Тёмный

💥ሰይጣን አብዝቶ የሚወደዉ ፀሎት 👉 ክርስቲያኖች ይህን እንዳታደርጉ ተጠንቀቁ ❗️ ❗️ ❗️ 

Amarya Tube  አማርያ ቲዩብ
Подписаться 26 тыс.
Просмотров 52 тыс.
50% 1

#seifufantahunshow #eregnaye #abelbirhanu
ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን ይህን የእውነት ቃል ለሌሎች እንዲደርሳቸው ያድርጉ።
ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች አማርያ ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ።
ሁላችንም ሁሌም በንቃት የምንኖርበትን ፀጋ እና አቅም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይጨምርልን
🔴ይህንን የአማርያ ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
Copyright © Amarya Tube

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 141   
@danielasres3977
@danielasres3977 2 года назад
አሜን በጸሎት ጸንተን መቆም የምንችልበት እግዚአብሔር ጽናቱን ይስተን
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
አሜን
@መሲዩትብ
@መሲዩትብ 2 года назад
አሜን አሜን
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 года назад
Ameeen
@AstuTesfu-l5t
@AstuTesfu-l5t Месяц назад
Egziabher yrdagn tebarek wendme❤
@kirubelayu9077
@kirubelayu9077 14 дней назад
እግዚአብሔር ይባርክህ
@atitiaruse1247
@atitiaruse1247 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የፀሎትን ሃይል ይስጠን መፀለይ መለት ከእግዚአብሔር ጋር መነገገር መለት ነው።
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
ተባረክ/ኪ
@mahelattekle3535
@mahelattekle3535 Год назад
Amsgnalhu bro
@meazakidane72
@meazakidane72 2 года назад
ተባረክ ወንድሜ
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
አሜን
@henokwolde4235
@henokwolde4235 Год назад
God bless you ☺️
@amaryatube
@amaryatube Год назад
Amen
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 2 года назад
ስለሁሉምነግር፣እግዝያብሄር፣ይመስገን፣በፁለት፣አስቡኚ፣እህትወንድሞቸ
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
ጌታ ይባርክህ/ሽ
@natenael
@natenael Год назад
ለተናጋሪው አንደበት ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ያድለን
@amaryatube
@amaryatube Год назад
አሜን
@hannahanna341
@hannahanna341 2 года назад
Wwwww tabrku ameen
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
አሜን ይህን ቻናል ሼር በማድረግ ከአገልግሎታችን ጎን በመሆን ወንጌልን ይስሩ። ተባረኩ
@ayalnehdejene
@ayalnehdejene Год назад
Tebareku tselyalehu
@bayushtasew5874
@bayushtasew5874 Год назад
እግዚአብሔር በፀሎታችን ያፅናን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በፀሎታቹህ አስቡኝ እኔ ፀሎት ሳደርግ ተይው ተይው የሚል ሀሳብ ይመጣብኛል😭😭😭
@ageryeshume4308
@ageryeshume4308 Год назад
አምላኬ ሆይ እርዳን አንተሞገስ ሁነን አሜን
@saasaamm1996
@saasaamm1996 2 месяца назад
አሜን🙏​@@ageryeshume4308
@saasaamm1996
@saasaamm1996 2 месяца назад
አሜን እመብርሀን ታስብሽ እማ አይዞሽ እግዚአብሔር ይገፅፅህ ብለሽ አማትቢ እደዚህ ተይዉ ተይዉ ሲልሽ መዝሙር በሰመአ አድርገሽ አዳምጭ ስፀልይ ካች ይርቃን አይቀርብሽም አይንሽም የግዚአብሔርን ቃል ሰላሚያ አፍሽም እዳዛዉ ሰለምታነቢ ጆሮሽም እደዛዉ ሰለምሰሚ ድራሹ ነዉ እሚጠፋዉ ስልጣን አይኖረዉም በኛላይ 🙏 ቅዱስ ሚካኤል ይሰረዉ ከፊታችን ይቅደምልን በምልጃዉ አየዞን😍
@bellaminte
@bellaminte Год назад
thank you God bless you bro
@saasaamm1996
@saasaamm1996 2 месяца назад
እዉነት ነዉ ዋ እኔ 😢ከቶ ምን ይሻለኛን እኔማ ጠካራ መፈሳዉይ ከተባሉት አድቱ ነበርሁ አሁን ግን የለም ተፈታትኖኛን በገዘቤ በጤናየ ገባ አሁን ይባስ ብሎ በትዳሬ ገባ 😢ምን ይሻለኛን ወደ አለማዉይ ወስዶኛን 😢ወደ መፈሳዉይ ሂወቴ እድመለስ በፆሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን እህታችሁን🙏ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ ቃለሂበትን ያሰማልን🙏
@Wildrose_16
@Wildrose_16 2 года назад
አሜን አሜን ተግተን እንድንጸልይ አምላክ ይርዳን
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
አሜን
@josephgatsobatto4112
@josephgatsobatto4112 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@malakcellmalak4433
@malakcellmalak4433 2 года назад
የእግዚአብሔር ልጆች ስለሆንን በእምነት በጌታ በኢየሱስ ስም ከፀሌይን ይሰማነል አሁን የአዲስ ክዳን ልጆች ነን
@melat2051
@melat2051 2 года назад
አሜን ተባረክ
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
አሜን
@yemanekidane8678
@yemanekidane8678 2 года назад
True Jesus Christ our lourd bless you
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 2 года назад
Wow, this is the alarm of these days! Oh my GOD! This is a timely alert to all of us! Stay blessed! Keep up your teaching!
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
Thank you. You are blessed
@almazmuktar7580
@almazmuktar7580 2 года назад
ተባረክ ወንድሜ ልክ ብለሃል
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
አሜን
@elfenesheticha5230
@elfenesheticha5230 Год назад
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤
@tigistamare128
@tigistamare128 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ትክክለኛ መልዕክት ነው ያስተላለፊከው።
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
አሜን። ተባረኪልኝ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 года назад
ትክክል ነህ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
አሜን
@dagifikertube9770
@dagifikertube9770 2 года назад
ዋው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክ
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
አሜን
@ezanamelekot6796
@ezanamelekot6796 Год назад
Amen Amen Amen
@SaraSara-xq1oq
@SaraSara-xq1oq 2 года назад
አሜንአሜንቃልይሂወትያሰማልን
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
አሜን
@Yadetaolina-2023
@Yadetaolina-2023 2 года назад
God bless you for your contribution to our spiritual life!
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
Amen 🙏🙏
@eyobaschalew4355
@eyobaschalew4355 2 года назад
ተባረክ!!!
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
አሜን
@bettybogale6720
@bettybogale6720 2 года назад
God bless you !!
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
Amen
@EuUur.
@EuUur. 3 месяца назад
ሎት ❤❤❤❤❤❤
@lizabella151
@lizabella151 Год назад
አረ አታሥጨንቀን ድህነትን አገኘን እኮ ሣንለምነዉ አድርጎልናል ጌታ የፀለየዉ እኔን በፀሎት ለመዳን መድከሜን ሊያርም ነዉ
@amaryatube
@amaryatube Год назад
በእርግጥ ሰዎች ጆሯቸው መስማት የሚፈልገውን ብቻ ነው ማድመጥ የሚፈልጉት ፣ ይህ ደግሞ በመፅሀፍ ቅዱስም ተፅፏል። ይሳካልሀል ሆነልህ ምናምን ደስ የሚለው አይደል?
@lizabella151
@lizabella151 Год назад
@@amaryatube ባክህ ተረብክን እዛ ለነ ማነሸ ነገ አሜሪካ ትሄጃለሸ ባል እሠጥሻለሁ ለሚሉት ጌታ እየሱስ በሥሜ ይመጣሉ ላላቸዉ ወንበዴዎች ይህን ፃፍ .እኛ ለምድራዊ ነገር ትርፍ ጉዳይ ለሆነዉ ጌታ ሠጠናል ዋናዉ ደህንነቴን ማረጋገጤ ነዉ እዛ ሁሉ በጌታ ያመነ ይገባ መሥሎአችሁ ፀልዮ ፅሙ እያላችሁ ጌታ በፈፀመዉ ጉዳይ ክህደትን የምታሥተምሩ አምሥቱን መቅረዝ ይዘዉ ዘይት ያልያዙቱን ሚዜዎችን ናችሁ ,ገባክ ,ቆይ ሥለኔ ልንገርክ ባጭሩ እዛ ኦርቶዶክሥ ቤት ሣገለግል ፀድቅ በፃም ጉልበት በማድማት በፃምፀሎት መሥሎኝ ሥጃጃል የኔ ጌታ በቃሉ ራሡ አይኔን አብርቶ አዳነኝ ማለት ሃሠቱን ትቼ ወደሡ እንድመጣ እንደፓዉሎሥ ከጄ ድንጋዮን አሥጥሎ ማንነቱን ገለፀልኝ ,ክብር ለሡ,አሁን ጌታን ሣዉቅ ጌታ ምሥክሬ የመጀመርያዉ ፀጋ የተሠጠኝ እኔ ምሠጣችሁ ሠላም አለም እንደሚሠጠዉ አይደለም የተባለዉ ድንቅ ሠላሙ ነዉ ,በቃ ሌም ደሥይለኛል ቤቴ ኑሮየ አለም እየታወከ እኔቤት ደሥታ ነዉ ጭንቀትን ባይባይ ጌታየ, ሌላዉ ፀሎቴ ምሥጋና ብቻ ነዉ ለፀሎት የምንበረከከዉ እንዴት እኔን ለማዳን ምኔን አይቶ እንደመረጠኝ መደነቅና ማመሥገን ብቻ ነዉ ለምን በኦርቶዶክሥ እምነት መናፍቅ እያልኩ የማሣድድ ቀንደኛ የክርሥቶሥ ተቃዋሚ ነበርኩና ,ሥለዚህም ሁሌም ሥለወደደኝ ሥለመረጠኝ ልጁ እሆን ዘንድ ሥቃይመከራዉን ለተቀበለለኝ ምሥጋና ነዉ በተረፈ ሠላም ሥላሣደረን ሥላሥመሸን እንዲሁም ጠላታችንን የተሸነፈዉን ዲያብሎሥን የምንኖረዉ በሃጥያት አለም በግዛቱ ነዉና በሠዉ አድሮ እንዳይመጣ በተሸነፈበት በጌታ ሥም መቃወም ነዉ ሃብት ጤና የዳንኩ ለት ተሠጦኛል ማለቴ ያለኝ ይበቃኛል ብየ ደሥብሎኝ እኖራለሁ ሃብታሞችን እያየዉ ለኔሥ አልልም እዛቤት ሃብት ከጤና መዛባት ወይ ሃብት ከሥጋት ጋር ሃብታቸዉ ሠላማቸዉን የወሠደባቸዉፈመሆኑን አዉቃለሁ እኔ በመጠኖ የተሠጠችኝ ቤት ጤናነሸ ሠላም እርካታነሸ ደሦታ አለ ምን ከዚህበላይ ይፈለጋል በትልቁ ደግሞ በማያልፈዉ በጌታ መንግሥት ገና ምድርን ሣለቅ መዳኔን ሥላረጋገጥኩ ብሞትም ሠተት ብየ የአባቴን መንግሥት የምገባ በህዋላ የምነሣ መሆኔን ከማረጋገጥ በላይ ምን ሠላም አለ እናም አትንቦቅቦቅ ማነክ እዛ እንደህይማኖተኞቹ ዳንኤል ፃመ አሥር አሥራምሥትቀን ፁሙ እያልክ ሃይማኖትን አትጫንብን ፀልየክ ምንም ባንተ ፀሎት አይመጣም ፀልዮ ጌታ ገላገለክ
@jossytube7255
@jossytube7255 2 года назад
God blessed you
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
Amen
@yechalewelelteweld411
@yechalewelelteweld411 2 года назад
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
አሜን
@rukiyajctaju7399
@rukiyajctaju7399 2 года назад
ተባረክ
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
አሜን
@amarechbekele1477
@amarechbekele1477 2 года назад
Amen amen amen qalehewet Yasemalen
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
አሜን
@meskremkebede7267
@meskremkebede7267 2 года назад
ተባረክ ወንድሜ ያላስተዋልነው ነገር
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
አሜን
@መሲዩትብ
@መሲዩትብ 2 года назад
አሜን አሜን አምላኬ የምንነደረጎን አናዊቅምና መርን ይቅረ በላን
@nitan1712
@nitan1712 2 года назад
kerstos yker belotal hatiyatachenn hulu selezi yeker yelen zend yekere hatiyat ylem esu chersotal...nesha malet memels nw leje beyatefa eketawalhu enji kezi huala leje adlkm lelw alchlm bel enkua yene dem ena sega nwna almehon aychlm slezi bw kirstos mot yamenena yesdekw sw degami sle hatiyat sereyet(ye egziyabern lijenet) lityk aygebam .." ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ።" (1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:23) Abate melsegn beye gin eselyalhu mkniyatum sw negna slemsasat ..gin ke dankubet ewnet ga ayeyayzem ..lijnet ke sehtet garm ayhedm
@healthtube8596
@healthtube8596 2 года назад
Egziaberyibarkh wendme
@abunezebesemayat
@abunezebesemayat 2 года назад
be blessed bro!!
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
Amen🙏
@ኪሮስደመቀ
@ኪሮስደመቀ 2 года назад
❤❤❤💛💛💛💚💚💚
@elsatsehayegebrmdhin4680
@elsatsehayegebrmdhin4680 2 года назад
Tebareku♥️🇪🇷
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
Amen
@owenmatobobo7093
@owenmatobobo7093 2 года назад
Tabarek wodime
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
አሜን
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 2 года назад
አሜንአሜንአሜን🙏🙏
@mezmur_channel1
@mezmur_channel1 2 года назад
Wowowow wondimeee geta yibarikihiii betam tekami timihirtina mikir new tsega yibzalihiii ba ewunat❤❤❤❤❤❤❤❤❤ sabskerayib arigehalehu
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
Thank you for your appreciation. You are Blessed
@lidyayegeta8730
@lidyayegeta8730 2 года назад
ተባረክ ውንደሜ ብዙነገራ ተምራለው
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
አሜን
@sarasa9939
@sarasa9939 2 года назад
Tebarek ❤😍🙏
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
አሜን
@saraasrataddisu1132
@saraasrataddisu1132 2 года назад
ደስ ሲል እንዴት ልግለጸው ኡፍ ደስ ሲል ይኼን ነዉ ያልኩት
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
ተባረኪ
@እታየመዳምቅመም
@እታየመዳምቅመም 2 года назад
ጌታ ይባርክህክ
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
አሜን
@zenebechdana8491
@zenebechdana8491 2 года назад
amen tebark🙏🙏🙏🙏
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
አሜን
@martef6435
@martef6435 2 года назад
Tebarek zare nw Join yarekut🙏
@mouawecell3097
@mouawecell3097 Год назад
🙏🙏🙏
@5-minutescraftsvora137
@5-minutescraftsvora137 2 года назад
wow tebarek betam amesgenalewe
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
አሜን።
@sipara9224
@sipara9224 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን
@bizunashtasfaye4483
@bizunashtasfaye4483 2 года назад
Wow be Tikekel Tebarakiiiiii
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
አሜን
@rosejesus3105
@rosejesus3105 2 года назад
Bless you bro
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
Amen
@tamagntesfaye3209
@tamagntesfaye3209 2 года назад
Geta abizto ybarkh
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
አሜን🙏
@bamm1624
@bamm1624 2 года назад
Tabarakilin
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
Amen
@sofiakaasa1787
@sofiakaasa1787 2 года назад
Amen
@tarekegntesfayenassa4776
@tarekegntesfayenassa4776 2 года назад
tebarek
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
አሜን
@shiferawzeru1190
@shiferawzeru1190 2 года назад
Belss u brother
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
Amen
@dawithaileofficial4713
@dawithaileofficial4713 2 года назад
Tebarku
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
አሜን
@gmalmu650
@gmalmu650 2 года назад
Tikikl tselot sefra ayewosnewm tebarklegn
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
Amen
@almazmogose1337
@almazmogose1337 2 года назад
ዉድ ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ ተባረክ እንደአንተ ያሉትን ያብዛልን ጌታ
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
አሜን
@Beemenet
@Beemenet 2 года назад
እኔ በእግዚአብሔር ተስፋ ቆርጫለው ርጅም ስአት ፀልያለው በሱ ፊት አነባለው በግሌ ፆም ፀሎት ፀልያለው ስለኔም ስለቤተስቦቼም ብዙ ጥያቄ በፍቱ አስቀምጫለው እግዝአብሄር ምላሽን አይስጠኝም ለኔ ምላሽ ልስጠኝ እንዴት ስይጣን ያግደዋል ? ሁሱ እኮ ሁሉን ቻይ አይደል ? ስይጣን ከእግዚአብሔር ተደብቆ የፀሎቴን መልስ እንዳልቀበል እንዴት ያስቆማል ? አታባብሉን እኔ ሚገባኝ እግዚአብሔር ፈጥሮኝ እንደርሳኝ ብቻ ነው አሁንም የማስበው ብፀልይም የሚስማኝ አካል እንደሌለ ነው ስውን አናግርህ እንኳን ክፉም ሆነ ደግ ምላሽ ታገኛልህ እግዚአብሔር ን አናግርህ እንዴት ምላሽ ታጣለህ እውነት ያማል።
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
እህቴ እግዚአብሔር አልረሳሸም ፤ እግዚአብሔር ፈፅሞ ልጆቹን አይረሳም ፤ በእግዚአበሔር ተስፋ አትቁረጪ፤ አልቻልኩትም ባልሽው ነገረሽ ላይ ጌታ ድንቅን ያደርጋል። እና እህቴ አድራሻሽን አስቀምጪልኝ እና በውስጥ መስመር አወራሻለው። ተባረኪ
@daneabiyo3828
@daneabiyo3828 2 года назад
አዎ ግን ዬአድስ ክደን ልጆች ስላሆናን እዳ እስራኤል ልጆች ዬግድ ፵ ዓማት አያስፋልግም
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
we didn't understand your idea
@sofiakaasa1787
@sofiakaasa1787 2 года назад
Seytan tesfa indetkurt yadrghl yeftatnhal satkurt wede geta mekub albh
@Tesfiti1664dagi
@Tesfiti1664dagi 3 месяца назад
እሺ
@BetebeteBetebete
@BetebeteBetebete 2 года назад
😭😭😭😭😭😭
@TemesgenBrgude
@TemesgenBrgude Год назад
ለበረከት ሁኑ
@rabehcall873
@rabehcall873 2 года назад
ትክክል ነዉ ነገር ግን መፀለይ በጣም ይከብደኛል ስፀልይ ሰዉነቴ ድክምክም እያለኝ ያስቸግረኛል
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
መንፈስ ቅዱስ ያግዝሀል/ሻል ፣ ሰይጣን ከ እግዚአብሔር ጋር እንዳንነጋገር በብዙ መንገድ ይፈታተነናል ፣ ስለዚህ መፀለይ ማቆም የለብህም/ሸም። ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ/ሽ
@almazmogose1337
@almazmogose1337 2 года назад
ጊዜና ቦታ አትስጪ ለጸሎት በማንኛውም አጋጣሚ ጸልይ እግዚአብሔር መንፈስ ነዉ የምመለከዉም በእዉነትና በመንፈስ ነዉ በሥራ ላይ በእንቅስቃሴ ላይ ስትበላ ስትረመድ ለመደንህ የተከፈለው የመስቀሉን ሥራ እያሰለሰልሽ/ክ ፍቱን በመፈለግ ቀታት መንፈስ ቅዱስ ይረዳሻል /ሃል 📖🎸🎤👈🙏
@abrihamagafari8666
@abrihamagafari8666 2 года назад
ወንድሜ. ሰውን. ወዴ. እውነት. መንጋድ. ሥለመረህ. ጌታ. ይበሪካው. ተበረክ. ለዘሌአሌም. ወደለው
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
አሜን
@sofiakaasa1787
@sofiakaasa1787 2 года назад
Tebrklgn wendemy
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
አሜን
@rahelhmariam7963
@rahelhmariam7963 2 года назад
ግን በአዲሱ ኪዳን ሰይጣን ፀሎታችንን መከልከል #ፈፅሞ #አይችልም። ምክንያቱም በአዲስ ኪዳን #በእየሱስ #ክርስቶስ #ስም ስለሆነ።!!!!!!!!! ይሄንን 👆ስም ደግሞ ሰይጣን መቋቋም አይችልም እባካችሁ dispensation የሚባል ነገር
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
ስለ አስተያየትሽ እናመሰግናለን። የተረዳሸውን ደግሞ ስላካፈልሽን ተባረኪ
@rahelhmariam7963
@rahelhmariam7963 2 года назад
ባክህን ወንድሜ ዲያብሎስ የሚፈራው የሚፀልይን ሰው አይደለም። ዲያብሎስ የሚፈራው በእየሱስ ስም ወደ እግዚአብሔር የሚፀለይን ሰው እንጂ።!!!
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
መሰረቱ እርሱ ነው። ተባረኪ
@lizabella151
@lizabella151 Год назад
የኦርቶዶክሥ አባባልክን እዛ ጣል
@amaryatube
@amaryatube Год назад
ካመነ ሰው እንዱህ አይነት ቃል አይጠበቅም ፣ ስለ መጥፎ ቃል የሰራነው ቪድዮ አለ እርሱን ተመልከቺ/ተመልከት
@lizabella151
@lizabella151 Год назад
@@amaryatube ወንድም እኔ ያልኩት እንደነዛ እየመጣሆ አትጩህብን ፁሙ ሥገዱ ገዳምለገዳም ዙሩ አለዛ ሤጣን ያባርርካል እንዳሉት ,ወንድም እኔ ወራሸ ልጁ ነኝ እኔ ሥላቃተኝ የኔ ፀሎት ፃም ሥግደት ከንቱ ሥለሆነ መጣና ንጉሡ ጌታእየሱሰ ተፈትኖ ለዛዉም ሤጣን ፈታኙጋር በብቃት ብቸኛ ሠዉ በሠዉነቱ አለፈ ,ሥለዚህ እኔ ወራሸ ልጁ የምፀልየዉ ለማመሥገን እንጂ ለመፀደቅ ሤጣን እንዳየሸንፈኝ አይደለም እኔ ዘንድ ሤጣን ተረግጦ ይቀጠቀጣል ማለቴ ድል ተነሥቶልኛልና በጌታ ገና በግንባሬ ያለዉ የደም ምልክት አያሥቀርበዉም እኔም በጌታ ሥም አባርረዋለሁ,ወራሸ ልጅ ሁሉ የአባቱ ነዉ እየሄድኩ የተቀባህ የተለቀለክ ነብይ ፀልይልኝ አልልም በጌታያመነ ሁሉ ማንም ከማን በልጅነት አይበልጥም ሥለዚህ የኔ ጌታ ዋናዉን የልጅነት ድህነቴን ሠጦኛል አመሠግነዋለሁ የምድር ኑሮ ጤና ሃብት ሌላዉ የማምነዉ አባቴ ይሠጠኛል የቀደመዉ መዳኔ የፈለገ ሃብት ጤና ቢሠጠኝ የማልመካበት ጊዜያዊ መሆኑን ሥለማዉቅ አልደነቅበትም ገባክ ወንድም ከመጠምጠም መዳን ይቅደም እሺ
@jesusislife1021
@jesusislife1021 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
አሜን
@goshutekie9946
@goshutekie9946 2 года назад
ተባረክ
@amaryatube
@amaryatube 2 года назад
አሜን
@kalbeerghno7071
@kalbeerghno7071 2 года назад
🙏🙏🙏🙏
Далее
ሰይጣን የሚፈራቸው አማኞች
44:13
Просмотров 23 тыс.
ЭТО НАСТОЯЩАЯ МАГИЯ😬😬😬
00:19
How Many Twins Can You Spot?
00:17
Просмотров 20 млн
LOLLIPOP-SCHUTZ-GADGET 🍭 DAS BRAUCHST DU!
00:28
የህሊና ፀሎት
8:58
Просмотров 88 тыс.