Тёмный

💦ሄለንን ለምን አመጣሀት 

Подписаться
Просмотров 93 тыс.
% 13 303

Опубликовано:

 

21 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,7 тыс.   
@Sariy177
@Sariy177 19 дней назад
ሄለን በመምጣቷ ድስ ያላችሁ 👍👍
@MeskeremHailu-sx6ob
@MeskeremHailu-sx6ob 19 дней назад
እኔም በጣምነውደስያለኝ
@JannatJannat-wr9wq
@JannatJannat-wr9wq 19 дней назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-gs6nb6el9w
@user-gs6nb6el9w 19 дней назад
ወይኔ እኔ❤❤❤❤❤🎉🎉
@UaeAlain-dp6be
@UaeAlain-dp6be 19 дней назад
በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ማርያምን 💞💞💞💞💞💞
@user-ln9uw9eg1y
@user-ln9uw9eg1y 19 дней назад
Ene ali wadatimi eleni baxami tasaxalanyalechi🤮😡
@CharaMai
@CharaMai 19 дней назад
ዊና ሄሉን ይዞልን መጣ በጣም ደስ ብሎናል የምትሉ በላክ👍👍👍👍
@Tgist-cl8xb
@Tgist-cl8xb 19 дней назад
ሄሉየ የኔቆንጆ እኳን መጣሽልን የኔውድ ደስተኛ ሁኝልኝ
@FgHh-tb7mt
@FgHh-tb7mt 18 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZumbaraMechali
@ZumbaraMechali 19 дней назад
ኧረ ትምጣልን ሄሉዬን በጣም ናፍቃን ነበር አሁንም ትምጣልን የኔ እናት አሁንም ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል ሄሉዬ መልካም ፈተና ይሁንልሽ እስቲ እንደዚ ተደስተው በማየት የተደሰተው ማነው በላይክ አሳዩን ዊናዬን 100k እናስገባው የምትሉ ደምሩን 🎉🎉🎉
@user-jj4lh3lo6q
@user-jj4lh3lo6q 19 дней назад
ዊና ና ሄለን በመምጣታቸው እንደኔ ደስተኛ የሆነ ሰው በላይክ አሳይኝ❤❤❤❤
@FgHh-tb7mt
@FgHh-tb7mt 18 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Titi01Tube
@Titi01Tube 19 дней назад
ሄሉዬ የኔ እናት በመምጣትሽ ደስ ብሎኛል ❤❤ ሁሌም ከዊና ጋር ትምጣልኝ የምትሉ👍👍
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 19 дней назад
ዊናን እና ሄሉን የሚወድ እስኪ ዉዴታችሁን አሳዩኝ 100k አስገቡኝ
@GenetMtku
@GenetMtku 19 дней назад
በሰው ስም መነገድ ምን ይሉታል ጉድኮነው ለምን በራስሽ ስም አትከፍቺም
@shaimaalraeesy3179
@shaimaalraeesy3179 19 дней назад
በሠዉ ስም መክፈቱ ተይዉ ትክፈት ,እነ ሄለንን ከወደዳችሁ 100k አስገቡኝ😂😂😂👀👀👀@@GenetMtku
@YyRr-cx1fy
@YyRr-cx1fy 19 дней назад
የኔጀግና አይዞሽ በረች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-oc9ec9uk1s
@user-oc9ec9uk1s 16 дней назад
የልጅ ቅመም❤
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 19 дней назад
ዊናን 100ሽ እናስገባው😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤ሄሉየ የኔ አስተዋይ 🎉🎉🌹🌹🌹🌹
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera 19 дней назад
ሂሉ ጎበዝ አስተዋይ ናት ትመጣለች ከሕሉ ብዙ እንጠብቃለን ፈተናዉን ፈጣሪ ይርዳት
@Aynalove3382
@Aynalove3382 19 дней назад
እስኪ ለሄሉ መልካም ፈተና በሉዋት የሄሉ ወዳጆች በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤ሄሉዬ የኔ ሴት መልካም ፈተና የኔውድ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 19 дней назад
መልካም ፈተና የኔውድ❤❤❤
@user-kd8bs8ys4o
@user-kd8bs8ys4o 19 дней назад
መልካም❤❤ፈተና
@HahaBabba
@HahaBabba 19 дней назад
መልካም ፈተና የኔ ልዩ❤❤
@ahamedahamed4439
@ahamedahamed4439 19 дней назад
መልከም ፈተነ
@mekiyamohamned915
@mekiyamohamned915 19 дней назад
መልካም ፈተና የኔ ስስት ሄሉየ ጠካራ ሁኝልኝ የማንንም ነገትቭ ኮመት እያ የሽ አትከፍ ወደፍት የኔ ጠካራ ሰዉ ያልበላዉን ያካን አይዞሽ❤❤❤❤❤
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 19 дней назад
በቅድሚያ ሔሉየ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ዊና ምርጥ ወድም በመቀጠል አዳድ ሠወች ግን ጭቅላት የላችሁምዴ ማርክ የራሡን እየሠራ አይደል ለምን እሡዋን ለምን መጣሽ የምትሉት የማርክን ይቱብ ሔለን አብራ አሳድጋለች ሲለያዩ እሡዋ ከቤት ሁና ታለቅሳለች ለምን? ሴትልጂ ለምን ሁልጊዜ ሴት ልጂ ታለቅሳለች ሔሉየ የኔዉድ አይዞሽ ከቻልሽ የራስሽ ይቱብ ክፈችና ነይልን እኛ ወዳጆችሽ እናሳድግሻለን አይዞሽ 😢😢😢
@telilatelila4375
@telilatelila4375 19 дней назад
ልክ
@FetiyaFatiya1
@FetiyaFatiya1 19 дней назад
እኮ በትክክል🥰🥰🥰❤❤❤❤
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 18 дней назад
ሳህ
@Semu-hd3le
@Semu-hd3le 13 дней назад
ዎው ዎው የኔውዶች ዌልካም ዌልም ብያለው የኔ ምርጦች
@mahelalik5147
@mahelalik5147 19 дней назад
ደስታችሁ ደስ ብሎናል ግን ከነ ቡራ ከእነ ኤፌ ባትርቅ ደስ ይላል
@aseed792
@aseed792 19 дней назад
ሄለንን እና ዊናን ስላያችሁ ደስ ያላችሁ ብቻ👍
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 19 дней назад
ደስ ብሎነን በመምጣታቹ ዊነ ደስታቹ ነው እምንፍልግ ሲድብራቹ እፕም ይድብርነል
@NigatmebrateYuotube
@NigatmebrateYuotube 19 дней назад
በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤
@user-yz8wq8
@user-yz8wq8 19 дней назад
የምር ሄሉዬ በማጣትሽ ደስ ብሎኛል ማነው እንደኔ ደስ ያለው 👍♥️♥️
@etetewami9042
@etetewami9042 19 дней назад
።።።። ኤልያስ ብሩኬ ተባረኩ ።። ልጆቼ ሔሉን እንደዚህ እየጠራችኋት።።ከድብርት እንድትወጣ አድርጓት።።እናንተም ሰላም በረከቱን ያብዛላችሁ።።።።።
@user-ri9im8bj5f
@user-ri9im8bj5f 19 дней назад
እንደት መጣች ይባላል እንደ ምንም አላደረገች የኔ ዉድ ሂሉዪ በርች ህይወት የሸጥላል ስራሺንም እዳታቋርጭ ጎበዝ እና ጠንካራ ሀኝ ላባትሺ እና ለወንድምሺ ኑሪላቸዉ እና መልካም ፈተና❤❤
@Mimi-fz1bg
@Mimi-fz1bg 19 дней назад
በመጀመሪያ ዊና ውድሜ ከጭቀትህ ወተህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሲቀጥል ሄሉ ወጣት ናት መስራት አለባት ህይወት ይቀጥላል አዳዴ ለምድነው ግን የሆነ ነገር በተፈጠረ ቁጥር ሴት ልጅን እድትጨቆን የሚደረገው አሁን ለምን መጣች ይባላል እንዴ ሁሉም እኮ በየራሳቸው እየመጡ ነው ነገር ማን ያውቃል ውይ አብረው ሊመጡ ይችላሉ በቃ ሁሉንም በመጣበት መቀበል አለቀ 😮😮
@telilatelila4375
@telilatelila4375 19 дней назад
ተባረክ ሴት ስለሆነች ነዉ ልሰብራት ፈልገዉ ነዉ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣት
@user-ri9im8bj5f
@user-ri9im8bj5f 19 дней назад
ትክክል ❤
@Aaaa-of9fv
@Aaaa-of9fv 19 дней назад
ትክክል❤❤
@NadNad-ob2dk
@NadNad-ob2dk 19 дней назад
ሣህ
@user-be6ki1dm5f
@user-be6ki1dm5f 19 дней назад
በትክክል ❤❤❤❤❤❤
@user-pc8xg5pc3j
@user-pc8xg5pc3j 19 дней назад
የማያልፍ የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው❤❤❤
@WiaTube770
@WiaTube770 19 дней назад
ሄለን ድጋሜ በመምጣቷ ደስ ያለዉ ማነዉ😢
@user-gs4gz5ck9w
@user-gs4gz5ck9w 19 дней назад
እኔ ከምልክ በላይ ደስብሎኛል
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 19 дней назад
እኔ በጣም ደስ ብሎኛል
@ethiopiaethiopia4533
@ethiopiaethiopia4533 19 дней назад
እኔበጣም,ደስ,ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 19 дней назад
ምርጥ አባት ምርጥ ወድም አሏት ሥለዚህ አብሽሪ ፋዘርንም አምጣልን አድቀን
@HahaBabba
@HahaBabba 19 дней назад
እኔ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤
@user-wp4cj1ud8p
@user-wp4cj1ud8p 19 дней назад
ሄሉየ የኔ ውድ ፈገግ ብለሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ትክክል ነው ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
@ShopCafe-nc6nw
@ShopCafe-nc6nw 19 дней назад
ሄሉንና ዊናን ስላሳችውኝ በጣም ደስስስስ ብሎኛል ለሁሉም ነገር በርቱ ሄሉንና ማርኬን ፈተናዋን ተፈትና ከጨረሰች በዋላ? ግድ ዮቲበር ላይ መቅረብ የለባትም ። እኔ በጣም እስከ አሁን ድረስ ታሚማለው እባካችው አስታርቁልኝ❤❤❤ መልክቴ ከጀርመን አገር!!!
@user-pw4dq4bw3e
@user-pw4dq4bw3e 19 дней назад
ሁለተኛ ኮማቺ ነኚ የሄሉ ወዳጆቺ በላይክ አሳዩ❤❤
@user-lt2if1qv2c
@user-lt2if1qv2c 19 дней назад
ይህን ኮመት የምታነቡ በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ ❤ በፀሎት እና በዱአችሁ አስቡልኝ ወድም😢ሞቶብኛል 😢እኔም በሰው ሀገር ታምሜአለሁ 😢ብቸኛው ወድሜ ነበር😢😢😢😢
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 19 дней назад
አብሽሪ ውዴ እሱንም አላህ ይርሀመው😢😢
@Enshaalah_im2km
@Enshaalah_im2km 19 дней назад
አላህ ይሶብርሽ እህቴ
@rtyuxcv7805
@rtyuxcv7805 19 дней назад
አላህ ይርሃመው የረብ😢😢 አብሽሪ
@user-mg3jz7bh6b
@user-mg3jz7bh6b 19 дней назад
ፅናቱ ይስጥሽ እህቴ ነብስ ይማር እግዚአብሔር ይማርሽ ኣሕሕሕሕሕ ማይሻል በሽታ ነው😢
@binalefart2799
@binalefart2799 19 дней назад
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያጥናሽ የኔ እህት አይዞሽ ማንም ከሞት አይቀር እኛም ወደዛው ነን😢
@SaraSara-lu8pm
@SaraSara-lu8pm 19 дней назад
ለሰው ወሬ ቦታ አትስጡ ኦክ ሰው ብዙ ነገር ያወራል ውና በርቱ 😍💞💞💞💞💞እንኳን በስልም መጣቺ 😍😍😍
@user-ud8wt5vk5e
@user-ud8wt5vk5e 19 дней назад
ሄሉ ስትመጣ ደስ ያላለሁ ከለ ጠላት ይመስለኛል ሁሉም መልካም ኮሜት ይፅፋል ማለት አትጠብቁ ሰዎች የሰዉ ደስታ ሲያዩ ደስ የማይላቸዉ ይኖራሉ ግን አብዛኛዉ በጣም መልካም ኮሜት ፅፈዋል ሄሉዬ የራስች ቻናል ክፈቺ አትጥፉ ለማንም እጅ መስጠት አያስፈልግም ሁሌም እግዚአብሔር ከጎናቹ ነዉ ሄሉ ትናፍቀናለች❤
@user-zc8xp7nh4h
@user-zc8xp7nh4h 19 дней назад
ሄሉን እና ዊናን የሚወድ ላይክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ahilamYimer-fe7ue
@ahilamYimer-fe7ue 19 дней назад
ደምሪኚዉዴ
@user-zc8xp7nh4h
@user-zc8xp7nh4h 19 дней назад
❤❤❤❤🎉🎉​@@ahilamYimer-fe7ue
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 19 дней назад
ሁሉም ያልፋል የማያልፈዉ የእግዚአብሔር ቃል ነዉ ኡሉየ የኔ ዉብብብ❤❤❤ 💒💒😢💒😢
@MekyaSeid-pn5cl
@MekyaSeid-pn5cl 19 дней назад
ሄሉየ መልካም ፈተና ያሰብሽውን ያሳካልሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል❤❤❤❤❤❤
@user-tj4ne1tp1i
@user-tj4ne1tp1i 19 дней назад
ዊናየ ወድሜ በርቱ ሁሉም ያልፍል❤❤❤
@LchiSweet
@LchiSweet 19 дней назад
እስኪ ሄሉየ ወደ ሚድያ ተመልሳ በመምጧቷ ደስ ያላቹ❤
@TryH5DFG
@TryH5DFG 19 дней назад
Ene desi bilonale😢😢😢
@FetiyaFatiya1
@FetiyaFatiya1 19 дней назад
ኢኔን ደስቢሎኘል🥰🥰🥰❤❤❤
@mulumekonen3649
@mulumekonen3649 19 дней назад
ሄሉዬ ድንግል ማርያም የምትፈልጊዉን ሁሉ ታሣካልሽ ማማዬ 🙏 ኧረ ነይልን በተመቸሽ ጊዜ ማንንም እንዳሰሚ ❤❤❤
@etenesh8056
@etenesh8056 19 дней назад
ሄሉዬ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስለአየሁሽ በርች አይዞሽ ውስጥሽ ይነበባል ግን እንደ እግዜአብሔር ፍቃድ ነው ሁሉ ነገር በርችልኝን መልካም ውጤት ይሁንልሽ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤
@user-yd8bh4yg9g
@user-yd8bh4yg9g 19 дней назад
የሰውን ተውት እስዋ እንኳን መጣችልን ኧልኸምድልላ እንዳውም የራስዋ ቻናል ትክፈት አብሽር ከጎናቹ ነነ አብሽሩ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@BereketDargaso
@BereketDargaso 19 дней назад
ሄሉንና ዊናን እምትወዱት ሊያቸው ❤❤❤ ሄሉ መልካም ፈተና እንድሆንሽ ከወድው እንመኛለን ።
@user-kr5tr9kc4p
@user-kr5tr9kc4p 19 дней назад
ማነው እንደኔ ሄሉ በመምጣቷ ደስ ይለው🤗♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@ConfusedHangingGondola-qg8fj
@ConfusedHangingGondola-qg8fj 19 дней назад
ውናየ እኛ ሁለየም እንወዳችሆለን ግን አድቅር ያለን ነገር ከነቡራና ከኤፈ አትራራቁ ሄሉና ማር ፈጣሪ ብሎት ቢለያዩም አተከማርክጋ መራራቅ የለብህም እኛ ከነሱ በመራቅህ ልባችን ተሠብሯል😢
@Kedga-od5pz
@Kedga-od5pz 19 дней назад
መልካም ፈተና ይሁንልሽ የኔናት ወጤቱም እንደዛዉ ደስተኛ የምኮኝበት ሁሉም ያልፋል የማያልፍ የለም ዋናዉ ጤና
@FudVud
@FudVud 19 дней назад
ሄሉ ከፍቅር ጋር አብረው ይስሩ የምትሉ በላይክ
@user-st5de6gy8v
@user-st5de6gy8v 19 дней назад
አብረው በመጡልን❤❤
@user-to9bh9nz2t
@user-to9bh9nz2t 19 дней назад
Awo yemixulen
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m 19 дней назад
ፈታና ይጨርሱና
@FetiyaFatiya1
@FetiyaFatiya1 19 дней назад
አው ይምጡልን🥰🥰🥰❤❤❤
@kidistdawit3114
@kidistdawit3114 19 дней назад
Awo❤❤
@Layla-kx6bq
@Layla-kx6bq 19 дней назад
ማነው ሄሎ በመምጣትዋ ማነው ደስ ያለዉ በላይክ አሳዬኝ
@soliyanayemersewa
@soliyanayemersewa 19 дней назад
ሄሉየ መልካም ፈተና ይሁንልሽ ኪዳነ ምህረት በምልጀዋ ታበርታሽ
@ToybaT_qv9zo
@ToybaT_qv9zo 19 дней назад
ሔሉየ እንኳን ደሕና መጣሽ ስላየሑሽ ደስ ብሎኛል ዊናየ ወንድማችን እንወድካለን የሰው ወሬ አትስሙ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 19 дней назад
አንደኛ ነኝ እስኪ ሄሉን ዊናን ኤላን ብሩኬን የምትወዱ ላይክ❤❤❤❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 19 дней назад
ኤላዬ ቡራዬ ለናተ ትልክ ክብር አለኝ ጎደኛ ማለት በደስታም በሀዘንም አለሁ የሚል ጎደኛ ማለት ይሄነው በውነት ክበሩልን ❤❤❤አደራ ኤላዬ ዊናም ሄሉም ቪድዮ እዲሰሩ አበረታቱልን አደራ❤❤❤
@user-un7mp5pl7d
@user-un7mp5pl7d 19 дней назад
ሄሎዬ የኔ ውድ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ደሞ መልካም ፈተና ይሁንልሽ ውዴ
@user-ve6sc6fj5x
@user-ve6sc6fj5x 19 дней назад
ሄሉዬ እንኳን ደህና መታሽልን ሰላማችሁ ይብዛልኝ💖
@Yekoselewulbe
@Yekoselewulbe 19 дней назад
ዊና አንዳድ ሰዎች ባሉት ሁላችንንም አይደለንም እና ሄሉ እዳታስቀሩብን😢😢❤
@SoSo-bm7pg
@SoSo-bm7pg 19 дней назад
❤❤❤❤
@user-kl3ix8uh5d
@user-kl3ix8uh5d 19 дней назад
በመጀመርያ እናተ ጓደኞቻቸው እግዛብሔር ይባርካችሁ አውነተኛ ጓደኞች እናተን እግዛቤሔር ያስደስታችሁ ሄሉየ የኔ ጨረቃ የኔ ልእልት የሴት ጀግና ተሰብረሽ እድትቀሪ የሚፈልጉ ብዙ አሉና አቺ ደግሞ ጠካራ ሁኝ እኛ እህቶችሽ እኖድሻለን ሄሉነቴ አብሽሪልኝ ይሄም አለፎ ሙሉ ደስታችሁ ይመለስላችሁ የሰው ወሬ እትስሙ ሄሉነቴ የኔ ዳይማድ እይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AdenaAladena
@AdenaAladena 19 дней назад
እንኳን በሰላም መጣሽ ዉድ
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y 19 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሲል ዊና ደስ ሲል ተመስገን ስለ ሁሉም
@SemirAahmed-ow2oc
@SemirAahmed-ow2oc 19 дней назад
ሂሉየ የኔ ንግስት የኔ ጠካራ የኔ ጀግና የባቶ ልጂ ❤❤❤❤❤❤ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ
@ahilamYimer-fe7ue
@ahilamYimer-fe7ue 19 дней назад
ደምሪኚዉዴ
@Tug-sm2in
@Tug-sm2in 19 дней назад
የሰዉ ወሬአትሥሙ ዊናዬ እኛ እንወዳታለን በጣምናፍቃናለች ከምንምበላይ❤❤❤
@HaiatHaiat-wy3zs
@HaiatHaiat-wy3zs 19 дней назад
የኔ ውድ ሄሉዬ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሲቀጥል ድንግል ማርያም ደስ የሚል ነገር ታሰማሽ የኔ ቆንጆ ደሞ ፈተና ስትጨርሽ በራስሽ ዩትዩብ ብትመጭልን ደስ ይለናን የኔ አበባ💓💓💓💓👈
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 19 дней назад
ሔሉዬ እንኳን ደህና መጣሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል መልካም የፈተና ጊዜ እግዚአብሔር ይርዳሽ ወድሻለው❤❤❤❤❤
@ekram_tube1290
@ekram_tube1290 19 дней назад
ዊናዬ አንተና ማርኬ ለምንነው የማትገናኙት ሄሉዬ መልካም ፈተና ይሁንልሽ😢😢😢❤❤
@SemirAahmed-ow2oc
@SemirAahmed-ow2oc 19 дней назад
ሂሉየ ሁሊም ነይልን በጣም ነዉ የምትናፍቂን ደግሞ መልካም ፈተና ይሁንልሽ❤❤❤❤❤❤
@user-iz5ld7mg5v
@user-iz5ld7mg5v 19 дней назад
ሄሉ መልካም ፈተና ይሁንልሽ እህቴ በመምጣትሽ በጣም ደስ ብሉኛል አትጥፊ ከወንድምሽ ጋ ነይልን ❤❤❤
@user-zx8fo2fj4h
@user-zx8fo2fj4h 19 дней назад
አራ ሄሉዬ ስለመጠሽ ደስ ብሎኛል ፈተነዉንም አለህ ቀለል የርግለቹሁ እህቴም እንተረሰ ተፈተኝ ነት አብሽር በርቱ ጉዞ ወደ ፍትትትትትትትትትት
@user-mv4hn1vi4u
@user-mv4hn1vi4u 19 дней назад
ሄለን እና ዊናን ስላያችሁ ደሰ ያላችሁ ኤለ እና ብራኬ ደሰ ትለለችሁ ሄሉዬ ፈጣሪ ከጎንሽ ይሁነ❤❤❤
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 19 дней назад
ዊና ኮሜንት ብዙ ነገር ይላል አትጨነቅ ማለቴ ሄሉየ ከፍቅር ተማሪ ፍቅር እኮ ያሁሉ ጫና አልፋ እዚህ ደርሳለች አንችም በርች ከወንድምሽ ጋር
@etetewami9042
@etetewami9042 19 дней назад
።።።። ሔልየ መልካም ፈተና።።።አይዞሽ ጥሩ ውጤት ነው ።ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ።።ወደ ዩንበርስቲ ማለፍሽን እንዳትጠራጠሪ።።።ታልፊአለሽ 🎉🎉🎉🎉
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 19 дней назад
ዋው በጣም ምርጥ አደረጋቹ ጓዶች 👌👌👌👌ሔሉሻዬ የኔ ቆን ጆ ጌታ ይርዳሽ አይዞሽ በርቺ 😘😘😘😘😘
@EmanMohammed-ps7gy
@EmanMohammed-ps7gy 19 дней назад
እውነት ነው ዊናዬ የኛ አስተዋይ ምርጥ ወንድም ነህ ሄሉዬ በራሷ ጠንካራ መሆን አለባት 👌👍👍👍👍በርችልን ጀግኒት❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 19 дней назад
ዉድ ደሚሪኝ
@Haditasiraj-rn8cs
@Haditasiraj-rn8cs 19 дней назад
ሄሉዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ለበጎ ነው
@bezab2563
@bezab2563 18 дней назад
❤❤❤❤❤hiliyee melkam fetena betam nafkeshin nebri
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 19 дней назад
ሄሉዬ የኔ ንግስት በርችልን እንዳትጠፊ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር የፈቀደው ነው እሚሆነው መልካም ፈተና ይሁንልሽ ጥሩ ጥሩ ውጤት እድታመጪ እግዚአብሔር ይርዳሽ ወይናዬ ደሞ ዝም በላቸው ኮሚት ላይ ብዙ ይወራል የኔ ጠካራዎች በርቱልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-jt6zq9yz3c
@user-jt6zq9yz3c 19 дней назад
እንኳን በሳለም መጠይ ዊነዬ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@MobileCare-qs2kd
@MobileCare-qs2kd 19 дней назад
Wow ሄሉዬ ናፍቀሺኛል እንኩዋንም መጣሽ የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️❤️
@user-il7xc5rd2v
@user-il7xc5rd2v 19 дней назад
ሄሉመልካም ፈተና እመቤቴ ትዳሽ አይዞሽ
@asteramaha733
@asteramaha733 19 дней назад
ዊናዬ አንተ መልካም ወንድም ነህ እነዚህ አንዳንድ የተመቱ ኮመንታተሮች የሚያወሩትን አያውቁም ተዋቸው አንተም ሄሉም ሁሌም ብትመጡ ደስ ይለናል
@hawaanon6197
@hawaanon6197 19 дней назад
እደሪገጡኜ ዋ ዊናዬ ወዴሜ 63Kእኮን ደስ አለህ ከዚህም በላይእጠበቀለን ሂሎዬም የኔ ቆጁ ሁለየም ኑልን
@Yekoselewulbe
@Yekoselewulbe 19 дней назад
እህህህ ብቻ ተረፈን😢😢ጓደኞቻችሁ ጥሩ ናቸው😊ግን ግን ግን ከነቡራ አትራራቁ😢😢😢😢
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 19 дней назад
ዉድ ደሚሪኝ 10:08
@etsegenetwrdofa1423
@etsegenetwrdofa1423 19 дней назад
ትክክል
@user-cy6kj3ph2y
@user-cy6kj3ph2y 19 дней назад
አው የምርሽን ነው ከነቡራ እየራቀ ነው
@user-sw1ok5oc1m
@user-sw1ok5oc1m 19 дней назад
ትክክል
@FetiyaFatiya1
@FetiyaFatiya1 19 дней назад
አው ወለሂ ከነሱ በይርቅ ዊነ ደስይል ነበር🥰🥰🥰
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 19 дней назад
ሔሉዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በሒዎትሽ ሁሉ መልካም ሒዎት ይግጠምሽ እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናልና አይዞሽ ጠንክሪ መልካም የፈተና ጊዜ ጥሩ ውጤት የምታመጪበት ጌዜ ይሁንልሽ ሒናዬም በርታልን ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤
@sanyilema1593
@sanyilema1593 19 дней назад
❤❤❤❤ እንኳን በሰላም መጣሽ helen🎉
@user-gw3nd9wx2b
@user-gw3nd9wx2b 19 дней назад
መልካም ፍተና የኔ ውድ ሄሉዬ
@user-vh2lx2pf6r
@user-vh2lx2pf6r 19 дней назад
ሔሉዬ እንኳን መጣሽ 🎉🎉🎉ቶሎ ቶሎ ነይ የራስሽ ቻናል ክፈች 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@user-uf1gz3rf7w
@user-uf1gz3rf7w 19 дней назад
የኔ የሴት በላይ የኔ ዉድ መልካም ፈተና እኔ ይሄ ቅዝቅዝ እርግት ያለዉን ማንነትሽ እደት አባቱ እደምወድልሽ እህት አለሜ እና የኔ ልእልት ጀግና ነሽ አይዞሽልኝ እና ደሞ እደዚህ ብቅ ያልሽ እይን ትናፍቂናለሽ በቲክቶክ ደሞ እዳላይሽ ቲክቶክሽን አላዉቀዉም እና ደሞ ቲክቶክ የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ot8vt2ub7k
@user-ot8vt2ub7k 19 дней назад
ወዬኔ የጓደኛ ጥግ ይመቻችሁ ሂሉየ በርችልኝ የኔማር የፍጣሬቃል ብቻ እማያልፈዉ ሌላዉ ያልፍል የኔ ዉደ
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 19 дней назад
የኔ ናፍቆት የኔ ራብ ሄሎየ የኔ ልዩ እንኳን መጣሽልን
@NbvMjf
@NbvMjf 19 дней назад
ሄሉየ በርችልኝ ውዴ ሁሉም ያልፍል ምርጥ እና ጓበዝ ወንድም ስላለሽ ፈጣሪሽን አመስግነሽ ፈታ በየ እና እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 19 дней назад
የኔ ውድ😢ሔሉ አይዞሽ ውዴ ሁሉም ያልፍል የኔ ፍቅር😢ደስ ብሎኛል ስላየውሽ 😢ለምንም ነገር ቦታ እዳሠጭ😢ዊና ጠከር በሉ😢❤❤
@HahaBabba
@HahaBabba 19 дней назад
ሄሉዬ የኔ ጨረቃመልካም ፈተና ይሁንልሽ እወድሻለሁ🙏❤❤
@user-qk3bn9zc7j
@user-qk3bn9zc7j 19 дней назад
የኔ ዉድ ሀልዬ እንኩዋን ደና መጣሽ ❤❤ዉይናዬ ምርጥ ዎንድም ❤️❤️❤️አይለያችሁ የኔ ጀግኖች ❤️❤️ስዎዳችሁ ❤️
@NunubintAdem-wu7od
@NunubintAdem-wu7od 19 дней назад
ሄሉ ዊይና አላህ ያበርታችሁ ደግሞም ቆንጆ ነሽ አብሽሪ ጠንክሪ
@rreema6586
@rreema6586 19 дней назад
ሂሉየ የኔዉድ እኮን ደህናመጣሺ❤❤❤❤❤ጠካራሁኝ
@user-lg1so7mx6e
@user-lg1so7mx6e 19 дней назад
የኔ እናት ማነንም አትስሚ የኔ ጠንካራ ሴት አንች የሁሉም ምሳሌ ነሽ እኔ በራሴ ካንች ብዙ ተምሬብሻለሁ
@KidgaAwil
@KidgaAwil 19 дней назад
ሄሉዬ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ታምራላቹ አትጥፉ🎉🎉🎉🎉🎉
@user-us5lf4gb8m
@user-us5lf4gb8m 19 дней назад
ሄሉዬ መልካም ፈተና ይሁንልሽ የናተ ደስታ እኛም ያስደስታል በደስታ ኑሩልኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@TamrTmaet-ju1rn
@TamrTmaet-ju1rn 19 дней назад
ሄሉየ ስለመጣሺ ደስብሎኛል የኔናት በርች እህቴ😘
@eivsjc620
@eivsjc620 19 дней назад
አብሽሩ ሄሉየ ሁሉም ያልፍል የኔ እና እኚ እንወድሽ አለን ነይልን❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ❤❤❤❤❤
@Fadya-ud7dv
@Fadya-ud7dv 19 дней назад
ሄሉዬ እንካን ደና መጣሽ ደስ ብሎኛል መልካም ፈተና ይሁንልሽ አይዞዝ ታልፋለሽ በርቺ❤❤❤❤❤❤❤
@HaleemaHaleema-uw6dy
@HaleemaHaleema-uw6dy 19 дней назад
መልካም ፋተና የኔ ውድ ❤❤❤❤
@azadmogas6346
@azadmogas6346 19 дней назад
❤❤❤❤ተመስገን ለሰዉልጅ ሰዉ ነዉ መዳኒቱ ሄሉዬ የኔ ጠካራ
@nedaahmed5123
@nedaahmed5123 19 дней назад
ሄሉ ማር ❤❤❤ እንወዳቹአለን በርቱ 🎉Good luck Heluya🎉🎉❤
@Marta-bk2cp
@Marta-bk2cp 19 дней назад
Welcome hulya ❤❤❤
@Kidoo.21
@Kidoo.21 19 дней назад
ዊናን ሄሉን የምትወዱ እጅ አውጡ😍😍😍
@user-zz5iy6ly4w
@user-zz5iy6ly4w 19 дней назад
አልን❤
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 19 дней назад
አለን❤❤❤
@GggHh-ft6sc
@GggHh-ft6sc 19 дней назад
❤❤❤
@tbaheru
@tbaheru 19 дней назад
ሄሉየ የኔ ውድ አይዞሽ የኔ እህት ዊናየ ወድሜ አላህ ደስታችሁን ይመልስላችሁ
@JdhhdJahhshs
@JdhhdJahhshs 19 дней назад
ዊናየ አንተ ጥሩ ሰው አላህ ይጠብቅህ ለህትህ ያለህ እዝነት ከፊትህ ያሥታውቃል 🌷🌷🌷💐💐💐💐🌹🌹🌹💐💐💐🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐🌹🌹🌹🌺
@Richotubeሪችቱዮብ
@Richotubeሪችቱዮብ 19 дней назад
ቀን በቀን ብትመጭልን ለራሱ አንረለችም ሁሌም ቀናፍቆት በስስት ነው የምንጠብቀሽ ልእልቴ❤መልካም እደል መልካም ፈተና ይሁንልሽ ንግስቴ❤❤❤❤
@HaymiTube138
@HaymiTube138 19 дней назад
ሄሉየ ሁሌም ነይልን ❤
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 19 дней назад
መልካም ፈተና ሔልዬ ❤❤❤ ፍቅራችሁ ይብዛ❤❤
@user-be6ki1dm5f
@user-be6ki1dm5f 19 дней назад
ሄሎ ጠካራ ሴት እኮ ብዙ ፈተና ይገጥማታል ግን እጅ ሰታ ወደኃላ ሳዮን ወደፊት ፈጣሪ የምኞትሽን ሁሉ ያሳካልሽ መልካም ፈተና ሄሎ❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Good dad 🥰 #demariki
00:17
Просмотров 3,1 млн
Is it impossible to cut off so much?💀🍗
00:14
Просмотров 3,6 млн
Good dad 🥰 #demariki
00:17
Просмотров 3,1 млн