Тёмный

📌ሃገራቸውን ለሚያገለግል ወታደር ልዮ ክብር አላቸው ። በየመንገዱ አጎንብሰው …"ስለምትሰጠው አገልግሎት እናመሰግናለን !" ይላሉ …‼️ 

kidi Ethiopia
Подписаться 152 тыс.
Просмотров 34 тыс.
50% 1

ኢትዮጵያዊው አሜሪካዊው ወታደር ( American National Guard) በሰፊው የሚለን አለ ……
ወታደር ከመሆኔ በፊት ስለጦርነት ሲወራ ይገርመኝ ነበር
ሃገራችን ጦርነት በነበረ ጊዜ ዜና ላይ የሚነገሩት ነገሮች ያስገርሙኝና የበለጠ እንድጠይቅ… እዳውቅ ፍላጎት ያድርብኝ ነበር ።

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 206   
@kidiethiopia
@kidiethiopia 6 месяцев назад
ካሳን ለማግኘት 👇 TikTok @kassa_ye(kass አዬ) Insta @justkassa (kass asfaw) RU-vid :kass አዬ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-gAZR3UZT9EU.htmlsi=85TxdzpFy3iyQy8E
@BuskaBDOPS4
@BuskaBDOPS4 6 месяцев назад
ሴትዩዋ video አንሺ
@teamredx1pro952
@teamredx1pro952 4 месяца назад
Kassa asfaw
@kassahunbekele5234
@kassahunbekele5234 6 месяцев назад
Thank you for your service. Big respect. ለአሜሪካ መሞትና ማገልገል መታደል ነው። አሜሪካ ለብዙዎቻችን ትልቅ ዕድል የስጣችን ታላቅ ሀገር ናት።
@BuskaBDOPS4
@BuskaBDOPS4 6 месяцев назад
ለአሜሪካ መሞት? are You Okay Man ?
@kassahunbekele5234
@kassahunbekele5234 6 месяцев назад
Yes, sir, I am OK. What's wrong if I can die for my country. Are you OK? I doubt your mental health?
@teshayearaya1712
@teshayearaya1712 6 месяцев назад
እኔም አሜሪካዬን በጣም አፈቅራታለው አስፈላጊ ከሆነም እሞትላታለው
@BuskaBDOPS4
@BuskaBDOPS4 6 месяцев назад
@@teshayearaya1712 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@BuskaBDOPS4
@BuskaBDOPS4 6 месяцев назад
@@teshayearaya1712 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮 hunger poor Ethiopians what's wrong with you? Are you die for America ?
@sayteayele2598
@sayteayele2598 6 месяцев назад
Tank you for your service Sr, I love America too, God bless America❤
@gracemaker4824
@gracemaker4824 6 месяцев назад
God bless America,🇺🇸 we love you ❤
@GetanehKibret
@GetanehKibret 6 месяцев назад
Kass የምርጦች ምርጥ ነህ ። Thank you for ur service & sharing
@hamytube3728
@hamytube3728 6 месяцев назад
Wow kidi እናመሰግናለን ይህ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም።ስለ ውትድርና ያለን ግንዛቤ የሚቀይር እና ወታደሮቻችንን ከፖለቲካ ፓርቲዎች እስራት እንዲወጣ ለሚመለከታቸው አካላት ትምህርት ሰጪ ነው
@kebebushabebe4931
@kebebushabebe4931 6 месяцев назад
Thank you for your service❤
@SurafelDemissie-s7e
@SurafelDemissie-s7e 6 месяцев назад
ነፃነትህን ፣ ሰውነትህን ላከበረች ሀገር ሲያንስ ነው። Humanity First.
@legessezewdie9398
@legessezewdie9398 6 месяцев назад
I’m proud of you my brother. Keep going on doing as you have a bright future specially on the political spectrum.
@mahederegedilat8243
@mahederegedilat8243 6 месяцев назад
ኪዲ በርቺ እኔ እንኳን ከኢትዮጵያ ሆኜ ስለ አሜሪካ እና ካናዳ ብዙ ተማርኩ !!!! ፈጣሪ በረከቱን ያብዛልሽ!!!
@BuskaBDOPS4
@BuskaBDOPS4 6 месяцев назад
ምን ተማርሽ ስለ አሜሪካ ?አትቀባጥሪ😂😂😂😂 አሜሪካ ሌላ ዓለም ነው 😂 ጨዋታው አልገባሽም😂
@tenad7309
@tenad7309 6 месяцев назад
@@BuskaBDOPS4ስለአሜሪካን ጥሩ ማውራትና መስማት ይከብድሀል 😄ለመምጣት ግን ትፈልጋለህ ዶላሩን ግን ትናፍቃለህ😃ምን አይነት ጥላቻ ነው??
@BuskaBDOPS4
@BuskaBDOPS4 6 месяцев назад
@@tenad7309 አረ ባክሽ ዶላር እናፍቃለሁ አሜሪካ ለመምጣት እናፍቃለሁ ?? $100 US Dollar ልርዳሽ ችግር ካለብሽ እኔ ዲያስፖራ ሳልሆን የአሜርካ ስደተኛ ነኝ kkkkkkkkkkkkkk Do I Care He Serving US Army ? kkkkkkk አህዪች ሁሉ ነገር ብርቃችሁ ነው kkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@BuskaBDOPS4
@BuskaBDOPS4 6 месяцев назад
@@tenad7309 አህዪች
@teshayearaya1712
@teshayearaya1712 6 месяцев назад
@@tenad7309እኔም ያልገባኝ ነገር እሱ ነው ይሄ ምስጋና ቢስ ቅንቅናም ህዝብ ነው እኔ ግን በየቀኑ God bless America ነው የምለው
@amber-ik6nb
@amber-ik6nb 6 месяцев назад
Good bless you ❤💚👏
@BetyHeriakos-db4fj
@BetyHeriakos-db4fj 5 месяцев назад
To be a Soldier is a sacrificial position that alsothe discipline. Do what you love if you succeed. Good job for your successful achievement and respect for your service! God bless America and the people in it.
@DanielAbera-sk7zv
@DanielAbera-sk7zv 5 месяцев назад
Tanks a lot you guys .
@goferewshifta
@goferewshifta 6 месяцев назад
I joined Maryland national guard I look forward the basic training.
@kassahunbekele5234
@kassahunbekele5234 6 месяцев назад
GOD Bless you. Proud of you. Protect our country and our Silver Spring.
@goferewshifta
@goferewshifta 6 месяцев назад
@@kassahunbekele5234 silver spring🤣😂🤣😂
@saratekle1029
@saratekle1029 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ my son is a US marine it is a great opportunity
@Noble17
@Noble17 6 месяцев назад
This is my first time, I like it thank you.
@eth2074
@eth2074 5 месяцев назад
Very straight up guy.
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 6 месяцев назад
ደስ ሲል ተከብሬ ባልኖር ተከብሬ .... በጣም አሪፍ ምርጫ ነው እኔ ይገርመኛል ብዙ የአበሻ ልጅ አይፈልግም ግን የትም ቦታ ሥራ ለመቀጠር እቃ ለመግዛት ሌላ ቢቀር ለህክምና ብዙ በነፊት አለው ። ኪዲ እናመሰግናለን 🙏
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 6 месяцев назад
Very interesting Good decision..
@sisayterefe1333
@sisayterefe1333 6 месяцев назад
Wow for your inspiration and positive❤ ካሳ የቋራው አንበሳ በተመስጦ ነው የሰማሁት
@FikieFikente
@FikieFikente 5 месяцев назад
ቋንቋ ያልተቸገረ የለም እንዲያው መናገር ባይቸገር መስማት ይቸገራል ብቻ ፈንጠዝ አለ ጎበዝም አያስብልም ቋንቋ ወታደር በመሆኑ ደስ ብሎኛል እኔም እድሜየ ሄዶብኝ እንጅ ወታደር መሆን እፈልግ ነበር
@aseffasileshi7138
@aseffasileshi7138 6 месяцев назад
ይሄንን ወጣት እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ እጅግ አስተዋይ ልጅ ነው ። በተለይ አሜሪካና ምዕራብ ያሉ ኢትዮጵያውያን በይኖሩ እንዋጋ ይሆን ብንዋጋ እንኳ ፈጥነን ከስህተታችን አንማር ይሆን?
@rahuame8769
@rahuame8769 6 месяцев назад
Our family serves in the US military too. It's not an easy lifestyle, especially when you have a family. We respect you, soldier! 🫡
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 6 месяцев назад
God bless America and the Americans ❤❤❤
@merontekelu2146
@merontekelu2146 6 месяцев назад
waw amazing brother
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 6 месяцев назад
ኪዲ በጣም ድንቅ ነሽ በርቺልን
@meazi01
@meazi01 6 месяцев назад
ልክ እንደኔ ነው አመለካከቱ ሁሌ እንደዛ ነው የምለው እንደመጣው ልገባ ነበረ ሰዎች ናቸው አሳቤን ያስቀየሩት
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 6 месяцев назад
Ine betami yemiferaw Army mehon Training kebadi ende hogne esema neber, ate gin Jegina nehi ale ayidelem inde 30 ameti agelglo ... 😢Le America ayqochm Inameseginhalen 🙏🙏🙏
@almazteketel7719
@almazteketel7719 6 месяцев назад
Thanks 🙏
@mimigirma7238
@mimigirma7238 6 месяцев назад
ውነት ነው አገራችንን ያየ
@kedijahussin
@kedijahussin 5 месяцев назад
አየ ኪድየ ከባድ ነዉ ወጣቱ ሀላፊነት የለዉም አብዘሀኛዉ ወጣት በሱስ የተጠመደ ነዉ አላየሺምዴ ወጣቱን ገለዉ መኪናዉን ሲወስዱበት ታዳ እዴት ነዉ እሚሠማሺ ይሄ ዘረኝነት እያለ ከባድ ነዉ የኛን ፌዴላር ሲያከብርሺ ህዝቡ ያከብረዋን ድሀዉን በቆመጥ እየተማታ ኧረ ማርያም ኧረ በአላህ እያለዉ እዴት እዳደረገዉ አይተሻን ማነዉ ታዳ አገታቺነን ዝቅ አድርገን እጂ እምንነሳዉ ሁሉም አድ ባይሆኑም ግን አብዘሀኞቹ ከባድ ናቸዉ የኛወቹ በተረፈ ወድሜ ጀግና በርታ አላህ ይጠብቅህ👌 ኪድየ ግን ከምር የተዋጣልሺጋዜጠኛ ሆነሻን ፈጣሪ ብሎት በራስሺ ቲቪ ሾ ኖሮሺ እደማይሺ እርግጠኛ ነኝ የኔ ጀግና🥰🥰🥰
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 6 месяцев назад
😮❤❤
@alem7474
@alem7474 6 месяцев назад
ቢያንስ መካኒክነት መሆኑ ጥሩ ነው
@infinity325
@infinity325 6 месяцев назад
በየ Stop light የሚለምኑት እነሱ መሆናቸውም ራሳቸውን የሚገሉትም እነሱ መሆናቸውም አንድ ላይ መግለፁ ተገቢ ነው😂😩🤔
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 6 месяцев назад
የኔ ልጅ አንበሳ ሀገሬ ኩሪ
@girmataffesse3986
@girmataffesse3986 6 месяцев назад
በየመንገዱ የሚታዩት የቬትናም homeless veterans ስለተከበሩ ነውን ?
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole 6 месяцев назад
እነሱማ እንዴት ሀገራቸውን እንደሚያስተዳድሩ ያውቃሉ::የሚጋፋቸውም የለም::እነሱ ናቸው ሌላ ሀገሮችን ለማገዝ የሚሄዱት እንጂ::አፍሪካ እኮ እርስ በራስዋ ነዉ የምትዋጋው በተራ ነገር::አፍሪካ እኮ ገነት ናት ከእነሱ ሀገር ጋር ስትወዳደር::ነገር ግን ሕዝቦቹዋ የማይረቡ ናቸው::እነሱ ምድረ በዳውን ነዉ ገነት አድርገው የሰሩት::አፍሪካ ግን የሀገር ሳይሆን የሰው ምድረ በዳ ናት::እኛም በስደት በእነሱ ሀገር የምንኖር ሰዎች ምድረ በዳው ጭንቅላታችን በምድረ በዳው ፍቅር አብዶ ሊሞገስ የማይገባውን እያሞገሰ ሊሞገስ የሚገባዉን እያወገዝ በውሸት ትዕቢት ተወጥሮ የሰውን ምድረ በዳ እንደ እራሱ ሀገር እየቆጠረ በህልም ዓለም ውስጥ ይኖራል::መከበር በሀገር መሆኑን የገባው ብቻ ነዉ የሚያውቀው::ለማንኛውም የሰው ወርቅ አያደምቅምና ወደ ራሳችን ብንመለስ ጥሩ ነዉ::ሀገራችንን ከጫካ በሚወጣ የሰው ዝንጀሮ እጅ ጥለን መሸሽ ሳይሆን መጋፈጥ ነዉ ያለብን::በአካል እንኩዋን መገኘት ባንችል በሃሳብ ና በገንዘብ ከሚታገሉት ጎን ሆነን ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን የምትሆን ሀገር ብንፈጥር ነዉ መፍትሄው::እንጂ በሰው ወርቅ መድመቅ መጨረሻው አያምርም::ብዙ ንቀቱን ና መገፋቱን ለምን እንደ ክብር እንደምንቆጥር አይገባኝም::በውሸት ውስጥ መኖር ይብቃን::አጭሩን እድሜአችንን የእውነት ኖረን ብናልፍ ፀፀት አይሆንብንም::
@almazteketel7719
@almazteketel7719 6 месяцев назад
❤🎉
@borbuwarit
@borbuwarit 6 месяцев назад
እኔ የኢትዮ ባለ ማእረግ ወታደር ነበርኩ በነፃ አገልግየ በነፃ አሰናበተኝ ክፉ መንግስት ብቻ እንኴንም ኖርኩ እና ሲፈርሱ አየሁ
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 4 месяца назад
Ende.. Ethiopia ..menged..layi...atitalum
@BiniyamDersewu
@BiniyamDersewu 6 месяцев назад
እኔ ግን ለሰይጣን እያገለገልክ እንደሆነ ነዉ ምረዳዉ ።እኔ ምርጥ ብባል ለሩሲያ ነዉ ምዋጋ
@007eakonchu3
@007eakonchu3 6 месяцев назад
Putin is looking for you. Good luck 👍
@mojin3561
@mojin3561 5 месяцев назад
Kemotk ma mekochet tegemere ende. 😮
@djrudeboy9688
@djrudeboy9688 6 месяцев назад
😏
@KassaTedla-r7n
@KassaTedla-r7n 6 месяцев назад
ጸጉሩን እንደሴት አሳዳጎ ነው?
@onelove9263
@onelove9263 6 месяцев назад
airphone argo new
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 6 месяцев назад
የሃገሬን ዜጋ ውርደት አየሁት
@helina5990
@helina5990 6 месяцев назад
ምን ያስደንቃል ይሄ ሄደሽ ፋኖን አትጠይቂም ! ጦርነት ለኢትዮጲያ ሰው አዲስ ነው እንዴ
@alem7474
@alem7474 6 месяцев назад
ቂጥህን ጠብቅ እንግዲግ😂😂😂
@jelo3241
@jelo3241 6 месяцев назад
True We love America ❤❤❤❤ big respect for you and all American Soldiers.
@TgBrhanu-cy5fr
@TgBrhanu-cy5fr 6 месяцев назад
ጀግና የኢትዬጲያ ልጅ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ። ኪዲየ በዚህም የሚጠቀም ብዙ ሰው ይኖራል ተባረኪ።
@BuskaBDOPS4
@BuskaBDOPS4 6 месяцев назад
ቆሻሻዎች ምን ጄግና ያሰኜዋል የነጭ ቂጥ ላሽ አበሻ አናታችሁ ትበዳ አሜሪካ አይደለም ጥቁር ነጭ ተጠቅመው እንደ ዕቃ ይጥሉዋቸዋል በእውነት አንድ አሜሪካ ነጭ ጉዋደኛ አለኝ ፍሎሪዳ ሰውነቱ ይንቀጠቀጣል ለምን እንደዝህ ሆንክ ብዪ ስጠይቀው ብዙ የቬትናም ወጣቶች ገድያለሁ ያ ይረብሸኛል አለኝ ስለእውነት አንዱ ጥቁር አሜሪካዊ ወደ እራቅ የዘመተ ነው አፍርካ ተመድቦ አፍሪካ ሂጄ ጥቁር አልገድልም ብሉ ከሠራዊቱ ተሰናበ😂
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 6 месяцев назад
ምኑ ላይ ነው ጀግና ኢትዮጵያዊ የሚአይስብለው? ማፈሪያ ! ለባእድ ሃገር ኢትዮጵያዊ ወታደር ሲሆን ሃፍረት ባንዳ ነው። ይህንን ያደነቃችሁ ሁሉ ማፈሪያዎች ናችሁ
@woine123
@woine123 6 месяцев назад
እንኳን የአለም ህዝብን መብት እና ባህልን አከባብራ ህዝቧን የምታስተዳድር ሀገር !!! እኛም በችጋር በመከራ በፖለቲካ ተገፍተን ስንት አፈር ግጠን በስደት ወጥተን መክረሚያ እና መኖሪያ አግኝተን እንደሰው ተቆጥረን ለመኖር የፈቀዱልን ምድር ላይ ሆነን ! የሀገር እና የመከላከያ ፍቅር ይዘን!!!! "ኢትዮጵያ ሀገሬን እያልን ልባችን በፍቅር ሲነድ ኖሮ " ይኼው ዛሬ ግን ትተን የመጣነውን ህዝቦችን የሚጨፈጭፍ ዘረኛ መንግስትን ትእዛዝ ተቀብለው ወገኑን የሚወጋ የሀገር መከላከያ መጣብን !!!!
@BurteAna
@BurteAna 6 месяцев назад
+Ewinet new Besidet tekebiren new emininorew erasachinin kakeberon +++ betesebochachin mekera eyebelubin new +++
@eyasugensa
@eyasugensa 6 месяцев назад
Kidi ያንቺ ፕሮግራም ብዙ ክሩ ኖሮት የረባ ነገር ማቅረብ ካቃተው ከቴሌቪዥን ፕሮግራም በጣም የተሻለ መረጃ ሰጪ አዝናኝ ተጠባቂ ነው ።🙏🙏🙏🙏
@ermiasdubalealemu3639
@ermiasdubalealemu3639 6 месяцев назад
Thank you for your professional service 🙏 & proudly you raised from 🇪🇹.
@BuskaBDOPS4
@BuskaBDOPS4 6 месяцев назад
እናትህንየነጭ ውሻ ይብዳት
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 6 месяцев назад
ልጄ ጀግና ነህ በእውነት እናከብርኸለን .... ተባረክ የወለዱህ ይባረኩ....thank you young man 🙏🙏🙏
@tizunetatn8803
@tizunetatn8803 6 месяцев назад
ጎበዝ! የወታደር ልጅ ነኝና ለወታደር በጣም ክብር አለኝ! በዚያ ላይ ደሞ እንዳንዶቹ በሁለት ወር አማርኛ ጠፋብኝ ብለው እንደሚምታቱት ሳትሆን በሚገርም አማርኛ በማውራትህ ይበልጥ አደነቅሁህ! "ወንድ ልጅ ቆረጠ!" የኢትዮጵያ movies should use you as a stunt!😂 Please open Ethiopian boot camp for our boys raised here👌👍🏽 and be guest speaker at Ethiopian community gatherings and faith groups! “You are your brother’s keeper!” For those who are getting lost at similar ages as yours and younger. You will be a good father! Good luck! 👍🏽💪🏾💪🏾🙏🏽
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 6 месяцев назад
Thank you for your Services my brother kassa .God bless 🇺🇸 🙏
@hailem9116
@hailem9116 5 месяцев назад
እጅግ በጣም የምስማማበት ሀሳብ ነው አሜሪካ place of opportunities ነው ለኢትዮጵያ ሙት የምትሉት ለብሄርተኞች ነው የሚሞተው??ሰው በሰውነቱ ለሚከበርበት ነው መሞት አንተ አሁን ከሰዎች ጋር ነው የምትኖረው አሜሪካ ዉስጥ እዚህ ሰው ሰውን የሚበላበት ሀገር ነው የምድር ቂጥ ነው ይህ
@kelemeworkd-jb9tm
@kelemeworkd-jb9tm 6 месяцев назад
I,m proud of you young man. serving USA is make you proud any where you go. some reason our community scare to joint military which is wrong . in USA very honed swerving country . like young man said military family get first job opportunity. housing very much everything. God bless you and Gif bless our country USA.❤
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 6 месяцев назад
Wow, you're amazing, 👨 👏 😍 ❤️ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ I 'm so proud of you 👏 🥰
@gugssatadesse7675
@gugssatadesse7675 6 месяцев назад
ብሞት አይቆጨኝም ምን ማለት ነው ከሞትክ እንዴት ይቆጭሃል You are not there ለመቋጨት
@derejeabate1591
@derejeabate1591 6 месяцев назад
No man is entitled to the blessings of freedom unless he be vigilant in its preservation. Thank you for your service. It is very interesting conversation. Thank you KD too.
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 5 месяцев назад
ለአሜሪካን ሕዝብ ከፍተኛ ክብር አለኝ። ከኢትዮጵያ ደምና አጥንት ተፈጥራችሁ ይህንን ያደነቃችሁ የደገፋችሁ በሙሉ የነአፄ ምኒልክ ከዚያ በፊትም ይሁን ከዚያ ወዲህ ለኢትዮጵያ አንድነት ሕይወታቸውን ማንነታችውን የሰዉት አፅማቸው እሾህ ሆኖ ይውጋችሁ። ኢትዮጵያዊነትን ለሆዳችሁ የሰዋችሁ ሞታችሁ የእባብ ነው። ኢትዮጵያ ትቅደም
@Dire2023
@Dire2023 6 месяцев назад
Thanks, you are the real jurnalist
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 6 месяцев назад
Thank you for your service sir ❤ God be with you and protect you!
@lialia-wk8tn
@lialia-wk8tn 5 месяцев назад
I don't how long he has been there, but I'm sure he will realize that most of what he was told not true.
@tiruwerkerko8479
@tiruwerkerko8479 6 месяцев назад
ኪዲዬ በጣም እናመሰግናለን በርቹ ❤ ካስዬ እናመሰግናለን ለሰጠህው አገልግሎት የነበረህ ተሞክሮ ደስበሚል መልኩ ስለገለፅከው እግዚያብሄር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ::
@elaybright8884
@elaybright8884 6 месяцев назад
Yes የእኔን የልጅነት ገጠመኝ ነው የተረከዉ እኔ ሳልስበዉ የሰፈር ልጅ አስቦበት አብሬው ሂጄ እሱ ቀርቶ እኔ ተቀጠርኩ የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ዉስጥ ማሪን ኮማንዶ ነበር የክፍለ ሀገር ልጅነኝ ፖሊስ እንጂ ወታደር ምን ማድረግ እንዳለበት ብዙም ትኩረት በመስጠት የማላውቀው ነገር ነበር ማሰልጠኛ ግቢው ደብረብርሃን ነበር ላይኛው ጠባሴ የማሪን ማሰልጠኛ ው ተመሳሳይ ችግር ነበር ለመጀመርያ ጊዜ የገጠመን በግቢው ውስጥ ቀስ መራመድ አይፈቅድም በሩጫ ብቻ በተገኘህበት ፑሽአብ ውረድ ነው ያገኘነው ሲንየር በሙሉ አንድ ነገር ያስሞክራል እስኪለመድ አሳር ነው።።።
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 6 месяцев назад
እንደዚህ አይነቱ ወራዳ ኢትዮጵያን አያያትም ወደፊት። የትውልድ ዝቅጠት
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 6 месяцев назад
Great job and good luck with your future
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 6 месяцев назад
Kidy, I love your channel keep up 👍👍👍
@teshayearaya1712
@teshayearaya1712 6 месяцев назад
አሜሪካ የሚገባንን ሰብአዊ ክብር የሰጡን ትምህርት ስራ ከኛም እልፈን ለቤተሰቦቻችን መከታ እንድንሆን ያደረገን አሜሪካ ነው እሜሪክን ባከብር ባፈቅር ይገባታል እኔም ባህር ሀይልለ 6 አመት አገልግያለው
@aminayasin4428
@aminayasin4428 6 месяцев назад
ክበርልን ወድማችን ነገር ግን የኛ ን ሀገር ፖሊስና ወታደር የሚፈራው ግን የማይከበርበትና የማይመሰገንበት ምክንያት ህዝቡን የሚሳምነው ወይም የሚቀጣው በጦርሲ ጫማ በርግጫ እያደቀው ነው እውነት ለመናገር የደርግ ወታደሮች በህዝባችን የሚወደዱና የሚከበሩ ነበሩ አሁንም ለሙያው ትልቅ ክብር አለኝ በበኩሌ
@lionking5779
@lionking5779 6 месяцев назад
ሀገር ዜጎቿን ስታከብር እና ነፃነትን ስታጎናፅፍ እንዲሁም ወታደር ከራሱ ጥቅም እና የአንድ ፓርቲ ጠባቂ መሆኑን ትቶ ለህዝብ ሲቆም አዎ ወታደር ከፈጣሪ በታች መከበር አለበት!
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 6 месяцев назад
ለባእድ ሃገር ወታደር መሆኑ ወራዳነት ነው
@tsigeredaabebe9565
@tsigeredaabebe9565 6 месяцев назад
ሰላም ኪዲ። እባክሽ የተማሪ። አትስቴሽን ሌተር መጀመሩን እና ኮንስተጋ ኮሌጅ። አዲስ ነገር ካለ ፕሮግራም ስሪልን
@kidiethiopia
@kidiethiopia 6 месяцев назад
እሺ
@tsigeredaabebe9565
@tsigeredaabebe9565 6 месяцев назад
Thanks kid
@hamelazena8776
@hamelazena8776 6 месяцев назад
ኪዲዬ እንዴው አንቺ የምታወርቢያቸው ሁሉ ውበታቸው እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ ውብ እህት ድጋሚ ሁሉ የሚሰሙ ናቸው በርቺ ይህንን ሁሉ መእዋት በመክፈልህ እኛ ተኝትን እናድሪለን ብድር ይግባህ ተባረክ እናትህ ምንኛ ትደሰት
@woldegirma6375
@woldegirma6375 6 месяцев назад
አሜርካ እንድ አይነት ዕድል ብትከፍት በጣም አሪፍ ነዉ ምክንያቱም በእትዮጵ ትሩጉም በሌላ እርስ በእርስ ጦርነት ከማሞት በጦም ይሸለል::
@beletebelachew3659
@beletebelachew3659 6 месяцев назад
ኪዲ አንበሳይቷ እንኳን በሰላም መጣሺ ::
@degefedantebo4412
@degefedantebo4412 6 месяцев назад
Wow kasaye amazing life history I am watching from south Africa
@AksheZed
@AksheZed 6 месяцев назад
God bless you and family ❤❤❤
@ስርጉተስላሴ
@ስርጉተስላሴ 6 месяцев назад
Thank you for your servic.God bless you.God bless America.❤❤❤❤❤❤
@meazazee7175
@meazazee7175 6 месяцев назад
ሰላም ኪዱ ❤ ጠፍቼ ነበር አሁን መጣሁ ።እንዴት ነሽ ? ከነቤተሰብሽ ።በየጊዜው የምታቀርቢልንን ዝግጅት ሁሌም በጉጉት እጠብቃለሁ ።በርቺ እህታችን
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 6 месяцев назад
ወንድማችን You are a great example for the young generation those who have interest to join US Army, it’s great information. Thank you Kidi thank you
@ጌራወርቅ
@ጌራወርቅ 6 месяцев назад
Wey kediye American tetenakosalechi 😂😂😂😂😂
@-haile-8018
@-haile-8018 6 месяцев назад
it good my son is marine miltary
@sentugebre8799
@sentugebre8799 6 месяцев назад
Really your special hero for our community, that practices make perfect, not history talking. Thanks 🙏 about your experience sharing, and your al life lifters for all next generations may God’s blessings be with you and your generations abundantly forever AMEN 🙏 AMESEGNALEHU 🙏
@azalechkebede251
@azalechkebede251 6 месяцев назад
Thank you your service sir it is very educated you share for us especially our people respect understanding for the military service is everything abouth Humanity it's not about politics how proud of you I'm glad you did this thank you again
@solomonteka1981
@solomonteka1981 6 месяцев назад
I have got my "work permit" valid for five years. I am now waiting for my "green card". Is it possible for me to join the army with my "work permit" only, before getting my "green card"? Please forward my query to the guy.
@EibroYmame
@EibroYmame 6 месяцев назад
በዕውነት፡ጎበዝ፡ጠያቂነሽ፡ወጣቱም፡ወታደር፡ምርጥ፡ልጅ፡ነው፡፡
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 6 месяцев назад
Good to see you there, but as an Ethiopian immigrant, you need to think of serving your home and birth place Ethiopia.
@eth2074
@eth2074 5 месяцев назад
It is refreshing to listen to you revisiting the recruiting process. I did it in 1996. I have retired now, and have no regrets for joining the US military. PO1 retired.
@teodorosmekurray
@teodorosmekurray 5 месяцев назад
እረ ባክህ በጣም አወራህ ብርቅ ነዉ እዴ ሙትላት እሽ ከብት
@eth2074
@eth2074 5 месяцев назад
Kidis point about our Ethiopian culture ‘kibir/ kurat almost always gets us in a very tough situation. For those who don’t want to take orders or give it this is not a good job opportunity.
@kelemeworkd-jb9tm
@kelemeworkd-jb9tm 6 месяцев назад
being USA military teaching you best discipline.
@elaybright8884
@elaybright8884 6 месяцев назад
የትም አገር ወታደር ከሆንክ ተመሳሳይ ነው የህይወት መርህ ነው የምትሰለጥነዉ።
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 5 месяцев назад
It’s all about benefits. We proud of you bro keep up the great work #Congratulations 🎉
@daniellegesse3098
@daniellegesse3098 5 месяцев назад
Yhonk kolkola nek le America bemot aykochgm hahahah 😆 defar dena ager yalk asmselkew eko new
@belayneshgeleta9672
@belayneshgeleta9672 6 месяцев назад
God bless you brother!!!! And Kidi❤
@NegatuWesego
@NegatuWesego 6 месяцев назад
l am just like u ethiopian american . l proud of u kassa . l wish l join Army when l come here.
@SuperTko12
@SuperTko12 6 месяцев назад
I hope no one try to learn from your grand deployment technique 😮 switch hands? For what?
@teodorosmekurray
@teodorosmekurray 5 месяцев назад
እና ፍርጥ በል ለአሜሪካ ምን እናርግህ
@kelemeworkd-jb9tm
@kelemeworkd-jb9tm 6 месяцев назад
መሞት ጋዝስቴሽን እና ታክሲ ሰሰሩ ይሞቱ የለም . dining for USA is meaningful.
@mimia7202
@mimia7202 Месяц назад
Hi Kasa I’m from Tx thank you for serving🙏
Далее
11 ming dollarlik uzum
00:43
Просмотров 494 тыс.
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
Просмотров 1,1 млн