Тёмный
No video :(

📌በጣም ጓጉቼ ገዝቼ😤እንዴት እንደተቃጠልኩ📌በጭራሽ አልተስማማኝም‼️ | EthioElsy | Ethiopian 

EthioElsy LifeStyle
Подписаться 230 тыс.
Просмотров 81 тыс.
50% 1

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #ሀበሻ
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Seble Bekele, Rakeb Alemayehu

Опубликовано:

 

10 фев 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 453   
@mercitadesse8299
@mercitadesse8299 2 года назад
የኔ ማር ኤልሲዬዬ ከ3ሳምንት በፊት እስፖርት እየሰራው ከብደቴ በፍጥነት እንዲቀንስ በሚል ማስታወቂያ አይቼ ክብደት መቀነሻ ሻይቅጠል ወሰድኩና ጌታ አምላክ ከሞት ደጆች ነው የመለሰኝ ለ10ቀናት አልጋላይ ጥሎኝ ነበር ውስጤ ተመርዞ.....እባክሽን እህቶቼን አሳስቢልኝ እባክሽ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 года назад
እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ ።
@user-nx8pe6lt6b
@user-nx8pe6lt6b 2 года назад
🙏🙏🙏thank you. tell elsi about it
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ውድ እህቴ 👉ተባረኪልን ስለጠቃሚ ምክርሽ 👉እኔም የማቃት አንዲት ልጅ ወልዳ በስድስት ወሯ ቶሎ ለመክሳት ብላ የወሰደችው ተበጥብጦ የሚጠጣ ነገር በጠና አሳምሞአት በስንት ስቃይ በስንት ህክምና ነው ያተረፉአት ⛔️እባካችሁ⛔️እባካችሁ⛔️እባካችሁ እንደዚህ አይነት ነገር አትዳፈሩ ⛔️ከሆነም በአዋቂ ዶክተር ቁጥጥር እየተደረገ እንጠቀም ⛔️ዝምብለን እየገዛን እየጠጣን ጉበታችንን ለበሽታ እንዳንዳርገው 📌ሁሉ ነገር በብልሀት እና ጤናችንን በማይጎዳ መልኩ እንጠቀም ‼️ጤናችሁን ተንከባከቡ ወገኖቼ 🙏♥️🙏
@haimesalon-1994
@haimesalon-1994 2 года назад
እኔም ጥሩ ስራ ሰርቼ በናተ ጎበዝ ዩቱበሮች ለመጠራት ያብቃኝ በርቺ በሉኝ እስኪ
@renaghebreselasie7597
@renaghebreselasie7597 2 года назад
Enkwan terefeshe ehet ebakachu tetenkaku ehetoche yayachuten hulu atadergu
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
የኤልስዬ ቤተስቦች ከልብ አመስግናለሁ ለስጣችሁኝ ኮሜንት እና አክብሮት እኔም የምንወዳትን አገራችንን ኢትዮጵያን የምግብ አስራር ለትውልድ ለማስተላለፍ ነው ሃሳቤም አላማዬም ስላከበራችሁኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ኤልስዬ በርቺ በጣም ጥሩ ቅን ነሽ ተባረኪ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🟢🟡🔴
@ZiniTube
@ZiniTube 2 года назад
ኤልስየ ማር ጠብ እኮ ነሽ ❤️❤️❤️ ወሬሽን ስወደው🥰🥰 well said 🔥🙏🏽
@babyflower5176
@babyflower5176 2 года назад
የኔ ቆንጆ የኔ እንቁ አንችና መስኪ የናይላ እናት ናችሁ በጣም ጨዋ ኩሩ ኢትዮጲያዊ ናችሁ እና የኔ ምርጦች ሁለታችሁ ናችሁ😍😍😍
@shemimamusa8065
@shemimamusa8065 2 года назад
enem
@shemimamusa8065
@shemimamusa8065 2 года назад
Mtt ye etiopia lijoch
@rahelw4920
@rahelw4920 2 года назад
እኔም
@lisaderesse8866
@lisaderesse8866 2 года назад
@@shemimamusa8065 Ewnte New ❤️
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 года назад
ኤልሲ እና የ ላይና እናት እንዳሉ ሁነዉ እግዚያብሔር የባረካቸዉ ሌሎችም አዳዲሶች አሉ ኤልሲ በደንብ ታዉቀዋቸዋለች ብዬ አስባለሁ
@lkonjo104
@lkonjo104 2 года назад
ሰላም ኤልሲ በእውነት ይህ እኔ ነኝ 😂😂በተለይ በተለይ አንዱ ሳያልቅ አንዱን መግዛት ይገርማል እዉነት እንዳች አይነት መካሪ አያሳጣን 🙏🙏በጣም ጐበዝ ነሽ👏👏👏👏👏👏👏👏👏😘😘😘
@user-nx2kf7rz9c
@user-nx2kf7rz9c 2 года назад
ኤልሲ ዛሬ የዩቱበሮችን ውሸት አጋለጥሽልኝ ጓደኛዬ ፊቷን ቢካርቦናት ሶዳ ተቀብታ እንዳለ ቆዳዋ ተላላጠ ፀሀይ የሚባል አይነካትም እህቶቼ ተጠንቀቁ የሀበሻ ፊትና ፀጉር እንደሌላው አይደለም ተጠንቀቁ
@user-pc9db6dz4w
@user-pc9db6dz4w 2 года назад
Jery tube ለምን እረሳሻት ሞያ ከእርጋታ ጋር :ስንት ሞያ ነው ከሷ የተማርነው:: ሰነስርአቷ የተቸገሩትን የምትረዳ ጎበዝ :በጤናማ ምግቦችና ለቆዳችን ለፀጉራችን ስንቱን ከሷ ተምረናል: በጣም የምናደንቃት ታታሪና ጨዋ ሴት:ደርባባ መላ ቤተሰቦቼ እንወዳታለን
@helenbekele5194
@helenbekele5194 2 года назад
Yech alem eko melkamochen atewedem leza new jery tube imaizing person
@haimanotkinde7218
@haimanotkinde7218 2 года назад
ለኔ እቁ አንቺ ነሽ በጣም ትሁት ንጽህ ልብ ያለሽ በይቀኑ እያየሁሽ ብዙ ትምህርት ካንቺ ተምሪ እለሁ ጥሩ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@habiba6414
@habiba6414 2 года назад
እኔ ማንን ከማን እንደምለይ አላቅም ሁሉም በጣም ምርጥ ዩቲዩበሮች ናቸዉ ሁሎችም ለኔ እንቁወች ናቸዉ
@zg3061
@zg3061 2 года назад
በሳቅ ገደልሽኝዛሬ ስለኔ የምታወሪ መሰለኝ😂😂😂😂🤦🏾‍♀️😘😘
@lieltayele3163
@lieltayele3163 2 года назад
እሚገርመኝ ነገር ይችን ልጅ ገና ሳላዳምጣት ነው ላይክ እማደርጋት:: ከሰማሁዋት በሁዋላ ድጋሚ ላይክ አይደረግ ነገር !!!!! በርችልን ጎበዝ ልጅ👍👍👍
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 2 года назад
እኔስ ብትይ ሲጀመር የምከታተላቸውን ሰዎች ሁሉ ቅድሚያ ላይክ ነው የማደርግ ለመደብኝ
@lamriwondem5764
@lamriwondem5764 2 года назад
ኤልሲ በመጀመርያ በጣም አመሰግንሻለሁ በርችልን ። ከሴት ዩቲበር የጠቀሙኝ እና ለኔ ጎበዝ ከምላቸው መካከል ሚላት ቲዩብ ድንቅነሽ ኢትዮጵያ ; ዘመናዊት ባህሌ ቲዮብ ሲሆኑ በጣም ጠንካራና ውብ ኢትዮጵያዊ ግን ለኔ ድንቅነሽ ኢትዮጵያ ና ዘመናዊት ናቸው።
@edenaraya6643
@edenaraya6643 2 года назад
ኤልሲ የምትለብሻቸው ልብሶች በጣም ያምራሉ
@tegistbale9574
@tegistbale9574 2 года назад
ከየት ልጀምር ከዘይት ልጀምር መሰል 😆የፀጉር ዘይቶች ቤቴን ሞልቶት ስገዛ ስገዛ ግን አንዱም አልጠቀመኝም እንዴ ምንድነው የታመምኩት ብዬ እስክጨነቅ ድረስ 😆እንዴ ቢያንስ ወዝ እንኳ ፀጉሬ ላይ አይታይም ።ሻምፖስ ለልጆቼም ጭምር እኮ ነው ደግሞ አብሬ ነው ምጠቀመው ኤልሲ በተለይ ለመጀመሪያ ልጄ ፀጉር ስል ማልገዛው ማልቀላቅለው ማልበጠብጠው ማላንተከትከው የለም ፀጉርዋ ጠንካራ እና ብዙ ስለሆነ ታድያ ምንም ለውጥ የለውም እኔም ከራሴ ጋር በመማከር እነኚን ሁሉ ደፋፍቼ ሚጣለውን አስሬ ጥየ ለኔም ለልጆቼም ኖርማል የህፃናት ሻምፖ በሶስትና በአራት ኢሮ ገዝቼ ለመጠቀም ወሰንኩ ቅባት ደግሞ ይህ ኦላይፍ እና ኦልቬራ ምስል ያለበት አንዴ ከአማዞን ነው ምገዛው ያልሽው ሻወር ታይም ምንጠቀመው እና ቀን በቀን ትሪት መንት ይላል እሱን እና የነሱ አይነት ሌላ በጣም የተለያዩ አሉ በተለይ ለልጆች እንደታጠቡ እሱን እየቀባው እሰራቸዋለው በቃ ።ሌላው ጥፍር ቀለም 😆የጥፍር ቀለም ካቆምኩ ስድስት አመት ሊሞላኝ ነው ምክንያቴም ልጄን እንደወለድኩ አንድ ቀን እንጀራ ቡኮ ሳቦካ ሊጡ ላይ ተቀርፎ አየሁት ከዛ በዋላ አቆምኩ ምክንያቱም እሱን በመጠጋገን ግዜ አላባክንም ከዛ ልጅም ተደገመ አሁን ጥፍርዋን ያስረዘመች እናት ሳይ በዚህ ላይ ተላልጦ በጌታ ስም በጣም ይዘገንነኛል ፡ሌላው ጌጣጌጥ እንደኔ አትወጂም ኤልሲ በጣም ወጪ ማወጣበት ነገር ጌጣጌጥ እሱንም እድሜ ሰላሳ ከሆነ በዋላ አንጀርግጌ አልሄድም በዚህ ላይ ልጆቼን ከወለድኩ በዋላ በማቅፋቸው ሰአት ሳላውቅ አውጥተው እየጣሉት በአንድ ጆሮ ጌጥ ስዞር ውየ እገባለሁ እጆቼ ላይም ማደርገው ለልጆቼ አይመችም ተውኩኝ ከዛ ልጥፍ ያለ ጌጥ ነው ማደርገው ስተኛበት ራሱ ማይቆረቁር ኤልሲ እድሜ ራሱ በተለይ በግዜ መኳኳል የጀመረ ሰው ከሰላሳ በዋላ ብዙ ነገሮች ይቀየራሉ ይህ ሻዶ ሊፒስቲኩ ሁሉ ሁሉም ይቀንሳል በእድሜ ይህ የኔ ፀባይ ነው ሌላ ልብስ ይህ ተቀምጦ ማስታወሻ ማይሆን ልብስ አቆምኩ የፈለገ ቅናሽ ባይ አልገዛም ።ሌሎቹን ብዙ አይደለሁም መድሐኒት ስፈራ ስለዚህ ቫይታሚኖች በግሌ ገዝቼ አላውቅም አሁን ግን በጣም ድካም ድካም አለኝ እና ዶክተር ጋ ሄጄ ደም ተመረመርኩ ከሳ ቫይታሚን D .B12. አይረን በጣም ዝቅተኛ ነው ብለውኝ ወሰድኩኝ ግን ቫይታሚን D ውን ከጀመርኩ በዋላ አመመኝ የምውጠውም ኪኒን ነው እሱም በሳምንት አንድ ሚዋጥ ነው 7000 mg ነው አልተስማማኝም ስለዚህ ሄጄ አስቀይረዋለው እና ኤልሲ ሁሌ ምትመጪበት ርዕሰ ሀሳብ ሚያስደስተኝ ነው በርቺ ጎበዝ ነሽ በእውነት
@bereketasfawwossen4677
@bereketasfawwossen4677 2 года назад
ጀግና እንዲህ እውነት ስለመከርሸን አመሠግናለሁ ## ኤሊሲዬ ስለእውነት እንዲህ ነው እነሱ ቢዝነሳቸውን ነው youtube ሳይ የቱን እንደማምን እንደምሰማ ግራነው የሚያጋቡሽ##
@user-cg6pz7ve9f
@user-cg6pz7ve9f 2 года назад
አዶን በጣም ጎበዝ ነች ሁሉን ያማከለ ስራ ነው የምሰራ ደርባባ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ኢትዮ ጃጎም ምርጥ ነች ብዙ ምክር ትመክራለች ስለ ግንዘብ አያዝ ስለ ትዳር ብዙ ግዜ ላቭ ነው ምትገባው ስለምክርሽ ከልብ አመሰግናለሁ 😍😘 አድ ጥያቄ አለኝ የቆዳ አላርጅክ አለብኝ እዴት ማዳን እችላለሁ
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 2 года назад
ይገርማል ብዙ ነገርሽ ለእህቴ የምነግራትን ምክሮች ነው የተናገርሽው ጌታ ይባርክሽ ጎበዝ
@truthteller9493
@truthteller9493 2 года назад
RU-vidr በውስጥ ሽኩቻ ከላይ ማስመሠል ይበዛባቸዋል {ሁሉንም አያካትትም} ከቅርብ ሠው ነው ይህን የተረዳሁት ብቻ ሁሉም ለገንዘብ ብለው ይህን ተቀቡ ይህን ይላሉ ሽሮና በርበሬ ነው የቀራቸው! እንዳልሽው ለኛ የሚጠቅመንን ራሳችን ሞክረን የሚስማማንን ብቻ መግዛት ነው:: አሁንማ አርቲስቶችም ስለከፈልዋቸው ብቻ ይህን ግዙ ተቀቡ ይላሉ
@kasechdissasa589
@kasechdissasa589 2 года назад
ኤልስዬ የኔ እህት የኔመካሪ ምክርሽን ሁሌም ነው የማድንቅልሽ እንደው ምን አይነት ጥሩ ልብ በጣም ትሁት ሰው ነሽ ኑሪልን እንደአንቺ አይነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጠን እንወድሻለን 💜💜💜
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 года назад
ኤልሲዬ ስለኔ ያወራሽ ነው የመሰለኝ የቅባቶ መአት ገዝቼ ከዛ ውስጥ የተጠቀምኩት የተወሰነውን ነው ፀጉሬም ብጥስጥስ ነው ያለው ሁሉንም ትቼ የምግብ ዘይት ሰን ፍላወር አንድ ፍሬ ነች ሽንኩርቶ ጣል አርጌ ትንሽ ለብ አርጌ እቀባለው አሁን ሰላሜን አገኘሁ።
@fikertube9091
@fikertube9091 2 года назад
የኔ ምርጥ ስወድሽ እንከን የለሽ ብዬሻለው የምታቀርቢልን ነገር በሙሉ አንደኛ ነው በርቺልኝ
@user-jq5tk8xw4g
@user-jq5tk8xw4g 2 года назад
የኔማ ፀጉር ያልቀባሁት የለም መጨረሻ ላይ የድመት ፀጉር ሁኖ ቁጭ አለ እንደት ልመልስው ወደነበረበት አር ኡ ኡ ኡ
@shwet5513
@shwet5513 2 года назад
ቅቅቅቅቅ የኔ ቆንጆ
@rihanaahmad5887
@rihanaahmad5887 2 года назад
Kkkkkkkk🤣🤣🤣🤣🤣
@sadiqjemal2215
@sadiqjemal2215 2 года назад
kkkkkkkk
@sadiqjemal2215
@sadiqjemal2215 2 года назад
wony bsaq motkuu
@user-jq5tk8xw4g
@user-jq5tk8xw4g 2 года назад
@@sadiqjemal2215 እውነቴን እኮ ነው በገዛጄ አብላሽቼው አርፍኩት የበፊቱን ፀጉሬን እንደት ልመልሳው😥😥
@azugebeyaw8424
@azugebeyaw8424 2 года назад
Elsiye, wow men lebelesh hulu mekresh tekami new. Tebarki Yehe yenem problem new huletegna aylemedegnme
@sayoabdella9800
@sayoabdella9800 2 года назад
Elsiye konjo yehe yenem cheger naw teru point naw yezesh yemetashew betam amesegeneshalehu 😘💕
@bezawitabebe594
@bezawitabebe594 2 года назад
You are absolutely right, Elsiye. We have to think twice before we buy anything and it is also good if we google and get some knowledge about the product especailly when we buy health related products. Thank you a lot. It is really good advice.
@user-fo6lk4sk7l
@user-fo6lk4sk7l 2 года назад
በእውነት በጣም ልክ ነሽ በተለይ ለፀጉር እየተባሉ የሚሸጡ oil ምንም ጥቅም የለውም online ላይ እያዘዝን ስለምናገኛቸው ብር በጣም ነው የሚባክነው የኔን ባሳይሽ በእውነት ሳያቸው በጣም ነው የምናደደው አሪፍ ትምህርት ሰጠሽኝ tnxs
@abrostub8603
@abrostub8603 2 года назад
#ትኩረት ሳዑዲ ላይ ያለ ጥፋት በጂምላ ታስረው እየተሰቃዪ ላሉ ወገኖቻችን እንደ ሰው ሰርተው ለመኖር ከሃገር ወተው በሰው ሃገር ከባድ ሰብኣዊ መብት ጥሰት ባለበት እስር ቤት ውስጥ እየታማሙ ህይወታቸው እያለፈነው ሁላችንም ድምጽ እንሁንላቸው ኣላህንም እንለምላቸው የ ኣላህ እርዳታ ይድረስላችሁ #ፍትህ #ፍትህ
@lidyahaile9227
@lidyahaile9227 2 года назад
Welcome yene konjo Interesting issue God bless you all the time You are right
@rutajohn8714
@rutajohn8714 2 года назад
እልሲ ቆንጆ😍ተባረኪ 🙏🏽 ሁልጊዜ ጠቃሚ መልክት ነው የምታካፍይን:: እንቺም ለእኔ እንቁ ነሽ የኔ ውድ🥰🥰🥰
@samriwtkidanie6429
@samriwtkidanie6429 2 года назад
Thank you Elisi , for your advice as usual. Could you please tell me what kind of sunglasses you use . If you are using the uv protection sun glasses and where can I get them. I am looking forward to here from you. Thank you 🙏 for everything.
@sababelayneh100
@sababelayneh100 2 года назад
በጣም ነዉ ያደነኩሽ ለምን ብትዪ አንቺ የተናገርሽዉን ሁሉ የማደርግ ከስህተቴ የማልማር አይነት ሰው ነኝ።አሁን ከአንቺ ብዙ ስለተማርኩ እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ። በርቺ የምታኮሪ ወድ ሴት ነሽ ።
@rahelw4920
@rahelw4920 2 года назад
እኔስ እነሱ የጣልሻቸውን ኦይሎች በማቀላቀል ከዛ የሞቀ ውሃ ውስጥ ቁጭ እድርጌ በሳምንት 3 ግዜ ማሳጅ እያደርኩ በኣንድ ኣመት ትልቅ ለውጥ ነው ያየሁት:: የተማርኩትም ከመስኪ ትዩብ ነው እድሜና ጤና ይስጣት:: የምቀባውም የሚፈልግ ካለ 1- ኮኮት 2- ኣልመንድ 3- ጆጆባ እና ዋናው ካስትሮ ኦይል ናቸው:: ከተገኘ ሮዝመሪ ና ቲትሪ 10 10 ጠብታ እኔና ልጄ ምን ልበላችሁ ጸጉሩን ደግሞ የጭቃ ቅባት: ምን አልባት ሎው ፕሮስቲ የጸጉር አይነት ኮኮናት ና ኦልቭ ኦይል አታብዙ ::
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 года назад
ኤልሲዬ እኔም ጉድ ሆኜልሻለሁ ፊቴን ፀጉሬን RU-vid ላይ ያየሁትን የሚናገሩትን በመስማት ሁሉ በመለቅለቅ ያን የመሰለ ፀጉሬን እና ኬክ የሆነ ፊቴን አበላሽቼው ቁጭ ብያለሁ አሁን እየተመለሰ ነው ግን ጊዜ ይወስዳል ሲያጌጡ ይመላለጡ ።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Selamye እንዴት ብዙ ሰው መሰለሽ የተበላሸው ሁሉንም እየሞከረ 😞 የሚስማማንን ትክክለኛውነ በማስተዋል ነው መምረጥ ያለብን ማሬ 🙏♥️🙏
@aidah832
@aidah832 2 года назад
Thanks Elseye! Very true we are so exposed to commercials on every media and we think it’s all good to buy and use. We have to stick to product we are using and that works for our hair and skin type. I know a lot of women who buy and throw stuff a lot because a) it has allergic reaction or 2) doesn’t do the job it was supposed to do. Sisters, this is a great wake up reminder we need to pay attention to. Tebareki Elsi👏🏾
@meklitalemu6939
@meklitalemu6939 2 года назад
Else yene konjo Tru melekt new zare yawerashew holum. I was trying to go buy my make up to change
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 2 года назад
እጅግ በጣም እናመሰግናለን እጅግ ጠቃሚ ምክር እግዚአብሔር ይባርክሽ ።
@melkamethiopiawit6584
@melkamethiopiawit6584 2 года назад
Yes You’re right! My bathroom under the sink it’s full of product that I don’t use🙄 So much money spent on it. But am learning slowly…thank you Dear!
@edenhabeshawit924
@edenhabeshawit924 2 года назад
ኤልሲዬዬዬ thank you Argan shampoo and conditioner በጣም አሪፍ ነው ልጆቸ ባሌ ይወዱታል እንጠቀመዋለን ከ ኬሚካሎች ነፃ ነው ።ደግሞ እስኪ lemon & Nescafe እየጠጡ ብዙዎቹ እየታመሙ ነው please please please የሆነ ነገር በይ ።
@kidisthileselassie9663
@kidisthileselassie9663 2 года назад
Wey elsiye be bobi browen atemechibgn 1ke sost amet belay tetekeme wedjewalehu ahun degme gezawet i love it 🥰
@TK-do9us
@TK-do9us 2 года назад
እንደሁልግዜው በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ያስተላለፍሽው አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🏽
@mohammedebrahim8878
@mohammedebrahim8878 Год назад
የኔ ውድ በጣም ትክክልነሺ። በውነት ምንግዜም የምትሠጫቸው ምክሮች በጣም የሚገርሙ ናቸው በርችት የኔ ቆንጆ
@helenalem1196
@helenalem1196 2 года назад
የምትጠቀሚው ሻንፖ እኔም እጠቀመዋለሁ ኮንዲሽነር እና ቅባት ምን አይነት ነው የምትጠቀሚው ፀጉሬ በጣም ይነቀላል
@user-pc9db6dz4w
@user-pc9db6dz4w 2 года назад
Jery tube Ethiopian food she is the best 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🙏
@tsigezeirhun7150
@tsigezeirhun7150 2 года назад
ጎሽ ኤልሲ ምርጥ ስራ ነውያመጣሽልን በጣም አስተማሪ ነው ይሄን ሁሉ ኮተት ለማይጠቅመን ነገር ብር እና ጊዜያችን ጨረስንበት Thank you dear
@yoditteshome6033
@yoditteshome6033 2 года назад
ተባረኪ የኔ ቆንጆ እውነትሽን እኮ ነው ስላየን ብቻ መግዛት ትልቅ ጥፋት ነው
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 2 года назад
ይገርማል .. እኔ ደግሞ ቅቤ በጣም ነው የማይስማማኝ. በጣም መልካም ምክር. ለአንዱ የሆነው ለሌላው ላይስማማ ይችላል
@kidisthileselassie9663
@kidisthileselassie9663 2 года назад
Thank you 🙏 this is a very important topic keep up the good work
@bezamamo2004
@bezamamo2004 2 года назад
Thank you for this advice.
@shaibyasimret
@shaibyasimret 2 года назад
Bless you Elsi eneim bezi neger bzu genzeb atfiche alew ewnetish new betam yamal weynie birrie
@user-kw2sd5xw9v
@user-kw2sd5xw9v 2 года назад
ትክክል የኔ ዉብ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ካንቺ ✅️
@selamgh3379
@selamgh3379 2 года назад
thanks for sis it’s helpful topic god bless you and your family 🙏🙏🙏
@lemlemghebre7880
@lemlemghebre7880 2 года назад
Betam Tru sgelslet new yenegerkin tebareki beteleay sle getagt Betam ykocheqal keaken Belay new yleq 🤩
@sabi4735
@sabi4735 2 года назад
Thank you 😊 💓 Elsy
@TheMekdelawit
@TheMekdelawit 2 года назад
So True. I been buying so much products just because it looks good on someone. Am trying to finish what I have before buying other produc.
@enat1821
@enat1821 2 года назад
ተባረኪ የኔ ቆንጆ ምክርሽ በጣም ደስ ይላል
@foziyaomer4930
@foziyaomer4930 2 года назад
እውነትሽን እኮ ነው እኔም ደርሶብኛል!!!
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 года назад
ትክክል እሕት ጡሩ topic ነፅብ ነው ያመጣሺው የተናገርሺው!በተለይ የፀጉር vitamin ማሳሰብ የምንፈልገው በጣም አደገኛ ነው የ Hormone የስውነት, የጪንቅላት,የጆሮ ህመም ያመጣል !ትትክክልኛ ትክክል ለኢትዮጵያን ሴቶቻችን ስላቀረብሺ በርች እሺይ!🙏🏾 ✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
@sebleskitchen
@sebleskitchen 2 года назад
Elsi sei molto sincera e brava ti ammiro tantissimo porti sempre cose utili, grazie
@titt9640
@titt9640 2 года назад
ኤልሲየ እኔ በጣም ነወ የምወድሺ የኔ የቅርብ ሰው ቢሆኑ ከምመኛቸዉ ሰዎች መካከል አንዷ ነሺ በርች በራስ መተማመንሺን እወደዋለሁ ብዙ ከአንች ተምሬአለሁ።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
ማሬ ተባረኪልኘ 🙏♥️🙏
@lalibelatesfaye2322
@lalibelatesfaye2322 2 года назад
Anchim tebarki konjit❤ Enamesegnalen 🙏
@bisratfanta3569
@bisratfanta3569 2 года назад
እግዚያቤር ይስጥሽ ዘይት ለኔ አይስማማኘም እስቲ ታጥቤ ምን ልቀባ እባክሽ ?
@user-qi7sx5hh9l
@user-qi7sx5hh9l 2 года назад
የኔ ሴት ❤ እንኳን ደህና መጣሽልን
@TT-ok4in
@TT-ok4in 2 года назад
Yene Elsi, I give this video 100% like. Emiasfelgen tinish emnsebesbew bezzzzzzuuuu gud new. We thank you for sharing our stories ☺️☺️☺️
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 2 года назад
የዛሬው መልዕክትሽ በትክክል ለኔ ነው ተባረኪ
@Alemye777
@Alemye777 Год назад
Using butter for hair ,I can’t get it off the smell from my hair .Any recommendation?
@user-dz1hw8kp3x
@user-dz1hw8kp3x 2 года назад
ማርያምን ምንም እኔን እንዳትሉኝ ብትይም እኔ ግን በጣም የምወድሽ የማክብርሽ ነሽ ባንች ምክሮች በጣም እራሴን እንዳይና እራሴን እንድወድ ከብዙ ነገሮች እንድቆጠብ በጣም እራሴን ፈልጌ ያገኝሁት ባንች ምክሮች ነው ታድያ እንዴት አንችን አልጥራ ላንች ቃል ያጥረኛል ግን በቃ እግዚአብሔር ከነ መላ ቤተሰብሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@sarahtekle8712
@sarahtekle8712 2 года назад
You are amazing woman I'm learning a lot from you God bless you
@asiyakebede2730
@asiyakebede2730 2 года назад
Elsiye siwedesh tebareki kene mulu betesebesh edme ketena gar temegnewulesh
@bmltoro
@bmltoro 2 года назад
Tebarake!!
@almazhaile3480
@almazhaile3480 2 года назад
ይገርማል ትልቅ ምክር /ትምህርት ተባረኪ👌👌💕💕
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 2 года назад
ዋውውው ኤልሱዬ ውድ ምርጥ ምክር ነው በርችልን በብዙ ነይልን ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@lilynegousse8538
@lilynegousse8538 2 года назад
Positive tebareki!
@zayedzedan389
@zayedzedan389 2 года назад
Ewnet new hulum. amesegnalehu tebareki lene anchi temechteshinal mitnageriw ena mitastemriw dess yelal ( yene Enku ) biyeshalehu ❤ u 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@ReskayYT
@ReskayYT 2 года назад
Thank you so much from Somalia you're right I do every day and I feel sad 😞😞😖😖
@ghenettecle8765
@ghenettecle8765 2 года назад
Betam new emwedsh tebareki
@MT-my2iv
@MT-my2iv 2 года назад
ዘይት ለፀጉር ዘለላ ሳይሆን ለፀጉራችን ቆዳ ማሳጅ ማድረግ ያ ነው የትኛውም ዘይት ይጠቅማል ለቆዳ በተረፈ የፀጉር ዘለላ የፀጉር ክሬም ሞይስቸራይዘር ክሬም ሊቭን ክሬም ካደረጉ ቡሀላ በኦይል ሲል ማድረግ ጥሩ ነው ሆኖም ግን የፀጉራችንን አይነት ማወቁ ና ለራስ የሚስማማውን መምረጥ ግድ ይላል
@zelalemabera4231
@zelalemabera4231 2 года назад
በጣም ትክክል ነሽ💕
@helenmulat2043
@helenmulat2043 2 года назад
Elsye Yena konjo Selam new?? Betam Amsgnalhu yeftun gezcha never salwek feta seshakerbgne Gen ahu wedza new mewerwerw thanks mare
@kyzlove3865
@kyzlove3865 2 года назад
ቆንጆ መልክት እናመሰግናለን አንችም አበረታችን
@TG-qk7kc
@TG-qk7kc 2 года назад
Omg Elsye silene yemtaweri new yemeselegn 😂😂😂😂😂 yemelgezaw kibat yelem
@giftitesfaye786
@giftitesfaye786 2 года назад
ካንቺ የተሻለ እንቁ አለ ግን? አንቺ እኮ ከሌሎች ዩቲውበሮች የሚሉትን ነገር አትደጋግሚም ያንቺ ፍጹም ልዩ አቀራረብ እና አዳዲድ ሀሳብ እና ምክር ነው፡፡እኔ ቁጭ ብዬ ነው የምጽፈው ስራ ስፈታ አነበዋለሁ፡፡
@adanech1990
@adanech1990 2 года назад
Thank u Elsie 💓
@laelnaam7539
@laelnaam7539 2 года назад
Thank you Elsey konjo ❤️💞❤️💞🙏🙏🙏🙏
@azebnegahailu8661
@azebnegahailu8661 2 года назад
i really love you and you everything share with us stay blessed
@lemlemdagnaw7573
@lemlemdagnaw7573 2 года назад
እኔም እንዳንች ነኝ አንዱ ሳያልቅ አንዱን ገዝቼ ገዝቼ ቁጪ ብሏል 10አይነት ቅባት አለኝ እንዳልጥለው ብሬ አሳዝኖኝ
@mennadesta7955
@mennadesta7955 2 года назад
I’ve the same problem, buying unnecessary staff. Thank you ❤️
@lorenzrediate4073
@lorenzrediate4073 2 года назад
Hi elsiy ewnati new thank u dear All the best
@gimjaambachewzewge8515
@gimjaambachewzewge8515 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርከሽ የኔ እህት
@melkamlove2830
@melkamlove2830 2 года назад
Elsuye my mom She used to say (Endalutish egrish yenteletlbgna》 But she passed away. anchinm endalutish...💖💖💖
@tigistamubekeklejust251
@tigistamubekeklejust251 2 года назад
ሰላምሺ በክርስቶስ ቢዝት ይበልኤልሲዬ ሥራሽ ሁሉም ጉሩም ነው የእኔ ሊዩ ❤❤🥰🥰እናመሰግናለን የኔ ወድ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Tigistye አሜን 🙏ማሬ 🙏♥️🙏
@rahelpaulos8010
@rahelpaulos8010 2 года назад
Thank you tebarekilegn!
@kaliliya1992
@kaliliya1992 2 года назад
ትክክል ነሸ በሙሉ
@tigistasfaw2035
@tigistasfaw2035 2 года назад
Zemenawit &Mesik tube በጣም በጣም የሚመሰገኑ ናቸው እንዴት ተረሱ
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 года назад
ትክክል ነሽ እነዚህ ዘግይቶች ፀጉሬን አበላሹት
@meskerem73
@meskerem73 2 года назад
የኔን ጉድ ነው የነገርሽኚ 😃😃😃👍
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 2 года назад
Elsy ke yekerta le eni anchi nesh 1 gni anchi yetelgni tsdet yalesh elegant 🙏🙏🌷🌷🌷
@sutumetilahun8423
@sutumetilahun8423 2 года назад
You right
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 2 года назад
እኔም ማክ ፋውንዴሽን 2500 ብር ገዝቼ ምንም ሊስማማኝ አልቻለም። እንዲሁም የፊት ማሳጅ ማድረጊያ ገዝቼ ከሰርኩ። ተባረኪ!!
@rahelpaulos8010
@rahelpaulos8010 2 года назад
Weeey ewneshin new yene konjo enem endanchi new yehonekut .....sebsebe new yetalekut....siyabesachi
@helenbekele5194
@helenbekele5194 2 года назад
Amazing message, thanks. I personally love jery tubes channel too. Her content is regularly up to date, helpful and I really enjoy it.
Далее
best way out of the labyrinth🌀🗝️🔝
00:17
Просмотров 4,1 млн