Тёмный

📌በስራ ወደ ካናዳ መምጣት ለምትፈልጉ ……‼️ 

kidi Ethiopia
Подписаться 136 тыс.
Просмотров 119 тыс.
50% 1

ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ኤጀንሲ በእርሻ ስራ ወደ ካናዳ ለመውሰድ 170 ሰው በ700ሺ ብር ውል ተቀበለ !
ይቀጥራሉ የተባሉት ካፖኒዎች ጋር ደወልን ……
ሙሉን ቪዲዮን ይመልከቱ …
እጅግ ጠቃሚ መረጃ !
www.jobbank.gc.ca/temporary-f...
www.cic.gc.ca/english/helpcen...
• የካናዳን ቪዛ ሚስጥር ዘረገፍኩት፡፡...

Опубликовано:

 

28 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@fdssfdsfd6365
@fdssfdsfd6365 Год назад
ይህንንን የማጭበርበር ስራ የሚሰሩ ሰዎች አስተዎይ ልቦና ይስጣችሁ ኪዲና ዳኒ እመብርሃን ዘመናችሁን ትባርክላችሁ
@bezutufule7836
@bezutufule7836 Год назад
There is nothing called emabrihan It is fiktion
@atsedealemayehu1983
@atsedealemayehu1983 Год назад
Thanks for all your information.
@tsigebanchari8082
@tsigebanchari8082 Год назад
Please website askemtuln job permit
@JssLight
@JssLight Год назад
ምርቃቱ በጣም ምርጥ ነው ግን እመብርሀን ሳትሆን it's only Jesus that can bless ur life
@ellamann8626
@ellamann8626 Год назад
hey there!!! i already have the visa but i had a question?.....i am 58 years old with different job expriences and ny question was is it possible for an older people to ask for assylum in canada and work there...plus does my age matter in the process of job application?
@demekezewude5958
@demekezewude5958 Год назад
በናንተ ፅኑ ሥራ የብዙ ሰው ሕይወት እያዳናቹ ነው እና መልካምነታቹ ቀጥሉበት እግዚአብሔር ይርዳቹ በርቱ!!!
@seadmesfin552
@seadmesfin552 Год назад
Dane ebakhe wadkanda mamxat efalGalaw edat edeluen esti neGarg
@yetu0983
@yetu0983 Год назад
ሁለታችሁን አንድ ላይ ስላየኋችሁ ደስ አለኝ በቃ በአንድ ቃል ስገልጻችሁ” ሰው እና ሰው ተገናኘ” ብዬ ብገልጻችሁ ደስ ይለኛል በቃ እናንተ ሰው ሰው ትሸታላችሁ የምትሰጡን መረጃ ግልጥ ያለ ነው እግዚአብሄር ዘመናችሁን ይባርከው በርቱ ሰው ማለት እንዲህ ነው ኪዲ እህቴ ዳኒ ወንድሜ #Keep it Up #Never Give Up Thank You🙏🙏
@tigisttadesse9111
@tigisttadesse9111 Год назад
Agezugn men lamoulla temari negn memtate efelgalew benatachu
@bameniasefaethiopia7715
@bameniasefaethiopia7715 Год назад
ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ በርቱልን❤
@tebibusolomon8366
@tebibusolomon8366 Год назад
ምን አይነት ትሁትና መልካም ሰዎች ናችሁ ፈጣሪንና ህዝብን የምትወዱ ከጥቅም የነፃቹ ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@Hhhtrt83
@Hhhtrt83 Год назад
እናንተ ቅን ኢትዮጵያውያን ፣እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። እንደናንተ ያሉትን መልካም ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን ።
@IkhlasZTube
@IkhlasZTube Год назад
Kidi & dani 💞💕 የአጭበርባሪዎቹ ራስ ምታቶች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አንድላይ ስትሆኑ በጣም ታምራላችሁ አጭበርባሪዎቹን አትስሟቸዉ እዉነት ነፃ ያወጣል! ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ፡፡
@hiwotabreham8286
@hiwotabreham8286 Год назад
ኪድዬ ኢትዬጵያ ውስጥ ህግ ተፅፎዎል ግን አይተገበረ ስለዚህ ህግየለም በእውነት እናተግን ኪድዬ እ/ግ ያሰብሽበት ድረሺ በእውነት ተባረኩ ዘንድሮ ሌብነት ተራቋል።
@asyaabdumohammed891
@asyaabdumohammed891 Год назад
ሁለት የቅን ልቦና ፈጣሪ የሰጣቹሁ የኢትዮጵያ ልጆች በርቱ ፈጣሪ ባላቹሁበት ይጠብቃቹሁ !!!!
@YAREDEFREM-dz7tg
@YAREDEFREM-dz7tg Год назад
❤ኪዲ በ እውነቱ አቺን ፈጣሪ ይጠብቅሽ አንቺ በጣም መልካምነትሽ እወደዋሁ
@abdurahmenSunkemo-qn4hd
@abdurahmenSunkemo-qn4hd Год назад
ሰለም የኛ ጀግኖች እሄ የሰጠቹት ማራጃ ሁሉ የዳራሰብኝ ሰው ነኝ የናንታ መራጀ ሰይደርሰኝ ኩንታል ታሸክሜ የጋኜወት ጋንዘቤን በጋዛ እጄ አስራክቤ ረሴን ለጉደት የደረኩ ሰው ነኝ ከዛ ወዲ የንታን መራጃ አንድ በንድ እየታከተታለኩ ነው የሁነት እናንተን ለመግለፅ ቃለት ዬለኝም ራጅም እድሜ ና ጤና ይስጠቹ ደከመኝ ሰለቼኝ ሰትሉ ለኛ ለመንሰማ ሰው በጠም ይከብደል ሁናት ኤኔ በንቺ ቦታ ብሆን ምኖርበት ቦታ ረሱ አይታወቅም ነበር የምር አንቺ ትለየለሽ በርችልን እና ኤበከቹ አንሰለቸቹ መራጀ ከመስጣት ወደሀለ አትበሉ እሄን ምስኪን መሃበራሰብ ከማበለት አዲኑት ሰለም ሁኑ
@habtamufikreslassie8184
@habtamufikreslassie8184 7 месяцев назад
Selam yene Wenden 1 tayake
@frie5868
@frie5868 Год назад
ኪዲ ዳኒ በጣም ምርጥ ሠዉ ነዉ። እንዳረጋገጥኩት እኔ ብዙ ፌክ አካዉንት ተከፍቶበታል እንደዚህ ማስጠንቀቁ አሪፍ ነዉ በርቱልን
@michalmulukhen8154
@michalmulukhen8154 Год назад
ኬዲ ቢኒ እናመሠግናለን በዚህ ጉዳይ ለሁለታችሁም በጠየኩት መሠረት ሥለሠራችሁ ከልብ እናመሠግናለን
@alemnewtesfaw6907
@alemnewtesfaw6907 Год назад
ፈጣሪ ከናተ ጋ ይሁን እኛም ከዚህ ጨለማ የሆነ ህዎት ለመላቀቅ ፈጣሪ ምድራዊ ገነት የሆነች አገር ሰቶን በተፈጥሮ ሀብት የበለፀገች ግን በተልካሻ መሪ ወደ ሁላ እዬተጎተተች ህዎት እዝህ በጣም ስለሚስጠላ ለመውጣት ካለን ጉጉት አንፃር ነው dani and kid ለሌባ የምንጋለጠው ፈጣሪ ከናንተ ጋ ይሁን .እንዎዳችሁ አለን
@henokkebede1783
@henokkebede1783 Год назад
ኪዱ መልካም ሰው መልካም ሰዎች አፍርተሻል የመንፈስ እርካታ ማለት ለሰዎች መሆን ስትችይ የሚሰጥሽ ፀጋ ነው ፀጋሽ ይብዛ
@mamushdinku8424
@mamushdinku8424 Год назад
ሰላምሽ ያብዛልኝ ኪዲ ሃሳብሽ ጡሩ ነው ነገር ግን ጽፌልሽ ነበር ኣልመለሽልኝም እስቲ መልሽልኝ ኪዲ
@zedura7197
@zedura7197 Год назад
ማሻአሏህ
@miwedishhunegnaw6629
@miwedishhunegnaw6629 Год назад
በጣም አስተማሪ እና ቁምነገር ያለው ዝግጅትት ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@kidusasnake4280
@kidusasnake4280 Год назад
በጣም የሚገርመኝ ነገር እየሰራቹት ያለው ነገር በጣም ከባድ ነው ለሕይወታቹ የሚያሰጋ ነው የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያቹ ማርያምን በዚህ ኢንፎርሜሽን የማይጠቀም ሰው ካለ መስማት አቁመናል ማለት ነው ከባድ ጦርነት ውስጥ ነሽ እኛም ከጎንሽ ነን የኛ ሴት ጀግና ❤❤❤ ዳኒ እናመሰግናለን በርቱልን
@bateasenake5160
@bateasenake5160 Год назад
Hi
@alemitubeyene9504
@alemitubeyene9504 Год назад
ውብሳይቱን በትክክል ፃፉልን ኪዲየ ብዙ ድሀ አሉ እባክሽ የኔ ቆንጆ ❤
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 Год назад
ፈጣሪ ይባርካችሁ ኪዱዬ የእውነት ጀግኖች ናችሁ ።
@kalabebe4402
@kalabebe4402 Год назад
ኪዲዬ የኔ ጀግና እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥሽ ከነ ባልደረቦችሽ! ብዙ ሰው አትርፈሻል
@zubeyidasiraj2618
@zubeyidasiraj2618 Год назад
አይዛአችሁ እግዚአብሔር ያግዛችሁ በርቱ እንደ እናንተ አይነቱን ያብዛል በጣም ጥሩ ስራ ነው የምትሰሩት እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ያሳካላች 🥰🥰🥰🙏
@yosefyonas2429
@yosefyonas2429 Год назад
ክድ እና ዳን እናመሰግናለን መልካም ስራችሁን ቀጥሉ። በረከት ደስታ ነኝ ከ እናት ሀገር ኢትዮጵያ። 🙏👏👍👊🙏i love you both
@beyene111
@beyene111 10 месяцев назад
በጣም ነው የወደድኩችው እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርካችሁ ❤❤
@samiyamustafa2145
@samiyamustafa2145 Год назад
ዳኒና ኪዲ በርቱልን ጥሩ ነገር እየሰራቹ ነው እኛ ኢትዮጵያ ያለነውን ሰዎች ጨርሰን ቪዲዩውን አናየውም ምንፈልገውን ብቻ ነው የምንሰማው ብቻ አላህ ይርዳን
@EdomTube
@EdomTube Год назад
ኪዲ በርቱልን ፡፡ከዚህ በፊት ካናዳ ፖላንድ ለትምህርት እንዲሁም ለስራ እንልካለን የሚል ኤጀንት ሰማሁ እና ቦሌ ወደ ቢሮአቸው ጎራ አልኩኝ፡፡ ገና ወደ ውስጥ ሳትገቢ ቢሮው በጣም ገራሚ እና መሳጭ ነው፡፡ ስገባም መስተንግዶው በወጣት ልጆች ነው የሚሰራው፡፡ አቤት ትህትና አቤት መስተንግዶ ገራሚ ነው፡፡ ካናዳ ወይም ፖላንድ ለስራ ወይም ለትምህርት ስላቸው ለስራ ለጊዜው ተዘግቷል፡፡ ነገር ግን ለትምህርት የሚያስፈልጉ ነገሮችን ስጠይቅ ገነዘብ ወይም የቤት ካርታ እንዲሁም ባንክ ስቴትመንት መሰራት አለብህ ሲሉኝ ባይሳካስ የሚል ጥያቄ ሳነሳ ካልተሳካ ለአገልግሎት ማለትም ኢምባሲ ላይ ጉዳይ ማስፈፀሚያ በፐርሰንት ይቆረጥ እና ይመለስልሃል የሚል ምላሽ ሳገኝ አመስግኜ ወጣሁ ተመልሼም አላየሁትም፡፡ ምክንያቱም የተጠየቀው ገንዘብ ቢኖረኝ ለምን እዚሁ አልሰራበትም፡፡ እኔማ በኪዴ ካናዳን መርገጤ አልቀረም፡፡ ጥሩ መረጃ ነው፡፡
@linakasem8966
@linakasem8966 Год назад
Ishi mini inargi sira yelami
@EdomTube
@EdomTube Год назад
@@linakasem8966 ለነሡ የምትከፍለው ካለህ/ካለሽ ለምን እሷን ይዘህ ዝቅ ብለህ አትሠራም
@avetube2702
@avetube2702 Год назад
ኪዲዬ ዳኒ በጣም ነው ማመሰግነው ለሰጣችሁኝ መረጃ ከዚ በፊት እንደዚ አይነት ነገር በጓደኞቼ በኩል አይቻለሁ እና የምትለቂያቸው መረጃዎች 100% ትክክል ናቸው ለዛም ነው ቪዲዎችሽን ደጋግሜ የማየው ።
@solraya4001
@solraya4001 Год назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነተኛ ደሰ የምል ነው ሃሳባችሁ የዚህን ዕድል እንዳገኝ በእግዚአብሔር ሰም ባለ ሙሉ እምነት ነኝ
@michaelayalew5336
@michaelayalew5336 Год назад
በእውነት እግዚአብሔር ይስጣቹ ። ፈጣሪ ይጠብቃቹ ። ግን ተጠንቀቁ ።
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Год назад
ካናዳ ዝምብሎ ወርቅ አይታፈስም ወገባችን እስኪቋቋ መስራት ነው ትርፋ በበረዶ መቧቸር ነው ስራውም ብዙ ጊዜ ፅዳት ነው ያው ችግሩ ሰው ካላየው አያምንም
@yohanesasmare2870
@yohanesasmare2870 Год назад
Werigna ena satseri ltbey new endy Ethiopia zmblo new yemitafes sew techegru new eko memtat yemifelg mkegna
@ihsantube_9144
@ihsantube_9144 Год назад
ኧረ ተይ ባክሽ አግኝተሽ ነው??? ቀልገኛ ነሽ ባክሽ እኔ ይህንን እድል ባገኝ በጣም እድለኛ ነኝ አይገርምሽም
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Год назад
እድሉን አግንቼ እያየውት ስለሆነ ነው አስቸያየት የሰጠውት
@etuamlku3448
@etuamlku3448 Год назад
ክፍያው ነው ዋና መስራትሽ ካልቀረ ደህና ተከፍሎ መስራት ጥሩ ነው
@tgkiros3097
@tgkiros3097 Год назад
እንዴት ወደሱ መምጣት እችላለሁ please help me please 🥺
@goldencity1978
@goldencity1978 Год назад
ስለምትሰጡን ትክክለኛ መረጃ እጅግ እናመሰግናለን፡፡ ብዙ ሰዉ ከመሸወድ እንደሚድን ተስፋ አለኝ በጣም መልካም ናችሁ፡፡
@BelstiAnteneh-vf2js
@BelstiAnteneh-vf2js 4 месяца назад
ሰለምትሰጡን ትክክለኛ መረጃ እጅግ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@ayni751
@ayni751 Год назад
ሰው ፈጣሪውን እረስትዋል 😔እግዚኦ እናንተ ግን ተባረኩ ❤️🙏
@kidusasnake4280
@kidusasnake4280 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ መልካም የሰው ጥጎች ናቹ🙏🙏🙏
@bateasenake5160
@bateasenake5160 Год назад
Tena yestelegn ehet
@dawitdessalegn34
@dawitdessalegn34 Год назад
እውነት ነው ኪዱ በጣም በተደጋጋሚ ነግራችሁንናል ጥፋቱ እኛጋር ነው የኔ መልካሞች በርቱልን
@dfgffg5585
@dfgffg5585 Год назад
Send. Emeil. To. Ok❤
@bezaabay3278
@bezaabay3278 Год назад
በጣም ነው የምናመሰግነው ኪዲና ዳኒዬ እውነት መልካም ሰው ናቸው ከኔ ጀምሮ ነው ሁላችንም ባንቸኩል ጥሩ ነው ፡፡ ትልቅ ትምህርት ነው ልክ ነሽ ኪዲዬ እውነት ነው በጣም ብዙ ሌቦች አሉ አይዞን ሁሌም ከእናንተ ጋር ነን ከና ከፍ እንላለን
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Год назад
ሁለት ቅን ልብ ያላችሁ 2 ኢትዮጵያዊያን እናንተን እንደማየት የሚያስደስት ነገር የለም🙏🏽❤️👏🏽👍🏽💐🇪🇹✊🏽
@tigistabera2415
@tigistabera2415 Год назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በደንብ አስተውሎ የሰማ ሰው በሌባ አይበላም ቅዱስ መፅሐፍ ስናገር ጥንቃቄ ይጠብቃል ማስተዋል ይጋርዳል ይላል እናም ሰዎች ሆይ የትኛውንም ነገር ከመወሰናችን በፊት እናስብ እናስተውል እነዚህን ቅን ልብ ያላቸውን ሰዎች እንስማቸው ሰምተን ደግሞ መተግበር መቻል አለብን ።
@fanawasihun5658
@fanawasihun5658 Год назад
በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር ይጠበቃችሁ በርቱ
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 Год назад
እውነታቹህን ነው የኔ ውዶች እግዚአብሔር አምላክ መልካምነታቹህን አብዝቶ ይባርክልቹህ
@gistech8777
@gistech8777 Год назад
One simple logic that should be understood by anyone who has interest to come to Canada, particularly from Ethiopia, is if you don't have the courage and the willingness to put time towards exploring the relevant and geniune information on ways to get into Canada, much likely going to have a hard time living and integrating with the communities in Canada although you have managed to enter CA. GodSpeed
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 Год назад
Thanks a million guys
@tsedeniyatsedeniya7880
@tsedeniyatsedeniya7880 Год назад
እውነት ምን ግዜም ትፈተናለች የኛ ዕንቁዎች 🥰ብርቱልን እኛም እንጠቀቃለን
@user-ix8zl3rj1q
@user-ix8zl3rj1q 8 месяцев назад
እጅግ በጣም ለየት ያለ ኣስተምህሮ እናመሰግናለን።
@asrattadesse8597
@asrattadesse8597 Год назад
I am so proud and grateful to Kidye and Dani keep doing your amazing job! Keep exposing this scammers! It is mind blowing how people our own people purposely intended to scams. ኧረ ዘንድሮ እነዚህ ሌቦች እንዴት እንቅልፍ ይተኙ ይሆን የሰው እንባ ያቃጥላችሁ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ! ተባረኩ ኪዲዬ እና ዳኒ keep educating! Stay Blessed! ❤❤
@mekdasmamar3261
@mekdasmamar3261 Год назад
✅✅✅✅100%i berhue
@wakeyoabate
@wakeyoabate Год назад
My name is ketema Abate
@yonasenyew4118
@yonasenyew4118 Год назад
ሰሚ ቢኖር እናንተ ግሩም ስራ እየሰራችሁ ነው ኪዱዬ, እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ
@rany709ejdhcyhdtsjbb
@rany709ejdhcyhdtsjbb Год назад
እግዚአብሔር በመልካምነታቹህ ያፅናቹህ እኛንም በተረጠን እድል ተጠቃሚ ያድርገን
@misganawgete4269
@misganawgete4269 Год назад
ዳኒ በጣም በጣም በሚገርም ሁኔታ ነው የገለፅከው እኔም ከምኖርበት ቢሮ ከፍተው የተለያዩ ኤጀንቶች በዚህ ስራ ላይ ተሠማርተው ብዙ ሠዎችን እያታለሉ ነው። የደነቀኝ እዚህም ሀገር ዘመናዊ ቢሮ እና የሠው ሀይል አሟልተው የሚሠሩም እንዳሉ ምስክርነኝ። ኪዲ ሥለመልካም ነገሮችሽ ፈጣሪ ይጨምርልሽ።
@alem662
@alem662 Год назад
ከዲየይ በናትሽ እዴት አረገ ነዉ የሚመጣ ማመየይ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@fioriteka5215
@fioriteka5215 Год назад
ተባረኩ ኪዲና ዳኒ እግዚአብሔር ሞገሱን ያብዛላችሁ ኢትዮጵያ እንደናንተ አይነት ሀቀኞችን ያብዛላት🙏🙏🙏🙏
@muleyeshitila4661
@muleyeshitila4661 Год назад
እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃቹ ።
@TadyNega
@TadyNega Год назад
በሥራ እንዴት ነው መምጣት የምችለው?
@kalkidanbrehnu7288
@kalkidanbrehnu7288 Год назад
እግዜአብሔር ይባርካቹ በእውነት ትልቅ ትምሕርት ነው የሰጣቹኝ🙏❤️
@habtamugezaheng8054
@habtamugezaheng8054 Год назад
እንደ እናንተ አይነቱን ጠቅን ኢትዮጵያዊወችን እግዛብሔር ያብዛልን ክበሩልን።
@meseretkalu1316
@meseretkalu1316 Год назад
God bless u kidi and dani.
@wondessenafele3552
@wondessenafele3552 Год назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናንተ አገር ወዳጆች በዚህ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ወጣት 95% የሚሆነው ወጣት ከአገር ለመውጣት የማይከፍለው መስዋትነት በሌለበት በዚህ ጊዜ እንደናንተ አይነት ትክክለኛ መረጃ የሚሠጥ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ስላለን እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ቪዲዮ በሰጣችሁት መረጃ ብቻ እኔ 500,000.00 ብር ከፍዬ በስራ ቪዛ ወንድሜን ልልክ አስቤ ነበር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከኪሣራ አድናችሁኛል ። በዚህ አይነት በእያንዳንድ በምትለቁት ቪድዬ እንደ እኔ አይነት ብዙ ሰዎችን ከኪሣራ እንደምትታደጉ እውቃችሁ ይህን መረጃ የመሥጠት ስራችሁን ቀጥሉበት።
@frehiwotfikre5223
@frehiwotfikre5223 Год назад
I really thank you for your information. You both doing great job. Keep it up!
@tigistabere5987
@tigistabere5987 Год назад
Kidi and Dani, thank you very much, God bless you
@Daget212
@Daget212 Год назад
ወጣትነት፣እድሜና ጉልበት በከንቱ የሚባክንባት ሀገር ኢትዮጵያ ምን ይሻለናል ጎበዝ?
@samiyamustafa2145
@samiyamustafa2145 Год назад
አይዟቹ እናንተን የነካ እኛን እንደነካ ነው የሚቆጠረው እና ጦርነቱ ከኛም ጋር ነው በተረፈ አላህ ይጠብቃቹ 🥰🥰🥰🥰🥰
@edentadessa4071
@edentadessa4071 Год назад
በርቺ የኔ ጀግና ብዙ መልካም ሰዎችን ታፈሪያለሽ ገና
@topluxurytourguide8971
@topluxurytourguide8971 Год назад
እግዚያብሄር ይስጥልን ብዙ ሰው በዚ አየተሸወደ ነበር እናመሰግናለን
@wynshetabebe7600
@wynshetabebe7600 Год назад
ኪዲ አና ዳኒ እንኳን ከተዛተ ከተወረወረ ጦር የሚያድን ፈጣሪ አለ አይዟችሁ በርቱ
@eyerusm721
@eyerusm721 Год назад
I had been applying through job bank by updating my resume per canada format...it's almost negative % chance they never ever replied, but recently I have starting to apply in Europe directly on z companies website and at least they replied to me even if I didn't get further opportunities for interview and exam.
@kidiethiopia
@kidiethiopia Год назад
ይሄንን ስንናገር ግን ሰው መጥፎ ስለሆንን ነው የሚመስለው ። thank you for sharing your experience
@fre4jesus316
@fre4jesus316 Год назад
It's not easy to get professional job even from inside Canada if you studied in Ethiopia, unless you go for bridging courses or go to school.
@eyerusm721
@eyerusm721 Год назад
@@fre4jesus316ur right actually I was applying on un professional Positions plus its doesn't require experience and higher education background like housekeeping, caregivers...... however I didn't get a chance.
@eyerusm721
@eyerusm721 Год назад
@@kidiethiopia ur right....many Ethiopians still very obsessed to migrate.....u don't do any thing u already told us thousands times, u do ur humanity responsibility, z rest all upto them. ምከረው ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው ።
@ephremmekonnen5250
@ephremmekonnen5250 Год назад
@@eyerusm721 አንዳንዱ መከራ መክሮትም አይሰማም 😑😑
@meazazee7175
@meazazee7175 Год назад
ሰላም ኪዲ እንኳን ለእመቤታችን አመታዊ ክብሯ በሰላም አደረሰሽ። እንዲሁም ዳኒ የድሬ ልጅ በርቱ ተበራቱ።
@g.yohannes1848
@g.yohannes1848 Год назад
Hi Kidi, this clears everything, thanks
@tigestsisay8580
@tigestsisay8580 Год назад
off ere mene yeshalenale egname mehajja atane lebochume bezu legname lebona yesetene le lebochume lebona yesetachewe
@emmaethiopia8227
@emmaethiopia8227 Год назад
መንግሥት በዚህ ጉዳይ ላይ እርምጃ መውሰድ አለበት ለካናዳ መንግሥት ሪፖርት መደረግ አለበት ::
@tokumaethiopa9656
@tokumaethiopa9656 Год назад
,,,, እውነተኛ ኢትዮጵያዊያን ናችሁ በርቱ
@temesgendegu9238
@temesgendegu9238 Год назад
Thank you! Kidi & Dani for your information
@egziabheryimesgen1894
@egziabheryimesgen1894 Год назад
እኔስ በነጻ ካልሆነ አልሔድም
@user-yn5pk9lw8q
@user-yn5pk9lw8q 11 дней назад
ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@birhanulegesse1463
@birhanulegesse1463 11 месяцев назад
Tebarekulin mirt information new fetari edime ena tena yistachu
@adisutsega3814
@adisutsega3814 Год назад
ለምስጡት መርጃ ተባርኩ.... ጆሮ ያለው ይስማ አንግዲ 🙏🙏
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Год назад
ቲጂ እንዲሁም ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጣችው ለሰጣችውት መረጃ ተባረኩ
@BINIYAMLEGESSE-gx8ee
@BINIYAMLEGESSE-gx8ee Год назад
ጌታ ይባርክሽ ኪዲ መልካም ሰው ነሽ
@tekleligdi6643
@tekleligdi6643 Год назад
May God bless you both. You are doing good job
@ameleworkhaileyesus3476
@ameleworkhaileyesus3476 Год назад
Kidu and Dani may the almighty God bless your abundantly! You are giving very interesting and amazing information! Thank you so much for your thoughts and concern for our people ❤️
@BalewgizeYibeltal-vp8xc
@BalewgizeYibeltal-vp8xc Год назад
ኪዲ ምርጥ እህታችን የደግነት ጥግ ጊዜሽን ሰተሽ ስላስረዳሽን እናመሰግናለን ከቻልሽ አቶ ሳምሶንን ብታገናኝን
@ruthasres491
@ruthasres491 Год назад
You are Ethiopian' s hero
@fisehatsiontariku5998
@fisehatsiontariku5998 Год назад
ኪዲ እና ዳኒ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለሀገራችሁ ልጆች ስለምትከፍሉት ትልቅ መስዋዕትነት ደግሞ አይዟችሁ በቆሎ ዘርቶ ስንዴ የሚያጭድ የለም ጥቂት መልካም ዘርታችሁ ብዙ መልካም ፍሬን ታጭዳላችሁና። - ሌላው ለምሳሌ እኔ በስራ ነው መምጣት የምችለው እና ኪዲም ዳኒም ብትረዱን የምለው ታማኝ የሆኑ ኤጀንሲዎች የምታውቋቸው ካሉ ብትጠቁሙን ብዬ በትህትና እጠይቃለሁ ወንድማችሁ ከአ.አ ኢትዮጵያ።
@worknhetamerat6225
@worknhetamerat6225 Год назад
ኪዲ ተባረኪ የብዙዎችን ጤንነትና ገንዘብ ከመበላት ነው ያዳንሽው መልካም መስራት መልሶ ይከፍላልና ላመሰግንሽ እወዳለሁ ።
@sofanitepilupader2424
@sofanitepilupader2424 Год назад
_ኪዲ ከልብ እናመሰግናለን ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን ብቻ ነው_ _ተባረኩ በርቱ_
@melkamualebachew4177
@melkamualebachew4177 Год назад
እናመሰግናለን ዳኒ እና ኪዲ!!!
@ethiopiannewsothersvideo6128
Kide fiker 😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹 enodeshaln thanks
@temesgenkassahun8016
@temesgenkassahun8016 Год назад
የሀገር ልጆች በርቱ ተበራቱ እኛን ለመርዳት ማሰቡ በቂ ነው እናመሠግናለን :
@gezahegnasnake656
@gezahegnasnake656 Год назад
ኪዱዬ አንቺ መልካም ሴት ተባረኪ
@sulatools8987
@sulatools8987 Год назад
ዳኒ ኪዲ ሁለት ምርጥ የሀገሬ ሀቀኞች አላህ እድሜውን ከጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልኝ እናንተ የምን አገባኝ ስሜት ውስጣችሁ ሳይኖር የዮትዬብ ገንዘብ ሳያጓጓችሁ ለህዝቡ መረጃችሁን የምትለግሱትን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም ፈጣሪ ይርዳችሁ እንዲሁም ከዛቻና ሴራ ይጠብቅልኝ የአባቶቻችን የእናቶቻችን ኢትዮጵያን በእናንተ ውስጥ አገኛታለሁ አቦ ይመቻችሁ Danny Kidi, two of the best honest people of my country, may God give me long life, including health I don't want to pass without appreciating those of you who donate your information to the people without having any emotion in you. I will find the Ethiopia of our fathers and mothers in you
@fekaduhedego9667
@fekaduhedego9667 4 месяца назад
You guy’s s are a life saver እኔ ከቤተስብ ተጠይቄ ብግሌ ባረኩት ክትትል እንደማይሆን ነግሬአቼው ነበር thank you for confirming.
@atsedealemayehu1983
@atsedealemayehu1983 Год назад
Amazing citizens. Good job continue...
@tekilebirhanie897
@tekilebirhanie897 Год назад
kidi የምትሰጡት መረጃ በጣም ብዙ ሰዎችን ትምህርት ይሰጣል ። ካለ መረጃ ቸኩለን የምናደርገው ነገር ህይወታችን ላይ ችግር ይፈጥራል።በርቱ በአሁኑ ግዜ ኢትዮጵያ በርካታ አጭበርባሪዎች አሉ በአቋራጭ ሀብት ማካበት የሚፈልጉ ከእነዚህ ራሳችንን ለመጠበቅ የመረጃ ሰው መሆን አለብን። ከመወሰናችን በፊት በመረጃ ራሳችንን ብቁ እናድርግ። መልካም ግዜ ይሁንላችሁ !!
@abenezerwondimu8152
@abenezerwondimu8152 Год назад
thank you very much for this video this as a lesson that i did not know i needed keep up 🙌🙌
@Language_Tutor
@Language_Tutor Год назад
Hi kidi,im really appreciate for gusting Dani.You are the only can help dani...
@abdurahmenSunkemo-qn4hd
@abdurahmenSunkemo-qn4hd Год назад
ሰለም የጋራችን ጀግና ታማኝ ሁናታኛ ደከማ ሰለቼኝ ሰትሉ ለኛ ለማንሰመ ሰዎች እሄን የመሰለ መራጀ ሰለሰጣቹን በጠምምምም ነው ምነመሰግነው እሄ የታነጋረቹት ሁሉ የደራሰብኝ ሰው ነኝ የነንታን መራጃ ሰለይ ኩንታል ተሸክሜ የሰበሰብኩወትን ጋንዘቤን አስራክቤ ታንከራተች ሆኜ ቁጭ የልኩ ሰው ናኝ እና ገንዘቤን ከስራከብኩ ቦሀለ የናንታን መራጀ እስከሁን እታከተተልኩ ነው ወለሂ ነው ምለው እነንተን ለመግለፅ ቃለት ዬለኝም ራጅም እድሜ ናጤና ይስጠቹ በርቱልን እና ኤበከቹን መራጀ ከመስጠት ወደሀለ አትበሉ እንደምታቁት አጋራችን ሌበና አጭበርበሪ ሞልቷታል እሄን ምስኪን መሀበረሰብ ከማበለት አድኑት የኛ ጀግኖች
@frie5868
@frie5868 Год назад
የማይሆን ተስፋ ይገላል። በማይሆን ነገር ተስፋ ባለስጠታችሁ እናመሠግናለን
@talatalaco4134
@talatalaco4134 Год назад
ስሌ መልካምነትሽ ገልጨ አልጨርስም በርች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Fnaentertainment1
@Fnaentertainment1 Год назад
Kidi what an awesome type of delivery u did with your fellow friend thank you dead🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@adiskentube6537
@adiskentube6537 Год назад
በርቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@user-wj2jp1bz7l
@user-wj2jp1bz7l Год назад
Thanks for your time with us
@lastaworkasres5249
@lastaworkasres5249 Год назад
ኪዲ መልካም ሰው ሌላ መልካም ሰው አመጣሽልን ኑሩልን በናንተ ከፈጣሪ ጋር ህልማችንን እውን ይሆናል ዳኒ ተባረክ
@alem662
@alem662 Год назад
ዱዋይ ነኝ ያሎሁት ልመጣ ይፈልጋለው
@alem662
@alem662 Год назад
የት ቢሮ ነው የሚመላው
@asamnewsamuel4780
@asamnewsamuel4780 Год назад
Kidi and dani miriti sewochi tebareku miriti mereja
@yordichekol6998
@yordichekol6998 Год назад
ሰላማቹህ ይብዛ ተባርኩ
@user-we9or7cq9u
@user-we9or7cq9u Год назад
Kidi & Dani thanks for the info,i enjoy your conversation
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 Год назад
ኪድዬ ፈጣሪ ይባርካቹ በርቱ
@chuchumesafint9180
@chuchumesafint9180 Год назад
Good job my good bless you both!!
@asdgjasdgh7243
@asdgjasdgh7243 Год назад
Thank you kidi & dan all Information
Далее
Send this to an artist… 😉 #shortsart
00:19
Просмотров 3,2 млн