Тёмный

📌ባለሙያዎች የተለያዮ የመማር ተግዳሮቶች ላለባቸው ልጆች እና አዋቂዎች ጠቃሚ ነው ሲሉ የመሰከሩለት ( የጫወታው መመሪያ )‼️ 

kidi Ethiopia
Подписаться 152 тыс.
Просмотров 978
50% 1

YEቤተሰብ ፈጣኑ የጥያቄ ጨዋታ !!!
👇
69 ካርዶች
6 የግንባር ማሰሪያዎች
3 የናሙና የጥያቄ ካርዶች
1 የሰአት መቁጠሪያ
13 የአሸናፊ ባጆች
1 የጫወታው መመሪያ ወረቀትን ያገኛሉ
ተጫዋቾች በግንባራቸው ላይ የግንባር ማሰሪያውን ያድርጉ
ካርዱን አስተካክለው ከፊት ለፊት አስቀምጡ
3ቱን የናሙና ካርኮች ከፊት ያስቀምጡ
ሁሉም ተጫዋች አንድ ካርድ በማንሳት ሳትመለከቱ በግንባር ማሰሪያው ላይ አስቀምጡ
ተጫዋቹ ተራው ሲደርስ ሰአት መቁጠሪያዎን ገልብጦ በማስቀመጥ
በቅድሚያ እነዚህን 3 ጥያቄዎች በመጠየቅ ጀምሩ እንስሳ ነኝ ? ምግብ ነኝ ? ነግሮች ነኝ ወይም ግኡዝ ነኝ ? በማለት
ጫዋታውን ይጀምሩ
ደቂቃው ሳያልቅ በትክክል መልሱን ማወቅ ከቻሉ በፍጥነት ሌላ ካርድ ይቀይሩ
የመጀመሪያውን 3 ኮይን ያገኘ አሸናፊ ይሆናል

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 7   
@nomore8101
@nomore8101 3 месяца назад
God job my dear baby❤😍❤😍😍😍
@hayathayat1565
@hayathayat1565 3 месяца назад
ኪዲ ለእውነት የቆማቹ ለወገናቹ አለኝታ የሆናቹ ቆም ብዪ እዳስብ አድርጋቹኛል አመሰግናለው
@hayathayat1565
@hayathayat1565 3 месяца назад
ኪዲ ለእውነት የቆማቹ ለወገናቹ አለኝታ የሆናቹ ቆም ብዪ እዳስብ አድርጋቹኛል አመሰግናለው
@abrhamkinde3472
@abrhamkinde3472 4 месяца назад
የሚገርም ነው እጅግ በጣም አሪፍ አስተማሪ የሆነ መዝናኛ ነው። ሰፊው ህዝብ በቀልድ እያዋዙ ካልሆነማ መቼ ይማርና።።።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kidiethiopia
@kidiethiopia 4 месяца назад
🙏💕
@kedijahussin
@kedijahussin 4 месяца назад
ጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ ያመጣሺዉ ኪዲየ በርቺ የኔ ጀግና❤
@abientertainment6689
@abientertainment6689 3 месяца назад
Kid Please erjign italy hager scholarship agiche nbr ena hulu kechersku bohala bank statement azegaj alugn ...demo statement ke italy bicha alugn Please esk tebabrgn mulu ngr cherishe esu nw ykergn
Далее