Тёмный

💦ሄለን ከሆስፒታል ወጣች🙏 

Подписаться
Просмотров 114 тыс.
% 10 466

⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠@marketube391 @Efrem946 @yetenbitube1 @-haddiszema

Опубликовано:

 

22 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@BirukTube-
@BirukTube- 6 месяцев назад
ወንድሜ በተቻለን አቅም ይሄንን ነገር እንፍታው😢😢🙏🙏🙏
@amiyimamgo7198
@amiyimamgo7198 6 месяцев назад
ግን እኔ ምለው ቡራው ድራማ እየሰራችሁነው ልበል ግራ አጋባችሁኝ😢
@Guragewa5270
@Guragewa5270 6 месяцев назад
አይዞኝ ብሩኬ ምርጥ ጓደኛ ነህ
@almaze214
@almaze214 6 месяцев назад
ማርክ ተጎድቷል የምር ማአፍቀር እንዲ ከሆነ ጥቅር ብሎ ይቅር እሷ በፈጠረችዉ ነገር ነዉ የሚአሳዝነኝ እሱ እጅ ለማንኛዉም እደወጣች ወዳለበት ትሂድ ልጁ በሽተኛ እዳታአረጉት
@user-nn3dm4uf8w
@user-nn3dm4uf8w 6 месяцев назад
ብሩክ አንተ ነህ ማርክን በደንብ የተረዳከው አሁን ቢገናኙ የበሰን ቁስል መነካካት ነው ትታው ከሄደች ለማርክ ከባድ ነው የምር
@user-nn3dm4uf8w
@user-nn3dm4uf8w 6 месяцев назад
​@@almaze214 ማርክ እኮ ሲጀመር አአድሮው አይደለም በጣም ቀንሶል ተጎድቶል
@Fufu-vt9pt
@Fufu-vt9pt 6 месяцев назад
ዊና ትቅር አትህድ የምትሉ ላይኪ ማርኪ ያፍቅራታል
@jemijemi9368
@jemijemi9368 6 месяцев назад
እኔ ለሱ ቡተ የላትም
@user-wx3sh4wv4q
@user-wx3sh4wv4q 6 месяцев назад
አተ ሄዳ ትማር አትጃጃሉብኝ
@jemijemi9368
@jemijemi9368 6 месяцев назад
@@user-wx3sh4wv4q አዋ ቡተ የላትም እዉነተኛ ፍቅር ከሱነዉ የለዉ ጀላጀል
@yenenesh-in8pq
@yenenesh-in8pq 6 месяцев назад
Yemtafker kehon mehedn metew albat andamatihed kengrechiw marek wed arasu yimelsal abakesh atihiji helu😢😢😢
@zefrzefr3568
@zefrzefr3568 6 месяцев назад
ትሂድ እኛ አረብ ሐገር ለመሄድ ስት ዋጋ ከፈለናል በነፃ ያገኘችው እድል አትወው የዛሬው ብቻ ሣይሆን የነገው አሰቡ😢
@Betsi1292
@Betsi1292 6 месяцев назад
የሄን ፁአፍ የምታነቡ በሙሉ ፈጣፊ የእረፍት እንጀራ የስጣችሁ የልቦናችሁ ሓሳብ በሙሉ ፈጣሪ የሙላላችሁ
@tesfaneshtesfaye1644
@tesfaneshtesfaye1644 6 месяцев назад
Amen
@Sdetegnawa813
@Sdetegnawa813 6 месяцев назад
አሚን ወድ😊
@workitye539
@workitye539 6 месяцев назад
አሜን❤❤❤
@fasikawande3558
@fasikawande3558 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@user-bi3fl8se9c
@user-bi3fl8se9c 6 месяцев назад
አሚንንንንያረብላለሚን
@binalefart2799
@binalefart2799 6 месяцев назад
ለዚህች አጭር ህይወት በአንድ ላይ ሆናችሁ ፍቅራችሁን ብታተጥሙ ነው ጥሩ እዚህ መማር ትቺያለሽ አርፈሽ ተቀመጪ ህይወት አንድ ናት ቅሪ አብራችሁ ሰርታችሁ ትለወጣላችሁ በሀሳቤ የምትስማሙ ላይክ
@sebrinatube
@sebrinatube 6 месяцев назад
ትክክል ገና ሳትሄድ እንድህ ሁና እንዴት እሚዘልቁት
@user-uk9ne7kw5o
@user-uk9ne7kw5o 6 месяцев назад
ወለህ ቲክክል
@balsyibalatim1095
@balsyibalatim1095 6 месяцев назад
😢ማርያምን ከሁለቱማህል የተጎዱት ዊና ኤፋ ብራ ናቸው ያሳዝኑኛል በእውነት የምር ሠው ናቸው ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ በእውነት አገኖኞቸውስኪ መፍትሄ ካለው ሄሉ ጨርሶ ይማርሽ አዛ የሆነ ፍቅር
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 6 месяцев назад
በጣም እኔ እነሱ ናቸው ያሳዘኑኝ 😢😢😢 በነሱ ምክንያት እኮ ተሰቃዩ
@balsyibalatim1095
@balsyibalatim1095 6 месяцев назад
በጣም ነው ልቤ የተነካው በእውነት ዊናየ መፍትሄ ፈልግ@@user-ri9xq2or8r
@JhJv-ix3qs
@JhJv-ix3qs 6 месяцев назад
በጣም ምርጥጎደኛለሑለቱም
@mustahaji707
@mustahaji707 6 месяцев назад
ወላሂ በጣም😢😢😢😢
@user-mt1kx5kc4o
@user-mt1kx5kc4o 6 месяцев назад
ከሁለቱም ዊና ነው የተጎዳው በማህል ሁኖ ፈጣሪ ያግዛቹ😍🙏😥
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 6 месяцев назад
Betam 😢
@SeBintBaba
@SeBintBaba 6 месяцев назад
አንተን የመሰለ ምርጥ ወንድም ስላላት ሂሉ እድለኛ ናት።
@user-ou1nb4xi7s
@user-ou1nb4xi7s 6 месяцев назад
በነሱ መሀከል ወንድምየውና ጓደኞቻቸው ተጎዱ ኢጭ ሂወት አጭር ናት አርፈሽ ሀገርሽ ሁነሽ ተማሪ ሂወትሽን እያጣጣምሽ ኑሪ ወላሂ ሥደት መራራ ነው😢😢😢😢😢😢😢 ለኛም አልጠቀመን ጊዜአችንን ልጅነታችንን በጭቀት እየፈጀነው ነው😢😢😢
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 6 месяцев назад
ሀቅ ወላህ
@user-tl5ed3lc8h
@user-tl5ed3lc8h 6 месяцев назад
ከትግራይ ነኝ ትክክል 😢
@user-km8rq8oz4u
@user-km8rq8oz4u 6 месяцев назад
ትክክ ወላሂ
@fufuilu1212
@fufuilu1212 6 месяцев назад
እኮ ሶደትን ወቶ ካላዩ አያምኑም ስንነግቸው አይሰሙም እቺ ደግሞ ምን ጎሎባት ነው ስታሽቃብጥ ነው እንጂ ወይኔ ማርክ ያሳዝናል😢
@y9gh956
@y9gh956 6 месяцев назад
የምር ማርቆስን የምታፈቅርሁ ከሆነ አትህች ፍቅር ይበልጣን አብራችሁ ኑሩ ማፍቀር በጣም ከባድነዉ ያፈቀረ ያዉቀዋን😢😢
@f8863-z7k
@f8863-z7k 6 месяцев назад
አስቀሯትና አስማሟቸው❤🎉😢
@user-gr1hp6nu7o
@user-gr1hp6nu7o 6 месяцев назад
በቃ ትቅር የምትሉ እስኪ😢😢😢
@rosarose2433
@rosarose2433 6 месяцев назад
ይቅርታ ገና ዛሬ ነው ያየዃቸው ምን ኮነው ነው እግዚአብሔር ይማራት ❤
@muluteshome195
@muluteshome195 6 месяцев назад
የት ልትሄድ ሆኖ ነው
@ToyibaYasin-ws8lq
@ToyibaYasin-ws8lq 6 месяцев назад
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
@RahmaRahhma
@RahmaRahhma 6 месяцев назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹🌹🌹🌹
@kedrduba398
@kedrduba398 6 месяцев назад
Saw❤❤❤saw❤❤❤❤saw❤❤❤❤
@fedilaawel6304
@fedilaawel6304 6 месяцев назад
S❤A❤W❤❤
@user-gr1un1ls7v
@user-gr1un1ls7v 6 месяцев назад
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ❤
@user-mo8bt2rv7r
@user-mo8bt2rv7r 5 месяцев назад
ሰለላሂ አለይሂ ወሰለም
@aynalemyoutube3622
@aynalemyoutube3622 6 месяцев назад
ኡፍፍፍ ዋና ሁሉም አንጃተን በላችሁ እውነት እግዚአብሔር ይስዳስታችሁ ተድስታችሁ ለማየት ይቢቃን 😢
@wjhwhejej8255
@wjhwhejej8255 6 месяцев назад
እውነት ለመናገር ከልብ አፍቃሪ ከሆነች አትሄድም😢😢😢😢😢
@hiwotYereda
@hiwotYereda 6 месяцев назад
እንዲህ አይንት የልብ ጓደኛ አያሳጣን የጓደኝነት ጥግ ነው ያየሁባቹሁ አይለያቹሁ ወንድሞቼ
@hyateTube946
@hyateTube946 6 месяцев назад
ሄሉ እኳን በሰላም ወጣሽ 🥰🥰❤ዊና ነጋሩችን ለመስታከካል ሙክር የምር ሁለታቻውም በጣም ያሰዝናሉ እናታም ታከራታተቹ😢🥰🥰🥰🥰
@aberashyohans
@aberashyohans 6 месяцев назад
ዊና አይዞህ እስቲ ዊናን የሚትወዱት ላክ አድርጉ ❤❤❤
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 6 месяцев назад
በቃቃቃቃ ትቅር እደዚህ እየተዋደዱ መራራቅ ይከብዳል እናም እባካችሁ ትቅር እዚሁ ትማር ከትምርቷ ስትመረቅ ቀጥታ ወደ ትዳር ይገባሉ እና ፍቅር በገንዘብ አይገኝም ዉድ የአሏህ ስጦታ ነዉ የፈጣሪ ስጦታ ነዉ
@Never_gonna_give_you_up000
@Never_gonna_give_you_up000 6 месяцев назад
ዊናዪ ላንተም ለነሱም የሚበጀው ሄሉን ከምትሄድበት ማስቀረት ነው ካልሆነ በማርክ ምክንያት ሁላቹሁም ጎደኛሞች ትጎዳላችሁ በቃ ሄሉ አትሄድም በሉን እስቲ ደስ ይበለን!!❤
@robeldawit3378
@robeldawit3378 6 месяцев назад
Fetareyerdahehu❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jo6up8cv8n
@user-jo6up8cv8n 6 месяцев назад
በንግግር ፍቱት ሁሉም ነገር እስኪ በንግግር ይፍቱት የምትሉ ላይክ
@bitewm7998
@bitewm7998 6 месяцев назад
ስላም ለስው ዘር በሙሉ እግዚአብሔር ወጥቶ ከመቅርት ይጠብቀን ሀአገራችን ስላም ያረግልን💚💛❤️ ሄሉ እግዚአብሔር ጨረሶ ይማርሽ ከሁሉም ፍቅር ይበልጣል በቃ አትሂጅ ይቅርብሽ
@user-kf8xn1jy2s
@user-kf8xn1jy2s 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@SaadA-ck5by
@SaadA-ck5by 6 месяцев назад
ተመስገን ደሞ ከሆስፒታል ከወጣች ሌላው ነገር ቀስ እያለ ይስተካከላል ብየ አምናለሁ😢😢😢😢
@mqidyitub
@mqidyitub 6 месяцев назад
ብኪድም አይቀናት በቃ ትቅር😢😢 በሁለቱ መካከል እኮ ስስታችሁ በመሀል ተሰቃያችሁ ሂሎ እግዚአብሔር ይማርሽ🎉
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 6 месяцев назад
አይዞሀችሁ በእውነት ሶስቱ ልጆች በጣም ነው ያሳዘኑኝ በጣም እየተከራተቱነው 😢😢😢😢 ሄሉ ከምር ስደት ይቅርብሽ ለኛም አሎነልንም ህይወት በጣም አጭር ናት ህይወትሽን እያጣጣምሽ ሀገርሽ ውስጥ ሆነሽ ተማሪ ደሞ ማርክ በጣም ይወድሻል 🙏❤❤❤❤
@amenshow2384
@amenshow2384 6 месяцев назад
ዊናዬ የኔ ሚስኪን አሰቃዩህ😢አሁንስ ለአንተ እና ለእነ ብሩኬ ነዉ የማዝነው በመሃል ተሰቃያቹ😢ሄሉዬ ፈጣሪ ይማርሽ
@fafetube8315
@fafetube8315 6 месяцев назад
ዉይናዬ ምርጥ ወድም የምር እዳንተ ችግሬን የሚረዳ ከጎኔ የሚቆም ወድም ቢኖረኝ እሰው ሀገር 15 አመት ምን አባቴ አከራተተኝ የምር ሄሉ እድለኛ ነሽ የወድም እናት ሰቶሻል ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤የምር በጣም ደስ የምትሉ ቤተስብ ናችሁ ኤፊም ብሩክም ምርጥ ጓደኞች የምር አላህ ብሎ በሰላም ሀገር ከገባሁ በለሚ በኩል አገኛችሗለሁ የምር በእህት ወድምነት ብዘይራችሁ እጅጉን ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤
@user-fv6pu6yr2n
@user-fv6pu6yr2n 6 месяцев назад
ሂወት አጪርናት እህቴ የምትወጅው ከሆነ አትሂጂ ቺግር ያለብሺአይመስለኝም ማለቴ እዚሁ ለመማር ስለዚህ ባትሄጂ ጥሩ ነው ወደፊት ምን እደሚፈጠር አታውቂም አስገዳጅ ነገር እስከሌለብሺ ድረስ ሀገርሺ ተቀመጪ የሰው ሀገር ከባድነው ምንም ለት/ት ብትሄጂም ምን እደሚገጥምሺ አታውቂም ና በተረፋ ፈጣሪ ለናተ ጥሩ ያለው ያድርግላችሁ
@user-kb8jt8ne8x
@user-kb8jt8ne8x 6 месяцев назад
ተሻላት በአላህ እደዚህ አልጋ ይዛ ተኝታ ነበር አይዞሽ ጠካራ እና አስተዋይ ልጂ ሁኒ አላህ ጨርሶ ያሽርሽ እራስሽን ጠብቂ
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 6 месяцев назад
ኡኡፉፉፉፉ፣አይ፣ፍቅር ከበድ ነው፣አይዞሽ ሄሉ ሁሉም በእግዚአብሔር ፍቀድ ይስተካከላል ዋናዬ፣አይዞህ ወንድሜ 🙏🙏❤❤❤❤❤❤🥰😭🙏
@ggg-275
@ggg-275 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ በማህል የገባውን ሠይጣን አሶግዶ ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ ውዶቼ የሠይጣን ክንፉ ይሠበር❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@Gvjbeeee
@Gvjbeeee 6 месяцев назад
ፈጣሪ ይማርሽ ❤❤
@user-mj1qq1ck8t
@user-mj1qq1ck8t 6 месяцев назад
ሄሉ ትቅር አትሂድ እዚሁ ትማር ፍቅር ያሸንፋል የምትሉ👍👍👍
@AminaSid-fn7qm
@AminaSid-fn7qm 6 месяцев назад
ዋናአንተንትሰማለችሂሉንአስቀራት😢❤❤አይይዞሽሂሉየ
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 6 месяцев назад
አይዞወቹ ሁለቹም ከናሱ በለይ ያምያሰዝኑኝ ሶስቱ ናቸው
@seble6210
@seble6210 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ሄሉ እግዚአብሔር አይለያችሁ ❤❤❤
@YordanosYordiyo
@YordanosYordiyo 6 месяцев назад
የኔ እህት ሄሉ እባክሽ ከፍቅር የሚበልጥ ነገር የለም ክርስቶስ በሰማይ ላይ መኖር ሲችል በምድር መቶ ለሰው የከፈለው ዋጋ ለፍቅር ነው ፍቅር ሀያል ነው እህቴ የክርስቶስን ፍቅር ገፍተሽ አትሂጂ በማምላክ ትምህርትሽኝ እዚሁ ተማሪ የሚበጠው እርሱ ነው ላንቺም ለሱም የሚሻለው እባክሽ ውሳኔሽን መልካም አድርጊው ከአይን የራቀ ከልብም ይርቃል ይባላል ግን አባባል አይደለም እውነት ነው እህቴ የእርቀት ፍቅር ጊዚያዊ ነው አለመተማመን ይመጣል ስለዚህ በማምላክ አትሂጂ
@ethiopianloveh152
@ethiopianloveh152 6 месяцев назад
የኔ ማሮች ማርያምን ዛሬ ከነሱ ይልከ የ3ሶታችው ፊት ጥውልግ ብሎ ደስታ ያ ደስታ ጠፍቶ ሳይ በጣም ነው የከፋኝ😢😢😢😢
@sebrinatube
@sebrinatube 6 месяцев назад
እኔኮ ብትቀርስ ከዚህ ሁሉ
@ethiopianloveh152
@ethiopianloveh152 6 месяцев назад
@@sebrinatube አወ ግን እድል አደየ ነው የኔውድ ሁሉም ነገር የራሱ ቦታ አለው
@ababetedesse5594
@ababetedesse5594 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርሸ ሄሉ
@etetewami9042
@etetewami9042 6 месяцев назад
ዊናየ እነዚህ ልጆች ።ባይለያዩ ነው።።ሁለቱም ጤነኛ የሚሆኑት።።ሰላም የነበሩትን ።ሁለቱንም ያስከፋ ቀን መጥፎ ቀን።።።ፈጣሪ ያን ሳቅና ጨዋታቸውን በቅርብ ያሳየን።።
@amalali9768
@amalali9768 6 месяцев назад
ሌላው ጉዳይ ግልፅ ባይሆንልኝም! ወንድም ለእህቱ የሚያደርገው እንክብካቤ, ጏደኝነታችሁ በጣም ደስ ይላል!!!
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 6 месяцев назад
እውነትብለሀል❤በማርቆስአይፈረድም❤
@SalamSalam-nz2ox
@SalamSalam-nz2ox 6 месяцев назад
ምሕረት የውርደልኪ ሐፊተይ😢❤🙏
@Abc-ih9bg
@Abc-ih9bg 6 месяцев назад
አረ ደሥ አይልም ሁለተኛ መጎዳት እዘኑለት መማር ከተፈለ አባታ እንዳለ እዚ መማር ትችላለች እውናት የምታፈቅረው ከሆና
@aberashyohans
@aberashyohans 6 месяцев назад
አይዞህ በርታ በል እሺ የኔ ውድ ወንድሜ እወድሃለሁ
@user-eu9eb6li5h
@user-eu9eb6li5h 6 месяцев назад
ፈጣሪ ይማር ሄሉ❤❤❤❤❤❤❤
@Guragewa5270
@Guragewa5270 6 месяцев назад
የአላህ በሁለቱም መሀከል 3ስታችሁ ጭንቀት ውስጥ ገባችሁ እኮ 😢
@FanatyeEnedeg-gg6hn
@FanatyeEnedeg-gg6hn 6 месяцев назад
አይዞቹሁ ሁሉም ነገር ያልፋል ይች ቀን አልፍ የደስታቹሁን ቀን ያሣየኝ ፈጣሪ ሄሉ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ የኔ እናት ማርክ የኔ ዉድም አይዞህ አቃለዉ ፍቅር ከባድነዉ ግን እናተም ተረጋግታቹ ተነጋገሩ እወዳቹዋለዉ
@user-us4zr3fq6o
@user-us4zr3fq6o 6 месяцев назад
ሄሎ የኔ ውድ አይዛሽ እህቴ😢😢😢😢ዊና& ኤፍ&ቡሪኬ አግዚአብሔር ይሪዳቹ🙏🙏🙏
@titigualtigray7331
@titigualtigray7331 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርሽ ሄሉ እህቴ🙏❤❤ አይዞህ ወንድሜ ዊና
@user-jo6up8cv8n
@user-jo6up8cv8n 6 месяцев назад
ዋና የኔ ወድም ❤❤❤❤❤❤አታስጨንቁት በፈጠራቹ💔
@misscall90misscall79
@misscall90misscall79 6 месяцев назад
ዊና አተ መልካም ሠዉ ነኸ እኸትኸ ምከራት ትቅረ ከሁሉም ነገረ የሚወዱትን ሠዉ ይበልጣል
@ZaibaZaiba-sk3rd
@ZaibaZaiba-sk3rd 6 месяцев назад
ከሄሉና ከማርክ የተጎዱት3 ልጆች ናቸው የአላህ ሁሉንም ለበጉ አርግልን😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@user-mg8hs6im9g
@user-mg8hs6im9g 6 месяцев назад
ኣብርሽ ዛሬ ቩድዮ ኣይለቅም እዴ 12 ሳዓት እኮ ኣልፈዋል😢❤ ደሞ ኣይዞሽ ሄሉየ😢❤
@rasyaethiopia3845
@rasyaethiopia3845 6 месяцев назад
😁😁😁🤭🤭🤭
@user-kw1sr1cg4j
@user-kw1sr1cg4j 6 месяцев назад
እኔ እራሱ እያጠበቃቸዉ ነዉ❤
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 6 месяцев назад
እኔም እየጠበኩነው
@gsuu5686
@gsuu5686 6 месяцев назад
😂😂አቺም ትጠብቃልሽ እዴኔ
@user-yx7hh1rl6y
@user-yx7hh1rl6y 6 месяцев назад
ጭራሽ ሳዓት እውን ትቆፅርለኪ😂😮
@Samr-ct1nf
@Samr-ct1nf 6 месяцев назад
ቡታጀራዎች በፍቅር አሥመሠከራችሁ ተመሥገን ፍቅር አለ
@Salsibel
@Salsibel 6 месяцев назад
አዎ ያገሬ ልጆች ሌሎች በተለያየ ሚያስደነግጥ ነገር ድራማ ፓራክ እየሰሩ ሲያስደነግጡ ያገሬ ልጆች ደሞ በፋቅር ጥሩ ድራማ እየሰሩነው ጥሩ ለውጥነው ከከከከከከ
@Samr-ct1nf
@Samr-ct1nf 6 месяцев назад
@@Salsibel አይከፋም ፍቅር እንዳለ ነው የገመትኩት ሞተ ተቀበረ ፈጣሪ ሢፈቅድ እንደዚህ ነው
@indujed3236
@indujed3236 6 месяцев назад
😢😢😢😢wenya makra nweu ene marnghe yamir ere marke tagnghu baqe fqr kabde nweu Hluye azoshi bah marke eko ayfrdma welhyi yekbdela eko uuuffff 😭😭😭😭😭🙆‍♂️💔
@herfadjerfad9165
@herfadjerfad9165 6 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ ሄለን🙏💚💛❤
@mulu6386
@mulu6386 6 месяцев назад
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ሄሉዬ❤😢 አይዛችሁ ሁሉም ነገር ይስታከካላል😢😢
@johnfikre7035
@johnfikre7035 6 месяцев назад
ዊና ምርጥ ሰው ❤
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo 6 месяцев назад
ዊናየ አተና ብሩክ እፍሬም ተቸገራችሁ ከነሡ ይበልጥ እደምንም በሉና ትቅር ከምገዱ አስታርቆቸው❤❤❤❤❤
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 6 месяцев назад
Weyyy fikre Atekeledu Hedesh Temariy fikre ayebelam yewedefite hewoteshen asetekakeyy👌👌👌
@selmayoitbechannel4323
@selmayoitbechannel4323 6 месяцев назад
ጌታን ዋና የወንድምነት ጥግ አስይታሃታሃታል ለሃሉ❤❤❤
@user-mm1zm8wd7n
@user-mm1zm8wd7n 6 месяцев назад
እነኳን በሰላም መጣች ሄሎዬ አላህ ጨርሻ ይማርሽ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@tsehaymegersa2145
@tsehaymegersa2145 6 месяцев назад
Betam yaszingn wina new . Yene geta ayzoh
@adeykonjo7930
@adeykonjo7930 6 месяцев назад
ማርያምን በጣም እኮ ታግሶሻል በጣም ተገፍቶልሻል ለፍቅር ብሎ ዝቅ ብሎልሻል ተስፍ ቢቆርጥብሽ አይገርምም ስትመችው ስትስድቢው በጣም ታግሶሻል
@kakajqj1215
@kakajqj1215 6 месяцев назад
ኧረ በናታቹህ ሰው አታስጨንቁ ማርክ& ሄሉ ሁሉንም በንግግር ፍቱት
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 6 месяцев назад
ሲያዛዝኑ ሁላቸዉም ተይ ኤሉ ቀሩ😢😢⛪🙏❤❤❤
@SayedAhmada-nw1fd
@SayedAhmada-nw1fd 6 месяцев назад
አሤመሣዪነሺ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-tm7ze2ek1h
@user-tm7ze2ek1h 6 месяцев назад
ድራማ ድራማ እየመሠለኝ ነው አሁንስ​@@SayedAhmada-nw1fd
@rahmaasayyif
@rahmaasayyif 6 месяцев назад
ወየው አላህ ያሻራችሁ
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 6 месяцев назад
@@SayedAhmada-nw1fd 🙄😔
@bizuneshturuneh-xk4fe
@bizuneshturuneh-xk4fe 6 месяцев назад
ዊና እፊ ብሩኬ በጣም አሳዘናችሁኝ እኔም ተጨነቅሁ ሁሉም ከባድ ነው ይህ ደሞ በረጂም ግዜ የሚፈታ ነው ስለዚህ ተረጋጉ እራሳችሁን ጠብቁ
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 6 месяцев назад
ትሂድ ማሪያምን እሄ እድል እንዳያመልጣት ፍቅሩን ትደርስበታለች
@manayeralzabi6085
@manayeralzabi6085 6 месяцев назад
ቡርኬ እና ኢፊ ዊና ምርጥ ሰዉ ነችሁ
@henaa3965
@henaa3965 6 месяцев назад
ውድ፡የእማብርሃን፡ወዳጆች፡የተዋህዶ፡ፍሬዎች፡በየለቹበት፡በየለንበት፡የእማብርሃን፡ቸርነትና፡ፍቅሯ፡ይጠብቀን፡፡ቅድምያ፡ማርክና፡ሄሉ፡እማብርሃን፡ተጠምርቹ፡አሜን፡ዊን፡ወንድሜ፡ከሁሉም፡እናትንና፡አባትን፡አክብር፡ነው፡የምለው፡ፈጠሪ፡አባዬ፡የሏትን፡ቃል፡ሁሉ፡ሄለን፡መፋፀም፡አለባት፡መጀመርያ፡የቤተስቦችሽን፡ፍቅርና፡እማብርሃን፡መርጠ፡የስጠችሽን፡ውድ፡ወንድምሽን፡ማርክን፡ብሩኬን፡ሁሉንም፡አስብያቸው፡ሀብት፡ጠፉ፡ነው፡የስው፡ልጅ፡በምንም፡አይጋኝም፡አትሂጂ፡ይቅርብሽ፡ስደት፡ማለት፡በጠም፡ከምበለው፡በላይ፡ክፉ፡ነው፡እበክሽን፡እህቴ፡ሄለን፡ቅር፡አትሂጂ፡ብትሄጂም፡አይቀናሽም፡ይኼ፡ሁሉ፡እንባ፡ፋሶ፡ለአንች፡ጥሩ፡አይደለም፡ለዘውም፡አሜርካ፡ይቅርብሽ፡እህቴ፡ኩሉ፡ከንቱ፡ከንቱ፡ንብርቱ፡እስማ፡ኩሉ፡ሀለፊ፡ወእቱ፡በተለይ፡ዊናና፡ብሩክ፡የከፋሉት፡ማስዋእትነት፡መቼም፡አይርስኝም፡የአባዬን፡ምክር፡ሥምያቸው፡ብሐላ፡እንደይቆጭሽ፡እኔም፡የአባቴን፡ምክር፡አልስማ፡ብዬ፡አባቴን፡እናቴን፡ትዳሬን፡አጠሁ፡በስደት፡ይስደት፡ውጤት፡ይኼ፡ነው፡እበክሽን፡ቅሪ፡ሄልዬ፡እበክሽን፡እበክሽን፡እበክሽን፡ሄለን፡ከዱባይ፡እበክሽን፡ዘመኑም፡አልቋልና፡እህቴ፡ይቅርብሽ፡እኔም፡እማብርሃን፡ፈቀዷ፡ከሆና፡በቅርቡ፡ወደ፡ሀጋሬ፡እጋበለሁ፡እናንተም፡ጋ፡እመጠለሁ፡ስለማቹ፡ብዝት፡ይበልልኝ፡እማብርሃን፡በስለም፡በፍቅር፡ተኑሪሽ፡ከማርክ፡ከቤተስቦችሽ፡ጋር፡አሜን፡ቸር፡ያስማን፡ሁለችንም፡ሄሉ፡እማብርሃን፡ልብሽን፡ቀይር፡፡በሀጋርሽና፡ከቤተስቦችሽና፡ከማርክ፡ጋር፡እንድትኖሪ፡ድንግል፡እናቴ፡ትርዳሽ፡አሜን፡💚💛❤️😍😍😍🥰🥰🥰
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 6 месяцев назад
ሄሉዬ አይዞሽ አችም ብትሆኝ ትክክል አልሳራሽም ምክናቱም ላማክ ማጋር አላብሽ ማጃማራ ባታራፋ ስላማችሁ ይብዛ 😘
@VsBbx-fu5zt
@VsBbx-fu5zt 6 месяцев назад
ዊና ሁሉንም እንደሚያስተካክለው ተስፋ አለኝ
@kedestrak123
@kedestrak123 6 месяцев назад
የቡታጅራ ልጅ ካልሆነ ላለማግባት ወስኛለሁኝ
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 6 месяцев назад
0:15
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 6 месяцев назад
ክክክክክ እውነት ነው
@jadabuziki9203
@jadabuziki9203 6 месяцев назад
እኔ እራሱ
@kedestrak123
@kedestrak123 6 месяцев назад
@@user-dp8un6ql4m እዴ የእዉነት ከሆነ እኮ ወዶቹ ከልብ አፍቃሪ ናቸዉ
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 6 месяцев назад
@@kedestrak123 በትክል
@user-jo6up8cv8n
@user-jo6up8cv8n 6 месяцев назад
አላህ አፍያ ያድርግሽ እህቴ ሄለን❤❤❤
@hilemariamtemesgan
@hilemariamtemesgan 6 месяцев назад
ዊና ሁለቱን እንደምታስታርቃቸዉ ተስፋ አለን።ካናዳ አይሆንም እህትህ ትጎዳብህ አለች።
@sarayayi6928
@sarayayi6928 6 месяцев назад
egezar.yemarsh.🙏💛💛
@user-gq5rp8cf9f
@user-gq5rp8cf9f 6 месяцев назад
አትሂድ በቃ አባቷም እኮ ፈቃደኛ ናቸው
@semirakemal3483
@semirakemal3483 6 месяцев назад
ድራማካልሆ አባቷትወናይሰራልተባለ ሀሀሀ
@user-sr6xl5fj2n
@user-sr6xl5fj2n 6 месяцев назад
​@@semirakemal3483አወ ይስራል ፊልም
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 6 месяцев назад
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ😢😢ሄሉየ አይዞሽ❤❤❤❤ እውነተኛ ፍቅር በፈተና የቸሞላች ነች 😢😢 ማነው ማርክ፣ ሄሉ አብርሽ ፣ሩታ አንድ ላይ ሆነው በደስታ ማየት የናፈቀ😢😢 ዊና ምርጥ ወንድሟ ሁሉ ነገሯ ነህ ለሄሉ😢
@halimaali3936
@halimaali3936 6 месяцев назад
ሁላችንም
@tabezmuhe1354
@tabezmuhe1354 6 месяцев назад
እግዛብሄርይማርሽስላሙንያምጣላችሁ😍
@user-nn3dm4uf8w
@user-nn3dm4uf8w 6 месяцев назад
እረ ትቅር አሁን ቢገናኙስ ትታው ከሄደች ማርክ እኮ አሁንም የበለጠ ይጎዳል
@heryasaleh9130
@heryasaleh9130 6 месяцев назад
ወይኔ የኔ ውንድም አተ እዳ ገባ እደኔ ዊና ያሳዘነው ማነው በኮመት አሳዮኝ ሀቢቢ ዊና
@sarahsarahsarah3389
@sarahsarahsarah3389 6 месяцев назад
ሁሉም ናቸው
@zuzu5484
@zuzu5484 6 месяцев назад
እረ ሂሉ አትሂጂ የምር የርቅት ፍቅር ከባድ ነዉ ❤❤❤❤❤
@user-mk9zk1yx4h
@user-mk9zk1yx4h 6 месяцев назад
አይ በተጋባን በ2ወር ተለያይተን መጣው ኑሮን ለመሸነፍ ለጊዜው ቢከብድም ከግዜ በኋላ ሁሉም አላፊ ነው
@user-qf3hc2br5t
@user-qf3hc2br5t 6 месяцев назад
የርቀት ፍቅር አይቻልም ባወራው ባወራው አልወጣልኝ ብሏል እኔ በትዝታ እየተሰቃየሁ ነው
@user-mk9zk1yx4h
@user-mk9zk1yx4h 6 месяцев назад
አብሺሪ ከበድ ነው ተለይቼው የመጣው ቀን ሰደት የመጀመሪያዬ እስሚመስለኝ አድርጎኛል በቃቹ ይበለን
@SAmu-wh2lp
@SAmu-wh2lp 6 месяцев назад
​@@user-mk9zk1yx4hእኔም ከተጋበን በሁለት ወሬ ትቼው መጠው ኡፍፍፍ ከበድናው
@user-em6zn5or9v
@user-em6zn5or9v 6 месяцев назад
​@@user-mk9zk1yx4hእኔም ወላሂ ከመጣሁ ለራሡ ገና አመት ሊሆነኝ ነው 😢😢😢😢ያውም የሷ ይሻላል ምክንያቱም ትምህርት ነው ትማር እድሏን ትሞክር❤❤😢
@Aynalove3382
@Aynalove3382 6 месяцев назад
አብርሽን እና እሩታን በጉጉት እደኔ የሚጠብቅ ማነው❤❤❤
@madenamohmood
@madenamohmood 6 месяцев назад
እኔማ ዛሪ ይቃሉ እያልኩ አለቀቁም
@Aynalove3382
@Aynalove3382 6 месяцев назад
@@madenamohmoodእኔም እየጠበቅሁ ነበር ምን ተፈጥሮ ይሆን
@madenamohmood
@madenamohmood 6 месяцев назад
@@Aynalove3382 እኔጃ ምናለ ቢለቁልን አችየ
@zababahadam8398
@zababahadam8398 6 месяцев назад
ሄሉዬ አይዞሽ ሁሉም ያልፈል ያመያልፍ ጊዜእጂ ያመያልፍ ቀን ዬለም ሁሉም ለበጎናዉ አትጨናቅ ዬሄን የሰለ ወድም ስለለሽ ገጠርሽ አምስጊኝ
@LailaLaila-vc9uq
@LailaLaila-vc9uq 6 месяцев назад
😭😭😭🙏❤❤
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f 6 месяцев назад
ዊና አባትህ ይሂድና ያምጣላት
@Aster33333
@Aster33333 6 месяцев назад
የኔወድምፈጣሪ እዳተያለሠዉ ያብዛልን የሠዉቺግርየሜረዳ
@salam9960
@salam9960 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርሽ ሄሎ የኔ ዉድ አይዞሽ እህቴ 🙏🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😘😘😘😘😘😘😘
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 6 месяцев назад
እንኳንም ተሻለሽ የኔ ውድ ሄሉየ ዊናየ አይዞህ ብሩኬ እና ኤፊ ምርጥ ወንድማችነትን ነው ያሳያችሁን ማርክ እና ሄሉ ፈጣሪ አንድ ላይ ያድርጋችሁ
@simeranred3153
@simeranred3153 6 месяцев назад
አንዱን ጀዘ ለማረቆሰ ወሰዱለት መሰጉን ማረከ❤❤❤
@ginbatube
@ginbatube 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂
@semirakemal3483
@semirakemal3483 6 месяцев назад
ክክክክክ
@makeyaadam5623
@makeyaadam5623 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@user-gs8wp9mr8h
@user-gs8wp9mr8h 6 месяцев назад
ክክክክክክክክ ማርክ እኮ እጀራም አይበላም ይህንየ ሚስኪን ነፈር ሀቅ እኔ ግን ለወንድሜ ፈራሁ ይህ ፍቅር በሽታ ነው ሆ ሰው እደት እንደዚህ ይሰቃየል እኔስ የለሁበትም
@simeranred3153
@simeranred3153 6 месяцев назад
@@user-gs8wp9mr8h ሰራ ነወ እየሸቀሉበን ነወ ምሰጊን የመዳም ታከሰዎቸ
@IdontcareDude-tl9zl
@IdontcareDude-tl9zl 6 месяцев назад
Afiya tebarek,ftare yetbarek gudenia tedare every thing ymire yesthe ecawochun setansasa say omg betam
@mesertkifle233
@mesertkifle233 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርሽ
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h 6 месяцев назад
ወዶቹ ናቸው እሚያሳዝኑኝ😢😢
@MadinaMohammad-vk5sk
@MadinaMohammad-vk5sk 6 месяцев назад
😢😢😢😢😢
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr 6 месяцев назад
በነዚህ ፍቅር ውስጥ እንደ ዊና ኤፋ ብሩኬ የተሰቃየ የለም አይዟችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እግዚአብሔር ይማርሽ ሄሉዬ የኔ ፍልቅልቅ ፍቅራችሁ ይመልሰው ❤❤❤❤❤
@user-ct9vv9sv9j
@user-ct9vv9sv9j 6 месяцев назад
በርግጥ ከባድነው ለሁለቱም ነገርግን መተማመን ነው ዋናው የምሄደው ለትምርት ነው አላማዋን ታሳካ ፍቅር ትግስትን ይጠይቃል
@salahkemal2499
@salahkemal2499 6 месяцев назад
ዊነዬ አንተአትጨነነቅ ብሩኬምርጥ ሰዉ ኤፊምርጥሰዉ መርቆሴ አይቸዞኝ
@Zubyda-gz2kx8gy5o
@Zubyda-gz2kx8gy5o 6 месяцев назад
ከስደት ፉቅር ይበልጠል በሃገርም ጠንክሮ ከሰረ ሰው የልፉለታል ታይ ይቅርብሽ ስደት 🎉🎉
@mekdiabinet
@mekdiabinet 6 месяцев назад
እኔም ከዱባይ ኤፍሬምን አፍቅረለው አምጡልኝ😢😢
@nesriyamohammed4167
@nesriyamohammed4167 6 месяцев назад
😂😂😊
@BelaynesheYite
@BelaynesheYite 6 месяцев назад
😂😂😂😂
@tigesttigest894
@tigesttigest894 6 месяцев назад
😂😅😅የተመታ ኮመንት በቃ የመዳም ቅመሞች ቶሎ በሉ ፌንት አድርጋ ከመውደቋ በፊት😅😅
@birhaneelove2299
@birhaneelove2299 6 месяцев назад
Ezaber ye marish yene konjoo ❤❤❤
@Fatima-lv7sc
@Fatima-lv7sc 6 месяцев назад
ልጅቱ እራስ ወዳዲ ናት
@elsatesfalem7463
@elsatesfalem7463 6 месяцев назад
Ena🤨🤨🤨