Тёмный

📌በቴምር በማር ጣፍጦ የተሰራ የኬኔቶ አሰራር❗️Ethiopian food❗️kineto  

Bettwa's - የቤቷ
Подписаться 122 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

#ethiopianfood #habeshafood #comedianeshetu #special #kineto

Развлечения

Опубликовано:

 

4 янв 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 50   
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ሰላም ውድ ተከታታዮቼ እንኳን አደረሳችሁ🎄🙏😍 ስለሁሉም ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ በጣም ነው የማመሰግነው አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋችሁ ቻናሌን ደግፉልኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🎄🙏😍❤🎄
@binyam781
@binyam781 Год назад
ቤቲአችን ሁሌም በሚያስደንቀው ሙያሽ፣ ለአይን የሚያምሩ፣ለምላስ የሚጣፍጡ ና ለጤና የሚስማሙ ምርጥ ምርጥ ምግቦችን እየሰራሽ ስለምታስደምሚን እናመሰግናለን ።በርቺልኝ
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ከልብ የሆነ ምስጋናዬን አቀርባለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
@tizitagirma8827
@tizitagirma8827 Год назад
ቤቷዬ የኔ ውድ በጣም ያምራል እንዴት እንደምወደው ሞያሽን ክበሪልኝ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Год назад
ቤቲዬ እንኳን አደረሰሽ የኔ መልካም ልዩ ስራ ይዘሽ መጣሽ ደሞ ተባረኪ መልካም በዐል
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ቆንጂዬ የእኔ ውድ እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም የገና በአል🎄በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@user-mi6tm1ir6t
@user-mi6tm1ir6t Год назад
የኔ ባለ ሞያ በርቺልኝ እሞክረዋለሁ መልካም በዓል👌
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን አብሮ አደረሰን ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@fana1451
@fana1451 Год назад
Betye enkuan abro aderesen betam yamral ejesh yebarek 👍👌🙏❤
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ፋናዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🎄🙏😍❤️🎄
@sebletesfaye6634
@sebletesfaye6634 Год назад
ቤትሻ እነኳን አደረሰሽ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ዘመንሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ሰብለዬ አሜን የእኔ ውድ ያንቺም ዘመን ከነቤተሰብሽ ጤናና እድሜ የተትረፈረፈበት ይሁንልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@rozinatesfamariam7876
@rozinatesfamariam7876 Год назад
እጅሽ፡ይባረክ ፡ የኔ ፡ባለሞያ።
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
የእኔ ውድ አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Год назад
Bettwa's enkuan aderesesh betam arife new amesegenalewe 🙏 🙏🙏🇪🇹❤❤❤🎄🎆✨
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
አስናዬ እንኳን አብሮ አደረሰን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው መለካም በአል🙏😍❤️
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit Год назад
አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን የቤቷ
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ቲጂዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🎄🙏😍❤️🎄
@sabemaryoutube2367
@sabemaryoutube2367 Год назад
wwwwww Baercey Arefnowe Weda Dasellll
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🎄🙏😍❤️🎄
@fevenfeven9201
@fevenfeven9201 Год назад
Wow 🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ፊቨንዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🎄🙏😍❤️🎄
@kidstteka9928
@kidstteka9928 Год назад
All❤❤wow❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ቅድስትዬከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@Ethioenate
@Ethioenate Год назад
ድንቅ ነው !!
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🎄🙏😍❤️🎄
@21MarYam
@21MarYam Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በዓል
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
@tizitagirma8827
@tizitagirma8827 Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ትዝታዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@zeynuoda8459
@zeynuoda8459 Год назад
Nice 😍
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@abebechmekebib3710
@abebechmekebib3710 Год назад
እንኳን አደረሰሽ ውዴ። ቴምሩ በመጨረሻ ይሟሟሎል ወይስ ለጣእም ብቻ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
አበበችዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ቴምሩ የተወሰነው ይሟሟል አዛ ከአስራ ሁለት ሰአት ቦሀላ በማማሰያ በደንብ አማሰልኩት ልዩ ነው ሞክሪው ሲጣፍጥ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@selamgh3379
@selamgh3379 5 месяцев назад
❤❤❤🙏🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 5 месяцев назад
ሰላምዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@mariammariam-bc3vd
@mariammariam-bc3vd Год назад
Enkan abro aderesen
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
በጣም አመሰግናለሁ 🎄🙏😍❤️🎄
@tigest3176
@tigest3176 Год назад
Egezbehre yimesegne enkunme a8 adersne
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ትግስትዬ በጣም ነው የሚመሰረተው የእኔ ውድ🙏😍❤️
@sabemaryoutube2367
@sabemaryoutube2367 Год назад
Enanem Batsab Aergj
@kitchen2176
@kitchen2176 Год назад
Betwa enkuan aderesesh
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
የኔ ኪችን እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤️
@kassechmulatu1312
@kassechmulatu1312 Год назад
Berchilin gin aketenshiw
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ካሰችዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አልቀጠነም ሲቀዳ ይመስላል እንጂ ጥሩ ነበር አመሰግናለሁ 🎄🙏😍❤️🎄
@kassechmulatu1312
@kassechmulatu1312 Год назад
Sorry silemimesil new ketiyi
@user-jr2tj4xv5r
@user-jr2tj4xv5r Год назад
የብርቱካኑ ቆዳ አያመርውም ለስት ቀን ይቆያል
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ አያመረውም በጣም ቆንጆ ጣዕም ነው የሚሰጠው ሞክሪው ሲጣፍጥ አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@tizitagirma8827
@tizitagirma8827 Год назад
ቤቷዬ የኔ ውድ በጣም ያምራል እንዴት እንደምወደው ሞያሽን ክበሪልኝ
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ትዝዬ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
Далее
С Анджилишей на тусе💃
00:15
Просмотров 164 тыс.
220 volts ⚡️
00:16
Просмотров 571 тыс.
ИНТЕРЕСНАЯ ПРИКОРМКА
0:19
Просмотров 13 млн