Тёмный
No video :(

📌በጣም ውብ📌ምርጥ የአመቱ ሀበሻ ልብሶች‼️ | EthioElsy | Ethiopian 

EthioElsy LifeStyle
Подписаться 231 тыс.
Просмотров 48 тыс.
50% 1

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #ሀበሻ
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Rakeb Alemayehu, Comedian Eshetu,

Опубликовано:

 

21 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 175   
@munamahmed3097
@munamahmed3097 2 года назад
ያምራል ግን ካሜራው ጨለመ በደንብ አይታይም ብርሀን ባለው ቦታ ብታሳይን
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka 2 года назад
ማሻአላህ በጣም ያምራል ኤልሲ ባንቺ ላይ ደሞ የበለጠ ዉብ ነው ህይወትሽ ሁሌም ያማረ ይሁን ኤልሲ ❤❤❤
@emmy1365
@emmy1365 2 года назад
ኤልሲ በጣም ያምራሉ!! ነገር ግን ሰፊ ጥለት እንደ አረንጓዴው አይነት ሀበሻ ልብስ ነጠላው ወገብ ላይ ሲታሰር ውበቱ እጅግ በጣም በጣም ነው እሚጠፋው እና ባይታሰር እላለው‼😍
@jesusway3790
@jesusway3790 2 года назад
ኤልሲዬ የት እንደሚገኝ አልገለጥሺልንም ሁሉም ወብ ነው የሰሪ እጅ ይባረክ
@alelasertsu8972
@alelasertsu8972 2 года назад
Yes
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 2 года назад
ኤልስየ ልብሱ ልብስ ነው ግን የመጨረሻ ውብ ቆንጆ አንቺ ነሽ የኔ ለግላጋ ሌላው ቢለብሠው እንዳንቺ አይሆንም እንዲህ እንድታምሪ አድርጎ የፈጠረሽን አምላክሽን አመሥግኝው
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 2 года назад
ዋው ልዩ ነው ለእኔ አረንጓዴው እና ቢጫው በጣም ያምራል
@Titi-mq9df
@Titi-mq9df 2 года назад
ዋው ኤልሲ ሁሉም ያምራሉ። ከመስቀያውም ጭምር ነው። አንቺ ያሳየሽን ቀሚሶች ውበታቸውን ያጎላው ጥለቱ ትንሽ ሰቀል በማለቱ ነው። ጥለቱ በጣም ሲጎተት ውበቱን በጣም ይቀንሰዋል።አሁን አሁን የሚሰሩ የሀበሻ ቀሚሶች ጥለታቸው ከመጐተቱ የተነሳ ሂል ጫማ ተደርጎበት ራሱ እየተጎተተ ያወለካክፋል። ኤልሲ እንግዲህ አዲስ ላሰብሽው ፕሮጀክት ይህንን ኮመንት እንደ ሀሳብ ግብአት ብትቀበይኝ ደስ ይለኛል። ቀሚሱ ሰቀል ይበል አይጎተት!!!ውበቱን ያጠፋዋል። ኤልሲዬ ያሰብሽውን በሙሉ ከሀጢያት በስተቀር እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልሽ።
@yemisrachberta5403
@yemisrachberta5403 2 года назад
ኤልሲዬ በጣም ነው የሚያምረው በተለይ የመጨረሻው የአንቺ ትህትና እና ሞገስ ለልብሶቹ ውበት የሆናቸው ሁላ ይመስለኛል የኔ ጎበዝ ተባረኪ 😘
@sarah14252
@sarah14252 2 года назад
እዉነት ❤️
@yeshialula3203
@yeshialula3203 2 года назад
1#መጨረሻ የለበሽው 2# የመጀመርያው ሲልቨር 3# ቢጫው 4# ቀጭን ጥለት ጥቁር ማለት Wow ነው ያምራል
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 года назад
ዋው ኤልሲዬ በጣም ያማምራሉ አቦ 👍👍👍
@et3498
@et3498 2 года назад
ይከናወንልሽ !!! በጣም ነው የሚያምረው::
@eftah1946
@eftah1946 2 года назад
ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ የአረግሻቸው አበሻ ቀሚሶች የአምራሉ እኔንም አሳትፊኝ የአገር ባህል ነው የምሠራው
@user-dd4qo6fb7v
@user-dd4qo6fb7v 2 года назад
እንኳን ደና መጣሽ ቢጫው 🌼አንደኛ ዋው ግዙልኝ እስኪ የማዳም ቅመሞች
@yodit
@yodit 2 года назад
Eshi engezaleshalen
@selamawitgetaneh5685
@selamawitgetaneh5685 2 года назад
አንቺ ሰው ልታሳብጅኝ ነው የቱን መርጬ የቱን ልተው አንደው በጥቅሉ ሁሉም ቆንጆ ነው ከመስቀያውም ነው
@yedingil
@yedingil 2 года назад
ውቢት ኢትዮጵያ እኮ ነሽ💚💛♥️ኤልሱዬ👸🇪🇹
@tinsaelessanework1568
@tinsaelessanework1568 2 года назад
ኢትዮጲያዊ ልብሳችን እኮ መኩሪያችን ነው ሁሉም ውብ ውብ😍😍🤩🤩 ኤልሲዬ
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 года назад
በጣም ታምሪያለሽ እንደ ሁል ጊዜው ልብሶቹም በጣም ያምራሉ 👏💚💛❤✌️😁
@user-dq5gs5ks2p
@user-dq5gs5ks2p 2 года назад
WOW ሁሉም ያምራል አበሻ ቀሚስ ዉስጤነዉ
@hamereseble313
@hamereseble313 2 года назад
እናመሠግናለን ኤልሲ። የቱን መርጬ የቱንልተው? ሁሉም ያማምራሉ። ለነገሩ ከመስቀያው ነው። በዚህ አጋጣሚ ዲዛይነሮቻችንን በጣም አድንቄአለሁ። በርቱ በይልን።
@kedijahussin8264
@kedijahussin8264 2 года назад
በጣም ያምራሉ ኤልሲ 🥰🥰🥰
@selamyemane157
@selamyemane157 2 года назад
Wowwwww Nec
@kalkal1691
@kalkal1691 2 года назад
@ ኤልሲዬ ሁሉም ያምራል ክለሩም ዲዛይኑም ደግሞ የአንቺ ቁመና የበለጠ አሳምሮታል አሰተካክሎ የፈጠረሺ ከነ ፈግግታሺ ምንም ለብሺ አንቺ ያምርበሻል👌👌👌👌👌
@ninanina868
@ninanina868 2 года назад
ኤልሲ ቢጫዉ ዋዉ ነው።
@sofiabikry4297
@sofiabikry4297 2 года назад
ሁሉም ያምራል ኤልሱ የመጨረሻዉ ግን አደኛ ለኔ 🙏❤🙏
@mahletademe6280
@mahletademe6280 2 года назад
ኤልሲ ቆንጆ ሁሉም ባጣም ያምርብሻል የመጨረሻውን ቀሚስ እንዴት እደወደድኩት አንደኛ ውብነሽ ያሰብሽው ይሙላልሽ የኔውድ
@delinateklmaryam7593
@delinateklmaryam7593 2 года назад
ሁሉም ያምራል ከየት ነው የገዛሽው አድራሻውን አስቀምጭልን
@betelhemnegash8033
@betelhemnegash8033 2 года назад
Elsiye konjo
@demekechtadege9438
@demekechtadege9438 2 года назад
Beautiful Where is the store please ?
@samerrasam9522
@samerrasam9522 2 года назад
የትነው የሚገኘው
@Fiya63
@Fiya63 2 года назад
I love them all very beautiful 😍 thank you for showing us the new styles
@ruthasres491
@ruthasres491 2 года назад
በጣም እጅግ በጣም ያምራሉ
@fireamsalu7177
@fireamsalu7177 2 года назад
ምን ያደርጋል አድራሻና ዋጋውን አልነገርሽንም
@emuti3758
@emuti3758 2 года назад
Welcome ELSI ውቢት 😘😘
@zebibastar2663
@zebibastar2663 2 года назад
ከመሰቀያው ነው ያምርብሻል ሁሉም
@mercy2243
@mercy2243 2 года назад
I have the green one . All are so beautiful!
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 2 года назад
Elsiye 💛💛💛 my stunning,I'm so delighted to see you grow, I rem like yesterday when your channel began and how you kept it up all the way,always fun,exciting and full of lessons,you are one fine well-meaning woman I'm proud to call Ethiopian!!!Enjoy yenenat,beautiful as always😍😍😍
@tigistighirmay9952
@tigistighirmay9952 Год назад
ጎበዝ ነሽ ጎልደን እና ጥቁር የመጨረሻው ልዩ ነው 👌👌👌
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 2 года назад
All very amazing. Elsy
@sarah14252
@sarah14252 2 года назад
ሀገር ልብስ ❤️❤️❤️ ሁሉም እጅግ በጣም ያምራል👏🏻👏🏻👏🏻
@tshayeberhanu4781
@tshayeberhanu4781 2 года назад
Thank you Elsie I like all your video Please share where to find those Abesha Lebese to order Thank you
@hanagenetu8703
@hanagenetu8703 2 года назад
Oh my God the Green one 😍😍😍
@samrawitrussom3985
@samrawitrussom3985 2 года назад
Esey yenie fkr 😍💕
@elizabethworku5959
@elizabethworku5959 2 года назад
What a gorgeous Ethiopian dress. I love it
@ameleworkbekele7052
@ameleworkbekele7052 2 года назад
Wow I like that 😍
@ejesera
@ejesera 2 года назад
የኔ ውብ አምሮብሻል
@bajebashawel1912
@bajebashawel1912 2 года назад
ኤልሲዬ አንቺ ላይ የማያምር ምን አለ የኔ ቆንጆ ስወድሽሽሽ ናፍቀሽኝ ነበር እርስ ጠፍቼ ነው እኮ
@cecet745
@cecet745 2 года назад
The last one with black and Gold is very beautiful!! thank you for sharing😊
@pearlredsea8057
@pearlredsea8057 2 года назад
Elsy I love you and I appreciate all your efforts❤️❤️❤️❤️ Please let me know where to order those beautiful dresses? Thank you 🥰
@kalkidantesfaye2518
@kalkidantesfaye2518 2 года назад
I like the last one and the orange thank you for sharing Elsy
@letshealtogether5226
@letshealtogether5226 2 года назад
Elseye my fav 😍looking stunning as usual ☀️🤩 and love the all exited to see you in the business world 💃🏿go girl 💃🏿
@hanna9502
@hanna9502 2 года назад
ዋጋቸው ላይ ነው ችግሩ አይቀመሱም. የሀገር ምርት ሆኖ ሳለ ሁሉም ማረግ መቻል ነበረበት.
@emma4375
@emma4375 2 года назад
Elsiye betam yamral beteley yemejemriaw ena orange kelerun betam wededkut tebareki wagawen asawkin
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 2 года назад
Hulum yamerebeshal ye habeshawm ye nechum yamerebeshal Betam zenach eko nesh 🤗🤗🥰🥰
@sarajemalosman9301
@sarajemalosman9301 2 года назад
Beteley yemechereshaw wow
@hiwotalemayehu140
@hiwotalemayehu140 2 года назад
😮😮😍😍OMG holome nwe yemyamerwe!!
@ririabrahim1528
@ririabrahim1528 2 года назад
Anchiko festalem betaregi web nesh::kikiki
@hirutayele395
@hirutayele395 2 года назад
ኤልስዬ ከይቅርታ ጋር እባክሽ እባክሽን ይሄንነጠላን ወገብ ላይ መቋጠር እንዳትደግሚው ውበቱን ያወርደዋል
@Ethioselam445
@Ethioselam445 2 года назад
Weyne elsye siyameeerrr
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 2 года назад
በጣም ያምራል ሁሉም ውብ ነው በቃ አንቺ አሳየሽልን የአገርልብሳችንን ኤልስዬ ተባረኪ የኔደርባባ አንዱም እንከን የለሽ ነው
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 2 года назад
The last dress 🙈🙈🙈 🔥 🔥 🔥
@Bezibrook
@Bezibrook 2 года назад
Wow hulum yamerale
@mimimulu706
@mimimulu706 2 года назад
Elsiye hulum ejeg betam amrobshal
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 2 года назад
በስማም በጣም ያማምራሉ ሃበሻ ቀሚሶቹ
@nohaminyohanns7775
@nohaminyohanns7775 2 года назад
Hulum webe nachew 1gna yewdedkut yemechershawen nwe Wagawen botawen betaskemechilen egnam foa enlebet nbr😍
@rutaberhane4482
@rutaberhane4482 2 года назад
Hi Elsy betam yamralu Hulu it's hard to choose
@sosenaengeda817
@sosenaengeda817 2 года назад
I love them all can you please inform me where I can order them the location?
@roottekele4269
@roottekele4269 2 года назад
ሁሉንም አሳመርሽው
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 2 года назад
Elsiye 😍😍😍👍👍
@nuraahmed55
@nuraahmed55 2 года назад
Waw waw waw yemecheresha new yemiyamrew elsiye adrashawenena selkuwan askemechelegn
@ethio4421
@ethio4421 2 года назад
Yellow first Silver second Orange third Green forth All is beautiful Hulum yamral
@etsegenetbiruk8929
@etsegenetbiruk8929 2 года назад
Elsi green& last habesha is the best one
@masob_tube_1052
@masob_tube_1052 2 года назад
በጣም የምራል ከአንቺ ውበት ጋር ተደምሮ
@nigistebekele2454
@nigistebekele2454 2 года назад
ኤልሱዬ የኔ ደርባባ ጨዋ ስታምሪ🙏❤️
@zebibastar2663
@zebibastar2663 2 года назад
ወይኔ የመጀመሪያው ሲልቨሩ ሲያምር ቦታውን ንገሪን
@hannamekonnen5534
@hannamekonnen5534 2 года назад
Love the first and last one beautiful 😍
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 года назад
Waooo come sei bellissima 👏👏
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 2 года назад
ዋውውው ኤልሱዬ የኔ ውድ እምር ብለሻል 😘😍😘😍😘😍😘😍😘😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋጋውን እና ቦታውን ኤልሱዬ
@rahelgetahun9795
@rahelgetahun9795 2 года назад
በጣም ያምራል ያሰራሽበትን ቦታ ብትነግሪን መልካም ነበር
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 2 года назад
Wow!!! Beautiful traditional clothes! Please let us know where did you get it .❤️❤️❤️💐
@laelnaam7539
@laelnaam7539 2 года назад
Elsey wow everything is so beautiful I love it 🥰♥️♥️🌷🌹🌷🌹🙏🙏🙏
@merhhawitgetachew4501
@merhhawitgetachew4501 2 года назад
Absolutely gorgeous elseni and thanks so much konjo
@godisgreat6311
@godisgreat6311 2 года назад
Wow wow wow…. I love it all 😍❤️
@genetageze8018
@genetageze8018 2 года назад
You are the best. Keep up the good works👍🏽👍🏽
@gitigiti4447
@gitigiti4447 2 года назад
Wow Elsi. Gorgeous the green and yellow are stunning
@user-fo6lk4sk7l
@user-fo6lk4sk7l 2 года назад
በጣም ያምርብሻል❤️❤️❤️የሀበሻ ቀሚስ በብዛት የሚያምረው ቁመት ላለው ሰው ነው ዋናው ከመስቀያው ነው
@chomwachomwa4964
@chomwachomwa4964 2 года назад
Amrobishal!
@roottekele4269
@roottekele4269 2 года назад
ኤልሲ ቆንጆ Hi 💚💛❤️
@lalibelatesfaye2322
@lalibelatesfaye2322 2 года назад
Yamral Elsye😍 😁👍👍
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
Love you Elsi. You are a star! ኑሪልኝ።
@jesusiscoming-repent
@jesusiscoming-repent 2 года назад
Oh it looks amazing
@hanagenetu8703
@hanagenetu8703 2 года назад
Erae Guys I can’t wait 😍😍😍Thank you
@hirutgatchew1784
@hirutgatchew1784 2 года назад
ሁሉም ነገር ያምርብሻል
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 2 года назад
በጣም ውቦች ናቸው ኤልስዬ መስቀያውም አሳምሮታል❤❤
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 2 года назад
You look good especially the last one the traditional dress I like it 👌 great Aelsi stylish eko I like it yarda Lege have a lovely day sister
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 2 года назад
በጣም ያምራል እንጠብቃለን
@NaniHairstyle
@NaniHairstyle 2 года назад
ሁሉም ያምራል wow
@rahelbullo6586
@rahelbullo6586 2 года назад
ኤልሲቾ 👌👌👌👌👌
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 2 года назад
አበሻ ቀሚስ ስለብስ , በጣም ያምርብሻል ይሉኛል . ከአንቺ ግን የበለጠ የሚያምርበት የለም. በጣም ያምርብሻል .
@ihsanamin1583
@ihsanamin1583 2 года назад
Yene konjo Amazing
@wosenebayisa3267
@wosenebayisa3267 2 года назад
Hi Elsiye. As always you’re the best.
Далее
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Просмотров 14 млн