ጤናህን ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tmaniacell116
@tmaniacell116 9 месяцев назад
Izigihaberi yibareki wonidime💯💯
@kibrahailegoitom6037
@kibrahailegoitom6037 4 месяца назад
Egziabher abzito yibarkih. Sewochin indemitasdesit antem Hulem des yibelih
@user-ev9dp5tf3
@user-ev9dp5tf3 9 месяцев назад
ስወድህ ጌታ የባርክ ወድሜ ታባረክ ❤️❤️❤️
@gziachewzeleke9180
@gziachewzeleke9180 2 месяца назад
አቤት እኔ ምን ልበልህ ቃላት ያጥረኛል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!!!
@semharzerai5479
@semharzerai5479 2 месяца назад
GBU more and more Master Abnet.
@tsigeredaabebe7385
@tsigeredaabebe7385 9 месяцев назад
ተባረክልኝ
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m 9 месяцев назад
እኔምንም አልልህ ብቻ የውስጤን ደስታአይቶ መንጉዲህ ሁሉ ደስታይሁን🤲🤲🤲 😢😢😢😢😢
@user-sl4mj7gq8f
@user-sl4mj7gq8f 2 месяца назад
ጌታ ይባረክህ🥰🥰🥰
@rosaghebremikael5036
@rosaghebremikael5036 9 месяцев назад
ለተራበዉ ለማብላት አንተን ያዘጋጀ አምላክ ሦሙ ይባረክ አንተም በዘርህ የተራበ አይገኝ ብሩክ ብሩክ ብሩክ ነህ አንተ🌺🌺🌺🌺
@fanoshabebe2038
@fanoshabebe2038 9 месяцев назад
አብነት ቃላት የለኝም ለማመስገን እግዜአብሄር yes
@mulumulu5957
@mulumulu5957 9 месяцев назад
😢😢😢ተባረክ
@aminaebrahim8329
@aminaebrahim8329 9 месяцев назад
Abat Endat Bye Legltek Becha 1000 Amet Ke Tena Selam gar Wondemachen❤❤❤❤
@ignezsagrada1553
@ignezsagrada1553 9 месяцев назад
O interessante é que esse senhor parece de fisionomia com esse filho abençoado , obrigada por ajudar Deus abençoe a todos ,somos todos irmãos SG RJ 🇧🇷
@user-yt7jq9lh8t
@user-yt7jq9lh8t 2 месяца назад
Geta yebarekiii❤❤❤❤❤❤❤
@maheltyeamanuelelij5081
@maheltyeamanuelelij5081 9 месяцев назад
የእኔ አባት💔😭😥🙏 ወድ ወንድማማችን ተባርክ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ይባርክልን🤲🙏🤲🤲🤲🤲🤲
@karen-vv6tw
@karen-vv6tw 9 месяцев назад
❤❤you made his day very happy God bless you MKB ,you are heart warming 🙏🙏
@mekdeswakene4158
@mekdeswakene4158 9 месяцев назад
You are so blessed ❤❤❤
@prabhatsubba5869
@prabhatsubba5869 9 месяцев назад
You are really very kind ❤
@atokonyak5213
@atokonyak5213 2 месяца назад
Bro master abinet when i look Your videos my heart touched is never forget. God bless you against and against
@wardewarde9415
@wardewarde9415 9 месяцев назад
Blessed 🙏🙏🙏🙏 ክብር ይገባሃል በእውነት
@zainp1247
@zainp1247 9 месяцев назад
የኔ አባት 😢😢የኔ ወንድም ብሩክ ነህ❤🙏🙏🙏
@seblewengel2843
@seblewengel2843 9 месяцев назад
አብነት ወንድሜ ክፉ አይንካክ ተባረክ❤❤❤
@user-pn6ff1oe2g
@user-pn6ff1oe2g 2 месяца назад
ወድሜ አብነት እኳን አተንእራበህ ባይርብህ ኖሮ ይህንን የተባረከ ስራ አሰራም ነበር እግዚአብሔር ሲመርጥህ እናቴ ማሪያም የበለጥ እድሰራ ሀይልን ብርታትን ፄናትን አብዝታ ትስጥህ ❤❤❤❤❤
@ZzZz-im6sy
@ZzZz-im6sy 9 месяцев назад
እንደው አአንተ ልጅ በምን ቃል ልግለፅህ ወላሂ በጣም ነው የምሳሳለት አላህ ተክፊ ነገር ይጠብቅህ የሚስኪሎች ብሌን
@yaneeabeba6836
@yaneeabeba6836 9 месяцев назад
Tebarek wendeme
@user-on8cq2sl5c
@user-on8cq2sl5c 2 месяца назад
ተባረክ አብነት
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c 9 месяцев назад
ወንድሜየ አላህ ያሥደሥትህ
@zinatalemnew6090
@zinatalemnew6090 9 месяцев назад
የኔመልካምአላህይጠብቅህ
@user-dg7wb7eu4q
@user-dg7wb7eu4q 9 месяцев назад
Wow allah yagizik 😢idmek yirzam
@marifazw7969
@marifazw7969 9 месяцев назад
አብነት እኔ ካላስበው እባየ እየወረደ አተ ቤጂ ለመግባት እፈራለሁ የኔ አባት በኖራችሁበት አገር መቀመጫ አጣችሁ ሠውን ለራብ አረገው አብይ ዘመን አላህ ይስጥህ አብነት የአገሪቷ ስጦታ የሆክ ወጣት
@bontubaysa8147
@bontubaysa8147 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤you Are blessed my broko
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 9 месяцев назад
ተባረክይጨምርልህ ❤
@ikramabdurezak7612
@ikramabdurezak7612 9 месяцев назад
Brother may Allah bless you more and more it's the most wonderful thing I am speechless I don't know what to say Thank you so much 🙏💐🌹
@binyam1578
@binyam1578 9 месяцев назад
ቡሩኽ ሰምበት ዝወደይ 🕊👏🧸💒☔️🕊🌿🕊🌿
@meazafkire701
@meazafkire701 9 месяцев назад
Fetari des yasegnh lezelalem ❤
@osirisfrias3765
@osirisfrias3765 9 месяцев назад
Muy bonito gesto, me encanta su acciones con los humilde, saludos desde República Dominicana ❤❤❤❤❤❤❤
@oromiahailee4491
@oromiahailee4491 9 месяцев назад
Waqayyoo dadabalee sif haa lenuu dhugaa bayèe wan nama gamachisuu gotaa atti ebbifamii wan waqayyo jalatuu gochaa jirta umurii dheraa fi fayaa hin dabare sif haa kenuu waqayyo ❤❤❤❤❤
@daewas1403
@daewas1403 7 месяцев назад
ለአላህ ብሎ ዝቅ ያለ አላህ ከፍፍፍፍፍ ያደርገዋል i don't have word broo ❤️❤️❤️❤️
@Awollotube
@Awollotube 9 месяцев назад
እኔ ላተ ቃል የለኝም አላህ ሁይ አታን እረጂም ኢዲሜጋር ብሰጠው ብሰጠው የማያልቅ ገዘብ ሀብት ይስጥህ ሀገር ወገን የምረዳበት የማያልቅ ሀብት ይስጥህ ያረብ ከጤናጋር እዲሜ ይስጥህ ከክፍ ነገር አላህ ይጠብቅህ አተጀገና 👍👍👍👍👍
@user-ff1sv6km2g
@user-ff1sv6km2g 9 месяцев назад
መስታር አብነት አላህ ይጣብቅህ የምትላቃቻውን ቪዲዮ በጉጉት ነው ያማያው በዩቶብ በፌስቡክ
@Malak-dl9ky
@Malak-dl9ky 2 месяца назад
U are the best a see may life Australia melake Eritrea ❤❤❤❤
@user-xo8rn7oq8o
@user-xo8rn7oq8o 9 месяцев назад
ወድማችን አላህ ይጨምርልህ ምን እደምል ቃል አጣሁልህ
@VdBf-xj7fx
@VdBf-xj7fx 9 месяцев назад
Tabarak❤❤❤
@hayatha963
@hayatha963 9 месяцев назад
የኔአባት😭😭😭😭🤲🤲አባቴንይመስላልያአላሕ።እረቡስ።እዲሜሕይርዘምወዲሙዉይ
@senait6690
@senait6690 9 месяцев назад
Yenie wondm ante ytechegeru lmagez bcha sayhon lesewochm tmhrt (sbket) ymtset neh ena Egziabiher edmie ysth. ❤❤❤
@AlexanderEto.o
@AlexanderEto.o 9 месяцев назад
Abi god already bless you❤
@haliamMSAN
@haliamMSAN 9 месяцев назад
አላህ❤❤❤❤
Далее
Сумерки сасага🧛
11:41
Просмотров 1,2 млн
НУБ ИЩЕТ ЖЕНУ В GTA SAMP
22:34
Просмотров 363 тыс.
#ማንም_አይቸገር 💔
5:42
Просмотров 60 тыс.
መልካምነት ለራስ ነው
8:25
Просмотров 38 тыс.
Сумерки сасага🧛
11:41
Просмотров 1,2 млн