Тёмный

📌በቀላሉ ነው የተሳካልኝ ስራም በተማርኩበት ነው የተቀጠርኩት በካናዳ እና አሜሪካ ከኢትዮጵያ ስራ ለመቀጠር ችሎታ ሳያንሰን ባህላችን ተፅእኖ ፈጥሮብናል ‼️ 

kidi Ethiopia
Подписаться 157 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 79   
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 дня назад
ወዳጆቼ ቪዲዮን 👍 አትርሱ 🙏 Linkedin: www.linkedin.com/in/yonashalala/ Tiktok: www.tiktok.com/@yonasmaado RU-vid: www.youtube.com/@Maadotalents Here are some US/Canada focused remote job boards for those in Canada/USA: builtin.com/jobs/remote remote.co/remote-jobs/ wellfound.com/jobs www.simplyhired.ca/ trulyremote.co/ euremotejobs.com/ weworkremotely.com/ www.workingnomads.com/ hiring.cafe/ www.realworkfromanywhere.com/
@akberetteare5094
@akberetteare5094 2 дня назад
Thanks for sharing this🎉🎉🎉
@messiab8307
@messiab8307 22 часа назад
My name is Kebron Abich Asnake. I was born in Ethiopia. I graduated from Ethiopian government University with a first degree in Nursing and a second degree in Adult Nursing. I want a job, I want to work from you. Thank you
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 2 дня назад
የኢትዮጵያ ደጉ ህዝብ እባካችሁ ይህቺን ድንቅ ሰው ስሙአት 🙏 የምትጠቀሙበትን ኢንፎርሜሽን እያፈነፈነች እምታመጣላችሁ በተለይ ወጣቶች ተከታተሉአት አዳምጧት ትጠቀማላችሁ ... መልካም ልጆቻችን ሁለታችሁም እና እንደናንተ ያሉትን ኮሚኒታችሁን የምትረዱ ሁሉ እግዚአብሔር ቤት ዋጋችሁ ከፍ ያለ ነና እናመሰግናለን 🙏 really we need more like you guys thanks 🙏 😊👌….
@deberituchekune214
@deberituchekune214 2 дня назад
@danielchaka6824
@danielchaka6824 День назад
በርቼ እህታችን ስለመልካምነትሽ ሀያሉ እግዚአብሔር ዋጋሽ ይክፈልሽ።
@alemubeyene5174
@alemubeyene5174 2 дня назад
ጀግኒት ብየሻላሁ - አንድ የአጎቴ ልጅ አሜሪካ ከገባህ 14ዓመት ሆነው - ግን አንድ information ሰጥቶን አያውቂም - አንቺ ግን ብርቱ ሴት ነሽ
@Emanu1532
@Emanu1532 2 дня назад
ምን ሊሰጣቹህ ይችላል ድሮ ቀላል ነበረ አሁን ቀላሉ ዲቪና ባለቤት ካሎት ብቻ ነው በህጋዊ መንገድ የሚመጡት ያ ደሞ በራሶት የሚሰሩት እንጂ ከአሜሪካ አይደለም ሰው ለዲቪ ሰነፉ ሆነ
@yemsida1758
@yemsida1758 День назад
​@@Emanu1532አትፍረድ ይህ ልጅ የሚገኝበት ቦታ ቀለል ያለ ቦታ ሆኖ ነው እንጅ አብዛኛው ፕሮፌሰር በራሱ እንጂ አንተ ከጠየከው እንደውም ሊያናድደው ይችላል።ብዙ ተማራዎች ከፈለጉ ሞክር ብለው አፕሊኬሽን ይልኩልሀል እንጂ ምንም ማረግ አይችሁም።
@Wassie12
@Wassie12 2 дня назад
ምርጥ ዝግጅት ነው..ከስራ ባህላችን ጋር የተነሳው ሀሳብ እውነት ነው..በግሌ ብዙ ቻሌንጅ አይቼበታለሁ..thank you Kidi
@ማዕተቤንአጠበኩት
የሚገርም እንግዳ ነው ያቀረብሽልን ኪዲ እናመሰግናለን ሞክሼም በጣም ነው በግሌ የማደንቅህ የማመሰግንህ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 дня назад
የብቸኞች አምላክ እግዚአብሔር ነው የረዳህ በዘመንህ ሁሉ ስገድለት እጅግ በጣም ጎበዝ እድለኛ ነህ የረዳህ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ እውነቱን ነው የነገራችሁ አንድ ነገር አስተውሉ ማንም አያየውም ቢላችሁ በእርሱ እይታ ነው የማያዩ መስለው በጣም ያያሉ እንዳትዋሹ ውሸት ይደርሱበታል መልካሙን ሁሉ ይግጠማችሁ የተነሳችሁበትን እንዳትረሱ በርትታችሁ ስሩ በስራም እንዳትለግሙ አደራ ክፋት የሌለበት ሃገር ነው በራሳችሁ ተማመኑ ጥሩ የሚያስመሰግን ስራ ስሩ ዮኒ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ነው የረዳህ አንዴ ከወደዱህ ካመኑህ አለቀ !
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 2 дня назад
ዮናስ የእኛን የኢትዮጵያዊያን በጣም አስቸጋሪ ባህል ከውጭ ዓለም ጋር ያለውን ልዩነት ለየትህ ስለተረዳህና ለሌሎችም እንድነቁና confidence develop ያደርጉ ዘንድ በደንብ አብራርተህ ስለተናገርክ በጣም ነው የማደንቅህ thank you so much.
@netsanettesfaye9179
@netsanettesfaye9179 День назад
ዩናስ መልካም ልብ ነው ያለህ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ ለወገኖችህ ማሰብህ ና ላንተ የተደረገልህን ነገር ሳትረሳ ሌሎች እንዲጠቀሙ ማሰብህ ❤
@KonjitBerhanu
@KonjitBerhanu День назад
እኔም ኢሮፕ ነው ማስተርሴን ያጠናሁት ልክ እንደጠየክሽው ጥያቄው ቀድሞ ተነግሮን ነው የተፈተነው። በጣም ቀላል ነበር።
@FirafisAman
@FirafisAman День назад
Kidu la melkamish hulu tilek mesganeha alegn. Really positive thinkers Esk ka agesh Sila hikimna job advice meyragen sew gebzin Thanks for the all.
@zelalemtesfaye8743
@zelalemtesfaye8743 18 часов назад
he is very good guy. I really appreciated his way of openness and encouraging. God bless you.
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 дня назад
ኪዲ ስለምትሰጪን መረጃ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ
@Oldkorkoro911
@Oldkorkoro911 2 дня назад
Betam des yemil kin lije nw👌👌 Le sew melkam maseb destan yesetal❤❤❤❤
@TadeseBegna-u1z
@TadeseBegna-u1z 2 дня назад
really interesting advice, thank you very much!!!
@enatgirmadigira2238
@enatgirmadigira2238 2 дня назад
ኪዲዬ እኔ ሞክሬ ነበር ግን ትራቭል ህስትሪ የለሽም በሚል ከለከሉኝ እኮ የኔ ውድ ሌላ አማራጭ ካለ ምን ትመክሪኛለሽ የኔ እህት
@haiyleyesusabayneh8119
@haiyleyesusabayneh8119 День назад
እጅግ ጠቃሚ መረጃ ነው። እናመሰግናለን ዮኒና ኪዲ ።
@kedijahussin
@kedijahussin День назад
መስፉፉቱኮ አይከፉም ቺግሩ ግን እራስ በራሳቺን አንረዳዳም ከሌሎቺ ዜጎቺ ብንማር ጥሩ ነበር የት በደረስን በተረፈ Thanks k&Y🙏🙏🙏
@Adis-x9o
@Adis-x9o День назад
ኪዲዬ እባክሽ ብዙ ጊዜ ጽፌልሻለው ለልጆቼ ነበር 2 university ነው የሚማሩት ሌሎቹ ገና ናቸው ተባበሪኝ በመድሃኒአለም
@MAKstory
@MAKstory 2 дня назад
ስንቶቻችሁ ናችሁ ግን አሁን ላይ ካናዳን እጅግ በርካታ ቁጥር ያለው ሰው እየለቅቀ እንደሚወጣ
@MelanDesta
@MelanDesta 2 дня назад
Ke Ethiopia yemayshal neger yelem
@yetagesuable
@yetagesuable День назад
Great conversation, Thanks both.
@nadyhenok2816
@nadyhenok2816 2 дня назад
kidiy ❤konjo endat Nash ❤engdchsh betam arfi❤nachowe thanks dear ❤
@kedijahussin
@kedijahussin День назад
ዋዉ የዛሬዉ የተለየ ነዉ በደብ አድርጎ አብራርቶታን ወላሂ እናመሠግናለን ብሮ ክበርልን እኔ ካቺ ብዙ ነገር አትርፌአለሁ ሁሌም የአላህ ፀጋና በረከት ከቤትሺ አይለይ እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪ አሳክቶት ብመጣ ምንም ነገር እደማያደናግረኝ እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪም እደሚረዳኝ ሙሉ እምነት አለኝ አመሠግናለሁ የኔዋ ኪድ💕🙏🙏
@Muja_Mercury
@Muja_Mercury 2 дня назад
ቪዲዮውን ሳትሰሙ ለአስተያየት ምትሮጡ ችኩሎች የት ለመድረስ ነው 🤔
@temesgenesaney-qp2pr
@temesgenesaney-qp2pr 2 дня назад
እኛማ ምን መሰለህ እዛ ብንገባ ነበረ ግን ካናዳ ለምግባት እኛን መረዳት የምትቹሉ ከሆነ ነው እንጅ ሌላ ነገረ አይደለም
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 2 дня назад
ኪድዬ እባክሽ ምንም የማቀው ሰው የለኝም ካናዳ ግን ለመጣት በጣም እፈልግ አለሁ እናም ብር አለኝ ግን እንደት በምን እንደምመጣ እውቀቱ ስለሚኖርሽ በደላላ ሳልበላ እርጅኝ እህቴ እኔ ማስተርስ አለኝ ግን ከሱ ሀገር መግባት እፈልግ አለሁ please ergegn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@lelakonjo3770
@lelakonjo3770 2 дня назад
አብረን እንሂድ እኔም መሄድ እፈልጋለሁ 😊
@temesgenesaney-qp2pr
@temesgenesaney-qp2pr 2 дня назад
እኔም እፈልጋለሁ
@munanure5090
@munanure5090 2 дня назад
ብር ካለሽ ምን ከሀገር መውጣት አማረሽ ብርሽን ስጪኝ እና እንቀያየር እኔ ካናዳ ላይ
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 2 дня назад
ግን ወንድሜ ያንተ እንዴት ነው ሌሎቹ ቅድሚያ ይሄን ያህል ክፈሉ ይላሉ አንተ ጋርስ ይከፈላል ወይ ?
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 2 дня назад
❤❤❤ Kidi. You are so blessed.
@samuelmersha4535
@samuelmersha4535 2 дня назад
You did great , Thank you so much
@KelemuaAbebe
@KelemuaAbebe День назад
ኪዲ እባክሽ ልጅ አለኝ የምትረጂኝ ነገር ከለ የካምፒተር ሳይንስ ተመሩቆል በጣም ነዉ የምወድሽ
@ZemiraBiniyam
@ZemiraBiniyam 2 дня назад
Just an advice!!! Your thumbnail colour is always the same your viewers think all the same video if you change different kind of colour and look I b live you could have more viewer otherwise even me I always think your not posting new video… please show your viewers this video is different than last one by making different kind of thumbnail. Thanks .
@Abisho-y3k
@Abisho-y3k 2 дня назад
Selam kidi, first of thank for providing continues supportive information. I applied in electrical and mechatronics masters program at Alberta and British Columbia university, and i tried to find supervisor through institutional email almost for 10 professors, since it's mandatory to find research supervisor, but i didn't get any response from them and due to it i didn't get acceptance. So...
@Dani-soniHarbe
@Dani-soniHarbe 2 дня назад
❤❤❤❤tebarek mirt set
@messiab8307
@messiab8307 22 часа назад
kidi እባክሽ እድል ካለ ብታገናኝኝ እኔ በነርስ ማርተር አለኝ ለትምህርትም ይሁን ለስራ ባገኘሽው ሁሉ ከቻልሽ አገናኝኝ በእግዚአብሔር ስም ጠይቄሻለሁ።
@enatgirmadigira2238
@enatgirmadigira2238 2 дня назад
ኪዲዬ እኔ አንችን መከታተል ከጀመርኩኝ 3 አመት ሆኖኛል ግን በዚህ በዩቱብ ኢሜልሽ ስፅፍ አትመልሽልኝም ሞያዬ ነርስ ነኝ አክሰሱን ባገኝ የካናዳና የአሜርካኑን NCLEX exam ህንድ አገር ይሰጣል eligibil ስለምሆን በብቃት ማለፍ እችላለው እና ለምን አታማክሪልኝም እባክሽ
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 дня назад
21:08 ኪዱ እህቴ ወደ ካናዳ ፕሮሰስ ልጀምር ነው አለችኝ መንግሰት አረብ ሀገርና ካናዳ ጀምሯል አለችኝ ይሄ ይሆን እንዴ እባክሽ ካወሽ እኔ አረብ ሀገር ነኝ እኔ ፈራሁ ተረጋጊ አልኳት
@afrostar6931
@afrostar6931 День назад
ኪድዬ እባክሽ ምንም የማቀው ሰው የለኝም ካናዳ ግን ለመምጣት በጣም እፈልግ አለሁ እናም ብር አለኝ ግን እንደት በምን እንደምመጣ እውቀቱ ስለለሌለነኝ ሽ በደላላ ሳልበላ እርጅኝ እህቴ እኔ ድግሪ አለኝ ግን ከሱ ሀገር መግባት እፈልግ አለሁ please
@zerihuentesfay2965
@zerihuentesfay2965 День назад
Enamesegnalen kidi berchi
@temesgenesaney-qp2pr
@temesgenesaney-qp2pr 2 дня назад
ኪዱ እባክሽ እያልኩሽ ነው ❤❤❤❤
@gezahegnberato8515
@gezahegnberato8515 2 дня назад
Betam Akebrhalhu Tberki
@sungetahun6311
@sungetahun6311 День назад
Yesss we need jobs please ♥️🙏🏼♥️
@Rem-zanShafi
@Rem-zanShafi 2 дня назад
Ye sdetegna document yalen sewoch endet new ye tmrtm hone sponsor maggnet mnchlew ? Mtaku kn yehone mels entebkalen
@ayat_real_estate
@ayat_real_estate 2 дня назад
Thank you
@SisayGemachu-vx2yz
@SisayGemachu-vx2yz 2 дня назад
ኪዱ ካናዳ መማርም መስራትም ልጋለው እስቲ ተባበሪኝ
@tewodrosgk
@tewodrosgk 2 дня назад
Kidi i am an Epidemiologist and applied statistician living in Germany. I want to move to Canada as a skilled worker. Do you know any Ethiopian who are working in Canadian universities? If you do please can you give me their contacts. I want to work in Canada as a researcher or lecturer in statistics or biostatistics.
@danielchaka6824
@danielchaka6824 День назад
My sistet I have very interested in research area and I have Msc. In engineering. Please give information?
@degumarerw8132
@degumarerw8132 2 дня назад
Are there legal agencies which connect with Companies which need workers from abroad?if so can you send their name and addresses ?
@solomon-s7j
@solomon-s7j 16 часов назад
እስቲ አግዢኝ...እንደው በፈጠረሽ።
@AbuLuqman52
@AbuLuqman52 2 дня назад
ሰላም ኪዲ ማስተርስ አለኝ መማር እፈልጋለሁ በተለይ አዲስ ነገር እጄ ላይ ብር አለኝ pls help me!
@AlmazWorku-q4x
@AlmazWorku-q4x 2 дня назад
Thanks
@GetahunTizazu
@GetahunTizazu 2 дня назад
Kidiye endt nesh betam tru sera nw yemseriw enam mehade efelgalhu Endt nw yemichalw health nw yemerkut
@temesgenesaney-qp2pr
@temesgenesaney-qp2pr 2 дня назад
እኔንም ውሰድኝ መምጣት እፈልጋለሁ
@user-oh7op6vi5m
@user-oh7op6vi5m 2 дня назад
Kideye zemnshe yebrke endante bezwte yensu hezbshen lemrdat yalshen kenent eyayhe betam selate Getan amsegnalhu tebrke eneme yehte leghe alu ando Engner nat balom sera bemtat tetegrew new yalut yehte lege mastrsun tersa yemyrba sea tesralte kezhe mene endmndrege tehegren eskahne alne kidi ene yemnorew Vancouvet new yehnen mesge leklatlhe mekru bye selzhe yenasnem bethale meten endante hone endmygzahew amnlhe tebrke bylne enam betlt engzahlne mulu from Canada.
@lelakonjo3770
@lelakonjo3770 2 дня назад
እባክሽ እኔም መሄድ እፈልጋለሁ Please
@GetahunTizazu
@GetahunTizazu 2 дня назад
Kidiye endt nesh betam tru sera nw yemseriw enam mehade efelgalhu
@mimiayele3992
@mimiayele3992 День назад
ሰልክ ላክልኝ
@GetahunTizazu
@GetahunTizazu 2 дня назад
Betam tru sera nw yemteseriw enam lessera Canada endt nw mehade yemfelgew
@melakuleta
@melakuleta 2 дня назад
The 1st one
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 дня назад
🥇
@wondgebvideocollectionscha7041
በምን እንፃፍልሽ ኪዲ
@InnocentMarathon-jk4iw
@InnocentMarathon-jk4iw День назад
❤❤❤❤❤❤❤
@kindyefekade6468
@kindyefekade6468 21 час назад
Kid endat nachu.... BHP sekmibal mining company merja kalsh.. ethiopia honew enlkachualn yemilu alu... yewesedal wey.
@Lieltlawugaw
@Lieltlawugaw 2 дня назад
Ad tegbar ayiserum kidigar kerbew yimetsadekubnal
@NeimaAhmed-u4r
@NeimaAhmed-u4r 2 дня назад
እረ እኛንም ውሠዱን የግዲ ዘመን መሆን አለበት እንደ ኡኡኡኡኡ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 дня назад
ያለ ዘመድ እንዴት እዚህ እንደደረሰ እና መድረስ ለሚፈልግ እኮ ነው መንገዱን እያካፈልን ያለነው …የሚፈለግባቹ በጥሞና ማዳመጥ እና የራሳችሁን ጥረት ማከል እኮ ነው 😔
@asratabebe6588
@asratabebe6588 2 дня назад
እውነት ለመናገር ኢትዮጵያ ሆነን መስራት እንችላለን ስራም አለ ግን paypal በቃ ብዙ ሞክሬ አልቻልኩም በዚህ የሚታግዙን ነገር ካለ please
@YonasAbebe-gm3dj
@YonasAbebe-gm3dj День назад
Kidi melikam sew nesh.
@meshamoarega3259
@meshamoarega3259 2 дня назад
University ye harass bicha nawu Inde yesara idil yale
@heymanotADMASE-qm6iv
@heymanotADMASE-qm6iv 2 дня назад
❤❤❤
Далее
NAH UH
00:17
Просмотров 1,4 млн